Never buy 4 cars in ethiopia (4 በፍፁም መግዛት የሌለባቹ መኪናዎች) mitsubishi l200 nissan navara lifan520 terios

  Рет қаралды 50,684

micki aweke

micki aweke

2 жыл бұрын

ሊፋን ችግሮች
-ሞተር ሙቀት
-የበር የውስጥ የውጭ እጀታ ይሰባበራል
-ፍሪስዩን መድረቅ
-ቴስታታ መሰንጠቅ
- ሽያጭ ላይ ያስቸግራሉ
የ ቴርዩስ ችግሮች
-ራዲያተር ያበላሻል
-ሙቀት
-ስፔርፓርት የለም
-ጨው በብዛት የጎዳቸው ናቸው
-ኤሌክትሪክ ይበጠብጣል
-የለም የሚባል ስፔር ብዙ ነው
የ ሚትሱቢሺ L200 ችግሮች
-ሞተር የተንኮታኮተ ነው
-ሙቀት ያስቸግራል
-ቴስታታ ይሰነጥቃል
-ስፔር የለም ውድ ነው
-አቋሙ ቶሎ ይወርዳል
-ጨው በብዛት አለው
የ ኒሳን ናቫራ ችግር
-ካምቢዩ ችግር አለው
-ፍሪስዩን ሸራ ቶሎቶሎ ይጨርሳል
-ፍላይዊል ያበላሻል
-ስፔር ከመጠን በላይ ውድ ነው

Пікірлер: 126
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
Nissan navara gearbox 6speed manual 🙏
@kidusalenga7160
@kidusalenga7160 2 жыл бұрын
6 speed manual tru nw? Navara
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
@@kidusalenga7160 ስናገር 5 ማርሽ ብዬ ስለነበረ ነው ማስተካከያ የፃፍኩ !!!! ያስቸግራሉ እቃቸውም በጣም ውድ ነው ።
@payt_
@payt_ Жыл бұрын
@@Mickyaweke mikiye benatik mitsubish lancer 2002 model 700 bigezaw arif new ?
@nahunegash5314
@nahunegash5314 Жыл бұрын
Could you pls tell me a little bit about jac j3
@teferiaseffa4048
@teferiaseffa4048 Жыл бұрын
የአተ አይነት ሰዉ ያብዛልን
@DagmawiAgegnehu-pu4ry
@DagmawiAgegnehu-pu4ry 9 ай бұрын
ወንድሜ ሁሌም ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ፣ ደስ ትለኛለህ ፣ ብዙ ከጓደኞች ቢኖሩኝም የእኔን መኪና ግን የምትገዛልኝ አንተ እንደሆንህ መርጨሃለሁ፣ ይቅርታ !!!
@tilahunmamo30
@tilahunmamo30 Жыл бұрын
በጣም የሚመሰገን ዝግጅት ነዉ !!
@wondwossenyimam5327
@wondwossenyimam5327 Жыл бұрын
Sir thank you for your information. What about Nissan X Trial 2004 model ?
@B_Bella148
@B_Bella148 Жыл бұрын
Creta would you recommend it? How about CHR?
@greateview.4366
@greateview.4366 2 жыл бұрын
Thank u bro....birr yelenmako gi min yidereg
@mesayAklilu-ti2hq
@mesayAklilu-ti2hq 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ሚኪ👍👍የምትሰጠው መረጃ እጅግ ጠቃሚ ነው።ለኔ ግን ቲክቶክ ላይ ጠይቄህ ያልመለስክለኝ አሁንም የምጠይቅህ ከ 1ሚ በታች ከነዚህ ነቱን እንድገዛ ትመክረኛለህ 1)Toyota corolla ወያኔ 1992 2) Huynday atoz 1998 በ1000 Cc 3)Kia vesto 2004
@abrahanchibssa5982
@abrahanchibssa5982 2 жыл бұрын
Absolutely you are amazing? Thank you so much !!!! Safe your people from garbage brokers and extra expenses !!!
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 Жыл бұрын
Thank you Bro.
@tarikadane6689
@tarikadane6689 Жыл бұрын
what about Hyundai 2006 model manual transmission ????
@endaleberta5217
@endaleberta5217 2 жыл бұрын
Betam amesegnalew mistbushi altrage be corolla lekeyer hasab lay nbrku tnx
@GT-yr8yz
@GT-yr8yz 10 ай бұрын
Hello Miky, i am about buying Lifan 520 2011/2012 Model by 750,000birr Mileage:- 137,000 km. It is good for Ride purpose. What do you recommend me pls? Thannk you.
@jacold3024
@jacold3024 2 жыл бұрын
Thank you man
@henokterfa2060
@henokterfa2060 Жыл бұрын
Thanks bra est sele abadula seralin pls pls pls
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@admeethiotube8925
@admeethiotube8925 Жыл бұрын
Terious ለመግዛት ሐሳብ ነበረኝ በጣም አመሰግናለው።
@newstoday3395
@newstoday3395 2 жыл бұрын
እናመስግናለን
@sam2ndnature450
@sam2ndnature450 2 жыл бұрын
arif nachew bleh mtasbachewnm seralen ,,,,ene platz ena vitz 🙏
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
Eshi 👍
@thinkpositive7851
@thinkpositive7851 Жыл бұрын
ዋውውው አተረፍከኝ ቴሮስ ልገዛ ነበር አመሠግናለሁ
@bekimark9700
@bekimark9700 Жыл бұрын
esti sel suzuki every ena wagon seralen ena bezi sat eske 9men mekina endenegeza temekerenaleh....
@GebretatyosHadush-yb9su
@GebretatyosHadush-yb9su 2 ай бұрын
Wendime ebakih leraid yemihonu tru mekinoch nigeregn ligeza eyasebku new please
@MintesnotWolde
@MintesnotWolde 9 ай бұрын
Thank you bro❤
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 11 ай бұрын
አንድን መከና መጥፍ ነው ለማለት በመጀመሪያ የመከኪናውን ስንት ኪሎ ሜትር እንደ ተነዳ ማወቅ አለብን በተጨማሪ የጥገና ታሪኩ መታወቅ አለበት አራት እና አምስት መቶ ሺህ ኪሎሜትር የተነዳ መኪናም ምን ትጠብቃለህ መኪና በየሀያሺ ኪሎሜትር እንስፔክት መደረግ አለበት ቶታል ሰርቢስ ይፈልጋል አንደ አምራቹ ስርቢስ ማንዋል አብዛኛው ስው መኪናው ካልተበላሽ በስተቀር ገራዥ አይወስድም በዚህም ምክንያት ይህ መኪና ችግር አለው እንላለን በኢትዬየያ ውስጥ ስንቶቻችን ነው ቼክ እንጅን እያለእ ዝም ብለን ምነዳ ብዙ ስዎች በዚህም የተነሳ መኪናው በቀላሉ ይበላሻል አንዳንድ ግምታችሁ ትክክል አይደለም የአንድ መኪና እድሜ በአብዛኛው አስር አመት ነው ከዚያ በሀላ መቀየር ነው ሚሊዮን ኪሎሜትር የሄደ መኪና ገዝተህ ምን ትጠብቃለህ ብሬክ ዳውን ስለዚህ መኪና ከመግዛታችን በፊት የመኪናውን የአገልግሎት ዘመኑን እና ስንት ኪሎሜትር ተነዳ ብለን ማስብ አለብን አዲስም መኪና ገዝተህ በአስር ሺህ በሃያ ሺህ እንዲህ እያለ እስከመቶ ሺህ ኪሎሜትር ስርቪስ ካላደረግነው የተለያዬ ችግሮች መታየቱ ግድ ነው እና እንዳንድ ዩምትስጡት ግምታችሁ ትክክል አይፈለም
@fekaduargaw5243
@fekaduargaw5243 8 ай бұрын
እሱ ያለው ሌላ አንተ የምትለው ሌላ
@melakutereda5426
@melakutereda5426 Жыл бұрын
really too nice information correct for correct followers
@gedaatibesso4999
@gedaatibesso4999 Жыл бұрын
Great thanks
@tesfayeberhe3545
@tesfayeberhe3545 8 ай бұрын
Thanks.
@nebeyutesfaye72
@nebeyutesfaye72 Жыл бұрын
Could you tell us about Peugeot 206
@ENN2473
@ENN2473 Жыл бұрын
Miky zotye metfo mekina mew??
@zekariasatske9400
@zekariasatske9400 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tesfayeselato5121
@tesfayeselato5121 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
🙏
@danbezstudio4740
@danbezstudio4740 7 ай бұрын
Lifan 620??? Yhis miki please
@hailedereje6479
@hailedereje6479 6 ай бұрын
Chery taxi 2020 model begza mn temkrgnalek wendme
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አለም ቀላል እይታ አይደለም
@nigusseberhe1795
@nigusseberhe1795 Жыл бұрын
Tankyou
@thinkpositive7851
@thinkpositive7851 Жыл бұрын
ቪታራ ከ1990-1996 ልገዛ አስቤ ነበር ምን ትመክረኛለህ። መለዋወጫ አላቸው??
@shegerketema6622
@shegerketema6622 2 жыл бұрын
GREAT
@eligmain5619
@eligmain5619 2 жыл бұрын
ግልፅና እውነተኛ መረጃ ስለምሰጠን እናመሰግናለን ። ለምሳሌ ምስትቡሽ ፒካፑ ፍርሲዎኑ በኦርጅናል 35 000 ብር አካባቢ ነው
@zelalemmuluneh7076
@zelalemmuluneh7076 11 ай бұрын
Gin original eka sittekemlet besirat serto yasayhal
@elsaaqaloo472
@elsaaqaloo472 2 жыл бұрын
Please tell us about hyundai tucson and peugeot 2008 and 5008?
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ስለ ሀዩንዳይ በሚቀጥለው ሰራለው ስለ ፔጆ 5008 እና 2008 ከታች ባለው ሊንክ ማየት ይቻላል kzfaq.info/get/bejne/lcCWfJmry9fDe40.html
@chuchubezabihtekileyes877
@chuchubezabihtekileyes877 Жыл бұрын
ቼቭሮሌት አለ ከመኪኖች ሁሉ ስፔሩ ውድ የሆነ መልክ ብቻ use snd throw.
@mualimjemal8686
@mualimjemal8686 Жыл бұрын
Damas 2005 model endat new bahiriwe
@nebiattezera1571
@nebiattezera1571 Жыл бұрын
Quashqui 2017/18? Would u recommend it
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
No .....
@alazarabebe6856
@alazarabebe6856 Жыл бұрын
selalegn sayhon ytesasate mereja nw first of all spare part wud mehonbet meknyat selalew new yezeh betayew end misubishi tenkaram chayim plus com fortaabe mekena yelem besu neseser wesx kalu mekinoch gar even better than toyota europe wesx bebezat emenedu mekinoch nachew
@rihanajemal4248
@rihanajemal4248 2 жыл бұрын
Sostegnalayi 3 yalkew mekina eske 2006 dress yetemeretut nachew Tru yalonut
@rihanajemal4248
@rihanajemal4248 2 жыл бұрын
Lemegzat asbe neberna slemekinaw mulu mereja edtnegregn bye neber???
@nasirfuad1679
@nasirfuad1679 2 жыл бұрын
please make some video abt electric cars rather than Hyundai (Marathon motors)
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
I will try it 👍
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ! አቀራረብ ይመቸኛል። ቁም ነገሩን ብቻ ሳታረዝመዉ ስለምትነግረን አሪፍ ነው! Lifan እዚሁ አአ እየተመረተ እንዴት ተለዋጭ እቃ የለውም?
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ሊፋን አዲስ አበባ የገጣጠማል እንጂ ማምረት አይባልም ሁሉም እቃ ከውጭ ነው የሚገባው !! አስተውለህ ከሆነ የበር መክፈቻ እጀታቸው የተሰባበረ ነው 🤔 የለም ስፔር !!!!
@abrahamhannibalthetraveller
@abrahamhannibalthetraveller 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke 🙏🙏
@tewodrosgetachew1058
@tewodrosgetachew1058 Жыл бұрын
ሁሉም ሊፋን መኪና ነዉ
@brookdaniel2730
@brookdaniel2730 2 жыл бұрын
Mekeru arif nw ene gn 2003 l200 nw menedaw ena ekaw tinish meweded enji aybelashem betam mimech mekina nw maybe ayayaz chgr kalhone
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
እቃቸው ይወደዳል ብልሽት ሲገጥምህ የማይገኝ እቃም አለው ። 🙏🙏🙏
@brookdaniel2730
@brookdaniel2730 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke awo ekawma wed new betam
@robeltegene
@robeltegene Жыл бұрын
I drive Lifan 520 (2008). It’s not like you sayed. It's a good car and also spareparts are very avealable ane cheaper than others. Ypu can buy from the campany or arround KERA.
@user-kz5bl5fj4d
@user-kz5bl5fj4d Жыл бұрын
እባክህ መግዛት እፈልጋለው ምን አይነት መጥፎ ነገር አጋጥሞሀል ምን ያህል ጊዜ ተጠቀምከው
@robeltegene
@robeltegene Жыл бұрын
Yegezahut kmejemeriya balebetu lay new. Teneshe yememok baheri alew. keza beterefe eskahun menem chiger alayehum. Servise begizew adergalew. Kegezahut 3 amet lihonew new.
@eyobamhatsion2123
@eyobamhatsion2123 8 ай бұрын
abay selemibalew mekinas yemtakew neger ale legeza new ena yetewesene info kaleh
@kaleabtefera4852
@kaleabtefera4852 2 жыл бұрын
datsun terios spare part lay bcha new cheger yalew???
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
Resale value የወረደ ነው ለመሸጥ ረጅም ጊዜ ይፈልጋል
@derashbehailu8810
@derashbehailu8810 Жыл бұрын
Micki Sele ATOZ mekina min Recommend tadergaleh?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
መጥፎ አይደለም 👍
@eyobamhatsion2123
@eyobamhatsion2123 8 ай бұрын
jac abay selemibalew mekina ewket yalew ale
@nahomadane1691
@nahomadane1691 2 жыл бұрын
What about peaguote 206 model
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
መለዋወጫ የላቸውም ያስቸግራሉ !! ልምድ ላለው ሾፌር ወይም የመካኒክ ነክ አውቀት ላለው ሰው ብዙም ከባድ አይሆንም ።
@dogswatchtube7946
@dogswatchtube7946 Жыл бұрын
What about a 2005 Honda Civic and bmw 523i 2000
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ሁለቱም ጥሩ መኪና ናቸው ነገር ግን መለዋወጫ ትቸገራለህ 👍
@efratawondwossen4407
@efratawondwossen4407 Жыл бұрын
Bro , what about lifan 530?
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
የተሻለ ነው 👍
@wendaab3393
@wendaab3393 Жыл бұрын
plz abay jac endat nachew le sra
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
መለዋወጫ የላቸውም ከሊፋን ግን ይሻላል
@saedofee9014
@saedofee9014 Жыл бұрын
ትክክለኛ
@dawitdamtew4458
@dawitdamtew4458 Жыл бұрын
ወንድሜ mitsibush 2008 እና 2007 እንዴት ናቸው በዙ ችግር አለባቸው pleass
@ethios1000
@ethios1000 Жыл бұрын
ጋስኬት ይሰነጥቃል
@tewodrosabebe9224
@tewodrosabebe9224 Жыл бұрын
What about Lifan 620 pls 🙏🙏 can I buy it
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ከ 520 በጣም የተሻለ ነው ነዳጅ ፍጆታ ግን ይጨምራል 👍 1.5L engine size
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 2 жыл бұрын
ሰላም,ከማንዋል,ወደ,አዉቶማቲክ,የቸቀየር,ቪትዝ,ብገዛ,ችግ,አለው,መልስልኝ,አመሠግናለው,
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
mekanic masfetesh alebih enjiy tefetsho bitgeza cheger yelewum
@ethios1000
@ethios1000 Жыл бұрын
ልትሸጠው ስትል ሚገዛህ አታገኝም. ሰው ሁሉ ዋጋ ያራክስብሃል
@birhanmecanic2419
@birhanmecanic2419 Жыл бұрын
ወድማችን ከነገርከን ነገር እውነቱ ኒሳን ናቫራ ብቻነው ሌሎቹ ቴሮስ እና ሚስትቡሹ ጥሩናቸው ዋጋ የቀነሱበት ምክንያት በብዛት አገር ውስጥ ያሉት ሞዴላቸው 90 ቤት ስለሆነነው። ሊፍን ሙቀት ያስቸግራል እስፔር በቅናሽ አለ።መረጃ በደንብ አጣራ
@abuljebelhulumyibel7993
@abuljebelhulumyibel7993 11 ай бұрын
ወረኛ ነገር ነህ ስለመኪና ከሚኪ በልጠህ ነው ነፈዝ
@israelhuhabesha3550
@israelhuhabesha3550 11 ай бұрын
ወንድሜ lifan 320 ነም ያጠቃልላል በናትህ በናትህ መልስልኝ
@akmelnassir3007
@akmelnassir3007 4 ай бұрын
Lifan=headache
@abelyerom311
@abelyerom311 2 жыл бұрын
Shifta Nissan spare parts lol Exactly
@fikerkebede3264
@fikerkebede3264 Жыл бұрын
Glory endet new please negeregn
@mickey0912476314
@mickey0912476314 Жыл бұрын
Lifan 520 😂😂. Its wrong information bro Silemenakew Neger Bicha Binawera Melkam nw Wede Welo sefer Kera Alhedekem malet nw Lifan company 😊
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 11 ай бұрын
Micki ምስጋና ይገባሃል ። ያልከው እውነት ነው ።
@greateview.4366
@greateview.4366 2 жыл бұрын
Geely, FAW, Terios 2005, Lifan 620, እነዚስ ??
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
terios 2005 በላይ ብዙ አያስቸግሩም lifan 620 ብዙ አያስቸግርም ስፔር ግን የላቸውም የሆነ እቃ ካበላሸ መለዋወጫ አይገኝም!!!! ከ geely faw ይሻላል ሁሉም ግን አስቸጋሪ ናቸው ።
@greateview.4366
@greateview.4366 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke bedube ligeza neber tewkut...thank you
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
@@greateview.4366 የመኪና technical እውቀት ካለህ ለራይድ አይነት ስራ በቀላል ብር መጀመር ያስችላል 🙏
@greateview.4366
@greateview.4366 2 жыл бұрын
@@Mickyaweke እውቀት የለኝም የመኪና ቢያንስ ወደሌላ ቢዝነስ እስክገባ ከምሰራው ስራ ጎን ለጎን ለመስራት ፈልጌ ነው እና የመጨረሻ መበደር የምችለው 700 አሰከ 750 ነው። ይሄን በፊትም መበደር እችል ነበር ነገር ግን የኔ የብድር መጠን ሳያድግ የመኪና ዋጋ ነካዉ። ያዉ ዝም ካልኩ መኪና ቀርቶ ባጃጁም ሊርቀኝ ነው።
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
@@greateview.4366 700 ድረስ ቪትዝ ማኑዋል ማርሽ ይገኛል እሱን ፈልግና ቶሎ ግዛ አሁንም የመቀነስ ተስፋ የለም ይልቁን በ እጥፍ ሊጨምር ይችላል !!!!!!! ባለህ አቅም ቶሎ ወስን 👍
@firahalal
@firahalal 4 ай бұрын
FAW. Edet nw
@liole6922
@liole6922 2 жыл бұрын
Atoz ples
@kederyesuf5034
@kederyesuf5034 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ብር ስለሌለኝ 4ቱንም አልገዛም
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ምክር ደግሞ ነገ ብር ሲኖርህም እንዳትገዛቸው የሚል ነው 👍
@euuuu3688
@euuuu3688 Жыл бұрын
Ymbetbetut tmchgn more recommend
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏👏👏👌👌👍👍
@dajenerago7505
@dajenerago7505 8 ай бұрын
Susuki vitara ብገዛ ምን ትለኛለህ ብገዛ?
@Mickyaweke
@Mickyaweke 8 ай бұрын
ስንት ሞዴል ?
@dajenerago7505
@dajenerago7505 8 ай бұрын
1994
@allexhussen5865
@allexhussen5865 Жыл бұрын
10qw
@bezuayhuzewdie7029
@bezuayhuzewdie7029 2 жыл бұрын
ስንት የአለም ኢንጂነሮች የሰሩትን መኪና እንደዚህ ዝቅ አድርጎ መገምገም ይከብዳል....🤔
@Mickyaweke
@Mickyaweke 2 жыл бұрын
ከተሳሳትኩ ይቅርታ 🙏🙏🙏
@gangokayro4118
@gangokayro4118 2 жыл бұрын
No one considers Lifan and Daihatsu as an engineering marvels.
@flyhigh4201
@flyhigh4201 2 жыл бұрын
መኪናዎቹን መቼ አቃለለ? ከአስተያየትህ በፊት መጀመሪያ አዳምጥ ። እሱ ያለው የእነዚህ መኪናዎች መለዋወጫ በሀገራችን እንደልብ አይገኝም ስለዚህ ለአላስፈላጊ ወጪ እንዳረጋለን ነው ያለው ። ሌላው እንደማንኛውም ሰው ሰራሽ እቃ ያለባቸውን ችግር ነው የገለጸው ።
@bezuayhuzewdie7029
@bezuayhuzewdie7029 2 жыл бұрын
መለዋወጫዎቹ ከተፈለጉ አይጠፉም፤ ከገበያ ጠፍቷል ከተባለም ከኮሮላም ቢሆን አይገኝም
@flyhigh4201
@flyhigh4201 2 жыл бұрын
እንደ ቶዮታ በቀላሉ የትም ቦታ አታገኛቸውም ብታገኘም ውድ ነው ። ቶዮታ የዛሬ 40 አመት ለተመረተ ሞዴል መለዋወጫ ታገኛለህ ። ታጣ ቢባል እንኳ ሞደፊክ አለልህ
@abdlhakimabdlhakimshemsu6645
@abdlhakimabdlhakimshemsu6645 Жыл бұрын
ስለመኪና መመዘኛዎች አታውቅም ዝንብለህ አታወዛገብ
@Mickyaweke
@Mickyaweke Жыл бұрын
ካጠፋው ይቅርታ 🙏
@dimodela2168
@dimodela2168 6 ай бұрын
my friend i have the mitsubishi l200 2001model its the best car i ever drive very powerful and never had this problems you mention on this video tell me which cars spare parts are cheaper please stop misleading people
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 Жыл бұрын
Specialty.miss.bushity car
@ahmednurhamid7181
@ahmednurhamid7181 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@seblewongalhailu7664
@seblewongalhailu7664 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 77 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Toyota Hilux v Isuzu D-MAX: OFF-ROAD CHALLENGE!
16:25
carwow
Рет қаралды 1,6 МЛН
Foggy headlights restoration || Headlights Cleaning & Repairing ||
12:37
Amazing Thing Technology#1
Рет қаралды 30 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН