New 2024 Amharic Full Movie -Yeras Waga አዲስ የ 2024 አማርኛ ፊልም - የራስ ዋጋ

  Рет қаралды 254,196

Aurora Media

Aurora Media

Ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Aurora Media
Aurora Meida is an ultimate destination for extraordinary entertainment, informative and educational videos. Aurora Media works with talented entertainers and artists, in all proficiency coming together creating unique entertainment performances. The performances extend beyond the show creating an interactive experience.
Aurora Meida is a dynamic company established with the objective of producing music, films, Comedy, TV shows, radio programs etc. We are adding our channel content on regular basis to cover a broad spectrum of topics. All audio visual contents on our channel are done solely by the Aurora Media. Thank you for stopping by and subscribe to our channel if you enjoyed the videos.

Пікірлер: 408
@user-zt4po4vm5x
@user-zt4po4vm5x Ай бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ወቶ ከመቅረት ከክፋ ነገር ሁሉ ይሰውራቹ ሰላም ለአገራችን
@AdeyGa
@AdeyGa 29 күн бұрын
እችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪከክፉነገረ ይጠብቃችው
@user-zq2tk5vi5q
@user-zq2tk5vi5q 21 күн бұрын
አሚንን
@aseed792
@aseed792 Ай бұрын
ማነው እደኔ ኬናዬኔኔ ፊወሪ ያሉበት ፊልም የሚመቸው ገና ሳላየው ነው የምኮምተው እነሱ ካሉ❤❤❤
@wudearaya8756
@wudearaya8756 27 күн бұрын
በህይወታችን ሁሌም የምናምናቸው እንደራሳችን የምንወዳቸው ሰዎች ናቸው የሚጎድን መልካም ልብ ካለን የቤት ሰራተኛችንን እንደቤተሰብ ካቀረብናቸው መልካምነታችን ይበልጥባቸዋል ከምንከፍላቸው ደሞዝ ከአስመሳይ ክፍ ልብ ካለው ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 25 күн бұрын
ከመጥፎ ጎደኛ አላህ ይጠብቀን ውድ የአገሬ ልጆች ሰው መርዝ ነው ለካ😢😢😢
@keiryamussa4826
@keiryamussa4826 27 күн бұрын
ይሄን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ካስመሳይ ስው ይጠብቀን. ለስው ልጅ ዋናው ነገር እምነት ማንኛችንም በሀይማኖታችን ጠንካራ ከሆንን. ምንም ችግር አይገጥመን ከዛ ደሞ የልብ ንፅህ መሆን ውስጣችን ምንም ክፋት ከሌለብን ማንም ስው በክፍ ቢያስበን እውነት ግን ትወጣለች
@user-zq2tk5vi5q
@user-zq2tk5vi5q 21 күн бұрын
አሚንንንንንንን
@Oukasha-kg4ve
@Oukasha-kg4ve 27 күн бұрын
ሀበሻ ባይመቃኝ ኑሮ የት በደረሰ😢😢😢😢
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 17 күн бұрын
የክፎች መጨረሻ ይህ ነው ክፉ ክፉውን መጨረሻው ገደል ይሁን አሜን በሉ🙏🙏
@FunnyMusicalDrum-pp6dh
@FunnyMusicalDrum-pp6dh 14 күн бұрын
የሚገርም ነው ባጎረስኩ እጀን ተነከስኩ ነው ሀበሻ እኮ ምቀኚነታችነ ነው ድሀ ያደረገን
@AaAa-mn7sd
@AaAa-mn7sd Ай бұрын
ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች
@kalargw2096
@kalargw2096 29 күн бұрын
ኬና ግን ጭካኔ ያለበት ፊልም ስሰራ አያምረብህም የውነት❤❤❤
@beki4007
@beki4007 27 күн бұрын
አው ስያለቅስ ነው የምያምረበት😢😂😂
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 23 күн бұрын
ያስመሳይ ሰው መጨረሻው ይሄ ነው ፈጣሪ ከደዚ አይነት ይጠብቀን😢😢
@ftellove9427
@ftellove9427 22 күн бұрын
እደዚህ አይነት የምታሰቡ ሰወች ካላ ችሁ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢
@b.6015
@b.6015 23 күн бұрын
ዛሬ ገና የሀገራችንን እውነታ የሚያሳይ ፊልም አየሁ ዋውውው
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu 27 күн бұрын
ከአስመሳይ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏 የሚገርም ፊልም ነዉ
@user-ik1cd1vl6o
@user-ik1cd1vl6o Ай бұрын
አጨራረሱ እደጠበኩት ደስ የሚል ነው ክፉ ሰው የስራውን ዋጋ ያገኛል
@SameeraSami-bd6ob
@SameeraSami-bd6ob Ай бұрын
4ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@aminataminat766
@aminataminat766 6 күн бұрын
በጣሕ የወደድኩት ፊልም መጨረሻም ገና ዛሬ አማረኝ የኢቲወ ፊልም
@RadiyaKadir
@RadiyaKadir Ай бұрын
Albeen abban qaree abba qalee jedhuu Oromoon yoo mamakuu😊😊😊
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 29 күн бұрын
ሀበሻ ለዚህ ነው የማንለወጠው
@KidistAbay
@KidistAbay Ай бұрын
እናተን ሁለት ልጆች በጣም እወዳችሁ ነበር ይኸኛዉ ገፀባህርይ ይደብራል ምንም ጥሩነገርየለዉም እንኳን እንዲህ አስይታችሁት እዴዉም የኛ ሰዉ ክፋ ነዉ
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 22 күн бұрын
ልብሽን ንፁህ እንደማድርግ መልካም ነገር የለም በእዉነት
@batimolla7171
@batimolla7171 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከአስመሳይ ጓደኛ ይሰውር በስመ አብ እንድህም አይነት ሰው አለ😢😢😢😢
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
እሄለኛ በጣም ትምህርትነው ድንገት ከማዳም ቤት በሰላም ከሄድሁ❤❤❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o 27 күн бұрын
በሰመአም ሀበሻ የማያልፈልን ምቀኝነታች ነዉ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 4 күн бұрын
ነብዩን አይቼ ነው የገባሁት ስወደውኮ
@mghsw3508
@mghsw3508 25 күн бұрын
ጎታየ ከመጥፎ ጋደኛሞች ሰውረኝ👏😏😏😢
@adisalam843
@adisalam843 14 күн бұрын
በጣም አሥገራሚ ድራማ ነው ሁላችነንም ካሥመሳይ ይጠብቀን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 29 күн бұрын
ዋው መጨረሻው በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ከክፉ ጉዋደኞች ይጠብቃችሁ 🙏❤
@mekdlove
@mekdlove 21 күн бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ከጀዚህ አይነት ጓደኛ ጠብቀኝ😢
@user-dh4xu9il7o
@user-dh4xu9il7o Ай бұрын
አጨራርሱ ጥሩ ነው እስኪ ጀማሪ ዩትበር ነኝ አበርቱኝ ጋይስ
@beki4007
@beki4007 27 күн бұрын
መልሽልኝ ፎሎ😂😂
@user-wf6si7pp3d
@user-wf6si7pp3d Ай бұрын
ሁለተኛነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ😁👍
@kasu3477
@kasu3477 Ай бұрын
የዘድሮ ጓደኛ ምቀኛ🥺🥺🥺
@Rabiayimam470
@Rabiayimam470 28 күн бұрын
አላህ፣ይጠብቀኝ፣ተክፎሰዉ፤ያረብብብብብብ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Ай бұрын
ማርያምን አስተማሪ ድራማነው ተማሩበት😢😢😢😢
@user-fp6dt5ru7s
@user-fp6dt5ru7s Ай бұрын
እኔኮ የሤት ጓደኛ ብቻ ነበር ሞቀኞቺ ለካም የወንድም ጓደኛ አሉ ምቀኛች 😢😢
@b.6015
@b.6015 23 күн бұрын
በጣም የሴትም የወድም አለ😢😢😢😢
@GalaxyAs-ep4wt
@GalaxyAs-ep4wt 27 күн бұрын
መጨረሻው የሚያምር ፊልም አየሁ😊
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Ай бұрын
ልበችሁ እየወቃ ክፉ አትርሱ የሰረችሁ ክፉ ነገር መልሶ ለእረሰችሁም ይሆነል😢😢
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
አቤት የሰው ክፋት 🥲አንዱ ሲያገኝ አንዱ አይኑ ደም ይለብሳል 🥲በዚ ክፋት ውስጥ የስንት ሰዉ ልብ ይሰበራል
@gravitygeteemosha5562
@gravitygeteemosha5562 Ай бұрын
ወገኖች ሰላምቹ ይብዛልኝ❤🙏
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p Ай бұрын
በጣምደሥይላልአሥተማሪነውከአሥመሣይጎደኛአላህይጠብቀን
@user-xb8zi7hk8q
@user-xb8zi7hk8q 24 күн бұрын
አይ ሰዉ የምትፈልጉትን እየሰራችሁ እህት እና ወንድም ትላላችሁ 😂😂😂😂😂 እንዴት ሰዉ በገንዛ ጎደኝዉ በገንዛ ዘመዱ ይጨክናል ታድያ ፈጣሪስ እንዴት ይምራናል
@user-uz1vo9rs1v
@user-uz1vo9rs1v 18 күн бұрын
ወላሂ ሠው ሢያገኝ ከመመቃኘት አላህ ይጠብቀኝ ሡብሀን አላህ አይነፍሥያ
@user-td2xd5xv1l
@user-td2xd5xv1l 12 күн бұрын
ሚገርም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው😊😊❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 28 күн бұрын
እሰይ የበላችው መስሎኝ ተቃጥዬ ነበር እሺ😢😢😢አሁን በጣም ደስ አለኝ እሰይ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ፊልም በጣም ዐስተማሪነው እሺ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም ትምህርት ያለው ድራማ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
በጣም 🎉😊
@emebetdessie-hz4ec
@emebetdessie-hz4ec 12 күн бұрын
ውይይይይ እንዴት ደስ ይላል ፍቅር ብትሞት ኖሮ ተናድጀ አላባራም ነበር የታባታችሁ ክፋት እራሱን ሳይጎዳ ሰው አይጎዳም ትላለች እናቴ። ሰራተኛዋን ግን አመሰግናለሁ
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l 10 күн бұрын
ትክክል❤❤❤
@user-pz7gv7qv5c
@user-pz7gv7qv5c 22 күн бұрын
ከጓዴኛቀናተኛ. አላህይጠብቀን
@user-og6yo7lh2i
@user-og6yo7lh2i 9 күн бұрын
ምርጥ ፊልም
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x Ай бұрын
ይህቺ ቅናታም ጓደኛዋን ቤተልሔም ኩምሳና የፍቅር ጓደኛዋን ሳስብ #ወንዱ እና #ሴቷ #ይሁዳን መሰሉኝ ፣ አታፍሩም እናንተ ደግሞ #የፍቅር ተምሳሌት የሆኑትን #መተታም ትላላችሁ ግን መተተኛና መሰሪዎቹ እናንተ ናችሁ ፣ #የአዞ እምባ ፣ ብቻ ልበ ንጹሃን ስትሆን በሁሉም ላይ ስልጣን ይኖርሃል ። ሉቃ 10:19 ያለውን መጽሀፍ ቅዱስ ቃል አስታወሰኝ።
@xciteali30
@xciteali30 Ай бұрын
ሁሉም ይህን ያገኝል ዋዉዉዊ በጣም ደስ ይላል
@sebleabebe400
@sebleabebe400 22 күн бұрын
የኔን ጓደኞት በፊልም ሲገለጹ 😢😢😢😢😢😢😢😢እንደዚህ ናቸው
@GollyGolly-bp8gd
@GollyGolly-bp8gd 22 күн бұрын
Me too😢😢
@ssaa3540
@ssaa3540 Ай бұрын
ባሣብ ወገቤ ተቆረጦ መጨረሻው ግን ተገነኝ በጣም ደሥ የሚል
@TAMRATIASHISO
@TAMRATIASHISO 21 күн бұрын
Baxam tamachitachugnal indi ayinat timirit ka masxat hola atihun ፈጣሪ አምላክ ይበርከችሁ @@@የተቀበሉኩት አንድ ነገር እግዝአብሔር ከሌ የሚትሉት በነገር ሁሉ የእግዝ/ር ሰም ከሌ መርዝም ምግብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fkr100
@Fkr100 20 күн бұрын
የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@BahrainBh-ph6dx
@BahrainBh-ph6dx 19 күн бұрын
𝕒𝕞𝕖𝕟𝕚❤❤❤
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l 10 күн бұрын
amen
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m Ай бұрын
ይህ በዚህ ዘመን ያለ ህብረተሰ ያለ nawe አስተማሪnaw ግን ሰወች ሆይ ደግ ብቻ እንሆን mnm አይጠቅምም ክፋት eff
@SSsaaa-xo5ex
@SSsaaa-xo5ex Ай бұрын
በጣም ደስ እሚል ፊልም ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ዋው አንደኛ 👌ምርጥ ትምህርት አጋዟ 👌1
@user-oy3re8tt9z
@user-oy3re8tt9z 23 күн бұрын
መልካምነት ለራሰ ነው❤
@AsterFekeru
@AsterFekeru Ай бұрын
በጣም።የምገሪም።ፍልም።ነዉ
@user-iz5ri1gs2c
@user-iz5ri1gs2c Ай бұрын
ዋው ገራሚነው
@NurraNurra-fi6tq
@NurraNurra-fi6tq 27 күн бұрын
አቤት የገዘብ ፍቅር ሰውን አውሮት የለ 😢😢😢😢😢በመጨረሻም መዋረዳቸው ደስ ሲል
@user-fm7hv7el7b
@user-fm7hv7el7b Ай бұрын
ዋው መጨረሻው ሰያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ
@ababaababa6043
@ababaababa6043 17 күн бұрын
መጨረሻው ያምራል
@user-wd5ez7vv3f
@user-wd5ez7vv3f Ай бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው😊
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Ай бұрын
ሰው የዘራውን፡ያጪዳል፡እንደዚሂነው፡ሰው፡መልካም፡ስያስብ፡ኩፉ፡የሚያረግ፡በቆፈረው፡ጉድጓድ፡እራሱ፡ይገባል
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i 28 күн бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@milkymilky3947
@milkymilky3947 26 күн бұрын
እውነትም የሰው ልጅ የዘረውን ነው የሚያጭዳው😢😢😢😢😢😢
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 27 күн бұрын
መጭረሽው ያምራል ዋው❤❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Ай бұрын
ከዚህ ፊልም ምን እንማር? አይ አበሻ ክፋታችን😏😏😏😏😏😏
@user-gb2bn4jg1z
@user-gb2bn4jg1z 24 күн бұрын
ጥሎብኝ ኮሜት ሳላይ አልጀምርም😅
@WelelaTemesgen
@WelelaTemesgen 23 күн бұрын
Lk endeni
@RabehCall-vs2rf
@RabehCall-vs2rf 23 күн бұрын
እኔም እዳቺ
@user-jc3ee8he3b
@user-jc3ee8he3b 22 күн бұрын
እኔም😊😂
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 21 күн бұрын
እኔም ግን ብዙ ኮሜት የለም ብቻ ዘፍ ላርገው
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v Ай бұрын
እንደዚህአይነትጎደኛአላህይጠብቀን እነዚህንሣይየኔምጎደኛእያሉየተጠጉትዝዝአሉኚግንአልሀምዱሊላ ትዳሬን ያመረየሠመረአደረገውልኛል ደግምእየቆጨቻው እየኖሩነው
@user-bw6ib1lh5j
@user-bw6ib1lh5j 23 күн бұрын
ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GXz-zr6bf
@GXz-zr6bf 29 күн бұрын
ክፍ ስራ እራስንነው እሚጎዳው
@maqdesasd2744
@maqdesasd2744 27 күн бұрын
ፈጣሪካስመሳይሰዉ ጠብቀኝ
@user-tz8kl5nx8k
@user-tz8kl5nx8k 26 күн бұрын
ሰው የዘራውን ያጭዳል ማለት ይሄ ነው
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e Ай бұрын
እውነትም የራስ ዋጋ❤❤❤
@AmusedAirplane-jp5vl
@AmusedAirplane-jp5vl 25 күн бұрын
Wow SO Nice movie
@masreshategene1790
@masreshategene1790 24 күн бұрын
ዋው ዋው በጣም ህሩም ፊልም ነው ❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ስወድህኤናየአቤትስንቱንፊልምሰራህውበስማም
@abuteshome1623
@abuteshome1623 29 күн бұрын
Wow arif
@SaSa-wv3st
@SaSa-wv3st 28 күн бұрын
መጨረሻው ስላማረ ደስ ብሎኛል
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 27 күн бұрын
የወዳጂ ጠላት 😢😢😢😢 ውይይይ ሰው
@FirihiyiwotDasaleng
@FirihiyiwotDasaleng 12 күн бұрын
ይገረማል😢😢😢😢😢😢😢😢
@ROZAROZA_
@ROZAROZA_ 28 күн бұрын
ዋውውው💕👌 ወደድኩት ፍልሙ
@KABANEE868
@KABANEE868 Ай бұрын
❤wow
@user-pq2jz4qv9v
@user-pq2jz4qv9v Ай бұрын
ወይኔደሥሥሥሥሥብሎኛል መጨረሻውውውውው ያረቢ ጎደኛ እንዳታምኑአደራራራሬሬሬ
@dudu-cz4cm
@dudu-cz4cm 24 күн бұрын
OK ehita
@FuFg-fb4dc
@FuFg-fb4dc Ай бұрын
ይቀጥልልን😢😢😢😢😢
@YorkSow
@YorkSow 28 күн бұрын
ወይኔ መጨረሻው ሲያምር❤❤❤❤
@Mesrik
@Mesrik 14 күн бұрын
በጣም. ደስ ይላል. ተመሬበታለሁ
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 16 күн бұрын
ዋው ደስ ይላል
@SofiyaSofiya-kc4hk
@SofiyaSofiya-kc4hk 4 күн бұрын
አይ ሀበሻ እያበላም እያጎረሰም መልሶ ይነከሳል መቸም አያልፋልንም እርስ በርሳችን ምቀኝነት😢😢
@Zinu-yr1uv
@Zinu-yr1uv 29 күн бұрын
wooow des yilal
@user-po9gl3qj1p
@user-po9gl3qj1p Ай бұрын
ወላሂ በጣም አስታማር ፍልም ነው😢
@solomeabebe9171
@solomeabebe9171 22 күн бұрын
Tiru melkte yalwe film tks........
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube Ай бұрын
የጭካኔ ፍልሚ ያስጠላል
@kaltube-in2qi
@kaltube-in2qi 23 күн бұрын
ፈጣሪ ከመጥፎ ጓደኛ ይሰውረን😢
@user-vj4vz2oi1l
@user-vj4vz2oi1l Ай бұрын
💕💕💕💕ዋው ደሥይላል
@user-wo2oc1uk1c
@user-wo2oc1uk1c 23 күн бұрын
አይ የሰዉ ነገር😢😢😢
@SayedAhmada-ge3ci
@SayedAhmada-ge3ci Ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Diaspora Engagement -Ethiopian Embassy London -2015
55:46
Ethiopian Embassy UK
Рет қаралды 24 М.
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 72 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 35 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 307 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ሳልሰማው ሙሉ ፊልም - Salsemaw Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:20:54
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 181 М.
Постель #китай #товары #прикол #shorts
0:36
GET DIRTY ON ONE’S CARDBOARD POTATO CHIPS!#asmr
0:28
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 14 МЛН