No video

New Ethiopian Music 2018 : Ahmed Teshome (Dinbi)Meret YaleSew አህመድ ተሾመ(ዲንቢ)መሬት ያለሰው Official vIdeo

  Рет қаралды 5,416,076

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Ethiopian Music : Ahmed Teshome (Dinbi) Meret Yale Sew - አህመድ ተሾመ (ዲንቢ) መሬት ያለ ሰው - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
በአፍላ ነፋስ ፍቅሯ ከፍ ብዬ ስበር
ክንፌን ስብራው ሄዳ ለማረፍ ስቸገር
እንደኔ ሰው ወዶ ማጣትን ያልቀመሰው ያልቀመሰው
እርሳት ተዋት ይለኛል አይ መሬት ያለ ሰው
አይ መሬት ያለ ሰው
አይ እርሳት አለኝ ጉድ ነው
ተከተለኝ ብላ በፍቅሯ ነካክታኝ
እንዳልበር እንዳላርፍ ሚዛን አሳጥታኝ
ክንፉን የተቀማ ገና በጅማሬው
ማልዶ ቢገሰግስ ምን ሊያምር ዝማሬው
አይ መሬት ያለ ሰው
አይ እርሳት አለኝ ጉድ ነው
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- www.youtube.com...
#hashtag #minewshewatube #ethiopianmusic #ethiopia
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2018: Minew Shewa Entertainment.
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 000
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 5 жыл бұрын
አህመድ እንኳን በአዲሱ ስራህ መጣህልን!!!... የአሀመድ ወዳጆች ካላችሁ እስኪ የት ናችሁ
@semiramehamed1384
@semiramehamed1384 5 жыл бұрын
አለን አለን
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
አለን አንተም ሰብስክራይብ
@user-pm2ny8pk1g
@user-pm2ny8pk1g 5 жыл бұрын
እዚ
@asanoko1956
@asanoko1956 5 жыл бұрын
ጡሩ ስራ ነው በርታ
@user-dh7ez5pr4c
@user-dh7ez5pr4c 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት እረ እኔም አለው ለዛውም የጎረቤት ለዛውም የሚገራ ለዛውም አብሮ አደጌ
@bettyethiolove4745
@bettyethiolove4745 5 жыл бұрын
አህመድን ያላችሁ 👍👍👍እስኪ ልያችሁ ይመችህ የናዝሬት ፈርጥ😘😘😘
@ibrchi4787
@ibrchi4787 3 жыл бұрын
በቃ የዘመኑ የማይሰለች ብየለታለሁ አላህ ደግሞ ሁላችንን ቀጥተኛውን ይምራን
@Anedenet11
@Anedenet11 5 жыл бұрын
ናዝሬት ልጅ መሆን ደስ የሚያሰኘው ለዚህ እኮ ነው!
@islajoy3611
@islajoy3611 5 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ውስጤ ነው። በቀን 10ጊዜ ሳላዳምጠው ኣልውልም። በርቱ ያገሬ ልጆች።
@AB-eg4gq
@AB-eg4gq 5 жыл бұрын
"...የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፣ ፀሐይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ" ምርጥ ዘፈን ከምርጥ ግጥም፣ ዜማ እና መልዕክት ጋር ።ዋው !
@androiduser1665
@androiduser1665 5 жыл бұрын
ማነው እደኔ ናዝሬትን የናፈቃት ሀገሬ ሁሌም ሰላም ሁኚልኝ 😥😥😥
@manu.3176
@manu.3176 5 жыл бұрын
me
@kasow8438
@kasow8438 5 жыл бұрын
እረ እኔም እዳችውው
@feru22
@feru22 5 жыл бұрын
Android me tooo I missed nazret hagere
@sifanseebauersifan7868
@sifanseebauersifan7868 5 жыл бұрын
Android User Kene atebeletem 😢😢😢
@hajarhajar3855
@hajarhajar3855 5 жыл бұрын
ናዝሪት ውስጤ ነው እኔ ደግሞ የራያ ልጂ ነኚ
@hayemanoabera6104
@hayemanoabera6104 5 жыл бұрын
የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ አዬ ሰው ...!
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 жыл бұрын
አይገርምም እውነት እኮ አይ መሬት ያለ ሰው ሰው ሰው ነው 😍😍
@fujgfhjjhb2421
@fujgfhjjhb2421 4 жыл бұрын
Hi
@user-hs3bt7we8u
@user-hs3bt7we8u 5 жыл бұрын
የዘድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ. አይ መሬት ያለ ሰው
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 5 жыл бұрын
👌👌👌👌👋👌
@tsigeredatigest6706
@tsigeredatigest6706 5 жыл бұрын
አየ ሰው መሬት ያለ ሰው አለ ፈረሰኛው
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
የትዝታው ፈረስ የትዝታው ጋሪ ሰፈሬ መልሰኝ አዳማ ናፈቀኝ ናዝሬቴ ታወሰኝ ትዝ አለኝ ትዝ አለኝ😍 ናዚ በጣም ተናፍቀሻል😍
@manu.3176
@manu.3176 5 жыл бұрын
betam
@helensofiyaa6164
@helensofiyaa6164 5 жыл бұрын
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
ፀዲ ኢትዮጵያ ናዝሬት ethiopia ♥♥♥♥♥♥♥🌷🌷🌷🌷
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
T G from D C ቲጂዬ 😍😍😍😘😘😘😘
@hawaltsisfufcg6604
@hawaltsisfufcg6604 5 жыл бұрын
@@helensofiyaa6164 E
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 5 жыл бұрын
የሚገርም አንጀት የሚደርስ ግጥምና ዜማ ድምፅህ ደግሞ በሚገርም ሁኔታ የበለጠ አምሮዋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክፉ አይንካህ
@selamselam310
@selamselam310 5 жыл бұрын
Hey pp
@addisalem3085
@addisalem3085 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ማርያምን ስወድህ እኮ😘
@E.TM814
@E.TM814 5 жыл бұрын
አይ መሬት ያለ ሰው ………….አውነት ነው የኛ ሰው ለችግሩ መፍተሄ ከመስጠት ይልቅ መተቸት ነው የሚያውቀው
@lamrotgetachew2422
@lamrotgetachew2422 4 жыл бұрын
Yes
@user-nh7gk1lo7l
@user-nh7gk1lo7l 2 жыл бұрын
Yes wendme tkkl neh
@user-nn7wo9to2q
@user-nn7wo9to2q 5 жыл бұрын
የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመት ሲያይ👌👌😍😍
@drsami762
@drsami762 5 жыл бұрын
እዚህ ያነደደች እዛጋ ማብረዷ!! እንዲህ አይደለሞይ የዚች አለም ፍርዷ!!
@ansaanes4829
@ansaanes4829 5 жыл бұрын
Yemi Sweet yes
@yemareyamlijyenatuwanafaqi9041
@yemareyamlijyenatuwanafaqi9041 5 жыл бұрын
Me too
@habengebremariam5895
@habengebremariam5895 5 жыл бұрын
Weyy nazertyya
@lolhaha8922
@lolhaha8922 5 жыл бұрын
That's for Dr Abiy!
@eritreaforeritreans8362
@eritreaforeritreans8362 5 жыл бұрын
I m eritrean i love ethiopean ppl and music 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷
@manu.3176
@manu.3176 5 жыл бұрын
God bless u dear we love u2
@lenadagm4848
@lenadagm4848 5 жыл бұрын
Love u to
@weygudeweyadiynafckemasyzi8555
@weygudeweyadiynafckemasyzi8555 5 жыл бұрын
My Dear Bor i , m Erit 🇪🇷
@samidan0930
@samidan0930 2 жыл бұрын
I'm Ethiopia l love Eritrean ppl🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤️💯
@tubeb7035
@tubeb7035 5 жыл бұрын
ብቻዬን እያዳመትኩ እንዳለሆነ ይሰማኛል ማነው እንደኔ ፈቅር የያዘው ከዚ ሙዚቃ ለጀዋር 🤔🤔 ጋበዝኩት
@sdfghschadfgh2817
@sdfghschadfgh2817 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 4 жыл бұрын
1
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk jewra feiker neber endyyy
@tubeb7035
@tubeb7035 4 жыл бұрын
@@fentahunfentahun9947 እሱ መሬት ተቀምጦ ላይ ያሉትን ካልጣልኩ ሲል ተራው ደረሰ ሙዚቃው ቅኔ ነው ለዛ ነው የጋበዝኩት
@fentahunfentahun9947
@fentahunfentahun9947 4 жыл бұрын
New endyyy
@saron5789
@saron5789 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ናዝሪትን ባላውቃትም በጣም ምወዳቸው ጓደኞች አሉኝ ሀገሬ ስመለስ እደማያት ተሳፋ አለኝ የናዝሪት ልጆች ውድድድድድድድ
@serineserine9098
@serineserine9098 5 жыл бұрын
Enem wddd
@hanalemma6506
@hanalemma6506 5 жыл бұрын
የናዙ ምርጥ በርታልን ምርጥ ስራ ናዙን ያላቹ በላይክ እስቲ
@Phone-yf5xl
@Phone-yf5xl 5 жыл бұрын
Alwo
@Ah-ud9wn
@Ah-ud9wn 5 жыл бұрын
አለን አለን
@makiyamakiya1136
@makiyamakiya1136 5 жыл бұрын
ኧረ አለን
@MyLife-vl9yc
@MyLife-vl9yc 5 жыл бұрын
Am from Eritrean ኣሕመደይ የጠፋ ሰዉ እንካን ብሰላም መጣዉ የኣራዳ ልጅ
@wubitgezachew8874
@wubitgezachew8874 5 жыл бұрын
123
@mulumekonenngus9361
@mulumekonenngus9361 5 жыл бұрын
አህመድ ተሾመ ስወድህ ከልጂነቴ ጀምሮ ክረምቱን በናዝሪት ባዳማ ከተማ በሚለዉ ሙዚቃህ እወድህ ነበረ አሁንም እደዛዉ ሺ አመት ኑርልኚ
@aizzegy5399
@aizzegy5399 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው!!! እስኪ የናዝሬት ልጆች like ጣል አሪጉበት friendoch😍😍😍
@yordanostesfay3097
@yordanostesfay3097 5 жыл бұрын
aiz zegy pisssssss
@pcpc5242
@pcpc5242 4 жыл бұрын
tadese jima adama
@iamgroot7077
@iamgroot7077 5 жыл бұрын
*ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ ምሽት ለግር ጉዞ የምትወጣው ቀድማ ምነው ዘንድሬ ለይ ላይኔ ተከለለች ተጠየቂ ናዝሬት ያቺ ልጅ የታለች* ደስ የሚል ዘመን ነበር… ደስ የሚል ትዝታ !!!
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
I AM GROOT የኔ ማኛ እሱ ዘፈን D ያስታውሰኛለ
@user-ip6jq7kp3w
@user-ip6jq7kp3w 5 жыл бұрын
ሚገርም ግጥም ነው
@iamgroot7077
@iamgroot7077 5 жыл бұрын
@@tgtk7942 ያ ጊዜ ምነው ተመልሶ በመጣ… 😥 ፍቅር ድሮ ቀረ… አሁንማ ውውወይይ ሴቶች ስታድጉ ሁለት ምርጫ የተሰጣችሁ ይመስል:ወይ ቢዝነስ ወይ ሴክስ የተባላችሁ ይመስል ከዚ ብዙም አትርቁም: አንዳንድ ሴቶች ስራ ብቻ (ቢዝነስ ብቻ) ነው ትኩረታቸው። አንዳዶቹ ደሞ ሴክስ ብቻ: ሌቱንም ቀኑንም ጭናቸው ብቻ ሳይሆን ጭንቅላታቸውም ጭምር በኮንዶም እገዛ የሚንቀሳቀስ ሴቶች ቱቱቱ አንዳዶቹ ደሞ ሁለቱንም አጣምረው ሴክስን ቢዝነስ አርገው ቁጭ ። ፍቅር… ፍቅር ሆሆሆሆ …ፍቅር ሆሆሆሆ 👿👿
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
I AM GROOT ማኛዬ እኔ የለሁበትም እዚህ ውስጥ 😑 እኔ አሁን እስራኤል አገር የሚገኘው ጎደኛዬ ♥Dዬ 👈 አስታወሰኝ 😢
@manu.3176
@manu.3176 5 жыл бұрын
Nzret nifik tilegnalech betele mamishawn
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 5 жыл бұрын
አሁን ላይ ያለውን የፓለቲካ ቁማር ቁልጭ አርጎ ያሣያል ግጥሙ የሀገሩ ሠላም የናፈቀው ብቻ ላይክ ይግጭ እስኪ ልቁጠራችሁ ስንቶቻችን ነን የሀገራችን ሠላም የሚያስጨንቀን ልያችሁ
@HahaHaha-pe7rv
@HahaHaha-pe7rv 5 жыл бұрын
Ena ada negin
@rihanna344
@rihanna344 5 жыл бұрын
@@HahaHaha-pe7rv wow
@eliyanjlar4905
@eliyanjlar4905 5 жыл бұрын
አሪፍ ሰራነው👍👍👍👍👍
@zeabyakikidanu9176
@zeabyakikidanu9176 5 жыл бұрын
lk neh
@feredeabiyu7639
@feredeabiyu7639 5 жыл бұрын
حبشيه وافتخر حبشيه وافتخر p
@abumaher9474
@abumaher9474 4 жыл бұрын
ያዘንድሮ አዋቂ ጨዋ በደበበይ ፀሐይ ልሁን ይወል ያጨለመበት ሲየይ !!!!!!!!!!!!!!!
@hanaselmon1375
@hanaselmon1375 5 жыл бұрын
የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፅሀይ ልሁን ይላል የጨለመት ሲያይ በጣም የተመቸኝ ፖርት ነው በጣም አሪፍ ስራ ነው ዋው አንደኛ
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 5 жыл бұрын
በቃ የናዝሬት ልጅ መሆን ደስ የሚያሰኘው ለዚህ እኮ ነው ዘረኝነት የለም ኢትዮጲያዊነቱን በፍቅር የሚገልፅ ህዝብ ያለባት አገር ነች።
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 жыл бұрын
👍👍👍👍💝💝💝💝💚💛💝
@kasow8438
@kasow8438 5 жыл бұрын
በትክክል ማርር የናዝሬት ልጅ መሆኔ በራሱ ያኮራኛልል
@kasow8438
@kasow8438 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው
@toficell4058
@toficell4058 5 жыл бұрын
Ziwd Kaso Tkkkl
@loevloev822
@loevloev822 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zo8cf7os6r
@user-zo8cf7os6r 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናንተ አዳማ ናዝሬት ድሬ ይላችሁ ሁሉ ፍቅራችሁ ይመቻቻል 😍😍😍
@hdhsdjjd3264
@hdhsdjjd3264 5 жыл бұрын
hi
@user-zo8cf7os6r
@user-zo8cf7os6r 5 жыл бұрын
@@hdhsdjjd3264 ✌
@qacqacosman5716
@qacqacosman5716 4 жыл бұрын
Ilove this song Ahmed tashome From Republic of Somaliland
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 жыл бұрын
There is no Democratic you said only republic of Somalia actually you are right no Democratic in Africa
@eritreanstar3535
@eritreanstar3535 5 жыл бұрын
I am from Nepal but I like Ethiopia music please give like ywedhalewi
@emansolomon9335
@emansolomon9335 5 жыл бұрын
ክክክክክ ክክክክክ don't joke
@user-ep6qh4lr9l
@user-ep6qh4lr9l 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@rahelnigusse5971
@rahelnigusse5971 5 жыл бұрын
@@emansolomon9335 exactly don't joke
@chuchu372
@chuchu372 5 жыл бұрын
Get out man 😡
@eritreanstar3535
@eritreanstar3535 4 жыл бұрын
sSolomon Kirk really
@selaki333
@selaki333 5 жыл бұрын
ከቆዩ እንደዚ ረገጥ ያዝ ሙዚቃ ይዞ ከች ነው...ጆሮዬ በማይሆን ሙዚቃ ቁስል ብሎ ነበር...keep going Dinbi
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በተለይ የኢትዮጵያ መሬት ላይ ያለ ሰው ብር ታፍሶ የሚገኝ የሚመስላቸው
@user-vf5oq2qw3r
@user-vf5oq2qw3r 5 жыл бұрын
meazi naredye ሊበላ
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 жыл бұрын
😃😄😃
@workalemtadesse6042
@workalemtadesse6042 5 жыл бұрын
eko laki laki yemelut
@shimelestakele2688
@shimelestakele2688 5 жыл бұрын
አይ ሰው መሬት ያለሰው
@sakina8820
@sakina8820 5 жыл бұрын
Ewenat naw
@samishow3710
@samishow3710 5 жыл бұрын
የዘንድሮ ኣዋቂ ጨዋ በኣደባባይ ጸሓይ ልሁን ይላል የጨለመበትን ሳይ ኣይመሬት ያለ ሰው። ይመችክ
@user-tj5nl5iq2e
@user-tj5nl5iq2e 4 жыл бұрын
በጣም የሚመቸኝ ድምፆዊ አህመድ ተሾመ ቆንጆ ዘፈን 🍀🌼🌺
@ramubedru1728
@ramubedru1728 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዘፈኑ ተመችቶኛል እስኪ በላይ አጨናንቁኝ
@user-rs6zo8ej1u
@user-rs6zo8ej1u 5 жыл бұрын
እንኾን በስላም መጻኻ በጣም ጠፍትሀል !! ዋውውውውውው ቆንጆ የሆነ ሙዚቓ ላይኽ ላይኽ ።፡
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
whenever ma sis cries i used to play her ahmed's mushereye song then she'll stop 😂.. man how i miss Asmara...his song was hit in Eritrea back then..we use to jump saying musherey musherey lol 😂..how i miss those days..im glad to see him back with another hit 🇪🇹❤🇪🇷
@user-munet
@user-munet 5 жыл бұрын
የዘንድሮ አዋቂ ጨዋ ባደባባይ ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ 😏😔
@TigeLove
@TigeLove 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል አቦ
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
እቦ 👊 ገጭቸሽ ኣለሁ
@mahamedhussein6034
@mahamedhussein6034 5 жыл бұрын
አህሜ ያራዳ ልጅ አንተ ኢዝል እና ቃለሀብ እና ሪም የሰራችሁት ሳይ በጣም ነው የተመቸኝ አይድያቹ በሁኑ ደሞ ይበልጥ ተመችቶኛል በርታ እንቁ የናዚ ልጅ ።
@BefiYad
@BefiYad 5 жыл бұрын
"አይ መሬት ያለ ሰው" ምርጥ ስራ ወንድሜ
@hamdijama5945
@hamdijama5945 4 жыл бұрын
I am from somaliland❤I love Ethiopian people❤
@IbrahimMohamed-ul7cs
@IbrahimMohamed-ul7cs 4 жыл бұрын
Kkkk
@abdihakimmohamed3393
@abdihakimmohamed3393 4 жыл бұрын
Abayo mcn sete
@user-qw6vi5ti6o
@user-qw6vi5ti6o 5 жыл бұрын
አይ መሬት ያለ ሰው እርሱ እራሱ ይገርማል የእውነት የጨለመበት ሲያይ ፀአይ ልሁን ይላል የዘንድሮ ሰው በትክክል እናተ ናዝሬት አስጠራቹ እናን ደግሞ ስደተኛ አረገችን ይመችክ የሰፈሬ ልጆ
@GG-fc8sd
@GG-fc8sd 5 жыл бұрын
አህመድ ተሾመ እንኳን ለአዲሱ ሙዚቃክ አበቃህ ስወድልህ ጋደኛዬ
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
አህመዲዬ 👉❤አሪፍ ስራ ነው !!!!ናዝሬት ውዱ ሀገሬ♥♥♥♥♥♥♥♥ የኔ ውቧ አዳማዬ!!!
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
T G from D C የአዳማ፡ቆንጆእንዴት፡ነሽልኝ፡አህመዶ፡ቆንጆሙዚቃ፡ይዞብቅአለአደል
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 жыл бұрын
👌👌💝💝
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
Fhjjj Kk ኪያዬ የሀገሬ ልጅ ማሬ አለሽልኝ
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
T G from D C አለሁልሽ፡የኔቆንጆ፡፡አንቺእንዴት፡ነሽ፡ሰላም፡ነው፡
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
Fhjjj Kk 👉💋♥🌹❤ አለሁልሽ ደግሞ ጠፍተሻል በሰላም ነው
@beastleans2103
@beastleans2103 5 жыл бұрын
I’m not understanding but it’s so interesting Love from. Somalia 🇸🇴 keep up ❤️✌🏽
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 4 жыл бұрын
One Love
@abdihakimmohamed3393
@abdihakimmohamed3393 4 жыл бұрын
Abowe sete
@superstartigerhero5740
@superstartigerhero5740 3 жыл бұрын
All the best brother somalia boy
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 5 жыл бұрын
"እዚህ እያናደደች አዚያ ጋ ማብረዷ እንዲህ አይደለም ወይ የዚች አለም ፍርዷ" ያበደ ነው!
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 5 жыл бұрын
አህለን ሀሙድ የናዚው ይመችክ አቦ ምርጥ ያራዳ ልጅ ውዶቼ የዲንቢ ትዝታ ያለበት እስኪ ስላማችኩ ይብዛልኝ
@abrehambehailu4645
@abrehambehailu4645 5 жыл бұрын
ኧረ የሀገሬ የአዳማ ልጆች አልተቻሉም 👍👍👍👍
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
Adama wuste nat Eskemayat Nafkylhu
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
Abreham Behailu ❤
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
Medi Ye Kidus Gebr'el Lij እኔም ናዚዬ ናፍቃኛለች
@mediyekidusgebrellij3155
@mediyekidusgebrellij3155 5 жыл бұрын
@@tgtk7942 yene konjo eney gen Ayidelehum ke Ethiopia ketemoch Adaman befikir new miwodat mirchaye nat 😘😘
@merimeri7886
@merimeri7886 5 жыл бұрын
በጣም እጂ
@hnesima5725
@hnesima5725 5 жыл бұрын
እዝህ እያነድድች እዛጋ ማብርዷ እዲህ አይዴለሞየዝች አለም ፍርዷን በትክክል 🌷🌷🌷🌷🌷😘
@mitakassu3712
@mitakassu3712 5 жыл бұрын
ዋው ወንጂን ና አዳማ ምርጥ አገሩም ሰውም ይመችህ ያገሬ ልጅ ኮራውብህ እስቲ የወንጂ ልጆች በላይክ ጠልዙኝ
@simegnsimegn7082
@simegnsimegn7082 5 жыл бұрын
Mita Kassu አለን
@wasanetiopia3006
@wasanetiopia3006 5 жыл бұрын
🙋
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
shewa nagni
@yo-uv7bh
@yo-uv7bh 5 жыл бұрын
አይ መሬት ያለሰው ምርጥ ስራ ነው
@user-li3yy3vy7h
@user-li3yy3vy7h 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣ አህመዶ! ምርጥ እና ለየት ያለ ስራ ነው። የመጥፋትህ ዉጤት መሬት ያለ ሠዉን ትዝብት እንድታወጣ አድርጎሀል !
@uodiekwt6688
@uodiekwt6688 5 жыл бұрын
Werkensh Firew አይ መሬት ያለ ሰው
@lydialydia9310
@lydialydia9310 5 жыл бұрын
I love Ethiopian music Much love from uganda
@helenhelen2785
@helenhelen2785 4 жыл бұрын
ሙዚቃ በናት ጊዜ ቀረ አሁን እኮ እቃቃ አረጉት በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ አይ መሬት ያ ሰው!!!
@user-xj4lx8gj9n
@user-xj4lx8gj9n 5 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነዉ 👌💓💓💓 ናዙ አዳማዬ ላይ ጋሪ መንዳት ናፍቆኛል 😂😊😊
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
አህመድዬ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ ማኛ ስወድህ አቤት ድምጥህ ውስጤ ነው
@maajidshariif4859
@maajidshariif4859 3 жыл бұрын
I love Ethiopian songs. I am a Somali born in Ethiopia
@cabralmanna3987
@cabralmanna3987 5 жыл бұрын
Ahmed Dinbi again! What a great artistic piece😘😘😘🙏 I was tired of those firework like music productions that never lasted more than a week. Keep it up, we need more genuine art in this generation. Your fan from Eritrea 👼👼
@bettyabatuwannafaki4358
@bettyabatuwannafaki4358 5 жыл бұрын
አህመዶ ወንጂና ናዝሬት በጣም አሪፍ ነው የሀገሬ ልጆች ሠላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት♥♥♥♥
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 5 жыл бұрын
ዋው. አህመድ. እስቲልያምራል😘😍😍Ethiopiaለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jewadmohamde3797
@jewadmohamde3797 3 жыл бұрын
ከ90ዎቹ ቡሀላ እደዚ አይነት ምርጥ ሙዚቃ አላዳመጥኩም።
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 5 жыл бұрын
ዘፈን እና ችሎታ ይሉሀል እንዲህ ነው። ይሄን ልጅ ገና ድሮ መዝፈን ሲጀምር፤ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚደርስ እኔ እና ጎደኛዬ ግምት ነበረን፤ ይሄው በስሎ፤ ወርቅ የመሰለ ዘፈን ይዞ ብቅ አለ።
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ቆጆነው ድሬና አዳማ የፍቅር ሀገር ነው ከጀዋር ይሠውራችሁ
@fhjjjkk8291
@fhjjjkk8291 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ጅሀር፡ጂጂ፡ማሜ፡በቃ፡ካፍሽ፡አይጠፉም፡፡እኔም፡ጆሌ፡አዳማ፡ነኝ።
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 жыл бұрын
አሜን 💕
@mahletsaudi6317
@mahletsaudi6317 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ amen. Amen Amen ewnet beleshsl
@fevenbelete2824
@fevenbelete2824 5 жыл бұрын
ናዝሪት ውስጤ ናት.........አሜን ይሰውረን
@frehiwottesfaya1896
@frehiwottesfaya1896 5 жыл бұрын
Ereeeeee amen amen amen
@hadiamohamed3759
@hadiamohamed3759 5 жыл бұрын
I love Ethiopia and Ethiopians people, and their beautiful songs
@imethiopia4401
@imethiopia4401 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ስራ ነው አህመድ የናዝሬት ፍሬ ! እናመሰግናለን
@zemzemhassne2726
@zemzemhassne2726 5 жыл бұрын
ዲቢዬ እየቆየህም ብቅ ብትልም የልብ አድርስ ናቸው ዘፈኖችህ አስተዋይ አድናቂህ ነኝ😍😍
@djsentinas38
@djsentinas38 5 жыл бұрын
I’m not understanding but I love Ethiopia music From Somalia 🇸🇴 🤚🏽
@amazingfootballmagics4728
@amazingfootballmagics4728 5 жыл бұрын
Its an easy and very beautiful language visit Addis Ababa see for ur self many Somali people there bro I my self am Ethiopian but stayed in Somali for 2months
@musiealemaw9158
@musiealemaw9158 5 жыл бұрын
I translation for u
@eliyanjlar4905
@eliyanjlar4905 5 жыл бұрын
👍👍👍
@muhamedali4701
@muhamedali4701 5 жыл бұрын
Musie Alemaw translate for me two
@amirhassan3448
@amirhassan3448 5 жыл бұрын
DJ SENTINA Channel lipax maad iga soo horaysay 😂😂😂😂😂
@dhabihagoog
@dhabihagoog 5 жыл бұрын
Most traditional music of Africa, Purely Authentic. Great Abbysinia💪💖
@rahelabebe9083
@rahelabebe9083 5 жыл бұрын
ያበደ ክሊፕ እና ዘፈን ያዳማ ንጉስ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነዉ ናልን በጣም ጠፍተክብናል
@yosinatey939
@yosinatey939 5 жыл бұрын
My favorite Singer well come back after long time Ahmed konjo ❤️
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 5 жыл бұрын
መሬት ያለስው መቻም ብሆን መሬት ነው እንኳን ዳና መጣህ አትጥፋ በርታልን ምርጦ
@user-kz3im7ti6c
@user-kz3im7ti6c 5 жыл бұрын
አህመድ ተሸመ በስንት ግዜየ አየሁት የልጅነት ትዝታየ ድምፁ አልተቀየረባችሁም ለኔ ብቻ ነዉ ወይስ ለናተም ነዉ
@user-fh2fv8hl4j
@user-fh2fv8hl4j 5 жыл бұрын
እፍ አሁን ዘፋኝ በዛ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ አህመድ ነገ ስተሞት ይህ ስራህ አያዋጣህም የሚያዋጣህ ወደ አላህ ተመለስ እና ቶውበት አድረግ ዘፈን ሀራም ነው ዜሬ አብሽርአይዞህ የሚሉህ አያዋጡህም ምክንያቱም ሁሉም ሰው ይሞታል ተውበት አድርግ ከሴት ጋር አትጃጃል
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
አረ የምወደው የማደንቀው ዲንቢዬ❤️❤️❤️❤️❤️እኳን ደና መጣህ ናፍቀህን ነበር ምርጤ በጣም ያምራል ❣️❣️❣️
@moussahafiabalde8318
@moussahafiabalde8318 5 жыл бұрын
Je suis guinéen 🇬🇳 Mais j'aime trop les éthiopiens . I love Ethiopia musique 🎙📣📢🔊🎵🎧🎤🎛🎸🎹🎹🥁🎧🎻🎤 Beautiful
@user-pm8mx1uq5d
@user-pm8mx1uq5d 4 жыл бұрын
አይ መሬት ያለሰው። የሌለ ነው ምርጥ ዘፈን 👌👌
@misraaintalaarsii7590
@misraaintalaarsii7590 5 жыл бұрын
I'm from oromia Ilove you Amhara music & Al Amhara Worra soddaa keenyaa😊❤
@kidsyoutube9199
@kidsyoutube9199 5 жыл бұрын
Ahunma,Oromo kegna Amhara yegna Tigiray natena honole chwataw. Ethiopia yegna 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ethiopia kegna,Ethiopia natena🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mirkoyapp2122
@mirkoyapp2122 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው ጠፍተህ ነበር እኳን መጣህ
@birhanua485
@birhanua485 4 жыл бұрын
This lovely music is underrated. Who is with me in May 2020?
@simegnsimegn6466
@simegnsimegn6466 Жыл бұрын
የኔ ትዝታ ክረምቱን በናዝሬት በአዳማ ከተማ አህመድ በጣም የምወድህ ድምፃዊ ነህ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ የሀገሬ ልጅ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ በርታ ❤
@nigusyeemamalij9974
@nigusyeemamalij9974 5 жыл бұрын
who is addicted by this music i am listning many times youtube must awared me
@muna_qashti9401
@muna_qashti9401 4 жыл бұрын
😂😂
@mE-no1mw
@mE-no1mw 5 жыл бұрын
"እዚ እያነደደች እዛጋ ማብረዷ እንድህ አይደለም ወይ የዚች አለም ፍርዷ "
@Abaynew30
@Abaynew30 4 ай бұрын
አሀመድ ሁሉም ሙዚቃወችህ ይመቹኛል ከዘረኝነት የፀዳነው
@bemnetmetku1013
@bemnetmetku1013 5 жыл бұрын
አንደኛ ነው😍😍 በሾርኒ ወጋ የምታረገው ነገር ተመችቶኛል የሀገራችን ፓለቲካ 😏😏ሀገሬ ሰላሟ ይሙላ 💚💛💝
@user-rp3rn1hw9y
@user-rp3rn1hw9y 5 жыл бұрын
Yamral enkuwan dena mtah እርሳት አይ መሬት ያለሰው መርሳት ቢችል መቼ ሰው መጎዳት ይፈልጋል ፡፡፡ ሁሉም ሲደርስበት ነው የሚያቀው መሬት ያለሰው አየ ሰው
@user-di3bt9kf4r
@user-di3bt9kf4r 5 жыл бұрын
Well came Ahemad Tshema I'm Eritrean I love Ethiopian music give me like
@medinaseid3362
@medinaseid3362 5 жыл бұрын
ሕልና ዩ ምንባሪ in the first place
@janateadam3400
@janateadam3400 5 жыл бұрын
Das yamel muzeka naw
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
በጣም እምወደው ድምፃዊይ አህመድ ተሾመ አይ መሬት ያለሰው አሁን ላለንበት ሳአት በድብ ይገልፃል በርታልን ወድማች
@user-kx7bv7mb3r
@user-kx7bv7mb3r 5 жыл бұрын
የአገሬ ልጅ ወይኔ ስወድክ እኮ ድብን የአልኩኝ የድሀ ልጅ ጥርሴ ብልዝ ቀብረረ የአልኩ የናዝሬት ልጅ ነኝ ማንም አይደርስብንም ይመች የአገሮ ልጅ
@ilhancaraaye5801
@ilhancaraaye5801 5 жыл бұрын
Ax Wooow Nice Clip Teshome❤🌹 Meret Yalesew From somalia Iloved Music Ethopia😍🌹😘👏👏
@Merana10632
@Merana10632 5 жыл бұрын
You are gold Ahmed bro i love you from eritrea 😍😙❤
@user-fb8ir3bp5m
@user-fb8ir3bp5m 5 жыл бұрын
እኔም በጣም ተመችቶኛል (ፀሀይ ልሁን ይላል የጨለመበት ሲያይ)
@user-jp3kv5me9o
@user-jp3kv5me9o 7 ай бұрын
ክንፉን የተቀማው ገና በጅማሬው ❤❤❤❤ አህመዴ ምርጥ ድምጻዊ
@user-rp6mz6lf2p
@user-rp6mz6lf2p 5 жыл бұрын
ኦፍፍፍ የናዝሬት ልጆች የምር ፍቅር ናችሁ 😘😘😘ምርጥ ነው የምር
@peaceman1277
@peaceman1277 5 жыл бұрын
Much love 💗 from Sundan I wish I could learn Amharic
@JamalJamal-ok8cr
@JamalJamal-ok8cr 5 жыл бұрын
አህመድዬ የምትሰራቸው ኪሊፖች ይናገራሉ ደስ ይላል በርታ ወንድሜ
@messimessi5627
@messimessi5627 4 жыл бұрын
ወይ የናዜር እንቁ ከዚህ በላይ ባቆለጳጰስኩህ ምርጥ ነህ በቃ ውድድድድድድድድ
@user-ih5sh2ir9l
@user-ih5sh2ir9l 5 жыл бұрын
የኔቆንጆ እንኳን ደና መጣህ ቆንጆ መልክት ነው ያምራል
@uyggihgg2613
@uyggihgg2613 5 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ስወድህ ልኑር
@habtomweldu4082
@habtomweldu4082 5 жыл бұрын
L
@ethiopiawinanghabesha4170
@ethiopiawinanghabesha4170 5 жыл бұрын
Ye Nazareth lij bal hon yekocheng naber ahmadye 💔💔💔💔
@user-wk1wx7bn2s
@user-wk1wx7bn2s 5 жыл бұрын
👍👍
@manu.3176
@manu.3176 5 жыл бұрын
me2😉😗
@simegnsimegn7082
@simegnsimegn7082 5 жыл бұрын
የወንጂ ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ያው ናዙካዬም ውስጤናት በተለይ ሀገራችን ዘረኛ የሌለበት የፍቅር ሀገር
@s.4296
@s.4296 4 жыл бұрын
አህመድ ተሾመ እህንንለኔ ነው የፈክልኝ የውጤን እደት አወክልኝ ብቻ ምንልበልህ በጣም ምርጥ ውድድድድድድድድ ያርኩት
@robelhabteslassie7397
@robelhabteslassie7397 5 жыл бұрын
I am from eritrea i love you amharich music and welcome to back Ahmedino (dinbi)
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 29 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 32 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 10 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 35 МЛН
Ethiopian Music- Ahimed Teshome - Teteyeki Nazeret(Official Music Video)
5:52
Nahom Records Inc
Рет қаралды 1,6 МЛН
Wendi Mak - Aba Dama | አባ ዳማ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:04
Ethiopian Music- Ahmed Tosheme- Denbe(Official Music Video)
5:21
Nahom Records Inc
Рет қаралды 1,5 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 29 МЛН