No video

#new

  Рет қаралды 71,838

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

2 ай бұрын

Пікірлер: 438
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 2 ай бұрын
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን ✝️ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ✝️ አሰሮ ለሰይጣን ✝️ አግአዞ ለዓዳም ✝️ሰላም ✝️እምይ እዜሰ ✝️ኮነ ✝️ፍሰሐ ወሰላም :: እንኳን ደና መጣችሁልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን! 🙏💚💛❤
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe 2 ай бұрын
😙😍😍😍 Ameen Kalhiwot yasemalin
@Selam1927
@Selam1927 2 ай бұрын
በሰመአብ ውይ አኩል ልማድ መጥፎ ነው ማርያምን ቅዳሜና ማክሰኞ ሲቀሩ እንዴት እንደከፋኝ😢 መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን! እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን እና ውንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያቆየልን መድኃኔዓለም
@danyekasa6114
@danyekasa6114 23 күн бұрын
@@Selam1927 amen
@habtemariamyoseph7934
@habtemariamyoseph7934 2 ай бұрын
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን....ቃለህይወት ያሰማልን! ዛሬ ላምበረት መናሃሪያ ሰው እየጠበኩ የገጠመኝ ነው ካህን መስሎ ቆብና ነጠላ አድርጎ መስቀል ይዞ አንዲት ሴትን የእግዚአብሔር ቃል የሚነግር መስሎ ለረጅም ሰአት በመተግተግ ሊዘርፋት ሲል የተከታተሉት ወጣቶች ቀስ ብለው የእጁን እንቅስቃሴ ፎቶ አንስተውት ማስረጃ ከያዙ በኋላ ከበው ሲያናግሩት ካህን መስሎኝ በወጣቶቹ ተቆጥቼ ሳናግራቸው ፎቶውን ሲያሳዩኝ ...ካህን መሆኑን ጠየኩት አዎ ነኝ አለ ከሆንክ እስኪ የክህነት መታወቂያህን አሳየኝ አልኩት። ቤተክርስቲያን አላት ። ሊያሳየኝ አልቻለም ። የት አጥቢያ እንደሆነና የሚያገለግለው ጠየኩት መለሰልኝ። አስተዳዳሪው አለቃው ማን እንደሆነ ጠየኩት እእእ ስማቸውን አላወኩትም ግን አዛ አገልጋይ ነኝ ብሎ ሲዋሽ ። ከፎቶው በተጨማሪ አረጋግጠን። ካህን መስሎ ወንጀል መስራቱን እንዲያቆም ለምነነው አስጠንቅቀን ቀጠያ ለሚደርስበት ነገር እንዲያስብበት አድርገን አስተምረን ለቀነዋል። ግን ምእመናን ጥንቃቄ አድርጉ እንደዚህ አይነት ሰዎች እንዳሉ እወቁ ።ሴትየዋ አላወቀችም ነበር እግዚአብሔር የላካቸው የሚመክሩኝ አድርጌ ነበር የገመትኩት ብላ እሷንም እውነተኛ ካህናትን እንድትለይ በእነሱም ብቻ እንድትጠቀም አስተምረናታል። በዚህ ላይ የሚያደርጉትን ሴራ እያጋለጥን ምእመኑን ከጉዳት እንታደገው። መልካም አገልግሎት።
@AmenHamelmal
@AmenHamelmal 2 ай бұрын
እንኳን ደና ቆያችሁን እንኳንም በደና መጣችሁ❤ እግዚአብሔር ከእናንተ ብዙ እንደሚያስተምረን አልጠራጠርም ፀጋውን ያብዛልን ከእረጅም እድሜና ጤና ጋር🙏🙏
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 2 ай бұрын
ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ የዝማሬ አደበትህን ሀያሉ አምላካችን ልኡለ ባህር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ያለምልምልን ላዘነው መፅናኛ ለምእሙኑም ማመስገኛ ነው እና ስለ መምህራችን ምትኩ አበራ ምስጋናየ የላቀ ነው ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን❤❤❤
@danyekasa6114
@danyekasa6114 23 күн бұрын
Amen ❤❤
@tesfasami6189
@tesfasami6189 2 ай бұрын
ምህመናን ልክ ልናይ ስንገባ ላይክ አድርገን መግባት ይልመድብን ሌሎች ጋር እንዲደርስ ይሆናል🙏🏾
@user-nv8mj7vb3g
@user-nv8mj7vb3g 2 ай бұрын
ጥያቄ አለኝ:- ካህናት በባህላዊ ሥርዓት በዘፈን እና በጭፈራ በሚከበር ሰርግ ላይ መገኘትና ቡራኬ መስጠት ይችላሉ? ከቻሉስ ዘፈኑና ጭፈራው እስከሚጠናቀቅ መቆየት አለባቸው? በዚህ ጉዳይ ቤተክርስትያን ሕግና ሥርዓት አላት?
@SaraENat
@SaraENat 2 ай бұрын
ጥያቄ ስጠይቁ አሰተውሉ ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ሕግና ስርአት አላት ሳይሆን ማለት ያለባችሁ ቤተክርስቲያን በዚህ ጉዳይ ምን ትላለች መሆን አለበት ምክንያቱም ቅድስት ቤተክስቲያን ለሁሉም ሕግ እና ስርአት አላት እና እንደዚያውም መልስ አላት እና:: ስለ ጥያቄያችሁ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🌷
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 2 ай бұрын
​@@SaraENat ጎበዝ😊
@ermiasdebassu8214
@ermiasdebassu8214 2 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያን ስለ ዘፈን ሐጢያትነት እያስተማረች በዘፈን ለሚደረግ ሠርግ ካህናትን ባርኩልኝ ማለት አይቃረንምን ከስርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውጭ የሚደረግ ጋብቻ የፈረስና የበቅሎ ጋብቻ ነው ይህንን የሚባርከውም ካህን ......... ብለው ሲያስተምሩ አባቶችን አልሰማንምን
@Soo65Sho56-iq6pn
@Soo65Sho56-iq6pn 10 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረቻችን በአድሜ በጠና ይጠብቅልን🤲❤❤😘😘
@marcymila2161
@marcymila2161 2 ай бұрын
እናንተን የመስለ ወንድሞች እግዜአቡሔር ስለሰጠን ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን በቤቱ ያፅናልን ጥሩ ይዛችሁናል በርቱልን❤❤❤❤❤
@tiruneshhaile3363
@tiruneshhaile3363 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ብሮግራም ነወ ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርክልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 ай бұрын
እረ እንኳን ደህና መጣችሁ ናፈቃችሁን እኮ ሳምንት ሳጣችሁ እንዴት ቅር እንዳለኝ
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l Ай бұрын
በኡነቱ ቃለ ህዎትን የሠመልን ❤❤❤❤❤❤
@helensahle6071
@helensahle6071 2 ай бұрын
Selam Selam enkan dehna metachuu Memhirachin ena diakon🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@SelamawitTeddy
@SelamawitTeddy 2 ай бұрын
እውነት ከልቡ ነው የሚያስተምረው ምርጥ መምህር ሁለቱንም በጣም ነው ምወዳቸው
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 2 ай бұрын
መምህር በጣም ነበር ያዘንኩት ደርሸላቼው ሳላሰቆርባቼው በልጅነቴ ህዎታቸው ላለፈው ለናቴና ለአማቴ የእግዚአብሔር ቃል ስሰማ በጣም ነበር ወደሗላ ተመልሼ አሁን ቢሆን የምለው ማሰቀደስ ማቁረብ ነው ሲሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርግጥ ታናሽ እህቴ አቋርጣ አታቅም ሙት አመታቸውን ቤተክርስቲያን ይቀደሳል በያመቱ የልቤ ሐዘን ቀለልኝ እግዚአብሔር ሁል ግዜ ተስፋቆርጨ ባዘንኩበት ቀን መቶ ከሐዘኔ ያላቅቀኛል 😢😢 እግዚአብሔር ይመሰገን እናመሰግናለን መምህር ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልን በእውነት የደስታ ለቅሶ ነው ያለቀስኩት የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 2 ай бұрын
በጣም መልካም ሰው ነሽ
@mohammedp1090
@mohammedp1090 2 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ከእናተ ብዙ እየተማርን ነው በርቱልን ❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እና ዲያቆን ቀዳሚ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም ብዙ እየተማርን ነው
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 2 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክልን በርቱልን
@almaz7677
@almaz7677 2 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉
@user-zj3ez1sk2s
@user-zj3ez1sk2s 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዝመናችሁን እግዚአቤር ይባርክ🙏🙏🙏
@HenokMekonnen-tv6kv
@HenokMekonnen-tv6kv 2 ай бұрын
መጋቤ ሐይማኖት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንህን የድንግል ማርያም ልጅ ይጨምርልህ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 ай бұрын
እድሜና ጥና ይስጥልን መምህራችን በብዙ ያስተማሩን ፈጣሪ ያክብርልን የታለን የኦርቶዶክስ ልጆች ጊዛችን በማይሆን ነገር አናጥፋ ለነብሳችን ስንቅ እንቓጥር እንማር
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 2 ай бұрын
ስለህይወት ን ያሰማል መምህር በእድሜ በጤና ይባርካችሁ!
@shiferawdebalke2475
@shiferawdebalke2475 16 күн бұрын
እግዚአብሔር የባረከው ልጅ መጋቢ ሀይማኖት ምትኩ አበራ እኔ ኮነሬል ሸፈራው ደባልቄ ድሬዳዋ አየር ኃይል ነው የምሰራው ነዋሪነቴም እዛው ነው። መጋቢ ሀይማኖት ምትኩ በድሬደዋ ላይ ከፍተኛ ተወዳጅ እውነተኛ ለሀይማኖቱ ሟች እግዚአብሔር ጥቡን ያደለው አንደበቱ በሰው ጆሮ ኮርኩሩ የሚገባ ትምህርት የሚሰጥ አሰተማሪ ነው ። ድሮ አሱ አሱ በያሰተምርበት ቦታ ሰዋች ተሯሩጦ የሚሄድበት ግዜ ነበር። አሁንም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጠው።
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 ай бұрын
ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏🏻 እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሁሌም ለሁሉም መልስ አላት የምንለው በምክንያት ነው እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ምእመን ሆንኩኝ ተመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@selujoss4861
@selujoss4861 2 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን:: 1 ጥያቄ አለኝ ? እኔ እና ባለቤቴ ስንጋባ በቅዱስ ቁርባን ነው አሁን ባለቤቴ የምትሠራው ስራ የሴቶች ጥፍር ቤት ነው የእጅ እና የእግር ጥፍር መስራት ሜክአፕ መስራት እና የመሳሰሉት ነው :: 1 ኛ የምትሠራው ስራ ልክ ነው አደለም ? 2 ኛ በዚህ ምክንያት መቁረብ እንፈራለን... መልሱን እንጠብቃለን እናመሠግናለን
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 2 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይርዳን😔
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤🙏🙏🙏🙏ከናተ ስንት ነገር ተማርኩኝ
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 ай бұрын
በእውነት ለሁለታችሁ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን ግሩ ት/ት በእውነት በርቱልን
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን በርቱልን መምሕሮቸ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 2 ай бұрын
2014 ዓ.ም ገርጅ ሰኔ 12 ክብረ በአል ነበርና ቀዳሜጸጋ ከዛ በአካል ሲዘምር አይቸዋለሁ ቪዲዮው ሁሉ ነበረኝ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወደው🙏🙏
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የወንድማችንም ነፍስ ይማር
@Mesi505
@Mesi505 8 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 2 ай бұрын
HOLY HOLY HOLY GOD BLESS YOU ALL !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw 2 ай бұрын
በእውነት ቀንድል ሚድያዎች በርቱልን መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️✝️✝️
@user-if9tz2fb7l
@user-if9tz2fb7l 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛለቹ እንኳን ደህና መጣቹ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ ❤❤❤❤
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 2 ай бұрын
😢ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ እራሴን መግዛት አልቻልኩም 😢ያገኝሁትን ማግበስበስ መብላት እና መጠጣት ጀምሬ አለሁ ያለሁት ሳኡዲ ነው😢ካሳማ በምንም አልተሻልኩ በፀሎት አስቡኝ 😢መተው አልቻልኩም ትንሽ ቀን ትቼው መልሼ እዛው እገባለሁ😢 ኡፍፍፍ ወለተ እየሱስ ትግስት ብላችሁ አትርሱኝ😢❤በጌታ ልለምናችሁ❤ጌታ ብርታት እንዲሰጠኝ አስቡኝ❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@YeshimebetNigat
@YeshimebetNigat 2 ай бұрын
Egziabher yabertashi ehetachin
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 2 ай бұрын
❤አሜን​ እህቴ እህቴ አስቢኝ ስፀልኝ በጌታ ልለምንሽ😢@@YeshimebetNigat
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህት አለም❤❤❤
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 2 ай бұрын
አይዞሽ ኢህታችን ሁላችን ሳውድ ያለን እንደዛ ነን እግዚአብሔር ለሃገራችን ኣብቅቶ ለምስጥረ ቀደር ያብቃን 🤲 በርች ወለተ ኢየሱስ እመ ብርሃን ታስብሽ ኣትጨነቅ ዘወትር ሉኡል እግዚአብሔር እናስበው ልብ ነው ምያየው ኣምላካችን የዋህ ኣማልክ ነው 🤲ሁለም ተግተን እንፀልይ አብረን የክርስታና ስመ እንዳች ነው እህተ ❤️
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. 2 ай бұрын
@@user-md8pc3lw1o እሺ ውድ እህቴ አሜን ብያለሁ።
@almaz7677
@almaz7677 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤
@fah5400
@fah5400 2 ай бұрын
እንኩዋን በ ደና መጣች ❤️❤️❤️
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በርቱልን በጉጉት ነው የምጠብቀው ቅዳሜን
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@PkPk-ok2jf
@PkPk-ok2jf 2 ай бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ሕይወትን የሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ከይቅርታ ጋር መፍትሔ ትሰጡኝ ዘንድ በትትሕና እጠይቃለሁ እኔ ክርስቲያን ነኝ ብዙ ትምህርት አዳምጣለሁ ፊት ካለሁበት አሁን እሻላለሁ ግን በሂወቴ አንድ ክፉ ልምድ በጣም ያሰቃየኛል ከጀመርኩት ከ15 አመት በላይ ይሆነኛል ኃጢአት መሆኑን አላወኩም ነበር አሁን።ያለሁት አረብ ሀገር ነው አልተውኩም እጾማለሁ እጸልያለሁ በቻልኩት መጠን መልካም ነገርን ለመስራት እሞክራለሁ እሰራም አለሁ ግን ልተው አልቻልኩም በጣም እጸጸታለሁ አለቅሳለሁ በየቀኑ በቅዱሳን ስም እማጸናለሁ እስከ ወር ድረስ ይህንን ክፉ ስራ እንዳልሰራ እጀን እሰርልኝ ብየ ቃል እገባለሁ ግን ቃል የገባሁትን አልጨርሰውም በቃ ሰለቸኝ ተስፍ ቆረጥሁ ጸሎት አቆምኩ የእግዚአብሔር ስም የቅዱሳን ስም መጥራት አፈኩ ።እሚገርመው ነገር የትዳር አጋር ሲመጣልኝ እኔ ማግባት የምፈልገው ሀገሬ ገብቸ በስራተ ቤተ ክርስቲያን ቆርቤ ነው ብየ እዚህ ሀገር አላገባም ብየ እመልሳለሁ ደግሞ እራሴን ዞር ብየ ሳይ ምን ያህል ቆሻሻ እደሆኩ ይሰማኛል ተስፍ እቆርጣለሁ😢😢
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b Ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ግን ምንም ቢሆን ፀሎት ማቆም የለብሽ ሁለየም ማታ ማታ እየስገድሽ ተኝ በርግጠኝነት ከዚህ ነገር እንድምቶጭ አምናለሁ
@user-ei1hc9zj6p
@user-ei1hc9zj6p 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 ай бұрын
ገብረ ስላሴ ወልደ ስላሴ አመተ ስላሴ ወለተ ስላሴ
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እናወሰግናለን የህወት ምግብ እየመገባችሁን ነው እርጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ መምህር እባካቹ መናፍቅ እና ሀዛብዎች የሚጥይቁትን በመመለስ ጊዜን አታቃጥሉ ሌላው ሀሳቤ በtv እንድትመጡ ምን እንርዳ ከእናተ ብዙ ትምህርት አግቻለሁ አመስግናለው በተለይ መምህር ምትኩ የቀጨኔው መድኃኒያለም እድሜ ይስጥልኝ
@alemdagim699
@alemdagim699 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አመሰግናለው❤🙏
@user-rg3sw8ki1c
@user-rg3sw8ki1c 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜ ከጤና ያድልልን
@user-qd2vf3jc4u
@user-qd2vf3jc4u 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያቆይልን
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fanytesfaye
@fanytesfaye 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤️🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋ በረከቱን ያብዛላችሁ🙏♥️♥️♥️
@user-qd7uj6sm6g
@user-qd7uj6sm6g 2 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ቀጥሉበት ብዙ አትረፈናል
@user-ud5tb5rm7p
@user-ud5tb5rm7p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🎉
@user-dm6eh2fn8y
@user-dm6eh2fn8y 2 ай бұрын
በእውነት. እድሜና ሥጋውን. ያቡዛላችህ እኔ በጣም. ትምህሬታችሁን. እከታተላለውና. ቡዙ. እቀት. እያግየው ስለሆነ በሬቱ.እግዝህቤሐቤር. ይጥቢቃችሁ. ፍጣሬ ከዝህበላኝ. እንድትስሩያግዛችሁ. አሜን. አሜን. አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@فانتزيفانتزي
@فانتزيفانتزي Ай бұрын
ቃለህይውት ያስማልን
@user-pr3lg2fh7c
@user-pr3lg2fh7c Ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን እናመሰግናለን
@user-di3rg9qf4h
@user-di3rg9qf4h Ай бұрын
Kale hiwet yasemalin Amen 💒✝️🕯🥰🥰🥰🙏🔥
@MequanintMoges
@MequanintMoges 11 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TadesseAbebe-py4hi
@TadesseAbebe-py4hi Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 ай бұрын
እንኳ ደና መጣችሁ ውይይታችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ ❤❤❤
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥት ሰማያት ያወረስልን መምህራችን ተባረኩልን👏👏👏😇😇😇
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe 2 ай бұрын
Kalhiwot Yasemalen Tesfa mengste Semayatin Yawarsilen Ameen
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 2 ай бұрын
መምህራችን መጋቤ ሐይማኖት ዲ/ን ምትኩ አበራ እንዲሁም ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜፀጋ ስለ ጥያቄውም ስለ መልሱም ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደነዚህ አይነት ትምህርቶች ብዙ ምዕናን በተሚገኙበት በተለይ በዓውደ ምህረት የሰማዕታትና የቅዱሳን የእረፍት በዓላት ሲታሰቡ በዛው ለማህበረሰቡ እንደዚህ ዓይነት ትምህርቶችን እናንተ መምህራን ብታስተላልፉ ብዙዎች እንደዚህ ዓይነት ልማዶችን እንዲተው ያደርጋቸዋል ያደርገናልና ም/ክ ኢንተርኔትና እንደዚህ ዘመናዊ መማሪያዎችን የማይጠቀሙ ምዕመናንና እናት አባቶች ስላሉ ብዬ ነው ። በርቱ ጉባኤአችሁ ይስፋ በድጋሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ ።
@user-vg1gt1ln5e
@user-vg1gt1ln5e 2 ай бұрын
በእውነት መምህራችን እንድሁም ወንድማችን ለሑላችሁም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@Abinat.Ababeea
@Abinat.Ababeea Ай бұрын
Amen ❤🙏🙏🙏
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን ሃውለት መስራት ግን በእግዚአብሔር ዘንድ ያስጠይቃል ይመስለኛል በራሴ በኩል ነድያን ፆማቸው እያደሩ አንተ ሃውልት አቁመህ ምን ጠቀመህ የሚለን😢😢😢 ይመስለኛል እንደ ቸርነቱ ይጠምበተን
@tigistadisu9725
@tigistadisu9725 2 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የመሰገን መምህር እና እንቁ ዘማሪ ያች ፀጋ ውን ያብዛላችሁ ። አፀደ ማሪያም ብላችሁ ፀልዮልኝ ትንሸ ያመኛል ወራትን አሰቆጥሮል ሊሻለኝ አልቻለም የምኖረው አሜሪካ ነው በሸታውን ሊያገኙልኝ አልቻሉም ግራ ገብቶኛል ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይሰጥልን አመሰግናለሁ ። የማያልፈውን ቃል ህይወትን ያሰማልን በጤና እና እድሜን ይድልልኝ (ይቆየን)❤❤❤🎉🎉🎉
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 2 ай бұрын
እመ ብርሃን ምህረት ትላክልሽ
@dgst137
@dgst137 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የዋለውን አያሳድርብሽ አይዞሽ በተደጋጋሚ በፀሎትሽ በርች ሳትሰለች ፀበል ጠጭ ❤❤❤❤
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ አይዞሽ ይሻልሻል እማ
@mfaz1019
@mfaz1019 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን የህይወትን ቃል ያሰማልን
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v 2 ай бұрын
እንኳንድህናመጣችው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@WorkiyaK
@WorkiyaK Ай бұрын
Amen🤲Amen🤲❤❤Amen🤲❤❤❤
@akbirteame379
@akbirteame379 2 ай бұрын
Qalehiwet yasemaln
@ብርቴየራያዋ
@ብርቴየራያዋ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን 🙏
@Milisa11
@Milisa11 2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 2 ай бұрын
kale hiwet yasemalin❤❤❤
@user-pl2ot7ls1n
@user-pl2ot7ls1n 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l Ай бұрын
በኡነቱ እስከሁን መለቅ ትምህርት ነዉ በጠም አስተምሮ ነዉ ጸገዉን የብዘለችሁ የሠመነዉን በልቦነችን የሰድርብን አሜን
@user-vh2iy4po8q
@user-vh2iy4po8q Ай бұрын
እውነት ነው መምህር ቃለ ህይውትን ያሰማልን
@YemataGetanrh
@YemataGetanrh 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tadelabelete1375
@tadelabelete1375 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ATNKUGNATA
@ATNKUGNATA 2 ай бұрын
Qala hiwoten Qidus egziabhar amelak Qidus egziabhar amelak ya semalen AMEN.Melkam hiwat ya Mirza marha gebr nw. Bselam ya sgmarachu Qidus egziabhar amelak bselam lmabrkat ya brtachu.Amen
@elenilemma3019
@elenilemma3019 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ አለኘ የገጠር ልጂ ነኘ አሁን በሰደት ሁኘ በዙ ተማርኩኘ በእናተ ትምህርት ግን አንድ ሰላም እሚነሳኘ ነገር አለ ታናሽ ውንድሜ ታሞ በህመሙ ስአት ወፌ እሚባል ነው አሉን ከዚያ ከቤተክርስቲያን እምታድር የሌሊት ውፈ ይብላ ይድናል አሏት እናቴን እሷም ለምና ገለው አመጡላት ሰራታ ሰጠችው በላ እሱ ግን አያውቅ ሳያይ ነው የተሰጠው 17 አመት ልጂ ነው ሞተ ከዚያ ብዙ ሳይቆይ እናቴ ንስሀ ገባቸ ስጋ ወደሞ ወሰደች ተመስገን እስካሁን አላቆርጠችም ግን እሱ ይኮነናል ወይስ ስለማያወቅ ሲሰጥ አደራ እንዳታልፉኘ🎉
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 ай бұрын
ምእመናን እባካችሁ የቤተ ክርስትያናችን አገልጋዮቻችን የማእርግ ወይም የክብር አጠራራቸውን ልናውቅ ይገባል! አባ, ቀሲስ, መምህር, ዘማሪ እና ዳቆን የሚለውን ለይተን እንወቅ ሁሉንም አባ ብለን መጥራት ልክ አይደለም!!
@user-vt6bn3sd2v
@user-vt6bn3sd2v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@wardawarda4153
@wardawarda4153 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ
@TsedaluWendemneh-ug6cw
@TsedaluWendemneh-ug6cw 2 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋመንግስተ ሰማያተትን ያውርስል የእመቤታችን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን።
@Samuel-3838
@Samuel-3838 2 ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና መምህራቺን& ዳያቆን ወንደማቺን እድሜና ጤና ይሰጠለን
@user-wr9hm4yq1w
@user-wr9hm4yq1w Ай бұрын
ቃለሂወትን. ያሰማልን. ፀጋ. እግዚአብሔር. ይብዛላቹህ. መምህረኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 ай бұрын
#ክርስቶስ ትንሳኤ እሙታን✝️ ግሩም ነው በእውነት ለእኛም ለሰሚዎች አስተዋይ ልቦና ለመምህራችን ለዲ/ን ና ለዘማሪ ዲ/ን .... የሕይወት ቃሉን ሕይወት ያሰማልን!!!
@mistertadele7181
@mistertadele7181 2 ай бұрын
Memeher betam enamesginalen nurulen bezu eyetemarin new
@user-zj7lw7mp5t
@user-zj7lw7mp5t Ай бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን መምራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤
@ambawseblework
@ambawseblework 23 күн бұрын
Kale hiwet yasemlen memehre
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏💖💖💖💖
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 2 ай бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን ለኛም በሰማንው ፍሬ እድናፈራ እርዳን አሜን 👏
@rere3008
@rere3008 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ❤
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
በጾም ጊዜ ባል እና ሚስት በመ/ር ምትኩ አበራ
2:02
ጽርሐ ተዋሕዶ ሚዲያ EOTC
Рет қаралды 10 М.
🛑የልማድ ኃጢአት?|እጅግ ድንቅ ስብከት|ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
20:24
ቀጥተኛዋ መንገድ-Direct Way
Рет қаралды 4,8 М.
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 11 МЛН