🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

  Рет қаралды 196,923

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

3 ай бұрын

"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው"
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 333
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ....... አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛ መጽናኛ😢 ቶሎ ቶሎ ኑልን አትዘግዩብን 😢ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ባይሆን ጠላት ምንኛ በሳቀ😢 እግዚአብሔር ሆይ አረማመዴን አላዉቅምና አንተዉ ምራኝ 😢 የኔ ጉዞ መልካም አይደለምና 😢 ድንግል ሆይ አደራ አግዥኝ 😢😢
@zeritessema9182
@zeritessema9182 3 ай бұрын
አሜን
@emaykurata2972
@emaykurata2972 3 ай бұрын
ኡተ
@emaykurata2972
@emaykurata2972 3 ай бұрын
@zinbfjh7267
@zinbfjh7267 3 ай бұрын
ይህኮ ይለያሉ እድሜአቸው ያርዝምልን❤❤😊
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 Ай бұрын
ቃለ ሒይወት ያስማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማትን ያዋርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን !!! አባታችን ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን !!! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ ለውሳጣዊ ጆሮአችን እንድሚመች አድርገው የረቀቀውን አመስጥረው !!! አሙልተው !!! አስፍተው !!! ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል አጉርሰውናል !!! መነሻ ያደረጉበትም ቃል ( እኔ ካንተ ጋር ነኝና አትፍራ !!!) ወይንም በትምህርቱ እንደተገለጸው ፈውሰ መንፈሳዊነት በማለት ያልብንን ድካማችንን እጅግ የሚያበረታ ድንቅ ስብክት ሲሆን እርሳቸው የዘሩት የእግዚአብሔር ቃል መልካም የልቦና እርሻ አግንቶ (30) እና (60) ከዛም በላይ (100 ) የንስሐ ፍሬ የሚያፈራበት ንጹህ እግዚአብሔር የሚወደው ልብ ይስጠን !!! ለሐገራችን !!! ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን !!! ለህዝባችን !!! ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ጽኑ ሰላምን !!! ከበረከት !!! ከርድኤት ጋር ያውርድ !!! በንብሳችን ተወራርድን የማንፍርባት !!! ያምላክ እናት !!! የኛም እናት !!! እመ ብዙሐን ማርም ለመላው አለምና ለአስራት ሐገራ ጽኑ ሰላምን በተሰጣት ቃል ኪዳን ለምና ታሰጠን ዘንድ የልጆ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 23 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ምስጋና ነው 😢😢ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅድስ ባህር ...እውነትም !!!!ውስጤን የነካ ምስጋና ነው እንዴት መባረክ ነው ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን !!! ደግሜ ደጋግሜ ነው ያነበብኩት ልቤ ውስጥ ነው የገባው ተባረኩ 🙏🏾🌿
@bizuayehumedmimu6356
@bizuayehumedmimu6356 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@Prskila_Tube
@Prskila_Tube 15 күн бұрын
አሜን
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 Ай бұрын
አባታችን ለዚህ ትዉልድ ለኛ መፅናኛና የእዉቀት ፊደል ያደረገዎት የአለሙ ንጉስ እግዚአብሔር ይመስገን ዘለአለም ኑሩልን
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 3 ай бұрын
እንቁ አባታችን ኑሩልን
@tigistgetachew1340
@tigistgetachew1340 Ай бұрын
አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰን
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 3 ай бұрын
የኛ መልካም አባት መጨረሻዎን ያሳምርልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshalemengidaw3850
@yeshalemengidaw3850 Ай бұрын
በጾለትአስቡኝወለተስላሴእያላቹሁ❤❤❤❤
@ktagrofarmandindustryplc
@ktagrofarmandindustryplc 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን የኔ አባት ስላየሆት ደስብሎኛል እረጅም እድሜና ጤናይስጥወት
@amelakalefeleke2910
@amelakalefeleke2910 3 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ለምኘው በቅርብ የሰማኝ እኔህን አባት አግኝቸ ብሞት ብየ ነበር በቅርብ አልቅሸ ፈጣሪን ለምኘ አገኘኋቸው ሳገኛቸው እግዚአብሔር ያገኘሁ ያክል ነው የተሰማኝ አባቴ እርጅም እድሜ ይኑሩ ከኔ ቀንሶ ለርስዎ ይሁን
@WubitBekele
@WubitBekele Ай бұрын
እድሜ ለእርሶ አባቴ በእናንተ ምክነያት ከብዙ ሀጥያቴ ተመልሻለሁ አሁን እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤ፍፃሜዎትን ያሳምርልን ❤❤❤❤❤❤አሜን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እንዃን ደህና መጡ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!
@user-ju2hq2kw2l
@user-ju2hq2kw2l 3 ай бұрын
ውይ አባታችን እድሜ ይሰጥልን
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት
@tigistabebe2222
@tigistabebe2222 3 ай бұрын
እንደርሶ አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
@MarituHaile
@MarituHaile 3 ай бұрын
የአባቶቸ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃደ ስጋችን ለፈቃደ ነብሳችን ያስገዛል አሜን!!!
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
❤❤❤❤የእኛ እቁ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነው በልባችን አድሮ 30/60/100 ፍሬ እንዲናፈና የቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brookyadesa2025
@brookyadesa2025 3 ай бұрын
"ፍርሃት ከኔ ራቅ ጭልማም ተወገድ በጌታዬ ትምክህት እንደ ልቤ ልሂድ " ቃለ ህይወት ያስማልን
@rebeccagebre1913
@rebeccagebre1913 3 ай бұрын
እንደው ምን ይሻለኛል ሐሜተኝነት አልጠፋ አለኝ ምን ይሻለኛል አባቴ የርሶን ትምህርት አንደኔ የሚሰማ ያለ አይመስለኝም ግን እንደኔ መቀየርም መጠቀምም ያልቻለ ያለ የለም …ንስሐ አባቴንም አደከምኳቸው። ምን ላድርግ በፀሎተ ማርያም አስቡኝ።
@Anaye-16
@Anaye-16 24 күн бұрын
ስለማናወራ እንጂ ሁላችንም የልማድ ሀጥያት አለብን :: ካህናት እኛን ማናዘዝ አይሰለቻቸውም ምክንያቱም የ እግዚአብሔር አይኖች ናቸው ስለዚ ካህናት ከሰለቹ ጠምላክ ሰለቸነው ማለት ነው ። ፀሎት ስግደት ምፅዋት ከተቻለ እግር ማጠብ ጥሩ ነው ።
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v 3 ай бұрын
አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ 🎉ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት 🤲 እኛንም የቃሉ ተገዥ ያድርገን አምላከ ቅዱሳን 🤲👏
@AbebeEmams-uu8xd
@AbebeEmams-uu8xd 3 ай бұрын
የህይወትየ ሃኪም የነብሴ መድኃኒት አባ ገብረኪዳን ኑሩልኝ በህይወት ❤ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@ZinaKiros-gl1nb
@ZinaKiros-gl1nb Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 3 ай бұрын
አሜን 🥲በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@abcddcba875
@abcddcba875 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@Weletekidan-or7tq
@Weletekidan-or7tq Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን 😘😘
@FantuTadele-in8sd
@FantuTadele-in8sd 2 ай бұрын
አባቴ ከአምላኬ ጋር ሰላገናኙኝ አመሰግናዉ እረጅም አድሜ ይስጥልኛ
@Israel9563
@Israel9563 3 ай бұрын
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokeshetu3232
@henokeshetu3232 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን እርስዎን አባት አድርጎ የሰጠን። አስተማሪ አባት አያሳጣን አምልካችን
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 2 ай бұрын
አባታችን እድሜውን እና ጤናውን ያጎናፅፎት ::
@user-gd1nc4lz5t
@user-gd1nc4lz5t 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏
@amanuel2664
@amanuel2664 3 ай бұрын
ጊዜው የመገለጥ ዘመን ነው እውነት ከነ ታለቅ ክብሯ እየመጣች ነው ሀሰትም ቦታውን እያጣ ነው
@AmAsmroAdnea
@AmAsmroAdnea 28 күн бұрын
አባታችን🎉ቃለሂወት❤ ያሰማልን
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 3 ай бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን። ሁሌም መምጣትዎን በጉጉት እንጠብቃለን።
@elianameron1418
@elianameron1418 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ደስ አላችሁ!! ጉባኤውን ያስፋልን የ አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያብዛልዎት 🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏
@almaz7677
@almaz7677 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🎉🎉
@meherat938
@meherat938 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንክዋን ደና መጡልን .ስለሁሉም ነገር ሥላሴ ይክበር ይመስገን የምንሰማውን ለፍሬ ያድርግልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@abrham_ot
@abrham_ot 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ብርታ አባቴ❤
@weynikitchen
@weynikitchen 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮ የእኛ መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን:: 🙏🙏🙏💚💛❤️
@stc6291
@stc6291 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለሒወትን ቃለበረከትን ይስጥልን ለእኛምየሰማነዉን በልባችንያሳድርብን ኑሩልንአባታችን❤❤❤❤❤❤
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 2 ай бұрын
የኔ. አባት እግዚእ ብሄር ይስጠን አልማዛችን ነዎት ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ኑሩልኝ። አባቴ የርስዎ ይቱዩብ እርእስዎት ምንድን ይባላል፣ ይቅር. ይበሉኝ።
@YaredMilkyas
@YaredMilkyas 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ-ሰማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@abyemariam8531
@abyemariam8531 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የህይወት ምግባችን ነው ከአንደበታቸው የምፈሰው ጥዑም ብትሰማው የማይሰለች ድንቅ ለሆነ ስብከታቸው በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአግልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን አሜን 🙏
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ፀጋ አብዛልን
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@Mesiasfaw-tx7nv
@Mesiasfaw-tx7nv 3 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ከኛጋ ነው ግሩም ድንቅ የሁነ ትመህረት ነው ቃለ ህይወተን የሰማልን በድሜ በጤና ያኑረለን ፀጋውን ያብዘለወት አባ 🙏🙏🙏
@genetzeray7138
@genetzeray7138 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tj2jg4on6e
@user-tj2jg4on6e 3 ай бұрын
ከእዚሐብሔር በታች በነዚህ አባት ድጋፍ ነው እየኖርሁ ያለሁት ቃለህይወት ያሰማልን የኛ አባት እሽ አመት ኑሩልን
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 3 ай бұрын
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን
@samiraali2970
@samiraali2970 3 ай бұрын
እንቁ፡አባታችን፡ኑርልን።
@fggh6526
@fggh6526 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ 🙏🙏🙏
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን በርከተዎ ይደርብን በኔ በጎስቋላዋ
@user-yx5yp2lh8e
@user-yx5yp2lh8e 3 ай бұрын
አምላኬ ሆይ አንተ ከለለህበት ነገር አዉጣኝ ቃለህይወትን ያሰማልን
@tigistbekele2985
@tigistbekele2985 3 ай бұрын
የኔ ጣፍጭ አንደበት አባቴ እንኳን ደህና መጡልን
@Sciencebehinddata21
@Sciencebehinddata21 3 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን፡፡ የአባታችን ትምህርት ለሁሉም ምዕመን መድረስ ያለበት ነው፡፡ በ TV የሚለተላለፍበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነው፡፡
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ለኛ ለደካሞች ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 ሺ አመት ያኑርልን የኛ ወርቅ አባት❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤
@martadaniel-by2bj
@martadaniel-by2bj 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@ATKAWFitsum
@ATKAWFitsum 3 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን
@AlemAlem-gw8cv
@AlemAlem-gw8cv 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን በረከታቹሁ ይደርብን በፅሎታቹሁ አሰብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Desu19
@Desu19 3 ай бұрын
❤❤❤❤ ቃለህይዎት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን ህይዎቴን ከቀየሩ መምህራን መካከል አንዱ እና የመጀመሪያው አባ ገብረ ኪዳን እናመሰግናለን አባትዎትን ከጥሩ ትምህርት እንደ ጣፋጭ ምግብ የሚጣፍጥ በአጥንት ሰርስሮ የሚገባ ደስስስስ የሚል ቅዱስ መንፈስ እምትለግስ አባታችን በቤቱ ያቆየዎት ያልኩት ምክንያት በዕርስዎ አንድበት በሚጣፍጥ የፈጣሪ ትምህርት ስለምትሰጠን ብዙ እንደ እኔ አንዱ የስላሴን ባሪያ ከፈጣሪ ትዕዛዝ ከኮበለልነበት የተመለስን ስላለን ነው እንደገናም በአንዳንድ አባቶች ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,?
@user-nu3el3ir7t
@user-nu3el3ir7t 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤😢❤❤❤
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ስለናተ ብሎ ሃገራችንን ከጦርነት በቃ ብሎ በፍቅር የምንኖርበትን ግዜ ያቅርብልን
@mik47bbn
@mik47bbn 3 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!
@MuhammedJjj
@MuhammedJjj 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መካሪ አባታችን❤❤❤❤
@abraham0345
@abraham0345 3 ай бұрын
እንኳን ዳህና መጡሉኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln abtachin yeaglegelot zemnwn yebarkln!!!
@Waseabrha
@Waseabrha 3 ай бұрын
Abatachn kalehiwet yasemaln
@user-oy1wz7sn7u
@user-oy1wz7sn7u 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ZinaKiros-gl1nb
@ZinaKiros-gl1nb Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፍ መንግሥት ያውርስልን
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶ አይለየኝ
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መድሃኒዓለም ይጠብቆት።
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 3 ай бұрын
ቃል ሕይወት ❤
@waskan7162
@waskan7162 3 ай бұрын
ይፍቱኝ አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይወት የስማልን በዕድሜና በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤
@musemamilove4519
@musemamilove4519 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ ❤❤❤በረከታቸው ይደርብን በልባችን ያሳድርልን ግሩም የሆነ ትምህርት
@g.yohannesadera5331
@g.yohannesadera5331 3 ай бұрын
ኤፍራታ፤ ሃሌ ፡ሃሌ ፡ሉያ፤ ኪርያላይሶን፧ አሜን ፠ ፨
@Fifu-bf6pl
@Fifu-bf6pl 3 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@gffhhg3621
@gffhhg3621 3 ай бұрын
አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡እኔእኮ፡የርሰወን፡ትምህርት፡ስሰማ፡በጣምነው፡፡ውሰጤሰላም፡ያገኛል፡ግን፡አባታችን፡ሰምቸ፡ከክፋት፡እንድርቅ፡በፀሎት፡አስቡኝ፡ስለሁሎም፡ነገር፡የቃሎባለቤት፡እግዝብሄር፡ያመስገን፡አሜን
@kinferufael1321
@kinferufael1321 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ
@mediatube3914
@mediatube3914 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@user-sl1yg3kv6l
@user-sl1yg3kv6l 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የኛ ብርቱ አባት እድሜ ና በጤና ኑሩንልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏O:-) 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@sentayetensu
@sentayetensu 3 ай бұрын
Enkuan ሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@astedeastede6783
@astedeastede6783 3 ай бұрын
የኛ አባት እድሜ ከጤና ጋ ያድለዎት❤
@sste2838
@sste2838 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 3 ай бұрын
*_እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ሰላሞት በክርስቶስ ይብዛሎት አሜን እንኳን አብሮ አደረሳን🌹_* _በእውነት _*_ባአባታችን_*_ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የተባረከ ይሁን አሜን እኛም ቃሉን ሰምተን _*_30//60//100//_*_ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን/፫/📚🍃_ _በእውነት ለውድ _*_አባታችን_*_ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በቤቱ ያቆይልን አሜን፫🤲🏻🌷🕊️_ *_አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን_*🤲🏻🕯️❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@user-js6mw7oi5v
@user-js6mw7oi5v 3 ай бұрын
Thanks!
@ErmiasGenetie
@ErmiasGenetie 3 күн бұрын
አባታችን አንተን በዚህ ዘመን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜዎትን ያርዝምልን እመ ብርሀን በምልጃዋ ትጠብቅልን
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 Ай бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጤና ያቆይልን
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 3 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rere3008
@rere3008 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ቸሩ አምላካችን
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 3 ай бұрын
ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር በእውነቱ❤
@user-zh8od7mg4i
@user-zh8od7mg4i 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር ጸጋ በዲበ ጸጋ ያድልልን ቶሎ ቶሎ ኑኡልን አባታችን እርሶት ነው መጽናኛችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላካችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ny9xg5iv6v
@user-ny9xg5iv6v 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
@msrtetsfayimsratetsfayi4448
@msrtetsfayimsratetsfayi4448 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ አምላካችን በእውነት ትምህርትዎ አይጠገብም ጥእውም አንደበት እሳቸውን የሰጠን አምላክ ይመስገን
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 113 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,8 МЛН
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 96 М.
ስብከተ ወንጌል በሊቀ ሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ
46:15
አልፋና ኦሜጋ®️
Рет қаралды 8 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,8 МЛН