No video

New vlog || WASS mitad update || የሚገርም እንጀራ‼ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ🙏😘

  Рет қаралды 12,083

Kiya's family

Kiya's family

7 ай бұрын

የዋስ ምጣድ ቪዲዮዎ ለማየት👇
• WASS mitad || ዋስ ምጣድ |...
የኮዲ29 ቪዲዮዎ ለማየት👇
• Smart Cooking Robot ||...
My other channel Kiya Tube 👇
/ kiyatube4
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99

Пікірлер: 64
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ እዴት ናችሁ? በዛሬው ቪዲዮዎ እዳያችሁት የናንተ ውጤት ነው ሁላችሁንም ከልብ ነው የማመሰግነው ግዜያችሁን ወስዳችሁ ለችግሬ መፍትሄየ የሚሆነኝ ስላሳያችሁኝ እግዚያብሄር ይባርክችሁ🙏 ሁሉንም ቀስ እያልኩ እሞክራለሁ ዛሬ ግን በሁለት መንገድ የሞከርኩትን ነው ያመጣሁት እደኔ ለተቸገራችሁ ይጠቅማችሁ ይሆናል ብዬ ነው።
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk 6 ай бұрын
Wass mtad yet ygenal ene Canada new yeminerew ena mtawuki kehone tebareki
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 7 ай бұрын
የሁሉም ከኢትዮጵያ ውጪ የምትኖር ሴት እንጀራ ሲያምርልን ያለው ስሜት👌😂😂😂😂 እረዳሻለሁ
@zimammebrahtu895
@zimammebrahtu895 7 ай бұрын
ኪኒዋ ሽታው ምንም የለውም ለጤናም ቆንጆ ነው እኔም እሱን ከሚጠቀሙ አንዷ ነኝ ኪኒዋ እንጀራ ያሳምራል ለሽታው ደግሞ አብሽ አድርጊበት
@melkamkassa5721
@melkamkassa5721 7 ай бұрын
Yes it is beast!
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 7 ай бұрын
ማሬ ኪንዋ ምድነው
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 7 ай бұрын
ምን ዓይነት ፍልቅልቅ ነሽ ከእንጀራው በላይ ያንች በደስታ መፍለቅለቅ ደስ ይላል ጎበዝ በርች
@adanechfeleke4230
@adanechfeleke4230 7 ай бұрын
Quinoa is a complete protein and also has a fiber. I mixed with teff flour and baked it in 48 hours without absit, and it looked exactly the same as your injera
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
Thanks for sharing!
@sudansudan2790
@sudansudan2790 7 ай бұрын
ኪኒዋ በደንብ ያሳምራል ያለሰልሳል ,አይ በዳቦ እርሾ ካቦካሻው ይሸታል
@keyakeya2199
@keyakeya2199 7 ай бұрын
ዋው ኪያዬ ቆንጆ እንጀራ ጋገርሽ እንኳን ተሳካልሽ ዱቄትሽ ግን የምን ዱቄት ነው እኔ መስቀል ነው የምጠቀመው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመሰገን🙏እድሜ ለናንተ ቆንጆ ሆነልኝ እኔም የምጠቀመው መሰቀል ነው።
@martiasmamaw6168
@martiasmamaw6168 7 ай бұрын
ሰላም እንኳን አደረሳችሁ ኪንዋዉ ነዉ እኔም ለብዙ ጊዜ ተቸግሬ ነበር በሶዳ ሁሉ ሞክሬ አለሁ
@Mame456
@Mame456 7 ай бұрын
ጏበዝ ኪያዬ በሁሉ ነገር ጠንካራ ብርቺ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 7 ай бұрын
ኪያዬ የኔ ቅመም በይ እስቲ እንግዲህ ለበአል ለጋግር እየተዘጋጀሁ ነው ኪኒያውን ግን አልገዛሁም ግን የው በ breaking powder አስሼ እሞክራለሁ ሁኔታውን ፎቶ አንስቼ እልክልሻለሁ ። ለማንኛው ጥሩግዜ ነው ቪዶዮን የሰራሽው ለበዓል ቆንጆ እንጀራ እንዲሆን :: ማሽኑም አሪፍ ነው በተለይ ማቡካትና ማጠቡ። በይ የኔ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ መልካም በዓል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
ላንቺም መልካም በአል ይሁንልሽ ቲጂዬ ምርጥ እንጀራ እንደሚሆንልሽ አልጠራጠርም
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 7 ай бұрын
ኪያዬ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤😊
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@genetayele990
@genetayele990 7 ай бұрын
Einayem Einjera einbey yelegn naber qunwa chemeray naw konjo yehonelegn bedenb water chemireybet sitabokey eindiyakerelesh
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
እሺ❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 7 ай бұрын
የሚገርም ነው እኔ ይህንን አይቼ አላውቅም አመስግናለሁ ሼር ስላደረግሽኝ
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 6 ай бұрын
Weynie destashen kkkkkk😂 tebareki kene betesebesh ❤❤❤❤Ariff enjera new Quinoa betam healthy mgb new le enjera demo betam new emyasamrew shta yalshu gen shta yelewm . Ye mtadu rasu shta ydergal adis kehone bedenb eski msema alebeleza abish mteqem 2, demo paking powder yalshu lemn besu tasisi alesh ande letenash tru adelem lela demo pakinpawder ygebabet enjera endet aymrem kuffff ekonee emyadergew lek ende pankiek,cakes mnem aysfelgeshem mtadesh arif nat behulu tsemalech ye abkakesh,wey absit manes ena mbzat kalhone besteqer mnem chew,pakinpawder aysfelgeshem becha be kichen towel aderegesh msess aleqe .le 10 teteqemet alew was mtad adese sew bzu saywq jemro ena betam arif mtad new 💯%❤❤❤❤❤❤❤❤
@Natye2354
@Natye2354 7 ай бұрын
Yene konjo betam enameseginalen yasayesjin bicarbonato betam new enjerawn yasamerew betam neamesrgin alew betechemsrim ene yemitelemewn lingershi enjera sigagir absitun yebokolo absit temekemou betam konjo new yemihunew melkami Ken Grazie mille
@fanoskrishan9852
@fanoskrishan9852 7 ай бұрын
የኔዉዶች ❤❤❤❤እንኳን ደስአለሽ ዉዴ❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 ай бұрын
ኪያዬ ዋስ ምጣድ እራሴን አሳሞሞኛል እስኪ አንቺ ባሳየሽኝ መንገድ እሞክራዋለሁ:: አመሰግናለሁ 🙏🏽
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
ሞክሪው ሀንዬ ምርጥ እንጀራ ነው የሚሆንልሽ
@elsabeyene6445
@elsabeyene6445 7 ай бұрын
እህቴ ስታቦኪ ጀምሮ እንዴት እንዳደረግሽ ቨዲዬ ስሪና አሳይን
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
እሺ
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 7 ай бұрын
ሌላው የገረመኝ የክዋኖው ነገር ነው ከጤፍ ጋር ሲቀላቀል እንጀራው ለምን አልጠቆረም ??ጥሩ እንጀራ ነው መልኩም ያምራል በርች
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
quinoa በጣም ምርጥ ነው የእንጀርው አይን ማማር ብቻ ሳይሆን ልስላሴው እራሱ የሚገርም ነው ያደረገው።
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 6 ай бұрын
Lemen ytequral nechun Quinoa new yteteqemechu huletu nech nachew.qeyu adelem yteteqemechu.lezanew nech yhonew
@mihretzebene4904
@mihretzebene4904 7 ай бұрын
ኪያየ ደስታሽ ደስ ይላል እንክዋን ቆንጆ ሆነልሽ😂 እስቲ ሌላ ግዜ በደንብ ልኬቱን ለማሳየት ሞክሪ ከአቦካኩ ጀምረሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
ይኸው👇 kzfaq.info/get/bejne/fc5hm5Spv7yphYU.htmlsi=gxpwppMkK3sAdPWb
@AzmeraTeferi-hv2jk
@AzmeraTeferi-hv2jk 6 ай бұрын
Pawuder letena tru adelemna batadrigi tru new
@winawina4119
@winawina4119 7 ай бұрын
Use just salt for u mitad. You will be surprise
@hairstayhanu621
@hairstayhanu621 7 ай бұрын
እንዴት ነ ከኔውን ምንጨምረው ምንም አልገባኝም
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
እዚህ ቪዲዮ ላይ በደንብ አብራርቼዋለው ተመልከቺው👇 kzfaq.info/get/bejne/fc5hm5Spv7yphYU.htmlsi=iLjgp2c5odmsDE9N
@sitishafi6313
@sitishafi6313 6 ай бұрын
Kena abokaku asayne
@rahelsisey8686
@rahelsisey8686 7 ай бұрын
Perfect injera 👌
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
Yes, thanks
@sirgutreta
@sirgutreta 7 ай бұрын
አዱስ ነኝ ለቤትሽ እንኳን አደረሰሽ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@teg22345
@teg22345 7 ай бұрын
Wass metad derashu yetefa amet sayemolaw tebelasheto Yhew tekemetual ahunes beka letelew new lemanem almekerm endigezut
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
እኔንም በጣም ነበር ያማረረኝ እስኪ በዚህ መልኩ ሞክሪው ከመጣልሽ በፊት
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 7 ай бұрын
Yes wesi metadi is the best😂😂😂❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
አሁን ቆንጆ ሆኗል ከዚህ በኋላ ካላስቸገረ😄
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 7 ай бұрын
2 amit new kegzw minim alcgargm kino silcmersh new yamarlsh barchi
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 7 ай бұрын
Please tell me flour name
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
Quinoa
@user-qg4cf5ge5h
@user-qg4cf5ge5h 7 ай бұрын
ያሳመረልሽ ኪንዋው ነው
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
አዎ በጣም ቆንጆ አድርጎልኛል
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 7 ай бұрын
@@Kiyasfamily ከመጀመሪያው ጀምረሽ ከማቡካትሽ ጀምሮ አሳይን ግልፅ አድርገሽ ኪኒዋ ምንድን ነው
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 7 ай бұрын
ምንድነው ስሙ የት ይገኛል ዱቄቱ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
Quinoa ይባላል ባብዛኛ እስቶሮች አለ
@liyamekonen6352
@liyamekonen6352 6 ай бұрын
Amazon allesh katashu e-store lay
@fathiashafey9535
@fathiashafey9535 7 ай бұрын
በምን አባካሽው በእርሻ ብትነግሪኝ
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
በጤፍ እርሾ ነው ያቦካሁት
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 7 ай бұрын
የማሽኑ ስም ምንድነው?
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
Kody29
@kiddywo67
@kiddywo67 7 ай бұрын
አብሽ ካደረክሽ ምንም ሽታ የለውም 100 ፐርሰንት ኪኒዋው ነው ያሳመረው
@hataihayat3773
@hataihayat3773 7 ай бұрын
ቤተሰብ❤❤❤❤
@Kiyasfamily
@Kiyasfamily 7 ай бұрын
ህይወትዬ❤
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 128 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 53 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 25 МЛН
#miskinochu l  ቤቱ ያፈራውን ይመገባሉ ....l
9:31
Addis Drama Studio
Рет қаралды 110 М.
የሽንኩርት አጠቃቀም  ከነ ሽታ ማጥፊያ
9:47
Fantu media ፋንቱ ሚዲያ
Рет қаралды 4,8 М.
WASS Electroncis Digital Mitad Grill Instructions
6:19
Wass Electronics
Рет қаралды 134 М.
ከባሌ ጋር ቆንጆ ጊዜ
20:05
Melly spice tv
Рет қаралды 40 М.
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 24 МЛН