Nhatty Man - ናቲ ማን-የመጀመርያዬ 'Yemejemeriyaye' Official MV

  Рет қаралды 14,846,959

Nhatty Man

Nhatty Man

6 жыл бұрын

አልበም 2023 • Vol ፫
ለተከበራቹ ወዳጆቼ በቅርቡ ከወጣው እና ከወደዳችሁት ከሁለተኛ አልበሜ ላይ በወንድሜ ዮኒ ውቤ ድንቅ የሙዚቃ ችሎታ ተቀናብሮ በእህቴ መቅደላዊት ውብ አስተያየቶች ታርሞ ለእናንተ ደርሶ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘውን "የመጀመርያዬ" የተሰኘውን ሙዚቃችንን ከሰራነው ከአራት ዓመታት በኻላ በድጋሜ ተገናኝተን በወንድማችን ምስጌ የካሜራ እና የምስል ቅንብር ክህሎት አስውበን አንደሚከተለው በቪድዮ አቅርበነዋል ተዝናኑበት።
በእዚኅ ስራ ላይ በቪድዮ ሞዴልነት አብራን ከተሳተፈችው ከሄለን አየለ ጀምሮ የአፍሮ ግሩቭ ባንድ አባላት (ቸሬ ፣ ምናሴ ፣ NINJA ) ድራመር ቢኬ ፣ እንዲሁም ቃል እና እየሩስን ጨምሮ ብዙ ወዳጆቻችን የሚገርም ቀና ትብብራቸውን አሳይተውናል እና እጅግ እናመሰግናለን።
Taken from the second studio album "man" vol 2, "Yemegemeriyaye" is about the feeling you get when you fall in love deeply for the first time.
Produced, mixed and mastered by Yonni Wube at Wub Records.
Video filmed and edited by Misgana Birhane at 4things Production.
This video is generously supported by the Victorian Government through Creative Victoria.

Пікірлер: 2 100
@NhattyMan
@NhattyMan 4 жыл бұрын
ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት kzfaq.info Thank you all .
@samitekle2336
@samitekle2336 4 жыл бұрын
Nhatty Man keep going bro I'm from Eritrea
@user-jt4sc5kr1f
@user-jt4sc5kr1f 3 жыл бұрын
የመጀመሪያዬም የመጨረሻዬም ነው ሰው ስወድ አምርሬ
@alhamdleallah
@alhamdleallah 3 жыл бұрын
وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ "And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ "Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous Quran .islam***
@nohanoha4524
@nohanoha4524 3 жыл бұрын
@@samitekle2336 y7
@user-yr3ml6mm5p
@user-yr3ml6mm5p 3 жыл бұрын
Natye wed france paris atmetam wey ?
@fikermamo8783
@fikermamo8783 3 жыл бұрын
እኔ ግን የመጀመሪያነው እኔ እራሴን ስወድእራሴን እውደዋለሁ ❤😘ጤነኛ ፍቅር አለኝ እማይቀና እማይበድል እማይስስት ሁሌም እግዚአብሔር ን የምፈራ የስውልጅ የማከብር 🙏
@nabihahussain4110
@nabihahussain4110 3 жыл бұрын
Whckbwwudni
@RabiaAbduu
@RabiaAbduu 4 ай бұрын
ሁሌም ብሰማው የማይሰለቸኝ ሙዚቃ 2024🎉❤️
@Getahuntesera
@Getahuntesera 2 ай бұрын
እኔም ለፊቅር ልቤን የከፈትኩበት ጊዜ ነው
@user-qo2rj1sm8m
@user-qo2rj1sm8m 26 күн бұрын
Yesi
@user-sy1sx9mo9u
@user-sy1sx9mo9u 5 жыл бұрын
ናቲየ የአራዳ ልጅ ።ምርጥ ኢትዩጺያዊ እኮ ነሽ ።ትችላለህ ቀና ነሽ ይመችህ አቦ። ኢትዩጺያ ለዘላለም ትኑር። አረንጎዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን ከፍ ይበል
@dagimawitgirma1669
@dagimawitgirma1669 6 жыл бұрын
ያላረፈ አይኔ ወስዶ ካንቺ ጣለኝ አሳረፈው ልቤን በፍቅርሽ ረታኝ ለካ ይሄ ነው ክፍያ ለታገሰ ጉርሻ ደመወዙ ቆይቶ ሲክሰው በፈቀደው መያዙ like it
@alhamdulillah4204
@alhamdulillah4204 3 жыл бұрын
እሂንሙዚቃ ሁለየ ይጋብዘኛል ውዱባለቤቴ ኑረልኝ የኔውድ ፍቅራችንን እስከመቃብር ይሁንልን የመጀመሪያው ጋር በትዳር ለረጅም አመት በፍቅርመኖር ከመታደል በላይነው
@hoodoali3001
@hoodoali3001 5 жыл бұрын
I am a Somali girl, my friend ❤is Ethiopian🇪🇹. I love the music and I love him💋❤💋
@Sahal433
@Sahal433 5 жыл бұрын
Muno Cali gaalka muxuu sheega ethiopianka ah ahhahahahah anaga dhan ayaa wada ah
@abelsisay5203
@abelsisay5203 4 жыл бұрын
@sahal omar,ETHIOPIATHE LAND OF ALNAJASHI,BILAAL BIN KATAB, ETHIOPIA IS MULTI RELIGION AND CULTURAL PEOPLE,ethiopia haanolato you are the loser ,agent of al shabaab,
@user-kc3qk2vg4r
@user-kc3qk2vg4r 3 жыл бұрын
@@abelsisay5203 kkkk
@tadeletadesse2579
@tadeletadesse2579 3 жыл бұрын
U welcome
@neimaahmed1196
@neimaahmed1196 3 жыл бұрын
Welcome dumashi
@Yod1728
@Yod1728 3 жыл бұрын
Great song nati❤ I really love this song my husband choose it for me.He always says that the girl looks like me and the song tells exact our love story. We mate in Eroupe the same way 💑 we still ❤️ together with beautiful 4 kids❤ Thanks Nati this is a great song that I love forever!!!
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Goal n bless your union more year’s beyond your age
@helinatefera4648
@helinatefera4648 Жыл бұрын
I oi8
@dinkinashdeasling2124
@dinkinashdeasling2124 Жыл бұрын
Omg💝ዋው
@user-vv7mc2zf4q
@user-vv7mc2zf4q 6 жыл бұрын
ናቲዬ በጣም በጣም ያምራል ሁሉ ነገርህ 1ኛ እኮ ነህ እ/ር እረጅም እድሜ ሰቶህ ብዙ ስራዎችን እንድትሰራ ጸሎቴ ነው የኔ ማርርርርርርርር
@wondedesta1018
@wondedesta1018 3 жыл бұрын
Y
@yonasasfaw9515
@yonasasfaw9515 6 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ከጥቂት ጥቂት ጥቂት ምርጥ መልእክት አስተላላፊ ዘፋኞች 1 ዱ አንተ ነህ በርታ እውነታ ብዬሻለው ብሮ
@mkditube
@mkditube 4 жыл бұрын
ናቲዬዬዬ ስወደው እሄን ዘፈን ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማው አንተ በተቃራኒ ፆታ ላይ ነው የዘፈንከው እኔ ግን በጣም ለምወዳት ታናሽ እህቴ ጋብዣታለው በእርግጥ ፍቅርን ያስተማረችኝ እህቴ ናት መልአክ የሆነች ሰው
@MonaMona-rz8mp
@MonaMona-rz8mp 2 жыл бұрын
ሸኖኣ ጀፀዘሾሾ ከሠአአ
@mkditube
@mkditube 2 жыл бұрын
@@MonaMona-rz8mp ምነኛ ነው አልገባኝም😂
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 жыл бұрын
ታድላ የሚወዳት ወድም መሰጠቶ
@mkditube
@mkditube 2 жыл бұрын
@@aeeazz6909 ሴት ነኝ😂❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-tu5yy1os1j
@user-tu5yy1os1j 2 жыл бұрын
amesegnalehu yenem hasab nw tanash ehte hiwote nech
@rozytube2573
@rozytube2573 9 ай бұрын
ማነዉ ዛሬም ከ 5 አመት ቡሓላ 2023 Eskahun Yemiadametew❤❤❤ከ 5 Bafit ke Mejameriyaye Nbr Yetegabezkut Now am Marred But Stiil ... When I Tink Of Him I Come And Leassen It Its Hard To Forget Some One You Relly Loved😔😔😔😔
@user-su6fx5xl9h
@user-su6fx5xl9h 6 жыл бұрын
እኔም ጀምሬያለሁ ያዝልቅልሽ በሉኝ ፍቅር ሲሉኝ በጣም ነበር የምፈራው አሁን ገባሁበት መጨረሻችነን ያሳምረው ነው
@tiruneshmamo5353
@tiruneshmamo5353 4 жыл бұрын
Za
@whitedarkwhitedark1739
@whitedarkwhitedark1739 3 жыл бұрын
endet honelsh sle fkrsh
@user-uv7wj6jx2w
@user-uv7wj6jx2w 5 жыл бұрын
ይህ ዘፈን በትክክል ገልፆኛል ማማየ ሚስቴ እወድሻሎህ
@brhanshawno1599
@brhanshawno1599 2 жыл бұрын
ኣይላያችሁ
@junathanpetroiba9848
@junathanpetroiba9848 3 жыл бұрын
May 2021 I have been listening to the song evan don’t know the meaning but I love it so much and big love to Ethiopia
@mahletberhanu7749
@mahletberhanu7749 3 жыл бұрын
Hes saying it's his first time loving someone this much or to this extent.and he's ecstatic about it lol
@dotboo
@dotboo 2 жыл бұрын
@@mahletberhanu7749 l0ul lamp PL
@harunasalifu5877
@harunasalifu5877 3 жыл бұрын
From 🇳🇪Niger i love Ethiopie💯❤💯❤🇪🇹❤🇳🇪
@kaleabephrem8926
@kaleabephrem8926 2 жыл бұрын
we love you too
@user-ku9cg8me4b
@user-ku9cg8me4b 4 ай бұрын
weloveyoutooGodloveyouyouarekindiness❤❤
@japhetmwangi34
@japhetmwangi34 4 жыл бұрын
Am from Kenya. I love the Ethiopian music
@medihabesha1541
@medihabesha1541 4 жыл бұрын
@melaktadesse2336
@melaktadesse2336 3 жыл бұрын
Welcome
@user-jd6pk5zw2x
@user-jd6pk5zw2x 3 жыл бұрын
Welecome my brothers
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v Жыл бұрын
ቺኮችንስ አ?
@lilyfisehaye6169
@lilyfisehaye6169 3 жыл бұрын
Love love this song , can't stop listening it Big fan from Eritrea
@brukalabe3545
@brukalabe3545 5 жыл бұрын
The girl ,,she is so beautiful!!!
@abelkesete3775
@abelkesete3775 4 жыл бұрын
ናይ ባሓቂ ጥዕምቲ ደርፊ ቀጽሎ ብካልእ ክትመጸና ተስፋ ኣለኒ ንፉዕ
@amytube1013
@amytube1013 6 жыл бұрын
ሰወደው ይህ ዘፈኑ እና ናቲን የናቲ አድናቂዋች ላይክ ግጪኝ
@user-mw3vw1gb4w
@user-mw3vw1gb4w 5 жыл бұрын
Yamiral💚💛❤
@user-mw3vw1gb4w
@user-mw3vw1gb4w 5 жыл бұрын
Natiye.❤❤❤❤❤
@thefirst2458
@thefirst2458 5 жыл бұрын
ሲከፋህ አልወድም photo
@abayneshmolla8187
@abayneshmolla8187 5 жыл бұрын
ዋዉቀጥልበት።።።።ዋዋዋዋዋዉ።
@user-zn2kv5me6x
@user-zn2kv5me6x 5 жыл бұрын
Likeee
@fthawitshishay286
@fthawitshishay286 Жыл бұрын
Betam new miwdh nati man ke Eritrea 🇪🇷 I love you
@kisanet_Gebrehiwet
@kisanet_Gebrehiwet Жыл бұрын
I love Ethiopian 💕❤️from Eritrea🇪🇷🥰
@Yo.222
@Yo.222 4 жыл бұрын
December 2019 and still listening 👂 to this song I don’t understand the language I am from Eritrea 🇪🇷 but love ❤️ this song 😂😂😂🤣🤣🤣
@mahifashionandfood1228
@mahifashionandfood1228 4 жыл бұрын
Its my first time to love some one Meaning of music yod T
@desebabey1658
@desebabey1658 3 жыл бұрын
@@mahifashionandfood1228 ስ
@tsehayneshehone9618
@tsehayneshehone9618 3 жыл бұрын
Kklmmm
@tsehayneshehone9618
@tsehayneshehone9618 3 жыл бұрын
I .Nl
@tsehayneshehone9618
@tsehayneshehone9618 3 жыл бұрын
p nl lpp
@kibromhaileab6662
@kibromhaileab6662 6 жыл бұрын
Who one happy Eritrea 🇪🇷 & Ethiopia 🇪🇹 Get ..... 🤜🤛
@fithighirmay3535
@fithighirmay3535 4 жыл бұрын
Here u go😊
@user-xp4lg2me4l
@user-xp4lg2me4l 4 жыл бұрын
Y
@tandelaa
@tandelaa 4 жыл бұрын
🤝🏿
@SisD-ew5rt
@SisD-ew5rt 2 ай бұрын
❤❤❤
@KZ.7160
@KZ.7160 4 жыл бұрын
2019 I’m still listening to this amazing music never gets old 💯
@solianaabieselom6754
@solianaabieselom6754 2 жыл бұрын
No word can express my feeling to this song,, love it so much,,,,much more than words. Great job Nattiye 👏
@mussabahmed944
@mussabahmed944 5 жыл бұрын
Best song in Africa love from Sudan to brothers and sisters in Ethiopia
@user-rp3jt6jb1p
@user-rp3jt6jb1p 6 жыл бұрын
#Wowww #ክሊፑ #ይነፋል #ናቲ #ማን #የዘመናችን #ምርጥ #ሙዚቀኛ💖💖 *ያላረፈ አይኔ ወስዶ ካንቺ ጣለኝ* *አሳረፈው ልቤን በፍቅርሽ ረታኝ* *ለካ ይሄ ነው ክፍያ ለታገሰ ጉርሻ ደመወዙ* *ቆይቶ ሲክሰው በፈቀደው መያዙ* 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖 *የመጬ ይከይፋል በርታ*
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 жыл бұрын
በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ ❤😘👍
@katiawehbi4594
@katiawehbi4594 5 жыл бұрын
Emesam
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉን የሚችለው ያሰብሽውን ይሙላልሽ እጅግ የምወዳቸው እህቶች አሉኝ አንዷ እንዳንቺ የተማረች መሰለኝ
@kimwengi1542
@kimwengi1542 3 жыл бұрын
Z one who is watching zis song know in 2020 is a legend
@MrAdefers
@MrAdefers 3 жыл бұрын
ME
@ermiassolomon5242
@ermiassolomon5242 3 жыл бұрын
I'm still watching in 2021 I must be ultra legend😂
@mariamsameera5609
@mariamsameera5609 5 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚለኝ ሙዚቃ ነው በሰማው በሰማው የማልሰለቸው ሰራ ላይ ሆኘ እራሱ ይህን ሙዚቃ እያጎራጎረኩኝ ሰራይን ሳላቀው እጨረሰው አለሁ የመችህ
@WONDE3166
@WONDE3166 5 жыл бұрын
ምንም ማረግ አይቻልም ናቲሻ ነው 💚💛❤👑😎🔥💥🔊🔊🔊
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 жыл бұрын
የኔ ወንድም ባቶን በቆጨን ናቲሻ የሠፈሬ ልጅ ሁሌም ምችት ድልት ይበል😘😘
@user-sf1us4xz6f
@user-sf1us4xz6f 5 жыл бұрын
👌👌👌👌
@michaelforgiveness2964
@michaelforgiveness2964 5 жыл бұрын
dis song has become popular in Eritrea after peace between 2 countries. i wack in different area n hear dis song. great song man.
@henasweet5562
@henasweet5562 5 жыл бұрын
wowwwmarrr
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
Lol it was popular even before...it just that amharic was banned in Eritrea so people couldn't listen to amharic songs like normal..now that they made peace people are listening to amharic without getting scared
@makbebadani6634
@makbebadani6634 5 жыл бұрын
እንም የመጀመሪያ ነዉ ጊዲን ስወድ
@novelmatebu433
@novelmatebu433 3 жыл бұрын
አስታውሳለሁ ለመጀመርያ ጊዜ ያፈቀርሁዋትን ሴት የውበት መደምደሚያ ነበረች ሁሉም የትምህረት ቤት ወንዶች እንወዳት ነበረ እኔም ከቤተሰቤ ጋ London ሔድሁ በዛ ምክንያት ተራራቅን አስታውሳለሁ እኔን ስታየኝ ልቤን የሚያቀልጥ ፈገግታ ታሳየኝ ነበር አሁን ግን እሶን ብዪ ተመልሸ የምመጣበት ሰአት ነው 21 አመቴ ነው አሁን እስዋን ማፍቀር የጀመርሁ 16 አመቴ ላይ ነው ለማንም እስዋን እንደማፈቅራት ተናግሬ አላውቅም ሁሌም ለዘላለም አፈቅራታለሁ
@bezawit1019
@bezawit1019 3 жыл бұрын
WOW እንድታገኛት እመኝልሀለሁ
@MaryamTsion
@MaryamTsion 2 ай бұрын
ኣገኛሃት ወይ😢😊
@mesi724
@mesi724 2 ай бұрын
agegnehat?
@anitakhamfore3515
@anitakhamfore3515 5 жыл бұрын
Am from Botswana I just love Ethiopian music to the max
@birexasmamaw9662
@birexasmamaw9662 5 жыл бұрын
too you bb
@melakutamirat5867
@melakutamirat5867 5 жыл бұрын
& we respect u & all
@reggglbayyegaridha5028
@reggglbayyegaridha5028 5 жыл бұрын
Wooooooow Arif new
@mahletabebe1244
@mahletabebe1244 Жыл бұрын
Gmmxmq4555t1dbaxag
@yosefsolomon6246
@yosefsolomon6246 3 жыл бұрын
Who is still listening to this music🔥🔥🔥
@danieltaye6522
@danieltaye6522 5 жыл бұрын
I'm Ethiopian but now I live in California I just love this music so muchhhhhhhhhhh.....
@africanbeauty8456
@africanbeauty8456 3 жыл бұрын
When I was kid I used to have crush on him ..literally he was my first celebrity crush 😁🥰
@habtechaklie2110
@habtechaklie2110 3 жыл бұрын
* watch out my musics by the next links * thank you !!! kzfaq.info/get/bejne/bNx6fdWomtXTkYU.html kzfaq.info/get/bejne/sJmjmMeJ3bq9XYk.html
@MrAdefers
@MrAdefers 3 жыл бұрын
WEIRD
@lifegoeson-xc4ij
@lifegoeson-xc4ij 3 жыл бұрын
I think he was everyone's crush
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
@@MrAdefers lol 😂 jealous?
@kidlij6118
@kidlij6118 5 жыл бұрын
Thumbs up for the beautiful Melody, Thanks nati man!!
@user-sy1sx9mo9u
@user-sy1sx9mo9u 6 жыл бұрын
ናቲየ ምርጥ ስራ ነው። ብቃትህን ማንም ያውቃል። በዛ ላይ ሀገር ወዳድነትህ በድብ ስለማቅ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለንተ ናቲየ
@eritrean486
@eritrean486 6 жыл бұрын
I love u Nhatty... I'm ur best Eritrean fan... Actually I luv this song much...
@mayajohnson2677
@mayajohnson2677 5 жыл бұрын
Omg the girl😍😍😍! what a beauty I think Ethiopians are the most beautiful people 👑
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Sure you are right
@bezusene7122
@bezusene7122 5 жыл бұрын
What a beautiful people and a nice piece of music !!!!!!! wow am lov'n it .... from the moment I woke up, it is on repeat on my TV ;o) ....... good job ! emuua
@hannahasfaw5357
@hannahasfaw5357 6 жыл бұрын
I love this song, I can’t stop repeating it ❤️👍😂
@thecreativezone2814
@thecreativezone2814 2 жыл бұрын
Me too
@negasigrmay9082
@negasigrmay9082 2 жыл бұрын
Moi aussi j'adore cett musiqe je viens de érythrée🇪🇷🇪🇷✌️
@mariamalabdusalam8295
@mariamalabdusalam8295 4 жыл бұрын
Bless you a bright matured young talented man! Bless ur setota and wife♥️
@fifey8612
@fifey8612 2 жыл бұрын
I am from eritrea love Ethiopian music 🎵🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
@point1212
@point1212 Жыл бұрын
ከዘፈኑ በላይ የልጅቷን ውበት ይገርማል 💕
@NurAdem-ey6ff
@NurAdem-ey6ff 9 ай бұрын
Love❤
@officialefrem6110
@officialefrem6110 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ የመጀመርያ ነው ሰው ስጠላ እምርሬ ብየ እኔ ደሞ በቅርቡ እዘፍናለው ❤️🌺🌹🚘
@tamamotehkezetyehuntamamot2777
@tamamotehkezetyehuntamamot2777 6 жыл бұрын
Meley Record plz yana edaterisege😍😍😍
@Nokia-om8ns
@Nokia-om8ns 6 жыл бұрын
Meley Record ጎሽ
@lemlemmeressa2256
@lemlemmeressa2256 6 жыл бұрын
😆😆😆
@selamkiya5074
@selamkiya5074 6 жыл бұрын
Entebkalen
@selamayele4368
@selamayele4368 6 жыл бұрын
Meley Record 😃😃
@daginegussu7097
@daginegussu7097 6 жыл бұрын
This song is really cool, in fact the total album is really great. You should think about coming back here for a concert maybe
@wediafomalazartekie9198
@wediafomalazartekie9198 5 жыл бұрын
Nhatty you’re the best! Keep doing what you’re doing and we’ll support you,
@andethiopia8956
@andethiopia8956 5 жыл бұрын
Love it... Simple but creative. keep up the good work.
@soniatafere9580
@soniatafere9580 6 жыл бұрын
I can't stop listening...dedicated to Ethiopian Prime minister Dr.Abiy Ahmed Who preached love,Peace and unity #2018.
@noonenoone9515
@noonenoone9515 6 жыл бұрын
nice job natty ,and yoni wube, you are great producer 🎵🎹🎧.. can wait for more 😉👏🏼👏🏼
@michaeromo5546
@michaeromo5546 3 жыл бұрын
💐
@Lol-pk5xr
@Lol-pk5xr 11 ай бұрын
Ghhbd😂 😊🎉😂❤
@user-ys9yh4ig6e
@user-ys9yh4ig6e 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ በጣም ነው ያፈቀርኩት ይመችህ ወንድሜ የኔ ጀግና😍😍😍
@netsanetdenu1511
@netsanetdenu1511 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከፍቅርኛዬ ጋር የተዋወቅነው በዚህ ዘፈን ነው
@elsa5872
@elsa5872 6 жыл бұрын
♥️♥️♥️ can relate to it.. it is so different nothing compares to it ❤️❤️❤️it is a beautiful feeling♥️
@maasameaaak4849
@maasameaaak4849 2 жыл бұрын
💔❣💝💘💟❣❣💕💞💞💓💛💚💚🧡💗💖❤❤💖💖💜💕💞💋💓💛💥
@mouniralihassan7318
@mouniralihassan7318 4 жыл бұрын
I love this song from Djibouti 🇩🇯❤
@maly103011
@maly103011 4 жыл бұрын
I love this song very much!!!👍🏻👍🏻👍🏻👏👏👏👏👏
@shire4life
@shire4life 5 жыл бұрын
Nhatty, what a wonderful artist and human being you are. Never failed to empress his fans with such wonderful Albums.
@mulugetaaleye3364
@mulugetaaleye3364 4 жыл бұрын
what a music ! everybody should listen
@nuryeahmed4708
@nuryeahmed4708 4 жыл бұрын
' Nat man best music with best voice' and also I appreciate you please on going.....
@hshjshshah557
@hshjshshah557 5 жыл бұрын
ይህሙዚቃየጋበዘኝ ፍቅርኛነው እጅግ በጣምነውየምወደ ምንግዜም ምረጫየነው።
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 2 жыл бұрын
Nati u r amaizing artist !!! Wish u a happy life my brotha Thank you for making our soul happy 🤗🤙🏽 I saw ur performance at atlanta habesha soccer Love ur energy ❤️🙏🏽
@TheXolaMalik
@TheXolaMalik 6 жыл бұрын
Dope! Love this track. I feel like I understand every word, but I speak no Amharic
@meseretyenesew9228
@meseretyenesew9228 5 жыл бұрын
Don't warry you will speak Amharic
@nekdosalmoun7274
@nekdosalmoun7274 4 жыл бұрын
What can we help you dear xola Malik
@godislove8174
@godislove8174 4 жыл бұрын
@@meseretyenesew9228 åiåpå88iåpåååiåå
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 6 жыл бұрын
I love natty man !! We all know that u love mama Ethiopia 💚💛❤
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
Simply, FABULOUS!
@rayjof8419
@rayjof8419 4 жыл бұрын
Wow I ain't understand but music is awesome love people from Ethiopia, Eritrea ❤
@superarete9290
@superarete9290 3 жыл бұрын
This song has pick part in my heart Caz my wife was always listing but now she left me and when am listing it makes me happy
@rahmabashir439
@rahmabashir439 11 ай бұрын
Happy? Lol It makes you sad or happy ?
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 жыл бұрын
Yemejemeriye new sew swed amrre salsemak aladrm I’m in love 😍 natye thank you so much yismerlshi belug benatachihu
@Ethio50
@Ethio50 25 күн бұрын
this is one of the best amharic songs on youtube! 14+ million views well done NhattyMan big fan.
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 4 жыл бұрын
ናቲዬ የኛ አንደኛ ሁሉም ሙዚቃዎችህ ምርጥ ናቸው ግን ከድሮው ሙዚቃህ ውሥጥ አለ በጣም የምወደው አምሮኝ እኔስ አምሮኝ የሚለው አይ ትዝታ ተማሪ እያለን ነበረ የምንዘፍነው አዲሥ ሥፈነዳ አይ ያጊዜ 😭😭
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
great song, I loved it ! it reminds me of my የመጀመርያዬን ❤️
@merygaleri5133
@merygaleri5133 3 жыл бұрын
I love this song so much 🇪🇷💗
@user-kq4ot4ln6s
@user-kq4ot4ln6s 3 ай бұрын
ናቲ ጥበብህን ሳላደንቅ አላልፍም ትለያለህ❤❤❤
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
Am I crazy or what? I must watch this song at least once a day. 🙄
@annaeyat37
@annaeyat37 4 жыл бұрын
MZ LYJ Same 🤣
@meharibrothershenokmeharik3073
@meharibrothershenokmeharik3073 6 жыл бұрын
Wowww bezi music wez wezzz alekubet degageme desi mile geze asalefeku ke phonekaye gar thanks natisho hulem tezetachin nek love you so moche😍😍😍
@mmmm-rb4vh
@mmmm-rb4vh 5 жыл бұрын
Wawu
@nubyaentertainment8205
@nubyaentertainment8205 5 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/f7WXisR13s3Yl3k.html የሳምንቱ እንግዳችን ደራሲ- "አልፎ ያላለፈ እና ሌሎችም " ሱለይ አደም Subscribe በማድረግ ሳምንታዊ ቪድዮዎቻችን ይከታተሉ።
@midoalhakim106
@midoalhakim106 6 жыл бұрын
I love Ethiopian people 💕♥️from Sudan
@mubarekeshetie4049
@mubarekeshetie4049 2 жыл бұрын
tanks
@senaytmahari6000
@senaytmahari6000 3 жыл бұрын
I'm Eritrean l like Ethiopian music
@amanulaw
@amanulaw 5 жыл бұрын
ናቲዬ ለሀገርህ ያለህ ፍቅር ይፅና!!!
@user-yd6jb9gf6h
@user-yd6jb9gf6h 6 жыл бұрын
የመጀመሪያዩ እና የመጨረሻ ሁንልኝ የኔ አዳም.
@user-no5fi8ji1x
@user-no5fi8ji1x 6 жыл бұрын
ןל
@tadessehabesha2421
@tadessehabesha2421 4 жыл бұрын
the music i want to listen thank you very much my bro!!
@kidist56
@kidist56 2 жыл бұрын
My favorite song. I can't wait your new album! (Ye Elshaddie enat)
@awesomemedia6717
@awesomemedia6717 2 ай бұрын
Amezing music bro👌👌
@mafimafi2333
@mafimafi2333 6 жыл бұрын
Wow I’m in love with this song👌😍
@emutube5285
@emutube5285 6 жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ አልሰለች ያለኝ ሙዚቃ #የመጀመሪያዬ ነው
@bettymekuria3074
@bettymekuria3074 5 жыл бұрын
Simply perfect!thank u nattyyeeeeee
@nabiyatbinteslemyakomebolc5797
@nabiyatbinteslemyakomebolc5797 5 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው እማይሰለቸኝ ሙዚቃ ይሄ ነው የመጀመሪያዬ ነው
@onelife6423
@onelife6423 6 жыл бұрын
እኔም የመጀመሪያ ነበር አሳበደኝ እፍፍ አሁንስ መርርኝ ናቲ ማኛ ሙዚቀወችህ ሁሉ በጣም ነው የሚመቹኝ፡ ምችት፡ይበልህ ምርጤ
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 6 жыл бұрын
ቲጅ የፍቅር አዲስ አድናቂ enamii marr
@onelife6423
@onelife6423 6 жыл бұрын
MTAGSE WGA ALWE S LOVE አይዞን
@ahmadahmade1750
@ahmadahmade1750 6 жыл бұрын
ቲጅ የፍቅር አዲስ አድናቂ hgru
@ahmadahmade1750
@ahmadahmade1750 6 жыл бұрын
ቲጅ የፍቅር አዲስ አድናቂ oo
@ssr1250
@ssr1250 6 жыл бұрын
ቲጅ የፍቅር አዲስ አድናቂ እኔም የመጀመሪያየ ነው ገና ወደዲኩ ooooofffff ተቃጠልኩ
@mussabnejashi3924
@mussabnejashi3924 4 жыл бұрын
I Love the ethiopian music
@mekonnenfetu2375
@mekonnenfetu2375 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነው ስወድ አምርሬ የእውነት ነው ምወደው ሁሌም ስሰማው ውስጤን ብቻ አላቀውም ይነዝረኛል ። የመጀመሪያ ነው ሠው ስወድ አምርሬ
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 6 ай бұрын
I know how many times I’ve listened this song love it ❤
@vivaviva6594
@vivaviva6594 6 жыл бұрын
ናቲዬ የኔ ምርጥ ብቻዬን 1k like መስጠት ብችል አደርገው ነበር ላንተ ጀግናዬ ነህ ናቲዬ ውድድድድድድ
@HustleHabesha00
@HustleHabesha00 2 жыл бұрын
2014 and if you are still listening this song, you're LEGEND!!!
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 5 күн бұрын
ሁሌም እንደአዲስ ነው የምሰማው ናቲዬ❤
@danielayelign8926
@danielayelign8926 2 жыл бұрын
It's masterpiece ✨ I love it ...January 1/2022
@mosabkamaal8841
@mosabkamaal8841 5 жыл бұрын
اغنية جميله جدا" احلي تحيه ليكم من السودان 💚
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 5 жыл бұрын
مرحبا نحن نحبكم كثير السودان اخواننا
@mosabkamaal8841
@mosabkamaal8841 5 жыл бұрын
+ፉይዚ ከድር تسلمي يارب و انحنا كمان بنحبكم .. نفسي اروح اثيوبيا زيارة انشاءالله 💚💚
@user-jw8px9bw9d
@user-jw8px9bw9d 2 жыл бұрын
@@mosabkamaal8841 تفدل احلن وساحلن
@fthihabtom1986
@fthihabtom1986 2 жыл бұрын
I love you this music 🥰🥰🥰 from 🇪🇷🇪🇷
@kiyalove6881
@kiyalove6881 3 жыл бұрын
የሆክ እብድ በዝህ ሙዚቃ ትዝታ አለኝ የመጀመሪያየ
@geremagna8474
@geremagna8474 3 жыл бұрын
I am from tigray l lisen Amharic no speaking but l like this songs
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 10 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 46 МЛН
Teshenfialehu
4:47
Mulualem Takele - Topic
Рет қаралды 897
Sayat Demissie The Official "Hasbun Mesrek" Video Clip
5:36
Sayat Demissie
Рет қаралды 7 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 556 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 2,3 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 81 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 144 М.