Nhatty Man -'Mamesgegnaye (Official MV) ናቲ ማን - ማመስገኛዬ Ethiopian Music

  Рет қаралды 6,022,922

Nhatty Man

Nhatty Man

5 жыл бұрын

vol ፫ (3) በቅርቡ የተለቀቀውን አዲሱን አልበም ያዳምጡ Stream the new album vol 3 (2023) here...
• Nhatty Man - Yaman - ና...
Taken from the second studio album "man" vol 2, "Mamesgegnaye" is a dedication to Nhatty’s son - his reason to be grateful.
Music produced, mixed and mastered by Nhatty Man.
VIDEO:
Production Company: I'm Content & Simmer Town
Director & Editor: Bizz oh (Mikiyas Alemu)
Director of Photography: Michael Lutman
First AC: Barun Chatterjee
Producer: Jess Fairfax at The Milo Mix
This video is generously supported by the Victorian Government through Creative Victoria.
Subscribe for more and stay connected.
/ realnhatyman
/ nhatty_man

Пікірлер: 1 600
@NhattyMan
@NhattyMan Жыл бұрын
ቁ ፫ አዲስ አልበም ተለቋል vol 3 New Album is out now kzfaq.info/sun/OLAK5uy_lWVPjMlTg2ve6X50-xIqHK2n91y-hAoEI
@meazawoldemicheal
@meazawoldemicheal Жыл бұрын
ኀኀ ዐኀኀዐዐኀዐዐዐኀዐኀዐዐዐዐሰሰሰሰሰኳ
@user-qv9fk5zl9z
@user-qv9fk5zl9z 4 ай бұрын
እግዝያብሄር ይባርክህ
@israelbekele5586
@israelbekele5586 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤😊
@tsisami9841
@tsisami9841 2 жыл бұрын
ሳልወልድ በፊት ይሄን ዘፈን ስሰማው ይከፍኝና በሀዘን አለቅስ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር መንታ ልጅ ሰጠኝ አሁን ዘፈኑን ሰማው እውነት በደስታ አለቀስኩ ዘፈኑ የበለጠ ስወልድ ገባኝ
@brookgezu1975
@brookgezu1975 Жыл бұрын
YoCx
@hiwotgirma5823
@hiwotgirma5823 10 ай бұрын
🎁🎁🧨
@CorporateResturant
@CorporateResturant 10 ай бұрын
You're Lucky🎉
@Zakiryohanes
@Zakiryohanes 8 ай бұрын
🎉Good
@TadeseZebene
@TadeseZebene 7 ай бұрын
እኔም እንዳንች ነኝ
@NhattyMan
@NhattyMan 5 жыл бұрын
ስለ መልካም አስተያየቶቻችሁ ሁላችሁንም እጅግ አመሰግናለው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን ለማግኘት kzfaq.info
@lamrof
@lamrof 5 жыл бұрын
ይዘቱ ለየት ያለ ዜማ ነው ያቀረብከው በዚህች ዘፈን። እንስታንን ተባዕታንንም ሰፍ የሚያደርግ ድንቅ ድንቅ። ገጽህን ኣይቼዋለሁ። ኣደምጣቸዋለሁ። በርታ ኣብይ።
@gwarojwanga9340
@gwarojwanga9340 5 жыл бұрын
Nhatty man
@hannakidani5102
@hannakidani5102 5 жыл бұрын
ቃል የለኝም አንደኛ
@raduyadengeleljiradu4770
@raduyadengeleljiradu4770 5 жыл бұрын
Natiye god boy
@aljawal7191
@aljawal7191 5 жыл бұрын
ናቲዬ በርታ እግዚሀብሄር ያሳድግልህ
@buzayhu8318
@buzayhu8318 6 ай бұрын
ናቲዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የውስጤን የሀሳቤን ስሜት ለውዱ ልጄ ለሚናስ ብዙአየሁ ስለገለጥክልኝ እግዚአብሔር ይህንን የጥበብና የማስተዋል የመረዳት መንፈስ ስለሰጠህ ጌታን አመሰግናለሁ አመስግነው ተባረክ በርታ አይዞህ ፅና !
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችንን ይጠብቅልን ማመስገኛችን ናቸው ልጆቻችን 😘😘
@hiwotyee
@hiwotyee 5 жыл бұрын
‹‹ እንኳን ጥያቄው ሞልቶ- መልስ አግኝቶ ምኞቱን በአይኑ አይቶ፣ ፈቅዶ በቸርነቱ- ላከረመው ምስጋናን ለእሱ አይንፈገው …ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ እንኳን እንደኔ ሞልቶ ምኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ…. …ፍጡር አይጓዝም እንዳሰበው ሰው አይኖር እንዳለመው… ማንስ ከቶ ችሎ በምድር ላይ መጪውን ሕይወቱን ሊያይ… …እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ላቆየው አፉ ዝም አይበል - አንደበት ያለው ተመስገንን አይንፈገው…!..››
@mimidessalegn851
@mimidessalegn851 5 жыл бұрын
እንኳን የወለዱትን ያልወለድነውንም ልጅ ያለን ያህል እንዲሰማን የሚያደርግ ልዩ ስሜትና ሃይል አለው፡፡ ያሳድግልህ ናቲዬ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Жыл бұрын
ትክለኝ ዘፈነው
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 6 ай бұрын
This is the best song ever ተመስገን❤ፍጡር አይጓዝ እንዳሰበው እንኳን እንደኔ ሞልቶ ሞኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ ተመሰገን የድንግል ማሪያም ልጅ
@samiyasamiya3010
@samiyasamiya3010 5 жыл бұрын
ናቲ ፈጣሪ እንደምትመኘው አርጎ እቅፍ ድግፍ አርጎ ልጅህን ያሳድግልህ እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ለሁላቹም!!! በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ሰላማቹ ይብዛ 😍😍😍
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 жыл бұрын
እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን 👆🙏ናትዬ ምርጥ ሰዉ ለቤትህ አዲስ ነኝ ፈጣሪ ያሳድግልህ😍😘
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
ስወልድ ነው ይህ ዘፈን የገባኝ ናቲዬ ምርጥ ነው ይደጉልን ልጆቻችን
@tihtinamengistu2238
@tihtinamengistu2238 5 ай бұрын
በጣም ምዎደዉ ሙዚቃ ነው አልውለድኩም ባል ትዳር ነኝ ሳልሰማዉ መዎል አልችልም በእግዚአብሄር ፍቃድ ልጅ እደምሰጠኝ አውቃለሁ
@dessiearega6004
@dessiearega6004 5 ай бұрын
የልብን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ/ህ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 4 ай бұрын
አይዞሽ /ሽ ይሖናል ከፈጣሪ ነው ሑሉ የሚስጠው ትዳርና ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነውና ይሖናል ❤❤❤
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 4 ай бұрын
ናቲ የዘፈነው ለሑላችን ነው በጣም የምወድለት ዘፈኑ ከልጁ ጋርማ ሲጫወት እንዴት ደስ እንደሚል ባል እንደሱ ይስጠኝ እላለሑ ስው ወልዶ ልጁን እንዲሕ ነው ማሳደግ ደስ ሲል ይባረክልሕ ናትየ❤
@fekertaabza3804
@fekertaabza3804 5 жыл бұрын
ያልወለዳቹ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ 🙏🙏🙏 ናቲዬ የኔ ምርጥዬ ፈጣሪ ያሳድግል 😘
@derejelovely888
@derejelovely888 5 жыл бұрын
Fekerta Abza amen
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@emunageemu1561
@emunageemu1561 5 жыл бұрын
Amen
@welyumohammed5988
@welyumohammed5988 5 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንን
@user-ez7ki8wp1y
@user-ez7ki8wp1y 5 жыл бұрын
አሜን
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
ናቲይ እኔም እንዳንተዉ ነኝ የመጀመርያ ልጄን አጥቻለሁ አላህ ካለ እንደገና ለመዉለድ አላህን እያመሰገንኩ በሱ ተስፍ ቁጭ ብይ እየጠበኩ ነዉ ልጅ የትዳር ድምቀት የቤት አበባ ነዉ አላህ ለሁላችንም ጤነኛ ልጅ ሰቶን የምንስም ያድርገን በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤😚
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 5 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ ፈጣሪ ይክሳል አይዞሽ
@metiasifa7959
@metiasifa7959 5 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ Azose lebego new
@vivaviva6594
@vivaviva6594 5 жыл бұрын
መደመር የፍቅር ተምሳሌት ነዉ abesheri
@biniseifu3085
@biniseifu3085 5 жыл бұрын
allah tenama lej yesteh or yestesh abo
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ
@AsmeromTadesse-ck2pq
@AsmeromTadesse-ck2pq 2 ай бұрын
I love your music dear Natty specially you're thanksgiving to our God so good job continue it . Am eritrean from swizterland.
@diyosigratya1574
@diyosigratya1574 5 жыл бұрын
ናቲ ማን እጅግ መንፈስን የሚያድስ ሁሌ ቢደመጥ ተመልሶ አዲስ የሚሆን ሙዚቃ ነው የሰራከው፡፡፡ በርታ ከዚህ በላይ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ፡፡፡
@leyuetesfaye5663
@leyuetesfaye5663 4 жыл бұрын
ማመስገኛዬ አሜንዬ የልጅነት ልጄ በ17 አመቴ ፈጣሪ የሰጠኝ ስጦታዬ ህይወቴን በፍቅርህ ጣዕም እንደሞላከው መንገዴን ያሳመርክልኝ ልጄ ህይወቴ እስትንፋሴ ኦክስጂኔ እንኩዋን እንደኔ ሞልቶ ሞኞቱ ዝም አይበል አንደበቱ ስለማይጠገብ ስጦታክ ተመስገን # የተደረገለት እንዴት ዝም ማለት ይቻለዋል
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 5 жыл бұрын
ማመስገኛየ የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያየ ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያየ 👌👌😍 እግዚአብሄር ሊባርክ ሲል መጀመሪያየ በልጅ ይጀምራል 🙏🙏ናቲየ አሪፍ ስራ ነው በርታ 😍👌😍 እኛም ልጅ ወልደን ማመስገኛየ ለማለት ያብቃል 😌💚💛❤️
@zenateqmu5878
@zenateqmu5878 5 жыл бұрын
ሙቶበት እኮ ነው
@wintaalemu9448
@wintaalemu9448 5 жыл бұрын
amen
@mihretwoldeyohannes-mercy4965
@mihretwoldeyohannes-mercy4965 5 жыл бұрын
Jerry nesh benatish and dorm norenal awasa..photosh ymeslal ..pls reply
@tedesemarta3892
@tedesemarta3892 5 жыл бұрын
M
@nasogeppa6854
@nasogeppa6854 3 жыл бұрын
@DR DAVE INFO TUBE :-D
@muluken97
@muluken97 5 ай бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው!! ልጆቻችንን እግዚአብሔር ባርኮ ያሳድግልን!! ልጄ ባባ እወድሀለሁ!! እግዚአብሔር ያሳድግህ!!
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 3 жыл бұрын
የማይጠገብ ምርጥ ስራ ለወለደም፣ ወልዶ ለተፋታው፣ ላልወለደም ወልዶ ላጣም ማመስገኛየ ይወክለዋል። ተባረክ ናቲ በርታ ጌታን ያመሰገነ ሲከብር ይኖራልና 👍
@meskeremayalew6013
@meskeremayalew6013 3 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የራሴ ታሪክ ነው ገለፅክልኝ አመሰግንሃለሁ ።
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 2 жыл бұрын
የተባረከ የምስጋና መዝሙር በፀጋው ያሳድግላችሁ ግሩም ቅንብር ናቲ
@user-bu4so8lc6h
@user-bu4so8lc6h 7 ай бұрын
😢😢😢በሰማሁት ቁጥር የማለቅስበት የሚገርም ምስጋና ❤ዘመንህ ይባረክ ናትዬ
@user-kc7ns3jm5o
@user-kc7ns3jm5o 5 жыл бұрын
😢😢😢😢እኔም ልጂ የምወልድበት ቀን ናፈቀኝ የአሏህ ተው መርሀባ በለኝ አንተም ላይቸግርህ እኔም ደስ ይበለኝ ውድ የሀገሬ ልጆች እኛ ስደትን በቃ ብሎን ወልደን የምንስም አሏህ ያድርገን ኢንሻ አሏህ
@simasima2475
@simasima2475 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙇
@goodnews7295
@goodnews7295 3 жыл бұрын
Edemesh sayalf wedehagersh gebi egzyabeher yasakalsh
@rahamayasin1459
@rahamayasin1459 2 жыл бұрын
አሚን ንንን ያረብ
@vivaviva6594
@vivaviva6594 5 жыл бұрын
ናቲዬ ስወድህ ምን እንደምልህ አላውቅም በጣም አድናቂህ ነኝ ውድድ ልጅህ ደሞ ቆንጅዬ አላህ ያሳድግልህ 1k like ብቻዬን ሰጥቼሀለው
@samoelberke2780
@samoelberke2780 5 жыл бұрын
ማትዬ እግዝያቤር ያሳድግል
@haymanotylakyeshaymanotyla1895
@haymanotylakyeshaymanotyla1895 4 жыл бұрын
sweet እግዛብሄር ያሳድግልህ
@abetube376
@abetube376 4 жыл бұрын
Bvcffhlll
@efremtesfagergish7360
@efremtesfagergish7360 Жыл бұрын
i love so much this song natyyyyyy mannnn... ❤!!!!
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Ай бұрын
አሜን ወንድም ዓለም
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
ማመስገኛየ ናቲየ በጣም እናመሰግናል እኔም በልጅነቴ ወልጀ እራሴን የመሰለ አቤኔዘር የሚባል ልጅ አለኝ ግን እርቄው ናፍቆቱ ጨርሶኛል እቅፍ አድርጌው ይህን ዜማ አዜምለትአለሁ እፍፍፍፍ💕🤴👩‍👦💔
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 3 жыл бұрын
አምላክ ያሳድግሽ የኔ ማርርር❤❤
@almasa4056
@almasa4056 5 жыл бұрын
ናቲ ማአን ልጅ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ባባዬ እድግ በል
@SalamSalam-ki7dt
@SalamSalam-ki7dt 5 жыл бұрын
እውነት ቃል ያጥረኛል ምን ብያ ልገርክ በጣም በጣም ነው ምታምሩት የድንግል ልጆ ፍቅሩን ያብዛላቹ እሱ ከፊታቹ ይቅደም
@engineeringgatadu7880
@engineeringgatadu7880 7 күн бұрын
Thanks my God for blessing me with baby ❤.
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 5 жыл бұрын
አንደበቴ ዝም አይልም ሁሌም ተመስገን እላለዉ!!! ክርስቲያን የሚባል ወንድ ልጅ አለኝ አምላክ ይባርክልኝ
@parvinichristian7339
@parvinichristian7339 Жыл бұрын
God bless him
@semu4384
@semu4384 Жыл бұрын
@@parvinichristian7339 klk1ķijķ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 5 жыл бұрын
ለልጁ የዘፈነ የመጀመሪያው አባት ናቲሻ እግዚአብሔር ያሳድግልህ የስራዎችህ አድናቂህ ነኝ ይመችህ
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 5 жыл бұрын
Natnael Kinde ፀሀዬ የመጀመሪያ።( ሳቂልኝ)
@lidieybabe7929
@lidieybabe7929 5 жыл бұрын
Natnael Kinde ምነው አብነት አጎናፈርሳ
@Shanko12
@Shanko12 5 жыл бұрын
"ተማር ልጀ..." አለማየሁ. እሸቴ
@hey1232
@hey1232 4 жыл бұрын
Ere bezu aluu
@Shoy1304
@Shoy1304 Жыл бұрын
Привет 🙋🏻‍♀️ из Узбекистана я живу и работаю в Турции, и со мной работают два девушек из Африки- Итопия. Эту прекрасную песню услышала от них и мне очень понравились. Но когда я услышала печальную историю и очень растерялась 🌹😥
@mikimaki8261
@mikimaki8261 Жыл бұрын
Ya his kid died
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 9 ай бұрын
ይህንን የመሰለ ምርጥ የምስጋና ስራ በደንብ ሳልሰማው በመቆየቴ በራሴ አዘንኩ ግን አረፈደም ልጄ 18 አመት ሞላችልኝ ሁሌም ፈጣሪን አመሰግናለሁ ።ደግሜ ደሞ አመሰግናለሁ አምላኬን ጤነኛና ፀባዬ ሰናይ ልጅ ስለሰጠኝ ። ናቲዬ ልጅህን እግዚአብሔር በጥበብ ና ሞገስ ባርኮ ያሳድግልህ ❤ ተባረክልኝ Love You ❤
@henokyohannes8192
@henokyohannes8192 6 күн бұрын
Nattttiiii my son awesome
@sendekuaregawi5915
@sendekuaregawi5915 4 жыл бұрын
ናቲ የ አስለቀስከኝ ቃላት የለም♥♥♥♥♥
@zelalemabera8070
@zelalemabera8070 5 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ አይነት ቡችላ አለችኝ፡፡ ስሜቱን ለመግለፅ ቃላት አቅም ያጥራቸዋል፡፡ እግዚአብሔር ሆይ ልጅ ለሚፈልጉ ሁሉ በቸርነትህ አድላቸው፡፡
@hannakidani5102
@hannakidani5102 5 жыл бұрын
አሜን
@user-ze1eb1rb3b
@user-ze1eb1rb3b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@toybahabeshawit2535
@toybahabeshawit2535 3 жыл бұрын
አሚን ውደ
@danielsahilu5959
@danielsahilu5959 3 жыл бұрын
Mac. Cham M Uvvg
@user-ue5uc3tr2e
@user-ue5uc3tr2e 2 ай бұрын
መልካም ነው በርች እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeabtube437
@yeabtube437 4 жыл бұрын
ናቲ ልቤን አስለቀስኸው መታደል እኮ ነው ከልጅ ጋር መኖር የኢትዮጵያዊነቱን እያስተማርኸው ሳየው እንዴት ደስ እንዳለኝ በፈጣሪ ውስጤን አስለቀስኸው። እግዚአብሔር ይባርክልህ። የድንግል ልጅ እንቅፋት ሳይነካው እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግልህ።
@hayatfikr7722
@hayatfikr7722 5 жыл бұрын
እውነትም ማመስገኛ ከዚህ በላይ ምን ማመስገኛ አለ ያሳድግልህ ናቲየ የኔ ምርጥ!!!♥♥♥
@gentgatahew7583
@gentgatahew7583 5 жыл бұрын
ዋው ናቲማን በጣም ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር። ይመስገን ናቲማን እኳን ለዝህ አበቃህ እግዚአብሔር። ያሳድግልህ እመብርሀን ትጠብቅልህ
@teddyafro6696
@teddyafro6696 2 жыл бұрын
እስታዋይ የእመብርሀን ስም ሰጠራ። እዴትነብሴ ደስስ ይላታል
@TilahunHailu
@TilahunHailu Жыл бұрын
For my beloved baby and all babies.
@hawahawa8827
@hawahawa8827 4 жыл бұрын
እኔም ማመስገኛየ እምየና ልጄ ናቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ 😘
@hewihewi8213
@hewihewi8213 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማመስገኛዬ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ልጄ እስካይህ እጓጓለሁ እሮቢ እደግልኝ የኔ ንጉስ
@seniasetu8666
@seniasetu8666 5 жыл бұрын
ናቲዬ የኔ አደኛ ስወድክ ፈጣሪ ይጠብቅክ መካሻንም ለቁም ነገር ያብቃልክ ሁሌም እንወድካለንንንንንንንንንን
@mazabekele9481
@mazabekele9481 3 жыл бұрын
ø
@zeyedweldegerima6069
@zeyedweldegerima6069 Жыл бұрын
ከልጅ በላይ ያምላክ በረከት ምን አለ ልጁ እወድሀለሁ ኑርልኝ
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 4 ай бұрын
ናቲዬ ሰለዚህ ጥልቅ መልእክትና ቀና መንፈስ ስላለው ሙዚቃህ አመሰግናለሁ። ፈጣሪዬን ስለሰጠኝ ነገር ሁሉ ላመሰግነው ስፈልግ እሰማዋለሁ። እንኳን ደስ አለህ, እንኳንም ምኞትህ ሞላ! ነገርን ሁሉ በግዜው ውብ አድርጎ የሰራ አምላክ ይመስገን❤
@mesayworku5071
@mesayworku5071 5 жыл бұрын
ናቲ ይህን ክሊፕ ሳየው በጣም ነው የማለቅሰው ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር ልጅህን በፀጋ እና በጥበብ ያሳድግልህ
@habibabdurahman4951
@habibabdurahman4951 5 жыл бұрын
I don know what to say, It really touch my heart. God is the best planner Natty...Good work.
@adisutaye2234
@adisutaye2234 4 ай бұрын
አሁን ትርጉም ሰጠኝ ይህ ዘፈን tnx 🙏
@BefiYad
@BefiYad 5 жыл бұрын
ያሳድግልህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው!!
@sntayobabe656
@sntayobabe656 4 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ደስ የሚለው ሙዚቃህ😍😍
@tgtk7942
@tgtk7942 5 жыл бұрын
ናቲዬ ምርጥ ስራ ነው ♥ መኩሻ😍😙😙 እግዚአብሔር ያሳድግህ♥♥♥♥
@user-qv9fk5zl9z
@user-qv9fk5zl9z 4 ай бұрын
እግዝያብሄር ይባርክህ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 5 жыл бұрын
Hooo Natyy Emabata kidist Dengle Maryam Tasadegelehe My brother!!
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 жыл бұрын
😍❤❤❤❤ቻቹዬ ወንድሜ አምላክ በግርማ በሞገስ በጥበብ መኩን ያሣድግል የሠፈሬ ልጅ ኑሪልኝ መኩራዬ ነህ እኮራብሀለው ውድ አብሮአደጌ እወድሀለው❤❤❤
@user-qj8po3ql7m
@user-qj8po3ql7m 5 жыл бұрын
እኔ ልጀን እድህ የማጫዋጥበት መቸ ነው የአላህ ልጅ የሌላችሁ አላህ ይስጣችሁና የልጅን ጣእምን እዩት ናትየ አላህ ያሳድግልህ ሰው ያላያውን ሰው ያልሰማውን ላተ በያለሁ
@workneshalemayehu5175
@workneshalemayehu5175 5 жыл бұрын
Mirt ababal hayat fuuuuuu
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 5 жыл бұрын
ሀያት ቤት አብዱ አሚን ይስጠን
@abejedaba
@abejedaba Жыл бұрын
ናትዬዬዬዬዬ ይህ ዘፈን ለብዙ ነገር መልስ አለው ለልጅም ብቻ ሳይሆን ሁፍፍፍፍፍ
@kalyetigist881
@kalyetigist881 Жыл бұрын
❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥
@rebeccatariku84
@rebeccatariku84 3 жыл бұрын
I just realized how blessed i am when i become a mom. Mamesgenghaye micoye edegilingh lije
@dagmawiadmikew3543
@dagmawiadmikew3543 5 жыл бұрын
This song really is for all those who have kids (and parents, of course) for we owe to be grateful to the Almighty!
@user-zh2ci4lr5z
@user-zh2ci4lr5z 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ዘፈን አዎ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ድግሞም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በነገራችን ላይ የናቲ ዘፈን ለኔ የዘፈነልኝ ያህል ነው የሚሰማኝ ልጅ በጣም እንዳለው በመጨረሻም በእርሱ ፈቃድ አገኘው ልጅ ሳገኝ ደግሜ የተወለድኩ ያህል ነው የተሰማኝ ያንስበታል ምስጋና አንደበት ያለው ሁሉ ዝም እንዳይል ያመስግን!
@zarrsar6372
@zarrsar6372 4 жыл бұрын
እስትንፋስ ሰጥቶ በቸር ያቆየው አፉ ዝም አይበል አንድበት ያለው ተመስገንን አይንፈገው።
@eyaak7031
@eyaak7031 5 жыл бұрын
ተመስገን ጌታዬ ለኔም ይህን ትልቅ ስጦታ እና ፀጋ ስለሰጠኸኝ .🙏🙏ፈጣሪ ልጅህን ይባርክልህ
@aylanamsalamon8212
@aylanamsalamon8212 Жыл бұрын
💚💛❤😍😍😍
@tplftdf8558
@tplftdf8558 9 ай бұрын
Pray for me I will pray for you
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 5 жыл бұрын
*አግብቼ ስወልድ ልጄን አቅፌ ማመስገኛዬ እያልኩ አዜምለታለሁ ደስ የሚል መነቃቃት ፈጥሮብኛል በርታ ናቲዬ*
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 5 жыл бұрын
ስናመሰግን እናገኘለን ልክ ብለሀል ናቲ መካሻን እግዛብሄር ባርኮ ያሳድግልህ
@selamyihun9623
@selamyihun9623 5 жыл бұрын
ናቲዬ እግዚአብሄር አምላክ መካሻህን ማመስገኛህንና ብሌንህ የሆነውን ልጅህን በቁመት በጥበብ መማስተዋል ያሳድግልህ ይባርክልህ ለወግ ለማዕረግ ያብቃልህ:: እሱን በክፉ ያየብህ ፀሃይን ያየ ይሁን! ጠባቂ መላኩ ከ ሚጎዳው ነገር ሁሉ በክብፎቹ ይጋርድልህ ፅኑ ቅጥር ይሁንለት!1ሆኖ ሳለ እንደስራዊት ያዝፈራ! ንፁህ በሆነው በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፈን! ግርማና ሞገስህ አንተን አባቱንና እናቱን እንዲሁም ሃገሩን አኩሪና አክባሪ ይሁንልህ! ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው የደስታህ ጥግ ይሁን! ከጅማሬ ፍፃሜ ይበልጣልና! ሌላም ልጅ ላንተ ለመካሻም ወንድም እህት ጭምሮ ይስጣችሁ ቤታችሁ የደስታና የሳቅ ቤት ይሁን! እኔ ባጎደልኩት ባላልኩት ሁሉ በረከት ይባረክልህ!
@user-bm9bg2yl8h
@user-bm9bg2yl8h 5 жыл бұрын
ማመስገኛዬ አንተ የልጅ ጣእም ስላየህው እኔ ባንተ ሙዚቃ ምርጥ እናት ሆኛለው ሁሌም ሳልሰማው አላድርም ማመስገኛዬ!!!!!!!
@user-ys4zm4xo5m
@user-ys4zm4xo5m 5 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ ያሳድግህ መኩዬ ስወደው ናቲ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ ከጅዳ ለኔም ፀልይልኝ እደ መኩዬ ያለ ፍድቅድቅ ያለ ልጅ እዲሰጠኝ ♥
@user-hp7if4gk7q
@user-hp7if4gk7q 5 жыл бұрын
Amen Nhatty! Very uplifting music.
@samitekle2336
@samitekle2336 3 жыл бұрын
I'm from Eritrea but I love you Nhatty Man
@user-lp7um2qx1t
@user-lp7um2qx1t 5 жыл бұрын
ናቲዬ በዚሁ ቀጥል ከምንም በላይ ለልጄ ስለዘፈንክልኝ ከልብ አመሰግናለው ልጄ ከምንም በላይ እውድካለው የፈጣሪ ልዩ ስጦታዬ እግዚአብሔር ያሳድግ ምሩዬ የኔ ማመስገኛ ልጅ
@d.od.a5983
@d.od.a5983 5 жыл бұрын
Aww 🤗 this is so cute Thank you for reminding us to be grateful Love you so much
@nigistesaba9415
@nigistesaba9415 4 жыл бұрын
❤ when I have baby I understand this song 🙏ማመስገኛችን ሰላማችን #የማርያም# እግዚአብሔር ይመስገን
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
ናትዬ ቀሪህ ዘመንህ ይባረክ ጣፋጭ ልጅህን ያሣድግልህ ያሰብከው በሙሉ ይሣካልህ ማማሰገኛዬ ሰራህ ከህይወቴ ጋር የተገናኝ ነው ሠለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመሰገን
@siyamahmed9907
@siyamahmed9907 5 жыл бұрын
Weyyy yene konjo,i cried betam coz i feel the same way abput my son .huluen miyaseresa lij becha new .good jod .fetari yasadegeleh kekfu hulu yetebekew
@bisrattagele6966
@bisrattagele6966 5 жыл бұрын
Good nati yene konjo stamiru egzabher yasdglh ❤️❤️❤️❤️🤴🏻
@yeNathanenat
@yeNathanenat 5 жыл бұрын
OMG he is so cute God bless him, """" Natanye yene lejem mamesgegaye edeglg😍😍😍
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
መሲየ እንዴት ነሽ ምን ሁነሽ ነው ዩቱብ ላይ የጠፋሺው ቪድዮ መስራት አቆምሽ እንዴ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 5 жыл бұрын
@@hanunahanuali2135 Ethiopia neber leza nw emtalhu semonun thanks betam🙏
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 5 жыл бұрын
@@yeNathanenat እሺ መሲየ እኔ እኮ ቻናልሽን አዘግተውብሽ መስሎኝ ነበር ለማንኛውም በጉጉት እንጠብቅሻለን እንዃን በሰላም ተመለስሽ
@comment1375
@comment1375 5 жыл бұрын
Ewuyiii allah yesadegeleh konjo😘😘😘😘😘
@Ethioselam445
@Ethioselam445 3 жыл бұрын
ውይ ይሄን ዘፈን ስሰማ እያለቀስኩ ነው ፈጣሪ ድርሻውን ቢወስድብም የምፅናናበት ቆንጆ ልጅ ሰቶኛል ተመስገን
@zdgt130
@zdgt130 4 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ለልጅነት ልጄ ለቅዱስ ያሬድ ይሁንልኝ አቢዩ ስማልኝ ማመስገኛዩ ነክ አቢዩ
@samorayesus2172
@samorayesus2172 4 жыл бұрын
Beautiful what a joy father and son!!!!
@mollakebede2187
@mollakebede2187 Жыл бұрын
Gifted two children's... Thanks to God....
@meronmeriti4613
@meronmeriti4613 5 жыл бұрын
ናቲዬ ፈጣሪ እንኳን የልብህን ስብራት በደስታ ጠገነልህ አምላክ ያሳድግልህ ምርጥ ዘፈን
@user-tj1to9wd4c
@user-tj1to9wd4c 5 жыл бұрын
wow😘😍egzeabiher yasadigilih
@hanalove9601
@hanalove9601 5 жыл бұрын
ለእኔም እምወዳት የምትናፍቅ ልጂ ስለስጠኧኝ ሁልጊዜም አመስግንሀለሁ አሁንም ወደፊትም በቤትህ ታሳድግልኝ ዘድ የእናቴ የድግል ማርያም ልጂ አማኑኤል አባቴ አተ እርዳኝ ጥበቃህ አይለያት
@user-ru3yg3rd4d
@user-ru3yg3rd4d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያሳድግልን
@HomeHome-nz4kt
@HomeHome-nz4kt 19 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@MarieMarie-hy2fp
@MarieMarie-hy2fp 6 ай бұрын
ፍጣሪ ሔይ ልሐገራችን ዐብቅቶ ልጅ ውልደን 🙏🙏🙏🙏🙏
@mestitsisay203
@mestitsisay203 4 жыл бұрын
እውነት ቃል ያጥረኛል ምን ብያ ልገርክ በጣም በጣም ነው ምታምሩት የድንግል ልጆ ፍቅሩን ያብዛላቹ ማመስገኛየ የፈጣሪን ፀጋ መመስከሪያየ ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያየ 👌👌😍 እግዚአብሄር ሊባርክ ሲል መጀመሪያየ በልጅ ይጀምራል 🙏🙏 😍👌😍 ል 😌💚💛❤️
@mizer6967
@mizer6967 5 жыл бұрын
Thanks for sharing this beautiful song & video, God bless you & you’re family, log life my dear!!!!!
@natyketema8501
@natyketema8501 5 жыл бұрын
ናትዬ ምርጥ ስው እንዴት ደስ እንደምትሉ ፍጣሪ ካንተጋር ይሁን ፍጣሪ ያሳድግልህ ትልቅ ደረጃ ያድረስልህ ምርጥ ስራ ነው አድናቂህ ነኝ
@jonitsegai2806
@jonitsegai2806 4 жыл бұрын
እዩ ፍቅር ሀበሻ !🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@user-uj3go1qt9x
@user-uj3go1qt9x 4 жыл бұрын
ማመስገኛዩ ማኪዪ ውድ ልጄ እወድህ አለሁ ምንም እንኳን ማጣት ቢያለያየንም አንድ ቀን ያ ፍቅራቺን ይመለሳል
@kal5344
@kal5344 5 жыл бұрын
ማመስግኛየ ማመስገኛየ ኦኦኦ ናቲየ ለካ የልጅ ፍቅር ከራስ ፍቅር ይበልጣል ውይ ስደትትትት አይኑ ይጥፋ
@user-vb4bi4rn2b
@user-vb4bi4rn2b 5 жыл бұрын
ናቲ ልጅህ ያምራል የኔ ቆንጆ ማሽአላህ አላህ ያሳድግልህ።
@user-ui6sv2vl2k
@user-ui6sv2vl2k 27 күн бұрын
I love this song too my son❤ yone❤
@saronamiilav5526
@saronamiilav5526 3 жыл бұрын
ሁሉም ልዩ ናቸው ካንተም የምጠብቀው እንደዚህ ነበር
@user-ql4hu6hx1s
@user-ql4hu6hx1s 5 жыл бұрын
ናቲዬ በጣም ነው ምወድህ እግዚአብሔር ያሣድግልህ አንተንም ይጠብቅህ ♥
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 жыл бұрын
ልክ እንዳተ እኔም ልጅ ስወድ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ናቲዬ ስወድህ 👌#ልጆች የነገ #ፍሬዎች 😘
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 5 жыл бұрын
ናቲ ምርጥ ሰው እድግ ይበልልህ ውድድድድ ቤቢየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@gabyyakob2388
@gabyyakob2388 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ በጸጋ በጥበብ ያሳድግልህ
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
He tried to save his parking spot, instant karma
00:28
Zach King
Рет қаралды 21 МЛН
Лето
2:20
MIROLYBOVA - Topic
Рет қаралды 325 М.
Bidash - Dorama
3:25
BIDASH
Рет қаралды 107 М.
Eminem - Houdini [Official Music Video]
4:57
EminemVEVO
Рет қаралды 57 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 67 М.
Adil - Серенада | Official Music Video
2:50
Adil
Рет қаралды 176 М.
Ariana Grande - the boy is mine (Official Music Video)
6:17
ArianaGrandeVevo
Рет қаралды 7 МЛН
Артур Пирожков и Хабиб - МЁД (Премьера клипа 2024)
2:11
Александр Ревва
Рет қаралды 3,1 МЛН