KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Memehir Girma Wondimu Video 341 የሞርሞር ሰይጣን ጨሌዬን ከጣልኩ አይኔ ይጠፋል እያልኩ እፈራለሁ
30:19
Memehir Girma Wondimu Video 387 በካናዳ ሀሊፋክስ የተሠራ እንዴትና መቼ እንጸልይ አስተማሪ ቪዲዮ
20:41
WHAT’S THAT?
00:27
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Memehir Girma Wondimu Video 347 ሴት አይነ_ጥላ በወንዶች ዲያቆኑንን በመተት
Рет қаралды 241,354
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 422 М.
Nku tamirtsion
Жыл бұрын
Subscribe, Share, Like, እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ!
Пікірлер: 712
@user-km6ct2xe7z
Жыл бұрын
የሰዉልጀ ሆይ ይህ አንተ ቁጭ ብለህ የምታየዉ ድራማ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነዉ ማስተዋል ካላቸሁ በራሳቸሁ ህወት አስገቡና ተማሩበት ሚስጥሩ መበርከክ ነዉ ዝቅ ስትሉ ክርስቶስ በክብር ከፍ ያደርጋቸዋል እድሜና ጤና ለአባታቸን
@zufanzufan9692
Жыл бұрын
በጣም
@user-cy9lq7kv2c
Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-cy9lq7kv2c
Жыл бұрын
@Meseret Abebe እግሊዘኛ ብዙም አላነብም
@richomaki4525
Жыл бұрын
Ur right!
@sanaatube3613
Жыл бұрын
እውነትነው ማስተዋሉን ያድለን እንደቸርነቱ።አሜን
@tigistseyou8314
Жыл бұрын
መምህር ለኔም ከነቤተሰቦቼ ከታታሰርንበት ሰንሰለት ቅዱስና ሀይል ከላይ በተሰጦት ፀጋ ይፍቱን አሜን
@tingirtyoutube8447
Жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@ferafera850
Жыл бұрын
አሜን አሜን
@gff7556
Жыл бұрын
መምህረ ለኔም ከነቤተሰቦቼ ከታሰረንበት ሰንሰለት ቅዱሰና ሀይል ከላይ በተሰጠው ፀጋ ይፈቱን አሜን
@sanaatube3613
Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@babys7570
Жыл бұрын
አሜን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልንን መምህራችን ይፍቱን ይባርኩን!
@user-zh8vs1py5p
Жыл бұрын
ውዱ አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በረከቶት ይደርብን
@user-wb5vs2dn5x
Жыл бұрын
Amen
@hanagosaye4686
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@-maranatha-tube9051
Жыл бұрын
አባ ሀመልካም ሽማግሌ ያስፈልጎታልልልልልል
@edenteklu5231
Жыл бұрын
ሼሿ
@hanagosaye4686
Жыл бұрын
@@edenteklu5231 ማን እንበል
@zelalemmekuria3501
Жыл бұрын
እመ ብርሃን የታስርነውን በሙሉ ፍቺን።ለአባታችን እድሜና ጤናን ስጪልን።
@user-if3hn7xc1v
Жыл бұрын
እነዚህን የመሳሰሉ ወጣቶች እንደዚህ ተይዘው ማን ተረዳቸው እግዚአብሔር እንኳን ደረሰላችሁ መምህር ይሄ ሁሉ የእርስዎን ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድሎት ❤❤
@frtunamelese1605
Жыл бұрын
አቤት የሰዉልጂ ፈተና 😥 አቤቱ ጌታችን እደቸረነትህ ማረን 🤲💚
@selam801
Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባቻችን እግዚአብሔር ከኔ ጨምሮ ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጦዎት እህህህ ኪዳና ምሕረት እናቴ ሆይ ነብሴ አደራ ከነ ቤተሰቦቼ😥
@melkamyaradalig6205
Жыл бұрын
Please sister can u tell me where Aba girma is now? I live in USA. Can u text me their contact? 🙏
@bosenagashu1673
Жыл бұрын
እሰይ እንኩዋን በሰላም መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር ለዚህ ሕዝብ ሲል ብዙ ዓመት ያቆይልን 😢🤲🏿እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳውያን ለፍልሰታለ ማርያም ፆም በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን እንደቸርነቱ 😥ስለ ድንግል ማርያም ብለህ ማራት ሀገራችንን ቤተክርስቲያንን ጠብቅልን
@kijanayele7067
Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i አድርጌሻለሁ
@user-ht4dk7sm5x
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን እግዝብሔር ይጠበቅልን
@user-jh3kq2tx2q
Жыл бұрын
እረ እማየ ንገሬኘ አባ ግረማ የት ነው የሚገኘት
@43058
Жыл бұрын
በጣም ማሪ የሆነ ቃላት ነው እናንተ የመሰሉ ኣባቶች ያኑርልኝ ብጣዕሚ መሀሪ ዝኾነ ቃላትዩ ከማኹም ዝበሉ ኣቦታት የንብረልና እግዚኣብሔር ነዊሕ ዕድመ ይሃብኩም፡፡
@21Maryam2
Жыл бұрын
በማለዳ ንቁ ባላጋራችሁን ዲያብሎስ በአምልኮት በስደት ተዋጉ ትውል ሆይ እንቃ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እድሜ ይስጥልን አባታችን
@balchaabanebeso2822
Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን አባታችን "አባታችንን ሳዮት ድምፆትን ስስማ ነፍሴ ትደሰታለች"በእውነት በረከቶ ይድረሰኝ አሜን" አባታችን እርሶ መዳኒት ኖት እንወዶታለን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@tsigebekele1011
Жыл бұрын
አባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚያብሄር ይስጥልን ለነሱ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@shitulegesse452
Жыл бұрын
ወይኔ አባ መምህር ተስፋዬ ያስተማረን ያሳየን እየው ተናገረ ፎጣውን አንስቶ ይወረውርብኛል አላለም በስላሴዬ ስም አባታችን እረጅም እድሜዬ ይስጦት
@shitulegesse452
Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i እሺ
@shitulegesse452
Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i ምን ችግር አለ ቅንነት ለራስ ነው እሺ እህቴዬ
@user-cy9lq7kv2c
Жыл бұрын
ይገርማን
@user-so7sx4bw2u
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን በዚህ ክፉ ዘመን እርስወን የመሰሉ አባት ማግኜታችን እድለኞች ነን 😢💖💖💖🙏
@getetachane2286
Жыл бұрын
እድለኞች ነበርና ምን ያደረጋል ምቀኛ በዛ እህታችን ወይም ወንድማችን
@user-so7sx4bw2u
Жыл бұрын
@@getetachane2286ጥላት ቢበዛም እግዚአብሔር አለ አሸናፊውን ይዞ መሸነፍ የለም
@getetachane2286
Жыл бұрын
@@user-so7sx4bw2u እሺ እውነት ነው እግዚአብሔር ይዞ መሽኖፍ የለም
@elfeneshamenu3322
Жыл бұрын
ክብር ለመድሀኒያለም ክብር ለቅድስት አርሴማ ክብር ለእመቤታቼን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን እናኔተንም የፈወሰ የባረከ እኛንም ይፈውሰን አሜን፫
@samsungsam4681
Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት አምለክ ቅዱሳንን
@user-do2nq8zu6g
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ በረከትወ ትድረሰኝ
@user-do2nq8zu6g
Жыл бұрын
@@user-bj1ck9fk8i እሺ የኔዉድ
@tsegshTube5kk3g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለሁላችን ይፈውስን አሜን
@tenagnatenu7137
Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለኛ ለደካሞች ኑሩልን🙏🙏🙏
@abebakinfe2073
Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አባቴ ሺህ አመት ኑሩልን
@geez2115
Жыл бұрын
አባታችን የ ኖኅን እድሜ ይስጡት እርሶ ላይ ባደረ እምላክ ስንቶች ከጨለማ ብርሀን ላይ ወጡ የስንቶች ቤት የተዘጋ ተከፈተ አይናቸው የተሰወረ ማየት የተሳናቸው አዩ አባቴ ማነው ለሌሎች የሚያልቅ ገንዘብ ሳይሆን ብርሀን የሰጠ እስቲ እኔ ይበል ጥቂቶች አዎ ይኖራሉ እርሶ ግን ይለያሉ ይኑሩልን🙏
@wayenshtwubwayeniwube1994
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በዚ ዘመን እኙን የመሰለ አባት ስለሰጠን ለናተ የደረሰ አምላክ ለኛም በሰደት አለም ላለነው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን።
@user-bj1ck9fk8i
Жыл бұрын
ሴብስክራይብ አርግልኝ እህቴ ካረግሽ ንገርኝ ውዴ
@wayenshtwubwayeniwube1994
Жыл бұрын
እሺ
@Eyob797
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በክፉ ሰው መተት እና በተለያየ የሰይጣን ዕስራት ታስረው ሲሰቃዩ የነበሩት ሲፈቱ ደስ ይላል።
@HHh-te8sk
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ዉዴ የተዋህዶ ልጆች ለፆመ ፍልስታ 💒💒💒✝️✝️✝️👏👏👏🤲🤲🤲🕊🌿🕊🌿
@liyagebrehiwot2004
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርከው እመብርሀን ከክፉ ትጠብቅዎ 🙏🙏🙏
@user-bj1ck9fk8i
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጂ ሴብስክራይብ አርግልኝ ሌሎች ስለማልፈልግነው ኦርቶዶክስ ብቻ አርጉኝ
@mimemime4785
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜን ጤናን አብዝቶ ያድልልን አባታችን በረከቶት ይደርብን አሜን
@betekidusan
Жыл бұрын
አባ እርሶን ሳይ እበረታለው እድሜና ጤና ትስጥልኝ እመ ብርሃን
@elsabetdemoze5871
Жыл бұрын
የትነው የምናገኛቸው ጠቁሙኝ
@bsi9003
Жыл бұрын
ኣሕሕሕ ህዝቤ በመናፍስት ርኩሳን ተለከፍክ ተመስገን እንደ ኣባቶቻችን ቁዱሳን ስለ ሰጠሀን
@abitiethiopia6878
Жыл бұрын
አባታችን እረጀም እድሜ ይስጦት በረከቶ ይድረሰን የኔንም ቤተሰብ ከስራት የሚፈታበት ቀን ነው የናፈቀኝ
@Alam.alam6334
Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለእናንተ የደረሰች እመቤቴ ማርያም ለኛም ትድረስልን
@user-wb5vs2dn5x
Жыл бұрын
Amen
@bediluwolde5592
Жыл бұрын
ረጅም ጤና እና እድሜ የማቱሳላን ያድልንን ቸሩ አምላካችን ያድልልን። በፀሎትዎ ያስቡን አባታችን።
@ayahlushwoldeyes9619
Жыл бұрын
ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ተባረክ ወንድሜ እጣኑ ሰንደሉ ዘር የለውም ቤተክርስቲያንም የሁሉም ናት ተተባረክ.
@sgsgsgsg8142
Жыл бұрын
እግዚያብሔር የተመስገነ ይሁን በአባታችን ላይ አድሮ የፈታን ከከሲ ጠላት የፈታን ይክበር ይመስገን ለአባ እድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን የጠብቅልን ያኑርልን ላኛም ይድረስልን ለሌላው እደደረሰ አምላካችን አሜን፫➕🕯
@bante5088
Жыл бұрын
አባታችን እመብርሐን በሠላም በጤና ትጠብቅልን:ጸጋዎን ያብዛልን ውድ አባቴ!!!ገብረክርስቶስ ነኝ ከሐረር።አባቴ ሐይለ አጋንንት አውኮኝ ትምህርቴን ከ4ኛ ክፍል ለማቋረጥ ተገደድኩኝ:እድሜዬ 10 ሲሆን ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ እኮ...እባኮ የት ኖት? ቤተሰቦቼ ፈቃደኛ ናቸው እኮ አባቴ!!ወገኖቼ በመድሐኒአለም እማጸናችኋለው እንዳገኛቸው እርዱኝ አደራ።
@uaeuae576
Жыл бұрын
የኔአባት ሺ አመት ኑሩልን ብዝት ብዝዝት በሉልኝ የኔዘመን ተክልዮ እሄን ቀን እናፍቀዋለው ላገሬ በሰላም ያብቃኝና እባቴ ኑሩልን
@zerihunbekele4256
Жыл бұрын
እ/ር ረጅም እድሜን ያቆይልን ትልቅ ስጦታችን ኖት
@gentedesta3754
Жыл бұрын
ክቡር አባታችን በረከቶ ይደርብኝ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤል ንጉስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዲያቆን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@muluzeneb8846
Жыл бұрын
አባየ አንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለፆመ ፍልሰታ አግዚአቢሔር ይመስገን ጠላት ይቃጠል🙏💒🌺🌿🌿🌿🌿
@user-mj7eq3ps3x
Жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን አባታችን የነፍሴ መጋቢ➕➕በረከቱዎ ይድረሰኝ 😢😢😢😢😢😢
@ephramedebele4250
Жыл бұрын
አባቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እኔንም የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎቶ አስብኝ
@user-vi4nw1ht1d
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አብዝቶ የተዋህዶ ልጆች ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ እንኳን አደረሳቹ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን የፍልሰታ ፆም❤🙏
@sabanegede4742
Жыл бұрын
Ykirt ehti Adrsa flig neber ebki tebabrg🙏🙏🙏
@sabanegede4742
Жыл бұрын
Ye aba grma Adrsh flige neber ebkagu tebabrgi 🙏🙏🙏
@haregwinetesfaye384
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን አባታችን ፀልኝልኝ አፀደ ማርያም
@user-vi4nw1ht1d
Жыл бұрын
@@sabanegede4742 ውይ የኔ ናት የት እንዳሉ አላውቅም ለራሴ በስደት ነው ያለሁት
@nardiyemetmkuyoheneslij1221
Жыл бұрын
እንኳንደህና መጡልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእውነት እረጅምጤናይስጦት
@zonephone4208
Жыл бұрын
አባታችን ፀገውን ብዝት ያድርግሎዎት ይህን እድል መቸ ይሆን መደርሰኝ እጣፈንታየ
@woldesenbet
Жыл бұрын
የጸጋ ስግደት ለድንግል ማርያም!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን “ብፅዕት” የምንለው በአንደበት ብቻ አይደለም፡፡ እርሱንማ ያልተቀበላትስ ይለው የለም ወይ? በተግባር እንሰገዳለን፡፡ ለጸጋዋ እንሰግዳለን፡፡ የሰው ልጆች ሁሉ ስለሚመኩበት እናትነቷ እንበረከካለን፡፡ በማንም ያልሆነና የማይሆን የሀሳብም የሥጋም ንጽህነቷን እንመረኮዝበት ኃይል እንሰግዳለን፡፡ ከፈጣሪ በታች ከፍጡራንም በላይ እያሉ በአፍ ብቻ አውርቶ መቀመጥ መወደድን አይገልጽም፡፡ ይልቁኑ እንደከበረች ቅድሰት ኤልሳቤት “የጌታዬ እናት እመብርሃን ሆይ፥ እንግዲያውስ የሰላምታሽን ድምጽ በሰማሁ ጊዜ እነሆ ጤናዬ፣ ሰላሜ፣ በረከቴ፣ ሞገሴ፣ እውቀቴ፣ ቤቴና ቤተሰቤም ሁሉ በደስታ ዘለለ” ስንል በስግደት እናመሰግናታለን፡፡ የጸጋ ስግደት ለእግዝትነ ቅድስት ድንግል ማርያም ድንግል ማርያም ሆይ ወደኔ ነይ 3X ወላዲተ አምላክ ሆይ ወደኔ ነይ 3X ማሕደረ መለኮት ሆይ ወደኔ ነይ 3X እሰግድ ለእመ አምላክ 3X ንሴብሖ ለእመ አምላክ 3X ስብሐት ለእመ አምላክ 3X ምስጋና ለእመ አምላክ 3X ውዳሴ ለእመ አምላክ 3X ቅድስት ነሽ አዎ ቅድስት ነሽ 3X ብጽዕት ነሽ አዎ ብጽዕት ነሽ 3X ንግሥት ነሽ አዎ ንግሥት ነሽ 3X እመቤት ነሽ አዎ እመቤት ነሽ 3X ንጽሒት ነሽ አዎ ንጽሒት ነሽ 3X ብርክት ነሽ አዎ ብርክት ነሽ 3X ፍጽምት ነሽ አዎ ፍጽምት ነሽ 3X የሰላም እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የፍቅር እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የምሕረት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የብርሃን እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የበረከት እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X የትሕትና እናቱ ነሽና ደስ ይበልሽ 3X ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይሁን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም እነዚህን ስግድቶች እመቤታችን ፍቅሯን እንድታሳድርብን በየዕለቱ የቻልነውን የፀጋ ስግደቷን እንስገድላት!! kzfaq.info/get/bejne/f7yif6d7tq_Wqac.html kzfaq.info/get/bejne/acBnZ915ybK8nIU.html kzfaq.info/get/bejne/otKTmbWUzeDVZX0.html 💚💛❤🙏🙏🙏😇😇😇
@mikaelmieron4883
Жыл бұрын
Wendme endet nehleg egzabher yestlen
@woldesenbet
Жыл бұрын
@@mikaelmieron4883 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሰሽ እህቴ!!
@medihabtom3024
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@sash2718
Жыл бұрын
አባ እንኳን ደህና መጡ የክርስትናችን አጠንካሪ ጠላትን እንዳለን የሚዋጋን እንደለ ያሳወቁንአባታች ሺህአመት ይኑሩልን አባዬ
@melkamyaradalig6205
Жыл бұрын
Do u know where Aba girma is now? Still in Canada or back to ethiopia? Please if u know their contact number? Thanks 🙏
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኖሩልን በእውነት የዚህ ህዝብ መዳን እንዴት የመንፈስ እርካታ ይሰጣል አባቴ መምህሬ የእግዚአብሔር መንገድ ያሳዩኝ መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ በምን ቃል ልግለፆት ቅድስት ኪዳነምህረት አትለዩት ምን ግዜ በህልም ሳዮት እመብርሀን ከእርሱ ጋር ሆና ነው የማያት እግዚአብሔር ይመስገን ።የዳይቆኑ ንግግር እውነት በዘር ተለያያትን ብናስቀድስ ለማን ነው እግዚአብሔር ፍቅርን ነው የሚወደው ብቻ ይቅር ይበለን።
@hiwot5310
Жыл бұрын
አባየ እንኳን ደህና መጡልን የኔስ የመዳን ቀን መቸ ይሆን😭
@weletemaryam7650
Жыл бұрын
and ken
@MmMm-ts8xp
Жыл бұрын
የኔይ ገርመኛል ፈጣሪ ብቸርነቱ ይጠብቀን ብቻ😭
@natiadugnanatiadugna4720
Жыл бұрын
@@weletemaryam7650 የት ናቸው ያሉ ንገ ሩኝ በማርያም
@user-if8nz7tn2y
Жыл бұрын
⛪️እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆን ጠላት ምንኛ በናቀን ?! አቤቱ ስላደረክልን ነገር ሁሉ እናመሰግንሃለን ።⛪️
@tegistbale9574
Жыл бұрын
ዲያቆኑ ወጣት እመብረሐን ለቁምነገር ታብቃህ ዘርህ ይብዛ የኔ አስተዋይ አንተ ሰው ነህ ከሴጣን አልወዳጅም ስላልክ የራሱ ሊያረግህ አልቻለም
@user-iz2fk8by4k
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏 በፁለት ያስቡኝ እስከቤተስቦቸ አባታችን 🙏
@shbsjabsjbsjsbsjbsjs9068
Жыл бұрын
መልአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጦት በኔ ዘመን እርሶን የሰጠኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን
@user-do2nq8zu6g
Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ከረማችሁ ? በጣም ለምንወዳት ለምንናፍቃት የፍልሰታ ፆም እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ። አባቶቼ እናቶቼ እህት ወንድሞቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ
@samsungsam4681
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እመቤታችን ታሰበን በምልጃዋ 🤲🤲🤲
@pezaagzech9597
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን
@ghebarrezene3934
Жыл бұрын
🅰 ናይብሓቂ ድያቆን ኣማን ቁኑዕ ኣገልጋሊውንዓካ ሰንዪኳ ልክዕ ከመምህር ግርማ ብዘይ ኣፋላላይ ብዝትዋህቦም ጸጋ ይፍውሱ ኣለዉ ንስካ ናይ ኢየሱስ ክርስቶስ ኣገጋሊ በርትዕ ጸሊ ስገድ ተስፋ ኣለና ካባካ ።ለመምህር ግርማ ወንድሙ ዕድመና ጤና ይስጥልን እግዚኣብሄር።
@andargew
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን እርጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን እንደርስዎ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር አምላክ አያሳጣን ያብዛልን አሜን በርከትዎት ይድርሰን ለእነርሱ የደርሰ አምላክ ለእኛም ይድርስልን በእርስዎ ለመባርክ ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏🙌🙌🙌🙏🙏🙏⛪⛪⛪።
@user-yn5kd8sk3g
Жыл бұрын
አባቴ መምህር ግርማ እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለላከልን ❤️🙏🏽
@welatamedinmaryam1520
Жыл бұрын
አባየ ሺ አመት ኑሮልን ብዙወቹን ከታሰሮበት ተፈተዋል ተፈተንበታል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@sealitseblemekonen3798
Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ ጉልበትን ያድልልን አሜን🤲🤲🤲
@yae-yp2zn
Жыл бұрын
አረ እንዴት ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ክብርህን ይብዛ ኣባታቺን ደግሞ ያኑርልን
@user-nr7ct5sv3c
Жыл бұрын
በእውነት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@astekastek1000
Жыл бұрын
አብዬ ሺ አመት ኑሩልን እወዶታለለሁ አቤት በርሶ ስንቱ አወቅን ስንቱ ተረዳን
@habtmaulema6149
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በደህና መጡ እድሜዎትን ያርዝምልን በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏
@user-wj3sc6wy7o
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 👏👏💞💞
@yoditafework
Жыл бұрын
እህት እና ወንድምኦቼ በፅሎትአቹ እርዱኝ እምነት ና በ ሀይማኖት እንድጠነቅር ምህረተ ስላሴ ቡላች ፅሉይልኝ በግሩፕ የሚረዱኝ እፈልግእለው. እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mazaendale9312
Жыл бұрын
ኑሩልን አባቴ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥዎት💒💒💒👏👏👏👏
@yaredmehret3301
Жыл бұрын
እግዚአብሄር.አምላክ..ለአባታችን..እድሜና.ጤና.ይስጥልን.ከኔ..የበረታቹ..መእመናን..በፀሎት.አስቡኝ.እኔ.ሀጥያተኛዋ..እህታቹ..በስደት.ነው.የምኖረው.አመተ.ማርያም..ገብረ.ስላሴ..ከነቤተሠቦቼ..በፀሎት.አትርሱኝ
@user-or4gy6im7l
Жыл бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እድሜና ጤና ይስጦት እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን
@amarsd5549
Жыл бұрын
የት ነው የሚገኙት
@assaihalu5594
Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሉት ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በፀለቱትን ያስቡኝ ኸነ ቤተስቦቼ ወለተ አሳይ ብሎው
@selamchala8687
Жыл бұрын
አባታችን እድሜወን ያርዝምልን ጤናወን ይስጥልን፣ጠላትወን ከግረዋ በታች ይጣለው፡በረከትወ ይደርብን
@elfeneshamenu3322
Жыл бұрын
እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ለሰማቱ ክብር ምስጋና ይሁን
@kidistkassa7093
Жыл бұрын
የእኔ: ሩሩ: አባት: እግዚአብሔር: አምላክ: ከነመላ: ቤተሰብዎ: እረዥም: እድሜ: እና: ጤናውን:ይስጥልን::
@aliyanninnod3122
Жыл бұрын
አሜን
@user-ci3xt7px4h
Жыл бұрын
መደሀኒያለም እድሜናጤና ይስጥልን አባ ወገኖቼ የሚያገለግሉበትን ብትነግሩኝ በጣም እጭቀትላይነኝ
@hana967
Жыл бұрын
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫➕
@samsungsam4681
Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@user-dr5xe1il2o
Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር እረጅም እድምና ጤና ይስጦት❤️❤❤️
@user-bg5vt4mg7z
Жыл бұрын
እንካዕ ብሠላም መጻኩም ኩቡር አባየይይ አምላከ ቅዱሳን ጸጉኡ የብዝሕ📚
@mazaendale9312
Жыл бұрын
እግዛብሔር እነኳንም ገላገለህ ዳቆኑ ወንድማችን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@bezachanel2516
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት የነሱ የደረሰ እግዚሐብሔር በስደትምንስቃየዉልጅቹይድስልን እኔ መቼ ነዉ ምፈወሰዉ 🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hasetbrktiabate121
Жыл бұрын
አባቴ በረከቶ ይድረሰን, እግዚአብር ፀጋውን ይጨምርሎት አሜን
@salamtube4640
Жыл бұрын
ሁሉም ደግሞ ጠንካራ ናቸው መዳንያለምም አላሳፈራቸውም ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት ከስደት መልስ እርሶን ለማየት ያብቃኝ ያቆይልን።
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚አባቴ ! ይፍቱኝ 😭ይባርኩኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት😭አሜን🤲
@aberaalemu8209
Жыл бұрын
ውድ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይጥልን
@afcs7804
Жыл бұрын
መገንኔ ከንቱዋ ጌታችን መዲሃኒታችን ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@teduadaayal2841
Жыл бұрын
ክቡር አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-nk4do8uu7x
Жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የሰጠውን አምላክ አባታችን እድሜውን ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥዎ አምላከ እስራኤል
@user-gm3sm6eq4l
Жыл бұрын
ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤልን ለእኛም ይድረስልን
@yeqidusemikayeleliji5545
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ አባት እንኳን ለፆመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሶት በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የኔ አባት ሺህ ዓመት ኑሩልኝ
@sabageberestadik4558
Жыл бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን !
@user-ry6qr3gx5s
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫//🙏🙏 ውድ ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን ፫//🙏🙏የተወደዳችሁና የተከበራችሁ ውድ ወገኖቼ ህይወት እጅግ ፈተና ሁናብኝ አለችና በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲🤲😭😭😭
@user-qu8pw4zp8c
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አይዞሽ በፀሎት በሪች ልቀ መላእክቱ ቅዱስ ሚካኤል ያስብሽ
@tesfayeabtew7811
Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን።ፀጋውን ያብዛልን። እርስዎን ምክንያት አድርጎ ትውልዱን ያነቃ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰዎ። አባቴ በረከተዎ ለእኛም ይድረሰን።
@amanuelmehari3624
Жыл бұрын
ኡነት ኣባታችን ኑሩልን ብቻ።እርሶን የላከልን እግዛኣብሄር ይክበር ይመስገን።
@yohannesyenealem3447
Жыл бұрын
መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጠወት መቸ ነው ወደ ዱባይ የሚመጡት 😇😇😇😇😇😇😇
@tsebeiuariga6641
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እድሜ ጤና ይስጣቹ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
@user-qn7pb6yx3c
Жыл бұрын
እግዝኦ ማረን በምህረቱ ይጠብቀን
@user-tt7bi7yw3v
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አንየን ወለተ አየሱስ ሃፈቱ ሚርያም ከነ በተሰበየ በፅሎት አሱቡኝ አባታችን ጨንቀኛላ
@alemtsehayalemtsehay5490
Жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-qn7pb6yx3c
Жыл бұрын
ውድ አባታችን እንኳን በሰላም በጤና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፅጋ ያቆይልን
@user-nl5hd5br6f
Жыл бұрын
አባየ እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጡና ጋ አብዝቶ አብዝቶ ይሰጣል አባየ
@user-kq3fe9yb6x
Жыл бұрын
ውዱ አባቴ እንኳን ደና መጡልን
@bibianamanyazewal9110
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል እናታችን ትክበር ትመስገን አባታችን መድሀኒአለም እርሶን ለኦርቶዶክሳውያን ሠጠን ክብር ይግባው እኛም ልባችንን ይክፈትልን
@mimisirgute3798
Жыл бұрын
እግዛብሄር ይእመስገን እሱ ስእለሜወደን ነው እሱ የመረጣቸውን አባቱች የሰጠን አባታችን እድሜውትን ያርዝምልን መዳኔአለም
@user-th4bh3tu1z
2 ай бұрын
መልካም ሴት ከእግዚአብሄር ዘንድናት ባለቤትህ ከአምላክ የተሰጠችህ ስጦታህ ናት❤❤❤❤❤
30:19
Memehir Girma Wondimu Video 341 የሞርሞር ሰይጣን ጨሌዬን ከጣልኩ አይኔ ይጠፋል እያልኩ እፈራለሁ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 153 М.
20:41
Memehir Girma Wondimu Video 387 በካናዳ ሀሊፋክስ የተሠራ እንዴትና መቼ እንጸልይ አስተማሪ ቪዲዮ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 118 М.
00:27
WHAT’S THAT?
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
00:56
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
00:59
KINDNESS ALWAYS COME BACK
dednahype
Рет қаралды 167 МЛН
25:37
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 4 МЛН
47:42
በዩኒቨርስቲ ትውልድ የሚበላሹበት ራምፓና ኦሾ እግዚአብሔር የለም አልኩ "ብረት ብረትን ይስለዋል፥ሰውም ባልንጀራውን ይስላል።"ምሳሌ17:
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 305 М.
23:18
Memehir Girma Wondimu Video 365 የመቶሺ ብር መተት ትላልቅ ሆቴሎች ካሎነ ምግብ አትበላም አስገራሚ የመናፍስት ሥራ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 167 М.
20:14
ከ100 በላይ ሴት ለሴት ሌዝቢያን የሆኑ አውቃለው ወጣቱ በመናፍስት ፈተና ውስጥ ነው መንቃት አለበት ትማሩ ዘንድ የቀረበ ክፍል አንድ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 110 М.
38:26
#New🔴ከቤተ ክርስቲያን ስንወጣ መሳለም አለብን?በምዕራፍ 11| ልማድና ክርስትና ||መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ||Kendil media
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 77 М.
55:24
እናቴን አይቼ ነው ያገባሁት// ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ቆይታ
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 141 М.
1:07:47
Memeher Girma Wondimu Vcd 62 B
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 421 М.
1:20:33
🔴 ቁጥር ፩ (1) ሙሉ አልበም "ለዚህም መልስ አለው ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል (full Album) @samuelkahen
Samuel Kahen ሳሙኤል ካህን
Рет қаралды 303 М.
31:45
Memeher Girma Wondimu Video 75 B የማይተዋወቁ መንታ ወንድማማቾች ክፉ መንፈስ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 413 М.
16:56
ከእናትየዋ ወደ 6ዓመት ልጇ ሄዶ ትምህርት ቤት ከማንም እንዳትስማማ ለምን ጎበዝ ተማሪ ሆነች አሳድጌ ላገባት ነበር አላማዬ እያለ የሚዝተው መንፈስ ተጋለጠ
Kesis Hailemelekot Girma Wondimu
Рет қаралды 241 М.
21:57
Memeher Girma Wondimu Video 287 ልጆችን የሚያበላሽ ክፉ መንፈስ
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 158 М.
0:21
How to Adjusting the height of the valve surface from the cylinder head surface in Volvo diesel ?
Classic Cars Mechanic
Рет қаралды 4,3 МЛН
0:53
Mercedes S500 500+л.с. vs ВАЗ 2106 САТАНА на КАРБЕ 🚀 #автоврн #тазывалят #турбоваз #mercedes #s500
AUTO VRN
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:31
Бетон из молока и земли 😎🔥 #топ #кроссовки #shorts #сша
ANIHASH
Рет қаралды 963 М.
0:35
👇🏽Напиши в комментах, как спускаешься ты на bmx ?? #bmx #nikbmx #bmxlife #mtb #бмх #sports
Ник BMX
Рет қаралды 653 М.
0:17
🔥Чем занят в выходной водитель porsche #shorts
Auto Expert
Рет қаралды 3,9 МЛН
0:28
😳Венгалби ОБМАНУЛ ТАМАЕВА ПОДМЕНЯЛ CLS НА ЗАУРА! ЛЮК НАШЛИ ? 😄 #wengallbi #mercedes #cls #1000hp
jamoloniy
Рет қаралды 1,7 МЛН
2:0:01
Ильдар Авто-Подбор VS Мастерская Синдиката! Ссора длиною в 5 лет | САМОЕ ЛЕГЕНДАРНОЕ ОЖИВЛЕНИЕ
Мастерская Синдиката
Рет қаралды 3,8 МЛН