ፋኖ “በሶስት ቀናት ውስጥ ታላቅ የምስራች ጠብቁ!” | የድርድሩ ቀይ መስመሮች! ብልጽግናን ያበሳጨው ጉዳይ! | የኢንሳው የቀድሞ ባልደረባ ግድያ!

  Рет қаралды 65,520

Roha

Roha

16 күн бұрын

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
rohamedia202...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Пікірлер: 155
@user-kn1bh8rf4r
@user-kn1bh8rf4r 15 күн бұрын
ድል ለሚታርደው አማራ ህዝብ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 15 күн бұрын
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም አማራ ነቅተህ ጠብቅ 💪💪💪
@user-dh9ft7rw6f
@user-dh9ft7rw6f 15 күн бұрын
ሰኔ 20 ትምሕርቴን ጨርሽ ወደ ውጊያው እቀላቀላለሁ።ፈጣሪ ሆይ የብልፅግናን ውድቀት ለጀግናው የአማራ ሕዝብ አሳየን
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 14 күн бұрын
ስምአለንየአማራህዝባዊይሀይልፋኖእንሠኛለን፡እንባላለን፡ፋኖፋኖፋኖ።
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ከጉናችሁ ይሁልን ለእውነተኛ ለአማራ ፋኖ ለህዝብ ብሎ የሚታገል🙏❤️👍🎊😍❤️🙏👍❤️🙏
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 15 күн бұрын
ፋኖ፤አንድነት ይቀራችኋልና አንድ ሁኑ፤አንድነት ኃይል ነው።በገንዘብ ምክንያት፤በጎጠኛ ዳያስፖራ እንዳይከፋፍላችሁ፤ገንዘብ አይግዛችሁ፤ምክንያቱም ሕይወታችሁን በገንዘብ መተካት አይቻልም።
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 15 күн бұрын
ጭራቅ አህመድ ለፍርድ እስኪቀርብ ድረስ ታላቁ የአማራ ህዝብ ትግሉን አጠናክሮ ይቀጥላል !!!!!ታላቁ የአማራ ህዝብ ያሸንፋል !!!!
@Endalamawu
@Endalamawu 15 күн бұрын
እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 15 күн бұрын
አብይ፡የጠጣውን፡ደም፡ሣይተፋ፡ድርድር፡ሀጢያትነው፡
@Kglighthandler
@Kglighthandler 14 күн бұрын
ብልፅግና አማራን ጨረሰው።
@MesfinBekele-lg5ie
@MesfinBekele-lg5ie 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 15 күн бұрын
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪🙏❤❤❤❤
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 15 күн бұрын
ጀግኖቻችን የፋኖ አመራሮች በርቱልን እግዚአብሔር ከናተጋር ይሑን💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@user-zh9xz3jf8o
@user-zh9xz3jf8o 15 күн бұрын
የፋኖ ቃል አቀባይ ማርሸት ጽሐዬ : ንግግር አዋቂ ነህ
@intertainment2048
@intertainment2048 14 күн бұрын
አንደበተ ርቱእ ነው በጣም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 15 күн бұрын
የትግራይ ወንበዴ ፋኖ የ 4 ኪሎ ጉዳይ ሲጨርሱ ይመጡልሀል 💪💪💪
@kassufeleke910
@kassufeleke910 14 күн бұрын
Wow
@Prophetmager
@Prophetmager 14 күн бұрын
ፐፐፐፐፐፐ
@Prophetmager
@Prophetmager 14 күн бұрын
ፐፐፐፐፐፐ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪 ድል ለተገፋው ለአማራው ሕዝብ 💪💪💪
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@ademibrahim8686
@ademibrahim8686 15 күн бұрын
አማራ ነፃ መውጣት አለበት ብሎም ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤❤
@Dagimanyegeberallij
@Dagimanyegeberallij 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ 💪💪💪💪💪
@AhmadKubaisi
@AhmadKubaisi 15 күн бұрын
ፍኖ ያሸንፍል ጥላት ይዋረዳል ኢትይጵያ ሀገሬ ሰላም ትሆናለች ጭቁኑ የአማራ ህዝብ ነፅአ ይጣል በእንቁ ልጅቹ በጀግናወቹ ፍኖኖኖ ወደፌት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 15 күн бұрын
❤❤ደል ለጀግኖቹ ፋኖወች...የኢትየጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት በፍኖ እየተገነባ..ሀገር ወዳድ ኢትዩጵያዊ ሁሉ ቀድሞ ወደ ፍኖ በመቀላቀል...ቦታ መያዝ ይችላል...ያብይ...መንግስት..ፈርስዋል❤❤
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 15 күн бұрын
አይ፡ወሎ፡ያደኩብሽ፡አገሬ፡የየህንን፡ደምጠጭ፡ብልጽግናን፡ይይገልግለንንንን
@danielmamo8954
@danielmamo8954 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ቸር ያሰማህ አቦ!!!!
@user-ps4zo2td4t
@user-ps4zo2td4t 15 күн бұрын
ሮሀን እናመሰግናለን። ፉኖ ኢትዮጵያን ከአፓርታይዱ የአብይ አገዛዝ ነጻ ያወጣል። ሁላችንም እናግዝ።
@user-qm7ut8jk6s
@user-qm7ut8jk6s 15 күн бұрын
ድልልፋኖድልለአማራህዝብ ያራብ❤❤❤❤❤
@tadetade-jp2zp
@tadetade-jp2zp 14 күн бұрын
የኛ ደንቆሮዎች ፋኖ እያሉ ብር ያዋጣሉ የድንቁርና መጨረሻ 42
@esrialetelahiune1579
@esrialetelahiune1579 15 күн бұрын
ድል ለኣማራ ህዝብ ድል ለጀግናዉ ፋኖ
@enabura9969
@enabura9969 15 күн бұрын
ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-sh1dn6dw2d
@user-sh1dn6dw2d 15 күн бұрын
ዲያስፖራዉ ዲፕሎማሲዉ ላይ ይስራ እባካችሁን ድምጽ ሆኑ ሩሃ ከልብ እናመሰግናለን ኑሩልን
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x 15 күн бұрын
ድል፡ለጀግናው፡አማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Unfa372
@Unfa372 15 күн бұрын
የምስራቅ አማራ ፋኖ ሳይሆን የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ይባል።
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 15 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@melkamuabebaw8669
@melkamuabebaw8669 15 күн бұрын
ወሎ ብቻ አደለም ጠቅላላው አማራ የሞት እና የዘረ ፍጅት ታውጆብናል
@kassufeleke910
@kassufeleke910 14 күн бұрын
Truth
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 15 күн бұрын
አትቀባጥሩ ድርድር የሚባል የለም ህውሃት ተቀጥቅጦ ይወጣል እደ ገባው ግርግር ለሌባ ያመቻል እደሚባለው መስሎታል እደ እባብ መቀጥቀጥ አለበት😂
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 15 күн бұрын
ማን ነው የቀባጠረ?
@alebachewatinafu4718
@alebachewatinafu4718 15 күн бұрын
ማነህ አተራስ አዚህ የምትቀባጥር
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq 14 күн бұрын
Del le jegnawe Amara fano 🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💚💛❤️
@TAdeleMuluye
@TAdeleMuluye 15 күн бұрын
አማራየ
@melkamuabebaw8669
@melkamuabebaw8669 15 күн бұрын
ድል ከፍጣሪ በታች የነፍሴ ዋስታና ለሆንከው ፋኖ ይሁንልኝ
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 15 күн бұрын
ፋኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪
@okiya5535
@okiya5535 15 күн бұрын
Deleleamarahithebe fano yehune ayezone ❤❤❤
@werdukuae2466
@werdukuae2466 15 күн бұрын
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪
@ZemeraAhmed-ts7us
@ZemeraAhmed-ts7us 15 күн бұрын
አይ ሀገሬ ወሎ
@ethioone8159
@ethioone8159 15 күн бұрын
ፋኖ የኢትዮጵያ ኩራት❤️
@tedlamakonnen2044
@tedlamakonnen2044 15 күн бұрын
Fano will never be defeated.
@mohammedhusien3338
@mohammedhusien3338 15 күн бұрын
Very sad!!! Oromuma! !!! You will pay heavy price!!
@maresketafff2901
@maresketafff2901 15 күн бұрын
ሽኔ ተጠርቶ ፋኖን ለመናቅ የሚሄዱበት ደረጃ ይገርማል።ነገር ገን የናቁት ያስረግዛል ነው ነገሩ ሆን ተብሎ ነው የፋኖን ጀግንነት ለመናገር ሕቅ ሕቅ ይበላቸው እንጂ
@user-rn9oj8jb8c
@user-rn9oj8jb8c 15 күн бұрын
Roha❤
@eskinderwoubishet5356
@eskinderwoubishet5356 14 күн бұрын
Genius
@user-ep6ru7mk3o
@user-ep6ru7mk3o 15 күн бұрын
ድል ለተጨቆነው አማራ
@KakoHelaf-nx4rf
@KakoHelaf-nx4rf 14 күн бұрын
Dil là amahra fano ♥️♥️♥️♥️😘😘😘
@MickaelSHIMELIS
@MickaelSHIMELIS 15 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@yitbarek350
@yitbarek350 15 күн бұрын
የ ፍትህ አምላክ እንደ አሰባቺሁት ያድርግላቺሁ!👍
@solomon3431
@solomon3431 15 күн бұрын
🙏🙏“እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።” መዝሙር 68፥5🙏🙏
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 15 күн бұрын
የአምባሳደሩ ንግግር መተንተን አለበት፤ ፋኖን የሕዝብ ትግል ዝቅ ያደረገ ነው። የአብይ መንግሰትን ወንድማዊ ምክር የሰጠ፤የአብይም መንግስም ምላሽ የማስመሰል ተቃውሞ ነው። አምባሳደሩ ቀይ መስሐር የሳተ በአብይ ተክፍይ ነው።
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 15 күн бұрын
እባካችሁ ከወሬ ተግባር ይቅደም
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 14 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 14 күн бұрын
ለደጉህዝባችን፡ለተገፋው፡ለተፈናቀለው፡እንደግፍ።
@user-he5kj5ys6p
@user-he5kj5ys6p 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 15 күн бұрын
ተነስ ጅግናዉ። ወንድዉ አማራም ፋኖም ሁን ፋንን አማራም ወንድዉንም በሙልዉ የህዝብንም ትጥቅም የያዘዉ ካንብንም የሰፈረዉ ትጥቅዉም ቃንተህም አካብበህንን መታዉ እርንጃም። ወስደህበትም የያዘዉ የህዝብንም መሳርያም ይጥቅም። ቃምተህም አማራም ፋኖም ታጠቀዉ አዛዥዉ ካላዘዘዉም ላማራም የማይቆም ያማራም ህዝብንም ትጥቅም በስም መከላከያም ተሸክሞንም ካንብንም የሰፈረዉ የጅል መንግስትምተላላኪም ጤርም የዉሸትም መከላከያም ነይም ባይዉ በለዉ አካብበህም የያዘዉ ትጥቅዉ። ቃምተህም ታጠቀዉ ፋኖም አማራም ትጥቅም ያስፈልገሀልም ካንብንም ጋላም በያለበትም እየሄድክም። ምታዉ። እርምጃም ዉሰድበትም ትጥቅዉ ቃምተህም ታጠቅ ጅግናም። አማራም ወንድዉ ሁልህም ንቃ እና ታጠቅ ሰልጥን ፋኖነትህም አደራጅ ወዳንድም እዝንም 4እስክትመጣ። ድረስም እራሳችሁንም። በየቦታችሁንም እራሳችሁንም። ፋኖነትም ማደራጀትእራሳችሁም ማስታጠቅ ግድየታም ነዉየመኖርንም ያለመኖርም ከዘርንም ከቢሄርም ገዳይም አማራም ትግርየም ኦሮሞንም። ተባብረቱ በራያም እየወግዉንም። ነዉ ለህዝብንም አራም እራያዊይንም። ህዝብንም የዉሸት መከላከያም ነዉ የኦሮኖንም የጦርንም አመራርም ሚያዘዉ አብይም ብርሀንዉ። ጁላም ሊሌችንም የበታሽም አዛዥዎችም ገዳይም ላማራም አፈናቃይም አማራም ክፕትግየም ጋርም መፈፀም ጥፋትም ማፈናቀልም አማራም እራያም እና ፀለምት ዋልቃይትም ህዝብንም ላይም ጥፋትም አስፈፃሙንም መከላከያም ለትግርየም ገዳይም ወራሪይም ሚሰራም ነዉም።
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 15 күн бұрын
ፋኖ በፍጥነት ወደ አንድ መዋቅር ካልመጣ በአሜሪካም ሆነ በሌላው ኢንተርናሽናል ኮሚኒቲ ተገቢውን ዕውቅና ሊያገኝ አይችልም! ይህ የአንድነት መዋቅር ሥራ ይፋጠን!
@jacksonmic21y99
@jacksonmic21y99 15 күн бұрын
ተመስገን ጥሩነህ የቀድሞ ኢንሳ ቀጣይ ተራው ያንተ ነው።
@abebe795
@abebe795 15 күн бұрын
Fano 💚 💛 ❤️ fano 💚 💛 ❤️ fano 💚 💛 ❤️
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 15 күн бұрын
ገፉበዛበትአላሕለተበደለውገፉንፍሰድ
@tesfiasrate5896
@tesfiasrate5896 15 күн бұрын
💚💛❤
@teferaworkineh
@teferaworkineh 15 күн бұрын
ልክ ነው ወገን ለወገን ደራሽ ነው
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 15 күн бұрын
ሐቀነውአላሕአበይንየስራውንይስጠው
@tesfayeabera6588
@tesfayeabera6588 14 күн бұрын
Precondition for Fano to come to the table 1. Ethiopian defense forces has to live the region 2.All prisoners who are of conscience ness has to be released 3.If these are met if Fano leader has to come from the field for discussion international guarantee must be given
@habtamunigatu8812
@habtamunigatu8812 15 күн бұрын
ፋኖ ይቻላል አባቴ ዝም ብለህ ትንሽ ጠብቅ ታምር ያሳይሃል ድል ለፋኖ ድል ለጀግናው የአማራ ሕዝብ 👌🏼👌🏼👌🏼
@kassufeleke910
@kassufeleke910 14 күн бұрын
Really trutthhrullly
@benyama9818
@benyama9818 15 күн бұрын
መአዛ አንቺ የሴቶች ንጉስ ....🙏 የገቢ ማሰባሰቡን በ አንድ ስቴት ውስጥ ቢቻል በ 1 ወር ክፍተት ቢኖረው ጥሩ ይመስለኛል
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 15 күн бұрын
ብዙወሬ እያሥፈልግም ሠርቱው
@MNJBJB
@MNJBJB 15 күн бұрын
ወሬ ፉከራ ብቻ ወይ ዝም ብላቹ ብሰሩ ከምትቀባጥሩ
@kassa4882
@kassa4882 15 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@kibretaweke
@kibretaweke 15 күн бұрын
ጀግናው ፍኖ ማርሸት ፣አንድነታቹን በጉጉት እየጠበቅን ነው የኔ ጌታ እንወዳችዋለን።
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 15 күн бұрын
ፋኖሐቅነው
@yosephhaile7925
@yosephhaile7925 15 күн бұрын
ፋኖ ምአደራደር አይደለም ድርድር የሚለውን ቃላት መጠቀም ከጀመረ አንገቱ ውስጥ የመታነቂያውን ገመድ እንዳጠለቀ ይወቀው። በይፋ በአማራ ሕዝብና በራሱ ላይ መጥፋትን መፍረድ ነው።
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 15 күн бұрын
ማርሸት ጀግናው ምን አይነት እናት ናት የወለደችው እንኳን ስልሞት ይህን ለማየት በቀለ ድል ለአማራው ፋኖ
@tekadelele5687
@tekadelele5687 15 күн бұрын
Welecome
@user-wb1eh2eo4t
@user-wb1eh2eo4t 15 күн бұрын
ድርድር ምናምን አትበሉ በሞቱት ወንድሞቻችሁ ደም መጫወት ነው የኦነጉን አብይ አህመድ ስልጣን ለማራዘም ነው ፋኖ የሚደራደረው????? ከተደራደሩስ የነ ናሆ ሰናይ የነ ውብ አንተ ሞት እንደ መጫወት ነው 😢😢😢
@user-nf3gr9ki7t
@user-nf3gr9ki7t 15 күн бұрын
👍👍👍👌
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 15 күн бұрын
FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE ARBEGNOCACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲
@fikrtilahun3309
@fikrtilahun3309 15 күн бұрын
Medanialm.talameka.yegeba
@marysam9193
@marysam9193 15 күн бұрын
ሁሁሁሁሁ ሃገሬ ኧረ ባንዳሽን አጽጂ ከምድርሽ ትላንትናም ዛሬም የምትታመሽዉ በቤንዳ ነዉ እምምምም!!
@AgrieMinNekash2024
@AgrieMinNekash2024 15 күн бұрын
አምባሳደሩ፤በሚመለከቱትና በሚሰሙት ሳያፍሩ አይቀሩም፤ለአፍሪካ ነጻነት ተምሳሌት ነች ብለው ከሚያስቧት አገር፤የራሷን ዜጎች በዘር ፖለቲካ በማንነት ላይ ያተኮረ ግድያና መፈናቀል እስራት ማየታቸው በጥቁርነታቸው የሚኮሩባትን አገር የሚያስንቅ ተግባር በማየታቸው ሳያፍሩና ሳያዝኑ እንዳልቀሩ መገመት ይቻላል።
@q2sen158
@q2sen158 15 күн бұрын
Marshes Tsihay hero very energetic young oratory
@birhaneazazh6109
@birhaneazazh6109 15 күн бұрын
መዓዛ ፋኖ ማር እሸት እያልሽ ጥሪው
@yamitsega4189
@yamitsega4189 15 күн бұрын
Possibly try to use Abyssinian(Geez ) numbers in your Tv starting .
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 15 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@awelmohamed7603
@awelmohamed7603 15 күн бұрын
Ystsreale
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 15 күн бұрын
Jeg8naw fanooo yet yenebere ..tpplf ...raya . .sigeba
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 15 күн бұрын
Alah ygelhlen wuy wywy yesewu awuye metobn
@brtucannegasi1272
@brtucannegasi1272 15 күн бұрын
Ambasaderu tekekele new beltegena geday afagh new lemen yekedale
@user-mj2ln3yh7v
@user-mj2ln3yh7v 15 күн бұрын
Great Marshete Fano will save Ethiopia.
@Nachew46
@Nachew46 15 күн бұрын
Thank you Fano Marshet. You have very well articulated the political strategies of the mighty FANO.
@nubawmer7001
@nubawmer7001 15 күн бұрын
ግልገል ብአዴኗ መአዛ መሀመድ አንቺና አንድነት ምክርቤት ተብየዉ የምታሸርቡት ሴራ ደርሰንበታል
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 15 күн бұрын
Wondmen wondmen
@tesfayebereka6645
@tesfayebereka6645 15 күн бұрын
የአቢይ አህመድ አስተዳደር እንኳን ከሸኔና ከፋኖ ከአልቃይዳ ጋር ይወዳደራል እንዴ በታሪክ እንደብልፅግና ጨካኝና ባርባሪያን መንግሥት አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም ጊዜው የክፋት ዘመን ስለሆነ እንደ መንግሥት ያወራል ምላስ አይሞትም
@unitedethio5399
@unitedethio5399 15 күн бұрын
Unable to download the video
@user-gl5pd9bo5k
@user-gl5pd9bo5k 15 күн бұрын
ፋኖ የሚባለው ማን ነው? ማርሸት ፀሐዩ እውነት የአማራን ህዝብ ትግል ምክንያት ያውቀዋል እን? ትግላቸው ዘመነ ካሴን ማንገስ ብቻ ነው። የጎጃም ፋኖ ቱልቱላ ያበዛል ምክንያቱም ፖለቲካ አያውቁም።
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 15 күн бұрын
yemin dirdir
@hannagranato9719
@hannagranato9719 14 күн бұрын
አብይ፣ይሰቀል፣ገዳይ፣ነው
@getachewurgessa2362
@getachewurgessa2362 14 күн бұрын
I thought your English mislead the Ambassador.
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 20 МЛН
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 29 МЛН
የአሁን መረጃዎችJune 1, 2024 #Dereje Habtewold
10:48
Dereje Habtewold
Рет қаралды 63 М.
ሰበር ዜና ግንቦት 24//2016.ዛሬ ምን አለ ?
የባቦዋ yebabuwa Media
Рет қаралды 142
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН