ፋኖ የእስላም ጠላት! የአምባሳደሩ ወንድም?

  Рет қаралды 18,686

Mehal Media  መሀል ሚዲያ

Mehal Media መሀል ሚዲያ

Ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @mehalmedia
የጎፈንድ ሚ አካውንት
gofund.me/14196f3a
PayPal https:@DesalegnMehal
Zelle +16156026096 Desalegn Elias
cash.app/$DesalegnAbera
የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
“Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s KZfaq channel and/or its website and comment section

Пікірлер: 354
@temam1011
@temam1011 Ай бұрын
ጀግና ነህ። ፋኖ እንኳን ለሙስሊሙ ለኦርቶዶክሱ አይጠቅምም ምክንያቱም ሌላውን በመንከስ የመኖር አባዜ የተጠናወተው የአፄዎች ፍርፋሪ ቡድን ነውና።
@Getahunmerga
@Getahunmerga Ай бұрын
ፋኖዎችን የአፄው ልጆች ርዝራዥ ብለህ ደረጃቸውን ከፍ አድርገኸዋል ! አጼዎች እኮ ቢያንስ የኢትዮጵያን ትልቅነት ይፈልጋሉ ።እነዚህ እኮ ለግብጾች ፍርፋሪ የሚገዙ ባንዳዎች ናቸው።
@user-lw4vh2pt2q
@user-lw4vh2pt2q Ай бұрын
@@Getahunmerga ትክክል 👍
@selam-lehegera
@selam-lehegera Ай бұрын
የደቡብ ልጆች አቅም ብቃቱ ያለችሁ እንደነኚህ ልጆች ወደ ሚዲያ መምጣት አለባችሁ
@444jerusalem
@444jerusalem Ай бұрын
ደሱ ይሄን ምርጥ ልጅ በማቅረበህ tnx
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Ай бұрын
@@yenesewzegeye1922 ባለጌ አፀያፊ አንደበት ከስድብ ከፉከራ ከቀረርቱ በስተቀር የመሃይም አይምሮ ሌላ የተሻለ ሀሳብ አያፈልቅም ለማንኛውም መደመር የሚለውን መፅሀፍ አዝዤልሀለው🤣🤣🤣
@addisengeda4194
@addisengeda4194 Ай бұрын
ዘመድ ከዘመዱ ኣህያ ካመዱ ይባላል መሀይም ቢንጫጫ ፋኖ ያሽንፋል
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r Ай бұрын
ይመቺህ ጀግና ወንዲማቺን
@addisengeda4194
@addisengeda4194 Ай бұрын
ሽንታሞች ናቸው ካካካካካካ
@Brikti
@Brikti Ай бұрын
@@addisengeda4194 😂😂😂. ልጁ የፅንፈኛችን ስስ ብልታችውን ነካ አይደል። አይዟችው ቻሉት። 😂😂😂 ገና ምኑን አይታችው።
@weyunababu4174
@weyunababu4174 Ай бұрын
ደሱ ይህን ጀግናና ደፋር ልጅ በማቅረብህ አመሰግናለሁ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ጀግናው ወጣት እናመሰግናለን
@addisengeda4194
@addisengeda4194 Ай бұрын
በምናቸው የብልፅግና ባንዳዎች
@abbeyasres7994
@abbeyasres7994 Ай бұрын
Keep doing brother you will be next president or future president for Ethiopia❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-dk9xm2zy3n
@user-dk9xm2zy3n Ай бұрын
I am from Gojam Debre Markos,I highly appreciate the political views of the individual mentioned, as they align perfectly with my own. It is crucial that we have more young political intellectuals from diverse ethnic backgrounds in Ethiopia. I hold the utmost respect for the young, educated Muslim brother.
@mariemuller9904
@mariemuller9904 Ай бұрын
Wendimme tebarek , kechalk izia akaabaabi Ethiopiawi inya bicha nen bilew yemiamnu inna indiawum yibaas bilew ke ahun wedih hageritun maastedader yemimmenyu hageritu yeleelaam bizu hizboch mehonuan yemayawku Denkorowoch silemibezu bichal Ante inna ye anten ammelekaaket yallachihu Organize hinachihu akkababiwun yallewun Reality bittastemiru tiru nebbere .
@EchelonOmega
@EchelonOmega Ай бұрын
የገባዉ ወጣት። እደግልን!!
@user-gu8ny9oc9j
@user-gu8ny9oc9j Ай бұрын
ያኛዎቹ ባርቱልን
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so Ай бұрын
ባባዬ የኔ ጀግና አላህ ይህሚክ ከጽንፈኞች አይን በርታ ኢ. ያ ታመሰግንሀለች::❤❤
@surafelsimen7390
@surafelsimen7390 Ай бұрын
ደሱ በጣም ደስየሚል ውይይት እዘዲን አላአ የባርክ ጎበዝ ተንታኝ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ
@user-hb8hl8zs1z
@user-hb8hl8zs1z Ай бұрын
እንደነዚህ ዓይነት ወጣት ተፅዕኖ ፈጣሪ የኢትዮጵያ ልጆች ከየክልሉ እየመጡ ራሳቸውን እንዲያስተዋውቁን እና ቅንጂት የሚፈጥሩበት መድረክ ቢፈጠርላቸው ሃገራቸውን ብዙ ሊጠቅሙ የሚችሉበት ሁኔታ እና የፅፈኞችን ሚዲያ አፍራሽ ተልእኮም ሊያከሽፉ የሚችሉበት ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል እባካችሁ ቅንጂት ፍጠሩ
@tadelechwondim6019
@tadelechwondim6019 Ай бұрын
God bless you Ezedin. You are amazing young man with very bright prospect in the future Ethiopian politics. Keep it up. Thank you Dessie for introducing us this brilliant young man
@hamadaahmed6942
@hamadaahmed6942 Ай бұрын
ለካ ብዙ ጀግኖች አሉ ደሱዬ ይመችህ አቦቦቦቦ
@temam1011
@temam1011 Ай бұрын
ሥልጤ ለኢትዮጵያ ብልፅግና ከልቡ የሚሠራ የፅንፈኛው ደም ነጋዴነት ፖለቲካ የገባው ምርጥ ብሔር
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማሃይም የህግ ሰው 90 % የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ፈላጊ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እትለያዪትም
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
ስልጤ ሰርቶ አደር ነው
@geziwi3853
@geziwi3853 Ай бұрын
ስልጤ እምነት ያለው ሰርቶ የሚያድር እንደ ጉራጌ ሀሉ የኢትዮዽያን ህዝብ የስራን ባህል ያስተማረ እንጂ የብሄር ቁማርተኛ አይደለም
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Ай бұрын
ደሱ ይህ ሰው አጥብቀህ ያዝ በጣም ድንቅና ግልፅ ሰው ነው አንተንም እሱን በማቅረብህ አመሰግናለሁ❤
@atd605
@atd605 Ай бұрын
Great interview intelligent lawyer
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j Ай бұрын
ይህ ነው የፋኖ አስተሳሰብ ደሱ እንደውም አማራ ክልል ከጫፍ እስከ ጫፍ አውቀዋለሁ ፋኖ የመጨረሻ የኢስላም ጠል ነው፡፡ ለምሳሌ እኛ እያለን ሙስሊም ሊመራን አይገባም ፡፡ሙስሊም ልንመታ ነው ክርስቲያኖች ውጡ እያሉ ክርስቲያኑ ተለቅሞ የወጣበት አካባቢ ሁላ አውቃለሁ፡፡እውነታው የአፄዎችን ስርአት ለማራመድ የሚላላጡ ደናቁርቶች ናቸው፡፡እሱም አንድ ሀገር አንድ ቋንቋ አንድ እምነት የሚለውን የሞተውን ስርአት ለማራመድ የሚጋጋጥ ነው፡፡ ይህ ነው እውነታው፡፡፡
@user-mc3mm8yc1p
@user-mc3mm8yc1p Ай бұрын
አማረኛመናገርና አማራን ማወቅ ይለያል አህያተናግረ ብለን አይከፋውም ፋኖ ስለፋኖማውራት አትችልም ጅራፍ ሲጮህ የምትበረግግ ቡድን
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j Ай бұрын
@@user-mc3mm8yc1p ስማ ሙስሊሙ በሰራው ጀብድ አንተ ራስክን የምታኮፍስ ፈሪ አፍ አለኝ ብለክ ታወራለክ እንዴ ??ቦቅቧቃ ስራቹን ልቁጠርልክ እንዴ??
@user-mc3mm8yc1p
@user-mc3mm8yc1p Ай бұрын
@@user-il7xd5qd2j ሬሳህን ቁጠር ናና በጎጃም አንተአህያ ዱሮን በክላሺ አንድአመት ስንዋጋየትነበርክ የአህያልጅ አህያ ጥብ ፋኖ አንድአማራ !!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin. You are the man 👨
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi Ай бұрын
የታወቀ ነው የሙስሊም ጠላት ብቻ ሳይሆኑ የሁሉም ጠላቶች ናቸው
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin you are the voice of the voiceless 🌹
@user-cc5od9qh4x
@user-cc5od9qh4x Ай бұрын
ተባረኩ እውነትን ይዛችሁ ማቅረባችሁ ድንቅ ነው በርቱ::
@tahirhusse8634
@tahirhusse8634 Ай бұрын
ደሱ ምርጥ ዘመን የዋጃ ወጣት አመጣህልን :- ሠላምህ ይብዛ:- ብቃቱ :- አንደ በተ ሩቱዕነቱ ያረካል❤❤❤❤❤❤
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Baba Ezzo. Ethiopia 🇪🇹 needs your fairness and qualification 👍
@user-sagiv.m.t
@user-sagiv.m.t Ай бұрын
ደስሽ፥ እንደዚህ ያለ ትሁትና አንደበተ ርትዑ ወንድማችንን በማቅረብህ አመሰግናለሁ። እናንተ የደቡብ ልጆች የኢትዮጵያዊያን አካታችነትን ተቀባይ አራያ ነቸሁ። አግላይነትን መቸም!! ልንቀበለው አይገባም። ይበል !! This guy is smart and as liberal as like you ,Desalegn!
@sultanTesema
@sultanTesema Ай бұрын
ኢዞ ባባ ምርጥ ልጅ የውስጤን ገልሀዋል ኢትዮጵያ ተስፋ እንዳላት የምታውቀው ገራሚ ገራሚ ወጣቶች ብቅ ብቅ እያሉ ነው ወንድሜ በርታ።
@user-nc4dq3ph9c
@user-nc4dq3ph9c Ай бұрын
በጣም ግሩም ትንታኔ በርቱልን
@MohammedEndris-rw9mj
@MohammedEndris-rw9mj Ай бұрын
በትክክል ብልጽግናን ተመልክተሃል ሀገር እንዲፈርስ የሚፈለጉ ግን ይጠሉታል ምክንያት በሌለው ምቀኝነት
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Ай бұрын
@@yenesewzegeye1922 ደንቆሮ አሳዳጊ የበደለህ ያአይምሮ ቀውስ በሽተኛ ነህ
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin Abdo you are Amazing 🌹
@sophiahussen4634
@sophiahussen4634 Ай бұрын
What a wonderful idea 💡 👏 ❤ 💖 😍
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Abdo, you are amazing, you have future in Ethiopian politics ❤
@abdetaararso9914
@abdetaararso9914 Ай бұрын
ደሱ በጣም ደስየሚል ውይይት ነው ይህ ሰው ሰፊ እይታ አለው!!!!!
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf Ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ በጣም ትችላለህ እንዳንተ ብልፅግና የገባው ብዙ ሰዎች ቢኖሩ አሁን የደረስንበት ደረጃ ባልደረስን ነበር በርቱ ወንድሞቻችን ስለ ብሔር ማውራት አልፈልግም ነገር ግን እኔም የናንተ ክልል ሰው ነኝ
@yonasaddis503
@yonasaddis503 Ай бұрын
Brilliant young man.....need people like him.
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱ
@lilyberhe3244
@lilyberhe3244 Ай бұрын
ዋው ይሄ ልጅ ሲናገር ሳትነቃነቁ ስሙኝ ስሙኝ ይላል ወይ መማር ደጉ ወንድሜ ኑርልኝ እውነቱን ነው የተናገርከው
@amanabdu
@amanabdu Ай бұрын
በጣሞ የበሰለ ወንድም እንደናንተ አይነቱን ያብዛል።
@user-lw4vh2pt2q
@user-lw4vh2pt2q Ай бұрын
እሄ በፋኖ ስም የሚነግድ ዘራፊ ማጅራት መቺ አገርንና ህዝብ በመበጥበጥ የሚታወቀው ጥርቅም በፍጹም ጨዋና የስው ፍቅር ያለውን የተከበረውን የ አማራን ህዝብ አይወክልም።ክብርና ስላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ 🙏
@AshrakAlewi
@AshrakAlewi Ай бұрын
ምርጥ ሚዲያ በርታልን ባገኘነው መንገድ ሁሉ እንደግፋቹኃለን!!!!
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin you are voice for voiceless, Thank you for joining peaceful Ethiopian politics 🙏
@muugetaooo6778
@muugetaooo6778 Ай бұрын
Great speech. Thanks
@beftuoromo714
@beftuoromo714 Ай бұрын
,በርታ ወንድሜ በጣም ጎበዝ ትንተናክ ከእውቀት ጋር ስለሆነ አድናቂክ ነክ በጣም ትክክል ኢትዮጵያ የሁላችን ብሔር ብሔረሰብ ነች በጣም ነው የምስማማው
@nuradinemam9548
@nuradinemam9548 Ай бұрын
Great young man. Keep it up
@makmak4598
@makmak4598 Ай бұрын
Great show and guest Keep up the The best timely presentation about inclusive for people outside the major 3 players
@sudusudu1234
@sudusudu1234 Ай бұрын
እንዴት ጀግና ነህ ።በርታ እባክህ ወደፊት ና
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 Ай бұрын
ለዶ/ር ዓብይ/ዓብችዬ/ ፣ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን እና ደሱ እንኳ ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ❤❤❤🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 Ай бұрын
ጀግኖች ድንቅ አሰተዋይ ወጣቶች ናቹ በርቱ
@user-xn5hd8fj8c
@user-xn5hd8fj8c Ай бұрын
.ደሱ.ድንቅ.ነህ.ድንቅ.ወጣት.ስላቀረብልን.እናመሰግናለን
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin Abdo you are intelligent and eloquent 🌹
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf Ай бұрын
እንዴት ነህ ደሱ ይህ ወንድማችን ሲያወራ ስለስራአቱ ልክ እኔ እራሴ ማወራ ነው የመሰለኝ በጣም አዋቂ ልጅ ነው
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq Ай бұрын
ጎቦዝ ጅግና
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 Ай бұрын
Mashalah Izedin berta denk tentane new🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MuhammedTaju-vt1kb
@MuhammedTaju-vt1kb Ай бұрын
እናተ ጀግና የጀግና ዘር በርቱ በእውነት
@MojaTdnj
@MojaTdnj Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ድንቅ እውነትን የገለፀ
@adanedegaga8182
@adanedegaga8182 Ай бұрын
በትክክል
@geziwi3853
@geziwi3853 Ай бұрын
በጣም የምወደው አንደበተ ርቱ ብርቅዬ የኢትዮዽያ ልጅ። ለፅንፈኛ የእሳት ረመጥ ጀግና።
@user-xn5hd8fj8c
@user-xn5hd8fj8c Ай бұрын
በርታ.እግዛብሔር.ይርዳህ.ጀግናነሕ
@Getahunmerga
@Getahunmerga Ай бұрын
ደሱ እንኳን ደስ ያለህ 🎉 ያንተን ቃል ሃሳብ በቆንጆ አገላለጽ ሃቁን እንደወረደ የሚገልጽልህ አጋር ስላገኘህ! 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኢዘዲን እድሜ ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selam-lehegera
@selam-lehegera Ай бұрын
በትክክል በብዙ ነገር ይመሳሰላሉ
@woliyoushibru4011
@woliyoushibru4011 Ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ጎበዝ ነው ሁሌ አቅርበው
@user-qj5xn5ig3g
@user-qj5xn5ig3g Ай бұрын
እደው ከቻላችሁ እናዚህ የፍኖ ደጋፊ ነንን የሚሉ ሆዳሞች አጋልጡልን አማራ አልወከላቸውም እነሡ ለሆዳቸው ነው በር ለመሠብሠብ መንጋው አኒቂ ይፈልጋል
@beshirdale2491
@beshirdale2491 Ай бұрын
People of the Beautiful mindset. Keep it up the good work.
@birhanukassa7542
@birhanukassa7542 Ай бұрын
Baba ezo is our hero!!!!
@getugebeyehu9296
@getugebeyehu9296 Ай бұрын
ሁልግዜ የሚገርመኝ ስልጤ ያለው ጥልቅ የፖለቲካ ግንዛቤ ነው !! here is the new Redwan Hussein ! keep up the good work young boy!!
@selam-lehegera
@selam-lehegera Ай бұрын
ርድዋን ብቻ አይደለም ዶክተር ከይረዲን ተዘራ የሰላም ምነሥተሩ ዲኤታ ተምራዊ ለውጥ የመጡ ያሉት የቤቶች ኮርበሬሽን አቶ ረሻድም የአድስ አበቡ የንግድ ቢሮ ዋና የግብርና ዴኤታ የነበሩት አቶ ሳኒ ራዲ እኑኚህ ከለይ የስልጤ ተወለጅ ናቸው እና ወደ ታች ስትወርድ ብዙ ሰዎች አሉ
@nurekadir9054
@nurekadir9054 Ай бұрын
እናመሰግናለን፣ወጣት፣ኢዘዲን፣ኢትዮጽያችን፣አትፈርስም፣፣ ኢትዮጵያ፣ በጀግኖች፣ ልጆዎቾዋ፣ታፍራ አና፣ተከብራ፣ለዘላለም፣ትኖራለች።❤❤❤
@jemilhusen
@jemilhusen Ай бұрын
ጀግና ብዬሃልሁ በ እውቀት ላይ የተመሰረተ ሀቅና ግልፅ ንግግር አንበሳ ዎጣት keep up brother you are the right person for our politics we need more intelligent person like you so we love you and we Saport you you’re not alone respect finally I will say thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr5ho9bk6q
@user-dr5ho9bk6q Ай бұрын
ተክክለኛ ሰው ነው።።
@yonasbacha5564
@yonasbacha5564 Ай бұрын
ደሱ የእምነት ጥያቄዎችን በመመለስ እንደዚህ መንግስት በኢትዮጶያ አልነበረም
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
በትክክል ፋኖ የሙስሊም ጠላት ነው ቤተሰቦቸ ጎንደር እና ጎጃም ናቸው ወላሂ ተሰቃዩ ሰርተው መብላት አልቻሉም እኮ ወንድሜ ትክክል ነው ያልከው
@nana2009able
@nana2009able Ай бұрын
tekekel very true 👍
@selam-lehegera
@selam-lehegera Ай бұрын
አላህ የጃቸውን ይሥጠቸው
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
@@selam-lehegera አሚን ያረብ ወላሂ በደወልኩ ቁጥር ምሰማው ነገር ልብ ይሰብራል እኔ የእህል ውሀ ጉዳይ ሁኖ ውጭ ነው ምኖረው እና በደወልኩ ቁጥር ሚገራርም ታሪክ ነው ምሰማው ብቻ ኢንሻአላህ በቅርቡ ይጠፋሉ
@selam-lehegera
@selam-lehegera Ай бұрын
@@mohammedgemale2972 ማጋዝ የምትችለው ለይል ሰግደህ ዱኣ አድርግባቸው በጣላት ላይ የሚባል አዝካርም አለ እሱን ቅርበቸው እንሻ አላህ አላህ እንደጉም የበናቸዋል
@fatimah9610
@fatimah9610 Ай бұрын
Allhe yatfhawe
@user-hz2dt9sw2r
@user-hz2dt9sw2r Ай бұрын
ትክክል
@mimimulu2295
@mimimulu2295 Ай бұрын
የመሀል ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉❤️🎉🎉🌹🎆🎆🎆🎆🎆🎆🌹
@gcy3510
@gcy3510 Ай бұрын
ደሱ እደዝህ አይናት ጀግና ወጣቶችንማቅራብህ ባጣም ደህና ነው አንድ ለይ በማሆን ታሰባሥባቹ ፅንፈኞችን ማሥባር ትችለላቹ
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Baba Ezzo , This is the first time I heard of you. I appreciated you very much ✌️
@JhdhHhdjfni
@JhdhHhdjfni Ай бұрын
እንኳን ዳህና መጣህ እዛድን
@murad65635
@murad65635 Ай бұрын
ደሱ እንኳን አደረሰህ እንደዚህ አይነት ምርጥ አመለካከት ያላቸው ወጣቶች ሰላሉ እባክህ አቅርባቸው
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin intelligent and eloquent 🌸
@AB-rv1tl
@AB-rv1tl Ай бұрын
ይሄን አይነት ብቃትህ የለዉ ሰዉ በመቅራብህ ደስ ብሏኘል በርቱልን
@ABD34655
@ABD34655 Ай бұрын
እስማርት ነው ልጁ ጎበዝ
@user-bf2jr8vz7w
@user-bf2jr8vz7w Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
@DesalegnKunchita
@DesalegnKunchita Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Bravo!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tj2ld7fy2j
@user-tj2ld7fy2j Ай бұрын
በርታ ወድሜ. ዋናው. ጠንካራ. መሆን. ብቻ. ነው. ኢትዮጵያ. እናተን. ታመሰግናለች.
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
ሀገሬ ሰው አላት ስልህ?!❤❤❤🔥🔥
@zurettube638
@zurettube638 Ай бұрын
ማሻአላህ አለይክ የሚያምር ቆይታ እይታ ትንታኔ የተደረገ ቆንጆ የሀሣብ ልውውጥ በርቱ እንደናተ አይነቶችን እና መሠሎቻችሁን ኢትዮጵያ ትፈልጋችሁ አለች 👏👏👏👏👍👍
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 Ай бұрын
እውነቱ 100 % ይሄ ነው ።
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 Ай бұрын
ደሱ እንዲዘህ አይነት ውድ ኢትዮጵያውያን ወጣት ስላስተዋወከን እናመስግንሃለን በርት
@tesfurobe1258
@tesfurobe1258 Ай бұрын
እንደዚህ አይነት በአውቀት፣ በምክንያት፣ በእምነት የሚንቀሳቀስ ጀግና የሀገር ኩራት ታጋይ ኢትዮጵያዊ ወጣት በአንድ ድምጽ ይምራን
@user-ng7hp4oi8c
@user-ng7hp4oi8c Ай бұрын
Mash aliah ❤❤❤
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 Ай бұрын
I am so proud of your guest and you Desu. You guys are the hope and the future of Ethiopia. Thank you so much showing some of the past generation who messed up the country and now there are young Ethiopians like you and others like you who are ready to save the country.
@TeddySamuel-vz8tk
@TeddySamuel-vz8tk Ай бұрын
በርቱልን ዉድ የደቡብ ወርቆች አንወደችኃለን ታበረኩልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sarahkonjo5566
@sarahkonjo5566 Ай бұрын
ባባዬ ጀግና ❤❤❤❤💪💪💪💪💪
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin please run for coming election 🌸
@adillotossolu66
@adillotossolu66 Ай бұрын
Bravo Dessu, I am so happy you got brother.
@atd605
@atd605 Ай бұрын
There are many many smart educated people from South Ethiopia!!!
@AdamShube
@AdamShube Ай бұрын
ይህ ልጅ ከሚዲያ እንዳይርቅ እንደእነደሱ የራሱ ሚዲያ ቢከፍት
@gezahegnmiteku5801
@gezahegnmiteku5801 Ай бұрын
የስልጤዉ ልጅ ትንታኔ ተመችቶኛል።
@urgagunsa1315
@urgagunsa1315 Ай бұрын
We never give up our rights Ethiopia is our land 83 national Have rights defend our self those How against as
@AdamShube
@AdamShube Ай бұрын
Long live Bravo !
@christianeshale6621
@christianeshale6621 Ай бұрын
እስልምና ሀይማኖትነው ኢትዮጵያአገር ናት ::ለሁሉም ዜጋ እኩል መብትነው የሚኖረው:: ኦርቶዶክስና አማራ ብቻ አገር የሚመራው የሚል አስተሳስብ ይዞ አገር እንምራ ብሎ የተነሳ ይሄ ፋኖ ሳይሆን ፋንድያ አስተሳስብ ያላችው ሁዋላ ቀርነትነው::✍️
@Yy2yy3-rm5pk
@Yy2yy3-rm5pk Ай бұрын
ፋኖ እዲህ ያለ አስተሳስብ የለው ሳታውቅ አትዘላብድ አናሳ ነገር ነህ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Ай бұрын
​@@Yy2yy3-rm5pkኪኪኪኪ አንተም እየደገምከው ነው ሰው በሰውነቱ ከሁሉም እኩል ነው ማንም አናሣ የለም
@abdujemal347
@abdujemal347 Ай бұрын
ምርጥ ትንታኔ ነው በርታ አብዲ❤❤❤። በርታ ደሱ❤❤❤
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m Ай бұрын
Ezedin 🌹
ሰበር ዜና!  አንዳርጋቸው አመነ!    እጮኛው ተሰደደች!
1:09:15
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 5 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 87 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 5 МЛН
ሰበር ዜና  ቅዳሜ ሰኔ//22//2016
@አልማዝ ይቱብ
Рет қаралды 116
እየመጣ ነው! መፈንቅለ መንግስት ካሸፈ!
1:23:00
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
#ethiopia #ቀልድ ነው ድፍረት? #ethiopianews #april 25, 2024
46:57
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 8 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 5 МЛН