ፋኖን የተቀላቀሉት ብ/ጀኔራል ያቀረቡት ጥሪ!የአረጋ ከበደ የመጨረሻው የድርድር ጥሪ!6 July 2024

  Рет қаралды 39,300

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

5 күн бұрын

ፋኖን የተቀላቀሉት ብ/ጀኔራል ያቀረቡት ጥሪ!/የአረጋ ከበደ የመጨረሻው የድርድር ጥሪ!/ጉራምባ.! ከሚሴ.!ጉና.! ራያ.!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
t.me/beletekassa

Пікірлер: 241
@user-th4sh2yl8o
@user-th4sh2yl8o 5 күн бұрын
ዜናዎችህ ይመቸኛል ከአንተ የማገኛቸው ዜናዎች ቀዳሚ እና እውነተኛ መረጃዎች ናቸው በርታልን
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 5 күн бұрын
መረጃዎችህ በጣም ጥራት እና እውነተኛ ናቸው አመሰግናለሁ !!!
@TamratmershaAbebaw
@TamratmershaAbebaw 5 күн бұрын
ሁሌም ነው የምከታተላችሁ በልታ እግዜር ይጠብቅህ
@Eteneshasefa-kh7gj
@Eteneshasefa-kh7gj 5 күн бұрын
ድል ለፋኖ አረጋ የጨነቀለት ድርድር
@belesabelesa1391
@belesabelesa1391 5 күн бұрын
መልካም ስራህ በሕዝባዊና ፍትሀዊ ትግል ተምሳሌነት ሕያው ሆኖ ይኖራል
@user-uw6zr4zx2d
@user-uw6zr4zx2d 5 күн бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@Mame761
@Mame761 5 күн бұрын
በሰፈር ሽማግሌ የሚፈታ የአማራ ጥያቄ የለም💪💪
@TadeseWolde-m1q
@TadeseWolde-m1q 5 күн бұрын
ፋኖ ፋኖ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tootshreef1064
@tootshreef1064 5 күн бұрын
ድል ለጀግናው አሜራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ፋኖ ፋኖ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪
@meniliksolomon5833
@meniliksolomon5833 5 күн бұрын
You always best ድል ለአማራ ፋኖ።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 5 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@meresameresa6724
@meresameresa6724 5 күн бұрын
ድል ለአማራ ህዝብና ፋኖ ❤
@tinafiud6941
@tinafiud6941 5 күн бұрын
ስላም ወንድሜ በለጠ እውነት ነው ለእነሱ ወግ ማረግ ክብር መስጠት የለበትም ወራዶች ናቸው ቀንድ አውጣው ምኞት አይከለከልም
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 5 күн бұрын
💚💛❤️💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌ላታመልጭኝ አታሩጭኝ
@imtadel
@imtadel 5 күн бұрын
በሌ በጣም እናመስግናለን ስለህዝባችን እለታዊዉሎና አዳር ስለምትዘግብልን::
@user-rv9jh4fn7t
@user-rv9jh4fn7t 5 күн бұрын
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 5 күн бұрын
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💛❤️💚💛❤️💚💛❤️በትክክል አይቀሬ ነዉ
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 5 күн бұрын
በሌ መረጃወችህ ውነት ናቸውና እናመሰኝሃለን! ወንድምህን በላይ ማናየን አሳየን እንጅ!
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e 5 күн бұрын
ወድማችን በርታ❤❤❤❤❤
@user-sl8yj8ck7f
@user-sl8yj8ck7f 5 күн бұрын
በዉጭም ባገርም ለሚጨፈጨፈዉ ህዝባቺን እሡ ይድርሥለት ግዜ መሠላል ነዉ ያወጣል ያወርዳል ግዴለም አድቀን ላአማራዉም ቀን ይወጣለታል ዘሜዋ መሬዋ ሙሀቤዋ ፈታዉ አበበዋ ፈታዉ ጄግናዉ ተሥፉ ጄግናዉ የሼዋ ዉ ፋኖ አብሺር
@FjggChhh
@FjggChhh 5 күн бұрын
60 ሺ ሽማግሌ ድፍረት አግኝተው ወደፋኖ ከሄዱ እኮ ታዳ ከፊት አሰልፎ የጥይት ማብረጃ ማድረግ ነው
@hadiaha3001
@hadiaha3001 5 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@FjggChhh
@FjggChhh 5 күн бұрын
​@@hadiaha3001የምር እደዛ ያድርጓቸው
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e 5 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 5 күн бұрын
በእውነቱ ባህላችን ነው መከባበር ለማንኛውም በልጤ ለምታደርገው ሁሉ እናመሰግንህ አለን🎉🎉
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 5 күн бұрын
ስጠብቅህ....
@Seid-nv8vb
@Seid-nv8vb 5 күн бұрын
ድል ለ አማራ ፋኖ ይሁን 💚💛❤ 💪💪
@user-bh8dy9zt1z
@user-bh8dy9zt1z 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን❤️❤️❤️
@degubelachew1703
@degubelachew1703 5 күн бұрын
ከአብይና ከሽመልስ አሻንጉሊቶች ጋር የሚደራደር የነፃነት ታጋይ እንዴት ሊኖር ይችላል ተብሎ ይታሰባል?
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 5 күн бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉
@user-hf8vf4kd4y
@user-hf8vf4kd4y 5 күн бұрын
አረጋ ከበደና ቡድኑ የአማራ ህዝብ መሰረታዊ የህልውና ችግር ፈፅሞ የሚረዳና ለመረዳትም ፍላጎት የሌለው ለዘመናት ህዝብን ያንገላታ ተነቅሎ መጣል ያለበት ጋንግሪን ነው።
@Sara-iq8ex
@Sara-iq8ex 5 күн бұрын
Selam Selam 💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 5 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@ketodiya6489
@ketodiya6489 5 күн бұрын
የእናንተን በደም የተጨማለቀ እጅ የሚጨብጥ የአማራ እጅ አይኖርም።በዚህ የሚታለል ፋኖም ይኖራል ብዬ አልጠብቅም።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 5 күн бұрын
mert comment
@lozatube2125
@lozatube2125 5 күн бұрын
ይጨምራል ገና በልጤ በርታ
@SeyoumTegegn
@SeyoumTegegn 5 күн бұрын
በርታ
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 5 күн бұрын
እራሱ አረጋ ከበደ እንደ ችግር ተቆጥሮ መደራደሪያ ርዕስ ነው ምክንያቱም የአማራ ሕዝብ አልመረጠውም ወንጀለኛ ነው
@hadiaha3001
@hadiaha3001 5 күн бұрын
በትክክል
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 5 күн бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@user-tu9fz5kq4e
@user-tu9fz5kq4e 5 күн бұрын
ከድተው የሚመጡትን ጥብቅ ክትትል ይደርግ
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 5 күн бұрын
የኦሮሞ ልዮ ዞን ፋኖም ቢገድለዉ ደስስ ይለን ነበር። እንኳን ያልገደለዉን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 5 күн бұрын
አየ ቀንድ አውጣ "አንድ ቀን በጠረጴዛ ዙሪያ እጅ ለእጅ እንጨባበጣለን ?" በለጠ ፈገግ አደረከን አረጋ ምን አጅ አለው እመነኝ ምላሱ ግን ይቆረጣል
@belaymolla7116
@belaymolla7116 5 күн бұрын
Belete በርታ ፋኖ ያሸንፋል!!!!!
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 5 күн бұрын
ሠላም ይውረደ ህዝብ ተሠቃየ❤❤❤😢😢😢😢
@markonbini9187
@markonbini9187 5 күн бұрын
ፋኖ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@Gtlprrpeek
@Gtlprrpeek 5 күн бұрын
የምን የጊዜ ጉዳይ ነው ለባንዳ አሰልፎ የሰጠውን ህዝብ የጁን ያገኛል።
@TemsgenTemu-wu4xy
@TemsgenTemu-wu4xy 5 күн бұрын
ቀንድ አውጣ የሷን እጅ ማንም አይነካም ለፍርድ ብቻ
@penafrica4321
@penafrica4321 5 күн бұрын
የአማራ ብልጽግናና አቶ አረጋ የኦሮሞ ብልጽግና አሽከሮች እንጂ የአማራን ህዝብ ውክልና የለቸውም። እኔ አቶ አረጋ አማራ ነን ካሉ የመከላከያ ሠራዊቱ ከአማራ ክልል እንዲወጣ ጥያቄ አቅርበው ስልጣናቸውን መልቀቅ ብቻ ለህዝቡ የሚጠቅመው።
@DemekAelebachow
@DemekAelebachow 4 күн бұрын
Very nice
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 5 күн бұрын
ማዘናጊያ ነው ስልጣኑ ለማስረከብ ከሆነ አረጋ ጥሩ በአብሪ ጥይት ነው የሚላጨው
@SafiwUTsegaye
@SafiwUTsegaye 5 күн бұрын
መረጃወችህ በሙሉ እውነት ናቸው ግን እነ አብይ አመድን አንቱ አተበላቸው
@hanansaid8346
@hanansaid8346 5 күн бұрын
Thanks voices of the Ahmara people
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 5 күн бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kolfeefetnoderash5319
@kolfeefetnoderash5319 5 күн бұрын
የአማራ ብልጽግና ወደ እስርቤት ሳይገባ እጅ መጨባበት የለም!!!!
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 5 күн бұрын
አዲስ አበቤ አትነሳም እንዴ? ቁጭ ብለህ ማንን ነው የምትጠብቀው?
@tinafiud6941
@tinafiud6941 5 күн бұрын
መቶ ሺ ሽማግሌ ቢመጣ ዶሮ ጠባቂ ይሆናል ጭራሽም ፋኖዎች ማየትም ቦታው ላይ መድረስ የለባቸውም
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 5 күн бұрын
YESSSSSSSSSSSSS
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 5 күн бұрын
ፉኖ ይነግሳል ዘንዶው በጦር ሆዱን ይወጋል
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td 5 күн бұрын
ይገርማቹሃል የፌዴራል መንግሥቱ ለፋኖ እዉቅና ላለመሥጠት የመፍጨርጨር አይነት ነዉ ከመፍራት የተነሳ የፈሩት ነገር ደግሞ አይቀርም።
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 5 күн бұрын
Dll lefano 💚💛❤
@sofaneabaytset
@sofaneabaytset 5 күн бұрын
❤አብይ ባማራ ህዝብ ላይ ይቀልዳል አይደል..በክልል ደረጃ ድርድር። ሲያምርህ ይቅር..ድርድሩ 4ኪሎ ላይ በፊደራል እንጅ..አብይን በማስወገድ ብቻ..ያኔ ያማራ ጥያቄ ይመለሳል አብይን በማስወገድ ብቻ
@ethio_tewahdo_tube21
@ethio_tewahdo_tube21 5 күн бұрын
Fanoooo 🎉🎉🎉
@SabitaAli
@SabitaAli 5 күн бұрын
እናመሠግናለን በሌ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teshomesileshi
@teshomesileshi 5 күн бұрын
Welcome Ethio-News Channels 2
@user-lr4qs2hx8x
@user-lr4qs2hx8x 5 күн бұрын
የጨንቀለት ብልፅግናባዳንው
@user-qy5rw9lg9t
@user-qy5rw9lg9t 5 күн бұрын
እነአረጋ እያጭበረበሩ ነው እንጂ ጥያቂ የመመለስ አቅምና ውክልና የላቸውም
@genetutadesse8754
@genetutadesse8754 5 күн бұрын
በሌ የአንተ ትጋት ፤ የተግባር ሠው መሆን ፤ የሃሳብ ልዕልና ፤ የመርህ ሰዉ መሆን እና ታማኝነት በእጅጉ ይደንቀኛል !! ሃገር ሰላም ሆኖ ከቤተሠብህ ጋር ለመኖር ያብቃህ !!
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 5 күн бұрын
የጦርነቱ. ዋነኛዉ. ጠማቂዉ. አማራ. ጠሉ. የዳቢሎስ. መንፈስ. የተላበሰዉ. የበታችነት. ስሜት. የተ ጫነዉ. በማን. አለብኝነት. ዘዉብሎ. ገብቶ. በእብሪት. እንዳሻዉ. ያሻዉን. ፈጽሞ. የልቡን. ካደረሰ. አሁንም. ሰይጣናዊ. ተግባሩን. ለማስፈጸም. ደፋ ቀና. እያለ. በየአቅጣጫዉ. እየተደፋደፈ. ባለበት. በተላላኪዎቹ. ተከራይቶ. ባስቀመጣቸዉ. ለሆዳቸዉ. በወደቁት. በአማራ. ሕዝብ. ላይ. ያደረሰዉ. የግፍ ሰቅጣጭ. ጥቁር. ነጥብ. አድበስብሶት ንግስናዉን. አመቻችቶ. ለማስቀጠል. የቋመጠ. ጉድ.
@user-um8vj9rc4r
@user-um8vj9rc4r 4 күн бұрын
ትግሉ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ አማራዎችን እና ለሁለተኛ ዜግነት ለተዳረጉ ሌሎች ኢትዮጵያውያንን ነፃ ማውጣት እንጂ በአማራ ክልል ስለሚገኘዉ አማራ ብቻ አይደለም። ስለሆነም ከተላላኪው አረጋ ከበደ ጋር በመደራደር የሚፈታ አንዳችም የአማራ ጥያቄ አይኖርም።
@mekamohamed128
@mekamohamed128 5 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ethio_tewahdo_tube21
@ethio_tewahdo_tube21 5 күн бұрын
I'm very excited for your information thank you belete🎉🎉🎉
@sauditaif7667
@sauditaif7667 5 күн бұрын
ቀንድ አውጣ እሚአወራው ሁሉ የጅል ሰው ወሬ ነው
@saraty1903
@saraty1903 5 күн бұрын
ክበርልን በለጠ ❤❤❤❤
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k 5 күн бұрын
Dill le fanooo❤❤❤❤❤❤
@user-hb5cx5bn6x
@user-hb5cx5bn6x 5 күн бұрын
አማራ እና ትግራይ ልዩነታቸውን ትተው ሀገሪቱን በጋራ ወደ ክብሯ መመለስ አለባቸው።ተጋሩና ፋኖ ንቁ።
@user-sb2jy9hu8z
@user-sb2jy9hu8z 5 күн бұрын
አማራ ከሆንክ በራስ መተማመን የጐደለህ አህያ ነህ
@Mekd87
@Mekd87 5 күн бұрын
​@@user-sb2jy9hu8zአንቺ አህያ ለማኝ ቆሻሻ ትግሬ🤧👎
@Gfdsvgj
@Gfdsvgj 5 күн бұрын
😂😂😂😂 ማነህ ኣደፍርስ ራስህን ቻልንጂ እንዴ ኣይዞንንጂ በኤሪትራ ጀርባ ታዝለህ ትግራይን እደወረርክ ሁላ በተጋሩ ትክሻ ታዝለህ ኣራት ኪሎን ልትገባ ያምርሃል ? ያዝንጂ ገጥመህ መስሎኝ
@Ayumun2323
@Ayumun2323 5 күн бұрын
​@@Gfdsvgjአማራ በማንም አይታዘልም ሲቀጥል ከትግራይ ጋር መቸም ከንድላይ መሆን አይታሰብም
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 5 күн бұрын
Belte እንዴት ነህ ጤና ይስጥልኝ
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 5 күн бұрын
❤❤❤
@shibefente5682
@shibefente5682 4 күн бұрын
የጠለምትን የራያን ትኩረት እየሰጠህ ነው እናመሰግናለን። ወደ ጠለምት የጠለምት ተወላጅ ናቸው በሚል ሰበብ የወያኔ ሠራዊት የነበሩ እንደታጠቁ እየገቡ ነው። የትግሬ ባንዴ ከተከዜ ወዲህ ባለው የአማራ ግዛት ጠለምት እንዲውለበለብ ሙከራ እየተደረገ ነው።
@RomanYilma-vb4bk
@RomanYilma-vb4bk 5 күн бұрын
💚💛❤
@hadiaha3001
@hadiaha3001 5 күн бұрын
fanooooooooooooooooo
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 5 күн бұрын
በሌ❤❤በርታ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 5 күн бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@user-vr8dg4wr3v
@user-vr8dg4wr3v 4 күн бұрын
❤❤🎉
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 5 күн бұрын
በሰላም ነዉ ዘገየህ❤❤❤
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 5 күн бұрын
የአማራ ሕዝብ ጥያቂዎች በተደራጀ መልኩ በሠላማዊና በብልጠት ምላሽ ለማምጣት ፋኖም ሆነ የአማራ አማራር በጋራ መሥራት ቢችሉ መልካም ይመስለኛል ።በአንተ በኩልም ይህን መግፋት ብትሞክር ማስተዋል ይመስለኛል ።አንዳዴ በብልጠት መራመድ መልካም ይመስለኛል ።
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 5 күн бұрын
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ty1nm1bn4o
@user-ty1nm1bn4o 5 күн бұрын
ቀንድ አውጣ ጥሩ ተናግሯል የጊዜ ጉዳይ እንጂ እጁን ተይዞ ለህግ ይቀርባል😂😂
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 5 күн бұрын
ድል ላማራ ህዝብ ሞት ለዘንዶው አብይ አህመድ
@HabtamuSechu16-rn6cn
@HabtamuSechu16-rn6cn 5 күн бұрын
Dil lefano❤❤
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 5 күн бұрын
ፋኖን የተቀላቀለው ጄኔራል የሚለው ፋኖ ጀነራል በሚል ይቀየር።
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 5 күн бұрын
ሽማግሌ፣የሀይማኖት አባትና የሰላም ካውንስል የሚባሉ አካላት ከቻሉ ትግሉን በይፋ ተቀላቅለው ለነፃነታቸው ይታገሉ ካለበለዚያ ግን ፋኖን ለማቀራረብ በሚል ምክንያት ወደ ፋኖ ግዛት ከሄዱ ደግሞ ባለፈው ፋኖ ደረጀ በላይ በጎንደር እንዳደረገው ትምህርት ሳይሆን እርምጃ መውሰድ ተገቢ ነው።
@user-jq5ku4do4f
@user-jq5ku4do4f 5 күн бұрын
አረጋ በህልሙነው እጅለጅ ሲጨባበጥያየው የለምፍኖየጀመረውንየህልውና ትግልወደፊትብቻነው።
@abdumohammed857
@abdumohammed857 5 күн бұрын
ብአዴን ለመጨረሻ ጊዜ ተነቅሎ መጣል አለበት
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 5 күн бұрын
ከላይ ሁለት ጥያቄ አቅርቤያለሁ። መፍትሔው የኢትዮጵያን መንግሥት እደገና በትክክል ታስቦ በተጻፈ ሥርዓተ መንግሥት -constitution- እንደገና ዘርግቶ በሕግ መመራት ይሻላል እላለሁ።
@amedworkabera7043
@amedworkabera7043 5 күн бұрын
የትኛውም ክልል ልዩ ዞን የለውም ህውሀት አማራን አብዝቶ ስለሚጠላው ያለ ህዝብ ቁጥር አማራን በልዩ ዞን ከፋፋሎ ከፋፍሎ ሰርቶ የሄደው የዳብሎስ ልጅ መለስዜናዊ ነው አሁንም አማራ ከህውሀት ህገ መንግስት ህውሀት የጻፈው የዳብሎስ የእዳ ደብዳቤ ነው እርግማን ነው የድህነት መሰረት ነው የባርነት ቀበር ነው ትውልዱ ክየትኛውም ህዝብ ይልቅ እንደ ህውሀት የከፋ የለም ጅጅጋ እንድህ ብሎ ይሰብክ የነበረ ወያኔ አውቃለሁ 10 እባብ ከመግደል አንድ አማራ መግደል የዚች አገር ቀውስ ለኔ አቋም ህውሀት ነው እያንዳዱ የተሳሳተ ትርክት ሁሉ የወያኔ ህውሀት ነው
@S1219M
@S1219M 5 күн бұрын
አረጋ እጅ ለእጅ መጨባበጣችን አይቀሬ ነው ማለቱ ይገርማል። ይህ የሚያመለክተው አረጋ ተሸንፏል ማለት ነው። ግን ለምን በፋኖ ይሸነፋል¡? አረጋ በጣም ነው ያዋረደን¡¡¡ ለማንኛውም በቅርቡ መጨባበጥ ይሻላል።
@GetasewMasre
@GetasewMasre 5 күн бұрын
አንደኛ❤❤❤❤❤😅😅
@bantayehudemissew2298
@bantayehudemissew2298 5 күн бұрын
🎉
@DuferaGamechu
@DuferaGamechu 5 күн бұрын
መሳሪያቸውን እያስቀመጡ ይምጡ ነው አቶ አረጋ?
@Yif66
@Yif66 5 күн бұрын
አዋ በናትህ እነዚህን ሰዋች አንቱ አትበልብን። ምን የሚያስከብር ስራ አላቸውና ነው አንቱ የምትላቸው። Please please አንቱ አትበል
@user-ys1tw3ye4c
@user-ys1tw3ye4c 5 күн бұрын
ቀድ አዉጣ እዉነት ተናግሯል የጊዜ ጉዳይጅ እጅን ተይዞ ወደ ፊረድ ይቀረባል
@ethio_tewahdo_tube21
@ethio_tewahdo_tube21 5 күн бұрын
🎉🎉🎉
@OmarOmar-ji5em
@OmarOmar-ji5em 5 күн бұрын
ካረጋ ከበዴጋር በምን ጉዳይ ትዴራዴራለህ ከተላላኪጋር
@cepheus3139
@cepheus3139 5 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 ኤርትራውያን 🇪🇷 ጂቡታውያን 🇩🇯 ሶማሌያዊያን 🇸🇴 ሱዳንያዊያን እና ደቡብ ሱዳናውያን እና ኬናያዊያን 🇲🇼 አድማጭ ተመልካቾች እንኳን ደህና መጣችሁ ።
@BelsyneshAddis
@BelsyneshAddis 5 күн бұрын
በሌ አንደው በትንሹም በትልቁም ጫና እያረግነብህ ነው እንጂ በየትኛው ህግ ነው የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት የሆነ አብይ መርጦት?
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,9 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 32 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН