ኑ ቤተሰብ እንገንባ! | ከልጆቻችን ጋር እንዴት እንደግ? || Ashenafi Taye | Family and parenting Part 1 | Impact Podcast

  Рет қаралды 15,800

Impact Seminars

Impact Seminars

23 күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Пікірлер: 78
@teddyman-dc9ct
@teddyman-dc9ct 19 күн бұрын
ጋሽ አሼ በጣም አመሰግናለሁ !!! 22 አመቴ ነው በጣም ድብርት እና ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ነኝ ለምንም ነገር ፍላጎት አጥቻለሁ ምክንያቱ ደግሞ ገብቶኛል የልቦናዬን አይን ስለገለጥክልኝ አመሰግናለሁ !!! ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለው !!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 21 күн бұрын
በጣም ከባድ ዘመን ላይ ነን እግዚአብሔር ካርዳን መልካም ቤተስብ ለመሆን እግዚአብሔርን ጥበብ ማስተዋል ይስጣን❤❤❤አባቴ ተባረክ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 21 күн бұрын
አቶ አሸናፊ እውነትም ማሸነፍ በፍቅር በውቀት በትህትና የሁላችን ከልጅ እሰከ ሽምግልና መልካም መንገድ መሪ እረጅምእድሜእመኝልሃለሁ❤❤❤❤❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 21 күн бұрын
ትወልደን የማደን ራዕይ መልካም ስወ ፣መልካም ቤተሰብ፣መልካም ልጆች ፣መልካም ትወልድ መልካም ሀገር ኑ አብረን እንስራ❤❤❤
@EagleEyeTube24
@EagleEyeTube24 20 күн бұрын
ከልጆቻችን ጋር ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ ለማድረግ እንድንችል ጠንካራ ትስስር መመሥርት በጣም አስፈላጊ ነው ። ከልጆቻችን ጋር ጓደኝነት በመመሥረት ፣ የእነሱን አመኔታ በማትረፍና በቤተሰብ ውሳኔዎች ላይ በማካተት አዎንታዊና ግልጽ የሆነ ዝምድና መመሥረት እንችላለን ። እኛንና ልጆቻችን የሚያቀራርቡ መንገዶችን በመፈለግ እንዲሁም በመተግበር አብረን እንዴት ማደግ እንደምንችል መማር ያስፈልገናል ። ይህንም ጠቃሚ የሂዎት ትምህርት እያስተማርከን ስለሆነ ፤ አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡
@goodgold647
@goodgold647 21 күн бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው በጣም የሚገርመው በአጋጣሚ የዛሬ ሳምንት ዩቱብ ስከፍት የቀጥታ ውይይቱን አይቼ ተቀላቀልኩ ዛሬ ግን በጉጉት ነው ስጠብቅ የነበረው፡፡ እኔ የ4 ልጆች እናት ነኝ፤ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው በርታ እናመሰግናለን፡፡
@goodgold647
@goodgold647 21 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ሳደርግ የነበረውን ስትናገር በመስማቴ አመሰግናለሁ
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 21 күн бұрын
የኢትዬጽያ ሀገራችን በፈረሰው አጥርዋ በኩል የቆምክ ትውልድን ከጠላት መንጋጋ እንድታስመልጥ እግዛብሄር ያስነሳህ ጀግና አባት ነህ ተባረክ ዘር ይውጣልህ ጆሮ ያለው ሰው ሁሉ ይስማው እና ይጠቀምበት ❤❤❤❤
@YAMAHA-s7
@YAMAHA-s7 20 күн бұрын
አንተ ኢኮ በታም ደስ ቲለአኛለ በርታ
@kassahunalebachew5189
@kassahunalebachew5189 12 күн бұрын
ትውልዳችንን እየበላ ባለው የማህበራዊ ሚዲያ እሳት ሳንቃጠል በእሳቱ ራሳችንን በማብሰል ከራሳችን አልፈን ቤተሰባችንን ብሎም አገራችን ለመለወጥ እንድንችል የምታደርገው ጥረት ያስደንቃል ለምታደርገው ሁሉ እግዜብሔር ይስጥልኝ። ይህ ስራችሁ ይበልጥ ተደራሽ ይሆን ዘንድ በሚኒስትሪም ሚዲያ የአየር ሰዓት በመጠቀም መምጣት የምትችሉበትን ሁኔታ ብትፈጥሩ መልካም ይመስለኛል።
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 21 күн бұрын
Thank you wdu Mem.Dr.Pro.Ashenafi Taye Tesema❤ Selamtaye ke Eritrea 🇪🇷Tekebel
@Kukiid1549
@Kukiid1549 20 күн бұрын
አሁን ላለንበት ወጣቶች ምርጥ ትምህርት ነዉ በጣም የምፈልገዉ ርእሥ ነበር ትምህርትዎ እንደ ሡሥ ሆኖብኛል በጣም በትምህርቶችህ ለዉጥ አግቻለሁ በጌታየም እገዛ
@AbdurahmanMohammed-qz8wq
@AbdurahmanMohammed-qz8wq 21 күн бұрын
በእውነት በጣም ድንቅ እና ጠቃሚየሆነ ትምህርት ወስደንበታል። አላህ መልካም ነገርይስጥክ አመሰግናለው።
@SolomonLemma-pk3dx
@SolomonLemma-pk3dx 21 күн бұрын
በመስኩ ለምትሰጠው ጠቃሚ ትምህርትና ትንታኔ አድናቆትን በመግጽ በእጅጉ በርታልን እላለሁ !!
@user-xr4iv1jm7n
@user-xr4iv1jm7n 21 күн бұрын
ከ❤❤❤ እናመሰግናለን !ብዥታችንን ስለምታጠራልን።እረጅም እድሜ ይስጥልን ጋሼ
@user-jm6cy8jv8i
@user-jm6cy8jv8i 20 күн бұрын
አቶ አሼ እድሜና ጤና ይስጥልን መድሀኒአለም መልካም እውቀት ነው እየለገስከን ያለህው
@hannaworkneh9343
@hannaworkneh9343 21 күн бұрын
ደስ ብሎኛል ስላየዉህ ጌታ እድሜ ጤና ይስጥህ🙏🏼
@user-rc2tk7qb5j
@user-rc2tk7qb5j 19 күн бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤
@adwatigray
@adwatigray 9 күн бұрын
For the first time I found someone who has something useful for the community. God bless you Sir. I hope people will listen your advice and take it seriously. I will we all go back and live in that old age where we were real human beings.
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 16 күн бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 21 күн бұрын
ጀግንነት እንዲህ ነው
@abbaagadaa5589
@abbaagadaa5589 21 күн бұрын
Thank you sir.
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 15 күн бұрын
ልጆች ወላጆቻቸው ለነሱ የሚከፍሉት መስዋእትነት አይገባቸውም! ካልተባረኩ በቀር😢 ለልጆቹ ብሎ ጠውልጎ የሚያነክስ አባታቸው ጋር አብሮ መታየት የሚያፍሩ ልጆች አውቃለሁ😢 ከእናታቸው ብር እየተቀበሉ የሚቅሙ የሚጠጡ ልጆች አውቃለሁ😢😢😢
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 15 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እስክዛሬ እንህ ያለ ልጄን የምረዳበት ዘዴ ተምሬ አላውቅም ከልብ አመሰግናለሁ🙏❤🙏❤🙏❤
@MiMoNa-NL31
@MiMoNa-NL31 19 күн бұрын
Thank you for sharing your knowledge. You're a wonderful person. We appreciate you so greatly for your contributions.
@NigusuGossaye
@NigusuGossaye 21 күн бұрын
እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 9 күн бұрын
ዋው ኑ ቤተሰብ እንገንባ። እናመሰግናለን❤🎉
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 21 күн бұрын
Great 😊👌😊 ashe❤❤❤
@sileshibekele5758
@sileshibekele5758 21 күн бұрын
ሰላምነህ አሽዬ! ናፍቄሃለሁ!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@negestqueen
@negestqueen 16 күн бұрын
አቶ አሽናፊ ፕሮግራምህን ከአንድም ሁለቴ ጊዜ አየዋለሁ። በጣም ከምወዳቸዉ ፕሮግራሞች አንዱ ነዉ! ትንሽ ቅር የሚለኝ ነገር ቢኖር ብዙ እንግሊዘኛ ቆንቆ ትጠቀማለህ! እንደ እኔ እንጊልዘኛ በደንብ የማያዉቁ ይኖሩ ይሆናል😢
@seraye9862
@seraye9862 18 күн бұрын
አሹ እንደ ጓደኛ እንደ አባት ነው የማይህ በአሁኑ ሰአት ከዚ ጉዳይ የሚበልጥ ሌላ ጉዳይ የለም! የተሰራ ሃገር እንኳ በፈረሰ ትውልድ ይፈርሳል አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ በርታልን አሼ!እኔ ወጣቶችን ለማንቃት መስራት ጀምሬአለሁ !ዩቱቤን አሳድጌ የወጣቱን ሰነልቦናዊ፣ማህበራዊ፣መንፈሳዊ፣ጾታዊ ግንኙነቱን ከአካላዊ ማነቱ ጋር አብሮ የሚያበለጽግበትን መድረክ የመፍጠር ታላቅ ህልም አለኝ አምላኬም እየረዳኝ ነው!
@HirutAbat
@HirutAbat 13 күн бұрын
እጅግ በጣም አንገብጋቢ ሃሳቡ ነው ያነሳሀው አቶ አሼ
@doitright593
@doitright593 13 күн бұрын
Thank you so much, please keep it up and please keep updating us the knowledge 🎉🙏🏽❤️
@user-bu3wb8oe2i
@user-bu3wb8oe2i 16 күн бұрын
በጣም እመሰግናለሁ እኔም ግራ እየገባኝ ነበር እንዴት ነው የማስተዋቸው የሚለውን እዚህ ላይ ጥያቄ አለኝ ብቻቸውን ለሚያሳድጉ ወላጆች ምን ትመክራለህ የእንደኛው ወላጅ አለመኖር የሚፈጥረውን ተፅኖውን ለመቀነስ። ሌላው አስተያየት ለመስጠት መንፈሳዊ ቦታ መውስድና የልጆች ሰጪና ባለቤት የሆነውን የአምላክን እርዳታ ወላጆች በፆም በጸሎት እንዲጠይቁ ብትመክር ለማለት ነው እንዱም መፍትሄ መንፈሳዊ አቅም ማግኘት ስለሆን አመሰግናለሁ።
@universityofethiopia
@universityofethiopia 20 күн бұрын
መምህር ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው ሁሉም ሰው በደንብ እንዲረዳህ እንግሊዘኛ በንግግርህ ዉስጥ ቢቀንስ መልካም ነው :: ሰላምህ ይብዛ!!
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 20 күн бұрын
ASHE I LOVE YOU, YOU ARE AN EXELLENT PERSONAL DEVELOPMENT TEACHER.
@jesserobel3485
@jesserobel3485 21 күн бұрын
Thank you very much 👍 amazing I can wait for the next.
@mogestaye2644
@mogestaye2644 21 күн бұрын
ንዴት ነህ ወንድሜ?
@SerkalemMesfin
@SerkalemMesfin 19 күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
@mekdesworku5275
@mekdesworku5275 20 күн бұрын
በቃ እኮ መልስ አገኘሁ I have no more question s to raise,ፈጣሪ ይባርክህ ጤናህ ይብዛ ፡፡
@bekabedaso1515
@bekabedaso1515 20 күн бұрын
ድንቅ መልእክት❤❤❤
@rahelmarkos9830
@rahelmarkos9830 21 күн бұрын
Thank you so much for your unreserved teaching. Please provide us more videos on how to raise kids 🙏🙏🙏
@gebeyawastatkie9234
@gebeyawastatkie9234 16 күн бұрын
VERY INTERSTING, LONG LIVE
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 19 күн бұрын
Thank you so much. What a wonderful topic❤❤❤much respect 🙏
@almazmulugeta4367
@almazmulugeta4367 15 күн бұрын
Thank you Dear!!!
@zewdiw8406
@zewdiw8406 20 күн бұрын
አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 20 күн бұрын
Ashe! Thank you very much. .
@alembanchimamo142
@alembanchimamo142 10 күн бұрын
በጣም አናመስግናለን
@Aschalew-pj2qg
@Aschalew-pj2qg 18 күн бұрын
እውነት እውነት እልሀለው
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 21 күн бұрын
Very important information to know Thankyou for sharing
@mulkenworku6964
@mulkenworku6964 20 күн бұрын
በረከታችን ነህ።
@selamawithg408
@selamawithg408 21 күн бұрын
Thank you, Ashuye 🙏🏽
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 17 күн бұрын
Thanks!
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 20 күн бұрын
የኔ መምህር ክበርልን ❤
@BahredinHassen-st9yr
@BahredinHassen-st9yr 21 күн бұрын
Wow
@manayeabo5888
@manayeabo5888 19 күн бұрын
Thank you so much ❤❤❤
@Zenitgtk
@Zenitgtk 21 күн бұрын
Thank you so much 😊
@user-gy7fs7nc8z
@user-gy7fs7nc8z 20 күн бұрын
Thanks
@ketim.m
@ketim.m 21 күн бұрын
God bless you ,you are amazing
@tekalenyeshelema159
@tekalenyeshelema159 12 күн бұрын
bexam Arif sera new
@user-gg2jn8qu3i
@user-gg2jn8qu3i 17 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሄር ይሰጥልን።ባአንድወቅት ላአንድ።ወዳጄነገርኩት ያንተ ጓደኛ እንደነበርና መልካም መሆንህን ነገረኝ።ወዳጀ ተወልደ ይባላል
@alemdagim699
@alemdagim699 21 күн бұрын
Thanks you ❤🙏
@Nesrya-rt2fc
@Nesrya-rt2fc 13 күн бұрын
ቀጣዩን ክፍል በተለይ ቴክኒካቹ ላይ ሰፋ ካለ ማብራሪያ ጋር ብትለቁልን
@user-gl2jj5pu5i
@user-gl2jj5pu5i 9 күн бұрын
🎉🎉🎉
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo 19 күн бұрын
❤❤❤🙏💯
@Future_Tech7
@Future_Tech7 21 күн бұрын
አሽዬ በረከታችን ነህ …, በምንም ዋጋ የ ማይገኝ ጥበብ ነው
@mesayabreham6442
@mesayabreham6442 19 күн бұрын
አኔ አላገባሁም ፣ ላላገባን ነገሩ ቀላል ይሆንልናልና ምን ትመክረናለህ ?
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 12 күн бұрын
ፈጣሪእረጅምእድሜከሙሉጤናዪስጥልንብዙተምሬአለሁአመሰግናለሁ❤🙏
@AbebaTekle-ct3jb
@AbebaTekle-ct3jb 20 күн бұрын
አቶ አሸናፊ ምን እንደምልህ አላቅ ም አንተ ከምትናገረው አንፃር እራሴን ስገመግመው እንዴት እራሴን መቀየር እንዳለብኝ አላቅም በልጅነቴ ያሳለፍኩት ጥሩ ያልነ ግዜ ምክንያት በጣም በፍራት እና በውጥረት ነው እየኖኩ ያለሁት ሁለት ህፃናት ልጆች አሉኝ ግን በተሳሳተ መንገድ ነው ልክ ባልሆነ አስተዳግ ነው የማሳድጋቸው ብዙ ግዜ ለመለወጥ ሞከርኩኝ ግን ከትንሽ ግዜ በዃላ እራሴን እዛው አገኘዋለሁ ግን እራሴን መቀየር እና ለልጆቼ መልካም እናት መሆን እጅግ በጣም እፈልጋለሁ ግን እንዴት ልሁን
@ShetayTurki
@ShetayTurki 20 күн бұрын
መጽሀፍ ቅዱስ አንብብ ጸልይ ሌላ ምንም የኔ እህት በቃ እግዛብሄር ላይ አድጥጭ ❤❤
@melakudebela1763
@melakudebela1763 13 күн бұрын
እራስሽን አውቀሽ አስተዳደግሽ ስህተት እንደሆነ ማወቅሽ እራሱ ጉብዝናሽን ያሳያል። የስነ ልቦና ባለሙያ አማክሪ...የአንቺ ፍርሃት እነሱ ላይ መተላለፍ የለበትም
@RabiaAmel-xu4oe
@RabiaAmel-xu4oe 21 күн бұрын
❤❤❤👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🌲merci beaucoup
@abebeduresa2048
@abebeduresa2048 20 күн бұрын
Maneu endene eyfra Yahdmetu😮??
@fast2799
@fast2799 17 күн бұрын
የት
@user-rz8lj1rh4s
@user-rz8lj1rh4s 19 күн бұрын
አንተ ሉዩ ናህ ወንድሜ
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 21 күн бұрын
Jesus is the only way!! with out Jesus everything is nonsense! teach Jesus beside your teachings!
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 5 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
ህልምህን አቅፈህ ተኛ || Sleep In Your Dream - Part 1
28:39
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 93 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН