ዶሮ በግ በሬ ስንት ገቡ? ፋሲካ ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Fasika Holiday Market Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger

  Рет қаралды 50,174

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

00:00 Intro
00:37 የዶሮ ገበያ
03:39 የበግ ገበያ
05:53 የፍየል ገበያ
08:59 የበሬ ገበያ
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
ዶሮ በግ በሬ ስንት ገቡ? ፋሲካ ገበያ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Fasika Holiday Market Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!

Пікірлер: 67
@fantujesusislord8474
@fantujesusislord8474 Ай бұрын
ፋስካችን ክርስቶስ ታርዶልናል
@afriman-fv7lg
@afriman-fv7lg Ай бұрын
👍🏾Le information betam enamesegenalen egzabehair edemena tena yesetelen. Amet amet yadersen .melekam beal🙏🏾💚💛❤️
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Ай бұрын
ቀልደኛ ጋዜጠኛ በግ20ሺ ሞቅሞቅ ብሎል እያልሽ ታገግያለሽ ደስ ይላል የምትይው ምን ስለሆነ ነው ከመሬት ተነስተሽ ደስ ይላል ለዋጋ ደስ ይላል ቀሽም ነሽ
@ZeenaAlamu
@ZeenaAlamu Ай бұрын
አሪፍ ነው ትያለሽ
@Addistoday
@Addistoday Ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ❤
@userd42
@userd42 Ай бұрын
ፈጣሪያችን,እባክህ,ኢትዮጵያን,ጥለህ,አትጣላት,አስባት,ጠብቃት,መልካም ደግ,መሪ,አምጣላት
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q Ай бұрын
አሚን
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w Ай бұрын
ወይ ጉድ ጆሮ ኣልሰማ ኣይልም:: ዶሮ ኣንድሺህ ብር!!!!!!!!!!! ኣብይ ምን ይል ይሆን:: በስሙኒ ዶሮ ባደግንበት ሃገር እንደዚህ ሲወደድ ይገርማል
@user-op1zr8tz7s
@user-op1zr8tz7s Ай бұрын
አብይማ የሚለው "ሙዝ በዳቦ ብሉ"
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w Ай бұрын
@@user-op1zr8tz7s በዚህ ኣይነትማ ሙዝ በዳቦም እኮ ሺህ ብር ሊሆንነው:: ኣብይ እግዚአብሔር የጋዳፊን ቀን ይስጥሕ
@ZeenaAlamu
@ZeenaAlamu Ай бұрын
ጨምሯል
@Hana-rm6bj
@Hana-rm6bj Ай бұрын
Dorow kewalaw beg asketilo new 1100 weyes bichawen?endihu leteklala eweket
@genetayele990
@genetayele990 Ай бұрын
Kezebelay eindat tawera min honech keledegna eiraseesh teregagey
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Ай бұрын
የመጨረሻ አባት እውናት ተናገሩ ጨምራል
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 Ай бұрын
እንጀራሺን ለመጋገር ካለፈው የተሻለነው ስትይ አታፍሪም?
@sarasahay1
@sarasahay1 Ай бұрын
💚💛❤️👍👍
@AhmedIymen
@AhmedIymen Ай бұрын
ለካሜራ ብላችሁ እየዋሻችሁ ካልሆነ ከሁሉም ፍየሎቹ ርካሺ ናቸው በሰው ተመጣጣኝ ነው በገጎቹ ውድናቸው
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Ай бұрын
እኔ ለገና ነው በግ የምገዛው 🎉🎉 ዶሮ ወጥ ይበቃኛል
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
እሱንም ፈጣሪ አያሳጣን ትመስገን
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Ай бұрын
@@accacc5974 Amen Amen
@adbe5876
@adbe5876 Ай бұрын
ምንድነው የምትታንጪው ረጋ በይ እንጂ
@154messi
@154messi Ай бұрын
እግዚኦ ዶሮ 1100? ወይ ጊዜ የት ደረስን!!! በአንድ ብር ከሃምሳ እንዳልገዛን
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 Ай бұрын
የዛሬ አመት 2000ሺህ ገብቶ ታየዋለህ አሁን ባለው አመስግን
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev Ай бұрын
ድሮ 50 ብር ነበል 😮
@user-de2ie7tw4u
@user-de2ie7tw4u Ай бұрын
ሐገራችን ግን ወዴት እየሔደች ነዉ 1በግ 20ሺ ሆሆሆ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 Ай бұрын
ሺ አንድ መቶ ምን ልሁንላቹ
@getachewzerfu7739
@getachewzerfu7739 Ай бұрын
ነጋደ ሳይሆ ገዥ ነበር መጠየቅ ያለበት ነጋዴ መች እውነት ያወራል? ሁለም በጣም ቅናሽ ነው
@profit-zf7dg
@profit-zf7dg Ай бұрын
Gazetegna yaleshibetin bota satinageri min aynet nesh
@NurobeSheger
@NurobeSheger Ай бұрын
አቃቂ መሿለኪያ ከብት ገበያ ተብሎ ተነግሯል
@fk3365
@fk3365 Ай бұрын
የበዓል የበዓል ትያለሽ እንጂ የገበያውን ሥፍራ አትጠቁሚም ምንድነው ጥቅሙ ቦታዎችን ካላመላከትሽ ? ሙሉ መረጃ አይደለም እንሥሣቶቹ እንደየ አገራቸው የሥጋቸው ጥራትና ተፈላጊነታቸው ይለያያሉ ።
@NurobeSheger
@NurobeSheger Ай бұрын
አቃቂ መሿለኪያ ከብት ገበያ ተብሎ ተነግሯል
@agdr895
@agdr895 Ай бұрын
እውነተኛ ዘገባ
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Ай бұрын
ክክክክክክክ.ወላያታ ሀበሻ አደም ማለት ነው
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
ከ2010 በፊት ትልቅ ዶሮ 150 ብር ነበር ጤፍ 2400 ብር ነበር እህ
@yihuda7459
@yihuda7459 Ай бұрын
የዛሬ 8 እና 7 አመት ..$100 ዶላር ልኬ, 11 ወይ 10000 ብር ይደርሳቸዋል ..በግ ገዝተው,ዶሮ ገዝትው,ጤፍ 50 ኪሉ ገዝተው ፏ ብለው ይውሉ ነበር ...ዛሬ $300 ዶላርም አይበቃቸውም
@habtomabrha8453
@habtomabrha8453 Ай бұрын
ስማ ነገ እመጣለሁ 8500 እንዳትዋሽ። ለካሜራ እንዳይሆን የተናገርከው
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Ай бұрын
እረ ይቀንሳል
@hailemichaelasfaw7683
@hailemichaelasfaw7683 Ай бұрын
Sew bihonis😂 endih yigemetal ende! Fitur fiturin kemibelabet ye barinet zemen lijochachin yawutachew!
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Ай бұрын
አነጋገርሽ🙄🙄🙄ቀስ በይ የት ልትሄጂ ነዉ ቀጠሮ አለሽ😮 በተረፈ እናመሰግናለን
@user-zq1wl2qj7p
@user-zq1wl2qj7p Ай бұрын
Aybalim
@eshetiejone613
@eshetiejone613 Ай бұрын
መዝናኛ ፕሮግራም አይደለም!! መረጃ ቻናል ነው። አይምታታብሽ
@agarit4416
@agarit4416 Ай бұрын
አንች ፈዛዛ አንድሳት ትቀይልሽ😂😂😂
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq Ай бұрын
😂
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Ай бұрын
@@agarit4416 2ሰሀት ነዉ ምቆየዉ አባቴ🙄😀
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Ай бұрын
ዉሸት ነው ከ1,200 በታች የለም
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Ай бұрын
መልካም በዓል ለመላው የኦርቶዶክስ ተከታይ ለሆናቹ 🙏
@neza6422
@neza6422 Ай бұрын
20 ሺ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢😢
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
ሆን ብለው ነው ዋጋ የሞጨምሩት ጋዜጠኛዋ አትከራክሪም የመጨረሽነው ብትይንካን አንቺ ራስሽ ዋጋ ከሚጨምሩት አንዱ ነሽ
@user-yk8zh8qh7y
@user-yk8zh8qh7y Ай бұрын
20,000 እምዋ😳😳🥵🥵🥵
@Turme..
@Turme.. Ай бұрын
Please report the actual market price, not the fake one.
@habtomabrha8453
@habtomabrha8453 Ай бұрын
አንተ ውነትክን ነው 6000-16000 ብር ጠብቀኝ ዋሴ እንዳትዋሽ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Ай бұрын
ከከከከከከከኸ
@kidusmuluken4007
@kidusmuluken4007 Ай бұрын
ዉሸት
@user-tl5rg4hd5d
@user-tl5rg4hd5d Ай бұрын
ከ ገና ቀነሰ ያሉት ጭራሽ ጨምሮ የለ እንዴ
@ZeenaAlamu
@ZeenaAlamu Ай бұрын
ግፋኛ ናቹ አይበላ
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 28 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 34 МЛН
Money is not everything 😰🥰😢
0:39
Ben Meryem
Рет қаралды 19 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Мальчик Который Должен Тихо Ходить 😱🔥
0:57
Смотри Под Чаёк
Рет қаралды 3,8 МЛН