ያልጠበቅነው የፊየልና የበግ ዋጋ |የ2016 ፋሲካ በዓል ገበያ|Holiday Market Analysis in Addis Ababa 2016|Gebeya|BUSINESS

  Рет қаралды 22,367

ስለ ቢዝነስ  / Sile Business

ስለ ቢዝነስ / Sile Business

Ай бұрын

ያልጠበቅነው የፊየልና የበግ ዋጋ |የ2016 ፋሲካ በዓል ገበያ|Holiday Market Analysis in Addis Ababa 2016|Gebeya|BUSINESS

Пікірлер: 38
@koketube3792
@koketube3792 Ай бұрын
Desyilal bro thanks ...melkam beal
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
Thank you bro! Lantem👍
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie Ай бұрын
በኢቲቪ እና በይቱብ ሲሆን ዋጋ በጣም በጣም ይቀንሳል! በአካል ግን በጣም ትንሹ ከአስራ አራት እስከ ሃያ ሁለት ሺ ነው የሚሉት!!!
@umaribrahim1236
@umaribrahim1236 Ай бұрын
waga arif now Ibsa nuuf kennitaniif galatoomaa👌
@blackstone07
@blackstone07 Ай бұрын
ጋዜጠኞቹ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን በጣም ብዙ ገዢዎችንም ይዛችሁ መሄድ አለባችሁ።
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
በትክክል 👍
@keftam
@keftam Ай бұрын
ገዥ ጠያቂ፣ በጎችን ስንገዛ ከምን አንፃር ነው? ሻጭ ሲመልስ፣ ከአርሶ አደር ነው።
@tenkerkassa951
@tenkerkassa951 Ай бұрын
Lemin tiwashaleh ATO negade
@DanileKifle
@DanileKifle Ай бұрын
Eza sethed wagachew betam wed new ezh lay gen kenash yeteralu weshet new
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
አዎ በጣም እያስቸገሩ እንደሆነ ነበር የሰማነው!
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed Ай бұрын
Melkam beal
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
መልካም በዓል ለሁላችንም የምናከብርህ ወንድማችን 🎉🎉🎉
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 Ай бұрын
ገዢዉንም በግ አደረጉ!
@tesfayealemu1823
@tesfayealemu1823 Ай бұрын
Y 22,000wen feyel kebed setulign 😂 nice information !
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
እሺ👍👍😂😂
@SebleGetachew-wo9wq
@SebleGetachew-wo9wq Ай бұрын
የምትጠይቅባቸው ቦታወችን ለመጥቀስ ሞክር የት ገበያ ይጨምራል የትኛውጋ ይቀንሳል የሚለውን ለመለየት
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
Thank you Sebli,ጠቅሻለሁ እኮ👍
@alemayehuberhanu8446
@alemayehuberhanu8446 Ай бұрын
በዚያዉ የዶሮ ና የ ሽንኩርት ዋጋም ብታሳዉቁን
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
እሺ እናቀርባለን Alex👍👍👍
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e Ай бұрын
የትየመሸጫ አካባቢ ነው
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
ከvideo ያገኙታል 👍
@nigussietulema4279
@nigussietulema4279 Ай бұрын
ያሳዝናል ! አይ ጋዜጠኛ!!
@user-uz2pc4vi8y
@user-uz2pc4vi8y Ай бұрын
በጎችም ብሄር ተሠጣቸው ተው ግን😢
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
No! በጭራሽ እንደዛ አይደለም ወዳጃችን! በጎችም ሆኑ ፍየሎች ፣ ከብቶችም ጭምር የመጡበት አከባቢ የስጋቸውን አይነት ይወስናል የሚል መረጃ ስላለን ነው። ለምሳሌ ወደ አፋር ፣ ሶማሌ ፣ ሀረር ፣ ጉጂ፣ ቦረና ... አከባቢ ሞቃት አየር ስላለው የሚመገቡት ቅጠላ ቅጠል ነው። ይህም ፍየሎቹ ተመራጭ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል እንጂ ለሌላ ጉዳይ አይደለም። ይህ የቢዝነስ ሚዲያ ነው 🙏🙏🙏
@minabtube8074
@minabtube8074 Ай бұрын
​@@Silebusinessለመሃይም መልስ አትስጥ እንዲያነብ ብቻ ጠቁመዉ
@user-uz2pc4vi8y
@user-uz2pc4vi8y Ай бұрын
@@minabtube8074 አልሠድብህም እንጅ አናጋሪ ነህ
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Ай бұрын
ድሮም አለ ዘር አደለም የደብረብርሀን ጦሥኝ ሥለሚበሉ አንደኛ ናቸው ሁሉም ቦታ በየሀገሩ የሚመገቡት ሥለሚለያይ ጥፍጥናውም እናቶቻችን ሥለሚያቁ የዚ ሀገር የዚህ ሀገር 12:21 እየተባለ ይመረጣል።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
@@mesretaliga1205 ሰውም እኮ የደቡብ ሰው ሰጋ በቆሎ ምናምን ስለሚያዘወትር ግዙፍ ነው። የሰሜን ሰው ደሞ ደረቅ ምግብ ስለሚያዘወትር ቀጭን ነው።ሌላውም እንደዛው
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
ነጋዴዎቹ በጣም እየዋሹ ነዉ:: በግ በጣም ተወዷል::
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
በጣም፤ ጋዜጠኞቹ ጓደኞቻቸው ናቸው። እና ህዝቡን ያታልላሉ።
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
No! በጭራሽ! እኛ ሚዲያ ነን ለገበያ ጥናት ነው ደግሞም የወጣነው ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ነው የምንጠይቀው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
@@Silebusiness እውነታው ሌላ ነዉ ብዬ ነው።።አሁን ሁሉም ተወዷል።
@Silebusiness
@Silebusiness Ай бұрын
አዎ ሊሆን ይችላል ነጋዴዎች እንደምታውቁት ገዢውን በዚህ መልኩ እንስባለን ብለው አስበው ነው ሚሆነው!
@phoenix0000
@phoenix0000 Ай бұрын
@@Silebusiness እንደአሁኑ በአል በግና ፍየል ተወዶ አያቅም:: መንግሥት ጭራሹኑ ቅርጫ ከልክያለዉ ብሎ የበጉ ዋጋ ሰማይ ነካ:: ለይስሙላ እንኳን የበግና የበሬ ገበያ እያረጋጋን ነዉ አላሉም::
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 48 МЛН
ድቁላት አዲስ የገጠር ድራማ ( Dikulat New Ethiopian Dirama ) 2024
37:15
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 26 М.