KZ
faq
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZfaq
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ልነሳሳ ሙሉ ፊልም Lenesasa full Ethiopian movie 2024
1:25:20
እጣ ፈንታ ክፍል 9 | Eta Fenta epsiode 9
42:33
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00
Can you beat this impossible game?
00:13
The delivery rescued them
00:52
Решение задачи про лжеца и честного охранника
00:59
ኦሮማይ - new ethiopian full movie 2023 Oromai | new ethiopian movie ኦሮማይ 2023
Рет қаралды 174,369
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 152 М.
Marken Entertainment
Жыл бұрын
new ethiopian movie 2023
Пікірлер: 457
@gocu4539
Жыл бұрын
ወይኔ ተለቀቀ እዴ ደስ ይላል በጣም እንየው እሲ እግዲህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aduadu3685
Жыл бұрын
ደስ ይላል? ምኑ ነው ደስ የሚለው ? የማያልቅ ሰቆቃ? ቲሽሽሽ !!!!!!
@samuelseifu9842
Жыл бұрын
እኔ አለሁ አታስቢ 😍
@rarecell4924
Жыл бұрын
እኔ እርሴ ብዬዋለሁ😂😂😂
@hamtamyemam6680
Жыл бұрын
በጣም የተናደድኩበት ፊልም እደት በበእናት ይቀለዳን ስታስጠሉ
@tsigatsiga7333
Жыл бұрын
ደራሲው ለሌላ ግዜ እናት አህያ አትባልም ልንማርበት ነው አደል ፊልም ምናየው ይታሰብበት
@shewaatle
Жыл бұрын
ርእሱ ኦሮሞ መስሎኝ
@benyamdegefu9847
Жыл бұрын
እድሜው -13 ክልክል ነው። እንዴ ፈልም እኮ ነው እንዴ
@chelig3827
Жыл бұрын
እንዴት ዳሪክተርም ኤድተርም ማስተዋል ቢያቅታቸው ተዋንያኑ አንጋፋ እንዴት ይሄን መረም ያቅተዋል?
@tsigatsiga7333
Жыл бұрын
@@chelig3827 እውነት ነው ማስተዋል ነበረባቸው ስክሪፕት ሲያጠኑ በጣም ስለደነገጥኩ በቃሉ የራሴን አስተያየት አስቀመጥኩንጂ
@mahiyakiya1050
Жыл бұрын
@@shewaatle 😂😂😂😂እኮ እርእሱ እንደዛነው ስለዚህ አያስገርምም
@dawitgoda
Жыл бұрын
ፍቅር ለራስ ብቻ መኖር አይደለም ፍቅር የራስን ፍላጎት ትቶ ለሌሎች የሚኖሩት እውነት ነው
@Abuki_Tiktok
Жыл бұрын
🍟🍕
@smarthabesha3170
Жыл бұрын
ቢሆን ጥሩ ነበር በዚህ ዘመን ግን በፍቅር ስም ሌላውን እየጎዱ የእራስን ፍላጎት የሚያሟላ ልብን ስብሮ የሚሄድ ከዳተኛ ብቻ ነው የሞላው 😭💔😭
@masertwube8453
Жыл бұрын
አይ ፍቅር በአሁኑ ግዜ ፍቅር የለውም ኩፍኝ ነው ይይዛል 🙄🙄ይለቃል 🤣🤣🤣
@salehmohammed9467
Жыл бұрын
ይህ ፍቅር ነው እንዳትሉን ብቻ: ከእናት በላይ ምንም የለም
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
ሚስት ብትሄድ ሚስት ትመጣለች ባል ቢሄድ ባል ይመጣል እናት መተኪያ ስሌላት እናትን በሴት መለወጥ ግን ደደብነት ነው ይሄ ድንጋይ
@user-kv2bh5tn3e
Жыл бұрын
እወነት ነው
@yonasarefaine6117
Жыл бұрын
እውነት ነው እናትህን ስትወድ እና ስታከብር ነው ሌላ ሴት ልታፈቅር የምትችለው እናትህን ጎዳና አውጥተህ ጥለህ የምታገኘው ፍቅር ጥንቅር ብሎ ይቅር ባስቀይማትም ባላስቀይማትም ሁሌም እጇን ዘርግታ ምትቀበለኝ እናቴ ናት።
@genetyeabebe5993
Жыл бұрын
በጣም ተጋነነ እንጂ . እኔ ይሄንን ፍቅር አልለውም
@sarafaris5018
Жыл бұрын
ኤጭ በጣም ገነነ ሙሴ ተብዬው በዚህ ዘመን እንዲህ ያለ ወንድ ገና አልተፈጠረም
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
ክክክክክክክ አረ ወይኔ
@sarafaris5018
Жыл бұрын
እውነቴን እኮ ነው
@user-ms1im9jm4c
Жыл бұрын
@@sarafaris5018 ኢወላ አይታሰብም ክክክ
@Nemi____Abdu
Жыл бұрын
አሉ ግን አያገጣጥምም
@zamzam9295
Жыл бұрын
😁😁
@user-ew7nu2dn1x
Жыл бұрын
የማይመስል ፍቅር ምንያህል ይፈቀር ከእናት የሚበልጥ ነገር የለም 🙅♀️
@fasilbelay9621
Жыл бұрын
እናት ምንጊዜም እናት ናት ክብር ለእናቶች❤❤❤❤
@user-sg6rv1mt3l
8 ай бұрын
በቃ ፍቅር በፊልም ሆኖ ቀረ💔😢😂
@lemlemberhe8612
Жыл бұрын
በጣም የተጋነነ ነው
@hanagosaye2992
Жыл бұрын
በጣም መቸም ቢሆን እኔ ቤተሰቤን በባል አለውጥምባል ቢሄድ ባል ይመጣል
@mercybayissa
Жыл бұрын
በጣም!!!
@sofiloveaumeamen1222
Жыл бұрын
በጣም ተጋነነ ብቻ አይገልፀውም ወንድ ቢሔድ ወንድ ይመጣል ሤት ቢሔድ ሤት ይመጣል ደግሞስ የትኛው ፍቅር አይ ፍቅርር ድሮ ቀረ ፍቅር ማፍቀር መፈቀር አሑን ግን ከገዘብ ጋር ነው ፍቅር ያለው 😥😥😥
@givenmusakwe2193
Жыл бұрын
nnj
@hanaberhanu1161
Жыл бұрын
ከእናት በላይ ምንም የለም ደፋር ፍቅር እኮ ማለት ለሌላው መኖር ነው የሱ እኮ እራስ ወዳድነት ነው እናት ማለት እኮ ከእግዚአብሔር በታች በደዚህ ምድር ያመጣችኝ እሷ ናት እሷን ትቼ ህይወቴ ሙሉ አይሆንም።
@Eyerusalembini
Жыл бұрын
ኧሯ ደራሲው መጀመሪያ ያፈቀረ ቀን ነው መሰለኝ የፃፈው ፍቅር ወፍ 😂😂😂
@dvghhebdggh7877
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@suzifkr706
Жыл бұрын
ገራሚ ኮሜንት 😂🙄
@elahemoumer2976
Жыл бұрын
ክክክክክ ያስብላል
@gudfif9519
Жыл бұрын
ኮሜት አብቤ የማዬው ነገርስ ከቲክቶ የመጣ እንደኔ
@JFT493
Жыл бұрын
እኔ ግን አልተመችኝም ፍቅር ምንድነው 😂😂😂
@hiwotgirma8854
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በራቱልን 👏 አቤቱ ጌታዬ ሀጢያትችንን ይቅር በለን እግዚአብሔር ሀጋራቺን 🇪🇹ሰላም ያርግልን 🙏🙏
@masertwube8453
Жыл бұрын
እመሬት ላይ የለም ፍቅር በፊልም ነው የምናየው 🤣🤣🤣
@benyamsholla7034
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@zainabazainaba6717
Жыл бұрын
ከእናት በላይ ምን አለ እምየ ሽ አመት ኑሪልን በጣም የሚያስጠላው ደሞ የልጂቷ አባት ቁጥጥር በጣም በዛ እፋ እጭ
@ermiyasadissey5641
Жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው! እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን!
@Messi-sm5hf
Жыл бұрын
ይህ ፍቅር አደለም ካንሰር ነው😂😂😂😂
@elahemoumer2976
Жыл бұрын
ቢቢ ነው ፍሊት ንፊበት አለች አንዷ ክክክ በጣም ተጋገነን በተለይ ወንድ ልጅ እንደዚህ እየተጎዳ ማፍቅር ሆ ከቤተሰብ የሚበልጥ ነገር የለም ሁሉም ጥቅር ይበል
@sabahabdhulahab5057
Жыл бұрын
Eskedar )wita waw adegn nesh be astemam emil film new maksh betam new mwedsh madenksh❤❤❤
@kbralema4797
Жыл бұрын
ይህ ፍቅር ኣይደለም ልክፍት ነው
@asniko4444
Жыл бұрын
😁😁😁እኔም እንድዛ ነዉ ያልኩት ብሽታነዉ
@zaa4689
Жыл бұрын
በጣም የፍቅርም ለከት አለዉ😁😁
@tsegeradagebru898
Жыл бұрын
😀😀😀ውይኔ
@netsaneta9349
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@masertwube8453
Жыл бұрын
እኔም ተጠራተርሁ 🤣🤣🤣
@AmenTubeEthiopia
Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋ ው በጣም ደስ የሚል ፊልም
@raey2391
Жыл бұрын
No one could have played it like yosef! Nice valentines movie
@lidYa_na
Жыл бұрын
Eskuye betam gobez tewanay nesh tlk bkat alesh adnakish negn 👏👏❤️❤️❤️❤️
@wehazitmedia
Жыл бұрын
Am from Eritrea I love. this move and special kidst you have done agreat job keep it up!!
@makeyahmm9483
Жыл бұрын
ወይይ ፍቅር እኔነበርኩ እዲ ምሆንለት እስግን ትቶኝ አገባ ወይ ስደት😢😢😢😢😘 ፍልም ላይብቻ ነዉፍቅር
@masertwube8453
Жыл бұрын
ምንም ማለት አይደል ሰው ብሃድ ሰው ይመጣል አግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው ለአንቺ ያለው ፈጣሪ አስቀምቶልሽ ይሆናል ዋናው ለሰው ልጅ ጤና ነው 👍👍❤️
@user-mu8fo5ur8l
Жыл бұрын
Wow
@shewaatle
Жыл бұрын
እማ የኔ ኪዬ የኔም ቤተሰቦች እንደዚህ ነው ምንተሳሰበው ፈጣሪ ቤተሰቦቻችንን እና ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Selamtube4710
Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች ገባ ገባ በሉ አዲስ ፊልም ተለቋል 😍😍😍😍
@sikosilo6772
Жыл бұрын
እሽ
@mesita5581
Жыл бұрын
ገብተናል
@tsionmasefen7927
Жыл бұрын
😂አሪፍ ነው❤
@officialhawasking1274
Жыл бұрын
Betam dese yemel film nw Techlahah bro keep going 😢😢
@merondemisse
3 ай бұрын
i love Josse's acting ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dv6cr9zb2x
Жыл бұрын
ወይ ፍቅርኮ ደስ የሚል እብደት ነው😢
@abila_tube
Жыл бұрын
ደስ ይላል
@gocu4539
Жыл бұрын
በጣም ነው የተወናችሁት የምር ሀዘንም ቢሆን ግን ዋናው ት/ቱ ነው አናመሠግናለን በጣም እወዳችኋለሁ እና ዳሊክተሮች ይችን ልጂ ይቅርታ ሰሟን ስለማላቀው ነው ግን በጣም ጎበዝ ነች ዳሊክተሮች 🙏🙏🙏🙏🙏 አሠሯት በተረፈ በሌላ ፊልም እንጠብቃለን እና ወንዱ ተዋናኝ በዚህ አጋጣሚ ስሙን የሷንም ስም ብነግሩኝ ደስ ይለኛል አደኛ ነክ ወድ ተዋናኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sabahabdhulahab5057
Жыл бұрын
Ye setua sem eskedar selomon
@kidestbest207
Жыл бұрын
ወንዱ ዮሴፍ ሴቷ እስከዳር
@teddyabrishe3561
Жыл бұрын
ከእናት የምበልጥ ነገር የለም,,,,,,,,
@memebakla378
Жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል
@agazittedla
Жыл бұрын
WOW yemigerm mirt film wey fikir
@alachewabraha2726
Жыл бұрын
Eskuye wawww ❤❤❤❤❤
@addisalemabeyaddis
Жыл бұрын
በተጣም ደሰ ይላል ቅድስትየ ትችያለሸ የእውነት እናት ነው የምትመስሊዉ ቀጥይበት
@hddi491
Жыл бұрын
በፊልም እንኳን አንድ ፊልም አላየውም የተሟላ ከስቃይ ነጳ የሆነ ሁሌም ወይእናት የለም ወይ አባት የለም ፍቅረኛሞችም ቬሎለብሰው ካየው ቆየው እስዚ ዘና አድርጉነ
@uaeuae2428
Жыл бұрын
ሀገራችን አዳድሚስኪኖች እህነዉ ከቤታቸዉ እያወጡ የሚጥሎቸዉ ባለጊዜወች
@user-cd9zq4ik4n
Жыл бұрын
የልጅቷ እናት ዋው
@solomonjenbere4014
Жыл бұрын
የኦሮማይን ታሪክ የማይመጥን፤ የማይመስል የደረሰውን ክብር የሚነካ፤ ፍፁም አርዕስቱና ፊልሙ የማይይገናኝ፤ ስለሆነ ይህ ፊልም በፍጥነት መታገድ አለበት።!!!
@user-vr6vi3im1x
Жыл бұрын
በዚህዘመን፣ እደዚህአይነት ፍቅርየለምአባቴ እኛንአታጃጅሉን ገናአላገባንምሆ
@MihratuYegeta
Жыл бұрын
እኮ አያጃጅሉን እዚህ ስደት ሰልችቶን እንደዚህ አይነት ሲጨመር አንችልም 🤣🤣
@alemtaklel
Жыл бұрын
😮😮 ሹሀይ ፍቅር ነው ሙጫ ደስ አይልም ክብር ለእናቶች❤❤❤❤❤
@mickeyab-nj4gf
Жыл бұрын
Eakedar andegna twen waww love 😍
@asefaselamawit7114
Жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-db2pm5yw8p
6 ай бұрын
Betami eminadidi liji nwe
@azebtufa7389
Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏💥💥💥💥💥💖💖💖💖💖ምርጥ ነዉ
@anwarmohamed-gf9kx
Жыл бұрын
Best 👌
@anwarmohamed-gf9kx
Жыл бұрын
Best Movie Best !
@user-jm2en6gi4e
Жыл бұрын
Ayyyy beza betam teganene
@mickeyab-nj4gf
Жыл бұрын
Eskuye 👍👍👍👍
@AregashAregash-ml1sg
Жыл бұрын
Enat mingizem enat nat❤❤❤❤❤
@mekdis1238
Жыл бұрын
👍👍👍
@LiyuMalede
2 ай бұрын
Eskedar twena adegn❤❤
@yordiKidu
5 күн бұрын
Eskuye adegna nesh betam new madeksh ❤️👏👏
@Yaqinjamal
Жыл бұрын
wwwwoowww iti fufaa jabadha❤❤❤❤🥰🥰👍
@user-jj9kk1jt5f
Жыл бұрын
እስኪ እንሹፈው ውዶችየ መቼም ይህ እራስ ወዳድ አባት ነው🙏🙏🙏
@shewaatle
Жыл бұрын
በጣም ዘጊ ፊልም ሙሴ የስራህን ይስጥህ ምናለ ባትነፋረቅ ፊልሙን የጠላሁት ባንተ ምክንያት ነው ምን አይነት ነህ ምን አለ እደዚህ ባትሆን ሌሎቹ እኮ ደስ በሚል ሁኔታ ነው የሰሩት ኡፍ
@user-ms1im9jm4c
Жыл бұрын
ክክክክክክ
@sofiloveaumeamen1222
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈እደኔ ቅጥል አድርጎሻል ሢያናድ ነፍራቃ በይ
@Samsung-stKt
Жыл бұрын
እሡምን ያልክ የተሠጠውን ነው የተወነው
@aynadisyeshambel6944
Жыл бұрын
arif new gn betam tegenen edezih aynet fker yelem
@sumaikoo5126
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰😢😢
@zaa4689
Жыл бұрын
የዚህን አይነት ክፉ አባት ያለ አይመስለኝም
@alembelda8414
Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም : ነዉ :ፈጣሪ :አገራችንን እና :እዝቦቿን :ይባርክ :: 🙏🙏🙏
@rarecell4924
Жыл бұрын
ምኑ ነው ደስ የምላው😅
@tigistasfaw3500
Жыл бұрын
ሰው ማለት ይሄ ነው አንተ ለአንድ ሰው ብለህ ብዙ ነገሮችን ትተዋለህ ያሰው ግን ለአንድ ነገር ብሎ ይተውካል።እናትህ ግን መቼም አትተውህም
@tigistasfaw3500
Жыл бұрын
ሲጀመር እናቱን ያልወደደ በተአምር ሌላ ሴት ሊወድ አይችልም።
@xciteali30
Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም 💔💔💔
@rahamahusan2025
Жыл бұрын
Wow mirti nw
@freetafreeta
Жыл бұрын
ይህን ያህል ለፍቅር የሚሞት ሰው ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው ለማንኛውም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 👈🙏
@girumtueb4758
Жыл бұрын
የማይመስል ነገር ለምስት አትንገር አለ ያገሬ ሰዉ እንድሙሰ አይነት አፍቃር ትናንትም ዛሬም ነገም የለም አጋነናቹ 🤭🤭🤭🤭
@mastouasmara4483
Жыл бұрын
ሰላምሽ ይበዛ ኢትዮጵየዬ❤❤
@hiwotgirma8854
Жыл бұрын
የፍቅር ጥግ🥰🥰
@SaSa-bx3ix
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በንባ ጀምሬ በእንባየ ጨረስኩት አይይይይ ፍቅር 😢😢😢😢😭😭😭🥰🥰
@tibaremu1357
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ተጋነነ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር ።ኤጭ አበዛችሁት ።
@anwarmohamed-gf9kx
Жыл бұрын
" True Love Is Winner "
@konjomakeda5331
6 ай бұрын
Tiru. Love. Only. Mother. Love
@user-sm3vb5my6v
Жыл бұрын
ተጋነነ በጣም ከናቴ ምንም ነገር አይበልጥብኝም
@husabe5441
Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት አለሀገራችን
@Endashash
Жыл бұрын
እረ በአሁን ሰአት እንደዚህ ያለ ፍቅር የለም በጣም ተጋነነ
@godoliyasgo
Жыл бұрын
የኔ ስም😍😍😍 ጎዶሊያስ
@Endashash
Жыл бұрын
@@godoliyasgo 🥰🥰🥰
@tigstbaqual5786
Жыл бұрын
😍😍😍😍😭😭🙏🙏🙏🙏
@betybelay7287
Жыл бұрын
Betam.asazagnina des mil movie new
@kidestbest207
Жыл бұрын
የሙሴ እናት በጣም ነው ምወዳት
@daretecknology8951
Жыл бұрын
betam teganene
@mekdesselemonselemon4189
Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፍቅር ማለት እንዲህ ነው
@zerubabelgebreyesus6489
Жыл бұрын
Lyew arif ????
@berhanberhan2165
Жыл бұрын
❤❤😢
@user-kt9zo8pb5m
Жыл бұрын
ይ ፊልም ብቻላይ ነዉ ያለዉ እንደዚ አይነት ፍቅር
@Eyu842
Жыл бұрын
Enbaye bikada jerikan yemola nebar 😢fkr be film bich ❤
@sabahabdhulahab5057
Жыл бұрын
Eskedar ketyibet 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤
@zaidtewele9089
Жыл бұрын
Besemeab betam miyaschinke film new
@A7m6243
Жыл бұрын
😭😭😭😭
@sanasana7853
Жыл бұрын
😭😭😭በጣም ልብ የሜነካነው
@zed.ethiopia6314
Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እኔ የተሰደትኩት በኩርቱ ፔስታል ነበር አንቺ በሻንጣ መልካም ሽቀላ
@bymoney7084
Жыл бұрын
ዋዉ ደሲ ይላሊ
@mmmesmm1143
Жыл бұрын
yemuse betam teganene
@bayushgmedehene3003
Жыл бұрын
❤❤❤
@argashdefar1304
Жыл бұрын
ዋው አርፍ ነዉ በርቱ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሠላም ያድርገን
@memebakla378
Жыл бұрын
ባለሰልጣን ውሉ የሚጠቀሙት በጉልበት ብቻ
@az4995
Жыл бұрын
ይሁን ግን ብዙም አይሥብም👏
@liyaliya6797
11 ай бұрын
የ ዮሴፍ ፊልም ኢሄኛዉ አልተመቸኝም ተጋነነ በእናቱ የወሰነው ነገር ያስጠላል
@bezaerfo5015
Жыл бұрын
😭😭😭
@user-xh4sy6lq5u
Жыл бұрын
ይሄ ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ነው ሆሆ🤣🤣🤣🤣
@tofkejamel7170
Жыл бұрын
ክክክክ እንም ቢይሀሎ
@masertwube8453
Жыл бұрын
ልክፍት ነው 🤣🤣🤣
@benyamsholla7034
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅እውነትም መጋኛ 😅😅😅
@user-xh4sy6lq5u
Жыл бұрын
@@benyamsholla7034 🤣🤣🤣🤣🤣
@hddi491
Жыл бұрын
ይህልጅና ባሕሬን ከድር አንድአይነት ናቸው የሆኑ ሞገደኛ ኤጭ ሲያስጠሉ ፍቅርፍቅር ይላል እንዴ በዚህ ግልብጥ አለም
@workneshworknesh2916
Жыл бұрын
አከ ሙሴ ተብየዉ ዘጋኝ እሄ ፍቅር አይደለም እብደት ነው እናት መተኪያ የሌላት ጎዳና እስከትወጣ ፍቅር ዘጋኝ በናቴ ቀልድ አላዉቅም ደፋር
1:25:20
ልነሳሳ ሙሉ ፊልም Lenesasa full Ethiopian movie 2024
Sodere TV
Рет қаралды 70 М.
42:33
እጣ ፈንታ ክፍል 9 | Eta Fenta epsiode 9
Kana Television
Рет қаралды 24 М.
01:00
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
БЕРТ
Рет қаралды 5 МЛН
00:13
Can you beat this impossible game?
LOL
Рет қаралды 58 МЛН
00:52
The delivery rescued them
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
00:59
Решение задачи про лжеца и честного охранника
Artur Sharifov
Рет қаралды 8 МЛН
18:26
Ethiopia - የጎንደሩ ከባድ ጥቃትና የህወሓት ምላሽ፣ አንድ ትሪሊየን የተጠጋው በጀት፣ ስለጦሩ መውጣት የመንግስት አቋም፣ ጃዋር ስለአመራሩ እስር
Feta Daily News
Рет қаралды 51 М.
1:14:39
አፍቃሪዋ ሌባ ሙሉ ፊልም Afkariwa Leba full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 223 М.
19:02
ሻዕቢያ በሕወሓት ስብሰባ ላይ፣ “ወልቃይትን ለእኛ ተውልን” የጦር አዛዡ፣ “ለራያ እሰዋለሁ” ያሉት ባለስልጣን፣ "እነ ዮሃንስ ጫካ ይገባሉ" መንግስት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 31 М.
1:22:37
ያኮረፈ ፍቅር - new ethiopian full movie 2024 ያኮረፈ ፍቅር | new ethiopian movie yakorefe fiker 2024
Marken Entertainment
Рет қаралды 204 М.
1:42:50
ዥልጥ - Ethiopian Movie Zelet 2019 Full Length Ethiopian Film Zilet 2019
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 МЛН
1:20:49
ላቦሮዎቹ - new ethiopian full movie 2023 laborowochu | new ethiopian movie ላቦሮዎቹ 2023
Marken Entertainment
Рет қаралды 236 М.
1:27:34
ሲነጋ ሙሉ ፊልም Sinega full Ethiopian movie 2023
Sodere TV
Рет қаралды 46 М.
10:21
Ethiopia - ጠቅላዩ ስለአማራ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ!
Feta Daily
Рет қаралды 37 М.
17:09
Ethiopia - በወልቃይት ከባድ ጥቃት ተፈጸመ!፣ አስቸኳይ አዋጁና የመንግስት ዝምታ፣ በነአቶ ዮሃንስ የተሰጠው ትእዛዝ፣ ከሀገር እንዳይወጡ የተከለከሉት
Feta Daily News
Рет қаралды 100 М.
1:21:40
ሌባ ላመሉ - new ethiopian full movie 2023 leba lamelu | new ethiopian movie ሌባ ላመሉ 2023
Marken Entertainment
Рет қаралды 152 М.
1:00
Проверка документов 😅 #комедия #сериал
KINO HOUSE
Рет қаралды 2,9 МЛН
0:39
У старика есть разрешение только на ружьё а остальное..😳#фильмы #сериалы
kinogambit
Рет қаралды 1,5 МЛН
0:12
Spongebob team his wife is pregnant #spongebob #marriage #pregnant
BOWOWERZ 2
Рет қаралды 16 МЛН
0:50
Design Battle: Jax vs Pomni (The Amazing Digital Circus Animation)
FASH
Рет қаралды 12 МЛН
0:48
Императрица проверила молодую Екатерину🤯 Сериал: Великая. #великая #врек #хочуврек #хочувтренды
HouseFilms
Рет қаралды 4,3 МЛН
42:23
ЗАКОН ТАЙГИ | 1 СЕРИЯ | ПРЕМЬЕРА 2024 ОСТРОСЮЖЕТНЫЙ ДЕТЕКТИВ
Лучшие детективы
Рет қаралды 1,6 МЛН
0:46
Сын провинился 😱 #ComedyClub #КамедиКлаб #батрутдинов #харламов #тнт4 #гарикхарламов #тнт #депутат
ТНТ4 Shorts
Рет қаралды 6 МЛН