Рет қаралды 2,466
Mechucooking
ሰላም የ KZfaq ቤተሰቦቼ ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት ቀላል በኦቭን የሚሰራ ስጋ ነው እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ Share/Subscribe/Like ማድረጋችሁን አትርሱ በሚቀጥለዉ እስክንገናኝ መልካም ግዜ