Pastor Mesfin Mulugeta - ለሚያምን ሁሉም ይቻላል!

  Рет қаралды 75,595

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH

4 жыл бұрын

Sunday Sermon (1-10-2020)
Pastor Mesfin Mulugeta - ለሚያምን ሁሉም ይቻላል!
ይህ በቨርጂኒያ የምትገኘው አንፆኪያ የኢትዮጵያውያን ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ዋና የዩትዩብ ቻናል ነው። አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos. Many Blessings!
#Antsokia #TarikuEshetu
የጌታ ቅዱሳን በሚሰበከው የእግዚአብሔር ቃል እንደተባረካችሁ እምነት አለን። ከስብከቱ የተረዳችሁትን እና የተማራችሁትን እንዲሁም ከህይወታችሁ ጋር የተገናኘ ምስክርነት ካላችሁ በኮመንት ከታች ማስፈር ወይም በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com መላክ ትችላላችሁ።
ከዩትዩብ በተጨማሪ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚተላለፉ ስርጭቶቻችንን ለመከታተል፡
- የፌስቡክ አድራሻችን፡ / aeecinva
- የዘወትር እሑድ የቀጥታ ስርጭታችንን ለመከታተል፡ / tariku.ehestu
በካስትቦክስ (castbox.fm) የፖድካስት ስርጭታችን ስብከቶችን ያዳምጡ፡ castbox.fm/app/castbox/player...
የቤተክርስትያን መጋቢን ለማግኘት:
በስልክ ቁጥር: 571-290-0387
በሞባይል፡ 703-253-8666
በኢሜል: antsokiaministries@gmail.com ማግኘት ይቻላል።
ወደቤተክርስትያናችን በመምጣት አብረን ጌታን እንድናመልክ ከፈለግጉ
አድራሻችን፡ 1400 Russell Rd. Alexandria, VA, 22301
አርብ ምሽት፡ 7p - 9p
እሁድ ጠዋት፡ 10:30p - 1:00p
- ወር በገባ ሶስተኛ ሳምንት ብቻ የእሑድ ፕሮግራም ወደ ከሰዓት 3p - 6p ይዞራል።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

Пікірлер: 151
@eliashailu3512
@eliashailu3512 7 ай бұрын
እውነተኛ ትሁት የእግዚአብሄር ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርከው.አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ
@almazadmassu1856
@almazadmassu1856 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው እቤቴ ውስጥ ሆኜ በሞባይል በጣም ደስ ብሎኝ ነው የተከታተልኩት። የተለዬ የጌታ ሠላም ነው የገባልኝ ጌታ አሁንም ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው። ያትረፍርፍህ። አሜን።
@user-sv7qt7ss4w
@user-sv7qt7ss4w 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ♥️ 🙏 ❤️
@GETISOFELEKE
@GETISOFELEKE 24 күн бұрын
ጌታ ዘመንን ይባረክ ❤!
@mesimesi3735
@mesimesi3735 4 жыл бұрын
ፓስተር መስፍን ጌታ እየሱስ ይባርክ ጌታ እየሱስ በአንተ አልፍ ብዙ የደረሰልኝ ዕለት አረሳሁም ዛሬም በአንተ አልፍ ስለተናገረኝ አመሰግነዋለሁ ብሩክ ነህ በእውነት
@user-el3vm4di8l
@user-el3vm4di8l 7 ай бұрын
አሜን ባሰጨነቁን ልክ እንበዛለን
@marthatadla5555
@marthatadla5555 2 жыл бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛልህ በጣም ቤበጣምምም የምወዳዉ ሰወ ታላቅ የእግዝአብሔር ሰዉ መስፍኔ የኮልፈ ቃለሕይወት ቤቴክርስትያዓን አገልጋይ ጌታ በድጋም ከሄድኩበት ጌታ በስላም በጠና ከመለሰኝ ዳግም ስታገለግል ለገለገለ ያበቃኝ እንድሁም እድመና ጠና እንድ በዛልህ እመኛለሁ እና የምታገለገላዉ አገለገሎትክን በጣም እዬተባረኩኝ ነወ ጌተ በአንቴ ተቴክን ትዉልድ በብዙ ያብዛልህ እንድሁም የእኔ አዳም እድሜ ይስጥልህ ፈጣሪ እርጅና አያይክህ ኑር የእድመ ባለ ፀጋ ሁነክ ኑር ሳታረጅ እያገለገልከን ተባረክ ከልቤ በአንተ ዉስጥ የምሰራ የጌታ መንፈስቅዱስን በጣም አከብረዋለሁ ተባረክ ከእነ መላዉ ቤቴሰብጋር እንድሁም ተገልጋዮችህም ከምወዱክህ ሁሉ ጋራ እድመና ጠናን እመኝላችሃለሁኝ💞💞💞💚💛❤🙌🙌🙌🍇🍇🍇🍇🙌
@user-ii8gc9fq4j
@user-ii8gc9fq4j 4 ай бұрын
ፓስተርዪ ተባረክ
@almazadmassu1856
@almazadmassu1856 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ።
@asterpetros3738
@asterpetros3738 3 жыл бұрын
ዛሬ የነ ቀን ነው ለሚያምን አንዳች ሳይቀር ይቻላል፡፡ አሜን
@user-jm3zg3jp5d
@user-jm3zg3jp5d 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!!
@almazadmassu1856
@almazadmassu1856 Жыл бұрын
ክብርና ምሥጋና ለእግዚአብሔር ይሁን። አሜን።
@ZelalemGilmour-sg4es
@ZelalemGilmour-sg4es 4 ай бұрын
May the Lord bless you 🙏❤️🙏
@fausiaeuthopia2708
@fausiaeuthopia2708 4 жыл бұрын
ዛሬ፣የኔ፣ቀን፣ናት፣የባረከህ፣እግዚአብሔር ፣ይባረክ፣ፓስተር
@danielbirhane7740
@danielbirhane7740 4 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሄር ይባርክህ እዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን!!!
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ! በልቤ ታትሟል የሰበከው ቃል!!!
@mengistuayele2707
@mengistuayele2707 4 жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል።
@sarahs6952
@sarahs6952 6 ай бұрын
Ya
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen
@eyusssdloyn7171
@eyusssdloyn7171 4 жыл бұрын
ፓስተር ዋው ደስብሎኛል ስለየሁህ ተባርክ
@znabuaadisu6900
@znabuaadisu6900 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@aster7622
@aster7622 Жыл бұрын
Amen A men Amen A men Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@demisteressa6948
@demisteressa6948 3 ай бұрын
Amen God bless you
@mihrettube4908
@mihrettube4908 4 жыл бұрын
Ohhhhhhhyyyyyyyyy ameeeeeeeeeen halleluyaaaa ESsssssssssssssy illllllilllllllillllllilllllllillllll ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!! ተባረክ
@maskarravalalile8217
@maskarravalalile8217 4 жыл бұрын
ሃሌሉያ ክብር ሁሉ ለልኡሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ፓስተር
@addiswoled6526
@addiswoled6526 4 жыл бұрын
ጌታ ዪባርክህ ወንድሜ ጌታ ምህረቱን ለኔ ስላበዛው ስሙ ዪባረክ🙏🙏
@user-dr4mj3mg9y
@user-dr4mj3mg9y 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ይለምልም
@yanitaraya5214
@yanitaraya5214 4 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንክን ይባረክ!!!
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new ✝️
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 5 ай бұрын
AMEN Amen🙏🙏💔❤🙏☝️
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 2 жыл бұрын
በእውነት አንተ የእውነተኛ አገልጋይ ነህ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ኢየሱስን ስታከብር ደስስትል ቀጥል ጨምር ጌታ ኢየሱስ ያክብርህ 📖📖📖📖📖
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
አሜን እኔም ምስክር ነኝ ፓስተር አስፋው በቀለ ፀልዮለኝ ከነቀርሳ ድኛለው በፀሎት ብቻ❤❤❤❤❤ በመገረፉ ቁስል ተፈወስን🙏🙏🙏🙏
@meliekebelete4685
@meliekebelete4685 4 жыл бұрын
ፓስተር መስፍን ጌታ ዘመንክን ይባረክ አንተ ብሩክ ነህ
@user-pv4bp8zk3c
@user-pv4bp8zk3c 5 ай бұрын
❤❤
@user-le3bt1qb7t
@user-le3bt1qb7t 8 ай бұрын
ፓስተር መስፍን በጣም የምወድህ የማከብርህ ዘመንህ ይለምልም
@martatesfaye9591
@martatesfaye9591 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@haimanotmulat1495
@haimanotmulat1495 Жыл бұрын
God Bless You.
@ararsoroba1586
@ararsoroba1586 3 жыл бұрын
I am blessed with your preaching ! be blessed
@wubalembeyene9851
@wubalembeyene9851 4 жыл бұрын
Amen amen geta yesus hoy na kibrihen eniy egzbhr yebark tebareku
@misrakroyer234
@misrakroyer234 5 ай бұрын
Egizabher melkam new !!
@woyenefelke8641
@woyenefelke8641 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንክን ይባረከው 😢😢😢😢😢😢😢 በጣም ነው የማከብርክ
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ኢየሱስ ሆይ ና ልናይክ ናፍቀናልና
@eskedarabebe4192
@eskedarabebe4192 Ай бұрын
Amen gizaye zare new
@KebebushLeggese
@KebebushLeggese 7 ай бұрын
geta yebarekehe paster mesefen hulegeze kibirune sateshama rasehene satesebeke beyemedereku hulu sewu hulu eyesesene bicha endiyaye kefe aderegehewu rasehene teseweralehe getaye eyesuse beabatu beAbe fit yakeberehe kefe yaderegehe fitsamehene yasamerelehe
@genetchernet7834
@genetchernet7834 4 жыл бұрын
መስፍኔ በጣም ነው የምወድህ በዛ በአርብ ፕሮግራም ላይ ነው ጌታን ያገኘውት ላይ መጥቼ እሱ አየኝ በአርቡ ፕሮግራም ላይ ብዙ ሆኖልኛል አምላኬ አንተን እናቤተሰቦችህን እናም አብረሁ የሚያገለግሉትን ይባርክ ተባረኩ
@user-hx5mj1yc5o
@user-hx5mj1yc5o 4 жыл бұрын
አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ተይ
@azebberihun8491
@azebberihun8491 11 ай бұрын
Amen Amen❤
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 4 жыл бұрын
ፓስተር መስፍን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስላንተ ጌታን አመሰግናለው
@emuyeayalew8926
@emuyeayalew8926 4 жыл бұрын
Amennnnn amennnnnnn gata abzto yebarkchie paste tarku and pasted mesfen
@habebechtesfaye1633
@habebechtesfaye1633 4 жыл бұрын
Egziabher zemenh ybark
@gutemaanota3939
@gutemaanota3939 3 ай бұрын
Amen.
@meseretbogalekere9262
@meseretbogalekere9262 4 жыл бұрын
Amen Amen
@ramayouns9321
@ramayouns9321 4 жыл бұрын
You are so blessed all the family
@meseretbogalekere9262
@meseretbogalekere9262 4 жыл бұрын
Amen Lord jesus you have a time for everything Amen I believe in your name
@zelalemzoe7780
@zelalemzoe7780 4 жыл бұрын
Pastor Mesfin always u are very humble may God bless you Glory to Jesus!
@kumeinkosagalata8195
@kumeinkosagalata8195 3 жыл бұрын
,
@diboradagna8417
@diboradagna8417 4 жыл бұрын
ጌታ ፀጋው ያብዘዛልህልጌታ ባራያ
@merontsige2960
@merontsige2960 4 жыл бұрын
God bless you Man of God🙏🏾
@singermeseletagesse2609
@singermeseletagesse2609 4 жыл бұрын
God bless you Pa.
@abebamehreteab5748
@abebamehreteab5748 3 жыл бұрын
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
@elsabekele2302
@elsabekele2302 4 жыл бұрын
ጌታእየሱስ ዘመኖትን ይባርክ
@senaitabraha4664
@senaitabraha4664 4 жыл бұрын
Yegeta yesus kurstos selam lenante yuhun. Bezih zemen getan yerasu yaskemetkathew Abatothe alut.
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 4 жыл бұрын
Geta abzto yebarkeh tebarekilige ✝️
@selambogale763
@selambogale763 8 ай бұрын
I believe God is good and he can do everything that is heavy for me Jesus is a good doctor
@alijomaa23
@alijomaa23 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪባረካችሁ እፍፍ የኔ ቀን ነው እኔሰ በለቅሶ ነው የጨረስኩት 😢😢😢😢
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 жыл бұрын
ፓስተር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ
@sophiegetachew5038
@sophiegetachew5038 Жыл бұрын
Amen
@user-id3xo1xs2v
@user-id3xo1xs2v 2 ай бұрын
ኣመን
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 4 жыл бұрын
Amen amen
@uxjdsmdhkdkejdj9271
@uxjdsmdhkdkejdj9271 3 жыл бұрын
Abebechጌታኢየሡሥአብዝቶይባርክህ
@sebleseble5431
@sebleseble5431 4 жыл бұрын
God bless you 🙏🏽❤️
@gidayhana9997
@gidayhana9997 4 жыл бұрын
Amennnn zareee yene kene new Geta yebareke. Pasteryee tebarekeee.
@kidisthailu5891
@kidisthailu5891 4 жыл бұрын
geta yibarek ichi yene ken nat pasteriye tebarek Tsegaw yibizalih
@praise2157
@praise2157 4 жыл бұрын
God bless you Man of God🙏
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 4 жыл бұрын
May God bless paster mesfen And paster tariku.
@aynalmemkonen5084
@aynalmemkonen5084 3 жыл бұрын
ወፐ
@abubekerumer6115
@abubekerumer6115 3 жыл бұрын
Amen, Amen, Amen Pastor
@asmamawasefa3509
@asmamawasefa3509 4 жыл бұрын
bewenete teleyelegne gatame yesemake
@user-dn3it1qd5n
@user-dn3it1qd5n 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@bibleisonlytrue7493
@bibleisonlytrue7493 4 жыл бұрын
Pastor Mesfin love u and respect u too much
@gutukitila3121
@gutukitila3121 4 жыл бұрын
God bless you
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 4 жыл бұрын
67ኛውን መጽሐፍ ስሰማው እስኪ እስራኤል ዳንሳን የምትወዱ እጃችሁን አወዛውዙ የሚል ነው እዚህ ደግሞ እስኪ ጌታን የምትወዱ እጃችሁን አወዛውዙ አሜንንን
@SebleHirkisa-ko2nn
@SebleHirkisa-ko2nn 10 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen
@alem.t327
@alem.t327 4 жыл бұрын
አሜን 🙏Thank you Lord
@asteremenu7738
@asteremenu7738 4 жыл бұрын
Paserye tebarke
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 4 жыл бұрын
God blessed you Pastor 2 years ago l been kolfa church and l am blessed
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannahanna5249
@hannahanna5249 4 жыл бұрын
Amen amen geta yebarkeh
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 4 жыл бұрын
GBU more and more! ! ! ! ! !
@rahelmantineo989
@rahelmantineo989 4 жыл бұрын
Paster endegena anten bemayete des bilognal geta abzito yibarkih beselotih asbegn adrashahin bagegn des yilegnal be kirb silelelehu dehina hun 🙏🏽🙏🏽
@birtukankefeni5477
@birtukankefeni5477 4 жыл бұрын
God bless you! pastor Mesfin.
@edenhailemariam7857
@edenhailemariam7857 4 жыл бұрын
Amen 🙏🏿
@elsabethdesta2867
@elsabethdesta2867 4 жыл бұрын
pastoriye geta zemenihn yibarik tebarek
@saraethio6686
@saraethio6686 4 жыл бұрын
Amennn naaaaa eyessssssuuuuu
@konjitbelaye3150
@konjitbelaye3150 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ
@memezenebe6153
@memezenebe6153 4 жыл бұрын
God bless you.
@gmalmu650
@gmalmu650 4 жыл бұрын
Thank you for very good message .
@ermiasmarkos6854
@ermiasmarkos6854 4 жыл бұрын
Gets yibarikachiwu batami asfalagi timirti new
@user-hq5jm6yn2u
@user-hq5jm6yn2u 4 жыл бұрын
אמן אמן ואמן🙏🙏🙏
@genetdbrumley7111
@genetdbrumley7111 4 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ
@hdhdbxbx4167
@hdhdbxbx4167 4 жыл бұрын
Zemne yebarkI enwedkalen
@selamawitabebe2779
@selamawitabebe2779 4 жыл бұрын
betam new yemakeberot yemewedot!! geta zemenoten yebark
@kidisthailu5891
@kidisthailu5891 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 4 жыл бұрын
This is my day
@misterelemma7141
@misterelemma7141 4 жыл бұрын
Wey endet endmwedhe yetbark sew zerhe yebarkehe
Pastor Mesfin Mulugeta - ለሁሉም ጊዜ አለው!
1:22:22
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 61 М.
Pastor Mesfin Mulugeta - ለበጉ የራት ግብዣ እንዘጋጅ!
1:26:59
ANTSOKIA EVANGELICAL CHURCH
Рет қаралды 38 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Conference by Pastor Mesfin Mulugeta (Aug 30, 2015) held at Ammanuel Montreal Evangelical Church
1:06:58
Ammanuel Montreal Evangelical Church [AMEC]
Рет қаралды 39 М.
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН