ምን አይነት መንፈስ ነው በዘማሪዋ ላይ ያለው !!ዘማሪ ሃይማኖት ሙርጋ/singet haymahot murga/Reformation Army church

  Рет қаралды 1,258,875

Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army

Pastor Dagnachew Hailu /Reformation Army

Жыл бұрын

እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ በእነዚህ አድራሻዎቻችን ሊያገኙን ይችላሉ
+251940644546
+251941012711
Facebook👇
/ reformation-army-10889...
በዚህ ስራ ላይ እጃችሁን ማበርታት ለምትፈልጉና አገልግሎታችንን መደገፍ ለምትፈልጉ
በአዋሽ ባንክ-013205106383300
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ-1000111596879
በብርሀን ባንክ-2500220018907
በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ-1017400011439
በእነዚህ የባንክ አካውንቶች መደገፍ ትችላላችሁ

Пікірлер: 458
@user-ro3hi3qw6v
@user-ro3hi3qw6v Жыл бұрын
እባካችሁ መዝሙሮችን እንሰማለን እናም እንባረክበታለን ግን የመዝሙሩን ርዕስ እንደ ድራማ አይነት ስም አትስጡት ምክንያቱም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር🙌❤️ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ
@melkamushiefraw4023
@melkamushiefraw4023 Жыл бұрын
ልክ ነህ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 Жыл бұрын
በትክክል!!
@hossaenaadada3120
@hossaenaadada3120 Жыл бұрын
Very true
@yoditsimon270
@yoditsimon270 Жыл бұрын
This is the most valid comment, God bless you !!❤
@tamir2235
@tamir2235 Жыл бұрын
Camera editor end moya teketari slhonu ke alem yetemaru selehonu hulum ga chegru ale
@IyIsusyadnal1
@IyIsusyadnal1 Жыл бұрын
ከዘላለም ሞት በእየሱስ በማመን አምልጠናል የመዳን መንገድ ከአብ የተሰጠ አንድ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን!!
@samimulugeta9790
@samimulugeta9790 Жыл бұрын
ዕርሱ ምንደነዉ እኛ ለዕርሱ በለን አይደለም መዝሙሩን ምሰማዉ እባካቹሁን ዕርሱን አቁሙ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ አሜን
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Жыл бұрын
ማርያም እራሷ እርሱን ስሙት ብላ የለም እንዴ ምን ችህር አለው እርሱን የተባለው ኢየሱስ መሆኑን ካወቀን
@mimo4537
@mimo4537 Жыл бұрын
@@fekadutadesse6682 altegbabachuhm she means the Title "erisu"
@dibotiyyadtm
@dibotiyyadtm Жыл бұрын
“የኖኅ ትውልድ እንዲህ ነው። ኖኅም በትውልዱ ጻድቅ ፍጹምም ሰው ነበረ፤ ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ።” - ዘፍጥረት 6፥9
@mengistutadessetesema3861
@mengistutadessetesema3861 Жыл бұрын
ምነው በትክክል የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ምን አይነት መንፈስ ነው መባል የለበትም ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@alemteshay8799
@alemteshay8799 Жыл бұрын
ትክክለኛ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ።ሌላ መንፈስማ እየሱስ ጌታ ነው ለማለት አይችልም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ተባረኪ።
@-greathope-official
@-greathope-official 10 ай бұрын
1ኛ ዮሐ 4: 1 መንፈስን ሁሉ አትመኑ መርምሩ እንጂ ይላል። “አጋንንትም ደግሞ፦ አንተ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እያሉ እየጮኹም ከብዙዎች ይወጡ ነበር፤ ገሠጻቸውም ክርስቶስም እንደ ሆነ አውቀውት ነበርና እንዲናገሩ አልፈቀደላቸውም።” - ሉቃስ 4፥41
@-greathope-official
@-greathope-official 10 ай бұрын
ታዲያ ሰይጣን የየሱስን ስም እየጠራ ነው እንጂ የሚመጣው የራሱን እየጠራ ቢመጣ ማን ይሰማዋል?
@floethiopiawit3921
@floethiopiawit3921 8 ай бұрын
@@-greathope-official1ኛ ዪሀንስ 4: 15 አንብብ
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 Жыл бұрын
ጠላት አያገኘኝም ሰልፉ የእግዝያብሄር ነው።ሀሌሉያያያያያያያያያያ።😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ያመለጠ እኔ ነኝ ያመለጠ።
@mesfingenerator6844
@mesfingenerator6844 Жыл бұрын
ልጅ ሆና ሳርስ መሠረት ክርስቶስ ስዘምር አዉቃታለሁ እጅግ ተወዳጅ ልጅ ነች ተባረኪ ሀይሚ
@getahuntesfayesiraj6087
@getahuntesfayesiraj6087 Жыл бұрын
አሜንንን ተባረኪልኝ ሁላችሁም ተባረኩ ዘምናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🙏
@tigisttewelde5841
@tigisttewelde5841 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ጸጋዉን ያብዛልሽ ❤❤
@tesfayeabera5063
@tesfayeabera5063 Жыл бұрын
አትሳቱ የእግዚአብሔር መንፈስ አንድ ነዉ ። በስሙ የተጠራን ሁላችን ከአንዱ መንፈስ ጠጥተናል አገልግሎት ልዩ ልዩ ነዉ መንፈስ ግን አንድ ነዉ ።
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ሃይሜዬ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ይጨምርልሽ ዝማሬሽን የሰማ ሁሉ እስራቱ ይበጣጠስ ጥያቄው ይመለስላቸው ተባረኪ❤❤
@SurprisedFjord-ci3jw
@SurprisedFjord-ci3jw 5 ай бұрын
Erayl
@user-ks1uf2ol3s
@user-ks1uf2ol3s 6 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም ከዚህ የበለጠ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ።
@yokamoyotona4623
@yokamoyotona4623 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ የጌታ እየሱስ ቅባት ከላይሸ አይወሰድብሽ እስከፍፃሜ እግዝአብሔር ሞገስሽ ይሁን !!!
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 Ай бұрын
ሻሎም ቅዱሳን 🤝 ዕርሱን ስትጽፉ አስታካክሉ ምን አይናት መንፋስ ነው ማለት አያስፋልግም የእግዚአብሔር መንፋስ ስጣቃማት ነበር ጌታ ይባርካት ማላት ይቻላል ከእግዚአብሔር መንፋስ በቃር ሕዝቡን የምባርክ መንፋስ የለም ተባረኪ እህቴ አሜንንን
@emyassefa326
@emyassefa326 Жыл бұрын
Hami you are so blessed when you starting worshipping I can feel the holy spirt, pls sing always Tebarklege pastor for sharing
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 Жыл бұрын
የተወደድሽ ዘማሪ ሀይማኖት ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ይጨምርልሽ ብርክርክ በይ የኢየሱስ እሳት ይጨምርልሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@helina5990
@helina5990 Ай бұрын
አባቶቻቸው በተዋህዶ አምላካቸውን የማናገር ሀይል ያላቸው የነሱ ልጅ ልጆች ዛሬ በአውሮፖው የሉተር የስጋ ወንድሞች ያሉት ሳጥናዔል ኢየሱስ አሽብርቀው ደምቀው የሲዖል ንጉስን ዘመሩለት ተንዘፈዘፉለት ዳንኪራ ረገጡለት ይህ ሲያሻው ቅንዝራም መንፈስ ዛሬ ኢትዮጵያን እያጨማለቀ ያች የምድር ገነት ሲዖል ያረጋት ይህ መንፈስ የጀግኖቹን ሀገር አሳር እያበላ ነው ብዙዎች ወደ ሞት ነድትዋል አንዳንድ ቦታ ህፃናት ይገበሩለታል የሉተር አምላክ ሳጥናዔል ኢየሱስ...
@beletefola4225
@beletefola4225 Жыл бұрын
Wow very amazing worship, God bless more ❤❤ ❤!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻
@beyenebogale4756
@beyenebogale4756 2 ай бұрын
አሜን ፡፡. ሀይሚ በእውነት ድንቅ ዝማሬና አምልኮ ነው፡፡ ተባርከሻል
@beyenebogale4756
@beyenebogale4756 2 ай бұрын
አሜን ድንቅ ጣዕመ ዜማ ነው ›› ሀይሚ ብሩክ ነሽ
@YonasAlkesha
@YonasAlkesha 14 күн бұрын
ተባረክህ የእኔ እህት
@addismamo6494
@addismamo6494 Жыл бұрын
ጥሩ አምልኮ ነው እ/ር ይበርከችሁ።
@zadigreketta3315
@zadigreketta3315 Жыл бұрын
God bless you my sister. I am so blessed with your program. From Maryland
@AsoAso-ho1yu
@AsoAso-ho1yu Жыл бұрын
ሀይምዬ ፀጋሁን ያብዛልሽ ተባረኪልኝ እወድሻለሁ አንቺ ልዩ ስጦታችን ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etagegngoda3206
@etagegngoda3206 5 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ጸጋዉን ያብዛልሽ
@yenuwakeyo4412
@yenuwakeyo4412 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ፓስተሩን ሳይ እኔ እከሳለሁ ምን አይነት ምንፈስ ነዉ ያገኘዉ መታደል ነዉ!!!!!!!!!!
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 2 ай бұрын
Haymiii Tebarekii tsegawun Abezeto yesteshe cheru Amlakachin Egeziabeher!!!!!
@AsnekachloveLove
@AsnekachloveLove 3 ай бұрын
ዘመንሸ"ይባረክ"ከዚህ"በላይ"ጸጋውን"ያብዛልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asratsama4889
@asratsama4889 4 ай бұрын
ዘመንእሸ ይባረክ❤❤❤❤
@bekeleteshome661
@bekeleteshome661 Жыл бұрын
GOD bless all gospel singers
@yerusalemshinash1006
@yerusalemshinash1006 Жыл бұрын
Hallelujah I can’t stop hear this elililili
@buremame1265
@buremame1265 Жыл бұрын
ሀይሚ ጌታ ዘመንሽ ይባርከው ተባረኪ የኔ ቆንጆ ውድ ልጅ ስትዘመሪ ልቤ እርፍ ይላል ❤❤❤❤
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk Жыл бұрын
God bless you. I’m blessed through your worship!
@user-cu6rp2un6d
@user-cu6rp2un6d 11 ай бұрын
ታበረክ ጌታ እግዚአብሔር ይበረክሽ ፀጋ ይጫምረልሽ ❤
@fatumayesuf326
@fatumayesuf326 Ай бұрын
Geta zemenachun yibark paster zemenhi yibarek lemlim
@MesaygashahunBedecha
@MesaygashahunBedecha 4 ай бұрын
ኢየሱስ ከፍ ስል ስደምቅ ማየት ምንኛ ደስታ ነው
@user-co5xk1cm3q
@user-co5xk1cm3q Жыл бұрын
ሃሌሉያ አሜን። ተባረኪ በኢየሱስ ስም!!
@adisalemayehu9636
@adisalemayehu9636 Жыл бұрын
አምልጭያለው በኢየሱስ እሳይ እልልልልልል ተባረክይ ፀጋ ይጨመርልሽ
@martajifara4521
@martajifara4521 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይህን
@user-fiqirii
@user-fiqirii 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤tabarakii igzabiheri yee barkishii🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ihte baxamii wadishaleewuu🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 Жыл бұрын
ርዕስ አልታመቻችም ሁሌም ነው በአጭር የእግዝአብሔር ክብር የታያበት ብባል ምን ምን አይነት ጉድ በይበል ጥሩ ነው እንዴ እኔ
@AsfawDeressa
@AsfawDeressa Жыл бұрын
በዘመናችንም እንዲህ ለታላቁ ጌታ የሚዘምሩ አሉ፤ ተባረኩባት፡፡
@BiniSmart-si4uq
@BiniSmart-si4uq 2 ай бұрын
ሰይፉ የአባቴ ነዉ እየሱስ ጌታ ነዉ።ግን ርእሱን እንደ ድራማ አትስጡት❤❤🎉
@user-sz1nz1zr8c
@user-sz1nz1zr8c 10 ай бұрын
በእዉነት የሚባርክ ዘመሬ ክብሩ ለእግዚአብሔር
@simonyaikob769
@simonyaikob769 5 ай бұрын
thank you for releasing this very attractive songs i am so happy.
@ErawaEdosa
@ErawaEdosa Ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@geremewmuanenda2891
@geremewmuanenda2891 Жыл бұрын
የበለጠ መንፈስን የሚያረሰርስ ነው ተባረኪ አሜንንንንን
@saraghebru2835
@saraghebru2835 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@dessalegngetachew7341
@dessalegngetachew7341 Жыл бұрын
ሰምቼ አልጠግብ አለኝ ፍቷ ለይ ያለዉ ፈገግታ እንደ ብርሃን ያበራል!!!
@shafiimahamadi
@shafiimahamadi 10 ай бұрын
God bless you for everything ❤ 🙏🏻 🙌
@abebeamare7571
@abebeamare7571 Жыл бұрын
emen thanks god // yibarkshe.
@ethiopianpastorbikalewadem6119
@ethiopianpastorbikalewadem6119 Жыл бұрын
በተለይ ፓስተር በጣም ነው ምወድህ አምላኬ እግዚአብሔር ይባርክህ። የትውልድ አባት እድሜ እና ጠና ይስጥህ አርባምንጭ እንድትመጣ ፈልጋለው።
@user-pe5nl6yv8n
@user-pe5nl6yv8n 8 ай бұрын
በመዝሙርሽ ተባርካለሁ ተባረክ
@user-yz7zg8lg3p
@user-yz7zg8lg3p 6 ай бұрын
አሜን አሜን በጌታ ሰም ለኔ የሁንልኝ❤❤❤
@azebberihun8491
@azebberihun8491 Жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen
@tenagneshumetie9946
@tenagneshumetie9946 Жыл бұрын
ብርክ በይ ዘመንሽ ይባረክ
@mastaweshatolosa2768
@mastaweshatolosa2768 Жыл бұрын
Thanks to God hi created you too warship him continued until end of your life in the name of Jesus no one take away from you amen
@gadisefita403
@gadisefita403 8 ай бұрын
Hallelujah ! GOD bless you my dear sister Hayimi !
@mekmek6748
@mekmek6748 Жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የምሰማው ተባረኪ😍😍😍😍
@Zemya-p8v
@Zemya-p8v 23 күн бұрын
ጎድ ብለእስ ዮኡ አመን አመን❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgennissrane7582
@temesgennissrane7582 Жыл бұрын
Yes, amazing song, God bless you.
@gizachewmelaku5457
@gizachewmelaku5457 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ተባረኪ እኔማ ሰምቸ ሰምቸ አልጠግባትም እስካሁን ከልብ የሆነ ደግሞም ፕሮፈሽናል የሆነ ከሙዚቃር የሆነ ውኸደት ያለው ለዛና ውቤት ያለው አዘማመር ባጭሩ ጨምሪልኝ በርች አንች የተወደድሽ
@mulusewalmue7598
@mulusewalmue7598 Жыл бұрын
እህቴ ዘመንሽ ይባረክ😊😊😊😊
@janathjanath1159
@janathjanath1159 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 tebarkilign haliluya geta yebark ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtemehari7642
@habtemehari7642 Жыл бұрын
GOD BLESS U MORE AND MORE. KIBIR LE GETA YIHUN.
@tezetaedalwet9208
@tezetaedalwet9208 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰልፉ የአግዛብሄር ነው ጠላት አያገየይም
@mayamuna4327
@mayamuna4327 Жыл бұрын
ትክክላኛ የእግዚአብሔር መንፈስ እንጂ ምናይነት መንፈስ ናዉ ማለት ምን ማለት ናዉ ጋና ሳላያው አጠራጠራቹኚኮ 😳 እናቱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፃጋ ይብዛልሽ
@seblewongelhailu305
@seblewongelhailu305 10 ай бұрын
እሷ እየሱስ ትላለች እናንተ ስለሷ ርእስ ጻፋችሁ ማስተዋሉን ይስጣችሁ😢 ተባረኪ የኔ እህት
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen Geta Yebarkishi Zamanishi Yebarkii
@delayerpower2445
@delayerpower2445 Жыл бұрын
በእግዚአብሄር ሰው ላይ ሌላ መንፈስ እንዲኖር እንደመፍቀድ ያለ አይነት ጥያቄ እባካችሁ አትፃፉ፣ እየሱስ ማስታወቂያ አያስፈልገውም፣ ተጠንቀቁ።
@FikruSata
@FikruSata 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ተባርክናል
@abrehamgrimay6284
@abrehamgrimay6284 5 ай бұрын
Bless you!!
@user-zd5lh7qe6h
@user-zd5lh7qe6h 7 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ያበዛልሽ።
@gediongetahun5101
@gediongetahun5101 Жыл бұрын
ፀጋውን ይጨማምርልሽ ተባረኪ!!
@dubaidubai9336
@dubaidubai9336 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል 📖📖👏👏👏👏👏👏👏👏💞🙏🙏🙏
@AberaGarmamo
@AberaGarmamo 4 ай бұрын
አሜን አሜን ተባረክ እየሱሰ
@user-hf6sl9eq4d
@user-hf6sl9eq4d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረኩ
@ethiopiangood9742
@ethiopiangood9742 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኩ🙌🙌🍇💯🍇💯 ❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@nathanbekele
@nathanbekele Жыл бұрын
PRAISE GOD what an amazing worship GOD BLESS YOU SIS
@LokineyLokaliyo
@LokineyLokaliyo 10 ай бұрын
May almighty God put his fire on u God bless you again and again...
@user-uo1wf8il7k
@user-uo1wf8il7k 6 ай бұрын
ብዙ ዓልማ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን
@BelayWondimu-ro8wq
@BelayWondimu-ro8wq Ай бұрын
Tabarkih haymiye
@berherussom2343
@berherussom2343 9 ай бұрын
🙏 Good Morning 🙏!!! 🙏 Halleluyah 🙏!!! Thanks Almighty God for using you as His Honorable Envoy-Ambassador to serve to the people Who are in need of Just Right on Time Indeed! Encouraging and Strengthening to stay firmily planted on Worshipping faithfully obey Your commandments! Follow Your orders and principles - in Jesus Christ's supernatural Dynamic Mighty Power!!! Dear Singer! May Almighty God Shields You and your family members in So Great Love Forever and Forever!!! 🙏 Amen & Amen 🙏!!! 🙏 Halleluyah 🙏!!!
@AlmazDibora
@AlmazDibora 2 ай бұрын
Glory to be God God bless you my sister in Christ
@AbezashKanko
@AbezashKanko 3 ай бұрын
Menewu alachihu techit beza haymi eniwodishalen geta eyesus zemenishina betish yebarek yekinat menfes yemeta amliko legetachinina lemedihanitachin leyesus keristos!!!!
@mengistugirma7101
@mengistugirma7101 Жыл бұрын
Ham my God bless you again and again u are blessed.
@fesseha1071
@fesseha1071 Жыл бұрын
Her voice is like music by itself...what an anointing over her.
@firehiwotfekadu9894
@firehiwotfekadu9894 3 ай бұрын
ተባረኪ
@abebegizaw8862
@abebegizaw8862 Жыл бұрын
God bless you abundantly. Amazing worship.
@hasnah6591
@hasnah6591 Жыл бұрын
ሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንሰ ጌታ ይበርክሽ🙏🙏
@mesfintube1616
@mesfintube1616 10 ай бұрын
ተባረኪ ሀይሚ
@DemelashiDeme-ex2nb
@DemelashiDeme-ex2nb Жыл бұрын
እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ።
@dudududu7585
@dudududu7585 5 ай бұрын
Amen haleluya geta yebarekeshe.
@alemualaso3377
@alemualaso3377 Ай бұрын
ያመለጠ እኔ ነኝ !
@mesfintube1616
@mesfintube1616 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽ ይባርክ
@yemeru9732
@yemeru9732 Жыл бұрын
I love the worship but የመዝሙሩን ርዕስ " ምን አይነት መንፈስ ነው በዘማሪዋ ላይ ያለው" is very confusing !!!!!!! just post with song title !!!!!
@hahahah3766
@hahahah3766 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ኢየሱስ ያድናል
@simachewalamirew7114
@simachewalamirew7114 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክ እህት?
@israeltesema
@israeltesema Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባርክልኝ
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 33 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН