ፍቅር ነህ እውነተኛ ከ ዘማሪት ሀይሚ ጋር የሄን መዝሙር ሰምታቹ እየሱስን አለማምልክ አትችሉም

  Рет қаралды 939,281

Prophet Fekadu Berihun

Prophet Fekadu Berihun

Жыл бұрын

ዘወትር ቅዳሜ ከ 9 ሰአት ጅምሮ መካኒሳ አቦ ማዞርያ በሚገኘው ቫቲካን ሙሉ ወንጌል አጥብያ
ዘወትር ቅዳሜ 9 ሰአት በሚደረገው የፈውስና ተአምራት ፕሮግራም መጥተው የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ

Пікірлер: 388
@Pr.nigist12
@Pr.nigist12 Жыл бұрын
ከእውነተኛ ህይወት የሚወጣ አምልኮ ሰማይን ከምድር ያገናኛል ሃይሚዬ እኮራብሻለሁ ዘመንሽ እንዲሁ በክብር በትህትና ይለቅ እናቴ ፍቅርና የዋህ እኮ ነሽ
@kebadekarsimo7662
@kebadekarsimo7662 Жыл бұрын
8888888888888888888888888888888
@aberadagn1950
@aberadagn1950 Жыл бұрын
Baby
@user-ii9ih9el2f
@user-ii9ih9el2f Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta Жыл бұрын
ወደ KZfaq ስገባ ኢየሱስ፥ ስለኢየሱስ ወደ Facebook ስገባ ኢየሱስ፥ ስለኢየሱስ ወደ Tiktok ስገባ ኢየሱስ፥ ስለኢየሱስ ኡኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል!??🙏😘 በብዙ ተባረኪ
@mimib.5296
@mimib.5296 Жыл бұрын
እስይይይይይይይ ሀሌ........ሉይ እስይይይይይይይ ክብር ለጌታ እኔም!........እግዚአብሔርን አምነዋለሁ ነገሬን ሰርቶ በቤቴ አይቻለሁ !!!
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 Жыл бұрын
ጌታ ዲንቅ የሆኑ ልጆችን ሰጥቶልና ስሙ ይባርክ : በእዉነተኛ መንፈሱ ይሙለሽ እናቴ ፡ ቃላት የለኝ : ዘመንሸ ይለምልም : ፈቶሽ ለቆሻልና ጌታ መንገዶችሽን የጽዳልሽ ፤ እግሮችሽ አይገደቡ በእዉነት ፡ ውስጣቸን ረሰረሰ። ኢየሱስ - ኢየሱስ ... ኢየሱስ .. ሃሌሉያ !!!
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 Жыл бұрын
ፀሎት አርጉላት ዉሲጥ ቢዙ መርያማ ዘማር ያን አሉ
@AbirahamLeka-zi2cs
@AbirahamLeka-zi2cs Ай бұрын
ኢሲይ እወነት ምንም ልባል የኔ ጌታ ክብር ወደ ክበር ለጌታ ይሁን ተባርክ የአበተ ጀግኛ
@suyumegore6836
@suyumegore6836 6 ай бұрын
ሃይሚ ጌታ እጅግ ይባርክሽ! የጌታ መንፈስ በርግጥ ባንቺ ላይ አለ፣ የ 78 ዓመት ሽማግሌ ነኝ ተባርኬበታለሁ በአገልግሎትሽ! በርቺ ተባረኪ!
@Habtam-nt6st
@Habtam-nt6st 3 күн бұрын
Eyesus eyesus eyesus endte yewodidegn mnewo Yemkenyeti wotate yelehon Ewonti yelewo mnewo Eyesuse eyesus ❤❤ bark bayelegn sistu
@حسينالقطان-م8ن
@حسينالقطان-م8ن 8 күн бұрын
Haymiye bexamnawu yemiwodish tebaraki zamanish yilamlim
@yamali1018
@yamali1018 Жыл бұрын
እንዲህ ነው መዘመር ፣ ጌታን ማመን ማመስገን ፣ በመንፈስ ፣ የጌታ ስም የተባረከ ይሁን !
@pastorhaileasfaw1967
@pastorhaileasfaw1967 Жыл бұрын
በጣም የሚባርክ መዝሙር ዘመንሽ ይባረክ። በትከከል ከዳነ ሰው የሚወጣ ዝማሪ ሒወትን ይነካል ዘመንሽን ሁሉ ዘምሪ ይጨምርልሽ
@mimib.5296
@mimib.5296 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ለእግዚአብሔር ይገባዋል ። እህቴ በአምልኮቪ እጅግ ተባርኬበታለሁ ያከበርቪው ጌታ ያክብርሽ። በናዝሬቱ በጌታችን በመድኃኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም ለምልሚ!!!!!
@teddy0679
@teddy0679 Жыл бұрын
በዚች እህት ፀጋ በብዙ እየተባረክን ነው እግዚአብሔር አብዝቶ እንዲባርካት ከዚህ በላይ በህይወቷ እንዲሰራ ቅዱሳንልንፀልይላት ያስፈጋል ጠላት የቤ/ክ እንቁዎችን እየነጠቀንነው ኮሜንት ላይ የምንፅፈውንም እናስተውል ከምንፅፈው ይልቅ በእ/ር ፊት ይዘናት በፀሎሎት እርሱ ከለላ እንዲሆናት በደሙ እንዲሸፍናት እንፀልይ
@ErmiasWoileboMadebo
@ErmiasWoileboMadebo Ай бұрын
ታላቅ በረከት፣ሠላምና እነተኛ ፍቅር ወደቤትሽ ይግባ!የአንቺን ዝማሬ በምሰማበት ጊዜ ሠላም ወደውስጤ ይገባል።ይህንን ፀጋ ሳይሰስት የሰጣሽ ኢየሱስ ለዘላለም ይባረክ!አሜን!
@kibirettoga987
@kibirettoga987 Жыл бұрын
የአገልግሎት ዜመንሽን በጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ የተባረከ ይሁን ተባረክ
@mulualemasresshgen
@mulualemasresshgen Жыл бұрын
ሀይሚ የኔ እህት ጌታ ዘመነሽን ይባርክ የምትዘምሪው መዝሙር የመንፈስ ቅዱስ ቅባት ያለው ነው።ተባሪክልኝ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 ай бұрын
እየሱስ ;እየሱስ :እየሱስ ;እየሱስ እየሱስ :🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ብቸኛ ወዳጀ ጌታ እየሱስ እንደ አንተ የወደደኝ ማነው ? ከነሀፂያቴ ልትምረኝ ያቀረብከኝ ስምህ ይባረክ:🙏🙏🙏🙏🙏
@user-eo6vy7vb3r
@user-eo6vy7vb3r 2 ай бұрын
ተባሪኪልኝ እህቴ ተባርካለሁ በመዝሙርሺ❤
@asterhailu4188
@asterhailu4188 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን:ሀይሚየ ስወድሽ ዘመንሽ ይባረክ🙏
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 Жыл бұрын
እረ ጉድ ያለው ኣምልኮ ነው እግዚአብሔር እንዴት ኣይነት ጉልብት ሰጥቶሻል ተባረኪልኝ🙏🙏🙏🙏
@estveerga5606
@estveerga5606 Жыл бұрын
እኔ ስለዚህች ብላቴና ጌታን አመሰገንኩ ምክንያቱም በግልፅ መንፈስ ቅዱስ እየሰራባት ስለሆነ፣ ነገር ግን አንድ ነገር እፈራለሁ እግዚአብሔርን ከመላመድ ያትርፈን እንጂ የእግዚአብሔር ልጆች ለሱ የተለዩ ብዙ ናቸው። እግዚአብሔር አሁንም ያስፋሽ ይህን ባንቺ ላይ ያብዛልሽ በጣም ነው ጌታን የባረኩ ባለቤቱ እሱ ስለሆነ ተባረኪልን!!!
@adanalechamo3610
@adanalechamo3610 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የተባረኩት ልበረክሽ ቃላት አጣሁ ፍጻሜሽ ይባረክ
@BirukLagiso
@BirukLagiso 3 ай бұрын
Wow Amen ❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen ❤ Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤Amen❤ hayimi zamanish yetebereka yihun🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🙏
@memardesaleng5901
@memardesaleng5901 Жыл бұрын
ተባረኪ የጌታ ጸጋ ይብዛልሺ ኢየሱስን የተረዳሺበትን ልክ መዝሙርሺ ውስጥ ይታያል ይብዛልሺ🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏
@pharezinchristevangelicalc8707
@pharezinchristevangelicalc8707 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ በዘላለም ጥበቃው ጌታ ይጠብሽጌታ ጨምሮ አብዝቶ ይባርክሽ
@user-kk3zg3mz1p
@user-kk3zg3mz1p 3 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@EmebetRegasa-kq8zy
@EmebetRegasa-kq8zy 20 күн бұрын
ክብር እግዚአብሔር ይሁን 18:24
@LibinshiMarkosi
@LibinshiMarkosi 3 ай бұрын
Ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen ameeeeeen
@FetleWork-jg1bn
@FetleWork-jg1bn 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይባርክሽ😔😔😔
@alemuaraso9759
@alemuaraso9759 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃላት አጣው,,::
@embetborena5019
@embetborena5019 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንሽን ያለምልመው ከዚ በላይ ክብሩን ይግለጥሽ ተባረኪ
@user-po3kw1qy7n
@user-po3kw1qy7n Жыл бұрын
በብዙ ይጨመርልሽ ፀጋዉ ይደረብልሽ ተባረክ እህቴ!!
@asterpetros3738
@asterpetros3738 Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እዉነት እንዳተ የወወደኝ ማነው ከነፍስህ በላይ ወደህኛል ሃሌሉያ ክብር ክብር ላንተ አምላኬ
@amanabeje7618
@amanabeje7618 8 ай бұрын
I am so pleased with your song. God bless you forever!
@BezabihMilkiyas
@BezabihMilkiyas Ай бұрын
Geta tsegawn cemiro cemamiro yistish❤❤❤
@meseretassefa1902
@meseretassefa1902 Жыл бұрын
ሃሌ ሉ ያ እንደገና በብዙ በመንፈስ ቅዱስ እሳት ዘይት ቅባት ዜማ ቅኔ ተገልጠሽ የጠላትቶችን መንደር ወረሽ ያብዛልሽ እወድሻለሁ
@lemmaayansa4669
@lemmaayansa4669 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፀጋውምን አትረፍርፎ ያፍስስልሽ።
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክሽ ነፍስን የሚያረሰርስ መዝሙር ነው
@ashenafiabraham
@ashenafiabraham Жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ
@martajifara4521
@martajifara4521 Жыл бұрын
ሄእንን ፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የእግዚአብሔር ስም ለዛለለም ክብር ይታይ እሜን
@issacibrahim2447
@issacibrahim2447 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ💙
@bultisenbeta
@bultisenbeta Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
@mimib.5296
@mimib.5296 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!!
@bettydaniel3514
@bettydaniel3514 Жыл бұрын
​@@mimib.5296 p9
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
አሜንንንንንን ብዙ ክብር አምልኮ ይሁንለት
@DagneNure
@DagneNure 7 ай бұрын
​@@mimib.5296😅
@user-it9pl8lp3v
@user-it9pl8lp3v 7 ай бұрын
​@@mimib.5296😮
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 Жыл бұрын
ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተባረኪልኝ እህቴ መንፈስ ቅዱስ አረሰረሰን ክብር ለጌታ ይሁን
@AbebeGoshu-l4t
@AbebeGoshu-l4t 4 күн бұрын
እሄዳለሁ ማነዉ የሚያቆመኝ!!!!!!!!!!
@user-jg4ly8hf1v
@user-jg4ly8hf1v 2 ай бұрын
🎉🎉🎉አሜንንን ሰአሜንንን
@eliasmemhiru7324
@eliasmemhiru7324 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ የጌታ ጸጋ ይብዛልሺ
@user-bi8cz4vs3f
@user-bi8cz4vs3f 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ ያለምክንያት የወደደን ኢየሱሰ ነው ሁሁሁሁፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወዳጅ ነው❤❤❤❤❤
@MulemanOfgod
@MulemanOfgod Ай бұрын
በረከታችን ነሽ ጌታ ይክበርብሽ በንች❤
@yisakabera1324
@yisakabera1324 Жыл бұрын
I am thankful to God for giving us singers like you and you yourself. May God be with you to the end!
@roritefera910
@roritefera910 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ፣ለምልም፡ ፀጋ ይጨመርልሽ❤❤❤
@mulatudesalegn
@mulatudesalegn Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሁሉ ሊያመሰግንህ ሊያመልክህ እወዳለሁ፡፡ አንተን የሚመጥን የሚገልፅ ቃላት የለኝም አባ
@ellenbahta7560
@ellenbahta7560 Жыл бұрын
Goyta Eyesus Abzto ybarksh Mezmursh btam ewedewalew Anchi goyta yekebash Nesh Ewnet new🙏🙏🙏😍🥰🔥💞
@AgumasTesfa-ml6ho
@AgumasTesfa-ml6ho Жыл бұрын
Blessed mezmur,. Glory to God!!!
@user-cf9eq9sr2l
@user-cf9eq9sr2l 2 ай бұрын
ተባረክ የኔ እህት እሳቱ አይጥፋ፡፡
@user-dq6gt4le7j
@user-dq6gt4le7j 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የእግዚአብሔር ልጅ❤❤
@bahilumoges
@bahilumoges 7 ай бұрын
Alaminim huneta..... Egziabherin aminewalew yiseral negern
@DarejeSamion
@DarejeSamion 3 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን
@user-nm5vg7fg9f
@user-nm5vg7fg9f 6 ай бұрын
Amelake yebarekeshe
@asterpetros3738
@asterpetros3738 Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ፍቅር ነህ እውነተኛ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hmq3388
@hmq3388 Жыл бұрын
ፀጋ ይጨምርብሽ በየሱስ ስም
@ermiasletebo9626
@ermiasletebo9626 Жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ምንም ቃላት የለኝም ለዚች ለኢየሱስ ልጅ ሁሉም የእግዚአብሔር ወደጆች ዓለም እንደያተልል ከጐኖሃ መምከርና ማስተመር አስፈላጊ ነገር ነው አንች ግን በርች የዚህ ዓለም አውሬ እንዳይባለ።
@TilahunGarda
@TilahunGarda 9 күн бұрын
ጌተ ፀገዉን የብዘሊሺ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋሽን በእጥፍ ይጨምርልሽ። ተባረኪልን!!
@prophetfekaduberihun828
@prophetfekaduberihun828 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላቹሁም subscribe በማድረግ የምንለቃቸው video እንዲድርሳቹ አድርጉ:; እየሱስ ጌታ ነው ::
@asfawmeseret4607
@asfawmeseret4607 Жыл бұрын
God bless you and your ministry!!! I am blessed!!
@TesfayeChapkie
@TesfayeChapkie 2 ай бұрын
ተባረክ ዘመንሽ ይባረክ
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 Жыл бұрын
ጌታ በውስጥሽ ባደረው መንፈስ ያለምልምልሽ እህታችን ፣ ብቻ አንቺን የሰጣንን ጌታ ከማመስገን ሌላ ቃል አይኖረንም፣ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙሮችሽ በህይወቴ ስያስደስቱኝ ሃሌ ሉያ 🙏
@Kedest-tf2bf
@Kedest-tf2bf 3 ай бұрын
ygeta set geta abizito yibarikish
@InfiNix-i4r
@InfiNix-i4r 28 күн бұрын
Amen Ameeen Ameeeen
@Almaz-br6jp
@Almaz-br6jp Ай бұрын
ዘመንሸ ይባርክ እህቴ
@zeinazeina2074
@zeinazeina2074 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቤብዙ ጌታ ይባረክሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@tizitaendale
@tizitaendale Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን:: ፀጋ ያብዛልሸ
@Milo-ur7og
@Milo-ur7og 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@asfawlegesse
@asfawlegesse Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን_____ያማረ ነው ነገዬ ያማረ ነው ዘመኔ ______
@tsiontilahun1685
@tsiontilahun1685 11 ай бұрын
What a wonderful worship hallelujah. I see this video daily I can't stop .amen .be blessed mydear hayemi
@AbinettsegayeErba
@AbinettsegayeErba 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ! 🎉
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 Жыл бұрын
Wow አሜን አሜን አሜን አሜን ዘምነሽ ybark❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saifsaeedalmansoori1853
@saifsaeedalmansoori1853 3 ай бұрын
Ameen ameen
@belitube9866
@belitube9866 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤
@AbebeAyde-bx4xf
@AbebeAyde-bx4xf 3 ай бұрын
ተባርኬሽ ተባረክ
@user-cr5ut3le9e
@user-cr5ut3le9e Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ስፊ ፀጋውን ያብዛልሽ
@fikretepamo8072
@fikretepamo8072 Жыл бұрын
#እግዚአብሔር ህድ ያለውን ማንም አያቆመውም ።
@olikelencho7962
@olikelencho7962 9 ай бұрын
Zemensh yibareki inate mexami ne'u yemiwedishi . Zimareshi yaxegibal . Ameeeeeeeeeeeeeen !!!!!!!!!.
@user-ts9jh3vz6w
@user-ts9jh3vz6w Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሉ ተባረክ አሜን አሜን
@asfawlegesse
@asfawlegesse Жыл бұрын
እውነት መልካምና ፀጋችሁ ይብዛላቹ በዚህ ዝማሬ ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ
@abutamirat8254
@abutamirat8254 2 ай бұрын
Ebbifamii waqayyoo si haa ebbisuu
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 Жыл бұрын
Almighty God blessed forever and ever amen amen amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
@user-yn8be3rg9x
@user-yn8be3rg9x Жыл бұрын
አሜንንን አሜንን❤❤🙏🙏 3:33
@yewbdartiksie9476
@yewbdartiksie9476 3 ай бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዳንተ የወደደኝ ማነው?????
@harkahankariso752
@harkahankariso752 Жыл бұрын
በአንች ተባረክን አንችን የሰጠን የዘላሌም አምላክና አባት ለዘላሌም ይባረክ።
@SamsungSamsung-fk2ek
@SamsungSamsung-fk2ek Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንን አሜንንንንን አሜን
@user-xs1zl7pt9j
@user-xs1zl7pt9j 2 ай бұрын
አሜንንንንንተበረኪእ
@HsfGsgui
@HsfGsgui Ай бұрын
Ameenn
@Samrawit944
@Samrawit944 Жыл бұрын
What a worship what a voice🙏🙏🙏God bless you
@akelemengstu1337
@akelemengstu1337 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ይሄ ፀጋ ይጨምርብሽ
@BiniamTesfamariamWerasiel-G41
@BiniamTesfamariamWerasiel-G41 Жыл бұрын
What a fire .You are a woman of fire .May this fire burn all your spiritual enemies.
@belachewtsegaye951
@belachewtsegaye951 7 ай бұрын
ተባረክ
@almazchamiso1081
@almazchamiso1081 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@lemidosa3309
@lemidosa3309 Жыл бұрын
Wow Haymi, you are such a fired-up woman of God! Take and give the ever-powerful and ever-increasing divine blessings and shine with the anointing in you❤
@adugnalema
@adugnalema Жыл бұрын
Hbhjy
@bonsalemesa1307
@bonsalemesa1307 Жыл бұрын
​@@adugnalema 😊😊😊
@bonsalemesa1307
@bonsalemesa1307 Жыл бұрын
😊
@tsigehunde9458
@tsigehunde9458 Ай бұрын
GETA YEBAREKESHE
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
እሁድ አምልኮ//ከዘማሪት ፍናን ጋር//Worship with fenan//sun day morning//
24:50
አማኑኤል tv | Emmanuel tv ethiopia worldwide
Рет қаралды 4,3 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 49 МЛН