🔴👉[ጳጳሱ በጠና ታመዋል ጸልዩ] 🔴🔴👉ብፁዕ አቡነ ሔኖክ ተናገሩ ሁላችሁም አሁኑኑ ይኽንን ተማሩ

  Рет қаралды 17,754

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

2 жыл бұрын

#gizetube #ግዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የግዜ ቲዩብ

Пікірлер: 108
@user-qn6sh2so4z
@user-qn6sh2so4z 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን ስማእታት ብለህ አባታችንን ማርልን
@witnessam6592
@witnessam6592 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ብፁዕ Abatachen Egezbiher Yemaro በረከትዎ አይለየን ።
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 2 жыл бұрын
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አባታችንን ማርልን የታመሙ ወገኖቻችንን በቸርነትህ አስብልን በቃ በለን ✝️✝️😢
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የጌታችን መድሃኑታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በረከት ረድኤት ፍቅሩ በሁላችን ላይ እና በሃገራችን ይሁን አሜን እናመሰግናለን በርቱ ብጹህ አባታችንን ይማርልን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ስለእናትህ ድንግል ማርያም ብለህ አባታችንን ማርልን 🙌🙌🙌
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይፎውሳቾው ዶር አቡነ አረጋዊ እመ አምላክ ትማራቾው
@tigistamare1811
@tigistamare1811 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህያደረሰን አምላካች መድኃኒታችን ስሙለዘላልምም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን። አሜን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ምርቸው አድንልን 🙌🙌የኔ ጊታ ሁሉን ማድረግ ይቻልህ አልና።አድንልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ሆይ ልጅሽ ይቅርታሁን ያድለን ዘንድ ለምኝልን አሜን አሜን አሜን።🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@tsehayenashmesele4460
@tsehayenashmesele4460 2 жыл бұрын
ጌታሆይ ስለእናትህ ድንግል ማርያም ብለህ አባታችንን ማርልን ማርልን ማርልን እባክህን ጌታ ሆይ
@maximaxi1259
@maximaxi1259 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አቤቱ አምላካችን ሆን አስበን አባታችን ማርልን ፈተናችን በዛ 😭😭😭😭😭😭
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
ጌታሆይ አባታችንን ማርልን አደራህን ማርልን የሚሳንክ ነገር የለም አባታችንን ማርልን በሰላም ወደቦታቸው መልስልን እመቤቴ የብጹ አባታችንን ነገር አደራሽን፡፡
@Bazawit
@Bazawit 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እባክህን አባታችን ማርልን እደኛ ሀፅያት ሳይሆን እደቸርነትህ አባቶቻችን ቀስ በቀስ እያጣናቸው ነው በየቦታ እየተለዩን ነው የተዋህዶ ልጆች እባካቹ ወደፈጣሪያችን እናንባ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏
@mastewaletegst2147
@mastewaletegst2147 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ምህርቱን ይላክልዎ አባታችን
@hirytihayle7886
@hirytihayle7886 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ አባታችንን ዳብሽልን።አሁንስ ያስፈራል ሃጢያታችን ብቻችንን ሊያስቀረን ነዉ ።አምላክ እባክሕ።
@user-ng7oy7ts5o
@user-ng7oy7ts5o 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህን አባታችንን ማርልን ድንግል ማርያም እናቴ በምልጃሽ ከፊት ቅደሚ
@billa1181
@billa1181 2 жыл бұрын
ልፁል እግዚአብሄር ምህረትን ይላክሎት ወላዲት አምላክ ትከተሎት
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ይማሮት አባታችን
@genettesema2466
@genettesema2466 2 жыл бұрын
ለብፁእ አባታችን ምህረቱን ይስጣቸው
@ejegayehushigute5634
@ejegayehushigute5634 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መድኃኒዓለም አባታችንን ይማርልን ወላዲተ አምላክ ትዳብስልን አቤቱ ጌታሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን ይሄን የመከራ ዘመን እንደ በደላችን ሳይሆን አንደ ቸርነትህ አሳልፍልን ለሃገራችን ሰላምን ለህዝቦቿ ፍቅር አንድነትና መተሳሰብን ስጠን አሜን አሜን አሜን
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
ኪላላሶ ኪላላሶ ኪላላሶ አባታችን ጨርሶ ይማርት
@birhanuteshome1011
@birhanuteshome1011 2 жыл бұрын
ማዘን ለኛ ነው አባቶቻችን እሄንን ክፉ ጊዜ ከማየትና ከመስማት ጥለውን እየሂዱ ነው እግዜብሄር የአባቶቻችን አምላክ እኛንም ያስበን አባታችንን ከስጋ ህመም እግዜብሄር ይማርልን
@kdusmicaelkdusmicael160
@kdusmicaelkdusmicael160 2 жыл бұрын
አቤቱ አባታችንን ማርልን አባት ሆይ
@HananHanan-qr2lh
@HananHanan-qr2lh 2 жыл бұрын
Amen. Amen. Amen
@SaraSara-kn5dg
@SaraSara-kn5dg 2 жыл бұрын
አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ማርልን
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
አባታችን ምህረቱን አምላክ ቅዱሳን ይማሮት
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ አባታችንን ማርልን እመቤቴ ድንግል ማርያም ከልጅሽ ምህረትን ለምኝልን
@leludesta4571
@leludesta4571 2 жыл бұрын
አባታችንን ማርልን ጌታ ሆዪ ሁሉ የሚቻል አምላክ የምህረት እጅህን ዘርጋልን አሜን
@addisararssamariamwestshoa4402
@addisararssamariamwestshoa4402 2 жыл бұрын
እባክህ አምላክ ሆይ ዳግመኛ በሀዘን አትጎብኘን። ለባከንን ለኛ ለልጆቻቸው ጉስቁልና ብለህ ማርልን።
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝልን ::
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ አባታችንን በምህርትህ ጎብኝልን አሜን አሜን አሜን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
እፍ ዘንድሮስ በጣም ከፍቶኛል እባቶቻችን እያጣን ነው አደራህን እግዛብሄር አባታችን ማርልን ዳብስልን ምንም አይሳንክም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በየቦታውም እየተሰቃዩ ነው ፍርድልን እንደ ሀፂያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነት ቻይና ታጋሽ የሆንክ አምላካችን ዝምታክ ስበር እውቄ በድፍርት ሳላቅ በስተት ምሰራው ሁሉ ይቅር በለኛ
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 жыл бұрын
Inem cakognal
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 2 жыл бұрын
አባታችን ጨርሶ ይማርዎት መድሃኒአለም እናንተን አያሳጣን አባቶች ከሌላችሁ እኛ ምንም ነን በገዳማት አባቶች በበቁት እና በእናንተ ፀሎት ነዉ ያለነዉ
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረቱን ይላክሎት አባታችን
@mom1716
@mom1716 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥዎት አባታችን።
@MeMe-gj8qx
@MeMe-gj8qx 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት በረከቶት ይድረሰን
@genzebmolloa7001
@genzebmolloa7001 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን አባታችን እመቤቴ ትዳብሰዎ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህረትን ይላክለወት
@seragabren2451
@seragabren2451 2 жыл бұрын
አባታችን እግዚአቤሔር ይማርልን
@ሙሉዘተዋህዶ
@ሙሉዘተዋህዶ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አባታችነን ይማርልን ድንግል ማርያም በጇ ትዳብሰው
@tekigessesse7512
@tekigessesse7512 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምህረት ያውርድ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አሜን። የእግዚአብሔር የሆነ ምህረት ይስጥልን። ቤቱ ይፈልግዎታልና እግዘብሔርን እንማፀናለን። እንለምነዋለን። ታረቀን።
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይማራቸውአባታችንንአሜን
@AsAs-vq9gs
@AsAs-vq9gs 2 жыл бұрын
የምህሬት አበት በምህሬቱ ያሰብልኝ አባታችን እግዚአብሔር ይማራችሁ
@ihyg279
@ihyg279 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ምህርቱን ይላክልዎ አባታችን😢😢😢
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን አባታችንን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤አሜን አሜን አሜን 💚💛❤
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን ድግል ማርያም ትዳብሣቸው😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
በርቺ ሰብ አድርጌሻለሁ እተሟች
@user-ez8um9ep8v
@user-ez8um9ep8v 2 жыл бұрын
@@user-wj5rt6ek8n እሺ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏🙏🙏
@lakechsewnet5077
@lakechsewnet5077 2 жыл бұрын
አምላክ ምህረት ይላክልን
@sarahowsmaid7190
@sarahowsmaid7190 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ስለ እናትህ ማርያም ብለህ ማርልን
@etetubayou4381
@etetubayou4381 2 жыл бұрын
አቤቱአሁንስፈራውአባቶቻችንንእያጣንነውአምላክሆይመንይሳንሃል አቤቱማርልን
@tafasamsung9781
@tafasamsung9781 2 жыл бұрын
ፈጣሪይማርልን።
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልን አባታችን
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አባታችንን በምህረት ጎብኛቸው
@niceghgt6908
@niceghgt6908 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን አባታችን😭
@emebateemebate3488
@emebateemebate3488 2 жыл бұрын
Getawayi meratuni lekleti leAbatchin 👐😭💚💛❤️
@fkreyashenfal5610
@fkreyashenfal5610 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምረቱን ይላክሎት አባታችን🙏🙏
@-fikadutube6433
@-fikadutube6433 2 жыл бұрын
አበቱ አምልካችን እግዚአብሔር ሆይ በምሕረት አይን ተመለከተን 🙏🙏🙏 ኃጢያታችን ብዙ ነውና ይቅር በለን ማረን 🙏😭😭
@hana-hs1fd
@hana-hs1fd 2 жыл бұрын
ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን አማኑኤል አቤቱ አማላካችን ሆይ ማረን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይማረቸው
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 2 жыл бұрын
የሠራዊት አባት ጌታ መድሐኒተ አለም አባታችንን ማርልን
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏
@user-if8kd5sm1z
@user-if8kd5sm1z 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 жыл бұрын
ወይኔ ዘድሮ አምላኬ ሆይ አባ ታችንን በምህረት አንህ ጎብኝልን አባቴ ሆይ ከእሳቸው እምንፈልገው ብዙ አለና ኪራራይሶ እደራህን የድንግልጅ ፈጣሪየ ሆይ
@user-pt3je5di9n
@user-pt3je5di9n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን ማርልን
@selamadugna960
@selamadugna960 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አባታችን በምህረት እጆህ ዳብስልን ምህረትህን ላክልን
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረትን ይለክሎት አባታችን
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 жыл бұрын
Fatar miratin yilakilot abatachin 🤲🤲🤲
@brhenaabate3033
@brhenaabate3033 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አባታቺን
@belanmulatu8697
@belanmulatu8697 2 жыл бұрын
Fatey mehrtune ylke labtachen 🤲🤲🤲
@sadala8220
@sadala8220 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Ewyee abatachene ftari ymarekene abatachene ere ezenelene👏👏👏👏😭😭😭
@fanosisay6819
@fanosisay6819 2 жыл бұрын
abeto.marataken lakalan.amalakeway inena haxatanyawan asibany Amen Amen Amen.yasaman.😭😭😭⛪⛪🙌🙌🙌✝️✝️😭😭
@demstadese9587
@demstadese9587 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምረቱ በቸረነቱ አባታችንን ይማርልን ይፈውሥል አሜን አሜን አሜን
@firymamo1929
@firymamo1929 2 жыл бұрын
Abatachin AMLAK mhret mheretun ylaklot
@firymamo1929
@firymamo1929 2 жыл бұрын
Atsrare betkrstiyanen yasageseln kehmamatu berktun yasatfen
@teshaymarkos5961
@teshaymarkos5961 2 жыл бұрын
Egziabher mhrtun ylaklachihu abatachin egziabher beselam wodebotachihu ymelsln
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 2 жыл бұрын
እኔ ግራ ገባኝ ጳጳሳቱን ማየው እየገደላቸው ያለው??? በመርዝ እያስወገዷቸው ነው እንዴ? ለሁለም ፈጣሪ ይወቀው እኛ አልገባንም!
@gomen.betena8299
@gomen.betena8299 2 жыл бұрын
ፈጣር ይማራቸው
@yoditezemen151
@yoditezemen151 2 жыл бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 2 жыл бұрын
አረከሰም ፀሎት እኝህ አባት ምን ሲያስደርጉ ነበር በሰሀልተምህረት ቤቴክርስቲያን? ሰው ቢረሳ ፈጣሪ አይረሳም እና ፀዳቱ ሰፋ ብሎ ይቀጥላል አታፅዳ ብለን እግዚአብሔርን አንጠይቅም አፅዳልን ነው ፀሎታችን🙏🙏🙏
@Awlogson
@Awlogson 2 жыл бұрын
ጎሽ አስተዋይ አይጥፋ ! በሚዲያ ላይ ሲከተቡና ተከተቡ ሲሉ አስታወሳችሁ? የስጋው ቀላል ነው የነብስስ? በካቶሊክ ቄስ መቀባቱስ?
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏✝️🤲✝️🤲
@solomonman3147
@solomonman3147 Жыл бұрын
Amelak.cjarso.yemrote.amen.ellĺllllllllllllli
@selamyeshetu6506
@selamyeshetu6506 2 жыл бұрын
Abatachen abzeto egziyabehar yemarelen
@abukojok1084
@abukojok1084 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 2 жыл бұрын
Egzeeabhier yimarote abatachin.
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 2 жыл бұрын
ታሀድሶ በቅድስት ቤተክርስቲያን በቅድስት በሳህሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ውስጥ የፈፀሙት በደል እግዚአብሔር ይፈርዳል ቀስ ብሎ ቸሩ መድኃኔዓለም ታጋሽ ነው
@frezewudalemu9364
@frezewudalemu9364 2 жыл бұрын
Abatachen Fetari bemehertu yegobegnelen.
@eskedarbahiru1027
@eskedarbahiru1027 2 жыл бұрын
Fetar miratun yilakulachew
@linakebede5645
@linakebede5645 2 жыл бұрын
Fetar cheresoymsrachewu
@abrehetgirmay3677
@abrehetgirmay3677 2 жыл бұрын
Egzieabher yemarewot Abatachen
@emawayishfetene4059
@emawayishfetene4059 2 жыл бұрын
Ye Esqiyas Amlak God yemarewot .
@weseneteshome9110
@weseneteshome9110 2 жыл бұрын
Fetari yimarot abatachin
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
ቸሩ መድሐኔያለም ይማርል ለባታችን
@ethioportodxmazemertsiza8448
@ethioportodxmazemertsiza8448 2 жыл бұрын
Abatachen egezbiher yemarelen
@user-hh2nn5lf6n
@user-hh2nn5lf6n 2 жыл бұрын
batalay genbar lay zayt makabatn batamalaketa
@jdjdjjdjjdd5202
@jdjdjjdjjdd5202 2 жыл бұрын
Fetare ymarote
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Bitsue wekidus abune aregawi EMEBIRHAN be mihret ejwa tudabiswot beselam be edime be tena wede menberewot timelswot
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 жыл бұрын
Geta hoy aderahin bega hatiat abatochachin atiwisedibin
@user-hh2nn5lf6n
@user-hh2nn5lf6n 2 жыл бұрын
ka Alfa fekxa gar slalachaw gngnunat malesuln
@Awlogson
@Awlogson 2 жыл бұрын
በሚዲያ ላይ ሲከተቡና ተከተቡ ሲሉ አስታወሳችሁ? የስጋው ቀላል ነው የነብስስ? በካቶሊክ ቄስ መቀባቱስ?
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማርልን አባታችንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲😭😭
@blackman9558
@blackman9558 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት አባታችን
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
LIVE በሁለት ወር ውስጥ ተሰርቶ የተጠናቀቀው ቤተመቅደስ ተዓምሩን አሳየ
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 2
#ሰበር ዜና እሁድ ሐምሌ 21//2016//ዓ.ም
Asute Tube አሱቲ ቱዩብ
Рет қаралды 77
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 8 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,1 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,7 МЛН