አንድ አይኔን ለ እናቴ ለመስጠት ነው ከጎጃም የመጣሁት። እናትዋን ያስደነገጠው ውሳኔ።

  Рет қаралды 111,567

Zena Jokers

Zena Jokers

Жыл бұрын

አንድ አይኔን ለ እናቴ ለመስጠት ነው ከጎጃም የመጣሁት። እናትዋን ያስደነገጠው ውሳኔ።

Пікірлер: 449
@Lguama
@Lguama Жыл бұрын
እናት ቢገባትም ልጅን አጉድላ ሙሉ መሆን አትፈልግም እናት ልዘላለም ትኑር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
😭እኔን የኔ ዉዶቼ አይሽችሁ ውዶቼ አቤት የእናት እልጅ ይህ ፍቅር አምላክ የእናታችን ብርሃን እግዚአብሔር ያብራልን ❤️❤️🙏
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
እማማ እውነታቸውን ነው:: የልጃቸው አይን ለእሳቸው አስፈላጊ ቢሆንም እናት ግን ልጅዋን ጎዶሎ ሆና ማየት ደሞ ከችግራቸው በላይ ከባድ ሃዘን እንጂ ደስታ አይሆናቸውም ::
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Жыл бұрын
ፀበል ጎንደር አለ አዲስ ዘመን ምን አላባት ካገኝሽው የዳቆን ይርዳኖስ ስልክ ካገኘሽው እሱ የፀበሉን ቦታ ይነግርሻል እግዚአብሔር ያድንልሻል እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትርድሽ
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 Жыл бұрын
ምናልባት ታይሮይድ የተባለው በሽታ ቶሎ ካልታወቀ አይን ያጠፋል ለማንኛው በሕክምና ይታወቅላቸዋል እግዚአብሔር ይርዳዋት እናቴ ዋናው ፀበል ይጠመቁ
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Awo zenemaryam yemitbale tsebele alechi.Addiszemen
@yantfworknx201
@yantfworknx201 Жыл бұрын
እማምላክ ትዳብሳት ፀበል ጎንደር አለ እባካችሁ እንዴት እንደምትደርስ
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 Жыл бұрын
እውነት ነው ፀበል ያድናል የወሰነችው ውሳኔ እጅግ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪን መለመን ይበልጣል።
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p Жыл бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭አባት አንተኮ ልዩ ነህ ታሪካቸውን ቀይር የሚሳንህ ነገር የለም 😭😭😭😭 አባ ለዚህ ቤተሰብ አንተ ብርሃን መሆን ትችላለህ ብርሃን ስለሆንክ የአይናቸው ብርሃን ይመለስ 😭😭😭plsss ወዴት ልሂድ እኔ አልቻልኩም ታሪኩን ሙሉውን ማየትና መስማት 😭😭😭ግን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ በላይ ትልቅ ነው ይችላል ክርስቶስ ያንን አይነስውር ምን ላደርግልህ ትፈልጋለህ ብሎ ሲጠይቀው ላይህ ብሎ ቃል ብቻ ተናገረ ተፈወሰ እምነትህ አድኖሃል እይ አለዉ አየ ተከትሎትም ሄደ ይችላል ክርስቶስ መድሃኒት ነው ካለንበት ሁኔታ ይበልጣል 😭😭😭መሃሪ ነው ፈውስ ያምጣ መንገድ አለው 😭😭እኔ አልቻልኩም ሙሉውን ማየት
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
እናትሽን አላህ ያሽርልሽ ማማዬ ግን አች ስሜታዊ ሁነሽ ይመስለኛል ለማንኛውም አላህ አይቸግረውም አይናቸውን ይክፈትላቸው
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ኩኩየ ደምሪኝ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ethiolove9676
@ethiolove9676 Жыл бұрын
የኔ እናት ከመወሰንሽ በፊት ግን ቃፅላ ማርያም ፀበል ብትወስጃቼው ባይ ነው ውሰጃቼው በማርያም እማ እመብርሃን የዚህችን እናት ብርሃን አብርተሽ አሳይን😢
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የኔ እናት ለምን ከዓይን ባንክ ልገሳ እንዲደረግላቸው ነገሮችን አመቻቹላቸው በጣም አንጀት ትበላለች ልጅቷ እመብረሃን የይኖትን ብረሃን ትመልስሎት የኔ እናት
@SamsungA-dr3uo
@SamsungA-dr3uo Жыл бұрын
ፀበል ይጠመቁ እውነት ይድናሉ እሳቸው የቤት አምልኮ ካለ እሱ ነው የሚያደርግ እና ይጠመቁ እየፀለዩ በፅናት
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v Жыл бұрын
😂😀😀😀😃😃😂 እደውኮ የናተ ነገር የፈጣሪን ስራ ፀበል ፀበል እኘክ
@busyline2085
@busyline2085 Жыл бұрын
@@user-ot4ty5zc7v አያሰቅም ሁሉም በእምነ ቱ ነው።
@zuloveehio141
@zuloveehio141 Жыл бұрын
ለእናት ያሳታል ነገር ግን ሌላ መፍትሔ ፈልጊ የመጨረሻ አማራጭ ከለለ ሰጫቸው ይህም ያሳቸዋል🌸🌸
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
_እመብረሃን የአይናቸውን ብረሃን ትመልስላቸው ፀበል ውሰጂያቸው ይበራላቸዋል ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይኑልን እኔም አንድ አይኔ በፀበል ነው የበራልኝ♥_ _ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብረሃኔ ተመልሷል♥♥_ _እንኳን የእመቤቴ ልጅ ሆንኩ_
@abebina4362
@abebina4362 Жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@selammekonnen3811
@selammekonnen3811 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ምርት ልጅ ፈጣሬ ብርሃኗን ይስጣት
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Жыл бұрын
የኔ እናት😢😢ጠበል ውሰጆቸው ማማዬ ብትሰጫቸውም እያዩሽ ነው እንደገና የሚጸጹቱ አምላኬ ሆይ ድረስላቸው
@tigmekonen3925
@tigmekonen3925 Жыл бұрын
ፀበል ፀበል ምትሉ የጎጃም እናቶች ከፀበል ይለያሉ እወይ እረ አጉል ፃድቅ አትሁኑ ፀበል በእርግጥ ያለ ጥርጥር ይፈውሳል ግን ፀበል በጣም ነው ሚጠመቁ
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
@@tigmekonen3925 yikir yibelishe ehit bewunetu sitgermi
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Жыл бұрын
@@tigmekonen3925 ና ምንሽ አመመሽ እህቴ እነዚ እናት እኮ አይናቸው አለ እኮ ማለት ማየት ነው የከለላቸው እንጂ ጭራሽ የፈሰሰ አይደለም ታይ ጸበል ቢሄዱ ምንሽግር አለው ወይስ ልጆች አዌጥታ ትስጣቸው ምትዩ አሁን ኡኡ ክርስቲያን ሁኖም እንዲህ ይላል እንዴ ትግስቱን ስጠን
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
@@ethiopialove2158 ምን ስላለች ነው ይቅር ይበልሽ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
አላህ ያሺርልሺ እናትሺን እህት ሁላችነም እናቶቻችነን አብዝተን እንወዳቸዋል ግን የአችን ብርሀን ብሠጫቸውም አላህ ካልፈቀደ ላያይላቸው ይችላል ሥለዚህ አች ወጣት ነሺ እናትሺ የሚያሥፈልጋቸውን ማሟላት እና ከአጠገብሺ አድርገሺ መከባከብነው ያለብሺ አላህም የሚወደው የወላጆቻችነን ሀቅ መጠበቅ እዳለብን አሣውቆናል ሥሜታዊ መሆን የለብሺም ሠው ሥንባል እደዚህ ይጎልብናል ሢጎልብን አላህን የሚፈሩ ልጆችን ከሠጠን እድለኞች ነን ኢሻአላህ አላህን የሚፈሩ ልጆች ይሥጠን አሚን
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
እህቴ ለእናት ምንም ቢሰጣት እያንሳትም ያንቺን ሀሳብ እኔም እልቀበለውም ምክንያቱም ይበልጥ የናትሽን ደስታ ታጭዋለሽ ያዝኑብሻል እንንቺ ከጎንሽ እርገሽ እየተንከባከብሽ ፍቅር እየሰጠሽ ፀበል እስጠምቂያችው የልብሽን ኪዳነምህረት ታውቃለች ይድኑልሻል
@abebabahrishum1387
@abebabahrishum1387 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የእናት ፍቅር ገደብ የለውም ትክክል ነሽ: አንች ደግሞ የተለየሽ መልካም ልጅ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ሙሉ ጤና ይሰጠችሁ ያረብ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እናት እኮ እናት 🥰 የኔ እህት አይዞሸ የእናትሸን ደሰታ ይሰጠሸ ሁሉም ነገር የአላህ ሰራ ነው
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Ай бұрын
ከበድ ነዉ የእናት ዉለታምንም አይወክልም ዉዴ ደሚርኝ
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d Жыл бұрын
አይናቸው ይበራል ፀበል ውሰጃቸው እናትነት እናቴ በኖርሽ እና ዋጋ በከፈልኩልሽ
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
እህቴ ፀበል ውሰጃቸው ይድናሉ ሱባየ ያዥ የድንግል ልጅ በረሀ ናቸውን ይመልስላቸው
@meleytsegay
@meleytsegay Жыл бұрын
ለ እግዚኣብሄር የሚሳነው ይለም የናትሽን ብርሐን ይመልስልሽ ዝሓፍተይ ❤
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
የኔ እህት ለናት ከዚህ በላይ ይገባታል ግን እህቴ እናትሽን በቀሪ እድሜያቸው ጥሩ አርገሽ ጠውሪ ታዛዥ ሁኝ ይሄ በቂ ነው ለናትሽ
@felahtube4108
@felahtube4108 Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስታጥብ ሌሎች ኩላሊታቸውን የሚያሳጥቡ አሉና አልሀምዱሊላህ በል
@miserachewoledesnbet7504
@miserachewoledesnbet7504 Жыл бұрын
እህቴ መጀመሪያ ፀበል ሞክሪላቸው አይዞሽ እባክህ አምላክ ሆይ የእኝን እናት አይን አብራልን።
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 Жыл бұрын
እመብርሃን ትዳብስዎት የእኔ እናት🤲🤲🙏🙏🙏
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
በሀገርም በውጭም የምትገኙ ውድ የሀገሬ ልጆች እደወጡ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ አገራችን ሰላም ያርግልን ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 🙏🌹🌹🇪🇹🇪🇹
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigistasfaw962
@nigistasfaw962 Жыл бұрын
ወደ እግዚአብሔር ቤት ይዛሻት ሂጂ ጌታ የእናትሽን አይን ይከፍታል አንቺም ተባረኪ።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
የ ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ በመሃሪ እጆቹ ይዳብሳቸው 🤲🤲🤲😭😭❤ ጸበል ዉስጃቸው አንጀት ይበላሉ እናትም ልጅም ❤
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
እመብረሀን አይንሺን ትመለስልሺ እግዛቤህሪ አይኑን ይብረው
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Betami ajeti ybelal gota mhiret ysitachew
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ አግብተሽ ትወልጃለሽ ገና ብዙ ህይወት አለሽ አንቺን አድርሰዋል አጋጣሚ አይናቸው ሆነ እንጂ የማይተካ ነገር ቢሆንስ ማድረግ ያለብሽ አንቺጋ አርጊያቸው የእግዜሩን ጠብቂ ፀልይ
@mdvip4743
@mdvip4743 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ይማራቸው ፀበል ውስጃቸው በሀኪም ውስጡን አታስነኪው በፀበል ይድናሉ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
አረረረዊዊዊ ቃጥላ ማሪያም ፀበል ቦሌ አራብሳ አዲስ አበባ
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube Жыл бұрын
እኔም ለአባቴ አደርገው ነበር ግን የትም ብወስደው መዳን አይችልም የአይን ብሌን ደርቋል ተባልኩ እኔ ያሰብኩት ሳልነግረው ላሳክምህ ብየ ልሰጠው ነበር የኔንም አጥቼ የሱም ሳይመለስ ኪሳራ ነው ሲባል ነው የተውኩት ምን ም ብትይ እሺ አይሉሺም እደሚታከሙ ብቻ ነበር መናገር ያለብሽ::ፈጣሪ ይርዳሺ ለናት ያልሆ ቀሚስ ይበጣጠስ አችም ጀግና ልጅ ነሺ
@yegletubetube1869
@yegletubetube1869 Жыл бұрын
ማማዬ ኪዳነምህርት ፀበል ዉሰጃቸዉ እጦጦ የኔ እናት ኪዳነምህርት ብርሀንዎትን ትመልስለዎት🤲🤲❤
@birtukanayele4703
@birtukanayele4703 Жыл бұрын
ለእናት ምንስ ብሰጣት አይቆጭም ህይወትም ቢሆን እናት እኮ ናት መጠሪያ ያነሳት መገለጫ የሌላት እናት!!!
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እመብረሐን በብረሐን እጃ ትዳብሳቸው የኔ እናት እግዚአብሔር እሚሳነው የለም ጸበል ውሰጃቸው
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t Жыл бұрын
ጸበል ውሰጃቸው የተላየዩ መንፈሳዊ መምህራኖችን ኣማክሪ
@SalamSalam-bt5kd
@SalamSalam-bt5kd Жыл бұрын
እጎዚያብሄር ይሜርዎት ማዘርዬ እህት አንቺዴሞ እግዚያብሄር ይማርልሺ አይኗ አንቺነሺ አሁኑ በጣም ጠንክረሺ ፀበል ውሠጃት የሠይጣን ፈተናነው
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
የእኔ አናት እረሶ ልክ ኖት ከቻለች መጧር መንከባከብ ብቻ ነዉ የሚሻለዉ እድሜ አና ጤናዉትን ይሰጦት
@romimedia3130
@romimedia3130 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እንዳንች አይነት ንፁህ ልብ እና አስተዋይ አይምሮ ይስጠን አላቅም ብቻ ቃል የለኝም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳሽ❤❤❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@mengisteabzeray7505
@mengisteabzeray7505 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እኔ እምመክርሽ ከመምምህር ግርማ ወንድሙ ጋ ወስደሽ በፆሞ ፀሎት እየተደረገላቸው ይጠመቁ ይድናሉ አንቺ ግን ተባረኪ
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
ቃጥላ ማሪያምምምምምምም ፀበልልልል
@rozasebru103
@rozasebru103 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማሮይ እህቴ ውነትሽ ነው የናት ውለታዋ ሌላም ይከፈላታል ተባረኪ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥲🥲🥲🥲🥲
@luciemilan6631
@luciemilan6631 Жыл бұрын
ተሥቅስቄ ሞትኩኝ ማርያምን ለናት ይኤም ያሳታል እንቺም መልካም ልጅ ነሽ እማማ እግዝያብሄር ብራኖትን ይመልስው ብርሃን ማጣት ክባድ ነው👏👏😭😭😭😭😭
@selampeace4261
@selampeace4261 Жыл бұрын
ኦ የሚያስደንቅ ፍቅር ነው እህቴ አይንሽን መስጠት አይጠበቅብሽም እናትሽን ብታምኚ አይናቸው በምንም መንገድ የጠፋ ቢሆን እግዚአብሔር ማብራት ይችላል የማወራልሽ ተረት ተረት አይደለም የእውነት ለብዙ ሰዎች እግዚአብሔር ያረገውን ነው የምነግርሽ እሱም በትክክል እግዚአብሔር ወደሚገኝበት ጉባኤ ወደ ቤተ ክርስቲያን ይዘሻቸው ሂጂ የቤተ ክርስቲያን ስሞችን ወይንም በፈውስ ፀጋ የሚያገለግሉ የጥቂት ነቢያት ወይንም አገልጋዮች ስም ዝርዝር ልስጥሽ እግዚአብሔር የሚያቅተው ነገር አንድም የለም ገንዘብ አትከፍይም እንድ ነገር ብቻ እመኚ እግዚአብሔር ይችላል ብለሽ ከዚያ የእግዚአብሔርን ክንዱን ታያለሽ በልጁ በኢየሱስ ስም ብንለምነው የጠየቅነው መልካም ነገር ሁሉ ይሆንልናል መሔድ አንኳን ባትችሉ ከቤታችሁ ሆናችሁ ቻላኑን በTV መመልከት ትችላላችሁ ቤቴል TV worldwide, Jesus TV , Glory Of God TV ወይንም ነቢይ ዘካርያስ ወንድሙ የ ቃለ ህይወት ቸርች አገልጋይ ፓስተር መስፍን ሙሉጌታ የቸርቹን ስም ይቅርታ ይደረግልኝ አላስታወስኩትም እና እህቴ ሆይ እግዚአብሔር ፈዋሽ አምላክ ነው ሌሎችም ትክክለኛ ቸርቾች አሉ ሁሉን ለመዘርዘር ስለማይቻል ነው አሁን ከላይ የጠቀስኩልሽ በትከከል እግዚአብሔር በልጁ nኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅና ተዐምራት እያደረገ ያለ ቤተ ክርስቲያን ነው
@amentube4734
@amentube4734 Жыл бұрын
ፀበል ዉሰጃት በንሰሀ በፀሎት ይድናሉ ሰይጣን ነዉ የከለላቸዉ
@abebawbelay2584
@abebawbelay2584 Жыл бұрын
በፈጣሬ ስም ፀበል ይድናሉ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔናት ፈጣሪ ብርሐኑን ይስጦት እናቴ ውይ እኔ አልቻልኩም ፀበል ውሰጃቸው እህቴ
@sahaai2277
@sahaai2277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ አይዞሽ በጣም ነው ያስለቀሠኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@qonjo6613
@qonjo6613 Жыл бұрын
ማን እደ እናት😭 አላህ የአይን ብርሀኖን ይመልስላት ሙሉ ጤናወትን ይመልስላችሁ እናት አለሜ 😚የኔ እህት እናትሽን እዳከበርሽ አላህ ይውደድሽ እናትሽንም ያሽልልሽ እማ🥰
@molumolu3625
@molumolu3625 Жыл бұрын
የኔእናትአልህየአይንሽንቡርህንይመለስልሽ
@teddikebede6922
@teddikebede6922 Жыл бұрын
እህት ዓለም እመብርሃን ትጠብቅሸ እዳደረግሸው ነው የምንቁጥረው
@user-yy6ys8jd5f
@user-yy6ys8jd5f 10 ай бұрын
ይቅር ይበልሽ አይን እያለን የምናየው መልካም ነገር በጠፋበት ዘመነ ያንችን አጉድለሽ ሊሳካም ላይሳካም ለሚችለነገርጊዜሽን አታጥፊ እናትሽንአጠገብሽ ይዘሽ ተንከባከቢ አታሰነካኪያቸወሸ።
@titilove713
@titilove713 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዛብሄር የሚጠቀምባቸው ብዙ ነብያቶች አሉ ወደ አንዱ ወስደሽ አፀልያቸው
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እናትሽን አይኖአን ያብራልሽ አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው ምክንያቱም እጅ እግር የሌላችው እቤት ተቀምጠው የሚውሉ አሉ ውጭ ናፍቆአችው።አይዞሽ
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 Жыл бұрын
እመብርሀን የናትሽን አይን ያብራልሽ ፀበል ውሰጃቸው ምስጊን አንችም ለውሳኔሽ አትቸኩይ በቻልሽው አቅም አግዥ እጅ አይንሽን አታስቢፈጣሪ ሰበብ አለው ፀበል ውሰጃቸው
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l Жыл бұрын
ጓበዚልጂነሺ ማሬ ማዘርንም አላህብረሀኑን ይሥጣት
@user-fo9mk7vv7y
@user-fo9mk7vv7y Жыл бұрын
እኔ የእስልመና ትክታይነኝ ገን ይሰወለጂ አላህ ያሺረው በረሀናቸወን ይምለሰው ልማለት አያግደነም እንድወም የታመምን መጥየቅ አይዙወቹሁ ማለት ማጥናከር ዲናቺን ያዘናል እና ወገናቺን የናትሺን ብረሀን አላህ ይምለስለሺ አይዞሺ
@silasila9913
@silasila9913 Жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህት የናት መፅዋትነት በጣም ከባድነው
@saraasrataddisu1132
@saraasrataddisu1132 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ እባክህን ከአይን ባንክ እንዲያገኙ ህዝብ ይረባረብላቸዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
እውነታቸውን ነው ቀሪው እድሜ በጣም አጭር ነው እባክሽ አስቢበት ህክምናው ባይሳካስ ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል የፍቅርሽን ነው ::
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og 11 ай бұрын
እናት ፀበልቦታ ዉሰጃቸዉ እመብርሀን ትከፍትላቸዋለች አይዞሸ እህቴ❤❤🎉🎉
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
እህቴ በመጀመረያ እናትሽን አላህ ብርሀናቸውን ይክፈትላቸው ሌላው አንቺ ከሀደምሻቸው ካጠገባቸው ካልተለየሽ አይንሽ ባሰጫቸውም እናት ልጁን በጠረኑ ታያለች እናትሽ እድመያቸው የገፋ ነው አንቺ ወጣት ነሽና እነሱን ለመሀደምም ለመከባከብም አንቺ ጤነኛ መሆን አለብሽ በተረፈ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን አብሽሪ
@tringotri6479
@tringotri6479 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@user-dr1dc7hu8q
@user-dr1dc7hu8q Жыл бұрын
የናት ውለታዋን በቃላት መግለጽ ከባድ ነው ልኡል እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ፀበል ውሰጇቸው ይድኑልሻል
@jemmawork838
@jemmawork838 Жыл бұрын
ለእናት ምንም ቢደረግላት አይጠገብም ውስጥሽ ያዘዘሽ ን መልካም መስሎ የታየሽን ለእናትሽ ካለሽ ፍቅር አሰብሽ ለሳቸውም አስቢ ይሄ ችሮታሽን የትኛዋም እናት አትቀበልም የልጁን እንቅፋት እንኳ ማየት የማትፈልግ እናት የለችምእንኳ ን አካልን አጉድሎ ለኔ ይደረግልኝ ልትል እሳቸውም ምቾት አይሰጣቸውም ተረጂአቸውና የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር ይችላል ጠበሉን ሞክሪ ስለእናትሽ ስላለሽ ፍቅር ግን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ!!!
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይማርሽ ወደ ፀበል ውሰጃት በድንግል ማርያም እሳ ትረዳሻለች
@busyline2085
@busyline2085 Жыл бұрын
ፀበል ውሰጃቼው ፆለት አድርጊ እንጅ አንች ጤነኛ ሁነሸ እየሰራሸ ብጦሪያቼው መልካም ነው አይንሸን መሰጠቱ ለእናት ያንሳል ግን ቢሆንም አንች አይን ብታጭ ከሰራሸ ልትባረሪይ ትችያለሸ ለማንኛውም ፈጣሪይ ይርዳችሁ
@tgtube1261
@tgtube1261 Жыл бұрын
ውይይ የእውነት እናነት እጅግ ከባድና ውድ ስጦታ ቢሆንም አንች ደግሞ ለእናትሽ ውድ መተኪያ የለለውን አይንሽን ለእናትሽ ስጦታ ለማበርከት በመወሰንሽ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ደግሞም እሱ ለእኛ ሲል የሞተው እናትሽን አይን ያበራልሻል ፈጣሪ ይርዳችሁ 😘😭
@dumatube646
@dumatube646 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ እማማ እግዚአብሔር ሰያቅ የምሆን ነገር የለም አንቺ በአይንሽ ሰረተሽ ገብትሽ እናትሽ አከበከብሽ ቀሪ እድሜያቸው ብተገዝቿዉ ይሻላል
@amentube4734
@amentube4734 Жыл бұрын
አረ በፀበል ይድናሉ ማርያምን ይድናሉ ሱባየ ያዥ ፀቨልቃጥላ ማርያም ዉሰጃቸዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Жыл бұрын
አወይድናሉየመንፈስስራነው...ሰውስለመንፈስምንምአልገባውም.
@asas-lu4oc
@asas-lu4oc Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማራቸው የኔ እናት😢😢😢😢
@aremiys2202
@aremiys2202 Жыл бұрын
ትክክል አይናቸው ደህና ነው ፀበል ይጠቀሙ ተጠመቁ
@zemhretghebremicael1629
@zemhretghebremicael1629 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምደንቅ የናት ፍቅር ። እግዝኣብሄር መፍትሄ ኣለው። ኣንቺ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር እናትሽም ላንቺ ያላቸው ፍቅር በጣም የሚግርም ነው። ፍቅር ማለት እንደዚህ ነው።
@bewphone9113
@bewphone9113 Жыл бұрын
በርግጥ ለናት ያሳታል ግን ደሞ አካልን ማጉደል በጅ አይታየኝም ዉዴ ቢቻልሽ ወደፈጣሪ ጸሎት ማድረግ💔💔
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
አይምሮየ ሁሉ በሀሳብ ሞትሁ አምላኬ ሆይ ብርሀን ስጣቸው ባክህ
@user-is5ud8zk3v
@user-is5ud8zk3v Жыл бұрын
ይህየመፈስ ሴራነዉ ጠክረሽ በፀሎት በስግደት ብታስቢአቸዉ ለመቤቴ ተስለሽ ቅባቅዱስ ብትቀቢአቸዉ እደሚበራላቸዉ እርግጠኛነኝ እመቤቴን ለምኖ ያፈረየለም ይህ የባድአሞልኮ ዉጤትነዉ የሰይጣንን ሴራ እንወቅ
@mimibh7495
@mimibh7495 Жыл бұрын
እግዚቤሔር ያግዝሽ እህቴ እናቴ ፈጣሪ ይማሩት
@ramadanhassan6044
@ramadanhassan6044 Жыл бұрын
ማዘርዬ አላህ ይርዳዎት ኢንሻአላህ ያያሉ አላህ ያሳካዋል ይታከማሉ ይድናሉ አብሽር
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t Жыл бұрын
ያአሏህ አሏህ ያንቺም ሳትሰጫት አሏህ የእናትሽ አይን ይመልስሽ በእባ ነዉ ያየሁት
@meleytsegay
@meleytsegay Жыл бұрын
እናት ብርሃን ናት ❤
@user-fp5dj1pc9d
@user-fp5dj1pc9d Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን መጀመሪያ ፀበል ውሰጃቸው መንፈስ ነው የሚሆነው
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ ጎረቤት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ኑ ወደ ቤቴ
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 10 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አላቸው ሀሳብሽ መልካም ነው አሁን ተይ ብትባይም አትሰሚም ቢቻል ሁሉም ያደርግ ነበር ግን ከድሜ አንጻር ብዙ ምርምራ ማድረግ አለባቸው የኔ እህት እድሜአቸው ሰማኒያ እኮ ነው አይን ከሀምሳ በሀላ ያጋጥማል እኔም የህመሙ ተጠቂ ነኝ እንዳሉሽ አግቢና ልጅ ውለጅላቸው አታስጨንቂያቸው አደጋ እኮ አይደለም በእድሜ ይመጣል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ደስ ባይልሽም ተያቸው ውጭ ነው ያለሁት ግን አይቻልም ተብያለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@melatyaresemaleji9736
@melatyaresemaleji9736 Жыл бұрын
በመቤቴ ጸበል ሁሰዳት ይሻላታል እዉነት ዝምብለሺ ዉሰጃት ትድናለች የኔ ናት እመብዙሓን ምህረት ይላክላት እወነት አይዞሺ እህቴ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ፀጉሪቸውን አሰሪላቸው እህት አትላጫቸው አላህ ይርዳሽ እናቴ
@user-yq2oe2nq3i
@user-yq2oe2nq3i Жыл бұрын
የኔውድ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ጸበል ውሰጃት ትድናለች እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት እመቤቴ ማርያም በጆቿ ትዳብሳት እናት ለዘለዓለም ትኑር
@user-vp7ct7dh7x
@user-vp7ct7dh7x Жыл бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ያበርታሽ አይዞቹህ ሁሉ ለበጎ ነው የኔ እናት እናት አይክፋት
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 Жыл бұрын
ምንም ኣይሆኑም እናት ለልጅዎ ይሄን ማሰብዎ እግዚኣብሄርን ያስደስታል ለዚህም ጥሩ ነገር የመጣለውታል። ይባረኹ እናትና ልጅ።
@samritube645
@samritube645 Жыл бұрын
እመብርሀን አይነብርሀናቸውን ትመልስላቸው ጸበል ውሰጃቸው
@mmmsss9657
@mmmsss9657 Жыл бұрын
የኔ እናት ሲያሳዙኑ አስለቀሱኝ እህህረ እናቶቻችን ጤና እድሜ ይስጥልን
@yirgebaklilu3825
@yirgebaklilu3825 Жыл бұрын
ኣንቺ እጅግ ጀግና ሴት የእናትሽን መታወር የማትወጂ እውነተኛ ልጅ ነሽ ። የአሁኑ ትውልድ ወላጁን ለማዳን ኣካላቱን መስጠቱ ይቅርና ወላጆቹ ቶሎ እንዲሞቱና ያለፋበትን ንብረት ለመውረስ በሚያሰፈስፍበት ዘመን ያንቺ ኣይንን ያህል ብርሃን ህይወት ለሰጡሽ እናትሽ ለመለገስ መወሰንሽ ይንቃል ምነው የኔም እናት በዛ ዘመን እንደዚህ ኣይነት ቴክኖሎጂ በነበረና በሰጠኋት የሚል ቁጭት ኣሳደርሽብኝ 🤔🤔
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
የእናትና የልጅ የፍቅር አምላክ ይህቺ ልጅ አይኖን ሳታጣ የእናትዋን አይን መልስላት
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
የኔናት እመብርሀን የብርሀን አይን ትስጥልን አናታችን ኦፍ ቃል አጣሁ እማየን ነው የምትመስል እናቴን ቁርጥ በስማም እናቴ እኔም በስደት አይኗን አመመኝ ብላ አይኗ እደማያይ ስትነግረኝ ግራ ግብቶያል በስደት ሁኘ ምንም ማረግ እልቻልሁም እዳለችሁ እህቴ የሚታዝ የለም አይዞሽ አንች ቃጥላማርያም አዲሳበባ ውሰጃት አንች ቢያንስ ከጓናነሽ እኔስ በስደት ሁኘ በሽተኛብቻነው የሆንሁ እናቴ ሁሉነገር ናት ስደት መመለስ አልቻልሁም አይዞሽ ፀበል ውሰጃት ባክሽ እህቴ ደስታሽን ያሳየን እባየ ነው የመጣሁ የኔናት
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@tamryytube9793
@tamryytube9793 Жыл бұрын
እህቴ ፀበል ወሠጃችው ይድነሉ ቃፀላፂዮን ማሪያም ወሠጃችው
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
የኔ እናት አላህያሺርሺ ልጂቶም ቅንጀግና ነሺ ማሰብሺ እራሱ ያጠግባል
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ንግግራቸውኮ ሆድ አስባሰኝ አስለቀሱኝ እናትዬ የኔ እህት እናት ይገባታል ከዚህም በላይ ይገባታል እህትሽ ፍቃደኛ ብትሆን ከሁለታችሁም አንድ አንድ ሰታችሁ እናታችሁን ሙሉ አድርጓት እጅግ ውስጣችሁ ይረካል የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@glorytogod2395
@glorytogod2395 Жыл бұрын
Yene mar aench lik nesh geta eku hulunm ychlal yesachwun endiyadunachw behekim behone neger memoker yshlal anch gin kalat yatregnl min elshlehu geta egzabiher hulun yemichl geta new maman ymrachwal negern melkam yemiyaderg new ena ykeyral ayzosh yredal yagzal ytadegal yene Kongo tebareki🙏
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Жыл бұрын
አይዞንማዘር አላህ ይግለጥለወት ያረብ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
እናትሽን አላህ አይኖን የብረልሽ የኔ እህት አይዞሽ
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Жыл бұрын
የኔ እናት ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እህታለም ጸበል ወሰጃችው ይድኑልሻል እማ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Жыл бұрын
እናትስ ይገባታል ተባረኪ ለእናት ረጅም እድሜ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከመድሃኒቱ ያገናኞት እማማ
@user-ny6og1oh6h
@user-ny6og1oh6h Жыл бұрын
የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን። ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
@Love-bk2ek
@Love-bk2ek Жыл бұрын
❤️❤️🥰🥰
ረጅሟ ኢትዮጵያዊ ለምን አለቀሰች?
24:36
Zena Jokers
Рет қаралды 41 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 12 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 115 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 132 МЛН
ፋሲካን ያስለቀሳት የሱራፌል ድርጊት
39:30
Zena Jokers
Рет қаралды 187 М.
тгк: Логово FRIENDS
0:23
АлексДан
Рет қаралды 12 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 9 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28
Мама хитрая😂​⁠​⁠@ladymilanapap4610
0:16
МишАня
Рет қаралды 1,6 МЛН