ጴንጤን ወክሎ የገባ መንግስት የለንም!

  Рет қаралды 42,771

The Betty Show

The Betty Show

Жыл бұрын

ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!

Пікірлер: 174
@abialex5321
@abialex5321 Жыл бұрын
በሀገሬና በሰው ተስፋ እንዳልቆርጥ ከሚያደርጉኝ ሰዎች መካከል አንዱ አንተ ነህ። ሺህ አመት ኑርልን ቸርዬ
@pastormengistunegash9400
@pastormengistunegash9400 Жыл бұрын
አሜን ተነስቷል ተባረኪ ቤቲ
@kante5318
@kante5318 Жыл бұрын
መጀመርያ እንኳን አደረሳቹ እኔ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን እኔ እማቃቸው የድሮ ቤንጤዎች ደግ ናቸው እይዋሹም አይሰርቁም አብዛኛው የእምነቱ ተከታይ የደቡብ ህዝብ ናቸው ደቡቦች ሲፈጥራቸው ገር ናቸው እና ያሁኑ አብዛኛው ሰባኪዎች ሌቦች ናቸው የደቡብ ህዝብን ሲበዘብዙ ለምን እንተን የመሰሉ ደግ ባላዩ ዝም እሚሉት በቃ በግልፅ እነዚ ሌቦች ናቸው እኛን አይወክሉንም ብላቹ የደቡብ ህዝብን አትታደጉትም እስራኤል ዳንሳ እዩ ጩጩፋ እስራፉኤል ዋና ሌቦች ናቸው
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 Жыл бұрын
ሰውን ሳይሆን እየሱስን እይ እሺ ሰው ሁሌም ደካማ ነው
@meru5678
@meru5678 Жыл бұрын
@@sintayehumerawi1727 hizbshin tadegi new yetebalshiw kentu
@tadesse7205
@tadesse7205 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ መልካም መልእክት ነው መልካም በአል ይሁንልህ።
@danielwakjira3230
@danielwakjira3230 Жыл бұрын
Good discussion! Especially at the end! We, Oromoo people suffered a lot us other Ethiopians! Let pray for our country; may God will bring peace for us!
@getahunhaile-vg1fe
@getahunhaile-vg1fe Жыл бұрын
Betty! Your change in all aspects is a defining moment in your life. You are so deep in understanding the social and political views in Ethiopia. The paramount elements in your questiion and answer session is not pushing your own agenda but the quest your listeners have in mind. That really really relates with me. Keep on and avoid any controversy that could paint negative image that suggests dual implications in all issues you wanted to articulate.,we are more willing to hear what ever you present in the near future.
@samsonethio7880
@samsonethio7880 Жыл бұрын
If we have just two or three like you,ethiopia can make the difference, I really like you chere,you are so top,sharp and real person ,God bless you!!
@zelalemassefa6623
@zelalemassefa6623 Жыл бұрын
God bless you 🙏 pastor 🙏 🙌 ❤️ ✨️ ♥️ 👏 🙏 🙌 ❤️
@zelalemmahammed1891
@zelalemmahammed1891 Жыл бұрын
Waw Waw bro good speech keep going ethiopian we shall we thnkes 👍 😮
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 Жыл бұрын
God bless you Betty... You Preached the true GOSPEL at the beginning!!
@getahuneshete3383
@getahuneshete3383 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ -ቤቲዬ አንቺንም ጌታ ይባርክሽ።ፈጣሪን ሰለማንሰማ በአገርም በቤተሰብም ላይ ከመቼው በበለጠ ሁኔታ ችግሮች እየገጠሙን ነው፦እምነት ማሰሪየው ፍቅር ነው፦ይህ መለኮታዊ ፍቅር የሌለው ክርስትና የሚያመራው ወደ አለመከባበርና መናናቅ ያመራል ስለዚህ ወደጌታ ብቻ እንዙር ጌታም በትንሳኤው ሀይል ይዳሳት ።
@teddycherenet5036
@teddycherenet5036 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቸርዬ
@wondyiradalemayehu5688
@wondyiradalemayehu5688 Жыл бұрын
Betty you are amazing please keep it up don’t stop
@kidusmerry7252
@kidusmerry7252 Жыл бұрын
You are shining. Keep up it Betty
@mohakemal2035
@mohakemal2035 Жыл бұрын
ቤቲ አምሮብሻል አንቺ እኮ ሞዴል እኮ ነሽ::
@Fm18070
@Fm18070 Жыл бұрын
God bless you Man of God !
@nuraguyo7544
@nuraguyo7544 Жыл бұрын
የፓ/ር ቼረን ትምህርቶች እከታተላለሁ ... በጣም እወደዋለው። መልዕክቶቹ ቀልድ መሳይ ቀምነገሮች አዘል ናቸው። ግን አንዳንዴ በኃይማኖት(ስርዓት) እና በእምነት (ሕይወት) መካከል ያለውን ሰፊ ሜዳ በቅጸበት አፍርሶ ይደበላልቃቸዋል።
@GNegasi
@GNegasi Жыл бұрын
Good discussion. They said we are Oromo government i feel bad for the poor Oromo people when they trade with his name. As an oromo what does this government bring to us.
@tommyfekadu8823
@tommyfekadu8823 Жыл бұрын
Proud of you Betty, always stand with the truth you will get your prize from the ALMIGHTY. Thank you
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Betty you are good way for our country and nationa ❤️ 💕
@user-db6hd4xp4f
@user-db6hd4xp4f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ሁላችንንም
@rahele564
@rahele564 Жыл бұрын
ቤቲ ጥሩ ነው በርቺ አመለካከትሽ ባላንስ እያደረገ ይመስለኛል ዘረኝነት በሽታ ነው ማንም ዘሩን መርጦ የተፈጠረ የለም እና ሁላችንም በአንድ አምላክ እሱ በፈቀደው ዘር ውስጥ ተፈጥረናል....ቅዱስ ዳዊት ልጁን ሲመክረው ሰው ሁን ነው ያለው....ሰው የሆነ መሪ ለኢትዮጵያ እንዲያመጣላት የዘወትር ጸሎቴ ነው ፓስተር ቸሬ ከልብኽ ስለእውነት የቆምክ እግዚኣብሔርን የምታውቅ ሰው ነኽ እግዚኣብሔር ጸጋውን አሁንም ያብዛልኽ
@mlbmlb7150
@mlbmlb7150 Жыл бұрын
Yooyyaa Harka fuune Betii🎉🎉
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Жыл бұрын
ፓስቱርዬ ጌታ ይባርክህ
@girmamishamo6681
@girmamishamo6681 Жыл бұрын
ቤቲ በዚህ ደረጃ መቀየርሽ በጣም ደንቆኛል።በአንድ ወቅት አንድ የጦር ጄኔራል ቃለመጠይቅ ስትጠይቂ በጣም አዝኜብሽ ነበር ።ዛሬ ማንንም እንደየደረጃቸው ስትጠይቂ ስያሽ በጣም ተደንቄአለሁ።በዚሁ ቀጥይ❤❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ቸሬ ወገን አለማዊያን በጣም ትመቻቸዋለህ! ብቻ- በዚህም ወንጌል ይሰበካልና ደስ ብሎኛል እንዳለው ነው (ሐዋርያው ጳውሎስ።)
@Samwho617
@Samwho617 Жыл бұрын
Bety you look Lovely ❤
@metiabdisa9744
@metiabdisa9744 Жыл бұрын
Bettye❤❤💯💯 God bless you both
@tamratatafesse
@tamratatafesse Жыл бұрын
ቤቲ በእውነት ለእኔ ጀግና ነሽ የኢትዮጰያ ፓለቲካ ተስፍ ያስቆርጣል ነገር ግን ምንም በፓሊቲካው ተሰፍ በንቆርጥም ተስፋ የማያስቆርጥ መንፈሳው ሰዎች አሉንና ምንም መከራ ቢበዛብን ክርስቶስ ሞትን ድል እንደነሳ ሀገሬን ከዚህ ክፋት ያድናት ።መልካም ትንሳኤ ለሃገራችን ህዝቦች
@hodetebeje7547
@hodetebeje7547 Жыл бұрын
Mrt pastor
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Жыл бұрын
ውበቱን ደፍቶብሻል ❤
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
Looking so beautiful 😍
@rabumagada8902
@rabumagada8902 Жыл бұрын
I think your Easter show will be memorable because of your unique impartial cultural dress today.
@lensa3719
@lensa3719 Жыл бұрын
Beautiful lady 😍❤️😍❤️
@diredawa4783
@diredawa4783 Жыл бұрын
ቤቲ ሙች አንደኛ ነሽ ነፃ የሆነና በህዝብ ውስጥ ያሉ ጥያቄዎችን በመጠየቅሽ ለውጥ ይታይብሻል ለውጡም ጤናማ ነው በዚሁ ቀጥይ እባክሽ ተመልሰው እንዳትጠቢ ።
@kalkidanmuhaba8124
@kalkidanmuhaba8124 Жыл бұрын
wow ስጠብቀው የነበረው ቃለ ምልልስ እስኪ በነካ እጅሽ አባ ፖስተር ቢኒያም ጁንታዬንም አምጥተሽ ጭመቂልን 😂😂😂😂
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 Жыл бұрын
Ye wud Bety adinaqi neghi I love you
@bilisumamia8196
@bilisumamia8196 Жыл бұрын
God bless you all!
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l Жыл бұрын
እንኳን አደረሠሺ
@gebruabrha9306
@gebruabrha9306 Жыл бұрын
bete gn ye bahr mashashal bzu ayehu ..ena i respect you honestly .
@adnabirhane2972
@adnabirhane2972 Жыл бұрын
ቤቲየ ዛሬ 99%ነው
@eke1914
@eke1914 Жыл бұрын
He is our nationa super start 👌 👏
@yohanna5034
@yohanna5034 Жыл бұрын
Betshaaa
@eyerusalemdaniel2677
@eyerusalemdaniel2677 Жыл бұрын
Betiye bless you 🥰🥰🥰
@elizabethkassahun1368
@elizabethkassahun1368 Жыл бұрын
Kehonem mafer new yalebn alk yetewededk pastor tebarek
@tsionawithabesha4972
@tsionawithabesha4972 Жыл бұрын
ቤቲ ለውጥሽ በጣሚ የሚገርም ነው በርቺ
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Жыл бұрын
Important. Question. Bettye. G. B. U. Both nice. Time
@MillionKebede-jb8ql
@MillionKebede-jb8ql Жыл бұрын
😊😊😊❤
@alazarandu3637
@alazarandu3637 Жыл бұрын
ቤተልሄም የአንች መቀየር በጣም ይገርመኛል:: ከፅንፈኝነት ወደ ትክክለኛ ሰዋዊነት ስለተቀየርሽ ወደድኩሽ::
@MKE643
@MKE643 Жыл бұрын
Lela gize selamitelat tikribh endetelahat ketil, yantem tsinfegninet silemikerbh be positionik ketil😄😃
@alazarandu3637
@alazarandu3637 Жыл бұрын
@@MKE643 ኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝ ከጥላቻ ውጭ ምንም እውቀት የሌለው ሰው ነው እንድህ የሚፅፍ
@MKE643
@MKE643 Жыл бұрын
@@alazarandu3637 yetilacha tig eko mitakut enante nachu.. ayenewu eko irasin inde fetari iyayu lelawun inde tirf anjet mayet. yetilacha ina ye nikat tirfu irasin mehon silamiyameta, ladergachut neger ye ethiopia hizb yameseginachuhal😆😄😀
@tommyfekadu8823
@tommyfekadu8823 Жыл бұрын
@@MKE643 ለፓስተር ቸሬ ክብር ስል እዚጋር አልሳደብም። እባክህ ከቻልክ እሱን አርአያ እድርገክ አስተዎይ ሁን። እግዚአብሔር በሰማይ እየሱስ ክርስቶስም በምድር በስሜ ግደሉልኝ ተሳደቡልኝ አላለም... ብሎ ቢሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምእመኗን ሀይል ታሳይ ነበር ደንግጠክም ብዙ ነገርክ ይዝረከረክ ነበር ። ግን ሀይል የእግዚአብሔር ነው እና በትእግስት እንገፋለን። መጀመሪያ ሰው ሁን የኸው ፓስተሩ ክርስቲያንም ሁን።
@MKE643
@MKE643 Жыл бұрын
@@tommyfekadu8823 betisadebm aygermegnim I know it is ur tradition and mnm miyasdenegitina miyasrekerik neger yelem may be meslok newu😁😄
@abrahamb5087
@abrahamb5087 Жыл бұрын
ቸሬ ጎራህን ለይ ኢየሱስን ወይስ ማርያምን?
@fayisalata5678
@fayisalata5678 Жыл бұрын
❤️🤙
@berehanabebe2010
@berehanabebe2010 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuwoldegiorgis8734
@tarikuwoldegiorgis8734 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጥያቄና በሳል መልስ ነዉ ተባረኩ መልካም ትንሳኤ
@Ezana871
@Ezana871 9 ай бұрын
@zelalemasmare7851
@zelalemasmare7851 Жыл бұрын
አሁን ልትቀየሪ ነው በርች
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
ቤቲ❤ነፍሴ l love u!!
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Жыл бұрын
አንቺን ወደ ተፈጠርሽለት አላማ የመለሰ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ህዝባችንን ከመከራ እና ከክፍት ይጠብቅ አሜን ::
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Жыл бұрын
እንደ ፖስተር ቸሬ ና ቢኒያም ሽታዬ ትክክለኛ ፖስሮች ናቸው🙏🙏🙏
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
ቤትዬ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@onetruth4649
@onetruth4649 Жыл бұрын
ቸሬ መቸ ነው ጌታን ምትቀበለው "??? አለመኛው
@berehanabebe2010
@berehanabebe2010 Жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwww yessss
@s0lomon150
@s0lomon150 Жыл бұрын
ቤትሻ መምህር ቸሬን ሥላቀረብሽለን እናመሠግናለን
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l Жыл бұрын
ፓሥተር ቸሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤
@tezazunigusie5110
@tezazunigusie5110 Жыл бұрын
የ"ቶ" ምልክት ትክክለኛ ትርጉም ከፓስተር ትዝታዉ ሳሙኤል መረዳት ቢትችይ ደስ ይላል። አዉቀሽ ከሆኔ ግን ጥሩ ነዉ።
@thesaviorjesus593
@thesaviorjesus593 Жыл бұрын
merry easter
@demismeaza1824
@demismeaza1824 Жыл бұрын
አሪፍ ቃለ ምልልስ ነው ፓስተር ቼሬ አንተ እንደምትለው አንተ ከደሙ ንፁህ ነህ ግን ደም አፍሳሹን ገዢ በእምነቱ ዼንጤ የሆነውን በርታ ቀጥል እሚሉት ኦሮሞና ዼንጤዎች ናቸው
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l Жыл бұрын
ቤቲየ❤
@simenehdemis7834
@simenehdemis7834 Жыл бұрын
የለበስሽውን ቶ መስቀል ታውቂዋለሽ ?
@mekdesbefkadu628
@mekdesbefkadu628 Жыл бұрын
betishaaa😍😍
@abealemu4065
@abealemu4065 Жыл бұрын
Amen enkuan abro adersan Awo tenstowal legnam mensat yihunln ya habesha tibeb libsoch lay meskal ya gidd manor alebt ahun ahun yala meskal eyatsera silehone asibubet ya meskal wubet aynorwm
@haddiswoldegebriel2419
@haddiswoldegebriel2419 Жыл бұрын
ቤቲ ሽንኮሪና፣ ተፈታዊት! ፓስተር ፣ ቄሰ፣ ነብይ.... ጠማማዎችና ዉሸታሞች ናቸው። ብዙ ተሞኝቸአለሁ። የባሌጌዎች Club ነው it’s a means of making money! Love you so much❤
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ፓስተር ቸሬ ❤❤🙏
@EJ.7580
@EJ.7580 Жыл бұрын
PEOPLE are dying. Ooooooooo😭😭😭 Where is God???
@tijtijtij2154
@tijtijtij2154 Жыл бұрын
ፔንጤ እኮ ዋናውን ዘሎ ትንሳኤ የሚያከብሩት ነገር ሁሌ ያስገርመኛል ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@SadiSink-et5uk
@SadiSink-et5uk Жыл бұрын
ዋናዉ ነገር እኮ ትንሳኤዉ ነዉ?ከትንሳኤዉ በላይ ዋና ምን አለ?
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@getahulunchay3640
@getahulunchay3640 Жыл бұрын
ከክርስቶስ በላይ ዋና አለ?
@mazahailu5406
@mazahailu5406 Жыл бұрын
ክርስቶስ ሞቶ የተነሳው ለሀይማኖት ተቋም ሳይሆን ለአለ ም ህዝብ በሙሉ ነው
@aberekebede9086
@aberekebede9086 Жыл бұрын
@@SadiSink-et5uk ye getan tinisae man astemarechih ........be 30,2,3,23 yiwal ayiwal bemin tawukaleh
@berehanabebe2010
@berehanabebe2010 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berehanabebe2010
@berehanabebe2010 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Жыл бұрын
Misten Yagenge Ke Semayie Bereketen Agenge Yelale Kalu setamengebet newe yemifesemew Enji endihe yemiyasek weyene wedemashemotete betehidu Melekam newe.
@tesfayemengesha7387
@tesfayemengesha7387 Жыл бұрын
Rasun Abiy Bente aydelem ende ways haymanotebus new ?
@tenssiegumara
@tenssiegumara Жыл бұрын
ቤትየ ከዘረኝነትሽ ውጭ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል ተባረኪ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ናት ግን ዘረኛ ናት ሚዛናዊ አደለችም
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
አይ ቤቲዬ ያደረግሽው መስቀል መሳይ የluciferyan ነው ቶሎ ውልቅ Google እሺ ዘጋኝ።
@dembobademboba6924
@dembobademboba6924 Жыл бұрын
Betty....I guess you better try another profession...honestly .....But Pastor Chere is living by his መክሊት..... God good all the time....
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp Жыл бұрын
ፓሰተርቸሬየሚናገረዉሁሉሰረአትያለዉየድሮጰጤእዳተነበሩእኔኦርቶዶክሰነኝ.ቀጥልበት
@zaguietaddesse6386
@zaguietaddesse6386 Жыл бұрын
በርቺ
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 Жыл бұрын
ቤቲ ግን እግርሽን ማወዛወዝ ለምዶብሻል??? ማቆም አለብሽ ይረብሻል!!!
@Mimitwa
@Mimitwa Жыл бұрын
ቤቲቲቲቲቲ
@tadesseworku9701
@tadesseworku9701 Жыл бұрын
ቤቲ ዛሬ "አሀዳዊ ኢትዮጵያዊነት /በሀይማኖቶች ጭብል በተለይ በኦሮሞ ህዝብ ተፈጥሯዊ ፖለቲካዊ መብትና ነፃነቱ ላይ የተሠራው ሴራ ... ለግዜው ሆድ ይፍጀው " እባክሺ ቤቲ ..." ጴጤነትሽን" በግል ያዥውበኖራ የተቀባ መቃብርን አትነካኪ።
@abelseifu6019
@abelseifu6019 Жыл бұрын
ሰውዬ አትቀባጥር እዚህ ሌላ እዣ ሌላ 🤔😡
@haimanotdesta
@haimanotdesta Жыл бұрын
ሰላም የእኔ ውድ እህቴ የጌታ ልጅ ቤቲዬ አውቃለሁ ሳታውቂ እንዳደረግሽ ልልሽ የምፈልገው አንገትሽ ላይ ያደረግሽው መስቀል የኢሉሚናቴ ምልክት ነው ትክክለኛው የክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል አይደለም::ስለዚህ ደግመሽ አታድርጊው እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ 1ኛ ቆሮንቶስ 8:10 ይህ ማለት የሚድያ ሰው ስለሆንሽ ብዙዎች ካንቺ ተቀብለው ሊያደርጉ ይችላሉ ያውም የጌታ ልጆች ስለዚህ ባለማወቅ ላደረግሽው ከጌታ ዝንድ ምህረት ይሁንልሽ ደግሜ እላለሁ ተባረኪልኝ ❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ የመከራዋ ምንጭ ዲያብሎሱ አብይ አህመድ ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ በዚህ ዲያብሎስ መቃብር ላይ ይመጣል
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Жыл бұрын
Min. Tkefaflale anat. Yekefle🤔
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Жыл бұрын
ምንጮማ መለስ ዜናዊ
@ruthmamo214
@ruthmamo214 Жыл бұрын
Ahun yaleshebet huneta tekekelega Kristeyan
@mengeshateshome9760
@mengeshateshome9760 Жыл бұрын
“ጴንጤን ወክሎ የገባ”፣ ምን ማለት ነው;፧ ካሁን በፊት አንድ ጴንጤ ፓስተርን ኢኦቤ በከሰሰች ጊዜ “አይወክለንም” አሉት፡፡ ቀጥሎ ስለአጭበርባሪ ሃይማኖተኞች በቢቢሲ አማርኛ ሲነሳ “አይወክሉንም”፤ አሁንም እንደዚሁ፡፡ ነገሩ ፋሽን ነው ወይስ ጴንጤዎች ወደፖለቲካ ድርጅትነት ተቀይረዋል᎒
@embetnegussie409
@embetnegussie409 Жыл бұрын
Bete Aytesh bihertegnet endet metro mehonune ayesha kegna Ethiopiane gare temesasay lay selemetash Begila Amsegneshaleghu
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 Жыл бұрын
MESEKEL ADELEM YADEREGECHEW YE AMARENGAWEN YE Te tu ti Ta tie t yemechereshawen feedel newe Enji MESEKEL Adelem Yetengawen Eyesus newe yemetewekelewe Asazange ziga nate Masemesel Hatiyat Newe.
@mmn6040
@mmn6040 Жыл бұрын
አይ ቤቲ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Bate Hagerachen anchen ena meselochesh nachew le medretu mergem ye emtezeru wera becha emnetachu Hieywet yelelew
@ruthmamo214
@ruthmamo214 Жыл бұрын
Betye kinjo yeyesus leje lewteshi endet des yelal
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Жыл бұрын
ቸሬ አንተ ያሳሰርከውን አስፈታ
@user-ti1hf5en9s
@user-ti1hf5en9s Жыл бұрын
በአብይ ምክንያት ብዙ ሰዎች ጴንጤ ይሆናሉ የሚል እምነት ነበረኝ። ወይ መሸወድ 😂😂😂 የሰው መሞት ደንታ የማይሰጠው በዘር መከፋፈል የሚመቸው በድሮን የሚጨፈጭፍ በአውዳሚ መሳሪያ የሚገድል በረሃብና በችግር የሚያሰቃይ መሆኑን ስመለከት ጴንጤ ማለት ለካ በአፉ ጌታ ጌታ የሚል ልቡ ውስጥ ግን ሰይጣን የነገሰ ነው። I really hate ጴንጤ የሚባል እምነትና አማኝ
@tigistworku6959
@tigistworku6959 Жыл бұрын
Pantone tewewena eyesuse kerestosene teketele
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 Жыл бұрын
እሱ ፓስተር ኮመድያን ነው ወላሂ ያስቅኛል አንድ አንዴ 😂
@gelilawondyfraw1676
@gelilawondyfraw1676 2 ай бұрын
Pastor Chara malkame saw ena ortodox nagne gen btam nawymwodhe btame naw ymakbrehe !
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,1 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,4 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 111 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 7 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,1 МЛН