PM Abiy Ahmed bids final farewell to his late father Ahmed Ali.

  Рет қаралды 682,761

EthioInfo

EthioInfo

5 жыл бұрын

Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
#PMAbiyFather #Ethiopianews

Пікірлер: 340
@Zuz725
@Zuz725 5 жыл бұрын
አብይ የኔ አስተዋይ መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭ነፍስ ይማር
@darwichcelldarwichcell6160
@darwichcelldarwichcell6160 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 5 жыл бұрын
ታታሪው መሪያችን ጽናቱን ይስጥህ ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማር
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 жыл бұрын
እኛ ጅግና መሪ እግዚአብሔር መጸናናት ይስጣቹ አይዞአቹ በርቱ አንተን የመስለ ጀግና ውልደውል አልሞቱም
@kedirnigatu2167
@kedirnigatu2167 5 жыл бұрын
ዶ/ር አብይ አባትህን አላህ የጀነት ይበላቸው አዘንህ ቀላል ያድርገው አይዞን በርታ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
ለእኔ. ጀግና. ነህ. ሁሌም. ዓቢቹ. ሁሌም. አዲስ. ነህ. መፅናናትን ተመኘውልህ አባባንም. ነፍሳቸውን. በአፀደ. ገነት. ፈጣሪ. ያኑረው. አይዞህ ጀግናዬ
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 5 жыл бұрын
May god rest his soul our hero god give you strength amen
@BelayneshTequame
@BelayneshTequame 3 ай бұрын
@@genetmitchem6203 l
@imantube9377
@imantube9377 5 жыл бұрын
ኢናሊላ ወኢናሊላሂ እራጅን አላህ ኑር ወንበይ ላይ ከሚያስቀምጣቸው ያርጋቸው
@lovelove7261
@lovelove7261 5 жыл бұрын
አሚን
@AaAa-yu9jd
@AaAa-yu9jd 5 жыл бұрын
አላህለጂነትየበላቸሁ
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 5 жыл бұрын
አባታንንም አላህ ይማራቸው መሪያችንንም አላህ ፅናቱን ይስጠው ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ከክፍ ይጠብቀው ጥላቶቹን ይያዝለት
@user-qh2eq1oy3f
@user-qh2eq1oy3f 5 жыл бұрын
mahir Mahir amen yareb
@alemayeabebe274
@alemayeabebe274 5 жыл бұрын
እንዲህ አይነት የሀገር መሪ ከቶ ኬት ይገኛል አብቹ እድሜና ጤና ከክፉዎች አይን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 💞💞💞💞💞💞➫
@zaynabz5564
@zaynabz5564 5 жыл бұрын
Zaynab971529144667
@sarhalharbe6994
@sarhalharbe6994 3 жыл бұрын
እግዚአቤር ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርል አብይ መፀናናትን ይስጥልን ለቤተሰብ ሁሉ እምየ አፍርይብላኝ
@user-ow8dh6ts2h
@user-ow8dh6ts2h 5 жыл бұрын
ኢናኢላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡን አላህ አባትህን ማረፊያቸውን በጀነተል ፊርዶስ ያርግላቸው
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 5 жыл бұрын
የኛ አስተዋይ አብያችን አላህሂዳያ ይስጥህ ስራህ ሁሉ ልክ የኢሥላምን ህግጋት የያዘነው።አላህይጠብቅህ አባትህንም አላህይራህማቸው ያረብ ጀነተል አእላአላህይወፍቃቸው። መልካም ስራቸውን አላህይቀበላችሁ። አገራችንንም አላህ ሰላምያድርግልን ያረብብብ።
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 5 жыл бұрын
አላህ የጀነት ይበላችው ያረብ
@user-st1th3mw3l
@user-st1th3mw3l 5 жыл бұрын
መፅናናትን እመኛለሁ አባታችን አብዬ
@user-mv9rg3nf6c
@user-mv9rg3nf6c 5 жыл бұрын
አይ በጣም ደስ እሚል ነው አይዞህ አብዩ አላህ መፅናናትን ይለግስልህአባትህንም ጀነተል ፉርዶስን ይወፉቀው
@bqse6142
@bqse6142 5 жыл бұрын
ዶክቶር ኣብዪ ጽንዓት ይሃብካ ምስ ኩሉ ስድራ ቤትካን ፈተውትኻን ንክቡር ኣቦና ድማ መንግስተ ሰማይ የዋርሶም
@user-fp9ts6oc7u
@user-fp9ts6oc7u 5 жыл бұрын
አለህ በጅነተል ፍሪዶስ የኑረቸው
@user-ew5oe5qh5j
@user-ew5oe5qh5j 5 жыл бұрын
ኢናአሊላሂወኢናአሊላሂ እራጅኡን አላህ ይማራችው የጀነት ይበላችው ያረብ አላህ ይዘንላችውአብይ አህመት እሥከቤተሠቦችህ አላህ ያፅናችሁ ፅናቱን የሥጣቸሁ
@medi4548
@medi4548 5 жыл бұрын
አብያችን የኛ አሰተዋይ መፅናናቱን እንመኝልሀለን ከነቤተሰቦችህ አባትህንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@user-id9zw6ou2t
@user-id9zw6ou2t 5 жыл бұрын
ኢነአሊላ ወነአሊላ እረጁኡን አላህ ጀነተል ፊረዶሥን ይወፍቃቸው ለደኩተረ አብይ ሦብረን እድሁም ለቤተሠቦቻቸው አላህ ሦብረን ይወፍቃቸው
@ayshaaysha1056
@ayshaaysha1056 5 жыл бұрын
Write a comment...ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂራጅኡን አላህ ይርሀማቸዉ
@ioananica9995
@ioananica9995 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅይ yene geta
@malmal5918
@malmal5918 5 жыл бұрын
አብይ ፈጣሪ ያፅናህ አባትህ አልሞቱም ጀግና የሆነ ልጅ ወልደዋልና
@user-qh1ox3xj9u
@user-qh1ox3xj9u 5 жыл бұрын
አላሕይይረሀማቸውፅናቱንይስጠውለዶኮተርአብይም
@saraethiopia6618
@saraethiopia6618 5 жыл бұрын
ከሥራው ላይ ከጎንህ ነን አይዞህ ያላሉት አሁን አባቱን ለመቅበር ምን አሥፈለገ እውነቱን ነው እዳይ መጡ ማገዱ ጥሩ ነው
@lovelove7261
@lovelove7261 5 жыл бұрын
ትክክል መተው ሲመለሱ ያለ የሌለ የትችትና የስድብ ጋጋታ ለመሰንዘር ነው እንጂ ሌላ ምንም ለማድረግ አይደለም
@saedasaeda7043
@saedasaeda7043 5 жыл бұрын
Enalilahi weena elayihi rajiau allha janatl firidosine yiwafikachawu
@user-nj8gt4uq2i
@user-nj8gt4uq2i 5 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያርጋቸው
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢሊሂ ራጂዑን .... አላህ በቅድስ ቁርዓን እንዲህ ይለናል .... ሁሉም ነፍስ የሞትን ፅዋ ትቀምሳለች ... መሪያችን እጅግ የምንወድህ ወንድማችን Dr Abiy ሀዘን ሁሌም አዲስ ነው ሀዘን ያማል አላህ በራህመቱ ብርታቱን (ሰብር) ይስጥህ አባትህን አላህ የጀነት ያድርጋቸው አሚን
@user-ii9go3ll6o
@user-ii9go3ll6o 4 жыл бұрын
አላህ ይራህመቸው ሽህ አህመዲንም ልዣቸውንም አላህ ይጠብስማቸው ያርብ
@cell7994
@cell7994 5 жыл бұрын
አላሕ በጀነተልፍርዶሥ ያሥቀምጣቸዉ እድሕ አይነት ጀግነ መሪ እራሥን ወዳድነት የለለበት መሪ ለሠጠን አላሕ ክብሩ ይሥፍ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
Dr abey was so amazing leader he is. Before every thing his country first, and his people doing okay. Brilliant leader. For. Father Ahmed Ali RIP.
@user-ne3cx8li7x
@user-ne3cx8li7x 5 жыл бұрын
አብያችን የኛ ቅን ሰው ዘመንህ ይባርክህ መጽናናት ይሁንልህ
@mekonnen2384
@mekonnen2384 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ። ባጋጣሚ ከ10 አመት በፊት የሰማሁትን የጅማው አባጀፋር ወሎ ዳና (ከወልድያ ወጣ ብሎ) ላይ የሰሩትን ታሪክ አሰታወሱኝ ጥሩመሰራት ለዘር ይተርፋል የአብይ ይህን የመሰለ ታሪክ የማይታመን ነው በጣም ያኮራል!!!
@yemeserachshiferaw9555
@yemeserachshiferaw9555 5 жыл бұрын
አይድለም በኢትዬጲያ በአለም ላይ እንደዚህ አይነት ፕሬዘዳንት አይገኝም በአሁኑ ስአት .የሌሎች ፕሬዘዳንት አባት ቢሆን እስካሁን አሜሪካ ለህክምና ምጥተው ነበር ከሞቱም ከዚህ ነው የሚሞቱት .በጣም እሚገርመው ወደ ውጭ እንካን ሳይሄዱ ነው የሞቱት .እሳቸው ስጋቸው ሞተ እንጂ እሳቸው አልሞቱም . ስማቸውን በልጃቸው ተክተው ነው የሞቱት . ዶክተር እግዚያብኔር ያፅናወት ሁላችንም አዝነናል .ግን ብአለም ላይ እንደዚህ አይነት መንግስት መቸውንም ኢትዬጲያ አታገኝም :: አባቴ ነፍስወት ይማርልን ስመወትን ሁሌም ባሳደጉት ልጂ ስር ስንዘክር እኖራለን ::
@medinahassen1633
@medinahassen1633 5 жыл бұрын
Allah ysobirachiw😢😢😢
@mesfinmesfin8998
@mesfinmesfin8998 5 жыл бұрын
ኣብይ እግዚአብሔር ይባርክህ ለኣባትህ ነፍሳቸውን በገነት ያድርግልን
@AlazarDdesta
@AlazarDdesta 6 ай бұрын
ነቡስ ይማር
@ayshaaysha1056
@ayshaaysha1056 5 жыл бұрын
ወይ ማሻ አላህ እንዴት እንዴት ዳስ ይለል ምንም አልሞቱን ሱብሀን አለህ
@user-wv3zg1gn1r
@user-wv3zg1gn1r 5 жыл бұрын
ዶክተር አብይ እግዚአብሔር ፀናትና ብርታት ይስጥህ አብይ የኛ ጀግና
@poopygang1242
@poopygang1242 5 жыл бұрын
What an amezing leader !!oh my God I'm so speechless, just thank God for he gave Ethiopians Godley leader !!
@user-fr4vo7qn7o
@user-fr4vo7qn7o 5 жыл бұрын
በእውነቱ አራት መንግስት አይቼአለሁ ግን እንደ አብይ መሪ እንካን ኤፍርካ ኢሮፕ አላየሁመሠአአአአ
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 жыл бұрын
በለው በዚ ሰአት የቺሊውን መሪ እይው ያለጋርድ የሚንቀሳቀሰውን ዝም ብል ይሻላል አብይ ጥሩ መሪ ነው ያስኬዳል
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
@@tesfayetesfu2374 አብይ።ወሬጅ።ሰራላይ።ባዶነዉ።ሰዋችን።ሲገደሉ።ምንም።እረምጃእኮን።ማይወሰድ።ሰቶች።አለቁ
@tedrosalemu2118
@tedrosalemu2118 5 жыл бұрын
Allah yerhamachew
@lovelove7261
@lovelove7261 5 жыл бұрын
ምስኪን የሆንክ ሰው ነህ አላህ አባትህን የጀነት ያኑርልህ አንተንም ሰብሩን ይስጥህ የኔ ጀግና
@user-ct6wd4sf9j
@user-ct6wd4sf9j 5 жыл бұрын
አላህ ይራህማቸው አብይዬም አላህ ይሶብርህ
@goldanpranc9930
@goldanpranc9930 5 жыл бұрын
አላህ ጀነትን ይወፋቃቸው ለአብያችን ሶብር አላህ ይወፋቀው
@sasara4679
@sasara4679 5 жыл бұрын
Yallah wellahi betam azaznuig
@leisterfc3750
@leisterfc3750 5 жыл бұрын
the father of hero never die i so proud of u to be in the era of u have peace !!!!!!!!!!!!
@haimanotkussa1613
@haimanotkussa1613 5 жыл бұрын
God bless you
@user-wn3um5pl7k
@user-wn3um5pl7k 5 жыл бұрын
አላህ የሠብረህ ውድ መግሥታችን እሣቴውም ያረብ ጀነትን አላህ ያጎነጵፋቼው ያረብ አሚንንንንን
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 жыл бұрын
አላህየርሀማቸው. ደግሠው.
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ብሎዋል ዶክተር አብይ ጥሩ ሰው ነው የምን ካሜራ የምን ፎቶ ደሞ ነብስ ይማር
@5topafricakingdoms968
@5topafricakingdoms968 4 жыл бұрын
mashallah great man doctor abiy Ahmed thank you so much long live
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትክክለኛ ኢትዮጵያ ነህ
@RyRy-fw3ly
@RyRy-fw3ly 5 жыл бұрын
Enalellahe weEneElellahe rajeun allah jeneyel ferdose yewfeqchew
@shewangzaweshetu4716
@shewangzaweshetu4716 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ነብሳቸውን ይማር እውነተኛ የኢትዮጵያ ህዝብ መሪ ነህ
@saadamohammed9790
@saadamohammed9790 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወሊላህአላህ አባትህን በጀነተ ፍርዶስ ያርጋቸው
@user-rs8tc3ky9z
@user-rs8tc3ky9z 4 жыл бұрын
አሏሕ ይዘንላቸዉ 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@marammarem2168
@marammarem2168 5 жыл бұрын
አላህ በጀነት ያኑራቸው ቤተስውቻቸውም አላህ እዝነት ይስጣቸው አለ መካበዱ ጀግንነት ነው
@user-zt7be6tx5e
@user-zt7be6tx5e Жыл бұрын
አለህ የጀነት ፈሪዶስ ይወፈቀቸው
@sarajamal2924
@sarajamal2924 5 жыл бұрын
@FatihaFatiha-kd4fk
@FatihaFatiha-kd4fk 5 жыл бұрын
Allah yirahmachewu jenetul firdos yiwofkachewu le ato Abiy ahmed mestnanatin emegnalewu
@user-in6mw7rm1s
@user-in6mw7rm1s 4 ай бұрын
😢😢😢አላህይማረው
@sifaandereje6137
@sifaandereje6137 5 жыл бұрын
ameen unet Dr Abiyi ezigaber yixebiqilin abetochachewumi nebsi yimarilin😭
@mesertewanadfrsh2110
@mesertewanadfrsh2110 5 жыл бұрын
😢😭😭😭👌💗
@hayattuesmael2220
@hayattuesmael2220 Жыл бұрын
Selfless,Ethiopia needs more like him,Inshallah!
@liintube8440
@liintube8440 4 жыл бұрын
Allah yirahmak 🍁🍁🍁🍁
@susuh2000
@susuh2000 3 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃቸው አቢቹ ምርጥ ሰው አንተም ሶብሩን ይስጥህ በርታልን የኛ ጀግና
@user-vn8jj7ww5t
@user-vn8jj7ww5t 5 жыл бұрын
መልካም አባትና ልጅ ነፍሳቸውን ይማረው ዶክተር አብይ እግዛቢሄር ያፅናህ
@user-me3kh7rq1u
@user-me3kh7rq1u 5 жыл бұрын
ልጁም ሞተል እንዴ
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይ መስገን
@mekamuhammd7037
@mekamuhammd7037 5 жыл бұрын
አብይ አላህ መፅናናቱን ለመላው ቤተሰብይስጣችሁ አባትህንም አላህ ይራህማቸው ጀነትን ፈርዶስ ይወፍቃችው
@1551mel
@1551mel 5 жыл бұрын
God, I love PM.. May his father rest in peace. May God gives hi strength and protects him
@user-ge7xd5eg8t
@user-ge7xd5eg8t 3 ай бұрын
Dastanya,nany
@zuzuyeiselamleje6757
@zuzuyeiselamleje6757 5 жыл бұрын
Allahe yerehamewe allahe anetenem bewente laye yasenahe
@tube2134
@tube2134 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና እግዚአብሔር ያፅናህ
@etoeto9814
@etoeto9814 5 жыл бұрын
ፈጣሪ መፅናናትን ይስጠው
@haitmozml2061
@haitmozml2061 5 жыл бұрын
አሚንን
@mahdernajosi5072
@mahdernajosi5072 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር አተ የመሰለ ጀግና ፈጥረዋል ፈጣሪ ይጠብቅክ
@asunangyajimmalij6462
@asunangyajimmalij6462 5 жыл бұрын
rabbi ija ramatatin isin halalu
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር ለመላው ቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን
@Amliuugiddi-we9lt
@Amliuugiddi-we9lt 3 ай бұрын
❤😢
@elhamali2951
@elhamali2951 5 жыл бұрын
አላህኢናኢላሂ ወኢናኢላህ ናጆኦ አላህ ጀነትን ይወፈቅልን ያረብ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 3 жыл бұрын
Uff abeyee syssszene teneshe edemi besrtelehe melekame nberehonome fetsri yalwe hone begente yanurelehe 😭😭😭😭😭💚💛❤
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር እመብርሀን መፅናናት ይስጥልን
@getnetmeneg2455
@getnetmeneg2455 5 жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@HayatEbrahm
@HayatEbrahm 3 ай бұрын
አላህ ለጀነት ይበላቸው
@mahamanurhayat1650
@mahamanurhayat1650 5 жыл бұрын
Allah yiramachew le Dr abiy Allah yestew
@hvip5198
@hvip5198 5 жыл бұрын
ጀግናመሪ አላህአበመትህን ፍርጆስን ጀነትይወፍቀዉ አንተም አላህይጠብቀረህ
@muluyeyimanu3387
@muluyeyimanu3387 5 жыл бұрын
መጽናናቱን ይስጥህ ጠቅላያችን
@tsedalechernet6234
@tsedalechernet6234 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅነትን ይስጥህ ነፍስ ያማረ
@user-dt8id8nn1o
@user-dt8id8nn1o 5 жыл бұрын
አሚን
@gagatiganati8649
@gagatiganati8649 4 жыл бұрын
Yee jagina liji jagiaa 🌻🌻♥️♥️💯💯💯💯
@lovebinyam8092
@lovebinyam8092 4 жыл бұрын
Amen
@Hh-uf7vx
@Hh-uf7vx 5 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጅኡን አላህ ጀነተል ፌርዶስ ይወፍቃቸው ለአብይም መፅናናትን እድሜህን ያርዝምልን አብይ አንተ የኛጀግና አንተ የኛ እምባ ጠራጊ
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 5 жыл бұрын
allah Yerhamachew Allah Bejenetel Ferdos Yanurachew Lantem Sebir Yesteh Endante ina ende ordogan yalu merewochen allah yabzalin
@fozia6143
@fozia6143 4 жыл бұрын
Dr.Abiy yene asteway allah metsinanatun yistih..allah bejemnet yasdessitachewu
@asmeretjallow7705
@asmeretjallow7705 5 жыл бұрын
😭😭😭
@reemaaltunaji6048
@reemaaltunaji6048 5 жыл бұрын
ኣላህ ነብሳቸውን ይማራቸው
@aleykasherefa5832
@aleykasherefa5832 5 жыл бұрын
ኢናሊላህ ዋኢናእለሂ እራጁን አለህ ጀናታል ፍርዶስ ይዋፍቅዎት ለቤታሰቦም አለህ ሶብሩን ይስታቹ
@emanmuhammedawoltakrim6393
@emanmuhammedawoltakrim6393 5 ай бұрын
😭😭❤ jannaataa haa firdosi haa kenuf
@numirshj9517
@numirshj9517 10 ай бұрын
አላህይርኸማቸው ጀነትይወፍቃቹው
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@Upnormalish
@Upnormalish 5 жыл бұрын
አላህ ጀናትን ፈረዱሰ ይውፈቀው ያርብ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@AbduSanbi-cs2jj
@AbduSanbi-cs2jj 4 ай бұрын
አላህ የጄናት አላህ ያድርጋቸዉ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ አብያችን ከነ ቤተሰብህ
@tesfayetesfu2374
@tesfayetesfu2374 5 жыл бұрын
እኔምለው አረብኛው አማርኛ ትርጉም የለውም ነው አረቦች ናቸው ኮመንት የሚሰጡት
@kuruwello8545
@kuruwello8545 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖
In memory of PM Abiy Ahmed's father and his mother Tezeta Wolde.
10:37
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 14 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
LIVE! PM Netanyahu Welcomes Ethiopian PM Abiy Ahmed
30:00
IsraeliPM
Рет қаралды 514 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН