No video

የዘርፌ አገልግሎት ከክብር ወደ ክብር.....Presence TV | 14-Feb-2019

  Рет қаралды 3,034,070

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

5 жыл бұрын

አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በይቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናል ወርልድዋይድን ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE/ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!

Пікірлер: 2 400
@Sanasenu2
@Sanasenu2 5 жыл бұрын
ይሄ አምላክ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ዝም ስንል እግዚአብሔር ከዓለም እያመጣ ያናግረናል አቤት ኢየሱስ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ጌታ ሆይ ህዝብን አስመልጥ ተባረኪ እህቴ ኢየሱስ ክብር በስማይና በምድር ለአንተ ይሁን
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
senait amaha WowoWowo Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni
@nanonano7478
@nanonano7478 5 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen tebarek
@lubabtegase5722
@lubabtegase5722 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen tabrki
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 жыл бұрын
ከአለም እያመጣ አትበይ እህት ልቦናሽም ያውቃል እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ እምነት የለም እናምናለን የተጨፈነው አይናችሁ የድንግል ማርያምን ልጅ ማየት ሲጀምር ትመጣላችሁ ተዋህዶ የተመሰረተችው በክርስቶስ ደም እንጂ በተራ ሰው አይደለም ዘርፌ እንኩዋንም ሄድሽ ድሮም አለማዊ ነሽ አልሸሹም ዞር አሉ!!!
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 5 жыл бұрын
ነጋዴ በርች ሸቅይ ጡሩሥራነው አለም እደዚነች።
@ababaababa4187
@ababaababa4187 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝግን ዘርፍዬ እወድሻለዉ የዘመርሽዉ ለክርስቶስ እጂ ለማንም አይደለም እሱ ሲመሰገን የሚጠላ ዳቢሎስ ብቻ ነዉ በብዙ እጥፍ ተባረኪ
@user-xq6im4ms1v
@user-xq6im4ms1v 5 жыл бұрын
ክርስቶስ በሙዚቃ ሳይሆን ቅዱስ ያሬድ ባስተማረን መዝሙር ነው
@yamali1018
@yamali1018 5 жыл бұрын
የቅን ልብ ባለቤት ወንድሜ ወይም እህቴ እንዲህ ነው የሚባለው ተባረክ/ኪ/ልኝ። ይህ መረዳት አይወሰድብህ ።ካንተ ጋር ለዘላለም ይኑር ።
@mimaroyall3857
@mimaroyall3857 5 жыл бұрын
Tebarekh
@abiyeking814
@abiyeking814 5 жыл бұрын
God bless u my sis or bro
@alemamenenerdawgetae322
@alemamenenerdawgetae322 5 жыл бұрын
anchim belo ortodox kkkkkkkkkkkk
@marthamelkamu463
@marthamelkamu463 5 жыл бұрын
የዝማሬሽን ትርጉም ከድቅድቅ ጭለማ ወደሚደነቅ ብርሀን፣ ከሞት ወደህይወት የመምጣትንዋጋ የቀመሰው ብቻ ያውቀዋል። እህቴ ሆይ እኔም ከአንቺ ጋር ሀሌሉያ እያልኩ የሀሴት እንባ አፈሰስኩ። ክብሩ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ለወለደን ለእግዚአብሄር ይሁን፣ ህብረታችን ከአብ ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው። አሜን።
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
ኌለኞች ፊተኞች ይሆናሉ የተባለው ዘመን ይሄ ይመስለኛል ብዙዎች በርቶላቸው እያበሩ ነው ።ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል በህይወት የደከማችሁ፣ክርስትና ውርስ የሆነባችሁ ክርስቲያኖች በርቱ በዚህ በዘመን ፍፃሜ አንድከም የጠፉትን እንመልስ፣የጣልነውን እናንሳ ጌታ ይመጣል ፂሆን እንደርሳለን።
@hannahanna492
@hannahanna492 5 жыл бұрын
ትላንትናም ቅዱስ ዛሬም ቅዱስ ነህ በመማሪያ አድባር ስር ጌታዬ አየሁህ እጄን አነሳለሁ አትለፈኝ ብዬ ያባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆዬ ሰባራው ልቤ ሸሽ እያነከሰ ጌታዬ ጥራው ሰምቶ ከተመለሰ!! አሜን እግዚአብሄር ይመስገን!!
@user-hw1so9jg6w
@user-hw1so9jg6w 5 жыл бұрын
አባቴ ከፍ ሲል ማየት ለኔ ከዚህ በላይ እርካታ የለኝም አችን የሠጠን፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን በእየሱስ በሞገስ ላይ ሞገስን ይደርብልሽ እወድሻለሁ ዘርፍዬ
@mesiabera5729
@mesiabera5729 5 жыл бұрын
AMEN!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@gezahagnlafebo2248
@gezahagnlafebo2248 5 жыл бұрын
የእዉነት በእግዚአብሔር ተስፈ አይቆራጥም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ Eeeeeee Sey Endet Dasi Alegn Kibiru Hulu Lsemu Yehun!!
@ayframmaleda6161
@ayframmaleda6161 5 жыл бұрын
אמן
@esayashilemicheal8500
@esayashilemicheal8500 2 жыл бұрын
ዋላ ወደ ወሀ ምንጭ እንደምትናፍቅ አንቺን ጌታ ወደእርሱ ቢያመጣሽ ምን እንደሚሆን ያሰብኩት 2001 ነበር አየሁት ተባረኪ ዘርፍዬ ጌታም ይባረክ።
@messyjan6064
@messyjan6064 Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የዘርፌ መዝሙር እህ በጣም ነው እሚመቸኝ
@ey504
@ey504 Жыл бұрын
Believe in Jesus sis he is the only way to heaven.
@merimerith7093
@merimerith7093 9 ай бұрын
​@@ey504😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😂🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 7 ай бұрын
Tabaraki zemanih yebaraki 💯eysus gata new ❤
@derilomathewos4579
@derilomathewos4579 5 жыл бұрын
ለካስ የእግዚአብሔር መንፈስ በጓዳ ሲያሰለጥንሽ ኖሯል...ሲያነቃቃሽ ነበረ...ሲያስተምርሽ ነበረ...ክብር ላዳነሽ ይሁን!!!!!!
@etetugerma8202
@etetugerma8202 5 жыл бұрын
Egzihbare ybarkse btam denke yamlkwte geza tbareke
@etetugerma8202
@etetugerma8202 5 жыл бұрын
Btam leba endate endarfe geta ywkal berek beye ehta
@meryjkin5703
@meryjkin5703 4 жыл бұрын
አየህ ተዋህዶ ውስጥ ስትኖር እንዲህ ነው መተህ ብታየው በውስጥ ያሰለጠናቸው እልፍ አሉ ክርስትና ደበቅ ብሎ ነው እንደው መደንፋት ብቻ አይደለም ወንድሜ
@saramarye7227
@saramarye7227 4 жыл бұрын
@@meryjkin5703 ትክክል እህቴ ለዘርፌም ልቦና ይስጣት
@afrohuman7022
@afrohuman7022 4 жыл бұрын
Amen...lenem ydreslign YeGetaye Menfes
@jesuschristusistherrundgot9320
@jesuschristusistherrundgot9320 5 жыл бұрын
እሰይ ሃሌሉያ በጣም ደስ የሚል አምልኮ ክብር ለእግዚአብሔር ለጌታችን ለመዳኒታኝን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ይሁን። ዘርፌ ብርክቲ ድንቁ ኢየሱስ ዘመንሽ ሁሉ ይባርክ ተባረክልኝ። I Love you all ቅዱሳን
@maskarem.kabadacebede5801
@maskarem.kabadacebede5801 5 жыл бұрын
Ameeennnee Ameeennnee
@berhanuferede4178
@berhanuferede4178 5 жыл бұрын
@@maskarem.kabadacebede5801 EEeeeEEEeEs
@yosekese8053
@yosekese8053 4 жыл бұрын
God beles u my sister were every live u life power full anawonting
@KishaChristian
@KishaChristian 3 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzfaq.info/get/bejne/gs2Bppd9r9jTlJc.html
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 3 жыл бұрын
እባካችሁ የጌታ ልጆች ቢያንስ ስንዘምር አለባበሳችን እንደ ዘርፍዬ ሽፈንፈን ይሁን
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
ትናትናም ቅዱስ ዛሬም ቅዱስ ነህ በመማሪያ አድባራ ስር ጌታ የየሁ እጄን አነሳለዉ አትለፈኝ ብዬ የአባቶቼ አምላክ ግባ ከጎጆዬ ሳባራዉ ልቤ ሸሸ እየነከስ ሸሸ እየነከሳ ጌታዬ ይጥራዉ ሰምቶ ከተመለሰ ሰምቶ ከተመለሰ በዚያ ሞት አለ በዚያ ብዙ መከራ በዚያ ብዙ መከራ እንዴት ይሞታል አምኖ አንተን የጠራ አምኖ አንተን የጠራ
@swswi8217
@swswi8217 3 жыл бұрын
ፀልይልኝ🙏🙏🙏
@HasanKhan-gt5ym
@HasanKhan-gt5ym 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኦ ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ክብር ሁሉ ላንተ ብቻ ይሁን ዉድ እህታችን ዘርፍዬ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይብርክሽ ዘመንሽ ይባረክ ከክፉ ሁሉ የኢየሱስ ደም ይሸፍንሽ ተባረኩ ቅዱሳን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@user-jp9oz5vc2r
@user-jp9oz5vc2r 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ክብር ለእግዛብሄር ይሁን ይብዛልሺ ከዚህም በበለጠ ይብዛልሺ አች የተባረክሺ ሴት ጥላቶች ዋሹብሺ እሱ ግን መረጠሺ ዘርፍየ ተባረኪ
@eminet8360
@eminet8360 5 жыл бұрын
በእውነት ደስ የሚል አምልኮ ነው ዘርፌ ጌታ ጨምሮ በምንፈሱ ይነካሽ ጌታዬ በእውነት አላቅም በቻ ግን የሱራፌልን ቃል ከሰማው በዋላ እና ይህን ፎሮገራም መከታተል ከጀመራኩ ቀን ጀምሮ ውስጤ በጌታ መንፈስ ሞላ እጂግ በጣም ደስ ብሎኝል
@sofibekele5382
@sofibekele5382 2 жыл бұрын
God bless you
@tigistbekele2401
@tigistbekele2401 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የእግዚአብሔር ስም ሲመሰገን የሚጠላው ሰይጣን ብቻ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏አንቺም ተባረኪ
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
Let's
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
Let's video
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
@Yoseph Nigussie nd
@sarahsarah4624
@sarahsarah4624 Жыл бұрын
Let's video
@andylemu7124
@andylemu7124 5 жыл бұрын
ዘርፍዬ አንቺ የተባረክሽ የ ጌታ ፀጋና ምህረት የበዛልሽ ብትገፊ ብትገፊ የማትወድቂ ሃያል ሴት:: ገና ገና ባንቺ ምስክርነት ብዙዎች ወደ ህይወት ውሃ ምንጭ ወደሆነው ጌታ ኢየሱስ ይመጣሉ:: መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው:: ስለአንቺ ጌታ ይመስገን::
@lovelove4316
@lovelove4316 5 жыл бұрын
wawwwwwwwwwww
@dghdggh551
@dghdggh551 4 жыл бұрын
ከጌታ እናት ዘርፌን የምታመሰግኑ የምታደንቂ እንደው ምን አይነት ፍጡር ናችሁ
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
አበቃልኝ ህይወቴ አከተመ ብየ ነበር በትሬ ለመለመ Zerfiyeeee ፀጋ ይብዛልሽ 😍❤wow amazing Really God bless you again & again my dear!😢😢😢😢😢😢😢
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ሁላችንም እግዚአብሔር አቅምና ጉልበት ይሁነን ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢ጌታዬ ተባረክልኝ
@asterbete3342
@asterbete3342 Жыл бұрын
Even in 2022 I still come here to be part of this wonderful worship.
@abelove6239
@abelove6239 Жыл бұрын
👊
@ok4757
@ok4757 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል ውድ የጌታ ልጅ🌺🌹💐💯❤🌹🌺💙💚🙏💚💙🌺🌹❤💯💐💐😘💯❤🌹🌺💙💚🙏🙌🙇🙌🙇🙌🙇
@natsudany3655
@natsudany3655 5 жыл бұрын
የአየሱስ ባልህን ምን እህን ነበር አባቴ ተባረክልኝ
@godisgreatdesta9004
@godisgreatdesta9004 Жыл бұрын
I can't worship without crying 😭😭😭 myself what God has done for me is to much no words😭😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@santacruse6655
@santacruse6655 5 жыл бұрын
I'm orthodox tewahedo Christian follower but I like those people who are worshipping JESUS CHRIST BECAUSE JESUS IS THE LORD OF LORDS AMEN!! YE KIDEST DINGEL MARIAM LIJ KEBER LANTE YEHUN! I LOVE YOU JESUS MY LORD
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አንችን የረዳው ጌታ ለዘላለም ይባረክ ይመስገን ተባረኪ ዘርፍዬ ጸጋው ይጨመርልሽ
@yrgaawad2113
@yrgaawad2113 5 жыл бұрын
አሜን አሜን🙌 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ሃሌሉያ 🙌ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ❤️
@elyanaawet496
@elyanaawet496 5 жыл бұрын
Ameñnnn
@solomonababe6644
@solomonababe6644 5 жыл бұрын
AMEN AMEN Amen Amen uuuuu
@addisdesta8891
@addisdesta8891 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ነው መዝሙሩን ዘምረሽ እስክትጨርሺ ድረስ እኔ በባ ነው ምዘምረው አብሬሽ እና በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነብይ ሱራፌልንም እና እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ አሜን
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በማመስገና ደስተኛ ነኝ ጌታ ይባረክ ክብር ይሁንለት ለጌታ ዘርፌ ተባረኪልኝ የኔ ምርጥ
@mesilove5177
@mesilove5177 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ላንቴ ብቻ ይሁንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልል እግ/ር ይመሰገን ሰላደረገልን ነገር እስይይይይይ ተባረክ ዘረፈየ ዘረ መንዘረሽ ይባረክ ፀጋ ይብዛል የኔ ቅመም ውድድድድድድድድ ❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 5 жыл бұрын
የኔ የበኩር ልጀ ዘርፌ የደስታ ልቅሶ የጌታ ፍቕር የወንድሞች ፍቅር ለቅሶ እንዲህ ያንገበግባል ።ልጀ ኣንጀቴ ተላውሶ እኔንም በስደት ኣገር ልቅሶ ዳርግሽኛል።ኣይዞሽ ዓለም ሁሉ ካንቺ ጋር ነው። ተዋህዶዎች ይባረኩ።ጴንጤዎችም ።ሁላችን ልጆቹ ነና።ሁላችንም በሰማይ የምትኖር እባት ኣይደለም ብለን የምንጸልየው።እነሱ የስድብ ደራሲዎች እኛ የሰውን ዘር ናፋቂዎች መሆናችን ነው ልዩነታችን።ውዱ ነቢይ ታምራት ለዘርፌ መድረክ ስለሰጠሃት ስለሰጠሃት በኣገልግሎትዋና በመዝሙርዋ ፈውሳናለችና ክብር ለኣምላክ። መም/ዓንደብርሃን ግደይ ኣፍቃሪ ኢትዮጵያ ኤርትራዊ ከካናዳ።
@tigistdubale8750
@tigistdubale8750 5 жыл бұрын
Yegna zemen hewarya nat yeyesusi wetader berch
@soniayeneneshsonia8548
@soniayeneneshsonia8548 5 жыл бұрын
amen yemsegn kebru yesflt
@teshlaeliso267
@teshlaeliso267 5 жыл бұрын
Andeberhan Kahsay amen
@mosestsegaye7273
@mosestsegaye7273 5 жыл бұрын
Well said sir
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 5 жыл бұрын
Prophet Suraphel Maleteh new
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 5 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት ጌታ ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባርክሽ ዘድዬ እንደው ምን አባቴ ላርግሽ እንደት እንደምወድሽ አግንቸሽ ብነግርሽ ደስታዬ የላቀ ነው የጌታ መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገ አንቺን ከጠላት መንጋጋ ያስመለጠሽ ለራሱ የመረጠሽ የራሱ ያደረገሽ ልጅ ያረገሽ መንግስት ህዝብ ካህናት ያረግሽ እርሱ ይባረክ ከክፉ እጅ የተናጠቀሽ ከዚያ ከጥፋት መንደር ያወጣሽ በክዳን የመረጠሽ ከማይጠፋው ዘር የወለደሽ ተቅበዝብዘሽ እንደ በግ ጠፍተሽ ከነበርሽበት ፈልጎ ያገኘሽ ኡ ሃለሉያ አሜን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ አንቺ የጠራሽ እርሱ የታመነ ነው እርሱ እግዚአብሔር ስጠራሽ እራሱን ታምኖ እንጂ ባንቺ ሁነታ አይደለም ስለዚህም እግዚአብሔር ባንቺ ልሰራ ያለውን የምከለክለው የለም ገና ይሄ ጅማረ ነው መቼ ጀመርሽውና ምኑ ተያዘና በዙርያሽ የተነሱት እያዩ ገና ታገለግያለሽ ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ ያንቺ ነገር እየጨመረ እየበዛ እየሰፋ ከፍ እያለ ይዳል ዘድዬ ጌታ በብዙ ይባርክሽ አንቺ ተባርከሻል ብሩክ ነሽ ለበረከት ሁኝ የአባቴ ብሩክ ተባረክልኝ ለምልም ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ካንቺ ጋር ነውና ማን ይቃወምሻል ዘድዬ እወድሻለሁ ውድድድድድድድ ነው የማረግሽ ተባረክልኝ!!!!!!!
@user-ji3oo3cc5x
@user-ji3oo3cc5x 4 жыл бұрын
መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እመቤታችን ደግል ማርያም ❤🙏
@hawidejene6792
@hawidejene6792 2 жыл бұрын
Only GOD!
@tejstas55
@tejstas55 2 жыл бұрын
Yonataklol
@tejstas55
@tejstas55 2 жыл бұрын
Yontanakll
@tejstas55
@tejstas55 2 жыл бұрын
Di'y
@tejstas55
@tejstas55 2 жыл бұрын
Yontaakil 🍾
@yonast.samuel233
@yonast.samuel233 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላረገልኝ ነገር አበቃልኝ ባልኩንኝ ጊዜ በዚያን ጊዜ
@businechbusinech495
@businechbusinech495 5 жыл бұрын
Wyine.yene.ihiti.ayizoshi.aliqisashi.alaqasishingi ameni.tabaraki.babizu
@babeynegesse5320
@babeynegesse5320 5 жыл бұрын
Geta abzito yebarksh
@salamsalem1557
@salamsalem1557 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen.🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 5 жыл бұрын
ዘርፍዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ያብዛልሽ በጎዶ ደብቆ አሰንቆ የገለጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት እርጋታሽ አለባበስሽ ተባረኪ አይለውጥሽ እኛም እግዚአብሔር ካንቺ ያስተምረን 🙏🙏😇😇😇😇😇❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@mrbreast2068
@mrbreast2068 3 жыл бұрын
እየሱስ,ለሁላችንም,ተሥፈችን ነው ጌታ ከፍይበል
@eminet8360
@eminet8360 5 жыл бұрын
ብሎኝል ጌታ አሁንም የሱ ባርያገኝ ሁላቹም በእምነት እና በፍፁም ልባቹ የምታመልኩ ጌታ መንፈሱን ቅባቱን ፀጋውን ያብዛላቹ
@hannahanna826
@hannahanna826 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ተመስገን ስምህ ይባረክ ስራህ ድቅ ነው ቃላት አጣሁልህ ፍጥርት ያምልክህ ተባረኩ ቅድሳን አገልጋዮች ተባረኩ ዘርፍዬ ሂጂ ይከናወንልሽ ይሳካልሽ ጌታሆይ አሁንም ህዝብህን አስመልጥ ስለሰማኸን ተመስገን ተባረክ
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ክብር ይሁን የኔ ኢየሱስ ክብር ይሁን የኔ አባቴ ክብር ይሁን አምለኬ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ ምስጋነው ለስምሁ ይሁን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል በኢየሱስ ስም ዘመናችሁ በፈሬ የተምላ ይሁን ማንነትን የሚቀይሪ ደግሞም የሚያቦረታው የመንፈስ ቅዱስ እሳት ልባችሁን ይንካው የአባቴ ልጅች ተባረኩ!!
@zerfedejene9376
@zerfedejene9376 3 жыл бұрын
ጌታን አመስግኝዉ በህይወት ዘመንሽ ሁሉ ጌታ ከፍ ከፍ ስላደረገሽ ስሙ ይባረክ ከጨለማ ወደ ብርሃን ስላመጣሽ ጌታ ስለሚወድሽ መረጠሽ ስሙ ይባረክ ለዘላለም❤❤❤🙏🙏🙏👍👍
@eyuterefe7193
@eyuterefe7193 3 жыл бұрын
Amrna zafee
@adugnamengesha2167
@adugnamengesha2167 2 жыл бұрын
Amen. ZEMARIT ZERFE GETA ABIZITO YIBARKISHI. 10 Q YOU JESUS.
@yeabefiker228
@yeabefiker228 5 жыл бұрын
በእውነት የጌታ ኢየሱስ ፍቅር በውስጥሽ ሞልቶአል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርፌ እንወድሻለን እህታችን
@NooraNoora-nc3fn
@NooraNoora-nc3fn 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ክብር ለእግዚብሔርይሁን ዘመን ይበረክ እተችን ዘርፊ በእውነት የጌታ በመሆንሽ በጠም ደስ ብሎኛል የአኒ እሩትድክስ ሆነሽ ስት ዘምር በጠም ደስ ይለኝ ነበረ አሁን ግን መጊለጨ ይለኝም ጌታ ፀገሁን የብዘልሽ አሜን
@ruhamaruhama9875
@ruhamaruhama9875 5 жыл бұрын
ይህ መንፈስ እንዳይበርድ ድንቅ ነው ዋው በጌታ አበርቷት ቅዱሳን ደስ የሚል ፀጋ ነው ተባርኩ ሁላችሁም
@tigiestmclean163
@tigiestmclean163 5 жыл бұрын
I cover this wonderful God given anointed voice with the blood of Jesus. Woman of God , let the God of Abraham, Jacob, Isaac bless you abundantly and let you soar like an eagle. Wow! Your song is shaking the enemies camp right now!!! I have no word to explain about this. All I can say is rejoice in the Lord and praise His Holy NAME JESUS CHRIST OF Nazareth!!!!!!!
@asterbirhanu3814
@asterbirhanu3814 2 жыл бұрын
AMEN 🙏🔥❤❤❤
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ሁሌም ቅዱሰ ነው የኔ ጌታ ዘርፍዬ እህቴ የናዝሬቱ ኢየሱስ ዘመንሸን ይባረከው የምትዘምሪለት ጌታ ያንችየሆነውን ሁሉ ይባርክ 🙏🙏🙏
@almibafatarilebetsanaalmib244
@almibafatarilebetsanaalmib244 5 жыл бұрын
አሜን ዘመንሺ ሁሉ በ ጌታ በ አየሱስ ሰም የባርክ. ታባረክ
@nicogenjoie9426
@nicogenjoie9426 5 жыл бұрын
አሜን ምን እንደምል ቀለት አጠሁለት ለእያሱሴ አበቴ ሆይ ተበራክ
@l.m7401
@l.m7401 5 жыл бұрын
ሮሜ 3 (Romans) 21፤ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥ 22፤ እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤ 23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤ 24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ። 25፤ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥ 26፤ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው። 27፤ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ። 28፤ ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።
@mulugetaerkalo2566
@mulugetaerkalo2566 5 жыл бұрын
እህቴ ዘርፌ! ጠላት ከድሮም ጀምሮ አመሉ ነው! የዓለም ህዝብ ብሰበሰብ ከአንዱ ጌታ አይበልጥም! እርሱ ነው ከንች ጋር ያለው! ደግሞም በጌታ ኢየሱስ የተሸንፈ ነው! ምንም አየመጠም አይዞሽ! ፀጋና ምህርት ይብዛልሽ!
@fikirudoboch425
@fikirudoboch425 4 жыл бұрын
የኢየሱስ ባረያ ፍቅሩ ነኝ። ዜርፍዬ በዝህ አለምና በዝህ ትውልድ ፍት ብቻ ሳሆን ገና በመንግሥተ ሰማያት በኢየሱስ ክርስቶስ ፍት ታመልክያሽ ያወቀ ብኖር ካንቺ ጋር ያመልከው!!!
@azeblemmadulla7564
@azeblemmadulla7564 5 жыл бұрын
ቃላት የለኝም! የሰማይና የምድር ጌታ እግዚሐብሔር ያብዛሽ. My sister be multiply in Jesus name.
@ayabakire324
@ayabakire324 4 жыл бұрын
Yachi. Yasen
@genetteklehaimanot544
@genetteklehaimanot544 3 жыл бұрын
Ewnet
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 5 жыл бұрын
አቦ እንዳንቺ አትነቶችን እግዝአብህኤር ያብዛልን ዘርፍዬ አንቺ እኮ የሚገርም ፀጋ ያለብሽ ልጅ ነሽ በርቺ በእውነት እኔም እንባሄን ነው ያስመጣሺው ምን አባቴ ላድርግሽ ብቻ ኑሪልን ክፉ አይንካሽ እሺ እህቴ ዘርፌ
@KishaChristian
@KishaChristian 3 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzfaq.info/get/bejne/gs2Bppd9r9jTlJc.html
@eleni3979
@eleni3979 2 жыл бұрын
I always come back to this video. It is so touching and I always loved Zerfe since I was a little girl. This gives me so much joy. God bless her for more years to come
@MrClaudiobua
@MrClaudiobua 3 жыл бұрын
ቲቶ 2 11 የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰው ልጆች ሁሉ ለማዳን ተገልጦአልና። ቲቲ 2 12 ከኃጢአተኝነትና ከዓለማዊ ምኞቶች በመራቅ በዚህ ዘመን በመጠን የምንኖር ፣ ጻድቅ እና እግዚአብሔርን የሚያድን ፣ ቲት 2 13 የታላቁን አምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን የተባረከ ተስፋና የክብሩ መገለጫ Tit 2:14 እርሱ ከክፋት ሁሉ ሊቤemን እና ለመልካም ሥራ የሚቀና የራሳቸውን ሕዝብ ለራሱ ሊያነጻ ስለ እኛ ራሱን ሰጠ። ቲቲ 2 15 ይህ ይናገራል ፣ ይመክራል ፣ ይገስጻልም በሁሉም ስልጣን። ማንም አያቃልልዎትም ፡፡
@ayanamengesha1762
@ayanamengesha1762 5 жыл бұрын
I have blessed with your worshipping. I have no word, simply God bless you more Zerfe!! God is good all the time!!
@KishaChristian
@KishaChristian 3 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzfaq.info/get/bejne/gs2Bppd9r9jTlJc.html
@user-ot6hf9hu4p
@user-ot6hf9hu4p 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተስፋ ችን ደረስክልን ምን እንልሀለን ተባረክልን ከእይምሮአችን በላይ ነህ ምን እንበል ጌታ ስለመረጥከን ስለ ምትጠነቀቅልን እናመስግንሀለን
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 5 жыл бұрын
ዘረፍየ በአንች እና በትዝታዉ ላይ በእዉነት እግዛብሄር ይሰራል ለናንተ የተገለጠ አምላክ እኔንም ማረኮኛል ክብር ለሡ ይሁን እኔም ጌታን ተቀብያለሁ ጌቴ እየሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን
@kibirneshkassa1643
@kibirneshkassa1643 5 жыл бұрын
ዘርፌ ድሮም መዝሙሮችሽን እወዳቸው ነበር ከመንፈስ ቅዱስ የሆነ ዝማሬ ከእግዚአብሄር ተስጥቶሻልእ አብዝቶ ይባርክሽ አለባበስሽም እጅግ ደስ ያሰኛል
@thanksgodfromeverythings8078
@thanksgodfromeverythings8078 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን እዉነት ለብዝዎች መንገድ ላደርግሽ ነዉ የመረጠሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ፀጋዉን ያብዛልሽ
@danidawit23
@danidawit23 5 жыл бұрын
ዘርፈ ዘመንሽ በሙሉ የተባረከ ይሁን ፡ክርስቶስን ባንች ሕይወት ውስጥ ብዙዎች እያዩ ናቸው stay Blassed Forever. I have no words .
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 5 жыл бұрын
Bless you zerfe. I Can't stop crying. The King of King the Lord of Lord Jesus.
@afrohuman7022
@afrohuman7022 4 жыл бұрын
Wowww....I couldn't stop listening and crying.....Gloryy . ..glory.....glory.....glory........Haleluya
@EthioKidoSwagg
@EthioKidoSwagg 5 жыл бұрын
ወደ ምገባሽ ስፍራ ስለመጣሽ ጌታ ይባረክ ያስፍራ አንችን አይመጥንም!!!!! በራሳቸው ትቢዕት ሐይማኖታቸውን አዋረዱ አቀለሉ አቆሽሹ ዘርፍዬ አንችን ደግሞ ከክብር ወደ ክብር እድትሻገር ስድበቸውና ክፋታቸው ድልድይ ሆነልሽ አይዞሽ በርቺ የክብር ጌታ ከአንች ጋር ነው።
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Eyesus Tube 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍💘💘💘💘💘💘💘💘👐👐👐
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 жыл бұрын
,የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው፣ፕሮቴስታንቶች በጣም ታሳዝናላችሁ ከ 81 አሀዱ 66 ብቻ እያነበባችሁ፣ቀሪዎቹን መፅሀፍት ቅርጥፍ አድርጋችሁ በልታችሁ ኢየሱስ ያድናል አማላጅ ነው ትላላችሁ ሲጀመር እናንተን ማየት እራሱ ሀጢያት ነው !!"
@tsehqyamare4247
@tsehqyamare4247 5 жыл бұрын
Bzu des aybelachihu nege wede eslmna mhedo aykermna
@reinesaade5184
@reinesaade5184 5 жыл бұрын
Ukani matshiliny zarfe
@user-sp8qz7do6l
@user-sp8qz7do6l 5 жыл бұрын
@@saraaddis1027 እውነት ነው እኔም አምናለው እንደ እየሱስ ክርስቶስ ያለ ማንም የለም እሶ እኮ ለእኛ እስከሞት ድረስ የወደደን መፃሀፍ ቅዱስ በእርሱ ቁስል እኛተፈወስን እንዳለው እሱ ሞቶ ለእኛ ህይወት የሰጠን ልንዘምርለት ልንቀኝለት ይገባል፣ነገር ግን እናንተ እንደምታስቡት አማላጅ ሳይ ሆን ዛሬም ነገም እውነተኛ ፈራጅ ነው፣የድንግል ማርያም ልጅ መርጬ ሳይሆን መርጦ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስላደረገኝ አመሰግነዋለው፣እናንተ ግን የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ የሆነውን እየሱስ ዝቅ አድርጋችሁ የምልጃ ቦታ ስትሰጡት እጅግ በጣም ያሳዝናል !!! ሎቱ ስበአት የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ፈራጅ ነው!!!
@nuhme3637
@nuhme3637 5 жыл бұрын
ትላትናም ቅዱስ ነህ አምላኬ አሜንንንንን እግዝያብሄር ጸጋው ያብዛልሸ ተባረኪ ውድ
@lemidosa3309
@lemidosa3309 4 жыл бұрын
Miss you and all gospel singers Zerfiye. Let our LORD God say enough is enough to this COVID-19 pandemic so that we believers meet again to sing and worship the LORD FOR His Glory! Love you in Jesus!
@mekdeswiner1177
@mekdeswiner1177 3 жыл бұрын
ጌታዬ ያብዛልሽ ሁሌም የምወድሽ እህተ ዘርፍዬ ዘመንሽ ይለምልም በሰማውት ቃል እኔንም አንችንም ሁላችንንም ያጽናን
@konju283
@konju283 5 жыл бұрын
እውነት ነው የጌታ ውለታ የስለቅስል የለንበትን ስነስታው አይዞሽ ከግድ ምንም የለም ውሉን የምገዘውን እየሱሴን አግታሸል የውሉ ረስስ ችግር ማከረ ብሆን ረብ ጥማት ብሆን። ስደት አበሰ ብሆን ከስ አየምልጥም ማልስ አለው ጽኝ ከጌታሽ ገር ታጠበቅ የምታልፍበት ጎደነ ውሉ ነጌ ለበረከት ይሆነል የምትቃርበት አይደለም የበቃለታል አሜን
@natielias376
@natielias376 5 жыл бұрын
Amen amen kibiri yihunilati amen
@hiyabsolomon9788
@hiyabsolomon9788 5 жыл бұрын
ትላንት በኦርቶዶክስ እያለሽም ታይቴሻል ወደ ጌታ እንደምመጪ ምክንያቱም መዝሙርሽ ሁሉ ጌታን ጌታ ነው የሚሸተው ምታመሰግኝው እሱን ነው የኔ ውብ ሰዎች የሚሉሽን ሁኔታ የሚል ሽን ዲያቢሎስ የሚል ሽን አይደለሽም እሱ ያለሽን ብቻ ነሽ እጅ አትስጪ ወደ ፊት ከጌታ ጋር በርችልኝ ያብዛልሽ መኖርያሽ የዘለአለም አምላክ እግዚአብሄር ነው ሰዎች ቢያንቅዋሽሹሽ ቤተሰብ ቢገፋሽ ግድ አይበልሽ ምክንያቱም ጌታ ሁሌም ጌታ ነውና እናት ልጅዋን ትረሳ ይሄናል እኔ ግን አልረሳችሁም ብልዋልና ከርሱ ጋር ተራመጂ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ጌታ ዘመን ሽን አገልግሎትሽን ይባርክ
@user-jf3gi6iy6h
@user-jf3gi6iy6h 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አልፋና ኦሜጋ የሰራዊት ጌታ ኢየሱስ !ሀሀሀሀሀ ሀሌሉያ! እግዚአብሄር ይመስገን ስላደረገልኝ ነገር!
@ruthgetaye160
@ruthgetaye160 3 жыл бұрын
ዉድ እህቴ ዘርፌ በእዉነት በጣም ነዉ የምወድሽ እነሰ ገና ወደ ጌታ ሳልመጣ እሰማ የነበረዉ የማዉቀዉም የአንቺን መዝሙር ብቻ ነዉ መንፈስ ቅዱስ የሚለዉን ሙሉ አልበም በቃሌ ነበር የማዉቀዉ ክብር ለእርሱ ይሁን ያዳነን በቅዱስ አጠራሩ የጠራን እርሱ የታመነ ነዉ ዉድ እህቴ በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ደግሞ እጅግ ጨመረ ሚስጥሩም የክርስቶስ በመሆንሽ!
@KishaChristian
@KishaChristian 3 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzfaq.info/get/bejne/gs2Bppd9r9jTlJc.html
@zadyegetalij1464
@zadyegetalij1464 5 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ እች ልጅ ሱስ ሆነችብኝ ዘርፍዬዬዬዬዬ ለምልሚ ዘር ማንዘርሽ ይባረክ
@meseretjesus1824
@meseretjesus1824 5 жыл бұрын
Zad ጌታን እኔም
@elsabethwube9984
@elsabethwube9984 5 жыл бұрын
አሜን
@mulukebede1650
@mulukebede1650 5 жыл бұрын
Awo eyesus kirstos yadinali
@genetxyz3369
@genetxyz3369 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mabetitarto1456
@mabetitarto1456 5 жыл бұрын
zarefy gata ybrekish
@robeldebretion156
@robeldebretion156 5 жыл бұрын
I m ortodex but I love protestant I don kno why when she's crying I feel something crying
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
Holy spirit
@maleduta
@maleduta 5 жыл бұрын
Robel Debretion The holy sprit, የእግዚአብሔርመልካምነት!
@ambomekasa1513
@ambomekasa1513 5 жыл бұрын
God is good!!! he loves you!!
@daadhigd893
@daadhigd893 5 жыл бұрын
አህያ ነህ! ጴስጤቆስጤ ምኑ ነው የሚወደደው??? እንደነሱ ዘገምተኛ መሆን አለብህ! ጤነኛ የኦርቶዶክስ ልጅ እንዲህ አይልም።
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመንፍስ የሚመለክ አምላክ ነው መንፈስ ቅዱስ ነው እንዲህ ልቧን ሰርስሮ የገባው ውዳጄ እየሱስ ብቻ ነው ማምለጫ
@beewnetlenager2674
@beewnetlenager2674 4 жыл бұрын
ድንቅ ነው የኔ ጌታ! ጌታን ለማገልገል ፈተና ቢኖረውም ነገር ግን እንደዚህ ለብዙዎች መባረክ ምክንያት ያደርጋል፡፡ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ!
@peace8494
@peace8494 4 жыл бұрын
የክርስቶስ ፍቅር ወስጡ የገባ ሰው እንኳን ስድብ ሌላም ቢመጣ የመቻል አቅም ይኖረዋል አሰታወሳለው ጌታ ሰቀበል ከቤተሰቤ ጀምሮ ሁሉም ላይኑ ጠልቶኝ ነበር ግን ሰዎችን ለማስደሰት ስል ጌታ መተው አልቻልኩም መቼም አልችልም የክርቶስ ፍቅር እንዲ በቀላል የሚነገር አይደለም ክርእስቶሰ ደሞ በክብር ላይ ክብር ሰጠኝ እንጂ ዝቅ አላደረገኝም
@mululegesse9975
@mululegesse9975 5 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! አይዞሽ ዘርፌ መልካሙን ይዘሻል. የሕይወት ውጣ ውረድ ብዙ ብሆንም የጌታ ተስፋ ቃል እራስ እንጂ ጅራት አትሆንም ይላል እና በርቺ! ጌታ እየረዳን ነው እንጂ ማናችንም ብንሆን ብርቱዎች አይደለንም ተባረኪ!
@gidomamo8046
@gidomamo8046 5 жыл бұрын
My Jesus always with you I protect you the blood of Jesus I bless u in the name of Jesus Ur life all
@battylovejesus1310
@battylovejesus1310 5 жыл бұрын
እንድው ምን ለበልው የኔ ጌታ የኔ አባት የኔ ጌታ እውድሀለሁ ሌላ ምን ለበል
@nathanaelkebede5073
@nathanaelkebede5073 2 жыл бұрын
I can feel his presence in the songs....oh my God...dear Zerfe...you are our blessing!!!
@Dynamic-vn2jx
@Dynamic-vn2jx 3 ай бұрын
Amen , good is good all the time.
@ethiopia5818
@ethiopia5818 5 жыл бұрын
ጌታን ስለአንቺ እጅግ አመሰግናለሁ፥ ዘመንሽ ይባረክ
@tesfaye551
@tesfaye551 4 жыл бұрын
God bless you sister. Houston Texas
@werdatesfaye9867
@werdatesfaye9867 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ..... አይዞሽ የጠራሽ ጌታ የታመነ ነው 😭😭❤❤❤
@abdlnour1117
@abdlnour1117 5 жыл бұрын
ህቴ ተባረኪ ምንም ሁኝ ብቻ ጌታን ማክበርሽ በቂነው ለሚሰድቡሽ ጌታ ይቅር ይበላቸው በነሱ ውስጥ አርፌ ሚሳደበው ዳቢሎስ ነው ትልቅ ውርደት ትልቅ ክብር አለው ግን ፅኝ በቤቱ
@KishaChristian
@KishaChristian 3 жыл бұрын
ሰምታቹ ተባረኩበት. . . መፈለግን እፈልጋለሁ kzfaq.info/get/bejne/gs2Bppd9r9jTlJc.html
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 3 жыл бұрын
ዘማሪት ዘርፌ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት ስላንቺ ሁሌም ጌታ ኢየሱስን አመሰግናለዉ በዘመናችን ጌታ ቀበቶ ስላስነሳሽ ደስተኛ ነኝ ብርክርክ በይ
@user-ih2bl7qz9d
@user-ih2bl7qz9d 5 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን💕💕💕💕 💞💞💞💞💞💞💞 አሜንአሜን💕💕 አሜን💖💕💕 💕💕
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 жыл бұрын
ሁሌም የምዘምሬው ዝማሬ ነው ስወድሽ ዘርፍ ተባረኪ
@alemat897
@alemat897 5 жыл бұрын
When you worship after his hand touches you its just beautiful.
@davidsmart4391
@davidsmart4391 5 жыл бұрын
Zerfye yenye konjo ayzosh atalkshi. Yekasa zemen befitshe ale ehtye. Hulachin kanchi gara nen. Kegna belay demo ya yemtezemirletna yemitamelkiw.jesus yealem geytana birhan ale kanchi gara wudye may God bless you and bless you for ever and ever
@eteneshyegetabicha3598
@eteneshyegetabicha3598 5 жыл бұрын
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ዘርፌ የጌታ ውብ ስወድሽ
@tizitalameso35
@tizitalameso35 5 жыл бұрын
Zerfeye alkisehe aslekesheng 😂😂😂😂😂😂😂😂🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙌🙌🙌🙇🙇🙏
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 5 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ዘመንሽ ይተባረኩ ይሁን ዘርፌ ተባረኪ📖📖📖📖📖📖☝☝🗣🎤🗣🎤🗣🎤☝
@ygatalijasctelow5995
@ygatalijasctelow5995 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመንሽ ይባረክ ዘርፌ ጌታ ፀጋውን ይጨምርልሽ በጣም ነው የምውድሽ
@martaamnmaneamnenorman406
@martaamnmaneamnenorman406 4 жыл бұрын
9617633o910
@zematube8985
@zematube8985 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ተባረክ በዚህ መዝሙር ውስጥ ስለባረከን
@netsanetbiruk700
@netsanetbiruk700 5 жыл бұрын
እየሱስ በስራው ሁሉ ትክክል ነው ስሙ ይባርክ ዘመንሽ ይባርክ
@user-ct2qn1sd4z
@user-ct2qn1sd4z 5 жыл бұрын
ወይኔ ዘርፍየ ዝማሬሸን እና እምባሺኝ ልቤ ነካኝ 💘💘💘 ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሸ 🙏 i love you so much
@ruhamaruhama3605
@ruhamaruhama3605 5 жыл бұрын
አበቃልኝ ህይወቴ አከተመ ብየ ነበር በትሬ ለመለመ አይቆረጥ በእግዚአብሄር ፍጹም ተስፋ ይባርካል ዳርቻን እያሰፋ Amen Amennnnnnnnnnnnnn geta melkam nw. be egziyabher tesfa ayikoretm esu kegna belay kegna yasibal. amen haleluya. Gena geta banichi tilk neger yadergal yeterash geta ayasafirem. Tebareki zerfye.
@alitamamo7281
@alitamamo7281 5 жыл бұрын
Amene amene zerfeye geta huneme segawene yebezaleshi edeme ena tenawene yseteshi ana ortodx negni gene mezumershi betame new yenkagni ene becha syone Bruni yemingerubete new berchi
@user-xl4vw4ry5w
@user-xl4vw4ry5w 5 жыл бұрын
ዘርፌየ የባቴ ልጅ አችን ያስመለጠ ጌታ ስሙ ይባረክክክክ አሁን የማልቀስ ግዜ አልፎል ተባረኪልኝ
@heavensnews8045
@heavensnews8045 5 жыл бұрын
Halluj
@hussnahaylo6551
@hussnahaylo6551 5 жыл бұрын
AmenAmenn
@eyerusalembogale6813
@eyerusalembogale6813 5 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ነው ያስለቀሳት።
@wak6470
@wak6470 4 жыл бұрын
I'm orthodox since I baptism I never change my religion she's still god place it don't matter who ever show goes has long has she worship Jesus 🙏
@mimidebosa676
@mimidebosa676 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ይባረክሽ ዘርፌ ይጥላታ ዛቻ አትፍሪ ሰባሪ ጌታ ከፊትሽ ወቶል 🙇🙇❤❤❤❤💞💋
@abebechasefa4373
@abebechasefa4373 5 жыл бұрын
mimi debosa amen
@fruitfulliyu9409
@fruitfulliyu9409 3 жыл бұрын
Even while she still in orthodox religion and sing but her song was reflecting God and was different so I know and felt in my spirit that she is believer and she love the Lord. Praise the Lord she is release and her spirit is released to be with the body of Christ!!
@beqlchbelcho1243
@beqlchbelcho1243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዜአብሔር ይመስጌን ተባረክ
@kibrasefa6264
@kibrasefa6264 5 жыл бұрын
አበቃልኝ ህይወተቴ አከተመ ብየ ነበር በትሬ ለመለመ አይቆርጥ በእግዛብሄር ፍጽም ተስፍ ያድናል እያሰራፍ ይህ መዝሙር በጣም ነው እምወደው
@afrohuman7022
@afrohuman7022 4 жыл бұрын
AYKORET BE GZIABHER TESFA...Ybarkal Darcha EyaSefa......Amen
@amarachalaho1235
@amarachalaho1235 5 жыл бұрын
አሜን ዜመንሽ፡በጌታ ቤት ይለቅ።ስዎድሽ።
@chelseachelsea8792
@chelseachelsea8792 5 жыл бұрын
30 days of Miracles I receive in Jesus Name Lord thank you that I’m blessed to be blessing.
@etaferahuhabtemariam4274
@etaferahuhabtemariam4274 4 жыл бұрын
ለክርስቶስ እጂ ለማንም አይደለም የዘመርሽዉ ብቻ ተባረኪ!!!!!!!
ዘርፌን ማስቆም አልተቻለም....|  Presence TV   |   14-Feb-2019
10:44
PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE
Рет қаралды 994 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 97 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
ማአሻላህ ማብሩክ✅️🌹
1:00:14
የብልጫ tube የበድዉልዲሚከትኢሎድ
Рет қаралды 2,8 М.