ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 2 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ

  Рет қаралды 138,228

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

ጉባኤ ተዘክሮ Gubae Tezekro

3 жыл бұрын

በመጋቤ_ብሉይ_ወሐዲስ_አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
✝️ ከመቅሰፍት የምንድነው በምን ነው ❓
✝ #ቅዱስ_ቁርባን
✝መቼ እንቁረብ❓
✝የት እንቁረብ❓
✝ እንዴት እንቁረብ❓
✝ ለምን እንቁረብ❓
✝በማን እንቁረብ❓
#SUBSCRIBE ያድርጉ ።
#SHARE ያድርጉ ።

Пікірлер: 265
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
ቅዱስ ቁርባን መቼ ? የት ? እንዴት ? ለምን ? በማን ? ክፍል 4 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #subscribe sulamatis tube kzfaq.info/get/bejne/aZyEn7uAs7fVf4U.html
@tilahuntilahun3630
@tilahuntilahun3630 3 жыл бұрын
0000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000p00000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000pp000000000000000000000000000000000000000000p00000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000p000000000000000000000000000000000000000000p0000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000p0p00000000000p00000000000000p00pp000000000000000000000000000p000000p000000p00000000000p0000000000000000pp000000000p0000p0000000000p00pp0p000p00000000p000000000000000p0pp0p000p00000000p000000000000000ppp00p00000pp00000p0p0000000000pppppp0000000000pp00000000000000pp00000pp000000pp0000000000pp000p000000p000pp0pp000p0p0000000p0000p0pp00pppp000pp0p00000000000ppp00p0p00p000ppp00000000000ppppppppp00p00ppp0ppppp00000000000000p0ppppp00000p0p0000pp00pppp00000ppppppppppppppp000000000000pp00pp00p0pppppppppp000000ppppppp0ppppp0pp0p0p000ppppppp000000000ppppp0pp00pppp000pppppp000000pppppp0ppppppppppppp000ppppppppppppp000pppppppppppppppppppppppppppp000p000pp00ppppppp00000pppppppppppppppppppppp0ppppppppp0p00000ppppp0pp0ppp0ppppppppppppppp00p000ppp0pppp0ppppppp000pppp0ppp000000p0pppppp0pp00ppp0ppppppp00ppp00p0ppppppppppppppp00pppppppppp0p0000ppppppppppppppppppppppppppp00ppppppppppp000ppppppppppppppp0p0pppppppppppppp00000pp00pppppppppppppppppppppppppppppp00000ppppppppppppppppppppppppppp0pp0000pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppp00pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp0000pppppppp00ppppppppppppppppppppppppp00ppppppppppppppppppppppppppp00pppppppppppppppppppppppppppppppppp0pppppppppppppppppppppp0pppppppppppppppppppppppppppppppppp0000pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp00!!!!!!ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp00ppp!!pppp00p0pp0pppppppppppppppp!pppppppppppppppp0ppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp!pp!pppppp!pppp!pppppppp!!p0p!ppppppppppppp!ppppppppppppppp!ppppppppp0pppp!ppp!!p!!pp!!p!ppp!!ppppp!ppppppp!!p!pp!ppppppppppppppp!!!p!!!!pppppp!pp!!!p!!p!pp!!!pppp!p!!!!!p!!!!!!!!!!!!!p!!p!!p!!p!!!!!!!ppp!!p!p!ppp!!pp!p!!p!ppppp!pppp!pppppp!p!ppp000ppppppppppppppppppppppppppppppp00000ppppppp00000p0pppp0000000000000000000000000000000000000000000000000000pp000000000
@tilahuntilahun3630
@tilahuntilahun3630 3 жыл бұрын
Ppp
@tilahuntilahun3630
@tilahuntilahun3630 3 жыл бұрын
!Ppppp!pppppp
@tilahuntilahun3630
@tilahuntilahun3630 3 жыл бұрын
P!!ppp!!ppp!!p!pppp!!p
@tilahuntilahun3630
@tilahuntilahun3630 3 жыл бұрын
!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
መላከ ዝማሬን ያስማልን ይሄን የቅዱስ ቁርባን መዝማራዊ ስወደው ለቅዱስ ቁርባን አባቃኝ እል ነበር አሁን ግን በጌታ ቸርነት ከተቀበልኩኝ ሁለት ዓመት አለፈኝ እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ። ሁሉንም ለዚህ ፀጋ እንዲበቁ የአምላካችን ፈቃድ ይሁንልን። የእህቴን ሚሥጥረ ስላሴን ነብስ ይማር በሉልኝ ወገኖቼ ቅዱስ ቁርባንን ተቀብላ ነው ያረፈችው። ሞተች ብዬ አላዝንም የክብር የፀጋ ሞትን ነው የተቀበለችው ። ወገኖቼ ሞት ለማንም የማይቀር እጣ ስለሆነ ወደ ስጋወደሙ ቅረቡ በፀጋ ላይ ጥሩ ህይወትን ታገኙበታላችሁ።
@kidanetsehaye2806
@kidanetsehaye2806 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡ ምን ኣይነት ድንቅ ህይወት የሚሰጥ ትምህርት ነው። እኒህን ኣባት ፈጣሪ ጸጋውን መልሶ ያብዛላቸው። ተዋህዶን ማንም ኣይመስላትም!
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜ አሜን።።።
@tgsiyoum7361
@tgsiyoum7361 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስምልልን አባትልችን እድሜ ጤነ ያድልልን
@fantayabuhay9052
@fantayabuhay9052 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነው የእግዚአብሔር ቃል 30//60//100 ያማር ፌሬ እነዳርረ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@Weyinshet-pw3lw
@Weyinshet-pw3lw 2 ай бұрын
Ameen
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 3 жыл бұрын
ብዙ የማላቃቸዉን ነገሮች ተማርኩኝ። ቃለ ሕይወት ያሠማልን።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@slama4086
@slama4086 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ኣባታችን በእዴሜና በጤና ይጠብቅልኝ ፈጣሪ በእውነት እንዴት ደስስስስ ይላል ትምህርቱ አጥንት የምያለምልም ነው❤❤❤❤❤
@samiyohaness8757
@samiyohaness8757 3 жыл бұрын
አባታችንን ያገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክልን በእውነት ሰው ሁሉ የሚድንበት ህይወትን የሚሰጥ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በተዋህዶ ሃይማኖቴ እና እንደዚህ ባሉ አባቶቼ እኮራለሁ።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። 👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)
@baskotbaskouti1015
@baskotbaskouti1015 3 жыл бұрын
Amen amen amen 💚💚💚💛💛💛💖💖💖
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የቃል ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 3 жыл бұрын
@@gubaetezekro200 እሽ ውድ አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ሰብስክራየፕ አድርገናል እያዳመጥንም ነው
@Tewabechmelike
@Tewabechmelike Ай бұрын
Kale hiwot yasamalen abatachene
@SabrinaSabrina-tz4eb
@SabrinaSabrina-tz4eb 3 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር. እግዚአብሔር ይመሰገን. መ ምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን. ፀጋውን. ያብዛልህ
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉አሜን። ሌሎች ትምህርቶችን የ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ከታች የሚያገኙትን ቻናል #subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
አባታችን እንደምን ከረሙልን ድንቅ ትምህርት ነው የነፍስ ምግብ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@mulugadu6121
@mulugadu6121 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እሚገርም ትምህርት በጣም እምመኘው ትምህርት ነው አባ እሚያስተምሩን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@bantalemaragie199
@bantalemaragie199 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen bedma besega tsegaweb yabzalen
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@semegnhussen791
@semegnhussen791 8 ай бұрын
ቃለህይወት የሰማልን መንግሰተሰማያትን ያዋርሰልን
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህየወት ያሰማልን
@tsehayworku6995
@tsehayworku6995 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 2 жыл бұрын
ለኛ ለልጆቹ እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን አባ በረከቶ ይደርብን
@user-zb5dv8hc7r
@user-zb5dv8hc7r 4 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አብቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hwatii
@hwatii 2 ай бұрын
❤ amen amen 💖💖
@hiwnhiwna2604
@hiwnhiwna2604 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-fp7ew8ox5c
@user-fp7ew8ox5c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@enkenyeleshhabteyesf7817
@enkenyeleshhabteyesf7817 3 жыл бұрын
ምን ብዬ ማመስገን እንዳለብኝ አላውቅም እጅግ የረቀቀ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ያስተማሩን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎ አመሰግናለሁ ።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማዎት አጅግ ግሩም ነፍስ የሚፍውስ ትምህርት ነው አግዚአብሔር ይስጥልን
@bantalemaragie199
@bantalemaragie199 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen àbatachen bedma betsga yanurlen
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች (#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
@habtie-zs4jc
@habtie-zs4jc Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-lf9kr1nt8o
@user-lf9kr1nt8o 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜንንን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን መምህርቻን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzfaq.info/get/bejne/Z8pnoLmpusjMiY0.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZfaq" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" አድርጉን ።
@yodittameru6981
@yodittameru6981 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች (#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
@user-uv3zs1wk1n
@user-uv3zs1wk1n 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማን ተስፋውን እርስ ቱን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@koigatu8504
@koigatu8504 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@anmawshite6762
@anmawshite6762 3 жыл бұрын
Abatachin Egzihabher Yistelin! Eregim edme yistilin!
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@asteregouale9288
@asteregouale9288 3 жыл бұрын
Denk Denk temeherte kal hiwot yasemalen mengeste semayaten yawereselen!!!!!!!
@amanuel5687
@amanuel5687 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ
@pzhacker3553
@pzhacker3553 3 жыл бұрын
Amn
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@emamshetdagne7722
@emamshetdagne7722 3 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን 3 ጊዜ፡፡
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት በጣም ድስ የሚል ትምህርት በጣም ድንቅ ሚስጥሮችን የተማርኩበት ትምህርት አባታችን የትዋህዶ እቁ ቡረኬውት ይድርስን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን 🙏😘
@MmM-go7sw
@MmM-go7sw 2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💖💖
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት ቸሩ መዳኒኃለም ያድልልን ለእኛም ማስተዋሉን የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ያስበን
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qal hiywet yasmalen Abatachen bedma betena yetbkelen
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህራችን✝️⛪️✝️
@RahawaRahawa
@RahawaRahawa 9 ай бұрын
abatay❤❤❤
@hageremekonnen1402
@hageremekonnen1402 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን !!
@getiatunna3830
@getiatunna3830 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን ዘመናቹሁን ያራዝምልን ይጠብቅቹሁ በረከታቹሁ ይድርብን አባታችን
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 6 ай бұрын
QALE HIWOT YASEMALIN ABATACHIN
@mekediethiopiame8666
@mekediethiopiame8666 3 жыл бұрын
Abatachin egzyabher amelake edma ena tana yesteln amen kale hiwetin yasemaln amen
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@lemlemhalfhom685
@lemlemhalfhom685 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwet yasemaln
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-by3ow3pd4l
@user-by3ow3pd4l 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በሰማነው ቅዱስ ቃል 30"60"100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን፫
@egziabheryemesgen3288
@egziabheryemesgen3288 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን እብዝቶ ይስጦት እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ስብከት ነው።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏☦️☦️
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@nanaalpaca9336
@nanaalpaca9336 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemaln
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@egziabheryemesgen3288
@egziabheryemesgen3288 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለን
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 3 жыл бұрын
Amen Amen KalHiwet Yasemalen abatachen Yagelegeloteh zemen Yebarek
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzfaq.info/get/bejne/Z8pnoLmpusjMiY0.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZfaq" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" አድርጉት ።
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን ቡራኪዎ አይለየን በእድሜ በጤና በፀጋው ያቆይልን እኛም የሰማነውን ትምህርት በልባች ይፃፍል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን እድንበቃ ድግል ትርዳን ታብቃን አሜን አሜን!!!
@sebleeyasu6996
@sebleeyasu6996 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለኛው ለልበቢሶቹ ልብ ይስጠን ሰምተን ለመጠቀም ለመዳን ያብቃን እንደዚህ እያሳሎት እንዳስተማሩን እግዚአብሔር አምላካችን አስበ ሊቃውንትን ይስጥልን አሜን ፫
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@asterabate5029
@asterabate5029 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጰጋ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ከጰጋ ጋር ያድልልን አባታችን አሜን፫
@tirhastesfay2455
@tirhastesfay2455 3 жыл бұрын
Kale hiwet yesmealna Abatachen
@teena123kwt7
@teena123kwt7 3 жыл бұрын
abatachen kal hiwot yasmaln 🙏🙏🙏
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@gebremikael7130
@gebremikael7130 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ቃለሒወት ያሰማልን እንዲህ አይነት አባቶችን ያብዛልን
@betiale8315
@betiale8315 2 жыл бұрын
እንደው ስወድዎት
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 3 жыл бұрын
Kale heiwot yasemalen be edeme be tsega yetebekelen🙏
@medanitephrem3187
@medanitephrem3187 3 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen kale hiwote yasemalen 🙏🙏🙏.
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይይወት ያሰማልን🙏👏
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@user-qp6mz6ke9w
@user-qp6mz6ke9w 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት አቤቱ ማስተዋልን ስጠን የኛም ቃሉ ይገሲፀን ባይገባኝም ለዚህ ቅዱስ ክብሩ እዲያበቃኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@meherat938
@meherat938 11 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ
@genethasan5624
@genethasan5624 3 жыл бұрын
Amne kale hywte ysmlne abthne bedmn abtana etbklene
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@user-km4we8rf2q
@user-km4we8rf2q 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስዎን የሰጠን አምላክ ክብሩ ይስፋ።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzfaq.info/get/bejne/Z8pnoLmpusjMiY0.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZfaq" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
@teametesfa1748
@teametesfa1748 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጦት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@wosenemengistu2034
@wosenemengistu2034 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአሜን ቃ ለ ሕይወት ያሰማልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች (#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥዎት አባ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Amen kalehiwet yasemalin abate
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉አሜን። ሌሎች ትምህርቶችን የ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ከታች የሚያገኙትን ቻናል #subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እርሜናጤና ይስጥልን አሜን፪
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@yabsrayabsra7517
@yabsrayabsra7517 3 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen Abatachen
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉አሜን። ሌሎች ትምህርቶችን የ መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳንን እንዲሁም መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ከታች የሚያገኙትን ቻናል #subscribe ያድርጉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉kzfaq.info/get/bejne/e8yVpLqgsNDKpHU.html
@adanadanish6456
@adanadanish6456 7 ай бұрын
አሜን ቃሊወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@dreamstore2570
@dreamstore2570 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ ) 👉kzfaq.info/get/bejne/jJ2ooKyox5-llac.html 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይህ ቻናል የአባ ገብረ ኪዳንን ሌሎች ትምህርቶች ያገኙበታል። ሁላችሁም "KZfaq" ተጠቃሚዎች በሙሉ "Subscribe" እና "Share" ታደርጉት ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ትጠየቃላችሁ ።
@moodtef6575
@moodtef6575 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)
@likiwentfrw7312
@likiwentfrw7312 3 жыл бұрын
አሜን (3)ቃለህልወት ያስማልን👌💚💚💛💛❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@2yeshi12
@2yeshi12 3 жыл бұрын
በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።👏 የተማርነዉን እንድንተገብረዉ እግዚአብሔር ይርዳን 👏
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። 👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)
@tamermasreshy8613
@tamermasreshy8613 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@dawithabtemariam9208
@dawithabtemariam9208 2 жыл бұрын
Qalehiewet yasemaln abtachn
@user-ju5ne3ri3e
@user-ju5ne3ri3e 3 жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalen Abba B Ewnet Ejege Denke yehone Temertnewu yesemanewun Dehneten Nafse yadergelen 🙏
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 жыл бұрын
Amen kale hiowte yasemalne
@nanamoon2774
@nanamoon2774 3 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባ
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችንን
@tarikuadinew4654
@tarikuadinew4654 3 жыл бұрын
Amen amen አሜን ቃለ ህይዎት የሰማልን ለቅዱስ ቁርበን የብቃን የማነግስተ ሠማያት ወረሾች የድርገን።
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@yuhansaklilu7059
@yuhansaklilu7059 3 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባ ❤️❤️❤️❤️😍😍
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። 👉kzfaq.info/get/bejne/ftKhZrNo1dGum30.html የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን። የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው። ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ! "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን። 👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)
@elsabetabebe6789
@elsabetabebe6789 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን። ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ )
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አባቴችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dmv_dynamicteamrealty169
@dmv_dynamicteamrealty169 3 жыл бұрын
Amen🙏 Kal hiwote yesemaln
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን እኮንደሕና መጡ አባታችን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 3 жыл бұрын
አሜን ። ለሌሎችም ያጋሩ (Share ያድርጉ )
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,1 МЛН
Balloon Stepping Challenge: Barry Policeman Vs  Herobrine and His Friends
00:28
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 14 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
BABYMONSTER - 'LIKE THAT' EXCLUSIVE PERFORMANCE VIDEO
2:58
BABYMONSTER
Рет қаралды 52 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 136 М.
Artur - Erekshesyn (mood video)
2:16
Artur Davletyarov
Рет қаралды 442 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg music) remix
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 60 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Yetar (Official Music Video)
8:28
NevoMusic
Рет қаралды 6 МЛН