ቀላል የመክሰስ አሰራር

  Рет қаралды 72,057

Almaz Demissie

Almaz Demissie

2 жыл бұрын

#ethiopianfood #newrecipe #cookingchannel #ethiopianfoodrecipe #habesha #habeshaculture #cookingathome

Пікірлер: 79
@genetteferi9552
@genetteferi9552 6 ай бұрын
እናትዬ እጆዎት ይባረክ
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 21 күн бұрын
ይሄ ምግብ ሥሙ እራሽን ይባላል በርግዜ ለወታደሮቹ እየታሸገ እሚላክ ደረቅ ምግብነው እናቴ እንደዚሕ አሣምራ በጥሩ ቅቤ ትሰራውነበር በጣም ይጣፍጣል እኔግን ሕፃን ሆኘ እየወደድኩት ለምን ሰርቼው እንደማላቅ አሁነው ሳየው ትዝ ያለኝ አመሠግናለሁ እናቴን አሥታወሰኝ እጅ ይባረክ
@negedebirhankiros5425
@negedebirhankiros5425 2 жыл бұрын
ያስተምራል በተለይ ለሁልግዜ ባይሆን እንግዳ ይሸኛል
@chchuchchu7642
@chchuchchu7642 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጦት እጆት ይባረክ መዘርዬ
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Amen🙏
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 29 күн бұрын
Enate Ejowo yibark tefi ende beso yiseral dinq newi tebarku 🙏🙏🙏❤
@meklitnetsanet4209
@meklitnetsanet4209 2 жыл бұрын
Wowwwww
@salemsalem1367
@salemsalem1367 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናሌን 🙏🙏🙏🌹
@helengm2977
@helengm2977 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ አባዬ ❤
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 2 жыл бұрын
ዋዉ
@abebe2011
@abebe2011 2 жыл бұрын
Thank you Almaz for another creative cooking video. I really like all three entrees, I like how you did the chechebsa wow. It is made to keep it in the fridge and consume it with tea , milk or coffee. I will try that. Good Job!
@nabasetadele1403
@nabasetadele1403 2 жыл бұрын
ዋው
@ermiaslemma1002
@ermiaslemma1002 2 жыл бұрын
Wow my dear you are gifted to create this chanel. This is the bigning. ❤️💐
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@mahdermelake1148
@mahdermelake1148 2 жыл бұрын
So tasty🤩👍
@robetade5087
@robetade5087 2 жыл бұрын
Tebareki
@HirutWondmu
@HirutWondmu 3 ай бұрын
በጣምየምወደዉንነዉየሠራሽዉዋው
@n.tewodros6333
@n.tewodros6333 2 жыл бұрын
Wawwwww
@fikertemesfin9366
@fikertemesfin9366 2 жыл бұрын
waw 👌
@bihranefite7871
@bihranefite7871 Жыл бұрын
BETAM YITAFITAL SERTEN BELTENAL 👏👏👏
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Kibe beza tetenkeku.
@WashingtonDab
@WashingtonDab 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን, እንሞክረዋለን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
ኡፋ ኢትዮጵያዊ ምግብ አድናቂውም ነኝ ግን ከኢትዮጵያ ከወጣሽ ቆየሽ ማዘርዬ አይ አሁን እኮ ዘይቱም በጣም ሃብታሞች ካሉኑ የለም ጭራሽ ቅቤ🤭😅
@tesdibey826
@tesdibey826 2 жыл бұрын
እግዝህሐብሔር እጅሽን ይባርከው
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Amen
@shabte634
@shabte634 10 ай бұрын
Nice!
@shitayalemayehu6194
@shitayalemayehu6194 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 2 жыл бұрын
አረ እናቴ ዘንድሮ እኮ ቅቤ 800 ብር ገዛን እንደዚ መስራት አይቻልም
@hilinaeka4808
@hilinaeka4808 2 жыл бұрын
Er 650 newu
@appleh9839
@appleh9839 2 жыл бұрын
ኧረ እንዃንም ተወደደ ምን ያረጋል በሽታ ነው
@natsahederu8950
@natsahederu8950 2 жыл бұрын
❤️👍🏻
@genetdesalegn2728
@genetdesalegn2728 2 жыл бұрын
ዋው ጭኮው ያስጎመጃል
@Orthodox_tewahido3
@Orthodox_tewahido3 2 жыл бұрын
Owww it’s so tast 😩😋aba I swear I proud of you 🙏🏽❤️
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Thank you
@selamhabesha
@selamhabesha 2 жыл бұрын
😘👌
@marianameri8322
@marianameri8322 2 жыл бұрын
ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ሰብስክራይብ አድርጌለለሁ በርቺ
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 2 жыл бұрын
This's the best idea to make a Derekosh Thank you for sharing sister 😋😋
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
You’re welcome 🙏
@fikertemesfin9366
@fikertemesfin9366 2 жыл бұрын
😘
@helenhelen9597
@helenhelen9597 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እናመሰግናለን ጉአንት ብትጠቀሚ ደሞ የበለጠ ይሆናል
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 2 ай бұрын
Mamye more besso please
@facikadessalgn3346
@facikadessalgn3346 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@appleh9839
@appleh9839 2 жыл бұрын
ማዘርዬ እንደዚሕ አይነት ምግብ ሁሌ ብነበላ ደስ ባለን ነበረ በ ግን ችግሩ ኮልስትሮ እያሉ ሐኪሞቹ እንድንፈራ አረጉን
@laylamohammed6405
@laylamohammed6405 2 жыл бұрын
ንፁ ቅቤ ክልስትሮል አያስዝም
@53067
@53067 2 жыл бұрын
እኔም የምፈራው እሱን ነው ገና በሰላሳ አመቴ እን ስኳር እነ ኮልስትሮል ብቅ እያሉ ነው እያየው መብላት ነበር ነው የምለው በተለይ ክትፎ በፍቅር ነው የም ወደው ግን እንዴት እንብላ😥
@ruthgetachew8188
@ruthgetachew8188 2 жыл бұрын
በጣም አሬፍፍፍፍ
@genetm7576
@genetm7576 29 күн бұрын
ማር እይገባበትም
@hayatahmed5565
@hayatahmed5565 2 жыл бұрын
💓💓💓💯💯💯💯💯
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Thank you so much 💓 💗 💛
@ethiopahagera8861
@ethiopahagera8861 3 күн бұрын
በሽታ ነው ይሔ ሁሉ ቅቤ
@Ruthnetsanet6511
@Ruthnetsanet6511 2 жыл бұрын
ያስጎመጃል.....
@LensaGetahun-ov6cs
@LensaGetahun-ov6cs 5 ай бұрын
Ye Oromoo behal megeb nw gobez nesh❤
@helinahailue6383
@helinahailue6383 2 жыл бұрын
Kebate sibza mchrshawe bsheta nwe bikre yishalale
@romanseyoum8777
@romanseyoum8777 2 жыл бұрын
Ereee. Kebe
@ahmedseid2535
@ahmedseid2535 9 ай бұрын
በሚንድን ነዉ የሚደርቀዉ በፊርጅ ነዉ
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 2 жыл бұрын
To have to eat a lots of butter
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 2 жыл бұрын
Konjo new gin kibe tabezalshe
@bezamkete2774
@bezamkete2774 2 жыл бұрын
ይሔእኮ ማዘር የባሌን ሰው ጠይቁ ድርቆሽ ተወቅጦ በስረአት ይዘጋጃል ምን ቅቤ ብቻ ማማጊያ በወተት በእርጎ / ቡና በወተት የተለየ ነው
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Thank you for the information 🙏
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
የተወቀጠ ድርቆሽ ነው? ወይንስ እራሱ የጤፍ ዱቄቱ ነው የሚሰራው?
@shabte634
@shabte634 2 жыл бұрын
የተወቀጠ ወይም የተፈጨ ድርቆሽ።
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 2 жыл бұрын
ግን እኮ ቅቤ 800ብር ነው
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
Shalom ስላካፈሉን እናመሰግናለን !
@samraeyessus539
@samraeyessus539 2 жыл бұрын
እናቴን አስታወሱኝ ኑሩልን እናቴ
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
ፍርፍር ድርቆሹ አይኑ እየታየ ካልሆነ የደቀቀ
@user-je9fi3su3o
@user-je9fi3su3o 2 жыл бұрын
፣cekwen. Alwekeshbetm. Keba. Bazabet
@eleniehubert5019
@eleniehubert5019 2 жыл бұрын
Yetwekte dirkosh Gebya alwalem , grain dirkosh is not at market what shall we do? Kintisu ale .
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Ye enjera derkosh wekto metekem yechalal
@tsion3656
@tsion3656 19 күн бұрын
ይሄን ሁሉ ቅቤ ጠጥቶ ባይጣፍጥ ነው የሚገርመኝ 1ኛ ቅቤ ወዳጅ ነኝ ግን በሰው አገር ነኝ
@eldikassu6790
@eldikassu6790 2 жыл бұрын
መቅሰስ አለእንዴ ?? 😁😁😁😁😁
@helinahailue6383
@helinahailue6383 2 жыл бұрын
Hahahaha😂😂😂Dero kr hahahaha
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
በሶ ነዉ
@almazdemissie
@almazdemissie 2 жыл бұрын
Awo le cheko yetetekemkut beso nw
@amyjackson8185
@amyjackson8185 Ай бұрын
To Mach kebe Leady ! ! Not good no body eat it
ልዩ የሆነ አነባበሮ በስጋ ተጋበዙልኝ
20:07
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 120 М.
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
Ethiopian Food /ሙሉ ገበታ ግዜዎን ሳያባክኑ
12:43
MOM Rakeb Tube
Рет қаралды 3,3 М.