ቅንጡ መኪና- ከስራ ፈጣሪው

  Рет қаралды 105,823

Ethiopian News Agency (ENA)

Ethiopian News Agency (ENA)

22 күн бұрын

#ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

Пікірлер: 296
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 12 күн бұрын
ወድሜ ፈጠራችሁን በጣም አደንቃለሁ እኳን ደስ አለህ ሲቀጥል ቦዲውን በፋይበር ግላስ የሰራው ጓደኛህ በጣም ተናዷል ምክንያቱም በሁለታችሁ አለመግባባት ስለተፈጠረ ፈጠራው ተግባራዊ የሆነው የሁላችሁም ጥረትና ሞያ ታግዞበት ነው እሱ ቦዲውን ባይሰራ አንተ መካኒካል ፓርቱን ባትሰራ ሌላውም ኤሌክትሪካል ፓርቱን ባይሰራ ሀሳባችሁ እውን እንደማይሆን ማወቅ አለባችሁ ነገሩን በሰላም ፈታችሁ ወደስራ መግባት ይሻላል ፈጠራው ለብዙዎች ወጣቶች ስለሚጠቅም በሰላም ነገሩን ፍቱት መካካድ መጠፋፋትን ያመጣል ሀገር የመቀይር ፕሮጀክት በከቱ እዳታዳፍኑት ተረጋግታችሁ ተነጋገሩ የአንድ ኢትዮጵያዊ ምክር ነው መልካም እድል
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 19 күн бұрын
ጎሽ ልጄ ዘር እየቆጠረ በወገኑ ላይ ገጀራ ለሚያነሱ ወጣቶች ትልቅ ምሳሌ ነህ።ወጣቱ ፊቱን ወደ ፈጠራ እንጂ ወደ ዘረፋ ማዞር የለበትም ።ተባረክ!
@dengel8429
@dengel8429 13 күн бұрын
ስራውን ለስራው ባለቤት መልስ አታጭበርብር
@retadinka1346
@retadinka1346 19 күн бұрын
ጀግና ይሄኔ ስድብ ፈብርከህ ቢሆን ኖሮ ስንቱ ተረባርቦ ያየው ነበር ለማንኛውም አንተን መቼም እዚህ ሀገር ማንም አይረዳህም እግዚያብሄር ብቻ ይርዳህ በርታ
@ritahenry3013
@ritahenry3013 20 күн бұрын
ጀግና ጀግና በውነት ጀግና ነህ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህን አይነት ችሎታ ያለው ኢትዮጵያዊ ስላላት ደሰ ይላል ። Many may not understanding the value of how big this is . But this cars start has potential of being as great as cars like Lamborghini , Porsche, supra etc . So በርታ ጌታ ይርዳህ , በሁሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ማደግ ይሁን ለአንተም ለድርጅቱ ።
@bshimekit
@bshimekit 14 күн бұрын
❤❤❤
@negagetachew974
@negagetachew974 19 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ፣ መንግስት፣ባንኮች፣ ባለሃብቶች ይህን ሰው ቢታገዝ ሌላ የስራ መኪኖችና ሕዝብ ማመላለሻ ሊሰራ ይችላል።
@user-hu9yc2br2h
@user-hu9yc2br2h 11 күн бұрын
እሱ አልሰረውም ውሸታም
@TofikyesufaliTofa
@TofikyesufaliTofa 20 күн бұрын
እነዚህን መሳሰሉ አገራችን ሰው እያላት ለምን መቸገራችን ? በሰው ሐብት በተፈጥሮ ሐብት እያለን ምንድነው ሐገር ከችግር የማንወጣው እባካቹ በየክፍለ ከተማው በየቀበሌው ያላቹ ለህዝብ አገልግሉ የሀገር ሸክም አትሁኑ በሉልኝ የዚህ ሁሉ ችግር ዋና እነሱ ስለሆኑ ነው
@LawofGod
@LawofGod 20 күн бұрын
Because in the past they have not been given chance! Now they got it !
@naser884
@naser884 19 күн бұрын
አብይ አህመድ እያለ እንዴት yesakale
@ambessashield9360
@ambessashield9360 19 күн бұрын
Tribalism is the number one reason.
@muradmo
@muradmo 18 күн бұрын
አገራችን ጥሩ መሪ መች አገኘች። ሁሉም የኢትዮጵያ መሪ መሀይም ዘረኛና ሌባ ነው። መቼም አያልፍልንም! እኛም ምቀኝነትና ቅናት ካልተውን። ፈጣሪ በስራችን የተነሳ እረስቶናል!
@Little_anglee
@Little_anglee 18 күн бұрын
design መስራትና engine መስራት ይለያያል design ብቻ ስለሰሩ ምንም አሪፍ ነው አይባልም
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 19 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ከዚህ የበለጠ ድንቅ ነገር ትሰራለህ ከአነጋገርህ እንደገባኝ መካኒክነት ምን ያህል ትልቅ የጭንቅላት ስራ መሆኑን ስላሳየህ በጣም ደስ ይላል
@user-ii9sx7bt6v
@user-ii9sx7bt6v 20 күн бұрын
This is awesome Discovery mind ....we love it .. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 forward....and mass production...
@Samriayalwe
@Samriayalwe 20 күн бұрын
በረታ ጥሩ የሰራ ውጤት ነው
@bute5158
@bute5158 20 күн бұрын
ጎበዝ የኢትዮጵያ ልጆች በርቱ
@tesfayemeshesha6713
@tesfayemeshesha6713 19 күн бұрын
እግዚአብሔር እቅድህን ያሳካልህ ዘንድ እንመኝልሀለን፣በርታ ኢትዮጵያ ተስፋ አላት እንዳንተ ያሉ ብዙ ወጣቶች አሉ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል
@edeletube700
@edeletube700 20 күн бұрын
በርቱ የስራ ፈጣሪዎች ሀገራችሁን ትታችሁ አትስደዱ ገዘቡ ፈልጉ ወደናተ ይስደዳል።
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg 20 күн бұрын
በርታ ወንድሜ .... መቼም የራስ ነገር ይቀለናል ሀበሻ ስንባል:: ትልቅ ስራ ነው በርታልን
@Meku-tg6sx
@Meku-tg6sx 20 күн бұрын
Brave young man, very proud of you as an Ethiopian citizen. Surely, you'll have a huge African market. Keep it up!
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 20 күн бұрын
የፋይናስ እጥረት ካለብህ እና በትልቁ መስራት ከፈለክ ድርጅት ግን ወደ አክስዬን ማህበር ቀይረው ያኔ ትልቅ ካፖኒ ልትመሰርት ትችላለህ እኛም በአክስዬን እንሳተፋለን
@abdurahimyagim9667
@abdurahimyagim9667 19 күн бұрын
Good idea
@Ermi21
@Ermi21 18 күн бұрын
መኪና አስመጭዎች ይህን ሲያዩ ??? እናንተ ጨርሱት ለማንኛውም በርታ ወንድሜ
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 20 күн бұрын
በአወነት ሀገራችን ብዙ ሥራ ፈጣሪ😮 ትጉ ልጆች አላትና ገና ብዙ ደረጃ ትደርሳለቸ ሰላማችን ጠብቀን ተግተን ሌት ተቀን ከሰራን የወጭ ሀገሮች የደረቱብን የረሀብ የድህነት መገለጭ እስኪገርማቸው ድረስ ተገፎ ተለውጠን ያዩናል። ብቻ መገፋፋትን ሶድብና አፍራሽ ትችትና ነቀፋን ሥራን ማጠልሸትን ፈጣሪ ከኛ ያርቅ። ያም ሆኖ የቃል ኪዳን ምደርና ህዝብ ነንና የኢትዮጵያ አምላክ አይጥላትም። ፈጣሪ ይመስገን
@melesedesalegn
@melesedesalegn 17 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ወጣት ነሕ በእውነት ደሥ ይላል
@tewodrosabebe9579
@tewodrosabebe9579 20 күн бұрын
Great achievement!!! Super!!!
@fikirutarekegn4536
@fikirutarekegn4536 18 күн бұрын
አቦ ይመችህ ፤ከምር በጣም ደንቆኛል፣የምገርሙ የምደንቁ የምገርም ብቃት ያላቸው ሰዎች አሉኮ።በርቱልን ገና ብዙ ያልታወቁ ጀግኖች ኣሏትና ሀገራችን።
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 19 күн бұрын
እጅግ ደስስስስ ብሎኛል ሐገር የምታድገው፤በስራ ፈጠራ ነው። በርታ
@user-dw9cz7hm8d
@user-dw9cz7hm8d 20 күн бұрын
Wow. Amazing.
@AbrhamFkadu-c4o
@AbrhamFkadu-c4o 18 күн бұрын
በርታ የሀገራችን ልጅ 💪💪💪💪
@geez2115
@geez2115 19 күн бұрын
በጣም አሪፍ ወንድም ጐበዝ መቼም የቬትናም ወጣት ልጆች ልክ እንዳንተ የሚሰሩትን አይተሀል ዩቱብ ላይ እና የሙያ የቴክኖሎጂ ትስስር ብታደርግ more ጥሩ ነው በርታ👍
@YAOMSAN
@YAOMSAN 18 күн бұрын
በሌላው ሀገር ስሪት ምደነቅበትን በሀገሬ ጀግና ልጅ ተሰርቶ ማየቴ ደሞ አኮራኝ ሀገርም ባንተ አይነቱ ትኮራለች👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 19 күн бұрын
I am proud u man ..great Job done our country deserves more
@user-et7yq5zc4n
@user-et7yq5zc4n 19 күн бұрын
በሀገሬ ልጅ ይህን የ restoration ስራ ማየቴ ደስ ብሎኛል። ወንድም በርታ በርታ ወደፊት መስራት ምመኘው ነው
@fitawurarnega7299
@fitawurarnega7299 18 күн бұрын
Woow you're really hero... Keep doing u will motivate and change many of us and Ethiopia
@addisu_lemma
@addisu_lemma 20 күн бұрын
Amazing 👏! Hats off to you, Sir!
@yalexy5398
@yalexy5398 18 күн бұрын
አሪፍ ነው ጎማው ግን መኪናውን የሚምጥን መሆን አለበት
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 18 күн бұрын
congratulations brother 👏 I hope in the future, 100% the metal in Ethiopia
@TesfuSahle
@TesfuSahle 10 күн бұрын
ፈጠራው ቆንጆ ነው ደስ ይላል የተገጠመ ጐማ እና ቼርኪዬ ግን ለዚህ መኪና አይመጥነዉም በጣም ነዉ ውበቱ የቀነሰው በዛ ላይ የመገልበጥ እድሉ ሰፊ ነው ለወደፊቱ ስትሰሩ እንደምታሻሽሉት ተስፋ አደርጋለሁ።
@birhananega2843
@birhananega2843 18 күн бұрын
በረታ ወንዴሜ አጂህ ይባረክ
@Kevintedore2050
@Kevintedore2050 20 күн бұрын
በርታ ጀግና ነህ
@user-ev6pw8jw1w
@user-ev6pw8jw1w 13 күн бұрын
በጣም ያምራል እጅህ ይባረክ አበባው ከልደታ
@Teshmoti
@Teshmoti 20 күн бұрын
Bravo bro,be God with you!!
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 19 күн бұрын
shout out to this legend man keep it up ma man
@johnafework5570
@johnafework5570 19 күн бұрын
ጀግና ነህ
@EndalewAyenew-lu2xd
@EndalewAyenew-lu2xd 20 күн бұрын
በጣም ምርጥ ነው። የኤሌክትሪክ ቢሆን የተሻለ ነው።😊👏
@SeydAli5154
@SeydAli5154 19 күн бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛዉ መብራት ቻርጅ ሊደረግ ነዉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ቢሆን የምትሉት በቀን 10ጊዜ ለሚጠፋ መብራት አታስቡም እንዴ
@selamaynalem1699
@selamaynalem1699 14 күн бұрын
በሻማ ለመቸረጅ ይሆናላ😮
@SeydAli5154
@SeydAli5154 14 күн бұрын
@@selamaynalem1699 😃😃😃😃
@abichugobana9509
@abichugobana9509 20 күн бұрын
wow! what a wonderful design. Viva Habtish.
@surathehabesha
@surathehabesha 20 күн бұрын
በጣም ጀግና
@lopesohadiso
@lopesohadiso 19 күн бұрын
ዋዉ ዋዉ እንዴት ያምራል ይህ መኪና 🎉🎉 ዋጋ ይዉጣ place🎉🎉
@comedy2483
@comedy2483 19 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን! እንተጋገዛለን
@Habtshmobile
@Habtshmobile 17 күн бұрын
ምርጥ ነው
@AmanuelSumamo-ou6jt
@AmanuelSumamo-ou6jt 19 күн бұрын
ተስፋ የሚሰጥ ነገር ነው በርታ ኣባ
@Akk1856
@Akk1856 18 күн бұрын
አንተ ጽድት ያለ ትክክለኛ ምርት አይደለ እንዴ ማኒፋክቸሪንግ እስኪልህን እና የስራውን ቅልጥፍና ምናምን አሳድገህ በብዛት ማምረት ከተቻለ እኮ ምርጥ የመኪና ካምፓኒ ማለት እኮ ነው ዋው በርታ በጣም ደስ ይላል
@Sura-cd2me
@Sura-cd2me 17 күн бұрын
ሰላም የ KZfaq channel ቤተሰብ እንደራረግ እናም youtube Video ደሞ በሁለት ቀን ውስጥ ለአንድ ሰአት እይ እኔም እንደዛ አረጋለው ቻናሉ ይሄ አይደለም በዚህ channel ግባ እና community lay link አለ በዛ ገብተክ አድርግ
@Business_Abex
@Business_Abex 17 күн бұрын
😢ሀገሬ ተስፋ አላት! ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@gech59
@gech59 17 күн бұрын
You did great job!!!
@kiduish21
@kiduish21 16 күн бұрын
በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አፍሪካ ውስጥ የፈጠራ ሰዎችን ነጮቹ እያፈኑ እያጠፉ ስለሆነ ተጠንቀቅ
@user-on3pz4xr4x
@user-on3pz4xr4x 15 күн бұрын
ድንቅ፡ስራ፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡በርታ፡ገና፡ቡዙ፡እናያለን፡
@ELUTA25
@ELUTA25 12 күн бұрын
Good job,keep it up
@michaelberhanu8471
@michaelberhanu8471 20 күн бұрын
Very amazing new bro, bertalin bertalen.
@gezachewteshome5435
@gezachewteshome5435 15 күн бұрын
Very strong and talented friend
@endashawtsige7966
@endashawtsige7966 20 күн бұрын
Woooow
@tsegabkarta6739
@tsegabkarta6739 17 күн бұрын
ጀግና ነክ💯🔥
@mikiyasfekadu5756
@mikiyasfekadu5756 20 күн бұрын
Keep it up brother !. Nice work
@abenezerkasaye4737
@abenezerkasaye4737 14 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርታ
@yosephgirma2237
@yosephgirma2237 19 күн бұрын
You are an amazing innovator, thank you, keep it up❤❤❤❤
@FlAZ55
@FlAZ55 18 күн бұрын
Betam gerami sira new bro buzu intebikalen
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 20 күн бұрын
Wow great job! Keep up
@user-vc2fn6bu1k
@user-vc2fn6bu1k 8 күн бұрын
በርታ አንበሳ👏👍
@Modagne23
@Modagne23 14 күн бұрын
Amazing! keep up the good work. This has a BIG potential of being something Great.
@temaledtube8302
@temaledtube8302 7 күн бұрын
ስራ ፈጠራው በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን የፈጠራ ስራው ላይ ከ80% በላይ የሰሩትን መክዳት ጥሩ አይደለም። በጠዋት ወደቅህ!
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 4 күн бұрын
Exactly 💯
@QubaTube
@QubaTube 18 күн бұрын
MashaAllah Berta wendmachn , kegonih nen
@samuelasfaw9337
@samuelasfaw9337 13 күн бұрын
ጀግና ! ለብዙ ሰወች ተስፋ ነህ
@GechoBaba
@GechoBaba 12 күн бұрын
Great !!!!!!!
@tiebumengesha981
@tiebumengesha981 17 күн бұрын
ገርማል ጎበዝ አቦ
@meskeluamsalu3463
@meskeluamsalu3463 16 күн бұрын
❤ጀግና
@Habeshaking
@Habeshaking 18 күн бұрын
❤❤አንበሳ
@MohammedYamer-k1h
@MohammedYamer-k1h 18 күн бұрын
ጀግና ማሻአላህ
@abdallaali6856
@abdallaali6856 19 күн бұрын
I'm really proud of you my friend masallah beautiful luxury car. Keep it up the good work 👏
@benjiman2089
@benjiman2089 17 күн бұрын
በርታ ወንድሜ የሀገሪቱን ባለሀብታቾ ስራህን በደንብ ቢመለከቱ መኪናውንም ቢሞክሩ የፍይናንስ ደግፍ አድርገውልህ የበለጠ እንደምታድግ አምናለው።
@Hayui-f1y
@Hayui-f1y 17 күн бұрын
Betam des yilal berta
@nejatahmed2599
@nejatahmed2599 18 күн бұрын
ይህ ለኔ ተአምር ነው።
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 14 күн бұрын
ወላሂ የሰራው ሌላልጂነው በመጨረሻም እሱን ሳያማክሩ እኛነን የሰራነው ብለውከዱት
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 20 күн бұрын
Yabizalih yichemirlih my brother bertalin
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 20 күн бұрын
Hero!
@daniteckcstube
@daniteckcstube 12 күн бұрын
waww bertu yamral
@Songplayer.
@Songplayer. 16 күн бұрын
ጀጀግናዉ በርታ
@devaman1012
@devaman1012 14 күн бұрын
omg its amazing bro wawawaaaaaaaaaaa
@Yenizemen
@Yenizemen 17 күн бұрын
Wow bro amazing
@AbuMan-qg9pk
@AbuMan-qg9pk 17 күн бұрын
l am appreciated
@enjemajor4702
@enjemajor4702 19 күн бұрын
That's awesome😮
@NejaShemsu
@NejaShemsu 18 күн бұрын
It's good bro
@hasetfasi1384
@hasetfasi1384 17 күн бұрын
ጀግና
@yonasAsmare-jm5kf
@yonasAsmare-jm5kf 15 күн бұрын
Ketekemetkubet teneseche new yachebechebkuleh wendeme Ejeh yebarek
@DagiyachewZenebe
@DagiyachewZenebe 20 күн бұрын
በርታ ወንድም አለም ከፒያሳ አያሌው ሙዚቃ ቤት ባርዬ
@exotic.emerald
@exotic.emerald 19 күн бұрын
😮gobez berta
@dajak2290
@dajak2290 19 күн бұрын
Good job berta telke sera new
@HamunayStudio
@HamunayStudio 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@diehard0155
@diehard0155 17 күн бұрын
well done ! There are a lot of hidden gems in thousands of youths, in each part of z country. Those who are creatively gifted ppl should get unreserved praise, support and priority from z government at every level.
@ermiasersido5190
@ermiasersido5190 20 күн бұрын
በጣም ገራሚ ነው 😮😮
@forem123
@forem123 13 күн бұрын
እመነኝ በቅርቡ ይገሉሀል ምክኒያቱም ሀገሪቱ ለመሀይም ብቸ የተፈቀደች ናት ከቻልህ ከሀገር ዉጣ የወንድምነት ምክሬ ነዉ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 10 күн бұрын
ትክክል😂
@JoshuaEnashe
@JoshuaEnashe 20 күн бұрын
That is more than good,...please try the engine part
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 16 күн бұрын
One day am gonna by your car proud of you my brother
@timetorelax7932
@timetorelax7932 13 күн бұрын
ይሀን የፈጠራ ስራ 80 % ሰርቻለሁ የሚል ሰውን ለምን በዚህ ፕሮግራም እንዳይቀርብ አደረጋችሁ????
@MehdiMaher-rq2mb
@MehdiMaher-rq2mb 17 күн бұрын
ይቻላል !!!
@yonasmohammed9926
@yonasmohammed9926 19 күн бұрын
Ejig betam yemibetetata sira new anbessa ...
@Hibsti
@Hibsti 12 күн бұрын
አንተ ጅግና ነህ
@birukhaile5430
@birukhaile5430 19 күн бұрын
👏👏👏👏👏🏆🏆🏆🏆
@AkinawWagari
@AkinawWagari 20 күн бұрын
Excellent you need support both finance and from government, you should have to do luxury product dont limit your self.
በዓመት 10 ቅንጡ መኪና አመርታለሁ -እግር ጥሎን
30:37
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 7 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 41 МЛН
ቤቲ ያወጣችው ጉድ‼️ ዘከዘከችው‼️
15:53
በሀገር ውስጥ የሚመረተው ስማርት ፖል
18:33
Fana Television
Рет қаралды 33 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 7 МЛН