ፍቅር በቃኝ ሙሉ ፊልም FIKIR BEKAGN Full Amharic Movie 2024

  Рет қаралды 212,707

Abnatan Multimedia

Abnatan Multimedia

5 ай бұрын

#fikirBekagn
#ፍቅርበቃኝ
#አዲስፊልም2024
Telegram: t.me/abnatanMultimedia
Tiktok: / abnatan_multimedia
ፍቅር በቃኝ ሙሉ ፊልም FIKIR BEKAGN Full Amharic Movie 2024

Пікірлер: 225
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሴቶችዬ ለራሳችሁ እወቁበት አንዳንድ ወንዶች እና ሴቶች ክፋታቸው ጥግ ድረስ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ለምድራዊ ህይወት ብለው ብዙ ነገር ውስጥ መግባት 😢
@user-cm6tt7kk5g
@user-cm6tt7kk5g 4 ай бұрын
ማሪቲ በጣም ነዉ የማደቅሽ ትወናሽ እኮ ፅድት ያለ ትችያለሽ👌👌👍
@saravera4082
@saravera4082 4 ай бұрын
ድራማ ቢሆንም መኪና ይብላቹ እንዲ አይነት ወንዶች 😭😭😭😭አንጀታችው ይቃጠል
@BezaBeza-br1wb
@BezaBeza-br1wb 4 ай бұрын
ትክክል
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 4 ай бұрын
ፊልም ሳይሆን ሀቅ ነው ይህ ነገር ያመነ ልብ የምትሰብሩ ሴትም ወንድም መጨረሻችሁ አያምርምና አስቡበት 🙏
@meeenegn3361
@meeenegn3361 4 ай бұрын
ኡፍፍፍ የሚገርም ፈልም ነው እናመሰግናለን በርቱ ❤❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹🙏🙏🙏
@user-ho4zp8mv3x
@user-ho4zp8mv3x 4 ай бұрын
መጀመሪያ ሳየው እያቃጠልኝ ነበር መጨረሻው ሳየው በጣም ወደድኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሊሸለም የሚገባው ፊልም ነው ብዙም ደግነት አታብዛ ሰዎች ወደሞኝነት ይቖጡርታል ይባል የለ
@user-gy2yd5px6j
@user-gy2yd5px6j 4 ай бұрын
እያመመኝ አየሁት በሂወቴ ያሳለፈኩት ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ💔😭
@hddi491
@hddi491 4 ай бұрын
አይዞን ሶፍት ላቀብልሽ 😂😂😂😂
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 4 ай бұрын
ሁላችንም
@mamush6230
@mamush6230 4 ай бұрын
በእኔ ህይወት የደረሰ እውነተኛ ታሪክ ነው ።
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 ай бұрын
🥲
@butajrawit
@butajrawit 4 ай бұрын
እ😢
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 4 ай бұрын
አይዞሽየኔእናት😢 በፍፁም ወድአትመኑ እድሁም የሶትጓደኛ አትመኑ እራሳቹህን ጠብቁ እኔኳቆቅነኝ አልሸወድም 😂 በሌሎች ሰወችነዉ ትምርትየምወስደዉ
@user-wi2jj2kr1r
@user-wi2jj2kr1r 4 ай бұрын
እ????
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 4 ай бұрын
😢😢ያሳዝናል
@hddi491
@hddi491 4 ай бұрын
ቆንጆ አጨራረስ ነው ቢያንስ አልገደሏትም ❤😮
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 4 ай бұрын
የምን ፍቅር በቃነው ብር ብርርርር ነበር መሆን የነበረበት እርሱ ብር አምላካችን የሆነበት ግዜ ግዜውን የጠበቀ ድራማነው አስተማሪም ነው ይመቻቹ
@user-lg8yb6xw6n
@user-lg8yb6xw6n 4 ай бұрын
በጣም ወላሂ ብር ብር ነበር መሆን ያለበት😂😂😂😂
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 4 ай бұрын
ሴቶች ብትካዱም በብልሀት አስቡ ቅመሞችዬ ❤❤❤❤❤እወዳቹለው
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 4 ай бұрын
ይህ ስደት ላይ ላለነው ሴቶች ትምርት ነው ሀሪፍ ፌልም ነው
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 ай бұрын
ወንዶች አሰወርጂ ካሉ አይፈልጉሸም ማለት ነው ሴቶች ልብ በሉ አፈር ያሰበላችሁ ለጥቅም የምትጠጉ ሁሉ ይድፋችሁ
@dubairak1164
@dubairak1164 4 ай бұрын
አሜን
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
የታወ እኮ ነዉ ተማሩበት😢
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 4 ай бұрын
ቱ አሶርጂ አላት እንዴ😂😂😂😂
@elsaeshetie5086
@elsaeshetie5086 4 ай бұрын
ትክክል አብሮ ለመኖር የሚፈልግ ወንድ የተረገዘዉ እንዲወለድ እንጂ እንዲወርድ በፍፁም አይፈልግም
@ፈገግታ
@ፈገግታ 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤😊
@user-dj9uf7hl6l
@user-dj9uf7hl6l 4 ай бұрын
ቀጥል እያልኩ ነው ያየሁት
@munakasim4411
@munakasim4411 4 ай бұрын
በእውነቱ አቶ መስፍን በትክክል የአባቷን አደራ ተወተሀል በጣም ነው ደስ ያለኝ ምናለበት ሂወት እንደ ፊልም ሆኖ በሂወታችን ከግራም ከቀኝም መመልከት ብንችል ብዬ ተመኘሁ በቃኝ ያልኩትን ስደት ድጋሜ እንድሰደድ ያደረጉኝን እነዚያን የውሸት ወዳጆቼን ዋጋ አስከፍላቸው ነበር እህህህህህህ
@user-ih8vg3zu8j
@user-ih8vg3zu8j 4 ай бұрын
ከንደዚህ አስመሳይ ሰወች አላህ ይጠብቀነ መጨረሻው ያምራል
@FuuuGyu-ny8pu
@FuuuGyu-ny8pu 4 ай бұрын
አይቸ እኮምታለሁ
@user-nl8vz7yl8b
@user-nl8vz7yl8b 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ነው ይመቻቹ
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 4 ай бұрын
ዋው ሚገርም ፊልም ትማሩበታላቹ አብሶ ሴቶች
@user-go6kr8kh1m
@user-go6kr8kh1m 4 ай бұрын
አስወርጂ ምትሉ ወንዱች ግን ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣቹ
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 4 ай бұрын
😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ቤኪ የኔ ቸኮሌት ስወድህ ❤👌 የሌባ መጨረሻው ፀብ ነው እእ
@zulfabashir1297
@zulfabashir1297 4 ай бұрын
በጠም,አረፍ,ፍልም,ናዉ,የሲተምረል,❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 4 ай бұрын
ጥቂቶች ጥሩዎች ቢኖሩም አብዛኛው ያሁኑ ጄኔሬሽን ደምመጣጮች ናቸው ሁለቴ ማሰብ ያስፈልጋል እድሜ ለመንግስት ከወያኔጀምሮ የት/ምህርት ስርአቱ ሞቶ ሰርቶ ከማግኘት ይልቅ ገሎና ሰርቆ ባጭር ብልፅግና መፈክር የተያዘው አሆን እኮ ከዝምድና ይልቅ ብር የቀደመት ግዜ ነው
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 2 ай бұрын
ይገርማል ewateme ፍቅር በቃኝ 😭sawe ጠለው በተለይ ወንድefff ብር ብቻ አይ ግን የእውነትም ስው ከፍቷል swe ማመን ከንቱ ኤጭ የውነትኛ ታሪክ nawe 😭😭
@user-qd4fs2tf1z
@user-qd4fs2tf1z 4 ай бұрын
ሂወቴን መለስ ብየ ወድኃላ የምቃኘው ነው የመስለኝ ፈጣሪ በምድር ይፍረደኝ
@user-ic1jh4uv6l
@user-ic1jh4uv6l 4 ай бұрын
አሜን ይፍረደን
@MiktsMi
@MiktsMi 2 ай бұрын
ዋው በጠም አስተማር ፍልም ነው አብሶ ለኛ ሴቶች ከዝ እንማር ቀጥሉ ፣በርቱ
@noornoor3552
@noornoor3552 4 ай бұрын
አረ ወድ ልጅ ሢያለቅሥ ይደብራል እደው ፊልምም ቢሆን 😅😅😅❤❤❤❤❤
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 4 ай бұрын
😂😂😂 ጡቁሩ ልጅማ አዛናባው እኮ ዝንብ ይመስል ሆ😅
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 4 ай бұрын
ቱ ወንዶቹ እኝ. እኝ አሉ 😂
@gogogogo742
@gogogogo742 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@gogogogo742
@gogogogo742 4 ай бұрын
ኤጭ ያገራችን ወንዶች አስጠሉኝ በዚህ ፊልም የተነሳ ምድረ ድሀ አልቃሻና ቀማኞች😂😂
@TytyYty-gr6ej
@TytyYty-gr6ej 4 ай бұрын
አየወዶች፣ጥቅምእጅ፣ፍቅርመቸታውቁና፣ይድፋችሁ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 4 ай бұрын
የማርቲን ፎቶ አይቼ ነው ለማየት የገባሁት ስወድሽሽኮኮ🥰
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 4 ай бұрын
3 ሆነዉ ሊደፏት ነዉደ አይ ገዘብ😢😢😢😏😏😏😏😏😏💃
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 4 ай бұрын
በእዉነታዉ አለም ላይ ያለ ነዉ ሰዉ ስግብግብ እራሥ ወዳድ አስመሣይ እወደድ ባይ የሞላበት አለም ላይ እየኑረን እንዴት ነዉ የምንተማመነዉ ይቺን የዋህ ሴት ትወናዎቿ ሆላ ሁና ሰለምሰራ ደስ ትለኛለች ከነመልኳ አሆንማ ብሱባታል ዉበቱ የፀጉራ እስታይል ደስ ይላል መጨረሻዉ ደስ ይላል
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 4 ай бұрын
አፈርብሉ ሌባ በዉነቱአለም እድህእኮናቸዉ ወዶቹ 😢😢 ፊልም መሆኑንእያወኩ ግንአሳዘነችን😢😢
@user-wu2ev4de7r
@user-wu2ev4de7r 4 ай бұрын
ፈጣሪሆይ ምንጉድናቸዉ😢😢
@sikosilo6132
@sikosilo6132 4 ай бұрын
ባይወደድ ቢቀርስ እንደዝህ ያለ ጀዝባ 😅
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ፀይሙ ልጅ 💝አክባሪክ ነኝ 💝
@user-lh4ut7jn4f
@user-lh4ut7jn4f 4 ай бұрын
በጣም ያስተምራን ይመቺሽ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 4 ай бұрын
ውብአለም እንደ አዲስ ተዋናይት አይደለሽም ምርጥ ትወና ነው በርቺ
@የራያዋ
@የራያዋ 4 ай бұрын
ሀሪፍ ፍልም ነው በርቱ😍😍😍
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 4 ай бұрын
እኔ ሁለተኛ ነኝ❤❤❤
@hjhjrhjhjr9524
@hjhjrhjhjr9524 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ይህ አሁን ያለንበትን የሚያሳይ ነው ስንቱ ሴት ነው ይህን ኑሮ የሚኖረው ይህን መቋቋም አልችል ሲሉ እራሳቸውን ያጠፋሉ😭😭😭😭😭
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ከወንዱ ደሞ ጭራሽ የሴቷቷቷ ይባስ
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 4 ай бұрын
Yamet mert film wow silk stak areg neber en tewsh chershite ahin silkm testikakl betam yameral ❤❤❤
@josejimenez2753
@josejimenez2753 4 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ አስተማሪ
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 4 ай бұрын
ይህ #የገንዘብ ቀማኛ የምስኪኗን ገንዘቧን በማጭበርበር እየቦጠቦጠ #አረገዝኩ ስትለው እንዲህ #ደስታዋን እላይዋ ላይ ይገፍባታል ፣ #እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት #ሰርፕራይዝ ምናለበት ቢያጋጥመኝ #የደስታዬን #እጥፍ #ድርብ አሰብኩት በማርያም ፣ እባካችሁ አምላክ ያሳካልህ በሉኝ ፣ #በጸሎታችሁም አስቡኝ ።
@dubairak1164
@dubairak1164 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@tsedymky113
@tsedymky113 9 күн бұрын
የወዶችምላሥ እውናታውእዲነየሚኖሩት😀😀😀😀
@MissuMom-pg7uz
@MissuMom-pg7uz 4 ай бұрын
Amazing movie❤
@firdoushasen6809
@firdoushasen6809 4 ай бұрын
በቀ ፍቅር ጠፈ😢
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 4 ай бұрын
የምረአሰተማሪ፣ነዉ፣እንዴትነዉ፣የሚያለቅሱት፣የምርሰትሙደኛሰዉአለ❤❤❤
@zenat6033
@zenat6033 4 ай бұрын
Wow wow setoch setoch lenatenew welahi misix biye yayehut film yalayachihu gebtachihu iyut
@user-mc3jz7pk2p
@user-mc3jz7pk2p 4 ай бұрын
❤❤wow
@yadinetfayisa5688
@yadinetfayisa5688 28 күн бұрын
Woganoche yihe ewunategna Hiwot naw egezeyabehere lebona yestetachewo 🙏
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 ай бұрын
wow truth can set you free
@user-dj9uf7hl6l
@user-dj9uf7hl6l 4 ай бұрын
ውይ ዉንድ ልጅ
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 4 ай бұрын
ይህቺ ልጂ በመጀመሪያ ውበትዋ እና ቁንጂናዋ የሚገርም ነው በአጭሩ ትወናዋ እጂግ በጣም አሪፍ ነው ።
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Ай бұрын
ማርቲ❤ፍቅር 💝ጆሲ
@user-gb2bn4jg1z
@user-gb2bn4jg1z 2 ай бұрын
ባሁኑ ሰአት የገዘብ እጂ የሰዉ ፍቅር የለም
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 4 ай бұрын
Yemaymesel
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 ай бұрын
ውባለም በዚህ መጣሽ ይመችሽ መዘመር ብቻ ሳይሆን ትተውኛለሽ የሌለ😮
@fatimas3362
@fatimas3362 4 ай бұрын
❤️❤️❤️👍👍
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 4 ай бұрын
አስተማሪ ፈልም ነው
@user-fx3zk5um7t
@user-fx3zk5um7t 4 ай бұрын
❤🎉🎉
@betemesge2929
@betemesge2929 Ай бұрын
አስመሳይ ሰዎችን ፈጣሪ ይቀልልን😢😢
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 4 ай бұрын
እነዚህ ጉደኞች መች ይሆናል ከገንዘብ የሚላቀቁት 😢😢😢
@user-fn3wf2wp6z
@user-fn3wf2wp6z 4 ай бұрын
የ የወሴፍ ፍቅር እያዞረኚ ነዉ ድረሱልኚ
@seyfuhmaryam5409
@seyfuhmaryam5409 4 ай бұрын
የብዙ ሴቶች ህይወት ይሄ ነው እስኳርቱ ግን ሳይቀየር ፊልሙ አለቀ
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DajuhEdosa-ce2xc
@DajuhEdosa-ce2xc 4 ай бұрын
☝️☝️☝️
@lijjtsahaye3266
@lijjtsahaye3266 4 ай бұрын
😢😢😢
@tigeagegn-jy2qr
@tigeagegn-jy2qr 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-nv1wh9so6r
@user-nv1wh9so6r 4 ай бұрын
😮😮😮😮
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 4 ай бұрын
ወንድ ልጅ ብሶት ካበዛ አደጋ ነዉ ፈጣሪዬ ራሱ የችግር መሰንቆ አደልዴ ዉይ ወንዶች😂
@selamasefa6049
@selamasefa6049 4 ай бұрын
እፍ እስከመች ወንዶች ለሴት ልጅ በጣም አስተማሪ ነዉ ❤
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc 4 ай бұрын
አስተማሪ ነው
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 4 ай бұрын
Egna swechi senbale yemargelen enda jele new yenayew aye sew😢😢😢
@YigermalYigermal-bf7rv
@YigermalYigermal-bf7rv 4 ай бұрын
ሑሌ ተመሳሳይ ነገር ከምሰርዉ እስካ ኢትዮጵያ ዉስጥ በትንሺ 11 ክልል አለ ቋንቋዉን ባትናገርዉትም የዛን ማሕበረሰብ ወግዉን ባሕልዉን ሰዉወዳድ እነቱን ክእስኪ ስለእሱስሩ ትግራይክልል ኦሮሞ ክልል ሌሎችም ታይቶ የማይጠገብ ወግ ባሕል ከለ እስኪ ስሱ ስሩ
@derartukenha4977
@derartukenha4977 4 ай бұрын
Weyine libe eyetenketekete neber filmun sihayewu getan ye bizu wendoch siranewu
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 4 ай бұрын
ግደታ እናርግ ቱ እኔማ ብደርስባቹህ እደትደስባለኝ😂😂
@birukaemiro926
@birukaemiro926 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው። 👏👏👏 መኪናዋ ግን በሀብታም ቤት እስከመጨረሻው ለምን በተቀያሪ ጎማ ቆየች?🤔
@user-hu9kf4vy3i
@user-hu9kf4vy3i 4 ай бұрын
አሥመሣይ ጊዜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@frutenafrtuna3745
@frutenafrtuna3745 4 ай бұрын
በጣም 😢😢😢
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@batebety4455
@batebety4455 4 ай бұрын
ምንድነው መጨርሻው እኔ ስጠብቅ ድራማው አለቀ
@sulemansalih7344
@sulemansalih7344 4 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️👍👍👍
@SalamehSalameh-md6ew
@SalamehSalameh-md6ew 2 ай бұрын
Barchi❤❤❤❤
@user-dr9gd8co9z
@user-dr9gd8co9z 4 ай бұрын
Webalme ke Ewnetgna tareqa gare memesaselu segerm ande ayinet😊
@selamudaniel6200
@selamudaniel6200 4 ай бұрын
አንዳንድ ዎንዶቺ ናጋር ባጣም ይጋርማል
@user-nv1wh9so6r
@user-nv1wh9so6r 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p 4 ай бұрын
❤❤❤asitemari nwe bawini Giza Bali yelemi arifi mekemeti nwe
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 4 ай бұрын
🤔🤔🤔
@user-bl1id6tb2m
@user-bl1id6tb2m 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fye1241
@fye1241 4 ай бұрын
Wond leji atemenu setochi fetari yihunen kebad gize layi nen
@SmilingChihuahua-mj2tp
@SmilingChihuahua-mj2tp 4 ай бұрын
ሴት የላከዉ አይደል እኛ እራሳችን እኮ ለራሳችን እንኳን አንሆንም አይ ሴት ሁሉም ነገር ቀላል ሆነ በዚህ ገንዘብ
@user-fr2gk1mn9m
@user-fr2gk1mn9m 4 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@user-sh1il8ke2i
@user-sh1il8ke2i 4 ай бұрын
እኔኮ እነሱለሚሰሩት አስመሳይ ሰዉሳይ ቅጥልነዉ የምለዉ
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 4 ай бұрын
እኔ 3ኛ ነኝ ነሀሱ ላይ ደርሻለው😂
@HayahHayah-sp3vz
@HayahHayah-sp3vz 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-fp1fz2gz6u
@user-fp1fz2gz6u 4 ай бұрын
Seyasetelu betam new metekefut beze meten kefat
@rchrch4397
@rchrch4397 4 ай бұрын
Kazamanu gar yemihed mirx film😓
@uaex8354
@uaex8354 3 ай бұрын
ለማስተማር ነውኮ ፊልም ነውኮ😂
@fye1241
@fye1241 4 ай бұрын
Yene konjo sitasazin
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 4 ай бұрын
ኡይ ዉዶች ሉጥቅም የማትሆኑት የለም 😢😢😢አስተመሪ ነው
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 118 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 62 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
አልችልም ፊልም coming soon...#አልችልም #alchilem
0:22
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 1,2 М.
#አዳም ሲፈጠር ከማን ጋር ነበር …!!#
23:45
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 10 М.
እመጣለው Ethiopian Movie Emetalew - 2019
1:37:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 118 МЛН