ፍቅር ❤💓ባጋጣሚ🥺❤

  Рет қаралды 115

Ekram  You  Tube

Ekram You Tube

Жыл бұрын

Пікірлер: 54
@fozi4569
@fozi4569 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመለ ወበረከቱሀሐ እኳን ደህነመጠሺ እክሩየ ዋዉዉዉ ምርጥ ግጥም ነዉ የኔ ዉድ በርቺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላማችሁ ይብዛ ውድ ኢትዮጵያዊያን ሠላማችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሜንንን ኢክሩየ ዋው በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ በርች🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-fh9yj1mp4i
@user-fh9yj1mp4i Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ኢክሩዬ እንኳን ደህና መጣሸ ዋዉዉ ግጥም ደሰ ይላል ፍቅር ላንዱ ደሰታ ለሌላዉም እማይመች አለ ግን ለሰዉ ልጂ እዉነተኛ አፍቃሪ ካለ ደሰ ይላል ሁሉም በፈጣሪ ሰጦታ ነዉ ፈጣሪ መልካም ልቦና ይሰጠን ለሁላችንም💚💛❤🙏
@user-yj3yr2el4o
@user-yj3yr2el4o Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመአቱላሂ ወበረካትሁ ሠላምሽ ብዝት ይበል ባለሸበት በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ፍቅር ባጋጣሚ ጉድሽ ነው ኢክሩ በዚሁ ቀጥይበት🌸 አገራችንንም ሠላም ያድርግልን።
@maserettube6383
@maserettube6383 Жыл бұрын
እግዚያአቤር. ይመስገን ስላምሺ ብክርስቶስ. ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ስላም ፍቅር. አንድ ነት. ያደለን ውድየሀገሬ ልጆች. ስላማችሁ. ይብዛልኝ
@seidali560
@seidali560 11 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ውይ የፍቅር ነገር ባንቺ አፍ ሲገለጥ ያምራል ተመቺቶኛል ክበሪልኝ ውዴ
@emuamer
@emuamer 11 ай бұрын
አሰላማአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴም እኪን ደህሰ መጣሽ ሀረፍ ቆይታ ነበረን አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉
@luluabtube5437
@luluabtube5437 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሃ ወበረካቱሁ አህለን እነኳንደህናመጣሺ ውደ ማሻአላህ ቆኖጆቆይታነበረን
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ይስጠን በርችልኝ❤
@HMSHandWritingSchool
@HMSHandWritingSchool 4 ай бұрын
❤S Like Mashah Allah excellent 🇧🇩
@zewdinash1587
@zewdinash1587 Жыл бұрын
ሰላም የግዛብሄርሰላምቤትይሁን ዉድያገሬልጆች ለላማችሁይብዛ በክርሰቶሰ ኡገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላሙን ያዉረድልን መተሳስሰ ብንይሰጠን በጣም ደሰእሚል ቆይታነዉ❤❤❤
@mirnatube6075
@mirnatube6075 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ፍቅር ባጋጣሚ አንዱን ወገን ይጎዳል ስታፈቅረው ካላፈቀራት በሁለቱም እኩል ቢሆን ይመረጣል
@ikirahabitamu
@ikirahabitamu Жыл бұрын
አተ አለከኚ ብዬ ለልቤ ማረፍያ❤ ስደሰትም ሳዝን ሲከፍኚ ማረፍያ🌹 ቃልህን እረስተህ ዛሬ ብከዳኚም❤ ብቻየን ትተከኚ ልቤን ብሰብረኚ❤ ሌላ ሰው አፍቅረህ እኔን ብተወኚም🌹 ይህ ሁሉ የሆነው ከአላህ ከሆነ ይሁን አያመኚም። አተ ግን ክፉ ነህ ግፍ አታጠራቅም 🌷 ሞት አለብኚ እያለ ሰው ከቃሉ አይረቅም🌹 ውስጡ እያለቀሰ አስመስሎ አይስቅም🌷 እሲ ልጠይቅህ ምን አጎደልኩብህ?🌹 መልኬ ነው አቋሜ ለአተ ያነስኩብህ እዳውም ይቅርብኚ እኔ አልጠይቅህም" አተ ከጠላከኚ እኔም አላቅህም🌷" በፍቅር መከዳት አወ ልብ ይሰብራል" ሀዘኑ ጥልቅ ነው ውስጥን ያቃጥላል" ደስታን አጨልሞ ከሰው እጂ ይጥላል" ስማ እኔ ልምከሪህ ስተት እዳደግም" የሰው ህልም ገሎ ያተ ተስፍ አያድግም" ሁሌ ሰው ማስለቀስ😭 ሁሌ ሰውን መጉዳት" የወደደን መጥላት ያመንን ሰው መክዳት" ይበቃሀል በኔ😭 ግፍ አታጠራቅም" በደስታህ እጂ በሀዘን አልስቅም" በሌላ ቀይረህ አተ ብረሳኚም የፈጠረኚ" ጌታ የኔን አይነሳኚም ልቤ ባሀዘን ማፍቀረ" ቢከብደኚም የውስጤን ያጀቴን ሰው ባይረዳኚም ወደድኩህ ያልኩት ሰው" እኔን ባይወደኚም አምናለሁ እደሚያልፈ ጥሩ" ጊዜ መቶ የልቤን አክባሪ አፍቃሪየን ሰቶ" ዛሬ በዋዛ አልፎ በኋላ ይነሳል ፍቅር" ያስለቀሰው በፍቅር ይካሳል አምላኬ " ደግፈኚ አቅም አጥቻለሁ አይዞሽ ባይ" የለኚ ከአገረ ወጥቻለሁ መልሰኚ ሀገሬ" ስደት ይበቃኛል ማልቀስ ማዘን ብቻ" ደስታ እረቆኛል ፍቅር ደስታ ነው" ፍቅርን ለተረዳ ሲስቁ ሲላፉ ከሳሎን" እጎዳ ጥንድች ያስቀናሉ ፍቅር" ሲይዛቸው ለአፍታ መለያየት ይጠላል" ውስጣቸው ፍቅር ደግነት ነው ሰዎችን" አይጎዳም አምነው ከቀረቡት ከያዙት አይጎዳም" ፍቅር አዛኚም ነው ለተጎዳ ደራሽ" ተስፋ የቆረጠን የወደደን አሳሽ" ፍቅር ግን መዋሸት ማስመሰል አያቀም" ፈፅሞ ይሄኛ ከሱ ጋር አይሆድም" መኩሽዬ በርችልኚ የኔ ልዬ ❤❤ ❤❤❤❤ኢክሩ ሀብታሙ
@hayatmersatube4902
@hayatmersatube4902 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ፍቅር ደስ የሚል የሚያም እና የሚያስደስት ስሜት ነው ❤
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ ፍቅር ፍቅር ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 9 ай бұрын
አታቁም ! አለማለም አይቻልም ይብዛም ይነስም ሁሉም ሰው ሊያሳካው የሚፈልገው የሆነ ነገር አለው ነገር ግን ስኬታማውን ሰው ይበልጥ ወደ ከፍታ የመራው የሚፈልገውን ጠንቅቆ ማወቁ እና ለእርሱም ከልቡ ወደኋላ ሳይል መልፋቱ ነው ! "ላመንክበት ነገር እስከ ጥግ ጣር !"
@SelamTekle-uk8kq
@SelamTekle-uk8kq 6 ай бұрын
ልክ ነሽ❤
@RahmetAbdu-bz7vx
@RahmetAbdu-bz7vx Жыл бұрын
አሰላም ዋለኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ያገሬልጆች ሰላማቹሁ በያለበት ብዚት ይበልልኝ አይ ፍቅር ተው ረስተነዋል ረስተነዋል
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
ሳብ ላይክ
@almyyoutube95
@almyyoutube95 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ
@rabiatube1167
@rabiatube1167 Жыл бұрын
እውነት ነው አይይይ የልጆች እናት በእውነት እንባ ተናነቀኝ ላለቅስ ነበር ግን አጠገቤ መዳም አለች እንጂ አይይይ ፍቅር ባጋጣሚ ግን ምን አይነት መጋኛ ነው አብሺሪ አታልቅሺ ማለቴ ዝም ብለሽ ሰሞኑንማ የሆነ የጠራራ ምች ነው መሰል ኢክራ ተብየዎቹ ታማችሁብኘል
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
😂😂😂🙄
@umdunia5681
@umdunia5681 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ዋው 🎉
@hawaseidyesuf
@hawaseidyesuf Жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኤክሩየ 👌
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 Жыл бұрын
selam.ekan.dena.metashi.lik❤❤❤
@fedluousman1923
@fedluousman1923 Жыл бұрын
ማሻአላህ ትንሽ ቢረዝም ጥሩ ነበር❤❤
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፈድሉየ😍
@zeyada12
@zeyada12 Жыл бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሂክማ እዴትነሸ ሰላምነዋ ኤዋ ጎበዝ 😂😂😂😂
@kertatawakokeb
@kertatawakokeb Жыл бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@dibootube816
@dibootube816 11 ай бұрын
😍😍😍😘😘
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 10 ай бұрын
❤❤አመሠግናለሂ😘😘
@luluabtube5437
@luluabtube5437 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አልለንን
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 9 ай бұрын
Asallmalykum Warhimatullh wabrkatu
@HappyGamer356
@HappyGamer356 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamTekle-uk8kq
@SelamTekle-uk8kq 6 ай бұрын
እንካይ በሰላም መጠጣ ውዴ ደመርሽ ነጌ መልስለኝ❤
@wachatube1009
@wachatube1009 Жыл бұрын
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሌን ኢክሩነት ለካ ገጣሚ ነሽ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤
@user-ty4yk7zk9g
@user-ty4yk7zk9g Жыл бұрын
የኔፍቅር ኢክሩ ለኔነዉ አይደል😢❤😍😍 ዉድድድድድ ትለያለሽ
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
😍አመሠግናለሁ
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 Жыл бұрын
እሰይ🧕❤❤❤❤😘 ለማነው እደለኛ😘
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
😘😘
@KANATECH45690
@KANATECH45690 Жыл бұрын
ከይዞሽ 🤣🤣🤣
@selamtube7930
@selamtube7930 11 ай бұрын
Egzbhr yemesgn selamish yebzalegn enkuan baselam meteh emaaa
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 Жыл бұрын
Asalamaleykum woramatulahi wobarakatu selam lezibet yihun selam ukan dnae metash selam fiqiir adinetin lageraacin allaah yabzalin maash allaah balashbet selamish yibza wudee melkamun metesasebin meredadatin metezazenin allaah yabzalin
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
ሪያና😍😍😋
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
salam ekon basalm maxash faxar agarchn salam fikir adinat barch emamsginal🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lijimerkil
@lijimerkil Жыл бұрын
salam
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Жыл бұрын
ደጋግሜ ሰማሁት በቃ ወድሀለሁ መውደዴ መውደዴ ጥልቅ ነው ፍቅር ለእኔነት የልቤ❤ ዙፋን ነው ለምን አተበለኚ ምክንያት የለኚም ፍቅር ስሜት እጂ ስበብ አይሆነኚም😢
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
ሞክሽዬ❤❤😘😘😘
@ZUZU-TubeYwllowa
@ZUZU-TubeYwllowa Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አቺ ውልክፍ ለማነው ግጥሙ ቱ ከጭቅላቱላይ ውረጂ ዋ😏😏😏
@ekramyoutube3878
@ekramyoutube3878 Жыл бұрын
😂😂😂ባክሽ ለማሜነዉ ሰሞኑን ጠፋብኝ🙄
@ZUZU-TubeYwllowa
@ZUZU-TubeYwllowa Жыл бұрын
@@ekramyoutube3878 እረባክሺ ተሞሺሮዋል እሱ ፊጥ አትበይ ውረጅ
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እዴት ነሽልኚ ጎደኛዬ😢😢 ፍቅር መስጠት ነው መልካም መመኘት አስለቀሽኚ 😢😢 ትቶሽ እየሆደ መልካም ትመኛለሽ አየሽ ፍቅር ማለት መስጠት መስጠት ነው ምንም ነገር ሳፈልጊ መስጠት የፍቅርን ሀያልነት ለማውቅ መስጠት መቻል ነው መኩሽዬ የኔ ቅመም ምርጥ ድምፅ አለሽ እደጀማሪ አደለሽም ቀጥይበት ሌላም እጠብቃለን 🙏❤❤
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 160 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
ሙያ ተማሩ😋😋🇨🇬🇨🇬🇨🇬
1:01
Ekram You Tube
Рет қаралды 311
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"
30:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 924 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 52 "የዮናስ እንግዳ 2"
28:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 837 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН