/በስንቱ/ Besintu EP 53 "የቤት ስራ"

  Рет қаралды 861,760

ebstv worldwide

ebstv worldwide

10 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#besintu_sitcom
tiktok : www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 385
@DavidHaile-su8bq
@DavidHaile-su8bq 10 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ።አነቃቂ የሚባሉት ሰዎች ሆዳቸዉን እየሞሉ ህዝቡን በችግሩ ላይ ሌላ መከራ እየጨመሩት ነዉ።እንጠንቀቅ። በርትተን እንስራ። እናስብ እንረዳዳ እንከባበር እንመካከር። የማናቀዉን ስም የተሰጠዉን በሚዳያ አንቱ የተባለዉን ከማምለክ እርስ በራስ ተያይዘን ዘመኑን እናሸንፈዉ
@mareammohammed1875
@mareammohammed1875 10 ай бұрын
የሠውልጅ ሠው በሚለውነው እንዴ እሚኖረው
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 10 ай бұрын
በትክክል
@habeshawalady567
@habeshawalady567 10 ай бұрын
Asteway 😍
@user-Amanuel19
@user-Amanuel19 10 ай бұрын
በስንቱ እያሳቀ በጣም የሚያስተምር ሲትኮም ነው ቀጥሉበት በጣም እናመሰግናለን
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ቤተሰቦቼ ደምሩኝ ዉዶቼ ❤️🙏
@yesheyyemaryamlije706
@yesheyyemaryamlije706 10 ай бұрын
የበስንቱ አድናቂዎች❤🥰🙋‍♀️
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤️
@yesheyyemaryamlije706
@yesheyyemaryamlije706 10 ай бұрын
@@sportnews850 እሽ🥰
@hababuye
@hababuye 10 ай бұрын
ጥሩ ድራማ ነው። . . . ዝምድና እና ሰዎች አቀባበል ላይ ግን ያለንን ባህል ከግምት ቢያስገባ። . . . ማንም ሰው ቤት ሲገባ እንዲቀመጥ ብሎ ቦታ ማሳየትና ወንበር ማስተካከል የአክብሮታችን መገለጫ ነው። ካልቸኮለ በቀር ሰው በቁሙ መልዕክት እንዲያስተላልፍ አይጠበቅም ወይም ጉዳዩ አይጠየቅም። የሚስት ወገንንም በእንደዚህ እኔ በበኩሌ አላውቅም። ምንም ይሁን ምን ከፍ ያለ ክብር ይገባቸዋል።. . . . አላማችን ማስተማር እስከሆነ ድረስ በጎ ባህሎቻችን እንዲያንሰራሩ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ብንጠብቀው!!!
@bizachame7475
@bizachame7475 10 ай бұрын
yenem hasab nw
@sebeleasrat2028
@sebeleasrat2028 10 ай бұрын
The best Tv Show in Ethiopia ….👍
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
አይ በስንቱ የሳቃችን ምንጭ❤ የሴት መላ ደስ ሲል ጋዜጣውን እንዴት አርጋ እንዳስነበበችው ❤
@solomon683
@solomon683 10 ай бұрын
በስንቱ የዋህ አባት ስለሆነ በጣም ይመቸኛል የኢትዮጵያን አባቶችን ይወክላል።
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 10 ай бұрын
ሔኖክ ትንሹ ኮከብ ! ……… ወደፊት እውቅ የፊልምና የትያትር ተዋናይ እንደሚሆን ይታየኛል !! 🥰😍🤩
@gunatimes-8149
@gunatimes-8149 10 ай бұрын
በነገራችን ላይ ፀሃፊዎቹን ማድነቅ ይገባል፡፡ አለማየሁ ታደሰ ግን የተዋናዮች ዳርቻ ነዉ፡፡
@Nati_vip
@Nati_vip 10 ай бұрын
My best sitcom of the year💯
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ደምረኝ አባቴ❤️
@kedijawelelatube
@kedijawelelatube 10 ай бұрын
እስኪ ደምሩኝ ሰዎቼ
@sarontady3057
@sarontady3057 10 ай бұрын
ወይ በስቱ የወጣለት ነገረኛ ሆነ ወይ ስራ ማጣት ሂሩትዬን አስጨነቃት እኮ ሆ😂😂😂😂😂😂
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 10 ай бұрын
ትክክል ወንድ ልጅ እቤት ሲቀመጥ ነገረኛ ነው የሚሆነው😂😂😂😂
@user-qn7en7wr5n
@user-qn7en7wr5n 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@nejulove
@nejulove 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ ወቶ ከመቅረጥ ይጠብቀን ለሀገር ለወገናችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስዴት እፍፍፍ መሮኛል😢😢😢
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
አይዞሽ እናቴ
@kedijawelelatube
@kedijawelelatube 10 ай бұрын
አይዞሾ እናት እኔም መሮኛል እፍ
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 10 ай бұрын
አሜን 🙏 አይዞሽ ፈጣሪ ያበርታሽ 🥺
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 10 ай бұрын
አረ በፈጠራችሁ ቅመም አትበሉ እኛ ጀግና ሰራተኛ ነን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 9 ай бұрын
አሜን
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ በስንቱን አይቼ የማልጠግበው የሳቄ ምንጭ 😂😂😂
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 10 ай бұрын
እኔም ስወደው😂❤
@user-rd5cu1xg9f
@user-rd5cu1xg9f 10 ай бұрын
እኔም አለሁ😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 9 ай бұрын
😂
@sabiamboo
@sabiamboo 10 ай бұрын
ወንዶች እኮ እቤት አይዋሉ
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤️
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
ውይይይ ጭቅጭቊቸው ሲያስጠሉ
@nasredinabdu9336
@nasredinabdu9336 10 ай бұрын
የባንቺ ረጌ ሰም የሚመችው
@Kirubelkirubel-by2ik
@Kirubelkirubel-by2ik 10 ай бұрын
በዚህ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ፈልጎ ከመጌኛት የበስንቱ ድራማ መያት ይሻለል
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው?😂😂😂😂😂😂
@googletube8019
@googletube8019 10 ай бұрын
ይሄን ያህል የሚደብርሽ ከሆነ ማን እይ አለሽ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 10 ай бұрын
​@@googletube8019ማየት የሻላል እኮ ያለችው
@Kirubelkirubel-by2ik
@Kirubelkirubel-by2ik 10 ай бұрын
@@googletube8019 አንቴ እኔ ወንድ ነኝ በለጌ😏😏😏
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 10 ай бұрын
​@@Kirubelkirubel-by2ik😂😂😂
@strong1220
@strong1220 10 ай бұрын
ሐሙስ የቀን ቅዱስ በዛሬው እለት ለተመረቃቹ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ስራውን አስቡበት🎉
@atti13
@atti13 10 ай бұрын
😅😅😅
@woineshetteshome6356
@woineshetteshome6356 9 ай бұрын
Besintu yasical
@HayatQueen12
@HayatQueen12 10 ай бұрын
ፍትህ ለበስቱ ጨለለኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ወደስራው መልሱት 🤷‍♀️ ከ ግን ለምን👈
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 10 ай бұрын
ለዚህ ያበቃህ አንቂዎችን ሰምትህ ነው በስንቱየ 😂😂😂😂😂
@yashitube6070
@yashitube6070 10 ай бұрын
ዛሪ አደኛ ንኝ ❤😂❤
@bekibelay4906
@bekibelay4906 10 ай бұрын
በስንቱ የብዙሃኑን ህይዎት ይነካካል እስኪ የሚመለከታችሁ እጂ ኣውጡ
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 10 ай бұрын
በስቱ ድራማ አመት ሞላው እኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤️
@senetibebtesfa3095
@senetibebtesfa3095 10 ай бұрын
11 weru nw😊
@HanaGetachew-tj5lw
@HanaGetachew-tj5lw 9 ай бұрын
I like it 💓💓💓
@temesgenatnafu2150
@temesgenatnafu2150 10 ай бұрын
Besintu is my favorite TV show.
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 10 ай бұрын
So creative story! Alex you are so Genius! Real funy comedian number one❤
@hebeshawuit8575
@hebeshawuit8575 10 ай бұрын
አይ በስንቱ ትችላለህ አይገልፀውም😂❤
@user-bb3vd5pk1k
@user-bb3vd5pk1k 10 ай бұрын
አይ አሌክስ ሲያምርብህ ምሰራሁ ሁሉ ፈገግ ያደርጋል😂😂😂😂
@danielabuky319
@danielabuky319 10 ай бұрын
My favorites 💛be sentus😊
@tsehayabizuneh
@tsehayabizuneh 10 ай бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን💚💛❤
@mebabiruk2992
@mebabiruk2992 8 ай бұрын
I like
@mariouset142
@mariouset142 9 ай бұрын
በስቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ
@thehaytesfay9616
@thehaytesfay9616 10 ай бұрын
በሰንቱሌቤን ያደረቀው ሂሩትየ ምን ሕና ትሁን እወዳችሕ አሎሕ🤣🤣🤣🤣🤣❤️🙏
@FM.0737
@FM.0737 10 ай бұрын
በስንቱ ግን ከቁም ነገሩ ላይ ለምን ቁም ነገር ንግግር አያወራም ምን አይነት ካራክተር ነው
@abacustech0912
@abacustech0912 10 ай бұрын
በስንቱዬ የሳቅ ምንጫችን በርታ በሉልን
@DavidHaile-su8bq
@DavidHaile-su8bq 10 ай бұрын
Best Amharic Sitcom wow
@user-xg2ul9hy3l
@user-xg2ul9hy3l 9 ай бұрын
Good
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
የሂሩቴና የበሴ አድናቂዎች የትናችሁ እህቶቸዋወንድሞቸ በባለፈው ለእህቴ ዱአላደረጋችሁልኝ ለተጨነቃችሁልኝ ግዜሠታችሁኮመንት ለፃፋችሁልኝሁሉ አላህከጭቀት ያውጣችሁ ያልታሠበውን እርዚቅ ይወፍቃችሁ ጀዛከላህ ኸይር ለሁላችሁም ወቶከመቅረትይጠብቃችሁ😢😢😢
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
እንኳንም እህትህ ዳነችልህ እንኳን ደስ አለህ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 10 ай бұрын
@@ethiopiakebede5931 እኳንአብሮደሥአለን
@edelawitmusse7292
@edelawitmusse7292 10 ай бұрын
EEeeeeeeeeeellllllllllllllllllllll
@user-bo9fl9jo8e
@user-bo9fl9jo8e 10 ай бұрын
😂😂😂😂 i love this show
@user-xm6tk2tr1f
@user-xm6tk2tr1f 8 ай бұрын
በጣም እወዳችሃለው በሴ እና ሂሩ
@famisha8283
@famisha8283 10 ай бұрын
WOW ገለታ መጣ ስራ ሊመለስ ነው 😀😀😀😀
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በስንቱ ድራማ ይለያል❤❤❤
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 10 ай бұрын
በስንቱ ሀገራችን እንዳንተ ጭንቅላት ምስቅልቅሏ እየወጣ ነው ወገን
@hanan858
@hanan858 10 ай бұрын
የእኔም አባት ቤት ከዋለ ቤቱ የጎረቤት ነው የሚመስለው ሶፋውን ከአልጋው ደበላልቆ እማ ከውጭ ስትመጣ እብድ ነበር የሚያደርጋት እኛ እያየን መሳቅ ነበር 😁😁
@Ayla-pc3dg
@Ayla-pc3dg 10 ай бұрын
አይ በስንቱ ስንቱን አሳየን ከት/ቤት እስከ ቤታችን 😂
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 10 ай бұрын
አየ በስንቱ ምን ልበልክ በሳቅ ገደልከኝ🤣🤣🤣
@sele9316
@sele9316 9 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 10 ай бұрын
በሰንቱዬ የኛ አንደኛ አልኮዬ (ጀጎል)
@DesaleSharew-ox5ms
@DesaleSharew-ox5ms 10 ай бұрын
በሰንቱ ምሪጢ ተዋናይ ነው
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ደምረኝ አባቴ❤️
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 10 ай бұрын
ወይዘሮ ዙፋን በሰላም ነው የጠፉት😢
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 10 ай бұрын
ቁጂና ውድድር ሂዳነው😂
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 10 ай бұрын
@@zuzuyoutube7131 ሊያወዳድሩ ወይስ ሊያሰለጥኑ💃💃
@user-pn6dp7bj4n
@user-pn6dp7bj4n 10 ай бұрын
ለብስንቱ ኣዝኑኩኝ ስራ ብማጣቱ በተልይ ስራ ኣቶ ብሚስት እጅ ላይ ምወደቅ ለጠላትም እይስጠዉ ። እንኳን ወደ ስራህ ተመልስክ። ወንድ ልጅ ያዉም የቤት ኣባ ወር ስራ ኣቶ በሴት እጅ ላይ ምወደቅ ከባድ ነዉ። ፍጣሪ የሴት እጅን ክማይት ይስወር።
@EphrameElyas
@EphrameElyas 10 ай бұрын
ስራ እኛ የአዲስ አመት ቀን ብቻ ሆነ😊
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 10 ай бұрын
እንደ ሒሩት ዓይነት ጎበዝ ፣ ብልህ ፣ አርቆ አሳቢ፣ ባሏን ልጆቿንና ትዳሯን የምትወድ ሴት ብትገኝ ኖሮ ገና ድሮ ባለትዳር ሆኜ ነበር ! ……… ነበር ነው ታድያ !! 🤣🤪🤣
@shalom744
@shalom744 9 ай бұрын
Bizu alu. Alemegetatem new.
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 10 ай бұрын
ድልብ አባዎራ ምንም አይጠቅምም ስራ ሳይናቅ በተገኘዉ ተፍ ተፍ ማለት ያነዉ አባዎራ ሚያስብል::
@yoni1612
@yoni1612 9 ай бұрын
😂😂❤❤
@akaluayele7165
@akaluayele7165 10 ай бұрын
አዝናኝና አስተማሪ ነዉ
@sebeleasrat2028
@sebeleasrat2028 10 ай бұрын
I wautched this Show 2 Times Because I like it a lot ….
@user-rh3hh2gn5e
@user-rh3hh2gn5e Ай бұрын
Thank you my familly .......❤......
@salameskyes7240
@salameskyes7240 10 ай бұрын
የስቱ ቤት ያኳኳ መልክት ነው ወንድ ልጅ ስራ አይጣ😢❤❤❤
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 10 ай бұрын
ያባቱ ልጅ ሄኖክ በሳቅ አረ ወዮ የሚዋጥና የማይዋጥ 😅😅😅😅😂😂😂😂😂
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 10 ай бұрын
Ayi besntu ysaki menci 😂😂😂😂😂
@fatiya8477
@fatiya8477 10 ай бұрын
😂😂😂😂የማይወጡ ሁሉ ፊደል የምትውጠው ክክክክክ😅
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 10 ай бұрын
ዉይ ስራሲለልህኮ ድብርቱ ይሄን እምናቀዉ እኛ ኢቶጲያዊያን ነን የኔወቹ አሰሪ ትምርቱም ተዘጋ ተፋጠናል ወይ አይወቱ እኔም እደት ልስራ አፍጠዉ ሴስጠላ😢
@zedroma
@zedroma 10 ай бұрын
Ene betam new yetrdaut bet mekmet beshitA new
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 10 ай бұрын
Ay besntyyy😂😂😂😂❤
@ethiotube9633
@ethiotube9633 9 ай бұрын
Beusya yzeye sament fegegetayea nurelgn bteley betely yemewdek babilon be salon lay new ye comadew abawera nurelnm AlEXYA
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 10 ай бұрын
የቤት አባወራ ሁን በስየ ያምርብሀል እቃ እረተባህ የከነብ አረታተብ የለለነው 😂😂😂😂 ሂሩት እንደመዳም ሁሉ አይጥምሽ ሆንሽበትሷ ቤቱን ስላፀዳ መመስገን ይገባዋል 😂😂
@mekdi805
@mekdi805 10 ай бұрын
😂😂እደኔ መዳም ናት ሂሬ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 9 ай бұрын
@@mekdi805 ክክ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 10 ай бұрын
Alexye Besentuye hasabih tilk new ❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬
@shifckxjxhlglglvjxg5408
@shifckxjxhlglglvjxg5408 10 ай бұрын
ዉይ እደበስቱ ያለ ወድ አለ ግን😅😅😅😅😅😅😅
@bosswoman7393
@bosswoman7393 10 ай бұрын
Minaw baa sentu derama hullee bitalalef das yelanyal nabarr❤❤😂😂😂
@shimegeda6447
@shimegeda6447 9 ай бұрын
Hahahahaha😂😂😂😂😂😂
@abemarkos7777
@abemarkos7777 10 ай бұрын
በስንቱ ልብሱን አይቀይርም እንዴ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 10 ай бұрын
በስንቱ አሁን እኔ ያለሁበት ሁናቴ ላይ ነው😢
@semariaasnahom1675
@semariaasnahom1675 10 ай бұрын
ምንድነዉ በስንቱ ትንሽ የተንዛዛ ቀልድ ብትቀንስ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 10 ай бұрын
Ye Besentu Beteseboch ❤👋🇨🇬
@user-jc2mu9fd5g
@user-jc2mu9fd5g 9 ай бұрын
ክክክ😂
@masreshamtke
@masreshamtke 9 ай бұрын
በስንቱ 😂😂😂😂😂😂
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 10 ай бұрын
Good job 👏 💪🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@aynalemasefa8780
@aynalemasefa8780 9 ай бұрын
🎉😂
@short_videos1221
@short_videos1221 10 ай бұрын
ባንዲራ ከወረደ በኃላ ሰው ማርኬ አላውቅም 😂😂
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 4 ай бұрын
ሀሙስ የቀን ቅዱስ የልደቴ ቀን ሀሙስን በልዩ ጉጉት ነው ምጠብቀው😂😂😂
@aanebeza9544
@aanebeza9544 10 ай бұрын
ተባረኩ
@abimedia8554
@abimedia8554 10 ай бұрын
የሳቄ ምጮች ዛሬ ጋሽ ስዩም ዙፋን ልጃቸው የሉም የድራማው ድምቀቶች❤
@sportnews850
@sportnews850 10 ай бұрын
ደምሪኝ እማ❤️
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 10 ай бұрын
እኔ እንደበስንቱ እለፋለሁ አልለውጥም
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 9 ай бұрын
ክክክክ ውይ በስንቱ ተነጫነጨብንኮ😅😅😅
@wazircell4191
@wazircell4191 10 ай бұрын
❤❤
@minakayee
@minakayee 7 ай бұрын
Ere besintu yimechgnal
@samiwedisherifo6676
@samiwedisherifo6676 10 ай бұрын
Welcome
@wasetube7653
@wasetube7653 10 ай бұрын
Mino hulee bihon basintuu ❤😂😂
@user-mb4rt3yn5n
@user-mb4rt3yn5n 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf4vh7hw3s
@user-rf4vh7hw3s 10 ай бұрын
Besentu my sit com❤
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz 10 ай бұрын
መዋጥ የምትለው ከአስኳላ ድራማ ላይ copy
@kalkidanabebe531
@kalkidanabebe531 10 ай бұрын
በስንቱ የኔ አንደኛ 😂
@user-yl2vh1kx4t
@user-yl2vh1kx4t 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-in5iy9mi6g
@user-in5iy9mi6g 5 ай бұрын
Wow
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 10 ай бұрын
ኧራ፣የፅዳቱ፣ነገር፣ተማቸኝ፣ኧራ፣ጩዌዌ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤
@Selamyemariyamlji-rk4oo
@Selamyemariyamlji-rk4oo 10 ай бұрын
ሔኖክ የአባቱ ልጅ😅😅 እንደ ሒሩቴ ሚስት አለች ግን🥰
@user-sn4tm6lu3s
@user-sn4tm6lu3s 10 ай бұрын
የለም ምክኖያቱም በጣም ሀይለኛ ነች
@Selamyemariyamlji-rk4oo
@Selamyemariyamlji-rk4oo 10 ай бұрын
@@user-sn4tm6lu3s አይደለችም ባሏን እየው እሷን የመሰለች ስማርት ሴት ከሱጋር ስትሆን በድክመቱ የማታፍር ምርጥ ሚስት ናት እንደ በስንቱ ቢሆን ማንም ሴት አብራው አትኖርም።
@burtukanasefa6069
@burtukanasefa6069 10 ай бұрын
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 ай бұрын
ማንም የዋጠውን መዋጥ አለብኝ ወይ አለ 😅
@hannabiru8367
@hannabiru8367 10 ай бұрын
በርቱ ደሰይላል❤❤❤
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ፍቅር ሲቀዘቅዝ"
43:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,7 МЛН
/በስንቱ/ Besintu "ቅቤያም ኮረዳ"
34:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 349 М.
О, сосисочки! (Или корейская уличная еда?)
00:32
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
Follow @karina-kola please 🙏🥺
00:21
Andrey Grechka
Рет қаралды 21 МЛН
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
00:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
35:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ"
33:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 987 М.
በስንቱ/ Besintu EP 12 "ገብቶሃል  አይደል?"
36:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 23 | 9Gnaw Shi Part 23
28:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 380 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 46  "ለብቻችን "
35:41
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 27 "መሔድ የለም"
28:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 991 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 744 М.
Left or Right ?? (Toothbrush Battle!!)
0:30
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
小路飞怎么把自己的牙齿全部敲掉了#海贼王 #路飞
0:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 30 МЛН
Квартирный мошенник | #shorts
0:59
Пешком По Небу
Рет қаралды 4,4 МЛН
Кого не нашел директор ?
0:24
ЛогикЛаб
Рет қаралды 1,4 МЛН
小路飞怎么把自己的牙齿全部敲掉了#海贼王 #路飞
0:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 30 МЛН