ቅርቤ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Qirbe - Yishak Sedik

  Рет қаралды 911,110

Yishak Sedik Official

Yishak Sedik Official

3 жыл бұрын

ቅርቤ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Qirbe - Yishak Sedik
''ቅርቤ''
• ቅርቤ - ይስሃቅ ሰዲቅ // Qirb...
የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ
ሸክሜ ተራግፏል
ስጋት አይገባኝም
ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል
ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ
ዘልቀህ ታየኛለህ
ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ
ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን ምትሰማው
የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው
ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ
ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ
እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ
በቅዱስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ
ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ
እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን
መላ ሃሳቤን ገና ከሩቅ ሳይደረጅ ነው የምታስተውለው
መቀመጥ መነሳቴም ቢሆን ሁሌም ባንተ የታወቀ ነው
መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ ጎዳናዬን የምታቀና
አይኖችህ በእኔ ላይ ናቸው ሳይሰጋ ይኸው ልቤ ባንተ ፀና
የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ
ሸክሜ ተራግፏል
ስጋት አይገባኝም
ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል
ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ
ዘልቀህ ታየኛለህ
ካንተ አልሰወርም ውስጤን መርምረህ ሁሉዬን ታውቃለህ
ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ
ዘልቀህ ታየኛለህ
ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ
አካሄድን በፊትህ አድርጌ መንገዴን ያቀናህልኝ ጌታ
የእርሱ የሆንኩለት አለ ብዬ በዛ ምድረበዳ ያልተውከኝ ላፍታ
በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ከኔ ጋራ የነበርከው
እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከዛሬ ስታየኝ የኖርከው 😭😭😭😭
ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን የምትሰማው
የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው
ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ
ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ
እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ
በቅድስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ
ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ
እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን
መዝሙረ ዳዊት - ምዕራፍ 139
1 አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም።
2 አንተ መቀመጤንና መነሣቴን አወቅህ፤ አሳቤን ሁሉ ከሩቅ አስተዋልህ።
3 ፍለጋዬንና ዕረፍቴን አንተ መረመርህ፤ መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ አወቅህ፥
4 የዓመፃ ቃል በአንደበቴ እንደሌለ።
5 አቤቱ፥ አንተ እነሆ የቀድሞውንና የኋላውን አወቅህ፤ አንተ ፈጠርኸኝ፥ እጅህንም በላዬ አደረግህ።
6 እውቀትህ ከእኔ ይልቅ ተደነቀች፤ በረታች፥ ወደ እርስዋም ለመድረስ አልችልም።
7 ከመንፈስህ ወዴት እሄዳለሁ? ከፊትህስ ወዴት እሸሻለሁ?
8 ወደ ሰማይ ብወጣ፥ አንተ በዚያ አለህ። ወደ ሲኦልም ብወርድ፥ በዚያ አለህ።
9 እንደ ንስር የንጋትን ክንፍ ብወስድ፥ እስከ ባሕር መጨረሻም ብበርር፥
10 በዚያ እጅህ ትመራኛለች፥ ቀኝህም ትይዘኛለች።
11 በውኑ ጨለማ ትሸፍነኛለች ብል፥ ሌሊት በዙሪያዬ ብርሃን ትሆናለች፤
12 ጨለማ በአንተ ዘንድ አይጨልምምና፥ ሌሊትም እንደ ቀን ታበራለችና፤ እንደ ጨለማዋ እንዲሁ ብርሃንዋ ነው።
13 አቤቱ፥ አንተ ኵላሊቴን ፈጥረሃልና፥ በእናቴም ሆድ ሰውረኸኛል።
14 ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥ ነፍሴም እጅግ ታውቀዋለች።
15 እኔ በስውር በተሠራሁ ጊዜ፥ አካሌም በምድር ታች በተሠራ ጊዜ አጥንቶቼ ከአንተ አልተሰወሩም።
16 ያልተሠራ አካሌን ዓይኖችህ አዩኝ፤ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ።
17 አቤቱ፥ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቍጥራቸውም እንደ ምን በዛ!
18 ብቈጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ፤ ተነሣሁም፥ እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።
19 አቤቱ፥ አንተ ኃጢአተኞችን የምትገድል ከሆንህስ፥ የደም ሰዎች ሆይ፥ ከእኔ ፈቀቅ በሉ።
20 በክፋት ይናገሩብሃልና፤ ጠላቶችህም በከንቱ ያምፁብሃል።
21 አቤቱ፥ የሚጠሉህን እኔ የጠላሁ አይደለሁምን? ስለ ጠላቶችህም አልተሰቀቅሁምን?
22 ፍጹም ጥል ጠላኋቸው፥ ጠላቶችም ሆኑኝ።
23 አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፤ ፍተነኝ መንገዴንም እወቅ፤
24 በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፤ የዘላለምንም መንገድ ምራኝ።

Пікірлер: 979
@elimjesus8920
@elimjesus8920 2 жыл бұрын
ልጮህ ሳልነሳ ምኞቴን የምትሰማ የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ የምትፈዳ ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከስትፍሴ ይልቅ ምን እንዲያስፈልገኝ ስለኔ የምታቅ 🙌🙌🙌ውይ ጌታዬ ተመስገን በፀጋህ ስለምታበረታኝ ወንድሜ ጌታዬ አሁንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይደርብልህ ያረስርስህ🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yishaksedik
@yishaksedik 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@bekiararsa6884
@bekiararsa6884 Күн бұрын
ቅርቤ 🔥
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
''ቅርቤ'' kzfaq.info/get/bejne/q62ciahn0cvTnYk.html የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ ሸክሜ ተራግፏል ስጋት አይገባኝም ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀህ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን ምትሰማው የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ በቅዱስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን መላ ሃሳቤን ገና ከሩቅ ሳይደረጅ ነው የምታስተውለው መቀመጥ መነሳቴም ቢሆን ሁሌም ባንተ የታወቀ ነው መንገዶቼን ሁሉ ቀድመህ ጎዳናዬን የምታቀና አይኖችህ በእኔ ላይ ናቸው ሳይሰጋ ይኸው ልቤ ባንተ ፀና የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ ሸክሜ ተራግፏል ስጋት አይገባኝም ልቤም በፊትህ እርፍ ብሏል ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀህ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን መርምረህ ሁሉዬን ታውቃለህ ከአይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀህ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን በርብረህ ሁሉዬን ታውቃለህ አካሄደን በፊትህ አድርጌ መንገዴን ያቀናህልኝ ጌታ የእርሱ የሆንኩለት አለ ብዬ በዛ ምድረበዳ ያልተውከኝ ላፍታ በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ከኔ ጋራ የነበርከው እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከዛሬ ስታየኝ የኖርከው 😭😭😭😭 ሊጮህ ሳልይነሳ ምኞቴን የምትሰማው የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ ምትረዳው ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ምን እንዲያስፈልገኝ ስለ እኔ የምታውቅ እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ በቅድስ ማደሪያህ በመቅደስህ ያለህ ዙፋንህ ሰማይ ነው አላማህ ግን በእኔ እኔም ወደ ሌላ አላነሳም አይኔን
@fffff72-l2e
@fffff72-l2e 3 жыл бұрын
Thank you for this amazing song. May God Bless you!
@tibebafrica7550
@tibebafrica7550 3 жыл бұрын
የተሰጠህ የግጥም አደራደር ፀጋና በሀሳቦችህ ጥልቀትና ጥንካሬ እገረምና ደግሞ እድሜህን አይና ግርም ይለኛል ::ብሩክ እንደሆንክ ስትዘምር ኑር
@tigistashenafi1628
@tigistashenafi1628 3 жыл бұрын
Very powerful message, I love ❤️ it
@yabushaberaabera3589
@yabushaberaabera3589 3 жыл бұрын
thank u endaxi bagixe sitakarbane wow
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
@@tibebafrica7550 amen biyalehu thank you
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
አቤት እግዚአብሔር አንተ ተባረክ የሁሉ ምንጭ ..!!!!! #የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ባንተ ላይ ጥዬ ........🙏🙏🙏🙏 ይስዬ ተባረክልኝ 🎹🎼✨🎺💎🎻🙌🎷🎧👐👐👐🎤🎤👏👏👏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Suraye beloved brother thank you tebarekilign
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/iteJpdiSp76Zpp8.html
@emebetsaji4623
@emebetsaji4623 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ አሜን
@sarinayaradu2190
@sarinayaradu2190 3 жыл бұрын
@@yishaksedikphoto
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 3 жыл бұрын
@@yishaksedik pmm
@zelalemlukasofficial7912
@zelalemlukasofficial7912 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ🙏 ሁሌ ስለ ምታ በረታን ስለ ምታፅናናን ሁሌ በዝማሬዎች ፊቱ እንድንቀርብ ስለምታደገን እወድሃለሁ ከፍ በል
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you zo tebarekilign antem
@biruktifantu7261
@biruktifantu7261 3 жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@lemmichala1759
@lemmichala1759 3 жыл бұрын
Who else thinks this song is soooo underrated? God bless you brother. What a wonderful song! THE ULTIMATE THERAPY SESSION!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen biyalehu 🙏
@lijcaleb2775
@lijcaleb2775 3 жыл бұрын
እዉነት ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት መዝሙር ነው መዝሙረኛው Yishak Sedik ዝም ብለህ ዘምር በብዙ ተባረክል💙💙💙
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen calisha tebarekilign wendme
@yohanstsegay7975
@yohanstsegay7975 3 жыл бұрын
ውድ ወንድም በውድ ደም የተገዛ ዘመንህ ይለምልም ተባረክ። ክብር ሁሉ ለጸጋው ባለቤት ይሁን !!!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@etsubdinkgetachew6500
@etsubdinkgetachew6500 3 жыл бұрын
Amen
@bibleview5958
@bibleview5958 3 жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 4፥13 "እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።" ይሴ ስላንተ አብ አባታችን ይክበር!! በዘመንህ ሁሉ ከጎንህ የሚሆን ሰው አትጣ!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen amen amennnnnn🙏
@emutiyyegeta1541
@emutiyyegeta1541 7 ай бұрын
በኢየሱስ ስም እንዴት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው አምላኬ ብየ አባተ ደግሞ የምልህ ብቸኛው ጌታየ የኔ ኢየሱስ ። ዘመንህ ይለምልም ይሴ በብዙ በመዝሙሮችህ እፅናናለህ አንዱን ስል ሌላይ ደግሞ ይበልጥ ይነካኛል ይብዛልህ በብዙ ።
@arfasayoseph5659
@arfasayoseph5659 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከዛሬ ስታየኝ የኖርከው። 🙏🙏🙏 እኔም ወደሌላ አላነሳም አይኔን!!! 🙏🙏🙏 ወንድሜ ተባርከሃል!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 3 жыл бұрын
በስደት ነው እመኖረው በጀርመን እና በብዞ ውጣ ውረድ ነው እዚ የገባሁት እና ዝማሬህ ዞር ብይ ወደጏላ እዳይ ነው የረዳኚ ኦኦኦኦኦኦ አባብይ ጌታይ እየሱስይ የኔ የራሴ አባቴ ኦኦኦኦኦኦ
@kibromhaile5296
@kibromhaile5296 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላኬ ኣንተ ኣባቴ ነህ በቅዱስ ማደርያህ በመቅደስህ ያለህ፣ ዙፋን ሰማይ ነው ኣላማህም በኔ እኔም ወደ ሌላ ኣላነሳም ኣይኔ።(፪)
@abatewende9287
@abatewende9287 Жыл бұрын
ውይ ይሱ እግዚአብሄር የሚጠቀምብህ እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው
@hulubegetaabinet
@hulubegetaabinet 3 жыл бұрын
አሜን ጌታ ሆይ አንተ ልብንና ኩላሊትን ትመረምራለህ... ቅርቤ ነህ .....ysye u r blessed
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@yabejesus77
@yabejesus77 4 ай бұрын
Amen Yisuye Zelalmih Yiberak Endet Yemineka Mezmur Naw Bageta😢😢Batewatu Mn yahil Endeteberakubat Yemir I can't stop listening this song Be blessed Yisuye♥️♥️
@selambekele6977
@selambekele6977 2 жыл бұрын
geta iyesus zemenihn yibarklh hulem be mezmurochih estinanalehu, eberetalehu tebarek ewedihalehu!!!!
@amanuelasefa7378
@amanuelasefa7378 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን ልቤን የልቤን😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏 ታውቃዋለ ይስዬ ጌታ ይባርክ ዘመን ብርክ ይሁን እወድሃለሁ 💝💝
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 amen biyalehu
@naifiteshale4124
@naifiteshale4124 3 жыл бұрын
Oh my lord jesus ..... ur our blessing yiseyee this song is deep kayemeroye belay ejig telke neh Zelke tayegnale kante alasewerem Westen meremer huluyen tawekale 🙌🙌🙌🙌😭😭
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you naifye
@lidyaabebe9550
@lidyaabebe9550 Жыл бұрын
ካንተ በላይ ማን ቅርቤ ነው ሁሌ ቅርቤ አባቴ በመቅደስህ ከብረህ ያለህ🙏🙏 ክብር ይሁንልህ ይሴ ተባረክ❤❤❤❤
@lillysamuale4001
@lillysamuale4001 7 ай бұрын
ሊጮህ ሳይነሳ ምኞቴን የምትሰማኝ የውስጤንም ሀሳብ ቀድመህ የምትረዳ ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከ እስትንፋሴ ይልቅ❤❤❤ አባት ሆይ ተመስገን ልጅህ ስላረከኝ ተመስገን 😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@henoktewdros8871
@henoktewdros8871 2 жыл бұрын
መስማት ማቆም ያቃተን መዝሙር it sends me to comfort zone bless u more yisuye
@rahelgebre9028
@rahelgebre9028 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ቅርብ የሆንክ አባቴ ሁሌ ሉያ
@kurabachwneg6757
@kurabachwneg6757 2 жыл бұрын
ምን አይነት ፀጋ ነው የፈሰሰብህ ወንድሜ ይስሀቅ ከተወሰኑ አመታቶች በፊት መድረክ ላይ ስታገለግል የመጀመሪያ ጊዜ ነበረ ያየሁ በዛ ቀን የተካፈልነውን መንፈስ አይቼ ገና እረጅም መንገድ የአገልግሎት የዝማሬ ፀጋ ውስጥህ እንዳለ ተሰምቶኛል። 🔥🔥🔥 ተባረክልኝ የባረከህ ስሙ ይባረክ።😇😇 አደራ ከዚ የመገለጥ ከፍታ እንዳትወርድ ❤️
@godislove1474
@godislove1474 2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ የብዛ ውድ ወንድሜ ሕይወትን የሚይረሠርሱ ዝማሬዎች ለሠጠህ ፀጋን ላበዛልህ ጌታ ክብር ይሁን አንተም ለመታዘዝህና የተሠጠህን ዋጋን በመክፈል በመትጋት ሰለሠጠህን አመሠግናለው
@amanuelmelese9730
@amanuelmelese9730 3 жыл бұрын
Wendime......beyegizew madegihn , beyemezmuroche bisletihin iredalew
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Tebarekilign 🙏
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 3 жыл бұрын
Ameen yene geta yekirbe new tabarkilgn 🙏🙏😗😗
@betabekele4920
@betabekele4920 3 жыл бұрын
Ayinoch Bene Layi Nachw Sayisega Yihew Lebe Bante Tsna... Haleluya Yisuye Beyesus Sim Zemenehen Mulu Betsgaw Eyezemerek Nur....Thank You 🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-qo6mj2lr5x
@user-qo6mj2lr5x 3 жыл бұрын
ቅርቤ አንተ ብቻ ነህ ከእስትንፋሴ ይልቅ ምን እደስፈለገኝ ስለኔ የምታውቅ እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ በቅዱስ ማደርያ በመቅደስ ያለህ ዘፉን ሰማይ ነው አላማህምክም በኔ እኔም ወደሌላ አላነሳም አይኔን........ ጌታ እየሱስ ይባርክ ፀጋው ይብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@andebetmersha
@andebetmersha 3 жыл бұрын
Daddy you are blessing for nation 💙🙏 proud and lucky to having you alongside
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you Andye you’re also our blessing
@ayadawit390
@ayadawit390 Жыл бұрын
ማበረትቱ ጥሩ ነው daddy ማለት የአፍሪካውያን ፖስተሮች የሚጠሩበትብዙ መዘዝ ያለው እንደሆነ አይዘንጋ
@marcosmumasha4532
@marcosmumasha4532 3 жыл бұрын
It is such a blessing song. It's my 10th time this night only listening to it. Love and blessing, from UAE
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you bro n I said amen 🙏
@gospelsingermarkosadule2308
@gospelsingermarkosadule2308 3 жыл бұрын
Ahunm chemrobihal gena ychemirbihal gena yketilal entebikalen.egzabher ybarikh wendme.
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 4 ай бұрын
ዘልቀህ ታየኛለህ ኢየሱስ 😥♥
@born2Bekind
@born2Bekind 2 жыл бұрын
Life maybe tough, but I have got a God that's tougher!!! ሁሌም ብርታት የሚሰጠኝ መዝሙር ነው ይስሃቅ በበለጠ በብዙ ይባርክህ ።።
@yishaksedik
@yishaksedik 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@nigatubirhanu5233
@nigatubirhanu5233 3 жыл бұрын
ere men lebel endet yale yegeta tsega new ! hulu kersu newna kebrun yewsed ! yise tebarek
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen kibru legeta bicha 🙏
@officialdarik6414
@officialdarik6414 2 жыл бұрын
Abata betam betam amazing singer nek and amazing Mezmur nw bless you more singer yishak🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lilymolla6358
@lilymolla6358 Жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ የማልጠበው መዝሙር :: ጌታ ብርክ ያርግህ ይሳቅዬ
@beteabo8507
@beteabo8507 2 жыл бұрын
አሜንንን ጌታ ይባርክህ ብዙልን አሜን♥♥
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Жыл бұрын
ይስዬ ለምልምልኝ
@farahcell4526
@farahcell4526 3 жыл бұрын
Eseeyyyy geta abizito abizito bemaylkhwu barkotu yibarhki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@mulumulu6526
@mulumulu6526 2 жыл бұрын
Yisiye yihen mezmur almesmat alchalkum uuuffffff tebarekiligh zimbiye eyetebarekubet new
@gracejohn2047
@gracejohn2047 3 жыл бұрын
I don't understand the language but I feel blessed 🥰🥰🙌🙌
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ ይንቆረቆራል !! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኢስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ፀጋውን ያብዛልህ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you
@user-vv5ht4tu1n
@user-vv5ht4tu1n 3 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልልል
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 3 жыл бұрын
Amennnn god blessd u yisuye
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen bekiye🙏
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ይሳቅዬ ❤ፀጋ ይብዛልህ ልቤ በፊትህ እርፍ ብሏል ጌታ ሆይ እረፍታችን ነህ ለዘላለም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነት ነው ተባረክ የተባረክ ሰው
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@woinshetteklemariam2926
@woinshetteklemariam2926 3 жыл бұрын
Amen
@liyaliya2883
@liyaliya2883 3 жыл бұрын
Tebarek geta ybafkh bebzu
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@simegngirma3128
@simegngirma3128 2 жыл бұрын
ይህን ዚማሪ ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ። እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።🙏🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@mekdesdaniel3963
@mekdesdaniel3963 3 жыл бұрын
ሀሹ የሚያፅናና መዝሙር ነው አረ በብዙ ተባረክ ተባርኬበታለው በዚህ ዝማሬ ♥♥
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen thank you 🙏
@netsihornbilltravel
@netsihornbilltravel 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@eveadam3951
@eveadam3951 Жыл бұрын
sewedek eko bezihe bewetatenet gize wede geta endezihe tebek malet edel new tebarek mezmurochek huu ejeg yebarkugnal
@felekechbirhanu6227
@felekechbirhanu6227 7 ай бұрын
ጌታ አምላከ ይባረክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mesi4676
@mesi4676 3 жыл бұрын
ይሰ አግዚአብሔር ይባርክህ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@diribeteshome5376
@diribeteshome5376 3 жыл бұрын
Ufff besmam des sel tbark andegna nh beka god bless you
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏thank you
@cristinaperilli9125
@cristinaperilli9125 3 жыл бұрын
Ante be alem eyezork Getan tagelegilaleh, iser bet wust eyegabah Getan tagelegilaleh. Be buzu kuanka tizemiraleh. Menfes kuddus yastemirihal. Be hail Getan tagelegilaleh be mezmur. Mezmurhin sesema Geta tenagere. Geta ybarkih wedime. Cristina
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Wowwww I receive dear sis thank you so much n I said amen 🙏
@user-vl4hv1ji4e
@user-vl4hv1ji4e 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ሀሌሉያ ሃሌሉያ ክብር ለጌታ ይሁን እዴት እደተባረኩ ባንተ ቆሞ ጌታዬ ኢሄንን ዝማሬ በጭቀቴ አሰማኚ አሜን ተባረክ ፀጋ ያብዛልህ ውድ
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@naomiestewey4384
@naomiestewey4384 3 жыл бұрын
This is a song truly inspired by the holy spirit. Such a wonderful ,very unique and touching song. May the God of David bless you more and more to lead the people of God into true worship!
@biruktawitmandefro3389
@biruktawitmandefro3389 3 жыл бұрын
I have been through in tough time. I feel sad and depressed. I need to hear this kind of songs. Thanks now I feel better every thing going be better and amazing because his eyes are on me.
@nuhaminengida6526
@nuhaminengida6526 4 ай бұрын
Kante alsewerim wusten berbireh huluyen tawkaleh ❤❤❤
@kiyyaada4249
@kiyyaada4249 3 жыл бұрын
Ebbifami dachaa ani yoo dhagefadhuu naraa hikaamaa uuuuuuuffffff gofataa koo
@jms3504
@jms3504 Жыл бұрын
I love your songs Dear brother Yishak you are blessed. You are one of the blessing of today’s church and we really expect more because you have the grace and potential. You are loved!
@mekdimekdi8410
@mekdimekdi8410 3 жыл бұрын
bruk neh tebarek bebizu ❤❤❤
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@addisdabale7466
@addisdabale7466 Жыл бұрын
Geta eyesusi zemenihin yibarik
@saratamirat3995
@saratamirat3995 3 жыл бұрын
Amen amen amen "ከእይምሮዬ በላይ እጅግ ትልቅ ነህ ዘልቀ ታየኛለህ ካንተ አልሰወርም ውስጤን መርምረህ ሁሉዬን ታውቃለህ......." leben ena menfesn yemineka nw...tebarkebetalew.....yese keep shining....zemenh yelemlem
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@pastorermiasbehailuofficia9048
@pastorermiasbehailuofficia9048 3 жыл бұрын
What a blessing full of sprit thank God , dear Singer Yesak you are so anointed for the kingdom of God keep shining in Jesus name .
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen pastorye thank you 🙏
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 3 жыл бұрын
I can't stop listening and sharing to friends, families, fb..... I wanna others blessed with this song as I do. እግዚአብሔር ከእኔ ይልቅ ለእኔ ቅርቤ ነው ።
@eyualsolomon3042
@eyualsolomon3042 3 жыл бұрын
Silezi Mezemur kalat yelegnm Mebarek becha Tebarek yise🖐🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you amen biyalehu 🙏
@meklityeeyesus1161
@meklityeeyesus1161 3 жыл бұрын
በሄድኩበት መንገድ ሁሉ ከኔ ጋር የነበርከው እግዚያብሔር አንተ ብቻ ነህ ሳላይህ እስከ ዛሬ የኖርከው 😭😭😭😭 ይሶዬዬ የተባረክ እንወድሐለን ከፍ በልልን
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@malefiamamo6638
@malefiamamo6638 3 жыл бұрын
Yan geta eyesus zemnkena yebarkaw wuda wondema enda barekan E/r yebarki tebarkilgn yecmerleka degmo betam ewodkalewa ante le medrachena berkat nah geta yabzak 😍❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you
@godisgood7319
@godisgood7319 3 жыл бұрын
Everybody plz share share this song over FB in ever social securit media that u can share
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@mimethio7945
@mimethio7945 3 жыл бұрын
Lmn Pls share? Chirash beka KZfaq lesira genzeb lmelkem hone?
@ferealemtemesgen1132
@ferealemtemesgen1132 Жыл бұрын
ብርክ ብርክ በል ጌታ አሁን ይጨምርልህ
@kenokumera7330
@kenokumera7330 3 жыл бұрын
Yisiye Geta yibarkih lelam zimare bekirb entebikalen biye amnalehu🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 new
@selameyob8177
@selameyob8177 3 жыл бұрын
Uffff i cant stop hearing this blessed song, may God bless u richly bro 🇪🇷
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@EndalkTube
@EndalkTube 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Z5qem92U07DRqok.html
@blenadmassu3314
@blenadmassu3314 3 жыл бұрын
U were my Sunday school teacher and choir team coach.... Seeing you blessed like this makes me feel lucky to be part of that team. May God bless the rest of your life.
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you blen I wish I remember u anyways good to hear that
@burtaye-eyesus1428
@burtaye-eyesus1428 Жыл бұрын
ይስሐቄ ተባረክ በቃ ከፍ ያርግህ መንፈስ ቅዱስ በክብር
@biniyammanayeofficial3497
@biniyammanayeofficial3497 3 жыл бұрын
Ysewa ante ken bereketachen neh lemlemleg egezihabeher kerbachen new❤♥️♥️♥️
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@mehalyesolomon5054
@mehalyesolomon5054 3 жыл бұрын
I can't stop listening to this song! Oh my God! It is so powerful! Bless u endlessly!!💪💪🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@thevoiceofvoicelesslm4308
@thevoiceofvoicelesslm4308 3 жыл бұрын
What a powerful song! I can't stop listening since...may the blessing of God upon you more and more!!!
@yosephfetene3638
@yosephfetene3638 3 жыл бұрын
Yetselot mezmur setehegn tebarek yishak egziabeher yikber
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tsiondereje9383
@tsiondereje9383 3 жыл бұрын
Yisuye zemenih yilimlim!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@natanaelt8543
@natanaelt8543 3 жыл бұрын
Simply one of the best gospel singer of his generation. Keep the hard work, Blessings from 🇺🇸
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏 thank you
@mulumelaku5631
@mulumelaku5631 3 жыл бұрын
Kirbe anite bicha neh kesitinfase yilik tebarek
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 3 жыл бұрын
I can't stop lising my beloved brother bless u & u'r family 🙏🙏🙌❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 3 жыл бұрын
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@noorkalba3587
@noorkalba3587 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@sheba9627
@sheba9627 3 жыл бұрын
So serine and peaceful may the peace of the Lord himself keep being upon you my dearest brother in Lord Jesus ❤️🙏🏽
@robeltadesse8370
@robeltadesse8370 3 жыл бұрын
Hallelujah! There is no one like our God. You are a blessing to our generation brother. We thank God for you!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you n amen 🙏
@bethlehemlegessse1551
@bethlehemlegessse1551 3 жыл бұрын
ይሶ የምር አንተ #1 ነክ!! ከጌታ ምትቀበላቸዉ መዝሙሮች በጣም ያፅናኑኛል, ይገርማል እኮ, አንተ ዘምረክ ምንም ሚጣል or ሚመረጥ የለዉም!! ጌታ እየሱስ ይባርክህ, ፍፃሜክ የክብር ይሁን!!love u as christ love us!!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Betam new mameseginew akbary yistikignim amenim biyalehu 🙏
@user-tm6ep8ji1w
@user-tm6ep8ji1w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ አንተ አባቴ ነህ በቅዱስ ማደሪያ በዙፋንህ ያለህ
@henoktewdros8871
@henoktewdros8871 3 жыл бұрын
I can't stop listening zis song! Yise yetu mezmureh new koy maynekagne.
@kevinshimelisofficial6586
@kevinshimelisofficial6586 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️Yisuye wedehalew 💞 Our Blessing... Zm beleh zemer wedehalew ... Yemejemeryaw commentator negn😁❤️
@bonianteneh7836
@bonianteneh7836 3 жыл бұрын
Zufaneh Semaye New Alamahem Ene!!!!!!!!! Yesye Tebark
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@YeneYene-hz5js
@YeneYene-hz5js Ай бұрын
Ene bicha negn mezmurochun miwodachew tebarekilign ❤
@melodybalcha3769
@melodybalcha3769 3 жыл бұрын
What a Timely message! This's what I need to hear😇😇 our Blessing!
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@bereketaynalem8388
@bereketaynalem8388 3 жыл бұрын
i coudn't stop listening to this Song......and reading Psalms 139....God Bless you bro.
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@martaneguse799
@martaneguse799 Жыл бұрын
Tabarak leyu nu tabarak
@sirajtesfaye
@sirajtesfaye 3 жыл бұрын
Eyesus Geta new ! Egziabiher abizito yibarikihi Yise
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@kalkidanabera7477
@kalkidanabera7477 2 жыл бұрын
Wow Everytime I hear any of ur songs I just feel the holy spirit descend upon me and revives my spirit. Thank you.Your voice just clean my soul every single time.may you be blessed more and more.
@amharicrecap5553
@amharicrecap5553 3 жыл бұрын
Be blessed 🙏🙏
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@user-ke9jb2wm7y
@user-ke9jb2wm7y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ !! ሁሌም ረገ ያልክ ዘማሪ ።
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 8 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለፀጋህ ስምህ ይባረክ ወንድማችን ለምልምልን
@helinaeblu727
@helinaeblu727 3 жыл бұрын
No word. Amazing song.blessed you yisu
@yishaksedik
@yishaksedik 3 жыл бұрын
Amen 🙏
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 650 М.
singer zelalem tesfaye asfaw melese songs የዘማሪ
6:19
Zelalem Tesfaye - Official
Рет қаралды 390 М.
ትቼዋለሁ Yisak Sadik Worship on  Evangelical TV
11:21
Yibea mezmur plus
Рет қаралды 116 М.