ፍቅር ግንኙነትህሽ የማይዘልቅ እንደሆነ ሊጠቁሙ የሚችሉ ምልክቶች

  Рет қаралды 86,514

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

5 жыл бұрын

Пікірлер: 505
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 5 жыл бұрын
መልካም ባል/ መልካም ሚስት ከ እግዝኣብሄር ነው ምትሉ ግጩኝ 😙😉
@eyerusalemkeder2138
@eyerusalemkeder2138 5 жыл бұрын
ጀሪ የሚካኤል ልጅ 👍👍
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
እኔም አለው ውዴ ሁሉ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው
@degenitkefubezezeminpia1826
@degenitkefubezezeminpia1826 5 жыл бұрын
Gechineshi nebse
@tadesseabera6023
@tadesseabera6023 5 жыл бұрын
anchi eco btam, newu des yemitygne
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 5 жыл бұрын
እንደው አትልፊ ቆንጂዬ ፍቅር የሚሉትን ቫይረስ ከተውኩት አራት አመቴ አሁን ላይ በጣም ደስተኛ ነኝ ህመም የለ ጭቅጭቅ የለ ህይወቴ ሰላም አለው የማፈቅረው ፍሉስን ብቻ ነው የሚያዋጣኝም እሱ ነው ከሩዝ መቀቀል ስወጣ አስብበታለሁ ሴቶችዬ በስደት ላይ ፍቅር ይቅርባችሁ ራሳችሁን ተንከባከቡ ስራችሁን አክብራችሁ ስሩ በተለይ የርቀት ፍቅር ትርፉ ጭንቀት ህመም በቃ ከዚ ያለፈ ነገር የለውም ሀገር ስንገባ አይተን እናፈቅራለን ሀላስ🙏
@meseretmeseret1164
@meseretmeseret1164 5 жыл бұрын
ትክክክል እህቴ እኔ አንደ ልጀ አፍቅርኩ fb በጣም ዉድድኩት ሲመሸ ሲንጋ አሳቢ ከሱ ጋር ነዉ እሱ የዉደኛል አንደ ቀን ግን ከሊላ ሴት ጋረ ሲያዉራ አገኘዉ ትናደድኩ ራሲን ጣልኩ ብቻ ሰራም መሰራት አልቻልኩምመጨረሻላይ ራሲን ጎደዉ ምን አመጣለዉ እና እቶዎች ቀሰደት ፍቅር ይከብዳል
@aragaw172
@aragaw172 5 жыл бұрын
kula yasefelegeshal eshe?
@burukbrenu7305
@burukbrenu7305 5 жыл бұрын
Tikikil 100 gichi
@tsigeatsbha2759
@tsigeatsbha2759 5 жыл бұрын
I
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 жыл бұрын
Aragaw Ambaw ☻☻😠
@elifahabeshawit3097
@elifahabeshawit3097 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ካፍሽ ማር ይዘንባል አነጋገርሽ፡ ስነ ስርዐትሽ፡ የቃላት አጠቃቀምሽ በቃ ሁሉም ነገርሽ ኩል ነው። እንኳን ከአንደበትሽ የሚወጡ ትምህርቶች ቀርቶ ስርአትሽ እራሱ ይማርካል ። እናም በርችልን ካንቺ ብዙ ምክሮችና ትምህርቶች እንጠብቃለን። God Bless You More
@hasenmahommed4863
@hasenmahommed4863 5 жыл бұрын
ትክክል በጣም ጠቃሚ ምክር ነው
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
እውነት ነው የፍቅር ቀጠሮ ላይ የሚቀርቡ ተበደልን ተከዳን የሚሉ ሴቶች አስተውላችሁ እንደሆነ በጥድፍዬ የተጋቡ ናቸው ከቤተሰቤ ጋረ ተጣልቼ ነበር ሰው የለኝም ብቸኛ ነበርኩ ሲሉ እሰማለሁ ሽማግሌ እንኳን አይልኩም ሲያገቡ...ምንም እንኳ ትዳር ከግዜር ቢሆንም ግን እኛም ሀላፊነታችን መወጣት አለብን አግብቶ ወልዶ ከመፈታት መጀምርያ ላይ ጥንቀቄ ብናደርግ ጥሩ ነው
@mekdimekdi1359
@mekdimekdi1359 5 жыл бұрын
በጣም ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ ባንች ምክር ብዙ ትምህርት ተምራለሁ ለማንኛውም መምህሬ ብየሽ አለሁ
@shameemaabdulrazaq9570
@shameemaabdulrazaq9570 5 жыл бұрын
ኡፍ ምነይነት ቅመም ነሽ ግዜ ሰጥቼ ደስ እየለኝ የማደምጠዉ ቢዲዮ ቢኖር የንቺን ነዉ በጠም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 5 жыл бұрын
እህታችን በምክርሽና በምትናገሪየቸው ነገሮች ቡዙ ሠው ይለወጥበታል ብየ አምናለው እናመሠግናለን
@girmachew8835
@girmachew8835 5 жыл бұрын
tnx God you finally become adaptive and open minded
@kalkidanyeameenat263
@kalkidanyeameenat263 3 жыл бұрын
Fikir balebet Laura enji lefker gize yelewum endet lilwutewu ahun ema gira gebitognal
@user-dx7eg6jc2i
@user-dx7eg6jc2i 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እህታችን ባልባነንኩበት ሰአት ተበልቻለው ( ተሸውጃለው) የኔ ጣፋጭ በትዳር ለረጅም አመት ኑሮ ኑሮዋ ምስቅልቅል ያለባት እና ትዳሯን የፈታች ከአንች ምክር ትሻለች
@user-zl5hm4mw8m
@user-zl5hm4mw8m 5 жыл бұрын
ምናለበት በፊት ይሄንን ትምህርቶች አግንቼ በሆነ ነበር ከብዙ ስህተቶች ተመልሼ ነበር አረፈደም አሁንም አመሠግናለሁ
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
ፍቅር ነጭናጫ እና ተቆጪ በቶሎ አድርጎኛል ትግስት አልባ ሆኛለው ግን እንደዚ እንድሆን ያደረገኝ የሱ ሁኔታ ነው ::
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ኧረ እደኔ ሁነሻል ወይኔ ፀባየ የለለ ተቀያየረብኝ በቃ ሰው ሲናገረኝ ጨረሸ ቡክ እያልኩ እሱማ ጥፋት ካጠፋ ልታነቅ ነው የምደርሠው ካጠገቤ ከራቀ መከራ ነው የሚወርሰኝ በጣም ከቀረበኝ ደሞ በግልባጩ ያስጠላኛል እዲረቀኝ እፈልጋአለሁ ስልክ አላነሳም አቦ ግራ አጋብቶኛል ምናአለ ቢቀርብኝ እሳትውስጥ ገባሁ
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 жыл бұрын
እኔም
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ መር
@omaralatawi677
@omaralatawi677 5 жыл бұрын
ምክርሸ አርፍነው
@lubabaahmsd8153
@lubabaahmsd8153 5 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውዲ እህትና ወዲሞቸ እደት ናችሁልኝ ስራ እደት ነው እደምዲር አሸዋ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እና ባሁኑ ሰአት እውነት ፍቅር አለ ? አላህ ይዲረስልንጂ ቤየቤቱ የማያለቅስ ሴት የለም ወዶቹ የብር ፍቅርነው ያደረባቸው አላህ ሂደያ ይስጣቸው እኔ በራሴም በዙሪያየም ያለውን ስለማይነው አላህ ሰብሩን ይስጠን እህቶቸ
@user-zs9dm1gw9z
@user-zs9dm1gw9z 5 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው በተለይ 5&6 በኔ ሂወት ውስጥ እተፈታተነኝ ነው ምክርሽ አይለየን አመሰግናለሁ
@mekonnensitotaw9936
@mekonnensitotaw9936 5 жыл бұрын
ሃሳብሽ ምርጥ ነው እህቴ እይታሽን አደንቃለሁ አብዛኛው ሰው ማሰብ አይፈልግም ማሰብን ጭንቀት አድርጎ የሚያይ አለ
@fekerlove9194
@fekerlove9194 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ቆንጆ
@user-jt4sc5kr1f
@user-jt4sc5kr1f 5 жыл бұрын
እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ትምህርቶችሽ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ናቸው ከዚህም በላይ እርጋታሽ የአለባበስ ስርአትሽ ለብዙወች አራያ መሆን የምትችይ ምርጥ ሴት ነሽ ኮሜንት ማንበብ እንጂ መጻፍ ብዙም አልወድም አንቺን ሳላደንቅ ማለፍ ግን አልቻልኩም በርቺ ብዙ እንጠብቃለን እግዛብሔር ይባርክሽ
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ጎበዝ ነሽ ብዙ ነገር ከገጠመኝ ጋር አንድ አንድ አይነት ነው እስካሁን ካቀረብሸው እና በጣም አመሰግንሻለው በርቺ ነገር ግን እባክሽ እንግሊዝኛ ብዙም ባትጠቀሚ ብዬ እላለው ምክኒያቱም በጣም የመግለፅ ብቃት እንዳለሽ እና
@radyi9591
@radyi9591 5 жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይበት ውዴ ጡሩ ጡሩ ትምህት እየቀራብሽ ነው Thankyou እውነትሽ ነው ምክር ከሁሉም መቀበል ውሰኔ ለራስህ ይበለል ኢኮ።
@kedirseada8541
@kedirseada8541 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት እስኪ በርቀት ላለን ባለትዳሮችም አቅረቢልን
@jfgffg2298
@jfgffg2298 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማምየ በጣም አዋቄነሽ አላህይጨምረልሽ ቀጥይበት
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ምክር ነው እህታችን ትምርት እየሰጠሽን ነው በርቺ አመሰግናለው ቆንጆ
@MimiMimi-dr3br
@MimiMimi-dr3br 5 жыл бұрын
ተመቸሽኝ ይመችሽ አቦ የኔ ውድ ደግሞ እውነት ነገር ነው አስተማሪ ነው ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ
@mimi5772
@mimi5772 5 жыл бұрын
እረ በጣም አንዳንዱኮ መደበሪያ ነው የሚፈልገው ከመቸኮል ግን እግዚአብሔርን መጠበቅ መልካም ነው ትክክለኛውን ሰው እስክናገኝ
@halkanmik9391
@halkanmik9391 5 жыл бұрын
I think that would be the best option Mimi
@knowmehuh
@knowmehuh 5 жыл бұрын
You are so so so amazing ewnet. Endet arif sew nesh benatish. Much love!! Nathnael
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 5 жыл бұрын
በቁም ነገር ቁጭ ብዬ በሰከነ መንፈስ ማየው video እምነት ነክ ነገር ነበር አንቺንም ቁጭ ብዬ በሰከነ መንፈስ አዳምጥሽ ጀመርኩ ቁም ነገር አዝል ትምህርትሽ ምችት ብሎኛል ቶሎ ቶሎ ነይ ልቤ ቆሎ ሆኖ አልቋል ያንቺ ቋሚ l am a patient My doctor
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 жыл бұрын
እህታችን በጣም እና መሠግናለን ደስ የሚል ትምህረት ነው።
@user-hw3oz8zp1q
@user-hw3oz8zp1q 5 жыл бұрын
ፍቅርዬ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ዛሬ ካቀረብሽው ውስጥ እኔን የሚመለከት ነገር አግኝቼበታለሁ በርቺልኝ ውዴ ተባረኪልኝ
@asfawkebede1735
@asfawkebede1735 5 жыл бұрын
You're so special fikirr! Your points are so researched and compatible to Ethiopian cultures.
@Hana-ww8nx
@Hana-ww8nx 4 жыл бұрын
You are so lovely. It is crystal clear that you are well educated especially when you talk with reference. I like you and I believe you are a good teacher and doing the right thing.
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 5 жыл бұрын
ዋውውው ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከልብ አመሰግናለሁ ትምህርትሽ ለስለስ አርገሽ ነው ክላሲካል የለው ሙዚቃ የለው በቃ ጥርት ያለ ነው ዋውውው ብያለሁ በርች ግን የርቀት ፍቅርን እዴት ማወቅ እንችላለን በማርያም ንገሪኝ እህቴ
@maralemmulie9993
@maralemmulie9993 5 жыл бұрын
ያው እያድግን ስንሄድ ነው ሁሉም ነገር የሚገባን እኔ ይሄው በ21 አመቴ ነው ፍቅረኛ የያዝኩት እና ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ። ለትዳር ደግሞ መቸኮልም መዘግየትም አያስፈልግም ።
@derbmuluye7009
@derbmuluye7009 5 жыл бұрын
ይሄ አገላለፅሽ በጣም ተመችቶኛል፡፡ ሁሉም ሰው ሊጠቀምበት የሚገባ ሀሳብ ነው፡፡
@user-fy1mj8rb2b
@user-fy1mj8rb2b 5 жыл бұрын
እማ ትምርቶችሺ እውነት ነው😘 so ስለደርሰብኝ😥እውነተኝ ፍቅር ፈጣሪ ሲባርከው ነው ባሁኑ ሳአት ታማኝ ወንድ የለም ሁሉም ወርተኝ ብር ፈላጊ ነው።
@eyeruseyerus3296
@eyeruseyerus3296 5 жыл бұрын
arefe newu dse yelale ena ande letyeke ymeflegeu nger ande gewadgamoche ltwsen geza abereu nberu ena bagatame lsera yhonale or lhone nger lehone yechelal ena bagatame bitame yedwel nber gen baltasebe geza laye mdwel akom yhane men malte enchelalen ena mens malte enchelalen
@kirosteka9267
@kirosteka9267 5 жыл бұрын
ሴቶችስ ምን እንበላቹ
@user-abi123
@user-abi123 5 жыл бұрын
hulum yerasun hasab yisetal ngr gin hulum lik nw malet adelem ...selezi anchim endeza temesyignalesh hulum wend yemayitamen nw bilo medemdem lene tinesh kebad nw likebelewm alchilem
@yamralmohamed2043
@yamralmohamed2043 5 жыл бұрын
ሳህ😍😘😘
@lulalula7120
@lulalula7120 5 жыл бұрын
Setm yaw new
@user-oy6qq4ts7r
@user-oy6qq4ts7r 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን በርቺ የኔ ቆንጆ
@kibromgebrehiwet443
@kibromgebrehiwet443 5 жыл бұрын
thanks for your top advice and always stay that way 💟
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 5 жыл бұрын
እኔ ማንም ብዋሸኝ ግድ የለኝም እኔ ብቻ እውነተኛ ልሁን ውሸት ማለት ትልቅ ሸክም ነው
@hannahethiopi3842
@hannahethiopi3842 5 жыл бұрын
ስለ ርቀት ፍቅር አቅርቢ በናትሽ
@kirosetadese3991
@kirosetadese3991 4 жыл бұрын
i like your English accent and i would like to say that you are a good coach, keep it up helping people.
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 5 жыл бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ነው የኢትዮጵያ ወንዶች ዛሬ አፍቅረውን ነገ አሲድ ለሚደፉብን ምንም አንጨነቅም ከነ ፍቅራቼው ገደል ግብትትትት ይበሉ
@roserrr1370
@roserrr1370 5 жыл бұрын
Yes really bichawu minori yishalali
@alid7905
@alid7905 5 жыл бұрын
ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም ውዴ
@gdss5683
@gdss5683 5 жыл бұрын
@@roserrr1370 በጣም
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ምን መን ላይ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማርር ጥሩ ትምህርት ነው።
@user-mm9ej1dp2n
@user-mm9ej1dp2n 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማርር በጣም ነው ምስጋናችን
@aschalewdukele2891
@aschalewdukele2891 5 жыл бұрын
Go head ,your rebuilding my life !!God Bless U!!
@rakis5033
@rakis5033 5 жыл бұрын
Thank you so much its very a nice tip. I started to follow your channel less than a week and I get it very inspiring and knowledge based . so keep up the good work !!!! I have a question to ask, I kind of filling that my relation is not going any were, we been in relation for 7 years and we had such an amusing time for 5 years, well this 2 years we r not doing good we had an issue and we solve it a year ago but still i don't really know how fell about us and where we will go??? I love him and i believe he loves me too. SO what should I have to do???
@w21bahre19
@w21bahre19 5 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ጥሩ ቻናል እና ለመጀመርያ ጊዜ ይጠቅመኛል ብዩ // የተከተልኩት ነው፡፡ በርቺ እህት በጣም ጠቃሚ ምክሮች ታስተለልፍያለሽ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
በጣም ልባምና አስተዋይ ሴት ነሽ የኔ ቆንጆ ባንቺ ብዙ ትምህርቶችን ተምሪያለሁ ቀጥይበት ለማንኛውም መምህሬ ብየሽ አለሁ
@monatebaerkbetamdesyemilem2059
@monatebaerkbetamdesyemilem2059 5 жыл бұрын
Betam Enamsegnalen ehtachn Berchi Geta YBareksh Slerkte Fekre Edetasetmren Enfelgalehne Good job
@user-fm4pn6cu9w
@user-fm4pn6cu9w 4 жыл бұрын
ምክርሽ መሬት ጠብ አይልም የተናገርሽው ሁሉ ልክ ነሽ እህቴ አመሰግናለሁ ።
@hiwotfekadu9907
@hiwotfekadu9907 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህታችን ፍቅር በእውነት በጣም ነው የተመች0ኝ የምታነሻቸው ሀሳቦች እኔ ያሳለፍኩአች ሂደቶች ስለሆኑ በዚሁ ቀጥሉበት እናላለን
@user-db7rp3tx7z
@user-db7rp3tx7z 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ መልክትሽ በጣም አሪፍ ነበር በርቺልን እኔ ተመችቶኛል
@elisayemaryamlij6679
@elisayemaryamlij6679 5 жыл бұрын
ሀሪፍ ሀሳብ ነው በእውነት የኔን ሂወት ነው ያወራሽልኝ የኔ ውብ ቀጥይበት በጣም ነው የሚመቸኝ ፕሮግራምሽ በጣም ልዬ ነው ዝም ብየ ሳስበው እኔ ሂወት ውስጥ ገብተሽ የምታወሪ ነው የሚመስለኝ
@salsalsal1123
@salsalsal1123 5 жыл бұрын
yi
@lidiyadanga7784
@lidiyadanga7784 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ለራሱ ስሜት እና ጥቅም የሚሯሯጥ በዛ ቆንጅዬ
@mlumulumlumulu7582
@mlumulumlumulu7582 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ Loue you so mach
@edenbirhanu3934
@edenbirhanu3934 5 жыл бұрын
thanks for your videos, betam shape eyaregugn new. please please "when you are starting a relationships MEWERAT YELelebachew negeroch"
@derrebekassahibbebo3988
@derrebekassahibbebo3988 5 жыл бұрын
stay blessed dear sis the issues raised by you are always fascinating to hear keep it up
@ayenealemu5363
@ayenealemu5363 5 жыл бұрын
I Like all your Eduction.
@samsugsamsug2950
@samsugsamsug2950 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምርትነው እናመሰግናለን
@saralove7453
@saralove7453 5 жыл бұрын
እህታችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 5 жыл бұрын
እውነት ነው ኣህቴ ።ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ ኣዲስ ቻነል ነው።
@tesedaludubai7433
@tesedaludubai7433 5 жыл бұрын
Waw betam desimel meker new enameseginalen
@aberaheramo7361
@aberaheramo7361 5 жыл бұрын
Dess yilal betam astamari nesh thank you
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ሀሪፍ ትምርት ነው
@user-du4xj4ze1j
@user-du4xj4ze1j 5 жыл бұрын
አስተዋይ ነሽ ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ቆንጅ ዬ ????????
@befekaduestiphanos7455
@befekaduestiphanos7455 5 жыл бұрын
I like your lectures, but it will be helpful if you tell us about your education, knowledge and experience
@girma.blessed6016
@girma.blessed6016 5 жыл бұрын
Reall betam des yelem temerete new thank you so muche keteliw adis negne lezi program
@sibatnega1654
@sibatnega1654 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አቦ ፤ ብዙ ትምርት እያገኘው ነው ቀጥይበት፤
@ethiohometube
@ethiohometube 5 жыл бұрын
Huge huge thank you for your information or advice!
@ethiohometube
@ethiohometube 5 жыл бұрын
Please sister do no worries about uneducated comments. Most of us prefer cerise or negative common, so don't west your time. You're very intelligent person👍❤❤❤❤❤❤!! Love you a lots
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት በርች
@nimonakeno2142
@nimonakeno2142 5 жыл бұрын
berechiln yene konjo gobez nesh betam asetemar new hesabish beza layi yeteragagash merti set nesh
@vickiyahchouchi4053
@vickiyahchouchi4053 5 жыл бұрын
Thank u so much my sis berchien
@hanikonjo6525
@hanikonjo6525 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@toibatube4253
@toibatube4253 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@nasser3448
@nasser3448 5 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣለ እንዴት ነሽ ደናነሽ እይደል እንኳን በስላም።መጣሽ ማር ያምራል
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነው ያልሽው
@appilefuj7052
@appilefuj7052 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ለኔ አስተማሪ ነሽ፣
@samielyas6922
@samielyas6922 5 жыл бұрын
በጣም ተመቸሽኝ የኔ አስተማሪ
@matiasyenesew4708
@matiasyenesew4708 5 жыл бұрын
Greag insightful video!, appreciated, keep it up!
@madntahmed5835
@madntahmed5835 4 жыл бұрын
አዉ አቅረቢልን የምታቀረቢያቼዉ ነገሮች በጣም ተመችቶኛል መልክትሽ አይመጣልኘም ስገባ ብቻነዉ የማይሽ በጣም ነዉ የማዴንቅሽ በረችልን
@tadessegashaw3187
@tadessegashaw3187 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር የበለጠ ልብሽን ብርሐን ያድርግልሽ ቅመም ነገር!
@kazkazi7619
@kazkazi7619 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ኮ እናመስግናለን ለመልካም ሥራሽ
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 5 жыл бұрын
You have great smile. Thank you teaching your fellow beings. It is vital to understand men and women sexual relationships. Women are the most important human beings in our planet. I don't mean men aren't important. Women are key to improve many things for the better for humanity. .
@abrahamtehlehmant7627
@abrahamtehlehmant7627 5 жыл бұрын
Thanks hebtey natey saykateli mekateli
@engidaassefa4740
@engidaassefa4740 2 жыл бұрын
ለስራሽ አደናቃፊ የሆኑ ኮሜንቶችን ተያቸዉ፡፡ የሚከታተሉሽ ብዙ ሰዎች ስላሉ ትኩረትሽ በዚያ ላይ ይሁን፡፡
@BGHmariam
@BGHmariam 5 жыл бұрын
Nefse.. please keep the analogies to a minimum. Ye fikir Guday is pretty complex. Emotions, intentions are complex.. so when you try and analogize complex phenomena into more simple concepts, it takes away from your message, which I think is pretty useful. My 2 cents. Thank you for the work you do 🙏🏽
@wondwosentafesse9892
@wondwosentafesse9892 5 жыл бұрын
feqer bexam merxe sew nesh,kanchy bezu temehert agegnechalew tebareki yna konjo.
@kerandawit4778
@kerandawit4778 5 жыл бұрын
በትክክል ማሬ በርቺ የኔ ውድ
@jimmitti8013
@jimmitti8013 5 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ምክርሽ በግልፅ ይገባኛል እናመሰግናለን ቀጥይበት በርቺ👌
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 жыл бұрын
የኔ ተናፋቂ ስወዲሽ እህቴ ምክርሽን በጣም እወዲልሻለሁ
@mekedesgedfaw1mekedesgedfa141
@mekedesgedfaw1mekedesgedfa141 5 жыл бұрын
አሽ እናመሰግናለን
@fanafana8979
@fanafana8979 5 жыл бұрын
እናመሰግናለንስለትምርትሺ
@phonehouse6641
@phonehouse6641 5 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለሁ ቀጥይበት ማር
@user-nk7pw8wm9l
@user-nk7pw8wm9l 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 5 жыл бұрын
አጽናኝ አዝናኝ የሚለው በጣም ተመችቶኛል
@halimaendris8770
@halimaendris8770 5 жыл бұрын
እኔን ፍቅር ጨቅጫቃ አድርጎኛል አመልነሳኝ ስቀርበው ይርቃል ስርቀው ይለማመጠኛል ይው ፍቅር በስደት ይቅር
@AminaAmina-il6hj
@AminaAmina-il6hj 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ይመችሽ ጥሩ ትምህርት ነው በርች ውደ
@woge6112
@woge6112 5 жыл бұрын
it's my story Thanks Fikir!!!
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
አይ ማር አምላክ ይረዳን እኔ አልሆነልኝም የፍቅር ነገር እግሪን ሰብስቤ መቀበጥ ወስኛለሁ ለዚች አጨረዘመን አልጨነቅምእግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜአለሁ ❤
@anabudiya2993
@anabudiya2993 5 жыл бұрын
💔
@user-xr4pg9xy2f
@user-xr4pg9xy2f 5 жыл бұрын
አሁንስ ምን ይሻለኛል!ፍቅር የሚባል ፀባይ ባዶ ነጭናጫ አድርጎኛል!!ኧረ ልቤ መልሰልኝ እባክህ አንተ ልብ ካውያ ።
@hawaali4409
@hawaali4409 5 жыл бұрын
እጂግ በጣም መካሪ ትምህርት ሰጪ ነው በተለይ በ3ኛው አለም ኢትዮጵያዊ ወንድም ሴትም የተደበቀ ማንን አለ ። በርቺ
@woinabk
@woinabk 5 жыл бұрын
አብዛኛው አንቺ ያልሻቸው ነገሮች በኔ ላይ ደርስዏል፣ መስተዋል ጥሩ ነው!!!
@hawi.habeshawit6625
@hawi.habeshawit6625 5 жыл бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን
@solomontafese3887
@solomontafese3887 5 жыл бұрын
Samonin yefiqer bexe hizognal esti yirdash balugn mikireshin wadijalew thank you so much
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 5 жыл бұрын
Eni zari now yemayshe gen betam konjo zegjet now I have one question =eni yeruk fker jemeriyalhu enam endit now teyalshe abero adegi now
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ሀሪፍ ምክርነው
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸሽኝ አይዛሽ ጠክሪ ውዴ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ነው ሰው ትቶታል እኔም ፍቅረኛየ ደሀነህ ብላ ተታኛለች
@user-ji4ou4vx5r
@user-ji4ou4vx5r 5 жыл бұрын
በጣም የምጋርም ትምህርት ነው
@gieselama5663
@gieselama5663 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 71 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 31 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል
25:11
ረጅም ጊዜ የሚቆይ ፍቅር 6 ቁልፍ መርሆዎች
23:14
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 48 М.
ናይብሓቂ ዲና ተስፋ ቆሪጽና!🤔
8:53
Ruta Tewelde
Рет қаралды 433
7 መርዛማ ሰዎችን የምናውቅባቸው መንገዶች
14:08
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
19:19
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,4 МЛН
Tahan Tawa 95 😅
0:44
Jacksinfo
Рет қаралды 17 МЛН
Вилка для консервов 🥒
0:51
Сан Тан
Рет қаралды 4 МЛН