10 የተለየን ፍቅረኛችንን መርሳት የሚያስችሉን ነገሮች

  Рет қаралды 91,777

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #ethiopianwomen #relationshiptips
10 የተለየን ፍቅረኛችንን መርሳት የሚያስችሉን ነገሮች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsight.net/
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on
Facebook: / or
Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 248
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
ጥረግ ይበል ሠው በሠው ይተካል ዋናው ጤና አኔ አረሥቸዋለሁ አዲሥ ህይወት ልጀመረ ነው ይቅናሽ በሉኝ 😍😍
@user-sy4pi1ci3m
@user-sy4pi1ci3m 4 жыл бұрын
ይቅናሽ
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 жыл бұрын
ይቅናሽ፡እህቴ።እኔንም፡ይቅናህ፡በይኝ
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
@@teshomekahssay866 ይቅናህ 🌹🌹🌹🌹
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
ይዥቅናሺአችን እኔንምበይኝ እርሳልፍልግ ይለጠፍልፎቱ በምኖላሳው መላፍጠሩ አልፍልግምግንለምን ፍቱመለጠፍምድነውምክኒያቱ
@eyum6328
@eyum6328 2 жыл бұрын
ይቅናሽ
@helenalex6008
@helenalex6008 4 жыл бұрын
ባገርወስጥም በውጪም ያላችሁ እህት ወዱሞቼ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ክብር በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 💚💛❤️
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 4 жыл бұрын
Amne
@tesfsheyerusalem5831
@tesfsheyerusalem5831 4 жыл бұрын
እኔ ፍቅረኛዬን በጣም ከልቤ ነዉ የምወዳት ግን አንድ ከመሬት ተነስታ ትቼሐለሁ አለችኝ ሆኖም ግን በፍፁም ልረሳት አልቻልኩም ።
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 4 жыл бұрын
Hahahahaha የድመቱ ነገር ከልቤ አስቆኛል ዊንትየ በጣም ወድጀሻለሁ የምትደነቂ ሴት ነሽ ግልፅነትሽ አቀራረብሽ ሁሉ ነገርሽ የምትደነቂ ሴት ነሽ በርቺ 💝💝💝💝
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Betam ameseginalehu yene emebet
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ጠቃሚ ምክሮች ናቸዉ በረች ።
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
ጥርግ ይበል በሆነ ባልሆ ነገር ያኮርፋል ለሁሉም ነገር ይቸኩላል በራሱ ጥፋት እኔን ጥፋተኛ ያደርጋል ዋናው ሰላም ፍቅር ጤና ይስጠን አላህ አሁን ካለንበት አስከፊ ግዜ በሰላም ያሻግረን እንጂይ ዛሬ ወንዶዎች ግራ ያጋባሉ አረ ዋናው ሰላም አለቀ።
@SenayitMatusal
@SenayitMatusal 6 ай бұрын
የኔውም እንዲ አይነት ነው አሁን ግን ሰለችቶኝ ቦልክያለው😔😕
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@merondagnachew4402
@merondagnachew4402 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁኝ እህቴ ጠቃሚ ሀሳብ ነው
@mohammedeshetu8129
@mohammedeshetu8129 3 жыл бұрын
Thankfully best advice for appreciatin it God bless you!!!!!!
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህረት ነው አናመሠግናለን አህቴ
@kgkfbkfhh7068
@kgkfbkfhh7068 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@molalgnmhuabaw7102
@molalgnmhuabaw7102 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሀሳብ ነው
@ottinatesgaye1835
@ottinatesgaye1835 4 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ገራሚነሽ
@sufiyanali8702
@sufiyanali8702 4 жыл бұрын
Thanks 4 ur advice
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
እንኳን ደሕና መጣሽ እህቴ አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Enem amesegnalehu
@Fafi777
@Fafi777 4 жыл бұрын
Thakns you so much sister
@zeharayoutube3864
@zeharayoutube3864 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ
@hawwiibelay9811
@hawwiibelay9811 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማር ♥️
@ellomgebremaryam3535
@ellomgebremaryam3535 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 💊🙏💯👍🤜🤛💓
@ehitefekade9527
@ehitefekade9527 4 жыл бұрын
ዩቲዩብ ላይ ብዙ ስለ ፍቅር ግንኙነት ምሁር ነን ብለው የሚቀባጥሩ ብዙ አሉ አንቺ ግን ዛሬ ትክክለኛውን ነገር ተናገርሽ ከራስሽ ከምታውቂያቸው ታሪኮች ጋር የምታገናኚውንም ነገር ወድጄልሻለሁ፡፡
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 4 жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት ሴት ወንዱ አክቲቪስት ሁነው መቸ ለፍቅር ሰው ጊዜ አለው !!!
@samibaheru4029
@samibaheru4029 3 жыл бұрын
Queen, appreciated.
@tigistlemma7316
@tigistlemma7316 2 жыл бұрын
thank U.
@ELFARUS7
@ELFARUS7 4 жыл бұрын
ፍቅር ፡ አይመካም ፡ አይታበይም ፡ መጀመሪያውንም ፡ ፍቅር ፡ የለሽም ፡ ማለት ፡ ነው ፡ ለዛ ፡ ሰው ፡ ስጋውን ፡ ወደሽ ፡ ከሆነ ፡ ያ ፡ ፍቅር ፡ አይደለም! ፍቅር ፡ ጊዜ ፡ አይመልሰውም ፡ አንድ ፡ ልብ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሰው ፡ ሚኖረው፡፡ ሌላው ፡ ግብዝነት ፡ ነው፡፡ እኛ ፡ ሰዎች ፡ በጣም ፡ አወቅን ፡ ስንባል ፡ ግብራችን ፡ አቃለን ፡ እንዲሁ ፡ አጨብጫቢ ፡ ስላለን ፡ ብቻ ፡ ልክ ፡ ይመስለናል፡፡
@venishbedju8424
@venishbedju8424 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ግልጽ ነቲሺ ደስ ይላል በርቺ ልኝ 💋💋💋
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Thank you
@umersiraje5674
@umersiraje5674 3 жыл бұрын
Better addivice for new divoced friend relation continue
@ttube5914
@ttube5914 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሁ ሁሉ አያስፈልግም መንገዱን ጨርቅ ያርግላት።
@anshtube2129
@anshtube2129 4 жыл бұрын
ትክክልነሽ
@leyunetsu3663
@leyunetsu3663 9 ай бұрын
በጣም ትመቺኛለሽ
@naimashamel7466
@naimashamel7466 4 жыл бұрын
ኢነመሰግነለን ውድድድድ
@alimafiker3071
@alimafiker3071 4 жыл бұрын
Wooooooow ትክክክል ነሽ በእዉነት ታባራክ የኔ ማር
@sameeramohd2673
@sameeramohd2673 4 жыл бұрын
በትክክልብለሻልበርቺ
@sameeramohd2673
@sameeramohd2673 4 жыл бұрын
እኔግን በጣምእምወደዉ ጎደኛየ አገባ አሁንምእኔ በጣም እወደዋለሁ መርሳት አልቻልኩም ሰለዝህ ምንማረግ አለብኝ ሰለሱመርሳት አልቻልኩም ምንላርግ እድረሳዉ
@haniali6951
@haniali6951 3 жыл бұрын
Ewunet new betam temechitognal Bezi guday lay tenker bey berchi wude
@user-rw9ci7sc8h
@user-rw9ci7sc8h 4 жыл бұрын
Taq ማሬ ምክርሽ በጣም በጣም ሀሪፍ ነው
@yrgazrubabel9513
@yrgazrubabel9513 3 жыл бұрын
ይመቺሽ ደስስ,
@livesinusa7116
@livesinusa7116 3 жыл бұрын
I like it
@user-qk2wr7fl7o
@user-qk2wr7fl7o 4 жыл бұрын
ማሽአላህ እህት
@yordanosarsemalej2713
@yordanosarsemalej2713 Жыл бұрын
Wintaye enen kemtnageriyachew negeroche kenega bahri temesasay nachew ena des alegnie betam more ssemachie tnx betam keraschiem temomro eyetenagerchie slehone.
@user-hw1oc2cz1o
@user-hw1oc2cz1o 7 ай бұрын
U such amazing girl my dear. I love my girl friend ad she is vegan can u tell as Samsung about that .
@ptatom3947
@ptatom3947 Жыл бұрын
Mulu bemulu mersat baychalm ... anyway thanks a lot
@elshadaybaykedagn2861
@elshadaybaykedagn2861 3 жыл бұрын
Enam betam neber mewedew ena yel menm miknyate new yerakgn gen lirsawe alchlkum men large
@jonathanh1708
@jonathanh1708 4 жыл бұрын
yene wed betam desilal berchilen
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩትምህርትነው♥
@sz9058
@sz9058 3 жыл бұрын
ya you are smart
@kasanshtades1064
@kasanshtades1064 3 жыл бұрын
ትክክልነሽ ለተወ ሰዉ ቦታ መስጠት አያስፈልግሞ ማስወገድ ነዉ ከአይሚሮ ዉስጥ አያስፈልግም
@ybsraderej6260
@ybsraderej6260 Жыл бұрын
ዛሬ ተመችተሽኛል ውዲ
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
አዲሱፍቅረኛዬን ሳልጒዳው ላሰናብተው እያልኩነው ግን አላፈቅረውአልኩ ምንይሻለኝል ቲጂ ነኝ ከሰኡዲ መላበይኝ ጨቆኛል
@mbrhtmbr1789
@mbrhtmbr1789 3 жыл бұрын
Thanku wadey laney matkem nagre naw ehey bazey sate bachey edhuenk eytsmey naw gan baslke bageyshi dase yaley nabr radetshi yasglgeyl ebkeshi
@gannetsaida4020
@gannetsaida4020 4 жыл бұрын
ዞሬ ገና ነው ያየውሸ ግን ተመቸሸኝ የኔ ቆንጆ በርችልኝ እናመሰግናለን
@aben6525
@aben6525 4 жыл бұрын
betam tekammi wooow
@yohan7782
@yohan7782 4 жыл бұрын
Wow i saw your other video last week and i was watching a movie i saw this beautiful girl i found her name at the end and looked for her on fb and ig but i couldn't find her. Now i found out it's you
@meronnasir3051
@meronnasir3051 4 жыл бұрын
Era wintaye enam betam techagiralew
@destaned9570
@destaned9570 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ውድድድድድ
@ethiopiakabou6475
@ethiopiakabou6475 3 жыл бұрын
ንንግርግርሽ እና ፍቅረኛን መርሳት የሚለው አንድ አይደለም አንቺ እራስች የአይምሮ ሀኪም ያስፈልግሻል የራስሽን ሀሳብ ነው ምትገልጪው
@hussienedris4466
@hussienedris4466 4 жыл бұрын
ይሄ ድመት ደስ ይላል
@masskaramasaye1838
@masskaramasaye1838 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ene አልቻልኩም neber ልምክረው የኔ ውድ
@agentdz3734
@agentdz3734 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ጥርግ ይበል ግን እኛ ሴቶች ልጅ ብለን እንጎዳለን፡፡አሁን ሞራሌን አመጣሽው አላህ ይስጥሽ
@weynishetgirma167
@weynishetgirma167 4 жыл бұрын
እረ እኔም ተቻግረለው 7 አመት ሙሉ ብቻዬን ነዉ ያለሁውት ከሌላ ሰው ፍቅር አልይዝ ብሎኛል
@weynishetgirma167
@weynishetgirma167 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይረዳኝ
@galaxym1020
@galaxym1020 4 жыл бұрын
Uufff inem hinde anchi negn 3 amet mulu bichahe negn kalela sahu fikr himbi alee lines😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@weynishetgirma167
@weynishetgirma167 4 жыл бұрын
@@galaxym1020 Ayzosh ehete hulum lamelkam new fetari ande ken libachinin lalela yekefatal tsaiy bartitash
@hxjdkkd2163
@hxjdkkd2163 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዋ
@alimoh9576
@alimoh9576 2 жыл бұрын
8 ኝው አመትላይ ይይዝካል
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 4 жыл бұрын
10 ኛው ነጥብሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው
@hussienedris4466
@hussienedris4466 4 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ደርሶብኛል ደስ ሚለው ነገር ግን እርስቻታለሁ እምርሳት አይመስለኝም ነበር ግን የበደሉዋ ብዛት እንድረሳት አግዞኛል።
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Mersatih betam arif new melkam yefikir zemen yihunileh
@aweysewmehone6133
@aweysewmehone6133 4 жыл бұрын
Hussein edris.mersat aykebdim?
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
ወንድም ይበደላል? እኔም ደርሶብኛል ግን ወንድ በዳይ እንጂ ተበዳይ አይመስለኝም ነበር ለሆነ አላህ ይርዳህ
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ግን መሰልቸት የለበትም የእውነት ፋቅር እንደዚህ አይደለም አይሰለችም
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 жыл бұрын
ከራሴ፡ጋር፡እየታገልኩ፡ነው
@user-qu6yh8yi2g
@user-qu6yh8yi2g 4 жыл бұрын
እኔም
@samibaheru4029
@samibaheru4029 4 жыл бұрын
Recalling something good in every situation about your partner is important for your relationships as well as happiness.
@tinahana5718
@tinahana5718 4 жыл бұрын
Ere yene kojo kanch fikir yizognal
@hiwotmedia5038
@hiwotmedia5038 4 жыл бұрын
እንኳን ለ ቅዱስ ገብርኤል ኣመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ።በቅንነት ሳብስክራይብ ኣርጉኝ እህታቹ ነኝ ሄዊ።
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
አሜን 3
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ ኢሞካለሽ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ጥሩሠውነሽ ተመችቶኛል እኔ መጥፎ ነገሩ ብዙነው ግን እበቀለዋለሁ ቱ
@zinashasha4908
@zinashasha4908 4 жыл бұрын
Nic
@abeltamiratyoutube2144
@abeltamiratyoutube2144 4 жыл бұрын
WOW
@omhuda5216
@omhuda5216 4 жыл бұрын
አይገርምም እኔ ፍቅረኛሞች ሳይ ውሸታም ነው እምለው
@user-vy9yn7xh8l
@user-vy9yn7xh8l 3 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ለመርሳት
@zenetadem9056
@zenetadem9056 4 жыл бұрын
እንደምወደው እጠላዋለሁ አልመሰለኝም ነበር አሁን ግን ተረስቶል ክበደ
@user-uc5hi7ef4d
@user-uc5hi7ef4d 3 жыл бұрын
እስኪ. ንገሪኝ እንደት እርሳሽው
@user-zt1jz4nq6c
@user-zt1jz4nq6c 6 ай бұрын
እኔን አድ ምክር ምከሪኚ ዉደ አልበደለኚ አልበደልኩትም9 አመት ፍቅረኛየ ነዉ እናም በቤተሰብ ምክኒት ዝምድና ኑሮብን ተለያይተናል ግን እደት ልርሳዉ ስቃይ ሆነብኚ አድ በይኚ😭😭😢
@user-pi9mk6kn4j
@user-pi9mk6kn4j Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነዉ እኔ ብዙ የሆንኩለት ቤተሰብ እስኪጠላኝ ድረስ ግን እሱ አሁን ተቀይሮ ያለጥፋቴ ጥፍተኛ እያደረገ አሁን ተወኝ እኔ በጣም አምኜዉ ስለነበር ለሱ ስል ያጣሁትና የሆንኩትን እያሰብኩ ምግብም አልበላኝ አለ በጣም ከሳሁ የምግብ ፍላጎቴ በጣም ቀንሷል ጭራሽም የምረሳበት ሰአት አለ ከአረብ ሀገር ስራ ጋር ከበደኝ እየሰራሁም ተኝቼም ማልቀስ 😥😥
@memmem4421
@memmem4421 Жыл бұрын
Likendene nesh😭😭😭😭😭
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 3 ай бұрын
አታልቅሽ ውደ ትታመሚያለሽ ወዶቹ እደሆኑ ካሀዲ ናቸው እራስሽን ጠብቀሽ በሁሉም ላይ ተለውጠሽ አሳይው ያኔ ይቃጠላል ስትበደይ በርግጥ ስሜቱ ከባድ ነው ቢሆንም መጠከር አለብን እኔ ወላሂ በጣም እወደው ነበር ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ መጨረሻ ተለያየን አሁን ጤናየን አገኝቸ ስራየን እየሰራሁኝ እራሴን እየቀየርኩኝ ነው እሱ ሴት በመቀያየር አለ
@adnadegu3278
@adnadegu3278 4 жыл бұрын
ወይኔ ወይኔ ኧረ አይቻልም መርሳት አይቸው አለሁ
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 3 жыл бұрын
እኔ እንኳን ልረሳው ሌላ እንኳን ባገባአ ስሙም የሱን እንድመስልልኝ እፈልጋለሁ
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
የዋህ ነገርነሽ ሥለራሥሽ ታወሪያለሽ ሁሌ ነይልንpls
@UserCcss-eo4hq
@UserCcss-eo4hq Жыл бұрын
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
ቆጆ ከልብ አመሰግናለው
@geni3196
@geni3196 4 жыл бұрын
Enamsgenalen
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 4 жыл бұрын
Yane konjo #wuddddd# 💖💋
@surafelamare5641
@surafelamare5641 4 жыл бұрын
ስንት ጓደኛ ነው የቀየርሺው አንቺ እምፈልጊው ፍቅር ነው አድስ ነገር ፍቅር ማለት በየጊዜው አድስ ነገር ማገኘት ሣይሆን ትርጉሙ ሌላ ነው አድስ ነገር እምፈሊጊ ከሆነ በየ ጊዜው ከኢኮኖሚ ጋ የተያያዘ ነው ማለት ነው ። ሥለዚህ ፍቅር ኢኮኖሚን አያተኩርም የምትወጃውን ነገር የሚከለክልሺ ከሆን ከሌላ ጋር ስትሆኚ አድርጊያው ያልሺ ደግሞ ላምሳሌ ዋና ብልሻል ዳንስ ብለሻል ዳንስ መመኘ እና ዋና መመኘት በጣም ሰፊ ልዩነት አለው ዋና መልመድ በጣም ጡሩና ጠቃሚ ሲሆን ዳንስ ደግሞ ......ባጪሩ ሙያሺን ከእምነትሺ ጋር እያዛመድሺ ብትጠቀሚበት ላንቺም ለደንበኞችሺም ጠቃሚ ነው።
@user-fx1pn8pg6w
@user-fx1pn8pg6w 3 жыл бұрын
Dawiqa atabizh baysii 2 kifil adirgiiwuu
@zahragirl3446
@zahragirl3446 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ💔
@selamtensu7070
@selamtensu7070 4 жыл бұрын
አቦ ክላሲካኑን እንስማ ወይስ
@user-vm6tk7oo2j
@user-vm6tk7oo2j 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tamiretesgaw8568
@tamiretesgaw8568 3 жыл бұрын
ምንም ሳላደርገዉ ተለየኝ ለመርሳት ከበደኝ ምን ላድርግ
@lidialidia441
@lidialidia441 3 жыл бұрын
Like neshi ihite
@samiayalew7670
@samiayalew7670 3 жыл бұрын
እኔም መርሣት አልቻለኩም ምን ላድርግ
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 2 жыл бұрын
Selam ye Wintana temelkachoch Slk kutruwan yalachu sewoch eski Tebaberugn
@HanaHana-jc8zw
@HanaHana-jc8zw 3 жыл бұрын
🤩🤩🙇‍♀️🙇‍♀️
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 3 жыл бұрын
👍👍👍👌
@teshomekahssay866
@teshomekahssay866 4 жыл бұрын
መልስሽን፡እጠብቃለሁ
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Ebakih yikirta lemadreg mokir wey tselot arg leraseh teninet sitil melkam fikir yihebahal tiru lib aleh be kim atatkurew
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Hulachihunim amesegnalehu
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነው። ያሳለፍነውን ጊዜ ሳስበው ውሸት ብቻ ነበር። እራሴን ስሸውድ ነበር።
@jemubelanedmayaye3210
@jemubelanedmayaye3210 4 жыл бұрын
Eski lmokru hedwal
@asdaad9010
@asdaad9010 4 жыл бұрын
አረኔ ግራገብቶኛል ተባበሪኝ ማር የመጀራየ ጎደኘየን አረሳምአልሁትመለበይኝ ግንግንኙነት የለንምያይንፍቅርነዉ በጣምነነዉየምወደዉ ተተለያይን6 አመትሆኖናል ብሰዉአወራለሁተዛወደዚህ ግበፍፁም እሱንለመርሳት አልቻልሁም
@matawamekwat8431
@matawamekwat8431 4 жыл бұрын
Ayzwshe
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 4 жыл бұрын
👍
@Eman-lv1qj
@Eman-lv1qj 4 жыл бұрын
ቆይ ልስማሽ እኔም አሁን ተለይቻለሁ ከፍቅረኛየ ጋ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 Жыл бұрын
@getecherkosie1590
@getecherkosie1590 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@dubaidubai1556
@dubaidubai1556 4 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ነሽ እኔም መምህራን አፍቅሬ መሟቀቅ ይዣለሁ በእድሜም አንገናኝ ሀይማኖታችንም ይለያያል አሁን እሱ አግብቶ ወልዷል
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Lebishin le addis sew kift argi hulem fikir ale
@user-oj3gs3zz5w
@user-oj3gs3zz5w 4 жыл бұрын
Dassss byelasheg. Lik adarkush
@dubaidubai1556
@dubaidubai1556 4 жыл бұрын
@@wittymiya1322 ኢንሻ አላህ ለሁሉም ግዜ አለው
@shshsuhxhsjsi657
@shshsuhxhsjsi657 2 жыл бұрын
🖒🖒🖒
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 124 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 27 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 782 М.
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 431 М.
4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል
25:11
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 45 М.
የተሻለ ሰው ለመሆን የሚረዱ ልማዶች
12:04
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 127 М.
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,1 МЛН
НАЛЕТЕЛ НА БРАТА САНИ🧨
0:36
RFC Fighting Championship
Рет қаралды 441 М.