የውሳኔ ሰው እንዳኖን ያረገን 3 ዋና ምክንያቶች |Tips on how to cure Laziness|

  Рет қаралды 31,860

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

5 ай бұрын

In this video, we will examine the underlying causes of laziness and offer doable solutions. I'll go over three essential pillars that can help you get your motivation and productivity back on track. Listen in to learn practical strategies for confronting indolence head-on and recovering your motivation!
Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 KZfaq @kirubelahadu
👉 Telegram @ahadumediaofficial

Пікірлер: 141
@abduabdu8667
@abduabdu8667 5 ай бұрын
ከቁርአን ከብዙ በጥቂቱ ከችግር ጋር ደስታ አለ (ሹራ 94:6) በሌላ አንቀፅ ደሞ ከችግር ቡሀላ ደስታ አለ ይላል ይጋጫል ብለህ እንዳታስብ ምክንያታቸው ይለያያል እንደ ጠቅላላ እውቀት ቁርአንን ታነብ ዘንድ ጋብዤሀለው ትመቸኛለህ
@lililakonju5507
@lililakonju5507 15 күн бұрын
@kemermuhdin
@kemermuhdin 5 ай бұрын
በእስልምና "በእርግጥም ከችግር ቡሀላ እፎይታ አለ "(ኢነ ማአል ዩስሪ ዩስራ) ይላል ቁርሀን ላይ *ስራዎች ሁሉ የሚመዘኑት ባቀድከዉ እቅድ ነዉ ሰዉ ሁሉ ያቀደዉን ያገኛል (ኢነመል አእማለ ቢኒያ) ይላል አርባኢን ሀዲስ ላይ
@hamidaethio312
@hamidaethio312 5 ай бұрын
አሰላሙአሌኩም ዉድ እና የተከብራቹ የእስልምና እመንት ተካታዮች እንኳን ለታላቁ ረመዳን በሰላም አደረስን አደረሳቹ 🎉❤❤
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 5 ай бұрын
እንኮንአብሩአደረሰን❤
@menteyochu
@menteyochu 5 ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ጀምረው ከሚጨርሱት ፆመው ከተጠቀመሙት ወንጀላችን የሚማርበት እና ራሳችንን የምንለውጥበት መልካም የሮመዳን ወር ይሁንልን ያረብ
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 5 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም እኳን አብሮ አደረሰን
@rahamrahmaa6906
@rahamrahmaa6906 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የሁቢ
@AishabintAlemu-tl7nr
@AishabintAlemu-tl7nr 5 ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን አብሮ አደረሰን እህት ጀምረው ከሚጨርሱት ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@user-tc7gh3fr5j
@user-tc7gh3fr5j 3 ай бұрын
ይሄን ጥያቄ የጠየከዉ ልጂ አመሰግንሃለሁ እኔብቻነኝ ብዬ አስብ ነበር
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 5 ай бұрын
እውቀት ዳይ ወደ ተግባር እንደኔ ጀግና የሆናቹ❤😮😮😊
@O_L_D89
@O_L_D89 5 ай бұрын
Oh! That's me. I am 37 and I have nothing. I feel lazy and I don't like to do things that take a long time or require a process.
@amesasjs-fm1hv
@amesasjs-fm1hv 5 ай бұрын
ኪራዬ ምንብለህ እደምሰራ አላውቅም እስኪ አረብ ሀገር ላለንው ለማዳም ቅመሞች ቪዲዮ ስራልን ያተ ምክር ያጠነክራል እጠብቃለን የሆነ ነገር በለን የልጂ አዋቂ ነህ❤❤❤❤❤❤
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በህይወታችን እድሜ የሰጠውን አምላክ ይመስገን የምንፈልገው ነገር ላይ የአቅማችንን እንድንሰራ በስደት ሀገር ላይ ያለን እህት ወንድሞች ይርዳን ወንድሜ ምክርህ በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@user-nt4uy3mg4k
@user-nt4uy3mg4k 5 ай бұрын
ጥፍትጥና ቆራጭ አለ ሞት !!! ቀድመን አንሙት ፍዝዝ ልዝዝ... Short cut... መፈለግ ውድ ሕይወትን ርካሽ አድርጎ tera ሕይወት መኖር...ንቁ (ከችግር በኃላ ምቾት አለ ) usri yusra ... ረመዳን ሙባረክ
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 4 ай бұрын
አላህ ይባርከኴፊክ❤ እኳን አብሮ አደረሠን
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 5 ай бұрын
ፈገግ እጨርሰዋለን አታስብ በርታ።ኢንሻአላህ እኛከችግራችን በላይነን በአላህ እገዛ ሁሉምከኛበታችነዉዉዉ
@shemsedin9495
@shemsedin9495 4 ай бұрын
Surah 94. Ash-Sharh In the Name of Allâh, the Most Beneficent, the Most Merciful. 1. Have We not opened your breast for you (O Muhammad (Peace be upon him))? 2. And removed from you your burden, 3. Which weighed down your back? 4. And raised high your fame? 5. So verily, with the hardship, there is relief, 6. Verily, with the hardship, there is relief (i.e. there is one hardship with two reliefs, so one hardship cannot overcome two reliefs). 7. So when you have finished (from your occupation), then stand up for Allâh's worship (i.e. stand up for prayer). 8. And to your Lord (Alone) turn (all your intentions and hopes and) your invocations.
@amanialmtku
@amanialmtku 5 ай бұрын
እሄ ፔጅ የራሱ የልጁ ነዉ ሳብስክራይብ ላደርገዉ ሁሌም እንዲመጣልኝ ፈልጌ ነዉ ከ tik tok ኣይቼ ነዉ የመጣሁት😍
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 5 ай бұрын
አወ ነዉ
@user-ii9oo3wg9t
@user-ii9oo3wg9t 5 ай бұрын
እኔስ አቅም አንስኝ ልኬን በማያውቅ ሠው ውስጤ ደከመ ብዙ ትምህርት ካንተ አግኝቻለሁ እድሜና ጤና ይስጥህ
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 5 ай бұрын
"ኢነመአል ኡስሪ ዩስራ" (ከችግር ጋር ምቾት አለ) ቁረን ምእራፉን እና አንቀጹን ደግሞ ሌሎቻችሁ አግዙኝ
@user-yd9hi1ij8f
@user-yd9hi1ij8f 5 ай бұрын
ሱረቱል ሸርህ 4 እና 5
@martimarti688
@martimarti688 4 ай бұрын
እንድ ያለ ትምህርት ስለሰጠከኝ አመሰግናለሁ እኔ ኤዲቲግ እየተመርኩ ነበር ግን እስፋለው ነካ ምክኛቴ አጥጋቢ አልነበረም በጣም አመሰግንሃለሁ ❤❤❤
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 4 ай бұрын
ወላሂ ትምህርትህ ይመቸኛል። ዉድ የእሥላም ልጆችየ ረመዳን ሙባረክ❤
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 5 ай бұрын
በርታ ወንድሜ የልጅ አዋቂ❤
@SalemMaty
@SalemMaty 3 ай бұрын
Watching this channel has been my turning point. Thanks 👍🏾
@muhammedyesuf290
@muhammedyesuf290 5 ай бұрын
"በርግጥ ከችግር በኋላ ምቾት አለ" ቁርአን
@medinaali3925
@medinaali3925 3 ай бұрын
አላህይስጥልን ምክሪህያሥተምራል
@AbdulfatahAlhajji
@AbdulfatahAlhajji Ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ነገር
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 5 ай бұрын
🙆ምን ይሻለኛል እስቲ ኪራም ኮሜንታተሮችም ሀሳብ/ምክር ስጡኝ ❤❤❤እኔ 27 አመቴ ነው እና ወንዶችም እንዲሁም የሚቀርቡኝ ሴቶችም ጭምር ለወንድማቸው፣ለዘመዳቸው፣ለጓደኛቸው የትዳር ጥያቄ ያቀርቡልኛል ❤እኔ ግን👈ለመወሰን በጣም ይከብደኛል ምክንያቱም ጥሩ ሚባል ትዳር መምራት እና ፍፁም ታማኝ ሚስት መሆን ስለምፈልግ መወሰን ይከብደኛል ቢጎዳኝስ የሚል ነገር ወደ አይምሮዬ ይመጣል እና ግራ ገባኝ ምን ላድርግ
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 5 ай бұрын
ሞክሪ በመሞከርነዉ ጥሩዉም መጥፎዉም የሚገኝዉ ደግሞ በህቱ ወይም በጓደኛ የምትጠየቂዉ ጥሩ ሰዉነሽ ማለትነዉ ለወድሜ ወይም ለዘመደ ትገባለይ ብለዉነዉ ልኮሪ ይገባል ምክንያቱም መጥፍ ብትሆኝ እሱ እንኳ ቢመርጥሽ እነሱ ለማበላሸት ይሞክሩ ነበር ሞክሪ
@MisrakTizazu
@MisrakTizazu 5 ай бұрын
btam tenkake adergi yetsasate wesane endatwesegni ena fetarin teyki
@Hgfy187
@Hgfy187 5 ай бұрын
ትዳር የሰዎች ውሳኔ ሳይሆን ያንች ነው ያንዱ ህይወት ስላላመረ ያንችም አያምርም ማለት አይዴለም ራስሽን ከሰዎችጋ አታወዳድሪ።ትዳርን ሰዎች እንድዎስኑልሽ አትፍቀጅ ራስሽ ወስኝ።በሰዎች ተገፍተሽ እምትገቢበት ነገር ትንሽ ነገር በገጠመሽ ሰአት ራስሽን ከማስተካከል ይልቅ ሰዎችን መውቀስ ትጄምሪያለሽ
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 5 ай бұрын
እኔም እንዳች ነኝ በእድሜ ትንሽ ዓመት ያክል ትበልጭኛለሽ ግን ብዙ ወንዶች ቢፈልጉኝ እኔ ያላመንኩበትን ጭራሽ አላወራም ሥራ አጥቼ እድሜ ሄደ ብዬ ከማልወደው ሰው ጋር አልሆንም ጓደኞቼ ዘመዶቼ ያስተዋውቁኛል ግን እኔ አቃተኝ ተዉኝ ብያለሁ😂 ሴት አፍቅራ ስታገባ ነው ብትበደልም ቻይ የምትሆን አሊያ ጥሩ አይሆንም በርቺ መጻሕፍትን አንብቢ ቆንጆ ቆንጆ ፖድካስቶችን አዳምጪ ራስሽ ላይ በደንብ ሥሪ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 5 ай бұрын
@@user-xd6ed1ew6p እሺ አመሰግናለሁ
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 5 ай бұрын
ለጥያዬ መልስ ስለሰጠኸኝ እናመሰግናለን
@tsiondemissie5852
@tsiondemissie5852 3 ай бұрын
ስለኔ የምታወራ ነዉ የመሰለኝ አመሰግናለሁ 🙏
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s 4 ай бұрын
ኪራ ምርጥ ትምህርት ነው ኑር ምርጥ መካሪያችን በተላይ ለኝ አሁን ላይ ላለነው ከፍታን ብቻ ለምንፈልገው
@user-wd1vl1ox4m
@user-wd1vl1ox4m 5 ай бұрын
ኩሩዬ እናመሰግናለሁ
@user-sy4zj4vf
@user-sy4zj4vf 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለኔ ሳልጠይቅህ ነው የመለስክልኝ
@milareviews
@milareviews 4 ай бұрын
kiraya kemir betam gobez bizu kante entebikalen arif content crater tihonalh biya asibalew 👍
@user-iv3jg5ll5e
@user-iv3jg5ll5e 5 ай бұрын
በጣም እሚገርም ርእስ ላደርገው እያልኩ ማድረግ ያልቻልኩት ነበር እስኪ እሞክራለሁ
@tgmokenen4833
@tgmokenen4833 4 ай бұрын
እኛም እንወደሃለን እዝ ቤት ያለዉ ወዶህ እንደምከተልህ በርግጠኝነት ነዉ
@alwaalaij7929
@alwaalaij7929 5 ай бұрын
ምርጥ ሰዉ
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u 5 ай бұрын
ትክክል👍👍👍👍
@eyoabmedia1
@eyoabmedia1 5 ай бұрын
የማይጠገብ አደበት ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p 4 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እውነት ለኔ ነው ይህ ትምህርት❤🎉
@FATUMAYimer-my4sp
@FATUMAYimer-my4sp 5 ай бұрын
ይመችህ እኔ ብዙ ተምሬለሁ ካንተ❤❤❤❤❤❤ ችግሬ ግን ትንሸ ቆይቸ ሰወች ያታሉኛል 😢😢😢😢
@Tsiyeee
@Tsiyeee 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ኪራዬ እባክህን ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ የ brain programming ዘዴዎች ላይ ስራልኝ
@millala7327
@millala7327 5 ай бұрын
THANKS BRO ባልፈው የጀመርካትን የ ፖድካስት ረቪው ቀጥልባት ከሃግር ውስጥም ከውጭም 🙏🙏🙏
@harunmuhammed-jq5ow
@harunmuhammed-jq5ow 5 ай бұрын
i allah quran lay kechgr buhala mchot ale ylal...😊
@BezawitWolidegiorgis
@BezawitWolidegiorgis 2 ай бұрын
Betam new mameseginew limikirih Enam yihin yemitayu wetatoch lenanite betam tilik akibirot alegn
@Hgfy187
@Hgfy187 5 ай бұрын
እውነት ነው ምንም ነገር ስንሰራና ስናዴርግ ለምን እሚለውን ባለመረዳታችን ነው ባክነን እምንቀረው።እናመሰግናለን ኪራየ
@monahmonah-uy6ev
@monahmonah-uy6ev 3 ай бұрын
ኤሄ ልጅ ግን በጣም አድንቀዋለዉ ❤️❤️❤️
@teophilosbjiregnaofficial3329
@teophilosbjiregnaofficial3329 4 ай бұрын
Thnks bro🙏❤
@masetewal6914
@masetewal6914 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ ❤️
@kealem_mahder
@kealem_mahder 4 ай бұрын
Ene content creator mehon betam new mflegw 18 amet honognal ena KZfaq zare endi saytawek befit 14 amete lay new makew mesrat felg neber 9k subscriber aginche mnamn be 2 video mknyat reused content tebalebgn ena yane hulu neger astelagn keza bohala videoyen delete arku bzu gze akomku gn bante video mknyat bzu negerochn endadis jemrealew especially disciplined endhon tekmehegnal yaw mulu bemulu bayhonm arif lay new ena mn lilh new keep it up 🙌
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 3 ай бұрын
One of my favourite man thank you for your amazing advice 😊😊
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 5 ай бұрын
ኪራ❤
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 4 ай бұрын
Thank you
@menteyochu
@menteyochu 5 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ
@mandh2055
@mandh2055 5 ай бұрын
Really appreciate you
@mandh2055
@mandh2055 5 ай бұрын
Thanks bro
@taybaemam2289
@taybaemam2289 5 ай бұрын
በእስልምና ደሞ በአደ ኡስሪን ዩስራ ይላል ማለት ከጭንቀት ቤህላ ደስታ አለ
@Eyerus879
@Eyerus879 5 ай бұрын
ክበርልኝ ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ብርታት እየሆንክን ነው ❤
@YeabsiraZeleke-gi5gc
@YeabsiraZeleke-gi5gc 5 ай бұрын
Kira your thumbnail day to day betam eyamere new ❤❤
@SeadaYimam-ri4th
@SeadaYimam-ri4th 5 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ብየሃለው ❤❤
@user-tf8fq4xz3i
@user-tf8fq4xz3i 5 ай бұрын
Thank you brother
@shemsedin9495
@shemsedin9495 4 ай бұрын
Great point
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 5 ай бұрын
Thank you!!❤
@user-sg1xg3lf7l
@user-sg1xg3lf7l 3 ай бұрын
አኔ ለራሴ ጎበዝ እንደሆንኩ ይሰማኛል ከሰራሁም ቶሎ የምለወጥ ነኝ ግን ሳልጀምር ይሰለቸኛል ብጀምር እንኳን ቶሎ ለውጥ ስለምፈልግ እተወዋለሁ ተምሬበታለው
@blaneabye6441
@blaneabye6441 5 ай бұрын
Thank U
@fatuma-og8dc
@fatuma-og8dc 13 күн бұрын
Thank Maye Bero Bareta
@maliko193
@maliko193 2 ай бұрын
Tanxs
@bizuneshbekele-nc1xf
@bizuneshbekele-nc1xf 5 ай бұрын
This is for me, thanks ❤
@BeAmazedplus
@BeAmazedplus 5 ай бұрын
Thank you so much!❤
@bireadane7843
@bireadane7843 Ай бұрын
you are best
@semutigen
@semutigen 4 ай бұрын
Exactly,wow amazing speech!!!!
@eexx9411
@eexx9411 5 ай бұрын
የማይጠገብ ምክር❤❤❤
@yohannesgf7452
@yohannesgf7452 4 ай бұрын
Bro, you sound content full. Big up
@user-bu3ks8bg7u
@user-bu3ks8bg7u 5 ай бұрын
Kiru Ante tileyalhi
@cell8316
@cell8316 5 ай бұрын
እንካን ደና መጣክ ❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 5 ай бұрын
Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne memirchen wodemchen Egziabher edimena ten
@user-ng4uw9pk5b
@user-ng4uw9pk5b 5 ай бұрын
ዋው
@habibagatahun559
@habibagatahun559 5 ай бұрын
Takes bro ❤❤
@mintetube5326
@mintetube5326 Ай бұрын
Hiwoten eyekeyera yale ababalek mekgnat yinurak. Betam eyetetakemkubat new thank you so much
@misterabebe8964
@misterabebe8964 Ай бұрын
Your pain is your gift!
@zamerit.alemye.youtube4087
@zamerit.alemye.youtube4087 5 ай бұрын
Ekane salmey.maxkey.wadmchney..Ewanety..yzarwe.tmaretky.Enane.matelney.eskimsalnwey..ysmawetey.barety.Astmarinwe❤
@vikranttejnt9903
@vikranttejnt9903 5 ай бұрын
❤❤❤ትለያለህ
@user-mf5wx1mo8j
@user-mf5wx1mo8j 5 ай бұрын
ማነው እደኔ ስፍና ያለበት 😢 እኔ ሜግብ ሰሪ ነኝ ጧት ተነስቸ አሁን የሄን ሰርቸ የሄን ስል 11 ሰእት ይሆናል ከዛ ብሆላ የማነነሳው የምጥለውን አላቀውም😅😅😅😅😂
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 4 ай бұрын
አረእኔሥ ሥፍናየለብኝም አልሀምዱሊላህ በሥራየአልደራደርም ሥጨርስአርፋለሁእጅ
@harunmuhammed-jq5ow
@harunmuhammed-jq5ow 5 ай бұрын
how to planing
@user-bx3ce4ub9e
@user-bx3ce4ub9e 3 ай бұрын
Aten eko 24 new mesemahi gn meyaze akategn
@user-jd6pr7kt5o
@user-jd6pr7kt5o 5 ай бұрын
ወድማችኑርልን
@princess4698
@princess4698 5 ай бұрын
Kiraye 👑❤️‍🔥
@rrtt4781
@rrtt4781 5 ай бұрын
wow yes ok k
@user-bc9jn1sj1s
@user-bc9jn1sj1s 5 ай бұрын
Facte
@menenassefa4285
@menenassefa4285 5 ай бұрын
ኪራዬ የኔ ችግር ነው
@mekiyamukemilhope853
@mekiyamukemilhope853 5 ай бұрын
Wow
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 3 ай бұрын
Kiurya ❤️❤️❤️
@user-sc8jr5vj8v
@user-sc8jr5vj8v 4 ай бұрын
❤❤❤❤ትክክልጀግናየ👌👌👌👌👌👌👌👈👈😘😘😘😘
@jemalbelay1529
@jemalbelay1529 4 ай бұрын
"Fe inel meal oisri yousra" ke chenk ke mekera ke chiger behala desta haset yemetal belewenal prophet muhammad peace be upon him.
@user-rr2df9zg9y
@user-rr2df9zg9y 5 ай бұрын
ኪራየ አብዛሀኛውን ጥቁር ቲሸርት ለምን ትለብሳለክ
@ahmedmuhammed9878
@ahmedmuhammed9878 5 ай бұрын
ያልበላንን አንከካ 🙄
@KalsaGomba
@KalsaGomba Ай бұрын
Temari negn, mitlew ngr lene new mariamin
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 3 ай бұрын
ትምህርትህ በ"ይቻላል" በሚል ግብታዊነት እና ግብግብ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን ከተጨባጭና ሊሆኑ ከሚችሉ ሁኔታዎች ጋር የተዛመዱ በመሆናቸው ወድጄዋለሁ። ተራ "የአነቃቂዎች" ዲስኩር አይደለምና። በዚሁ ቀጥል።
@lewichoramo9233
@lewichoramo9233 5 ай бұрын
ወንድም አስተማሪ ትምህርት ነው የሰጠህኝ 10q ነገር ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ አበላሽተሀል ከዚህ ማየት ትችላለህ “ከዚያም ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ራሱን ይካድ፣ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤” - ማቴዎስ 16፥24 (አዲሱ መ.ት) “Then said Jesus unto his disciples, If any man will come after me, let him deny himself, and take up his cross, and follow me.” - Matthew 16:24 (KJV)
@yohannesgf7452
@yohannesgf7452 4 ай бұрын
ADHD , specifically vitamin D deficiency, and some other health issues are related as well.
@kirubelahadu
@kirubelahadu 4 ай бұрын
Thanks
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 5 ай бұрын
ደክሞናል ምንም መሸከምአንችልም ተወን ወንድሜ ።አላህ የረፍት እንጀራይስጠን።በቃ
@user-cm1ji7io6d
@user-cm1ji7io6d 4 ай бұрын
Bertaln enamesgenalen
@user-zo6bi8zn6j
@user-zo6bi8zn6j 5 ай бұрын
ባለመወሰኔ ነወ ብዙ ነገር ያመለጠኝ ሂወቴ የተበላሸው በማይረባ ሠው😢😢😢😢😢😢እህህህህህ😢😢😢
@fireammen539
@fireammen539 5 ай бұрын
No no tsetset tto day wede sra demo enkan alfe gna bzu gizi ynoral😊
@AminahAminah-zq3nf
@AminahAminah-zq3nf 5 ай бұрын
ሰላም ኪሩቤል እደት ላግኝህ ፈልጌህ ነበር ለምክር
@user-ei1ud9xe4i
@user-ei1ud9xe4i 5 ай бұрын
jegnaye berta
@user-df8wo9kx3r
@user-df8wo9kx3r 4 ай бұрын
Boss
@merhawitmerhawit7920
@merhawitmerhawit7920 5 ай бұрын
❤❤❤
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 47 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
ወጥነት |Consistency| ለምንድነው ማይሳካልኝ
18:40
ራስን ማወቅ እና ጥንካሬዎቻችን ላይ ማተኮር!
11:00
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН