No video

ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 41,020

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

4 жыл бұрын

Пікірлер: 194
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ፍሬኦች እንኳን ለልደታ አደርሳሁ ቀኑ የሰላም የፍቅር ቀን ያርግላችሁ ልደታ በስራችሁ ሁሉ ትጎበኝችሁ መልካም ቀን
@mehretm34
@mehretm34 4 жыл бұрын
አው ወድማችን ልቦና ይስጠን አንጂ በተለይ በስደት የምኖር ሰውች ገና ነገሩ ሳይገባን በይሆናል ቱግ አንላለን የህ ተመህርት ትንሽ መለስ በለን አንደናስብ ያረዳናል አናመስግናለን
@user-gv5if4py1z
@user-gv5if4py1z 4 жыл бұрын
መሥማት ብቻ ሣይሆን ተግባሪ ያድርገን እግዚአብሔር ።ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 4 ай бұрын
ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ግራለገባን በስደት ሀገር ላለን ቆም ብለን ለማሰብ ያግዘናል ተባረክ 🙏
@melkamkefilemelkammelkam5405
@melkamkefilemelkammelkam5405 4 жыл бұрын
የሚሞትልኝ አባት አለኝ ክብር ምስጋና ለፈጠረን ጌታ
@meserettayi5912
@meserettayi5912 4 жыл бұрын
በዛሬው ትምህርት ልማር የቻልኩት የሠውን ጥፋት አስቀድሞ ከመፍረድ የራሴን ማየት እንዳለብኝና አራሴን በደንብ መመርመር እንዳለብኝ እና ያንን ሰው ካለ ጥፋቱ አለመፍረድ ጌዚያቸውን ሠውተው ለኛ ለመከሩንና ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ያራዝምልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-cs3jp1fk2v
@user-cs3jp1fk2v 6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏kale hiwote yasmlen abtachin betam new erasen yayewibet ewnet egzabher amilak edimena tena yistlen
@user-ok5gs3qh8o
@user-ok5gs3qh8o 4 жыл бұрын
ቃልህወትን ያስማልን ወንድማችን ሁላችንንም የይቅርታ ልብ ይስጥን ላንትም ፀጋወን በርክቱን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ
@girllaptop8425
@girllaptop8425 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማል አባታች 💚💛❤️ የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን💚💛❤️
@user-xq9vx2ld9i
@user-xq9vx2ld9i 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን 🙏 ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ማስተዋልን ያድለን አሜን
@user-hk8wx8eh9y
@user-hk8wx8eh9y 4 жыл бұрын
Amne
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 3 жыл бұрын
አሜን
@Salam-ci2pw
@Salam-ci2pw 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ያደለሁ በእውነት የሚገረም ትምህርት ነው ለሁሉም ነገር ከልብ ሆኖ ማዳመጥ ና መሰማትና መማር ትልቅ የሂወት ለውጥ እዳለው አባቴ ካዘጋጁት የይውቱብ ትምህርት የየወደፌት ሄውቴን እደማርበት እረተውኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርኩሉት
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen memerachin
@user-fe7ww2us2d
@user-fe7ww2us2d 3 ай бұрын
ኣሜን🙏
@tsigeredamana4383
@tsigeredamana4383 3 жыл бұрын
Betam des yemil tmrt New amen amen amen amen
@saragirma5177
@saragirma5177 3 жыл бұрын
መምህረ አመሰግናለሁ በዙ ት/ም አግቻለዉ በሚቀርቡ ነገሮች
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ ባለቤቴ ከሌላ ወልዶ ጠብቆኝ ይቅር ብየዉ ሌላም ብዙ በደል ይፈፅምብኛል ልብ የሚነካ ስድብ ይሰድበኛል እኔ ደጋግሜ የአባቶችን ትምሕርት እየተማሩክ ስለሆነ ደጋግሜ እሱ በድሎኝ እኔ ይቅርታ እጠይቃለሁ አሁን እራሱ ይጠፍና ጠፍሽ ይለኛል እናም ስልክ አውረተን ሳንጨረስ ይዘጋብኛል ስልክ ለምን ትዘጋለህ ብየ ፅፌለት አልመለሰም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ህይወት ይስጠን ማስታዋልን ያድለን አሜን ፫
@alshadaykebede1079
@alshadaykebede1079 4 жыл бұрын
ሃና የድንግል ልጅ አይዞን ማማዬ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ሰው በውስጡ ብዙ ነገር አለ በተረፈ የይቅርታ ልብሽን እዳትዘጊ እመቤት ችግራችንን አውልቃ ትጣልልን
@user-zs9dm1gw9z
@user-zs9dm1gw9z 4 жыл бұрын
አሁንም ልቦናሽን ያስፋው የኔ እህት
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
@@alshadaykebede1079 አሜን ፫ እሽ የኔ ዉድ አመሰግናለው እመብርሀን በእለተ ቀኗ የሁላችንም የልባችን አይታ መልካም ነገር ትስጠን ።
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
@@user-zs9dm1gw9z አሜን ፫ የኔ ውድ
@tubetube7892
@tubetube7892 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናት እኔም ደርሶብኛለል ከሌላ እሽክለሌ ስል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-jx9td1tf3z
@user-jx9td1tf3z 4 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ጀብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ምን ዋጋ አለው ይሄን ቀደም ብየ ብሰማ ጥሩ ነበር ሁሉም ነገር ተበላሼ ፈጣሪ የተቀደደውን የሚጠግን አለ እና ይጠግነው እንጂ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
አይዞሽ ባለፈው መፀፀት ሳይሆን ያለብሽ መማር ነው ያንቺ ያለው የትም አይሄድም በርቺ
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 4 жыл бұрын
አውንም ጊዜ አለሽ ተሰፋ አትቁረጪ
@user-jx9td1tf3z
@user-jx9td1tf3z 4 жыл бұрын
@@ttty3386 እኔ ባለ ትዳር ነበርኩ ከባለቤቴ ጋር በሆነ ባልሆነው መጨቃጨቅ ጀመርን መጨረሻ መለያየት አለብኝ አለ እኔም ብዙ ፀያፍ ነገሮችን ተናገርኩ እሱም መልሡን መለሰልኝ ከተወሠነ ጊዜ በሀላ በነገሮቾ ንሰሀ ገብቼ ለነፍሰ አባቴ የአለውን ነገር ተናግሬ ይቅርታ ጠየኩት ለጊዜው ሰው ይሳሳታል ችግር የለም የሚል መልሰ ሰጠኝ ከዛ በሀላ በየ ሳምንቱ በየ 3 ቀኑ የላኩለትን ሰድብና ፀያፍ ቃላት እየላከ ያሰታውሰነኛል እኔ ወደሀላ መመለሰ ሰለማልፈልግ ድሌት አድርጌ ዝም እላለው ትዳሬን መፍታት አልፈልግም ፈጣሪ ከፈቀደ አሰተምሮ ቢመልሰልኝ ብየ ሁሌም እለምነዋለው ፍቃዱ ካልሆነ ያው ከ9 ወር በሀላ ሀገር እገባለው የፈለገውን ፍቺ እፈፀማለው ግን በማን ልፍረድ በእኔ በእሡ ወይሰ ፈጣሪ ትዳሩን አልፈለገውም ግራ ቢገባኜም አሁን ጠንካራ ሁኜ አለው ሰደቴ ድካሜ ቢአሳዝነኝም እሡ የፈቀደው ይሁን ብየ አለው እህት ወንድሞቼ ትምርቱን ተከታተተሉ በተለይ ያላገባችው በፆለት አሰቡኝ ወለተ እየሡሰ ከቤሩት
@user-jx9td1tf3z
@user-jx9td1tf3z 4 жыл бұрын
@@user-vu1lm1ol4r እህቴ ፈጣሪ የፈቀደው ይሁን
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 4 жыл бұрын
@@user-jx9td1tf3z በተቻለሽ መጠን ግን ትዳርሽን ለማዳን ሞክር ትዳር መፈታት በጣም ከባድ ነው እኛ ልጆች ይጉዳሉ ነው የምንለው ትዳር ሰንፈታ ግን ከልጆች በበለጠ እኛ ነን የምንጉዳው በራስ የመተማመንም ሆነ በሌላ ሰው ያለመፈለግ ሰሜት ያሳድርብናል በተለይ በሴት ፈተና ነው በራሴ ፊቺን ሰለየውት ነው እኔ ተጉዳው እንጂ ልጄ ምንም አልህነችም ብንፋታም ልጃችን ከሁለታችንም ፍቅር ታገኛለች ግን ፈጣሪ ብዙ ነገር አሰተምሮኛል በድጋሜ የማገባው ሰው ቢፈጠር እኳን ውሰጤ ይፈራል ፊቺን እና ይሄው አውን ከተፋታው 9አመታትን አሰቆጠርን እኔም በሰደት እኖራለው
@salealhosani1206
@salealhosani1206 3 жыл бұрын
ቃልህወይትያስማለን የአገልግሎትዘመንህ። ይባርክ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 4 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛሎት
@slamslam5061
@slamslam5061 4 жыл бұрын
አባቴ ቃላት የለኝም ዉስጤ እየተረበሸ ነዉ የሰማሁት ኬት እደተመለስኩኝ ወይ የኔን ታሪክ ነዉ ያቀረቦት በተለይ ይሆናል የሚለዉ ሀሰብ በጥርጥር ዉስጤን ጨረስኩት አሁን ተመልሻለዉ እሱ ያቃል በዬ እተወለዉ ከዚ በኋላ በጣም አመሰግናለዉ አባት ስደት ላይ ነዉ ያለሁት አሁን ደዉዬ በዙ ቃላቶች ንናገረዉ ብዬ እሪከርድ አርጌ ትምርቱን ስሰማ ቶሎ አጠፋሁት እድሜዎን ያርዝምልኝ በቃ ቃል የለኝም
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 4 жыл бұрын
ጉብዝ እህቴ ሁላችንም የራችንን ስትት ሳናይ ነው የላውን የምነውቅስው ብርቼ ብዚህ ትምህር ትምርን የለወጥ አለብን
@MA-vj2tg
@MA-vj2tg 3 жыл бұрын
Amen Kal hiwot yasemalen
@maryekassa8167
@maryekassa8167 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ት/ት ነው መምህራችን አዲሥ ገቢ ነኝ ከዱባይ
@mahihailu2699
@mahihailu2699 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክዎት ትምህርት ዎ በ ጣም መልካም ነው!!!
@user-cf5ps3pw4m
@user-cf5ps3pw4m 4 жыл бұрын
በቃ ይሄ ድምፅ በሰማው ቁጥር ውስጤ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መምህራችን
@vancheivanchei9249
@vancheivanchei9249 2 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@emeyabe1225
@emeyabe1225 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እኔ በርሰወ አስተምሮ ብዙ እየተማርኩበት ነው በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 7 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏❤❤❤
@samrimera7866
@samrimera7866 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታቻን
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 4 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሰገን ቃልይወትያሰማልን መምህር
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 4 жыл бұрын
ቀሲስ መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የህይወት ምግብ ነው የመገቡን እግዚአብሔር ያበርታዎ እኛም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 4 жыл бұрын
አሜን(፫) ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤቱ አስተዋይ ልቦና ስጠን
@zenabelamaa5389
@zenabelamaa5389 4 жыл бұрын
Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa mangita sematin yiwwrs 😭😭😭😭Amen Amen Amen 💠💠💠⛪🙏
@birhanualamir8602
@birhanualamir8602 4 жыл бұрын
ዘመንህን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጂ ይባርክ እናመሠግናለን
@tagestbab5861
@tagestbab5861 Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እዉነት መምህራችን ቀደምብየሰምቸዉ ቢሆን ሂወቴ አይበላሽም ነበር
@meserettayi5912
@meserettayi5912 4 жыл бұрын
በአስተማሪያችን አንደበት አድሮ ላስተማረንና ለገሰፀን ለልኡል እግዚያብሔር። ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saralove7139
@saralove7139 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው 🌻🌹🌻🌹🌹🌷
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ እሽናፊ ላስተማርከን ለገስፅከን ላንተ ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልን ለኛም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን።
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የዛሬውስ በትንሹ እኔን ይመለከታል እንግዲህ ተምረን ፀባይ ማረም ነው ሌላ አማራጭ የለም እሺ ምስጋናችን ከልብ ነው ተባረክልን፡፡
@genatgenat2921
@genatgenat2921 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን ጥሩ ትምህረት ነው እናመሰግናለን
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 4 жыл бұрын
ባለፈው ነገር አትጨቃጨቁ ክርስቶስ ያለፈውን ቆጥሮ አደለም ይቅር ያለን ጡሩ ምክር ነው። የኔም ችግር ነው ያለፈውን አልተውም ምክንያቱም ወይ ይቅርታ አልተጠየቀበትም ኧረ ቢያንስ ጥፋት እንደሆነ አምኖበት ወይም ትንሽ ተጸጽቶበት ቢሆን እስከመጨረሻው እተወው ነበር ግን እንደገና ሌላ ጥፋት ሲጨመርበት የቀድሞውንም ጨምሬ እናገራለሁ አንዳንደየ እየተላለፍኩ እንደሆነ እየገባኝ ሁላ እናገራለሁ
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 4 жыл бұрын
ማንንም አምኘ የውስጤን አካፍየ አላውቅም ይህ ትምርት በእምነት ከሚመስለኝ ሰው በመሆኑ የውስጤን አወጣሁት። እምታገስበት ብዙ መንገዶች ተጠቅሜአለሁ በጣም እናገራለሁ ለእግዚአብሔርም እነግራለሁ ደጉንም መጥፎውንም ብዙውን ግዜ እንዳልገባኝ አልፈዋለሁ አጠራቅሜ እነሳለሁ ብዙውን ግዜም እመክራለሁ ሁሉም አልሰራም
@user-zf7jd6qb7f
@user-zf7jd6qb7f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንመምህርችን በጣም ጥሩ ትመህርት ነዉ
@abbyabby607
@abbyabby607 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲👏👏👏
@alsaadmobile7700
@alsaadmobile7700 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመኖን ከፍ ያርግልን ይሄትምርት ቀደም ሲል ቢሆ ነበር የብዙ ሰው ህይወት በማይረባ ምክንያት የእኔ የምንለውአጥተናልለሁሉም ቀን አው ሁሉም በቀኑ ይሆናል
@jame4940
@jame4940 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
@phonehouse3626
@phonehouse3626 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እውነት ነው መታገስ አለብ አስተማሪ ትምህርት ነው
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 3 жыл бұрын
Aaname aaname 🤲🤲🤲😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲😍😍😍😍
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
ትክክል ነክ ፍቅረኛዬ ልቡ መጥፎ አይደሉም ግን ሲናገር እያስቀየመኝ አሁንማ ቢናፈቀኝም ቴክስቱን እንኳን መመለስ አልቻልኩም መልሶ ያስቀይመኛል ብዬ ዝምታን መረጥኩኝ
@bezawitze1062
@bezawitze1062 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሰሚ ልቦና ይስጠን
@raheljovane215
@raheljovane215 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ቀሲስ ብዙ ተምራለው ዛሬ ቃልዮት ያሰማልን
@sihinsihin3302
@sihinsihin3302 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ይህ ትምህርት በእውነት እያንዳንዳችን ውስጥ ያለ ትክክለኛ ስሜት ነው እራሴን አግኝቼበታለሁ
@tsegaadane6670
@tsegaadane6670 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን አሁን ላይ የሚያስፈልገኝን ምክር ነው ያገኘሁት
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዝአብሔር ልቦናይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሕራችን
@sarasera5195
@sarasera5195 4 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርተ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዞሬ ተመችቶኝ በጣም ብዙው አዳመጥሁ ተመሰግና ፈጣሪ ቃል ሕይወት ይሰማልን
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
@melkamentlerasnew3306
@melkamentlerasnew3306 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መንምህር።ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእውነት እጅግ ደስ የሚል ትምህርት የትዳሬን ችግር እንደ መስታዌት ያየውበት ነው።ምንም ትዳሬ ችግር ውስጥ ገብቶ ብሰቃይም ግን በትግስት ነገሮች ሊስተካከሉ ይችላል ግን ከባሌ ጋር ከተለያየን ወር ሆነን ግን እግዚአብሔር የፈረሰን ጠጋኝ አይደለምን?እኔ ችግሮቼን ለማስተካከል. እጅጉኑ ዝግጅ ነኝ ።እርሱም ይሄንን ትምህርት እንዲሰማ ባለሰለሰ ጥረት እንዲሰማ አደርጋለሁ ሰምቶት ችግሮቹን ሊያይ ና እኔም እርሱም ከመወቃቀን ድነን ትዳራችን ሊመለስ ይችላል እናም በጸሎት ያስቡኝ መምህር እህተ መልአክት ና ሀይለ ገብኤል ብለው
@user-ho8nj4bo9h
@user-ho8nj4bo9h 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@adismasrshaadismasrsha8254
@adismasrshaadismasrsha8254 4 жыл бұрын
ቀሲስ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ
@tensaiethiopia1343
@tensaiethiopia1343 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው በተማርነው ትምህርት ህይወታችን እንዲለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን
@alsaadmobile7700
@alsaadmobile7700 4 жыл бұрын
መምህር አሸናፌ በዚሁ ቀጥልበት የሂወት ጉዳይነው የተማርነው ካተ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@amaamm4533
@amaamm4533 4 жыл бұрын
ኦ አምላኪ ሆይ ኦረ እኔ መቋቋም አልቻልኩም እግዚኦ አምላኮ ሆይ ትግሰቱን ሰጠኝ።በሄወቲ ያልጠበኩት ነገር ነው ያጋጠመኝ
@svxjej9660
@svxjej9660 4 жыл бұрын
አይዞሽ እመብርሀን ታብርታሽ ታግዝሽ
@asmarashikor2536
@asmarashikor2536 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-cx8yr3cb7h
@user-cx8yr3cb7h 4 жыл бұрын
ቃልይሰማልን አባታችን ጥሩ ምከረ ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን በዉነት ግሩም ትምርት ነዉ ፀጋዉን ያብዛሎት
@jdjdheihdhjdjskskd6182
@jdjdheihdhjdjskskd6182 3 жыл бұрын
Kalhiwot ysmalgn mangesta samyatin ywrseln ameen enamsgnaln mamiher zamnikin egzbher ybarkilk
@kalkal4543
@kalkal4543 4 жыл бұрын
በጣም ተምሬበታለው እኔ እደዚ አይነት ሰው አልነበርኩም አሁን ግን ተቀይራለው ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድሜ ፈጣሪ ይመስገን እደዚ አይነት ትምህርት እድሰማ ያደረገን ፈጣሪ ዘመንክን ይባርከው በርታ ከጎንክ ነን
@mehretm34
@mehretm34 4 жыл бұрын
Amen(3)በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አናመስግናለን ኩቡር መህራችሀን ዘመንህ ጊታ የባርክልህ
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Be ewnte mamherchin Kalehiwoten yasemlhen Amen
@user-zf7jd6qb7f
@user-zf7jd6qb7f 4 жыл бұрын
ቃላ ሐይውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-et4dl9ql7g
@user-et4dl9ql7g 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቸን አሜን አሜን አሜን
@asnakgettaneh8140
@asnakgettaneh8140 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasamalen Abatachin erejim edme ketena gar yestlin arif Timhret new
@genzebe.genzebe2986
@genzebe.genzebe2986 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 жыл бұрын
Amen Kalehewot yasemalen geta Besega yanurelen 🙏 😍
@user-ot4dj6sw4s
@user-ot4dj6sw4s 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ማሻአላህ
@wogaguneyaty37
@wogaguneyaty37 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን ያለመሮሬን በመኖሬ ውስጥ አየውት ትምህርቶችዎ ለወጠኝ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ገና.ብዙ እማራለው ከእርስዎ አባቴ ....
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
Kalwet ysamlen Amen Amen Amen kalwet yasmalen memehir 🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏
@user-qj1hz7sd1v
@user-qj1hz7sd1v 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ትምህርት ለእኔ ለፍቅረኛዋች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም የሚሆን ነው
@zeiudetuewentu8719
@zeiudetuewentu8719 4 жыл бұрын
Amen amene kale hywete yasemalne betame kelbe megba temhrte new egzabher yestlne
@Aa-nn3li
@Aa-nn3li 4 жыл бұрын
Tidare bexam adagachi honobongal edalkewu chigir fexariwa ene salhon alqarim thanks
@genetwondimu2450
@genetwondimu2450 4 жыл бұрын
Hmmm... 🙈👌 esh....... thank u god bless.. kalhewot yasmalin...
@user-fs8lw3vd2u
@user-fs8lw3vd2u 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@meskeremgirma6021
@meskeremgirma6021 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatimaalzeyoudi733
@fatimaalzeyoudi733 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን
@malabelugnitube9586
@malabelugnitube9586 4 жыл бұрын
Kale Yihoti Yasemalin Memihirachin Be Ewunet Betam Tiru Timimihirti Nw
@hanitube404
@hanitube404 4 жыл бұрын
በእይውት ስንኖር እግዚያብእሔር ይርዳንን
@hiwotasmamaw3652
@hiwotasmamaw3652 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-hq8do5wx5y
@user-hq8do5wx5y 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን የድንግል ልጅ አማኑኤል አብዝቶ ይባርክልኝ 💒
@furtunawithjesuslovejesus5429
@furtunawithjesuslovejesus5429 4 жыл бұрын
ለዚ ቻናል አድስ ኔኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናልን እግዚአብሔር ይባርኳት
@fantafanta6244
@fantafanta6244 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@meseratmola5087
@meseratmola5087 4 жыл бұрын
ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ቀሲስ እኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ምህራችን
@norsakr2238
@norsakr2238 4 жыл бұрын
kale hiwet yasesmnli wandemechi selamih yibzalin
@user-gy6xd3sv6z
@user-gy6xd3sv6z 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልህን መምህር ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረው አዲስ ሰው ያድርገን ቂመኛ ሳይሆን ይቅር ባይ ያድርገን
@merhaieberko4633
@merhaieberko4633 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasmaln 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 4 жыл бұрын
Memerchene erjeme edema yestelne kale eywete yasemalne betame teru temerte new berketchu yedrbene
@user-eb6nh3yj8g
@user-eb6nh3yj8g 4 жыл бұрын
ቃለ ኢወት ያሰማልን
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@softlife5208
@softlife5208 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ቀስ ብዙ ጊዜ ምክሮት ይገርመኛል
@girllaptop8425
@girllaptop8425 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲🤲🤲
እግዚአብሔር አይጥላችሁም። የቃሉ ተስፋ ይሄን ይላል። Kesis Ashenafi g.mariam
27:37
ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi
30:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 15 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 4,3 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 12 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
ሴቶች ለወንዱ እናት ሳይሆን ፍቅርንና ሚስት ሁኑ። Kesis Ashenafi G.mariam
25:02
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 34 М.
ፍቅርና ትዳራችሁን በዚህ ሚዛን ለኩ። Kesis Ashenafi
30:03
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 30 М.
ወንዶች የማይረዱት የሴቶች ቋንቋ። Kesis Ashenafi G.mariam
27:01
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 14 М.
ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi
23:41
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 22 М.
ወንድ አንቺ ላይ ለምን እንደዚህ ይሆናል?Kesis Ashenafi.
26:11
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 42 М.
የመጨረሻው ለወንድ መጠንቀቅ ያለብሽ ነገር። ብዙ ትጠቀሚበታለሽ።
26:26
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 90 М.
ለማግባት፣ ለመውጣት፣ ለመግባትና ተረጋግቶ መኖር ላቃታችሁ። Kesis Ashenafi
28:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 52 М.
ፍቅር የያዛት ሴት ምትሰራቸው 14 ስህተቶችና መፍትሄው። Kesis Ashenafi
17:18
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 18 М.
ጤነኛውን ፍቅር ለመገንባት ይህንን እወቁ። Kesis Ashenafi
27:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 4,3 МЛН