No video

ፍቅርሽንና ትዳርሽን የምታጣፍጭባቸው ግሩም ጥበቦች። Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 22,919

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን

4 жыл бұрын

Пікірлер: 154
@asteraster5273
@asteraster5273 4 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ መልካም ሴት እንድሆን እርዳኝ
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
አሜን፫
@abudhabiauh2110
@abudhabiauh2110 4 жыл бұрын
መምህራችን የክርስቶስ ሰላም ያብዛልክ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜክን ከፍ ከፍ አድርጎ ያኑርልን እኛም እሄን እንድናደርግ ልቦናችንን እመብርሀን ትክፈትልን በጸጋ ያቆይልን👌👌⛪⛪⛪⛪
@user-wb2dl8br8x
@user-wb2dl8br8x 4 жыл бұрын
በፈጣሪ ሁሌም የማይሰለች ትምህርት ብዙ የተማርኩበት ፈጣሪ ብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን።
@BelayneshKebede-ui5vo
@BelayneshKebede-ui5vo 3 ай бұрын
ቀሲስ ይሀን ስብከት ለእኔ ነው የተዘጋጀው እግዘብሔር እየተናገረኝ መሆኑን ተገንዝቤያለሁ መድሃኒያለም ዘመንህን ይባርከ ቃለህይወት ያሰማልን!!!!
@assiassi9863
@assiassi9863 4 жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ በእውነት በጣም የተባረከ ትምህርት ነው እድሜ እረጅም ይስጥልን እኛንም የተማርነውን በተግባር ለመፈፀም ያብቃን አሜን አሜን አሜን።
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 4 жыл бұрын
ላንተ የታየዉ አምላክ ለኛም ይለመን እግዛቤር ይባረክ
@meronmekonnen6924
@meronmekonnen6924 4 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ እውቀት እግኝቼበታለሁ እግዚአብሄር ቀ ሪ ዘመንህን ይባርከው፤፤፤
@tizatakebede3424
@tizatakebede3424 4 жыл бұрын
አባታችን ከልብ እናመሰግናለን በእዉነት ከቃል በላይ ነው እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@barylove1179
@barylove1179 4 жыл бұрын
Enmsagenln mamehracn ftare abzto taga ystki arfe mlkte new tabaraki
@orangeorange3857
@orangeorange3857 4 жыл бұрын
አሜን
@user-fv1vm9pp2k
@user-fv1vm9pp2k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማች ፀጋይብዛልን ቃለሂወትያሰማልን ከእውነትትልቅትምህርትነው ፈጣሪዘመንህይባርክለት
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን እግዚያብሔር ይርዳን በእውነት
@tijtij3933
@tijtij3933 4 жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን ከማለት ዉጭ ቃላትም የለኝ
@KsaKsa-vw3lg
@KsaKsa-vw3lg 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@genetube1227
@genetube1227 4 жыл бұрын
*ቃል የለኝም መምህር እጅግ ድንቅ ትምርት/ምክር ነው እረጅም እድሜና ጤና **#እግዚአብሔር** ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን*
@senaytdawet5599
@senaytdawet5599 4 жыл бұрын
አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን
@Hapase-bp5go
@Hapase-bp5go 6 ай бұрын
መምህር ትልቅ ያርግህ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው በፈለጉት ሠዓት ነው ያገኘሁት
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 жыл бұрын
ሠለም ለነቱ ይሁን እህቶች ዉንድሞች ቃለ ህይዉት ያሠማልን አባታችን በጸሎት ያስቡ አባታችን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 4 жыл бұрын
የአሁኑ ትምህርት ሴት ለባሏ እንድትገዛ ብቻ ነው የሚያስተምረው :: ወንዱ ግን ወይም ባል ለሚስቱ ጥሩ እንዲሆን እንዲያከብራት እንዲከባከባት አያስተምርምና ብዙም ደስተኛ አልሆንኩም
@alemzenabu7866
@alemzenabu7866 3 жыл бұрын
አሜን ማስተዋልን ይስጠኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመንህ ይባረክ
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
አናመሰግናለን መምህር ሁላችንም መልካም ሴት እድንሆን ፈጣር ይረዳን አሜን 👏👏
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
አሜን ቀሲስ ከአተ ብዙ ነገር ተምራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ
@emeyabe1225
@emeyabe1225 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እርዢም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እኔ በርሰው ትምህርት ብዙ አስተውያለሁ ከልቤ አመሰግናለሁ
@user-uh9ei4cl3j
@user-uh9ei4cl3j 3 жыл бұрын
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን♥♥♥ ያስተማሩንነ የመከሩንነ በልባናችን ያሰደረው♥ እኔ መናደድም ማዘንም አላቅም ብናደድም ደቄቃ እንጂ ከዚያ በላይ አረሳለሁ።ምክርውን ለመተግበር እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያላብስን አሜን መምህር እናመሰግናለን የአግልግሎት ዘመናቸው አይለየን🙏🙏🙏
@kremhkaremh446
@kremhkaremh446 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ታላው ምክር ነው የህይወት ቃል ያሰማልን
@kidestmesfin3221
@kidestmesfin3221 4 жыл бұрын
Lemen fitehe ayetayem tesasteh enqan yedengele mariamen seme atanesam befesum kase ahyedelehem pantie menafekan enje
@kremhkaremh446
@kremhkaremh446 4 жыл бұрын
@@kidestmesfin3221 awo እኔም ሁሌ ይገርመኛል በፊት መናፍቅ ሆኑል ሲባል ነበር
@alissdjdj5457
@alissdjdj5457 3 жыл бұрын
ቃል የለኝም መምህር እና በግዜብሄር ፍቃድ በጣም እዴምቀየር በዚህ ትምህርት እርግጠኛነኝ
@user-by3nt8bv5o
@user-by3nt8bv5o 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማረያም ከአንተ ጋ ትሁን
@hellohi7555
@hellohi7555 4 жыл бұрын
Selamehini yabizalini
@hellohi7555
@hellohi7555 4 жыл бұрын
Bexami desi yilali timiritihi silence hiyiweti betinishu 94 ametemihireti hiyiweti jemere Abateni filega wexiche anidi wedi behiyiwete geba gini ene eraseni asamigni binormi esu yimareri neberi gini ene edezemenu set I bilixi alineberikumi adademi gobosi sitili xiru ayidelemitawiqalehi hiyiweti edasebiko ayihonimi 5/gize. Beti xlogni.hede
@hellohi7555
@hellohi7555 4 жыл бұрын
1 set I liji aleni 15 ameta esu yezare 3 werimote keteleyani 14 ameti syaleqisi yiqiri Yemilebeti libi axawe hilimeni qemagni enemies esikahuni alagebahumi 10 amete sewi ageri sayalifiligni mikeregni
@getecheru4061
@getecheru4061 4 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም ጥሩ ትምህርት አግቼበታለው ተምሬበታለው እግዝያብሄር ይባርህክልን እድሜን ጤናን ይስጥልን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
@hanaabebe4925
@hanaabebe4925 3 жыл бұрын
አመለካከቴ እየተስተካከለ ነው ቀና መንገድ ነው እንዳይ የምታደርገኝ እንደትላንት አላስብም እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ+++
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይቆያልን🙏🙏🙏
@user-xy8ip3uh2d
@user-xy8ip3uh2d 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን አባታችን
@yenunigatu4425
@yenunigatu4425 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን መምህራች በውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ግዜዎትን መሰዋት ኣድርገው ለምታስተምሩን ለምትገፅፁን ፀጋውን ያብዛሎት ብዘ ነገር ተምሪያለው እኔ ብዙ ነገሬ ተለውጡዋል እግዚኣብሄር ይመስገን
@user-wd3qj6ge8c
@user-wd3qj6ge8c 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛለወት እኛም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አባቴ ወለተ ማርያም ብለው በፅሎተው ይስቡኝ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን ለመምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@tsigekassahun4345
@tsigekassahun4345 4 жыл бұрын
ለወደፊት ህይወቴ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ቀሲስ!!!!
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ክክክ ወይኔ የመጨረሻዋ አሣቀኝ ትክክል ሴቶች ትንሽ ከተናገራቸው ምላሣችን አይጣል ነው ግን ላላገባነው በእውነት ጥሩ ተምረናል ባሉ ይምጣ እንጂ አያያዙን እናውቅበታለን ተባረክል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፡፡
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም ፀጋሁን ያብዛልን
@maerimadam3227
@maerimadam3227 Жыл бұрын
ቄሴሰ አሸናፍ እደም ከጠና ያቤዛሌህ ቃለ እይውት ያሰማሌን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን አባታች በዉነት ግሩም ትምር ት ነዉ ማስተዋል ይስጠን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 4 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@user-ck1ne6zf5u
@user-ck1ne6zf5u 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር። በእድሜ በጤና ያኑርልን
@habeshaforex2027
@habeshaforex2027 4 жыл бұрын
Aebatie qal hiwet yasemln የኤርትራውያንም ችግር ነው እግዛብሄር ልባችንን ይክፍትልን ኣሜን
@user-kx9cp4gn3y
@user-kx9cp4gn3y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀሲስ ብዙ ነገር ተምረንበታል ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@tsgabiytramtigray13
@tsgabiytramtigray13 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@cell8632
@cell8632 4 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት
@abyoutabyout9409
@abyoutabyout9409 3 жыл бұрын
ቀሲስዬ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ጥሩና መልካም ትምህርት ነው እናመሰግናለን።
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን ምስጋናይ ከልብ ነዉ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልህ
@abdullahabdullah4209
@abdullahabdullah4209 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስምልን
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Amen kale hiwote yasmalene ye agelglote zamn egzabehre yebarekelen memerhachin
@user-jh3pw4uj9e
@user-jh3pw4uj9e 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነገሮችን ተምሬቀታለሁ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እድሜህን ያርዝምልን
@carhk2945
@carhk2945 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@daadfghg4786
@daadfghg4786 4 жыл бұрын
ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ብዙ ትምርት አግቻለሁ
@hasangeny9666
@hasangeny9666 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህራችን
@user-oj3co7yz2w
@user-oj3co7yz2w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ
@betelihemketema7859
@betelihemketema7859 4 жыл бұрын
Amen 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን መምህራችን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen🙏🙏🙏
@mssalamsalam8848
@mssalamsalam8848 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ዘመን ይባርክልን በፀሎት አሰበን
@user-et7md4yd1n
@user-et7md4yd1n 4 жыл бұрын
አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
@SdSd-po5ux
@SdSd-po5ux 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@mehretm34
@mehretm34 4 жыл бұрын
Amen(3) memher rejim idmea yestelin
@wintayearsemalij8050
@wintayearsemalij8050 3 жыл бұрын
amen yesemanewn belbachn yatsnaln memhr zemenk ybarek!!
@zewdewake2632
@zewdewake2632 4 жыл бұрын
Amen Amen AmenMemirchn Kesis Ashanaf Egizabher yisitilin kalehiyyit yasemalin Adebtkin yikedslin gulibtkn yibrklin Amelak Sireali Yesilik kutrhin aedet maggit yichalali keyikrta gar
@alemwale7980
@alemwale7980 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@semeneshfeleke9413
@semeneshfeleke9413 4 жыл бұрын
አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን ቡዙ ትምሀርት አግቻለሁ አመሰግናለሁ
@user-cd8io5in9h
@user-cd8io5in9h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@mesafntbirhnu2537
@mesafntbirhnu2537 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@saratsg8533
@saratsg8533 3 жыл бұрын
Amen egzhabire yestleni
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 4 жыл бұрын
Woww betam desii ymli temhrt nw libewt gebtwal tebarkiln memhri ameen Ameen Ameen🙏
@titiandbabyloveslove3839
@titiandbabyloveslove3839 4 жыл бұрын
Kala hiwote yasmlen amen amen amen
@user-hg4qg1mb9b
@user-hg4qg1mb9b 4 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን!!
@user-md3zu1bk7b
@user-md3zu1bk7b 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@asnakgettaneh8140
@asnakgettaneh8140 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen kale hiwotin yasmalin abatachn erjim edimene tena yisitih yageligiloti zemenihin yibarki egzihabiher amilaki
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሳማልን
@user-lt7wi1el9p
@user-lt7wi1el9p 4 жыл бұрын
amen enamsgenalen 🙏🙏🙏
@phonehouse3626
@phonehouse3626 4 жыл бұрын
አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን ትልቅ ምክር ነው
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@samrihadera5632
@samrihadera5632 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwet yesmaeln tmhritu be lbaxn yahdrow.
@kalekedanmamo3546
@kalekedanmamo3546 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ቄስስ
@abdallahgpoor8047
@abdallahgpoor8047 4 жыл бұрын
amen amen amen
@alanoodyasser5004
@alanoodyasser5004 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalen memhrachgn tsegawnem yabzalot
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 3 жыл бұрын
Egziabihir yagzen tmhrth hiwetn yqeyral tebarek
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 3 жыл бұрын
Qelhiwote yasemaline yagelglote zemno yebarekline
@momloveu2713
@momloveu2713 4 жыл бұрын
Kale hiwetn yasemalen memhire
@cefdfmqmq1876
@cefdfmqmq1876 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን
@mobilyphoneshop3918
@mobilyphoneshop3918 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen👏👏👏
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin betam des yemil tmrt nw yesemanewn belbonachen yaskerlen yenegercenen hulu endnfetsem fetari yrdan ♥️♥️♥️
@tegisttegist6740
@tegisttegist6740 4 жыл бұрын
Kale hiwote yasemlen memher
@joriadelufufuelsa4kilo295
@joriadelufufuelsa4kilo295 4 жыл бұрын
ቀሲሰ ተባረኩ
@mesafntbirhnu2537
@mesafntbirhnu2537 4 жыл бұрын
አየ እኔስ በምን እንደሜርዳኝ አላቅም ጭራሽ ጽባየ በትንሹ ሁሉ መበሳጨት ጀመርኩ. ባለቤቴ ሳወራ አያዳምጠኝም አርግዥ ሁሉ በቃ እንዴ በች ተጀምሯል ይለኛል ከዛም እኔ ምንም ብስራ አያመስግነኝም ጭራሽ አየ የከላቴ ሜሥት እማ እሴትነቷ አየ ችሎታዋ ይለኛ ሌላ ስው ደግሞ እሱ ያጣጣለውን ሌሎች ያደቁኛል ጭራሽ ውሥጤን ክፌት ይለኛል እኔም በቃ ከስወች ጋር ሥጭመር ደስተኛ ፌት የለኝም በቃ አር ምኑን በዚህ ማሃል የሁለት ልጆች እናትነኝ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር አንድ ቀን ተፈላጊ ነትሽን ያውጅልሻል ባልሽም ጥሩ ባለቤት ከራሱ በላይ የሚያስብልሽ ይሆናል ግን እዲህ እሚሆነው ካች እሚጠበቀውን ሁሉ አታጉድይ አሟይለት በትእግስት ያዥው እህቴ
@mesafntbirhnu2537
@mesafntbirhnu2537 4 жыл бұрын
Hanei እህቴ አመስግናለሁ እግዛብሄር ያቃል እስኪ
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 жыл бұрын
@@mesafntbirhnu2537 አው እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@sedamohammedmohammed468
@sedamohammedmohammed468 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@broumanabroumana7107
@broumanabroumana7107 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzaber yestelen
@user-zd8bk3lk6g
@user-zd8bk3lk6g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህራችን!!! ፈጣሪ ይርዳን።
@barylove1179
@barylove1179 4 жыл бұрын
Enmsagenlan mameracn ftare abzto taga ystki arfe mlkte new tabaraki
@edltigebre5040
@edltigebre5040 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን
@yetwohdolij4263
@yetwohdolij4263 4 жыл бұрын
Amen 🙏 ♥️ Kalehewot yasemalen geta
@user-up2st7bc9c
@user-up2st7bc9c 2 ай бұрын
እናመሰግናለን 🤲🤲🤲
@mekdealemetub2297
@mekdealemetub2297 4 жыл бұрын
Amen ewnet new enameseginalen
@philippinespilipino7971
@philippinespilipino7971 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwet yasemaln memhrachin
@firewordefa4608
@firewordefa4608 4 жыл бұрын
እሺ መምህር እናመሰግናለን እኔ የራሴን ስህተት ስላየሁበት በትምህርቱ አስተካክላለሁ
@tigistmabere985
@tigistmabere985 4 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በዕውነት እዴው ስልከወትን ቢሰጡኚ እኔም ምክር እፈልግነበር መምሕሬ
ሁለታችሁም ለፍቅራችሁ ተጠንቀቁ። Kesis Ashenafi
30:59
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 15 М.
ፍቅራችሁ ችግር ሲገጥመው..... Kesis Ashenafi
27:00
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 41 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
ፍቅርና ትዳራችሁን በዚህ ሚዛን ለኩ። Kesis Ashenafi
30:03
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 30 М.
ወንድሜ ቆንጆህ ይህች ናት። Kesis Ashenafi G.Mariam
24:46
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 19 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 13 М.
ግንኙነት ዘ ሩካቤ መንፈሳዊው አንድምታ።Kesis Ashenafi
25:32
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 26 М.
ሴት እህቶች የፍቅረኛችሁን  እውነተኛነት በዚህ መዝኑ Kesis Ashenafi
16:19
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 47 М.
ሴቶች 
ወንዶችን የሚመርጡባቸው መመዘኛዎች። Kesis Ashenafi G.mariam
27:02
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 27 М.
እግዚአብሔርን ቤታችሁ ድረስ የምትጠሩበት መንገድ። Kesis Ashenafi
30:00
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 149 М.
ደስታችንን እንዴት እናግኘው? KESIS ASHENAFI G/M
19:02
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 47 М.
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 33 МЛН