ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)

  Рет қаралды 32,069

Wuro Gabi

Wuro Gabi

6 жыл бұрын

Пікірлер: 71
@EteneshBisat
@EteneshBisat 6 жыл бұрын
እውነት ነው ቤተክርስቲያን የራስዋ የሆነ ስርአት አላት የተቸገርነው ማነህ ማን ላከክ እየተባለ ያለው ነገር ነው ሊቆም ይገባል ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እርጅም እድሜን ይስጥልን።
@user-kg5sw9dk9u
@user-kg5sw9dk9u 6 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ ዑራኤል ሲያስተምሩ እሁድ እሁድ እከታተል ነበር አስተምረው ሲጨርሱ በጉልበታቸው ወድቀው ይሳለማሉ ትምህርታቸው ሁሉሜ ከአምሮዬ አይወጣም በረከት ይደርብን እናቴ ልጅ የእርሶ ትምህርት ያስፈልገናል
@tinsaezedagim2509
@tinsaezedagim2509 6 жыл бұрын
አሜን ለአባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 4 жыл бұрын
አባ ልጅ እያለሁ ጊዮርጊስ ሲያስተምሩ ሰይጣን ሲጮህ አይቻለሁ። እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ። ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 8 ай бұрын
Edmena tena yistot bereketo yideribin kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@gdgd5082
@gdgd5082 5 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማለን እናቴ ኪዳን ምህርት ትርዳውት እግዚአብሔር ፀጋዉትን ያብዛሎት እድሜ ይስጦት
@ayniyedubai1761
@ayniyedubai1761 Жыл бұрын
Amen amen amen. Kale hiwet yasemalen.
@brahanhusan4323
@brahanhusan4323 5 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እሚገርም ነው እውነት ነው ሰይጣን በለበሳችሁት ልብስ ይደበቃል እያሉ ምን ሳይቀር አስወልቀው አጥምቀውናል እግዙአብሄር ይቅር ይበላቸው ይቅር ይበለን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@liyaliya3526
@liyaliya3526 5 жыл бұрын
እባካቹ ሌላ ትምህርቶቻቻውን ካለ ልቀቁልን እግዚአብሔር ይባርካቹ
@afnin-7
@afnin-7 5 жыл бұрын
hamus hamus gotera kedus yared betecrestian yastemeralu
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 10 ай бұрын
​@@afnin-7ahunem yastemralu wude
@MimiMimi-jr5gl
@MimiMimi-jr5gl 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 жыл бұрын
እርጀም እድሜ ከጤና ጋር ይሠጥልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንድሜዎትን ያረርዝምልን አባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ላሥተዋለው እኛን ሠይጣን 3ት ጊዜ ተጫወተብን በእውነት
@ayniyedubai1761
@ayniyedubai1761 Жыл бұрын
Amen amen amen. Kale hiwet yasemalen.
@tigistiademasuu99
@tigistiademasuu99 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kaleyot yasemalen abarachen orthodox tewahedo lezelalem tenure Ethiopian kifu ayinkat❤❤❤❤❤❤❤
@tinademere5273
@tinademere5273 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፈጣሪ እረጂም እድሜ እና ፀጋ ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን እንደርሶ አይነት አባት ያብዛልን
@aragawchrkole1408
@aragawchrkole1408 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@asterabara7599
@asterabara7599 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለአባታችን እረጅሚ እድሜና ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አምላክ ያቆይልን
@gghhgrv514
@gghhgrv514 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልን እንደሶ ትክክል የሚናገር አባት ይኑርልን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን በስም ስላሴ በቸር ያውለን ምህርት ለኢትዮጵያ
@user-fp2kw8kd8t
@user-fp2kw8kd8t 7 ай бұрын
Egizyabhar Edma ystwt Abata ❤❤❤Amen❤Amen❤Amen❤
@habtabwoldu816
@habtabwoldu816 4 жыл бұрын
አሜን። ቃለ ሒወት ያሰማልን። ስለ ሁሉ ነገር እግዚአቢሔር ይመስገን።
@hirothirot6769
@hirothirot6769 4 жыл бұрын
አባታችን በእዉነት ቃል ይወትህን ያሰማልን
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን
@yegetanenatewedatalehu435
@yegetanenatewedatalehu435 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፣ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን፡፡አሜን፡፡
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
የኔ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን ሌላም ልቀቁልን🙏🙏🙏
@tgtg5652
@tgtg5652 4 жыл бұрын
Amen kale hiyewotin yasemalen abatachin
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 4 жыл бұрын
*ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን*
@kiflomtesfay5743
@kiflomtesfay5743 5 жыл бұрын
Egzabhier Amlaki ymesgen abatachin kale hiwet yasemalin yagelglot giziachu yasrezm
@vghhhj7363
@vghhhj7363 6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል አባታችን እንዲህ እውነተኛውን ይንገሩን ማንም አጋንንት የሰፈረበት ሁሉ ተነስቶ አዳኝ ነኝ አጥማቂነኝ እያለ በሰው ይጫወታል ጭራሽ ሴቶችም እናጠምቃለን አጋንንት እናወጣለን አያሉ ሰውን እያሰቃዩ ለሞት የሚያበቁ ተነስተዋል እግዚአብሔር ይገስጽልን የምጽአት ጊዜ ነው እግዚኦ ከዚህ ይሰውረን ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እንዲህ አጋልጡልን
@almazyesuneh4670
@almazyesuneh4670 5 жыл бұрын
Abat Bexam dess yemil timihirt new wowww Amlak hoy Temesigen endezih yalu abatoch yabizalin
@SamiraSamira-zb8co
@SamiraSamira-zb8co 4 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN abatachin KAL hiyot yasemalin megisite semayatin yawarisilin yesemanwni balibonachin tslati yitsfilini
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጦት አሜን
@bizuayehukassa3165
@bizuayehukassa3165 5 жыл бұрын
በእዉነትአባታችን ቃለህይወት ቃለበረከትያሰማልን
@amenra6192
@amenra6192 6 жыл бұрын
እባኮትን ተጨማሪ ትምህርቶቻቸው ካሉአችሁ። ወይም የማገኝበት አድራሻ እባኮትን ።
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 4 жыл бұрын
Kiduse yared syatemku yezara 25 amet befit awkotalhu Egziabhar ymesgen silayhot tsgawn ybzalot
@martacountrysidemarta2590
@martacountrysidemarta2590 2 жыл бұрын
💒💒💒🙏🙏🙏
@woldemariamgashaw9733
@woldemariamgashaw9733 3 жыл бұрын
kale hiwot yasemalen
@hirutberaki8561
@hirutberaki8561 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen
@meseretz7640
@meseretz7640 4 жыл бұрын
ewenet new Abatachin betam yasazenal Orthodox yeweshetam hasawi mechawocha honech
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይ ወትን ያሰማልን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@NewAccount-nr5tm
@NewAccount-nr5tm 9 ай бұрын
አባቴ ያሳደጉኘ በልጅነቴ ዑራኤል በትምህርቶ ነውየኖርኩት ደምፆትን ከ30 አመትበሓላ ሰሰማ ልቤሐሰት አደረገች🌺
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
በጣምደስ: የሚልትምህርትነው: ስራስጭርስ :ቁጭብየ: ማራሎ
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 5 жыл бұрын
እድሜዎን ያርዝመው
@efrataashenafi4267
@efrataashenafi4267 5 жыл бұрын
እባካችሁ ሁሌም ያስተምሩን አባታችን
@almazyesuneh4670
@almazyesuneh4670 5 жыл бұрын
Erisiwo legna akababi hizib Bexam yasfeligalu Hulum sew Bezih astesaseb new yemixalaw
@almazyesuneh4670
@almazyesuneh4670 5 жыл бұрын
Bexam tikikil new
@almazyesuneh4670
@almazyesuneh4670 5 жыл бұрын
Wendimena yagote lij texalitewal metet argobignal bilo lastarikachew sil wendime lemin aregebign ale Hooooooy Amlak yageliglot edmewotin yarizimew
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 2 жыл бұрын
የት ነው የሚገኙት ?
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ግራ የተጋባ ዘመን ግራ የሆንን ትውልዶች ሆነናል እባክህ ከሀሰተኞች ጠብቀን ባርያህን አድነኝ
@yeshiyeshi3851
@yeshiyeshi3851 4 жыл бұрын
kalhwet ysmalene abetcene
@aberashtsegga5015
@aberashtsegga5015 4 жыл бұрын
Abatachen beselt weteh beslet ategebam eyalu wetech edet legebe zarea
@user-yr2gh3zg6e
@user-yr2gh3zg6e 3 ай бұрын
ፔሮፋይልሽን አስተካክይ
@asheyosef5964
@asheyosef5964 2 жыл бұрын
እኔም አውቃለሁ ይሄን አይነት ተንኮል ከ 25ዓመት በላይ ይሆነዋል ይህን ተንኮል
@user-by3ow3pd4l
@user-by3ow3pd4l 3 жыл бұрын
ማስተዋል ያድለን አባታችን ሁላችንም ጠፍተናል
@farahroro1543
@farahroro1543 4 жыл бұрын
86
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
ወይኔ ቀሲስ መንግስቱ የት የሆን ያሉት የእናቴ ልጅ?
@user-zy3vw6zs7d
@user-zy3vw6zs7d 4 жыл бұрын
አሉ እግዚአብሄር ይመስገን
@taketimeforyou
@taketimeforyou 4 жыл бұрын
Aron Aron አሜን።
@tafachetube3755
@tafachetube3755 4 жыл бұрын
አሁን ዳላስ ነው ያሉት ድሮ ነው የማውቃቸው ጎላ ሚካኤል ሲያስተምሩ እድሜ ይስጥልኝ አባቴ
@user-zz4js5cf8x
@user-zz4js5cf8x 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ባሁኑ ሰአት እኔ ተምሬ አኔ እያዳንኮቸሁ እያሉ ይወቅሳሉ በመተትና ባልሆነ ነገር እየፈወሱ
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 2 күн бұрын
አህያ ቀውስ ውሻ
@hellinabebe349
@hellinabebe349 4 жыл бұрын
ምነው፡አባታችን፡በተክርስቲያናችን፡በውስጥ፡መናፈቅናተሓድሶ፡የቤተክርስቲያንንሲያወድማት፡የትነበሩ፡ዛሬ፡ፀጋያላቸውን፡አባቶች፡መቀፈ፡ምንአመጣው፡ትውልዱከናተምንይማር
@user-zy3vw6zs7d
@user-zy3vw6zs7d 4 жыл бұрын
በፊት አታቂያቸው ይሆናል እንጂ ከማንም በፊት የቤተክርስትያን ጠበቃ ናቸው ከማንም በፊት
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 4 жыл бұрын
Zemnachwn eystemaru yenoru Abat nachew kesis mengstu yenata lij 25 amet mulu Astemralu
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt 7 ай бұрын
እብድ አህያ ውሻ
"አውሬ እንዳይበላችሁ"  (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ
1:11:34
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 157 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 79 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 74 МЛН
ስማኝ እስኪ የእናቴ ልጅ // By Kesis Mengistu Tilahun
12:47
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 76 М.
ለካ ዲያብሎስም ልጅ አለው ? //በቀሲስ መንግሥቱ
1:00:33
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 61 М.
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
14:14
Dekike betu
Рет қаралды 4,2 МЛН
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 59 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН