ስማኝ እስኪ የእናቴ ልጅ // By Kesis Mengistu Tilahun

  Рет қаралды 76,364

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

4 жыл бұрын

Пікірлер: 452
@user-cq3ql7wz1l
@user-cq3ql7wz1l 4 жыл бұрын
አባታች ቃለህውትን የሠማልን እኝ አባት የልጅነቴ ትውስተዬ በስት አማት ደግሜ አያወቸው እጂግ ግሩም መከራ አባት ነቸው
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣አባታች
@misrakabay7674
@misrakabay7674 4 жыл бұрын
የናቴ ልጅ! አሜን አሜን አሜን!!!
@WonduKelbessa
@WonduKelbessa 4 жыл бұрын
መቅ ዴ Gotera Kiduse Yadede betkerstiyane astemrwenale
@betibaye2130
@betibaye2130 4 жыл бұрын
ቃልይዎትንያሠማልን መንግሥትከሠማያት
@almazlegas7727
@almazlegas7727 2 жыл бұрын
@@betibaye2130 ቃለ ሕይወት ያሠማልን ዕድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
@wondynet
@wondynet 4 жыл бұрын
የአብዛኛዎቻችንን መንፈሳዊ ሕይወት መስመር ያስያዙ አባት ፥ ቀሲስ መንግስቱ " የእናቴ ልጅ" እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@rettat.8063
@rettat.8063 3 жыл бұрын
That is very true!
@user-ny5yn9ek3w
@user-ny5yn9ek3w 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን ፍቅር ሠላም አንድነትን ይሥጠን የታሠሩትን ይፍታ የሞቱትን ወገኖቻችንን በአፀደ ገነት በቅዱሣን ሥፍራ ያኑርልን የታመሙትን ይፈውሥልን የዘመኑን የዘረኝነት በሽታን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን የወደቁትን ያንሣ የተራቡትን ያጥግብ የተጠሙትን ያርካ የተራቆቱትን ያልብሥ እናት አባት አሣዴጊ የሌላቸውን ህፃናትና ጧሪ ቀባሪ የሌላቸውን አዛውንቶችን እሡ ያሥብልን የተሠደዱትን በሠላም ለሀገራቸው ያብቃ የቀደመ የእናትና አባት የእህትና ወንድም እንዲሁም የዘመዶቻችንን ና የእኛን የተገለፀውንና የተሠወረውን ሀፂያት በደል ይቅር ይበለን ለአባታችን እድሜና ጤኔን ያድልልን አሜን፫
@genetbekele3631
@genetbekele3631 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለቸሩ መድሐኒታችን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 4 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን* *ቃለ ህወትን ያሰማልን አባታችን* *" አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።"* *(የዮሐንስ ወንጌል 15:9)*
@astelaa5560
@astelaa5560 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለአባታቹን ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@eytebaneyteban4147
@eytebaneyteban4147 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አባ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን የእናቴ ልጆ እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ፍቅራችንን የፍቅር አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ይመልስል አሜን አሜን አሜን
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamawitteshome3888
@selamawitteshome3888 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@zufanassfea4405
@zufanassfea4405 4 жыл бұрын
አሜነአሜንአሜነ
@zufanassfea4405
@zufanassfea4405 4 жыл бұрын
@@user-zf5uh3dw1w ወለተአየሡሥማርያምአናቴተቀህዳ
@woinshetsander7069
@woinshetsander7069 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚብሄር ሆይ እንደሀጢያጣችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለን አቤቱ ሀጢያታችን አቅልልን አሜን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️አሜን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️አሜን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️አሜን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️አሜንን
@user-ey5ue1qo1f
@user-ey5ue1qo1f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እኛም የሰማነሁን በልቦናችን ያሳድርልን ለአባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@safiam6524
@safiam6524 4 жыл бұрын
ቃለህውትያሰማልንአባታችንአሜንአሜን
@user-cn7yq6od9o
@user-cn7yq6od9o 4 жыл бұрын
*ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን* *እኛም ምክሩን ስምተን እርስ* *በራሳችን እንድንዋደድ ልቦናችን* *ይክፍትልን አምላካችን አሜን /፫/*
@senaitabate6399
@senaitabate6399 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ረጂም ያገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ይስጥል።
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 2 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@earusearus9457
@earusearus9457 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልባናችን ያሳድርልን የታገድትን እህቶቻችንን በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ያገናኝልን እመቤቴ ማሪያም በለተ ቀንሽ የመጣውን ፈተና ይመልስልን ዘንድ ከልጅሽ ከመዳኒያለን አማልጅን
@beletesimegn2803
@beletesimegn2803 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን እኛም የሰማነሁን በልቦናችን ያሳድርልን ለአባታችን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን::
@user-zy3vw6zs7d
@user-zy3vw6zs7d 4 жыл бұрын
አባታችን የእናቴ ልጅ ስለ እርሶ ቃላት የለኝም እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ይስጦት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባ ኑሩልን የልጅነት መምህሬ
@yidnekachewgebre
@yidnekachewgebre 4 жыл бұрын
ቀሲስ መንግስቴ በጠንካራ ትምህርታቸው ነው የማውቃቸው ኡራኤል በተክርስቲያን በአንድ ወቅት እሳቸው እያስተማሩ ብዙ ነገር በአይኔ አይቻለሁ ረጅም ጊዜ እድሜ ይስጥልን አባታችን ይሄም ቅዱስ ኡራኤል ነው
@HiwibutterflyHiwi
@HiwibutterflyHiwi 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በቃሉ የምንድን ያድርገን የአብርሃሙ ስላሴ በሁላችንም ልብ ይግባልን ህይወታችንን ይቀይርልን
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@zahrazahrais8590
@zahrazahrais8590 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜኔ ጤና ይስጥልን በረከተዎ ይድረሰን
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን ማስተዋልንና ጥበብን ያድለን አንድ ያድርገን ቸሩ መድሀኒአለም አሜን 🙏
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 жыл бұрын
በስማም እደት ያለ ምረጥ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-eu5hy4xj5x
@user-eu5hy4xj5x 4 жыл бұрын
ውይውይ እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን የእናቴ ልጅ የተባረከ እጅ ያላቸው በአንደበታቸው የእ/ር ቃል ሲናገሩ ሲያስተምሩ በቃሉ አጋንትን የሚያወጣ የተባረኩ ሰው የናቴ ልጅ አሉ ምነው ድምጸወት ጠፋ አባ እንኮን ኑረው ሁሉንም አዩት አሁንም እድሜና ጤና ይስጥልን
@lelawenida1339
@lelawenida1339 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ቄስስ መንግስቱ ትምህቶት ተሠምቶ የማይጠገብ።ከማር የጣፈጠ ከወተት የነፃ ፅድት አድርገው ነው እኮ የሚያስተምሩት እድሜን ከጤና ጋር አምላክ ይስጦት ።እኔ ለእርሶ ቃል የለኝም ።በጣም ከረጅም አመታት በፊት ትምህርቶትን በየ ደብሩ አሉ የተባለበት ሁሉ እየመጣሁ በጣም እከታተል ነበር በእውነት በቃሉ አንፀውኝ ሐይማኖቴን ጠብቄ እንድኖር ያደረጉኝ አባት ኖት ቃለ ሕይወት ያሠማልን አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን ።
@aelemweletegewergis4900
@aelemweletegewergis4900 4 жыл бұрын
የእናቴ ልጅ የእኔ ውድ አባት። እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን።ስላየሆት ደስስ ብሎኛል።
@user-uj8ok9ur1z
@user-uj8ok9ur1z 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምሎት እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን እግዚያብሄር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@user-ur6bh7dn7b
@user-ur6bh7dn7b 4 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባ እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ያድልልን አሜን ፫
@tinawolde9826
@tinawolde9826 4 жыл бұрын
ዛሬም እንደያኔው በደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል አውደ ምህረት ላይ ከብዙ ትውስታ ጋር አባታችንን አጥንት የሚያለመልም ስብከት ጋር ሳዮት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@fekerabza4945
@fekerabza4945 4 жыл бұрын
እውይ እናቴ ልበሎት አባቴ ቃለ ህይዎት ያሳማልን ፀጋዎት ይደርብን 🙏
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 4 жыл бұрын
አባ ቃልይወትያሰማልን እግዚአብሔርያገልግሎትዘመንህንይባርክልህ
@user-so3vu1bz8c
@user-so3vu1bz8c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@user-wt4vh5xn1o
@user-wt4vh5xn1o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋዉን ከእድሜጋር ያብዛልን
@user-ft6ni2ps8m
@user-ft6ni2ps8m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selam123s5
@selam123s5 4 жыл бұрын
✞ አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም የአገልግሎት እድሜን ጤናን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን 🙏 የኡነት ልብ የሚነካ ትምህርት ነው አቤቱ ፍቅርን ስጠን አምላክ ሆይ ለሐገራችንን ሰላም አድርግልን ሰላሙን አውርድልን🙏❤😪😪
@mesymesy9791
@mesymesy9791 4 жыл бұрын
አሜንንንንን
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Amen💚amen💚amen💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekdestizazu7572
@mekdestizazu7572 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን አባታችን
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 4 жыл бұрын
ቃለ ህየዎት ያሠማልን ለአባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን
@mariodona8996
@mariodona8996 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen abtchen qale hewot yasmalin
@mekdelawitmulugta9563
@mekdelawitmulugta9563 2 жыл бұрын
አሜን አባ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏♥🙏♥🙏
@talatalaco6675
@talatalaco6675 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማል በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን ለኛም ማስተዋል ይስጠን
@aresadam4807
@aresadam4807 2 жыл бұрын
i know Im quite randomly asking but do anybody know a good place to watch new series online ?
@raylandecker5932
@raylandecker5932 2 жыл бұрын
@Ares Adam Flixportal :P
@aresadam4807
@aresadam4807 2 жыл бұрын
@Raylan Decker thanks, signed up and it seems like they got a lot of movies there :) I really appreciate it !!
@raylandecker5932
@raylandecker5932 2 жыл бұрын
@Ares Adam happy to help :D
@selamethioselamethio3168
@selamethioselamethio3168 4 жыл бұрын
አዉነት ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አግዚአብሔር አድሜ አና ጤና ይስጣችሁ ቃልዮት ያሰምስልን አሜን አሜን አሜን 🙏💒💒💒ዘራኝነትን አግዚአብሔር ክ አገራችን ያትፋልን !!🙏
@user-ti3wk9jh8p
@user-ti3wk9jh8p 4 жыл бұрын
አሜን አባ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጢና ያድልልን እግዚአብሔር
@user-yy5yu3je5w
@user-yy5yu3je5w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን እርስተ መግሰተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለ አባችን ቃል ይህይውታ ያስማልን😭😭😭
@user-zf5uh3dw1w
@user-zf5uh3dw1w 4 жыл бұрын
አበየ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እዚህም በላይ ፀጋውን ይሥጣችሁ ቢሠጥ የማያልቅበት አምላከ ቅዱሥ ዳዊት ያዳምልጆች ወንድሞቼ አህቶቼ እናሥተውል የምንማረው ወደተግባር እንቀይር አንድ እንሁን ይቅር እባባል። ለእለቱ ሠምቶ ማፍሠሡ አይጠቅመንም ለዚች ግብሥብሥ አለም ብለን በፍቅረ ነዋይ። አንገላታ እናሥተውል ወሥብሀት ለእግዚአብሔር አሜን
@saraa242
@saraa242 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemababa4361
@alemababa4361 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አድነቱን ፍቅሩን መተሳሰቡን ለሁላችንም ያድለን እግዚአብሔር እርቀ ሰላሙን ያውርድልን 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🤲🤲🤲🤲🤲
@hiwotayla6227
@hiwotayla6227 4 жыл бұрын
በዉነት የአባታችን ስብከት ልክነዉ ከልቤነዉ የገባዉ አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሀጢያታችን አንደበደላችን ሣይሆን እንደምህረትህ አንደ ቼርነትህ ይቅር በለን እየሆነ ያለዉን ተመልከትልን አሜን አሜን አሜን 😭😭
@uaeuae1159
@uaeuae1159 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜና ፀጋን አብዝቶ ይሥቶት
@siitalk8084
@siitalk8084 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@haritialazar4146
@haritialazar4146 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ካለሂወት የስምአልና ኩቡር አባታችን
@workneshwoldmidhen8620
@workneshwoldmidhen8620 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቃሉ ይፈሳል የሚሰማው የለም እግዚአብሔር ያስበን
@egzyabharyemsegaamene3675
@egzyabharyemsegaamene3675 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwoten yasamlen labtachen edema katna ydetlen Amen
@selamgirma3997
@selamgirma3997 4 жыл бұрын
አሚን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-hk9on2rn2s
@user-hk9on2rn2s 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ አባት ኖት በእድሜ በጤና ያጠብቅልን
@seneitkassa8336
@seneitkassa8336 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@etuyemariyamlij9007
@etuyemariyamlij9007 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን 💒💒💒💞💞💞♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
ቀሲስ መንግስቱ የናቴልጅ መቼም አልረሳዎትም በልጅነቴ አ.አ ቅዱስ ኡራኤል ሲያስተምሩ ሁሌም በፍቅር ነበር የምሰማዎት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያብዛሎት ኢትዮጵያችንን አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅልን ለኛ ለህዝቦቹ ፍቅርን ያልብሰን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌻🌞🏵
@saranegera6561
@saranegera6561 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ እይወትን ያሠማልን እድሜን ከነ ሙሉ ጤንነት ጋር ይሥጥልኝ አሜን ፫ እሥቲ በፀሎት አሥቡን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅርን ይሠጠን ዘንድ
@helenmokennen7919
@helenmokennen7919 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የምንሰማበት ልቦና ይሰጠን
@Coco-uc2uz
@Coco-uc2uz 4 жыл бұрын
አሜ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚያብሔር ፍቅርን ይስጠን
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 4 жыл бұрын
💚💛❤💕⛪⛪⛪💐አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማናል እደ እርሶ ያለ ሁሉን ወዳጅ ይስጠን ልዑል እግዚአብሔር አሜንንን🙏
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ግን እኛ ምዕመናን በጣም ደንዝዘናል ስንት ቃል እንሰማለን ግን በልባችን ልገዛው ነው እንጂ ጸንቶ የለንም ። እግዜአብሔር አምላክ የሰማነው በጆሯችን በጎ አምልኮትን በልባችን ይጻፉልን
@jfdy3618
@jfdy3618 12 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልንአባታችን❤❤❤
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ቃልሕውት ያስማልን አባታቺን በእዲመ በጠና ያቆይ አሜን አሜን አሜን
@ayniyedubai1761
@ayniyedubai1761 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kale hiwet yasemalen.
@user-zk6zm5lb4g
@user-zk6zm5lb4g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን ተስፋ የምናደርግባትን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን አሜን ፫
@balesh4790
@balesh4790 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤናን እግዚአብሔር ያኑርልን
@user-cb5tj9yo7i
@user-cb5tj9yo7i 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nz6ui5cq7w
@user-nz6ui5cq7w 4 жыл бұрын
ኣጥንትን የሚያለመልም ሂወትን የሚያድስ ቃለ እግዚአብሔር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ፍቅርን መዋደድን ይስጠን ኣይነ ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-wq2un2lw9v
@user-wq2un2lw9v 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን የተዋህዶ ልጆች እናስተውል ዘራችን ክርስቶስነው
@ayalkbetayalkkifle4221
@ayalkbetayalkkifle4221 4 жыл бұрын
Amen amen amen abatchen kale hiwet yasemalen tsegawen yabzalot edmena xena yesxelen 🤲🤲🤲📚📚📚📚📚⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ልጅ እሱ ይድረስልን 🙏🙏🙏😭😭
@user-qq6mh7oj8o
@user-qq6mh7oj8o 4 жыл бұрын
ዘረኛ ሰው እንዴት እንደምጠላ እኔ ኢትዮጽያዊ ነኝ ወደ ምድር መንግስታት አላለቅስም ልቅሶዬ ወደ ሰማይ ነው የአብርሐም አምላክ ይፍረድ እህቶቼን ሰለም ይመልስልን 😭😭😭😭
@shhsssgsgsy9621
@shhsssgsgsy9621 4 жыл бұрын
Mene malete newe
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
አሜንንን በህይወቴ እንደ ዘረኛ የሚያስጠላኝ ነገር የለም እኛ ክርስቲያኖች የምንሞትለት ጌታና ሀይማኖት እንጂ የምንሞትለት ዘርና ብሄር የለንም
@Only1God889
@Only1God889 4 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ዘረኝነት በጣም የባስ ክርስቲያን እምነትና እስልምና አይሁድ የሀይማኖት አመለካከት ልዮነቱ ነው ዘረኝነትን ያበዛው የባሪያ ንግድ ነጫች ጀመሩት እያለ እያለ የዘረኛት ኤሮፖውያን የቅኝ ግዛት እዛ ዛረኛች ናዚ ጀርመን ሂትለር አሁን ደግም እስላማዊ መንግሥት ዘረኛች ተነስተዎል እግዚአብሔር እሱ ይጠብቀን ዘረኝነት ሚባለውን ከሰሩ ነቅሎ ያውጣልን
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ንያሰማልን ለአባታችን አሜን፫
@alem4310
@alem4310 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 4 жыл бұрын
አቤቱ ማስተዋልን አድለን 2018 Amen.Amen.Amen.ellllllllll
@hayemanotehayemanote6190
@hayemanotehayemanote6190 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እርጀም እድሜ ክሙሉ ጤነ ጋር ይስጠውት አባታችን እግዚረብሔር አምላክ ሆይ ልቦነ ስጠን እርኝ ጭካኝውች ሁነ ልቦነችን ደነደነ ክፍቅር ይልቅ ጠብን ውድድን አምላክ ሆይ ልቦነችን በቃልህ ስበርልን
@user-wy8ge6wr5y
@user-wy8ge6wr5y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርሶት
@meseretmekonene5071
@meseretmekonene5071 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን
@ganatmakon7600
@ganatmakon7600 4 жыл бұрын
አሜን
@msafi8623
@msafi8623 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ስወዶት ቀሲስ መንግስቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@selfokuder3121
@selfokuder3121 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-kb4qk5qf2m
@user-kb4qk5qf2m 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን አሜን፫ ወንድሜ በእዉነት ምስጋናየ ከልብ ነዉ በምትለቃቸዉ ቪድኦዎች ብዙ የእግዚአብሔር ፀጋ የበዛላቸዉ አባቶቻችንን ማግኘት ችያለሁ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
@MonaMona-rs9eg
@MonaMona-rs9eg 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalln
@hiwotayla6227
@hiwotayla6227 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ላአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን በያላችሁበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
@emebethaile8539
@emebethaile8539 4 жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃል አሜን /፫/
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 4 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን
@habtshtube4263
@habtshtube4263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን መንግሥት ስማያት ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-np5dj5kt3d
@user-np5dj5kt3d 4 жыл бұрын
ጥፍጥ የምትል ትምህርት ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አምላኬ ሆይ ፍቅር ስጠን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ረጀም እድሜናጤና ይሰጥልን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 4 жыл бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር ሆይ የሆነብን አስብ በቸርነትህም አስበን ሰላምን ፍቅርን አውርድልን አባታችን በእውነት ቃከህይውት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-kd4pk3bc6x
@user-kd4pk3bc6x 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asgedom4559
@asgedom4559 4 жыл бұрын
ወይ የናቴ ልጅ ቃለ ሒወት ያሰማልን ልዩ አባት ጸጋው የበዛላቸው አሑንም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ጸጋውን አብዝቶ ይስጦት አሜን አሜን አሜን
@azmeramisgan8609
@azmeramisgan8609 Жыл бұрын
በዉነቱ አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ😢 እኛም ማሰተዋሉን ይድለን
@user-ut9hr1ry9u
@user-ut9hr1ry9u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜን ጤና ይስጥልን ለአገራችን ፀልዮልን በረከቷ ይደርብን
@user-kl1so4mg7k
@user-kl1so4mg7k 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-yd3js3xd5x
@user-yd3js3xd5x 4 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በጥበብ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ይህንን የዘረኝነት መንፈስ የቅዱሳን አምላክ ከኢትዮጵያ ምድር በአባታችን ፀሎት ምህረቱን ይላክልን ፍትህ ላጡ የደሀ አደግ ቤተሰቦች ሴት እኅቶቻችን ፍርድ ይስጥ ባሉበት ይጠብቃቸው
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
AMenamenamen
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
Amenamenamen
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 4 жыл бұрын
🥰🥰🥰♥️♥️⚘⚘⚘❤❤❤❤❤❤❤
@tigestabdisa6764
@tigestabdisa6764 4 жыл бұрын
እባክህ ልኡል የአባታችንን ስብከት ሌላም ካለ ደጋግመህ አሰማን ባሁን ግዜ የሚያስፈልጉን እንደነዚህ ያሉ አባቶች ናቸው።እረዥም እድሜ ለአባታችን።
@user-jp8bh6hu9o
@user-jp8bh6hu9o 4 жыл бұрын
amen Amen Amnn Aba Kale Hiyeweti Yasemalin Betina Betsega Edime Ena Tina Yesetilen Aba Amen Amen Amen 😢😢😢😥😥😥😢😢
@yashead474
@yashead474 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale eyote yasamane
@hannamillion5872
@hannamillion5872 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አሜን።
@sarasara5647
@sarasara5647 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በልባችንም ፅላት ይፃፍልን ፍሬም እናፈራ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን 🙏
@user-ub1dq4gj2u
@user-ub1dq4gj2u 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችን
@ayniyemariyamileji9858
@ayniyemariyamileji9858 4 жыл бұрын
አሜን ውይ ባያልቅ ተስምቶ አይጠገብም ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማል ዘመኖት በፀጋ የተባረከ ይሁን ደስ ሲልል
ብዙዎችን ያስለቀሰው ድንቅ ዝማሬ| zemari besufkad endargachew #mezmur|pawlos merewa tube
19:12
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 224 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
"አውሬ እንዳይበላችሁ"  (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ
1:11:34
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 157 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 32 М.
🔴እስኪ ሁላችሁም ስጋ በሉ// በመጋቤ ሐይማኖት ኃ/ጊዮርጊስ
51:36
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 47 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН