"ቅጣቱ በረታ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Kitatu Bereta New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 74,353

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

5 ай бұрын

Пікірлер: 72
@halymaaa2042
@halymaaa2042 5 ай бұрын
በርቱ አማራዬ❤❤❤❤❤❤
@weynshetweynshet5169
@weynshetweynshet5169 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እርጎዉ አሁን አሁን አለኝ አይይይ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 5 ай бұрын
ሁሌም እንደዛ አይነት ድራማ ሰሩ
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 5 ай бұрын
ኧረ ካራቴ በቀሚስ እንዴት ደስ ይላል
@user-rv8fn7hz1q
@user-rv8fn7hz1q 5 ай бұрын
ከሁሉም የዝህ ድራማ ውበቱ አለባበሳቸው ነው
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 25 күн бұрын
በትክክል እረቃን በሚወጣበት ሰዓትባህላቸውን ያረሱ❤❤❤
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 5 ай бұрын
ካራቲው በጣም ተመችቶኛል😂😂❤❤😂😂😂❤❤❤
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 5 ай бұрын
ተመችታችሁኛል ይመቻችሁ ቀዯ ፍንጭቷ ልጅማ እንዴት እንደምታስቀኝ😂😂 ኑሩልኝ ❤ ምንም እንከን አይወጣላችሁም::
@hasatpice9198
@hasatpice9198 5 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውዶች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን ወይኔ ልጆቹ በሣቅ ገደሉኝ😅ያች የሴት ወንድ አግታችሆለች መገን ካራቲ🤣
@user-rf4mk5jh4q
@user-rf4mk5jh4q 5 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም
@36614
@36614 5 ай бұрын
ብርቱ 💚የኔወቺ 💛አሪፍ ❤ድራምነዉ💚💛❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 5 ай бұрын
አቤት የገጠር ሰዉ ፍቅሩ ትህትናዉ አለባበሱ ሁሉ ነገር እፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንደሚል ❤❤❤❤ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@madi2644
@madi2644 5 ай бұрын
ሰላም፡፡ናችሁ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
ተከታታይ ድራማ ስሩልን የሚል በላይክ አሳዩ👍👍👍👍👍❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 5 ай бұрын
ዋዉዉዉ በርቱ የኔዉዶችየ❤❤❤❤❤❤❤
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 5 ай бұрын
I love that keratitis
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 5 ай бұрын
የገነተረስጋማለትናቸውአላለችም😂😂
@SeydAli5154
@SeydAli5154 Ай бұрын
Wooow💪💪👏👏
@userenter2635
@userenter2635 5 ай бұрын
ግዜውን በሚገልፅ ርዕስነው የሰራችሁት ይሄ ትውልድ እደዚህነው የሰው ክብር አያቅ የመሶብ ክብር አያቅ የገበታ ክብር አያቅ እብርቱ እስኪለመጥ ይበላል እበላበት ገብታላይ እጅን ይታጠባል ሀብቱም ፍቅሩም እየሸሸን ሄደ እየበላን ስልክነው ሀሚትነው
@user-ep4ek5vy5p
@user-ep4ek5vy5p 4 ай бұрын
በጣም
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 2 ай бұрын
እመቤቴ ከክፉ ትጠብቃቹ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 5 ай бұрын
🎉🎉❤❤😊
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 5 ай бұрын
የአሁኑ ትውልድ ትክክለኛው እጃቸውን ሲል በሳቅ ሞትሁ ስባተ እግዚአብሔር ሳይጠራ አይበላም አነጣጠራቻቸው😅
@Kalumobile-mp1op
@Kalumobile-mp1op 21 күн бұрын
Brabo
@user-yg1pp5tm7h
@user-yg1pp5tm7h 4 ай бұрын
ትችያለሽ ዋው ካዳድ
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Ай бұрын
Bertuln gibezich
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 4 ай бұрын
❤❤❤❤😊
@user-xb4qp3uh5r
@user-xb4qp3uh5r 4 ай бұрын
አይቸ እኮምታለዉ
@sewyalewtadele4456
@sewyalewtadele4456 5 ай бұрын
እናትና አባት ገፀባህሪዎችም ሸጋ ስራ,ሸጋ ትወና.. ቀበጥ ሁናችሁም ያምርባችሁዋል, ከቴ ነን ባዬችን ጉድ የሚያደርግ ድንቅ የመተወን ብቃት:: የገጠር ልጅ ሁለቱንም ይችልበታል::በርቱ ፈታ ያደርጋል::
@user-hq7ky3mr6m
@user-hq7ky3mr6m 5 ай бұрын
Wow kkkkkkk 😍💚💛❤💚❤
@birtukanmanaye7000
@birtukanmanaye7000 5 ай бұрын
እንደው ብዙዎቹ የሚያምሩት የባህላችንን ልብስና ባህል ገጠርኛውን ሲለብሱና ሲሆኑ እንጅ እንደው ከተመኛውን ሲመስሉ እንኳል መልከ ጥፉዎች መልከኞችም ይበላሻሉ አያምሩም። በናታቹህ ወደ ባህላችን የምንመለስበትን ነገር ወጥራቹህ ስሩ።
@tirngonigusshiferaw2433
@tirngonigusshiferaw2433 4 ай бұрын
ወየው የካሬተው ነገር ይመችሽ አቦ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
@asfaw5686
@asfaw5686 Ай бұрын
እለኒ ግን አግብታለች ጎበዝ?❤😊
@saearh8656
@saearh8656 5 ай бұрын
❤❤❤❤ታዲያስ ❤🎉
@hayathahamad164
@hayathahamad164 5 ай бұрын
የታባታቸዉጀግና
@MohamedAbdullaAlshamsi
@MohamedAbdullaAlshamsi 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-hk2sn2qe5f
@user-hk2sn2qe5f 2 ай бұрын
አይ ይች ሀገር!!! የት ላይ እንዳለች ቁልጭ አድርጋችሁ አሳያችሁ። ከተሜና ገጠር እርቀቱ ከየት ድረስ ይሆን!!!?
@addistechere5449
@addistechere5449 5 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👌👌👌
@user-bj8zp3pd2c
@user-bj8zp3pd2c 20 күн бұрын
የታለም እመቤት የጫማ ጥፊ ይምጣብኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ፍንጭቴ እንዳይሰፋ 😂 😂 😂 😂 😂
@hayathahamad164
@hayathahamad164 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍💚💛❤️👍👍👍
@user-bj8zp3pd2c
@user-bj8zp3pd2c 26 күн бұрын
ምንግዜም ታለም እመቤት
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 5 ай бұрын
😂😂😂😂🤣🤣🥰🥰🥰🥰
@teenamedu3121
@teenamedu3121 5 ай бұрын
🤣🤣🤣😂😂😂
@khawlasaeed6134
@khawlasaeed6134 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@rthg2325
@rthg2325 5 ай бұрын
አያ ታዴ ባገኛቸው ምን ይሆን ነበር በደስታ ይቦርቅ ነበር
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ከነሡ ይብስነበር
@user-mi6ty7iy2u
@user-mi6ty7iy2u 5 ай бұрын
ከከከከከከከከከ😂
@user-kk7mp8wy6z
@user-kk7mp8wy6z 4 ай бұрын
እሱባለዉን ተክቶ😂😂😂😂
@nasanate8410
@nasanate8410 5 ай бұрын
ኧረበሳቅ😂😂😂😂
@36614
@36614 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty Ай бұрын
Hulachhum alebabesachhu des ylal behebeza lbs
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@setxggt2269
@setxggt2269 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂
@mrn3878
@mrn3878 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹😂😂😂😂😂😂😂
@user-bh1gh6ig3c
@user-bh1gh6ig3c 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@user-jz7dx6kr9s
@user-jz7dx6kr9s 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 5 ай бұрын
ክክክ ጮዱን የገጠር ተራራ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 5 ай бұрын
እርጉነዉዴ እጀራዉላይ
@user-bj8zp3pd2c
@user-bj8zp3pd2c Ай бұрын
ታለም እመቤት አንበሳ ነሽ ሁሌ አዳዲስ የጫማ ጥፊ አሳይን
@peace2all51
@peace2all51 5 ай бұрын
ከመቼ ጀምሮ ነው የአገር ቤት ሴት እግር የምታነሳው?
@peace2all51
@peace2all51 5 ай бұрын
@@MeseretMekonn-bc1xl you are very funny 😂😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የፋኖ እጅ አለበት😅😅😅
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👈
@wondawkwondirad2760
@wondawkwondirad2760 5 ай бұрын
እመቤት ?????????????????????????
@user-kj6gv9sz2l
@user-kj6gv9sz2l 5 ай бұрын
ኧረ ማኸጠናቸ እዳይገለበጥ
@bulakochebo7636
@bulakochebo7636 Ай бұрын
dedeb
@Saratube-is4bz
@Saratube-is4bz 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
ደርባ ደራርባ ምርጥ የገጠር ድራማ(Deriba Derarba New Ethiopian Dirama) 2024
21:24
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 246 М.
ያሸዋል ልዩ አዲስ የገጠር ድራማ(Yashewal New Ethiopian Dirama) 2024
1:04:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 34 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 107 МЛН
የራያ ባህላዊ ሰርግ
13:42
Akalu Tube
Рет қаралды 11 М.
የአርባ ቀን እድል  ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
1:22:16
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 50 М.
በአንች ይፈትኑኝ ሙሉ ፊልም /Banchi Yifetinugn / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:01:22
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 78 М.
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 107 МЛН