No video

💎ቃል ገቡልኝ, መቼም አንለያይም አሉ 💍❤

  Рет қаралды 227,590

Mubi Tube

Mubi Tube

Күн бұрын

#abtube #mubitube#family #yetenbitube #cuple

Пікірлер: 5 200
@user-mw2kn5xl2y
@user-mw2kn5xl2y 7 ай бұрын
ሙቢ ወላሂ ምርጥ ሠው ነህ የኔ የዋህ ቅመሞችዬ ሙቢን 100ሺ እናስገባው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ😘😘😘😘
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ ማር👌👌👌👍👍
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ማርዋ. ዴምሪኝ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
​@@Raheema-xe1gx ማርዋ. ዴምሪኝ
@user-kk9hd3mt6i
@user-kk9hd3mt6i 7 ай бұрын
አወ ውዱቸ
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 7 ай бұрын
ኢንሻአሏህ ወላሂ ሙቤ ትልቅ ደረጃ ደርሷ ማየት እደትእደጓጓሁ ኢንሻአሏህ ይደርሳሏ ❤❤❤❤❤❤
@hani8649
@hani8649 7 ай бұрын
ሙቢዬ የኔ መልካም አንተ እኮ ትለያለህ ማነው እንደኔ የሙቢ የዋህነት እና መልካምነት የታየው ❤❤❤❤
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@hani8649
@hani8649 7 ай бұрын
@@neimanure እሺ ውዴ
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
@@hani8649 ደምሬሻለው ውዴ
@user-lk3uv3tw5x
@user-lk3uv3tw5x 7 ай бұрын
የኔ የወህ መሻ አላህ ይመችህ
@user-tl4vd4qv3s
@user-tl4vd4qv3s 7 ай бұрын
አዎ አይቺያለሁኝ የሱ ህዋህነት መብ የኔ ስስ 😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔እኔ እንደዝ ስቂስቅ ልበል
@user-jx3gz2er7y
@user-jx3gz2er7y 7 ай бұрын
ሩታየ ፈጣሪ ትግስት ይሰጥሽ የኔ ወድ ወንድ ልጅ ሲወደድ ይኮራል እንጂ በቆንጆና ሩታ ትበልጣለች
@emebetdagne-zk2kp
@emebetdagne-zk2kp Ай бұрын
በትክክል እና ሩታ ከቤተሰቦቿ መራቅ የለባትም
@werkikode4838
@werkikode4838 7 ай бұрын
ሙቢ አንተ ንፁህ ሰው የእውነት ሰው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ ላንተም የተባረከችዋን እናትም እህትም ሚስትም የምትሆን ፈጣሪ ያስብልህ ይስጥህ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 ай бұрын
ሙቢ ምርጥ ሰዉ ነክ ወላሂ የት ናችሁ የሙቢ አድናቂወች😢😢😢
@sarasara4411
@sarasara4411 7 ай бұрын
እኔ አለው❤❤❤❤
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meditishu8014
@meditishu8014 7 ай бұрын
እኔ
@uae.7219
@uae.7219 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fk5qu1bt1u
@user-fk5qu1bt1u 7 ай бұрын
ሰኽ ወላ
@sayedhussen-rb4ml
@sayedhussen-rb4ml 7 ай бұрын
ሙቤን የምትወዱ 👍አሣዩኝ😢
@AyatMensur
@AyatMensur 7 ай бұрын
ነይ ውዴ ቤተሠው እንሁን
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 7 ай бұрын
እኔ የኔ የዋህ የኔ ቅን ሰው ❤😢
@user-lp6vx8fc3e
@user-lp6vx8fc3e 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢 5:49 5:52
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rozaalain8036
@rozaalain8036 7 ай бұрын
አብርሽ ሩታዬን ብትተዋት ወይም ብታስቀይማት ጥሉ ከእኛ ጋር ነው 🙏🙏ሩታዬ ደስታሽን❤እንጅ ሀዘንሽን አያሳየኝ ❤❤❤
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 7 ай бұрын
ሙቤ የአንጀት ጓደኛ ነህ ለአንተም አላህ ሷሊኃን ሚስት ይወፍቅህ የኔ የዋህ ወንድም 🥰
@user-cp8ho5cn2c
@user-cp8ho5cn2c 7 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰው ከልባችሁ የምትወዱት ብላይክ አሳዩኝ😢💚
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ማርዋ ዴምሪኝ
@user-vn8xj7xj1x
@user-vn8xj7xj1x 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 7 ай бұрын
❤❤
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
እኔ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 7 ай бұрын
ሁሉንነገሮንጠላወዳንትየመጣችየውነትፍቅርናትበየቀኑበጉጉትነው።ምጠብቃትፍቅርየሁናችደሰየምትልልጅንችሮታ
@user-gg2oo4qb6o
@user-gg2oo4qb6o 7 ай бұрын
እስቲ የመዳም ቅመሞች ሙቢን 100 ሺ እናስገባው የምትሉ❤❤❤
@user-cs3pk3dv1j
@user-cs3pk3dv1j 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 7 ай бұрын
ኢሻአሏሕ ይገባዋል😢😢😢😢
@RashedaNour-hh7mr
@RashedaNour-hh7mr 7 ай бұрын
ኢንሻአላህ ሙቤምርጥሰው
@user-su9uq4ve1k
@user-su9uq4ve1k 7 ай бұрын
yes yen jagenoche❤
@user-to6hw7el3j
@user-to6hw7el3j 7 ай бұрын
እሺ❤❤❤❤❤
@HiwiGaltigray
@HiwiGaltigray 7 ай бұрын
ሙቢዩ የኔ መልካም ኣንተኮ ትለያለህ ማነው እንደኔ የሙቢ የዋህነት እና መልካምነት ምወደው ❤❤❤❤❤❤
@user-qg8lb1qv2t
@user-qg8lb1qv2t 7 ай бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ጥንዳች ናቸዉ ፈጣሪ ከእናተ ዘንድ ይሁን
@sekulove8548
@sekulove8548 7 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሰው እስኪ የሙቤ አድናቂወች 100ሺ እናስገባው
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 7 ай бұрын
አብርሽ ሰብሮህ ገሎህ የሄደን ሰው መልሠክ ከሂወትህ እዳታስገባ አደራ እሩታን አደራ አደራ❤❤❤❤
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 7 ай бұрын
ሳህ😢
@user-br5re6hz2l
@user-br5re6hz2l 7 ай бұрын
የኔም ፍራት ነው
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
እኔም እሱን ነው የፈራሁት ከምር ሩታ በንፁህ ልቦ ነው የቀረበችው
@LaylaNasry
@LaylaNasry 7 ай бұрын
ሳህ
@mimemulunesh8384
@mimemulunesh8384 7 ай бұрын
የስ ባትክክል 🤔
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 7 ай бұрын
አብርሽ ማንም መጣ ማን በሩታ ድርድር የለም እራሶን ዝቅ አድርጋ ቤተሰቧን ትታ አንተን ስለመረጠች ይጎዳታል ብዬ አላስብም❤❤❤😢😢
@Mese22-qi3ii
@Mese22-qi3ii 7 ай бұрын
አብርሽ እሩታን እዳታስከፋ በችግርህ ጊዜ እሷናት ከጎንህ ያገኘሀት እድትረሳ ያደረገችሁ አሁላይ ደስተኛ የሆንከው በሷ ነው ማርያምን እሩተን አስከፋህ ማለት ከሷበላይ የተመልካች ልብንም ነው እምትሰብረው አደራ አብርሽየ😢
@Tizitabekele-dn6xq
@Tizitabekele-dn6xq 7 ай бұрын
ሙቤን የማይወድ ካለ የተረ ገመ መሆን አለበት ❤❤❤❤ ሙብዬ መልካም ሰው እንወድሀለን
@munisaTube
@munisaTube 7 ай бұрын
አራ አልተራገመንም😂😂 እንዎዳሌን❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ማርዋ. ዴምሪኝ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 7 ай бұрын
​@@SebrinaTube-ነይ አመልሣለሁ
@fatumayimam3402
@fatumayimam3402 7 ай бұрын
ሙቤን የሚጠላ የተረገመ ብቻ ሣይሆን ዳቢሎሥም ጭምር ነው😅😅😅የምርጦች ምርጥ ሙቤ
@Sgh1-pj2ec
@Sgh1-pj2ec 7 ай бұрын
ሰው ለሰው ጥላት የለውም ።ደግሞ የግድ ውደዱት አይባልም እህቴ ።መርገሙ ለራስሽ እንዳይመለስ:ክፉ አትመኚ ።የምራገም አንደበት ሁሌም በፈጣሪ ያስጠይቃል።የተራገመ አንደበት :በምርቃ ሻሩት ይለናል።
@user-jb2nw7rv1l
@user-jb2nw7rv1l 7 ай бұрын
የኔወንድም እንዳተ አይነት ጎደኛ ይኑረን የምትሉ ያረቢ ጎደኛ ማለት ለካ ከራስ በላይ የሚያስብ ነው ያረቢይይይ ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
አሚንጓደኛማለትይህነዉ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 7 ай бұрын
አሚንያረብ እኔስ ሤቶች አይበረክቱልኝም አንድ ሠሞን አሽቃብጠዉ ከዛ አድስሠዉ ሢያገኙ ይርቁኛል ብቻ አልሐምዱሊላሕ እድሜ ይስጥልኝ ለእሕቶቸ🎉🎉
@user-jb2nw7rv1l
@user-jb2nw7rv1l 7 ай бұрын
@@nunubintbaba የኔውድ እህት አብሽሪልኝ ደገሞ ከጎደኛ ይበልጥ እህት ማርየ ብትጣሊያቸው እንኮን ያንችን ክፉ አይወዱም
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ማርዋ. ዴምሪኝ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
​@cgf8399ማርዋ. ዴምሪኝ
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 7 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰው ከልባችሁ የምትወዱት ብላይክ አሳዩኝ😢
@user-td8tm8cy3c
@user-td8tm8cy3c 7 ай бұрын
አብርሽ በአላሕ እሩታን አደራ እወነተኛ አፍቃሬ ናት አብርሽዩ😢😢😢😢😢😢😢
@-4587
@-4587 7 ай бұрын
ሩታየ እውነተኛ ኣፍቃሪ ናት ኡነት በጣም ነው ምውዳት ደሞ ኣብርሽ ተጠንቀቅ የሩታን ልብ እዳትሰብር ሙባየ የኔ የዋህ የኔ ኣሳቢ ፈጣሪ ይባርክህ
@rahmahussin3265
@rahmahussin3265 7 ай бұрын
😢😢😭😭አብርሺ እሩታን አደራ ልብህ ተሠብሮ አይተህዋን የሠውን እዳሠብር ለኛም ክብር ይኑርህ😢
@babemame6689
@babemame6689 Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-iq7kj6cg7w
@user-iq7kj6cg7w 7 ай бұрын
ልጆቹ ከአይን ገብተዋል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-si3vz1zy1u
@user-si3vz1zy1u 7 ай бұрын
አስተዋይ ታማኝ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ሰዉ ሙቤ እስኪ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ😢😢😢
@Jkeesum
@Jkeesum 7 ай бұрын
አብርሽ ልብህን ሠብሮና ገሎ የሄደን ሠዉ ዳግመኛ ወደ ህይወትህ አታስገባ የበለጠች ስላገኝህ ቀንታ ህይወትህን ልትበጠብጥ ነዉ ስለዚህ በፍፁም እሩታን እዳታስከፋ ሩታ የፈጣሪ ስጦታህ ነች እግዚአብሔር ያጣመረዉን ማንም አይለየዉም❤❤
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 7 ай бұрын
እርግጠኛ ሙቤ የፈራው ነገር የድሮ ፍቅረኛ ነገር ሣይሆን አይቀርም እኔም ያቺን ላያት አልፈልግም
@user-wi2bt3qr5v
@user-wi2bt3qr5v 7 ай бұрын
ትስበረው ትግደለው የት አየሽ እ ማን ያውቃል የዛችኛዋንስ ጉዳት😰
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE 7 ай бұрын
መቶ %እሷ ናት ስንት ጎድታው ሂዳ አሁን ሂወቱን ልትበጠብጥ ነው እሩታየ እንዳታለቅስ ፈራሁ ኡፍ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 7 ай бұрын
እኔም ይች እባብ ያሁሉ ስቃይ ሲያሳልፍ ስልክ እንኳን ተደብቃ እይዞህ አላለችም አሁን ተደስቶ ስታይ ልትበጠብጥ ነውጂ
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 7 ай бұрын
አወ እኔምግራየገባኝ አድሰዉ እዴት ተመሬትተነሥቶ እልም ብሎይርቃል በጣምግራየሚጋባነዉ ለምን እዴሁም በምንሁኔታ እዳለይ አላየን አልሰማን. አሏህይሁናቸዉ ሁላቸዉንም እሩታምጡሩናት አሏህይበልጥ ዉሥጥአዋቂነዉ ዉሥብሥብያለነገርነዉ እፉፉፉፉ
@toybaali8559
@toybaali8559 7 ай бұрын
ሙቤ በጓደኝነት ጥግ አላህ ይጠብቅህ ይሄው ቃልህን አክብሮ አደረገልህ መ እሥከመጨረሻው አብረው ይኑሩ❤❤❤❤❤
@user-vz5jy7by6t
@user-vz5jy7by6t 7 ай бұрын
መቼም አይለያዩ አብርሽ እና እሩታ አደራህን ፈጣሪ እንደነሱ ለራሴ አልጨነቅም ማርያምንንን❤❤❤😢 እስኪ ሙቤን 100k እናስገባዉ የምትሉ ላይክ በፈጣሪ እናበረታታዉ ዘመዶቼቼ❤❤❤❤
@user-mm3nw4db3p
@user-mm3nw4db3p 7 ай бұрын
በንባ ነዉ የጨረስኩት ሩታና አብርሽ እስከዘላለሙ አይለያችሁ እንደ ሙቤ አይነት ጓደኛ ይስጠን😢
@rahma6779
@rahma6779 7 ай бұрын
ፍቅር መታለች ብዬ አስባለዉ
@user-mm3nw4db3p
@user-mm3nw4db3p 7 ай бұрын
​@@rahma6779መሰለኝ😢
@zahrawawla9055
@zahrawawla9055 7 ай бұрын
ሙቤ የልብጓደኛ እኮነህ አደው ለሁላችንም ታማኚ ጓደኛ ይስጠን ❤❤❤❤
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
ደምሪኝ በአላህ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 7 ай бұрын
ሙቤ አብርሽ ለሩታ ዩቶቪ ይክፈትላት እሳዋ ለመስራት ፍቃደኛ ከሆነች ከጉኖ ብዙ ሰው አለን እናሳድጋታለን
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 7 ай бұрын
ፍቅር መጥታ ነው😢😢😢😢😢😢 እሷም ምን እደገጠማት አናውቅም እኮ ፍቅር የልጅነት ፍቅረኛው ናት ፍቅር ግን የት ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢
@shemima5580
@shemima5580 7 ай бұрын
ሙቢ ምርጥ ሰው አብርሽ ሩታን ከቤተሰብ ከጋሽዬ እንዲያስተዋውቃት አድርግ🙏 ያቺ ከሃዲ የተመለሰች እየመሠለኝ ነው ወይኔ ሩታ😢💔
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 7 ай бұрын
😭😭😭😢
@nefisasemane
@nefisasemane 7 ай бұрын
Eneme mselgh kangagru
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb 7 ай бұрын
እኔም እሱን ነው የፈራሁት😢😢 ሩታኮ ምርጥ ልጅ ናት
@Hayat-rf1vj
@Hayat-rf1vj 7 ай бұрын
እኔ ራሱ ፈርቻለሁ 😢😢
@GgHbb-nc4wj
@GgHbb-nc4wj 7 ай бұрын
ያችብትመጣእራሱ የሚቀበላት ይመስላቸኋል ያች ከሀዲነች አቶነውም እፍፍፍ ስለነሱ ጨነቀኝ
@user-uu8nk6mh4z
@user-uu8nk6mh4z 7 ай бұрын
ሙቢ አላህ ላተም የማታ እጀራ ይስጥህ በዚህ ሰአት እደዚህ ያለ ጋደኛ የለም❤❤❤❤❤
@moazezeyd1549
@moazezeyd1549 7 ай бұрын
ሙቤ መልካም ሰው ስስቅ ነው የሚያምርብህ የኔ ውድ አታልቅስ
@hanichotube
@hanichotube 7 ай бұрын
እውነት በጣም መልካም ሰው ነህ የሰው ፍቅር የሚያስደስታው በከፍውም ግዜ እንዲህ መሆን ምንኛ መታደል ፍጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ😢😢
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 7 ай бұрын
የማዳም ቅማሞች ባናታችሁ ሙቤን ባቅርቡ 100 ሽህ እናስጋባው ስይሳዝን 😢😢😢😢❤❤❤❤
@keymobile3913
@keymobile3913 7 ай бұрын
የኔ መልካም🎉🎉
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 7 ай бұрын
@@keymobile3913 ❤️❤️❤️❤️
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 7 ай бұрын
እሺ ለጓዶኞቻችን ሸር እናርግ
@asnaasna6404
@asnaasna6404 7 ай бұрын
❤❤❤
@fatmaabdullah4363
@fatmaabdullah4363 7 ай бұрын
እሽ እማ ቀለት የለኝም የመደም ጎበዞች❤❤❤❤
@user-om7oy4pw3t
@user-om7oy4pw3t 7 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ አንተ ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ አይምርም ሙቤ አይዞህ አይለያየም 😢😢
@wina-663
@wina-663 7 ай бұрын
Gin min yehon chigeru 😌
@Enana-ni3rb
@Enana-ni3rb 6 ай бұрын
ሙቤ በጣሞ ጥሩሠዉነህ
@user-vv9pm3gm3r
@user-vv9pm3gm3r 7 ай бұрын
እኔ ከፍቅር ጋርቢሆን ባይ ነኝ. ከፍቅርጋ ሢሆን. ፈገግታው ከልብ ነው. ልክ እደህፃንልጂ❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 7 ай бұрын
ሙቤ😢😢😢😢❤❤❤❤አስተዋይና ምርጥ ሰው ።አብርሽ ምንም ቢፈጠር ሩታን እንኳን መጉዳት እንዲያሳዝናት አንፈልግም ምንም ቢመጣ ቤተሰቧን ጥላ ሴትነቷ ሳይገድባት እሱን ብላ ቀዬዋን ለቃ መታ እያም የሰጠንክ አደራ ናት።
@user-rt7my9he1p
@user-rt7my9he1p 7 ай бұрын
ሙቢ ምርጥ ሰው ነክ ወላሂ የትናችሁ የሙቢ አድናቂወች
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ ማርዋ
@user-rt7my9he1p
@user-rt7my9he1p 7 ай бұрын
እሺ እህት
@alinaalina212
@alinaalina212 7 ай бұрын
ሙቤ ቶቶሎ ቪድዎ ይሥራ ይለወጥ የምትሉ 👍👍👍
@user-cy6zu3bg2i
@user-cy6zu3bg2i 5 ай бұрын
Awe tlotlo ysra nletwalen mubye yewah sew❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@nuriyabutajraw5127
@nuriyabutajraw5127 7 ай бұрын
የኔ መልካም ሰው ሙቤ የኔም ፍላጎትነው ቀለበት አርጎ ፍቅር አቸው ቢያጣጥሙ ደስ ይለናል❤❤❤
@zulfaNure
@zulfaNure 7 күн бұрын
እስኪ፡ሙቢ፡ያብርሽ፡መከታ፡ነው፡ያምትሉ ምርጥ፡ወንድም
@user-fy7sf4ld1b
@user-fy7sf4ld1b 7 ай бұрын
አብርሽየ ትቶህ የሄደን ሰው ሁለተኛ ወደህይወትህ ለማስገባት እንዳትሞክር የበለጠ ሰጥቶሀል❤❤❤
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 7 ай бұрын
ትክክል
@user-ud8pm9do4z
@user-ud8pm9do4z 7 ай бұрын
ሳሕ
@Jkeesum
@Jkeesum 7 ай бұрын
​@@bintomer6193ከዉስጡ ፍቅር ካለ ሌላ ማፍቀር አይቻልም። ከልብ አዉጥቶ ከዛ ሰዉ ተስፋ ቆርጦ ነዉ እንደ አዲስ ነዉ ማፍቀር የሚቻለዉ
@AshumarAshumar-mi8nk
@AshumarAshumar-mi8nk 7 ай бұрын
አትፍረዱ እሷ ምን ምክናየት እዳላት አናውቅም ለሱ ብላም ሊሆን ይችላል ትንሽ ቢጠብቃት ኑሮ ጥሩ ነበር ባይ ነኝ እደኔ
@user-ji6gr7eb5h
@user-ji6gr7eb5h 7 ай бұрын
ወላሂ ትክክልነሽ❤❤❤🎉🎉
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 7 ай бұрын
ሙቤ በጣም የዋህና ቅን ልብ ያለው ልጅ ነው በአላህ 100 K እናስገባው
@nurabentbaba
@nurabentbaba 7 ай бұрын
አብሽር ሙቤ😢 እስኪ ሙቤን የምትወዱ👍🌹አሰዩኝ🎉
@user-ng3bn3vx9l
@user-ng3bn3vx9l 6 күн бұрын
አታልቅስ ሙባረክ ያተ ሚስ ታድላ የዋህ ገራገር ነህኮ ❤
@dassgsdr3774
@dassgsdr3774 7 ай бұрын
እሩታን እዳታስከፍት አብርሽ ንፁህ አፍቃሪ ናት ማሪያምን ሙቤ የልብ ሰው ወድምም ጎደኛ የሆነ ልጅ 😢❤❤❤
@user-jn4kb1jr2b
@user-jn4kb1jr2b 7 ай бұрын
ውቤን የምትወዱ በላይክ ልያችሁ የኔ የዋህ
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@samriberhan
@samriberhan 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
@@samriberhan ደመርሺኝ?
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 7 ай бұрын
❤❤❤❤Ena.bexame.ywa.eko.nwe❤❤❤❤
@dyfshc9857
@dyfshc9857 7 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-tp9sw6cy1j
@user-tp9sw6cy1j 7 ай бұрын
ፍቅር ሲፍልጉት ሄዶ ሲፈልጉት እሚመጣበት ነው እደት እናም እሩታን እዳታስከፋ አብርሽ እኛጋ እዳትጣላ
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 7 ай бұрын
እኔ መጀመሪያ እሩታ ወደድኩህ ብላ ስትመጣ ነው የፈራሁት የሚቀበላት አልመሰለኝም ነበር ልቡ እሺ አይለውም ብዬ አስቤም ነበር የዛችኘዋ ፍቅር ከልቡ ካልወጣለት የዚችን በጭራሽ የሩታን ፍቅር ሊቀበላት አይችልም። አብርሽ ጠንካ ነው ወስኖ ተቀብሏታል ከአሁን ቡኃላ ምንም ነገር ቢፈጠር ወደፊት እንጅ ወደኋላ ማየት የለበትም ሙቤ የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤
@gebrezenebe211
@gebrezenebe211 7 ай бұрын
ምንም አብርሽ እሩታን ልብህን ሠብሮ በሔደ ሰው ከቀየርካት እውነት አይቀናህም ማርያምን ነው እምልህ ተጠቀቅ❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
የሰው ማኛ እኮ ነክ ጠፍተሀል ትክክለኛ ወንድም ነክ እውነት ተባረክ
@user-tt9yr4go8z
@user-tt9yr4go8z 7 ай бұрын
አይዞህ ሙቢ አይለያዩም እሺ እኛም ፀሎት እናረግላቸዋለን
@user-pg8dj6cv3n
@user-pg8dj6cv3n 7 ай бұрын
የዋህ ሰው ምርጥ ጓደኟ የሜባል እደአንተ ነው አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሬ አሜን🙏👑❤
@amrankan5901
@amrankan5901 7 ай бұрын
አብርሽ ቀለበት አድርግላት ሩታ ስጦታህ ናት እሷን ከከዳህ እግዚአብሔርን ከዳህ ማለት ነው 😥😥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰❤️🥰❤️❤️🙏🙏🙏🙄🙄🙄🙄
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ የኔ ውዲ
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
ይመስልኛል ያቺ የበፊቷ ፍቅርኛ ልትታርቅውነውመሰለኝ አብርሽ እግዚአብሔር ላንተ የተሻለችውን ሩታን ሰትዋል እባክህ ሩታ ላንተ ብዙ ውለታቡዙመስዋዕት፥ከፍላለችእንዳታስቀይማት😢😢😢😢ሙቤ ምርጥ ጓድኛ ነህ በጣም ነው የምውድህ ውንድሜ ቅመሞችዬ ሙባን 100እናስገባውያሳዝነኛል😢😢❤❤❤❤
@sinidu6477
@sinidu6477 7 ай бұрын
Awoo yimasilal😢😢😢😢😢😢
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 7 ай бұрын
ያች፡አትፈልገውም፡ነበር፡ቅናት፡ይሆናል፡ልትበጠብጥ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 7 ай бұрын
,በሁሉም ነገር ሩታ ነው ምትሻለው ወላሂ❤❤❤
@Foaiz238
@Foaiz238 7 ай бұрын
አወን እመጨረሻላይ ኩምታለች በራሴ ቻናል እመጣለሁ ብላለች እር አብሩሽ እዳዉ ካላበደበቀር ወደሱአይሄድም
@user-vc9nv8nc2i
@user-vc9nv8nc2i 7 ай бұрын
እኔም እንደዛ አስቤ ነበር ሩታ ላብሪሽ ብዙ ሆናለች 😢😢😢
@EdrisAhmmad
@EdrisAhmmad 7 ай бұрын
ሀሳብህ ሀሪፍ ነው ክፉ ነገር ከመሀል እንዳይገባ ብለህ ለምትወደው ወንድምህ ብለህ ነው ግን ደግሞ እነሱ በደንብ ይሰቡበት አንተ ግን ልዩ ነህ የጓዴኛ ልክ❤❤❤❤🎉🎉
@user-jy1mv6hp4k
@user-jy1mv6hp4k 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእዉነት እዳታ ያሉትን ያብዛልኝ ❤❤❤❤❤
@hhhj5172
@hhhj5172 7 ай бұрын
አብርሽ አደራ ልጅትዋን ሩታን እድትጎዳት ጥላህ ሄደት ብትመለስን እኛም ይከፋኛል በእውነት 😢😢😢
@mesi6505
@mesi6505 7 ай бұрын
እሩታ ላይ የሆነ ነገር ቢፈጣሪ እሶ ብቻ ሳቶን እኛም ነን የምንሰበረው ሙቤ መልካም ጎደኛ ምክርህ ሀሪፍ ነው ግን እኛን የማፈልገው ጭቀት አሰገባህን የምር ❤❤❤❤
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 7 ай бұрын
አወወላሂአብረሺሩታየንየሆነነገረሁናማየትአፈልግም
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ማርዋ ዴምሪኝ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
​@@hayaatgobbee9549 ዴምሪኝ ማርዋ
@sadyatamam6451
@sadyatamam6451 7 ай бұрын
እኔም ነኝ ወላሂ የሩታን ነገር አደራ ከሷብዙነገር ተምሬያለሁ
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 7 ай бұрын
አወሁላችንምተምረናልከፈቷትማየትአፈልግም😢😢😢
@amen8410
@amen8410 7 ай бұрын
ሙቤ የኔ ምስኪን እንዳተ አይነት ጏድኛ ባአሁን ጊዜ መገኘቱ ይገምል ሽ አመት ኑር 👏🏻🥰🥰🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg
@DjggdjdhgxxbBzjxhgdushdg 6 күн бұрын
ሙቢ መልካም ሰው ነህ ፈጣራ ደግነትህን ይጨምርልህ❤❤❤
@user-ou1nb4xi7s
@user-ou1nb4xi7s 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ሙቤ ምርጥ ሰው ነህ ወላሂ አብርሽ ደግሞ እራሥህ ታውቃለህ ያሳለፍከውን ሁሉ ሰብሮህ የሄደን ሰው ፍፁም ወደ ሂወትህ እዳታሰብ ፈጣሪ የሰጠህን ምርጥ ሥጦታህን ተከባክበህ ያዝ ካንተም አልፎ ቤተሰቦችህን ከዛም አልፎ ተመልካቾችህን አስቀይሞን ነው ያለፈው ነገር አሁን ልብህን እዳታወላውለው።
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 7 ай бұрын
ሙቢ ምርጥ ጋደኛ ነህ አብርሽ ሁለተኛ ማልቀስ እና ልብህን ማሳመም ከፈለክ እንጂ ሩታ ብዙ ዋጋ የከፈለችልህ ልጅ ነች እንዳታሳምማት እሳንም አንተ ቆራጥ መሆን አለብህ ሁለት ወዶ አንዳይሆንብህ አደራ ❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo1880
@sikosilo1880 7 ай бұрын
ሞቤ አይዞህ ወዲሜ አብርሺ ይህን ጥሁፍ አይተህ ተረዳ ምንም ቢሆን ለሩታ የገባህላትን ቃል እዳታጥፍ ሰውን ሳይሆን ፈጣሪን ፍራ እሩቲ ማለት ላተ ሂወትህ ናት ያንን ጨለማ ቀን አሳልፉልሀለቺ ፍቅር ብትመጣ ነገ ትታህ እደምትሄደ እመን ሙቤን ተረዳ 😢😢😢
@Hana-qb6oo
@Hana-qb6oo 7 ай бұрын
ሙብየ የኔ የዋህ የኔእባ ይፍሠስ ወንድም አለም ምርጥ ጎደኛ ምርጥ ወንድም ነህ አብርሺን እሩታንም ለነገሮችሁ ሁሉ እግዚያብሄር ይቅደምላላቸዉ
@user-qq8en3ru6u
@user-qq8en3ru6u 7 ай бұрын
አብርሽ ምን አይነት የታደለ ፍጡር ነው በጌታ በአሁን ሰአት እዲህ አይነት ጋደኛ ማግኘት ከፈጣሪ ስጦታ እደተሰጠው ማወቅ አለበት ኡፍፍፍፍ መታደል እደሙቤ አይነት ጋደኛ መባረክ
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 7 ай бұрын
ሙቤይ አብሽር አይለያዩም የኛ መልካም ወንድም አታልቅስ ሙቤ እንድታለቅስ አንፈልግም
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ማርዋ. ዴምሪኝ
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x 7 ай бұрын
በመላው አላም የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቸሁ አደረሰን ሙብዬ መልካም ዬዋ የኛ ምርጥ ተባራክ አብርሽ &እሩታ ❤❤🎉
@user-ww1jw1mt2g
@user-ww1jw1mt2g 7 ай бұрын
ሙቢ መልካም ሰው አይዞህ😢😢😢አብርሽና ሩታ ምንም ቢፈጠር አይተዋትም ፈጣሬ ከናተጋ ይሁን እወዳችሗለሁ❤❤❤❤
@eyeruesalem4031
@eyeruesalem4031 7 ай бұрын
የእኔ የዋህ ሙቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከዚህ በላይ ፍቅራችሁን ያብዛላችህ እውነት ሰው ብሎ ዝም
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 ай бұрын
ዴምሪኝ ውዴ
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 7 ай бұрын
ሙቢ የኔ ሚስኪን!! የኔ አዛኝ!! የኔ አስተዋይ!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። ❤❤❤❤❤❤❤
@rabiagood
@rabiagood 7 ай бұрын
ሩታዬ ደሞ ሰወድሺ የምትተዉ ልጅ አይደለችም ጀግና ፍቅር አዋቅ ተጋብተዉ ወልደዉ ለማየት ነዉ ጉጉታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gm7bu4bb3p
@user-gm7bu4bb3p 7 ай бұрын
አብረሽ ህየወትህን አደጋላይ ጥሎ ለሄደ ሠው በድጋሜ እዳትቀበል ለበተሠቦችህም አስብ ጭራሽ አታስፈልግም ከላይ የተሰጠችህ ን እሩታነች ከፈጣሬ በታች ላተየምትሆንህ እሩተነች❤❤❤❤
@dyfshc9857
@dyfshc9857 7 ай бұрын
ሙቤ የዋህ ልጂ ለሰው ክፉ የማይመኝአላህ አይለኛቹህ ሁልየም በደስታ ኑሩልን ❤❤
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 7 ай бұрын
እውይ ኅደኝነት ከልብ ሲሆን ደስ ሲል ስወድላችሁ ፍቅራችሁን ስወድላት አለ ማዲኅ❤❤❤
@MamoBizunesh
@MamoBizunesh 7 ай бұрын
በእውነት ያንተን ልብ ለሁሉምሰዎበሰጠ የኔ የዋህ ልጅ አይዞህ እግዚሃብሄር አለ ❤❤❤❤❤
@user-zs8wx6id9c
@user-zs8wx6id9c 7 ай бұрын
ሙቤ ሚስኪን የኔ የዋህ አይዞህ ኡፍፍፍ ❤❤❤❤❤❤❤ በዚህ ዘመን እደ ሙቤ አይነት ጎደኛ አለ ግን
@lebabalebaba4889
@lebabalebaba4889 7 ай бұрын
ፍቅር መጥታ ነዉ የሚሆነዉ የምትሉ ላይክክክ ከባድ ነዉ ከሆነ❤❤❤❤
@user-qu2zo4mv6q
@user-qu2zo4mv6q 7 ай бұрын
እኔም
@hailukidist878
@hailukidist878 7 ай бұрын
እውነት በቁምህ የገደለችህ አሁን ደስተኛ ስለሆንክ ህይወትህን ልትበጠብጥ ባልሆነ ይህንን ፊልም የሚመስውን የሩታን ፍቅር ይዘህ ወደ ፊት ፍቅር ያሸንፋል እንወዳቹሀለን 🌷♥
@hayatworku4206
@hayatworku4206 7 ай бұрын
ወሬ አለብሽ እሷም እኮ ጠልታው አደለም እየወደደችው እያፈቀረችም ተገዳ በቤተሰብ ተፅኖ ነው የጠፋችው ለምን ክፉ ታደርጓታላቹ ወላሂ ትንሿም በጣም ነው የምትወደው
@user-nz1nq4vh1k
@user-nz1nq4vh1k 7 ай бұрын
​@@hayatworku4206 ጠፍታለችደ ቤተስብ ጋ አደለችም እደ
@fjhxgxhd3447
@fjhxgxhd3447 7 ай бұрын
​@@hayatworku4206ምንም ብትገደድ ከሱ አይበልጡም እሽ ተስፍ መስጠት ነበረባው ተለያየን ብላ ልቡን ሰብራ ነውኮ የሄደችው ሲቀጥል ብትወደው እንደምንም ብላ በሰው ስልክም ቢሆን ሳታወራው አትውልም አታድርም ፍቅር ያሸንፋል ልጅቷ ምክንያት ፈልጋ ነው የሄደችው😢😢😢
@romantup9195
@romantup9195 7 ай бұрын
​@@hayatworku4206silesaw hiyot betseb min agebaw masmen techil neber atfekrhum enji yane le betseb erasen atefalew betelnia betasferarachew yefekdu neber
@user-di2yj7gj9k
@user-di2yj7gj9k 7 ай бұрын
ሙቤ ምርጥ ሰው አሪፍነውምከርህ ሩታ በጣምነውየምወድሽ አብርሽም ደስታህንጅ ሲከፋህ ይከፋናልበፍቅር ኑሩ እወዳችሀኀለሁ❤ ኮሜ ንቶች ፍቅርን ደሞ ከሀድ አትበሉ እሷ ምንታርግ የቤተሰብ ጉዳይ ነው ስንቱ ተለያይቶል ከፈለጋችሁ ቪደው ገብታችሁ እዩ ፍቅርና አብርሽ በጣምነበርየሚዋደዱት ግን እኛ እዳሰብነውአደለም አላህ ያለውነውየሚሆነው የቻለመልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል ነብዩصل الله عليه وسلم❤❤
@hizbeyerayawayoutube4352
@hizbeyerayawayoutube4352 7 ай бұрын
ግመል ወደኋላ እንደሚሸናው ሁሉ አብርሽም ከደገና ወደኋላ እንደማይመለስ ፍፁም ክርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱም ከቀድሞው ሂወቱ ብዙ ነገሮችን ተምሯል ብየ አስባለሁ ሩታ ማለት ደግሞ የተሰበረውን ልቡን እንድትጠግን ከእግዚአብሔር የተሰጠችው ስጦታ ነች። ሙቢየ ግን እንደ አንተ አይነቱን ጓደኛ ያብዜልን ምርጥ ሰው ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ጥበቃው አይለይህ በርታልኝ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutarga4704
@hirutarga4704 7 ай бұрын
ምንም ቢመጣ አለመፍራት ወንድልጅ እንደ ወርቅ ይፈተናል ስለዚህ እሩታን ጠበቅ አርገህ ያዝ እስዋ ስጦታክ ነች በልብህ ማንንም እንዳታስገባ ስትጎዳ አብረን ተጎድተናል አብርሽ እወቅ ለእራስክ እኛም ግራ አጋባችሁ እኛ ከሩታ ጋር ተጋብታችሁ እንድናይ ነው የሚንፈልገው ።❤❤ አይደል ጋይስ
@Jkeesum
@Jkeesum 7 ай бұрын
አዎ ❤
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 7 ай бұрын
አወ
@user-nr1cg2iz7t
@user-nr1cg2iz7t 7 ай бұрын
ምን ይሆን አስጨነቁኝ
@user-tt3ew3kt3g
@user-tt3ew3kt3g 7 ай бұрын
አዎ ሁላችንም ሩታን እንወዳታለን
@user-tt3ew3kt3g
@user-tt3ew3kt3g 7 ай бұрын
ካላበድ በቀር ሩታን አይተውም ከምር ምርጥ ቆንጅየ ልጅ ናት
@almazjanka8624
@almazjanka8624 7 ай бұрын
መቸም አብርሽ እግዚአብሔርን የሚፈራ ልጅ ነው ብዬ እገምታለሁ ይህ ያስጋንን ጉዳይ ለማስቀረት ባስቸኳይ ቀለበት ያርግላት ቅለበት አርጎ እኮ አንድ ላይ መኖር ይችላሉ ለሁሉም ፀሎት በየእምነታችን እናድርግ ይህንን ቪዲዬ ካይሁ በዋላ በጣም ተረብሻለሁ የፍቅር አምላክ ሩታንና አብርሽን ከጠላት ከምቀኛ ይጠብቅልን🙏
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 7 ай бұрын
ቀለበትኮ ጣትን እንጂ ልብን አያስርም ያጀማአ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 7 ай бұрын
@@user-ji6mo8lh6h በኢትዮጵያዊ ና ባህላችን በአለምአቀፍ ህግ በሁሉም እምነት ቀለበት ማለት ለጋብቻ የቃልኪዳን(የታማኝነት) ምስክርነት ማለት ነው ቃልኪዳን ማለት በፈጣሪ ፊት ላለመካካድ የሚገባበት መሃላ ነው
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 ай бұрын
😢አምናለው
@M-eb4rn
@M-eb4rn 7 ай бұрын
ሙቢዬ ምንም ብሆን ምንም አንተ ግደታ ጠንከር ማለት አለብህ እብረሽ እና ሩታን ደሞ አላህ አይለያቸው አይዞህ አንተም አይዞህ አይዞህ አብሽሩ ወለሂ ለነሱ ቃላት ያጠረኛል❤❤❤❤❤❤❤
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 7 ай бұрын
ጥላው ለሄደችው ሴት ቦታ ልሰጥ አይገባም ተባረክ አበሳ
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
ሙቤን የምቶዱ እስኪ አሳዩኝ የኔ የዋህ😢ለምን ፍራህ መጣች እዴ ያችኛዋ ምነው ግራ ተጋባሁ😢👍
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 7 ай бұрын
😢😢
@adanechikassaye4662
@adanechikassaye4662 7 ай бұрын
እኔ ሆዴ ፈራ ያቺ ኡፉፉ እመቤቴ ትርዳቸው
@nefisasemane
@nefisasemane 7 ай бұрын
Keangagru terdahu mteta nwe yemihonwe
@user-yg9gw2xy1h
@user-yg9gw2xy1h 7 ай бұрын
መታይሆናል
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 7 ай бұрын
እኔም እሷኑን ፈራሁ ወይ ፈተና መቸም እንደዛ አርጋ ጥላዉ ሂዳ ከተመለሠ ጉዲ ነዉ ይች ብዙ ሁናለታለይ የምር
@user-yn7us4gq2q
@user-yn7us4gq2q 7 ай бұрын
ማርያምን ልቤ ፈራ😢😢 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰዉራችሁ ሙቤዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤መልካም ሰው ነህ❤💖🙏
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 7 ай бұрын
እኔም ፈርቻለሁ ልቤ ጠረጠረ ያችልጅ መታ ባላደፈረሰቻቸው
@user-yn7us4gq2q
@user-yn7us4gq2q 7 ай бұрын
@@user-gt9le8jy2m ብትመጣስ እዴት ሊመለስ ይችላን
@cutepink1706
@cutepink1706 7 ай бұрын
አብርሽ እንደ ሙቤ ያለ ጓደኛ ስላለህ እድለኛ ነህ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 7 ай бұрын
ሙቢ መልካም ልጅ ነህ ሩታና አብርሽ አይለያችሁ❤❤❤
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 7 ай бұрын
ሙቢ ፈጣሪ ይባርክህ አታልቅስ ደግሞ ሲከፋህ አንወድም ነገሩ ገብቶኛል ምንም ቢፈጠር አብርሽ ሩታን እንደማይተዋት አምናለው ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadas9954
@saadas9954 7 ай бұрын
ምን ተፈጥሮነው ገላየዋ
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 7 ай бұрын
አያችሁ የእዉነተኛ ጓደኛ ማለት ሙቤ ማለት ነወ ነገሮችከመፈጠራቸዉ በፊት የሚያመላክትእዉነተኛ ጓደኛ ነዉ😢😢😢
@user-cq3eh2fe3p
@user-cq3eh2fe3p 7 ай бұрын
በጣም
@Aminaweloyewa2-oj9fm
@Aminaweloyewa2-oj9fm 7 ай бұрын
ወላሂ ሩታ እና አብርሺ የማንም ናገር አትስሙ አላህ አይላያቸሁ ሙብ አታልቅስ ዶአአድርግወንድም
@amaamm6014
@amaamm6014 7 ай бұрын
የምር ቃላት ያጥረኛል የዚህ ልጂ ትትና የምትወዱት እሥኪ ሠብሥክራይብ እናድርገ👌👌👌
@naimamohamed2667
@naimamohamed2667 7 ай бұрын
ወላሂ በሂወቴ ብዙ ሰዎችን አውቃለሁ ግን እደ ሙቤ አይነት ሰውም ጓደኛም የሆነ ሰው አይቸ አላውቅም😢😢 አላህ ለሁላችንም እዳተ አይነት ጓደኛ ይስጠን አይለያችሁ ሁላችሁንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 7 ай бұрын
እንኳን ለአብርሽና ለሩታዬ ለኔም ግራ ገብቶኛል በጣምነው ልቤ የተጨነቀው አውነት እግዛብሔር ያጣመረውን ሰው ሊለየው አይችለልም አይዞክ ሙቢዬ እውነቱን ለመናገር የኔም ልብ ተጨነቀ ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 7 ай бұрын
*አብርሽ እደ ሙቤ አይነት ወንድም እደ ሩቲ አይነት ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ናቸው ጠበቅ አድርገህ ያዛቸው በሀሳቤ የሚስማማ 😢😊*
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ ግን አብርሽ እሩታን ካስከፋት ጠሩ አይሆንለትም አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ ከቤተሰብ ተለይታ ለሱ ብላ እንጅ ፍቅር ከገፉት መልካም አይሰጥም ግን አብርሽ አደራራራ በፍቅር ጉዳይይይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp5vp5ej8w
@user-qp5vp5ej8w 7 ай бұрын
የኔ አባት የዋህነቱን ስወድለት ፈጣሪ ይጠብቅህ ለምን እዳለቀስኩኝ ፈጣሪ ይወቅልኝ😢😢😢
@LubabaMuhamed
@LubabaMuhamed 7 ай бұрын
ሙቢን ቀርባችሁ አዉሩት ስሜቱ ትክክል አደለም አዳዴ አጠገባችን ያሉ ሰዎች እሩቅ ስያስቡልን መጠንቀቅ አለብን ሙቢ አላህ ይጠብቅህ አብርሽ አደራ ሙቢን ቀርበህ ብቻዉን አዉራዉ ሠሞኑን ከዩቱብም ጠፍቷል ሲመጣም አሥፈሪና አስጊ ቃላቶችን ይዞ ነዉ የመጣዉ ሙብየ አላህ ይሠብክ ቀልብህ ደስተኛ አላህ ያድርግህ ወድሜ❤❤❤🎉🎉
አጠገቤ ሆና ትናፍቀኛለች : ልለያት አልችልም ስጦታዬ ናት ❤️
48:32
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,7 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 251 М.
ሙቢ  አስለቀሰን . ብዙ ቀን እራሴን ላጠፋ ነበር አለ😭😭
15:40
🛑ሄለን ለማርክ እና ለዊና በሰፕራይዝ አስደነገጠቻችው😱
29:11
ቤተሰቦቼ ያላሰብኩት ነገር አረጉልኝ
14:32
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 153 М.
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 15 МЛН