ቃል ወይስ ፍቅር ሙሉ ፊልም - Kal Weys Fiker Full Amharic Movie 2022

  Рет қаралды 372,929

Salkan Tube

Salkan Tube

Жыл бұрын

New Ethiopian Movie 2022 - ቃል ወይስ ፍቅር ሙሉ ፊልም - Kal Weys Fiker Full Amharic Movie 2022 don't forget to subscribe Salkan tube for latest Amharic Movies.
#EthiopianMovie
#Kal Weys Fiker
#SalkanTube

Пікірлер: 308
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Жыл бұрын
ይቺ ምርጥና ጀግና እናት ስወድሽ እኮ ማምዬ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ከምር❤❤❤❤❤
@OpiaCafe
@OpiaCafe Жыл бұрын
እኔ ግን አይመቹኝም ባየዋቸው ቁጥር ችግር ና የመከራ ፊት ነው ትዝ ሚለኝ 😝
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
የሰው ደስታ ያሚያስደስታቹ ደምሩኝ 💔😭
@genitub984
@genitub984 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ እደምርሻለሁ
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ደምሪኝ ደምሬሻለሁ💪💪👍
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
@@tube2790 እሽ ማሬዋ እኔም ደምሬሻለው
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
@@genitub984 አመሰግናለው ማሬዋ
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
@@helenhabeshatube1744 አመሰግናለሁ ሀኒ😘😘😘
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 Жыл бұрын
ነገ እኮ ኪዳነ ምህረት ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች የአመት ሰዉ ትበለን አሜን!🙏ሰላም 🇪🇹
@misgogo4397
@misgogo4397 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@HanaNuguse
@HanaNuguse Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቃልዬ
@ቃልዬ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@mnhv1839
@mnhv1839 Жыл бұрын
እንንካን አብሮ አደረሰን
@user-ne5kk4nt8y
@user-ne5kk4nt8y 7 ай бұрын
amen amen amen
@abaytube1595
@abaytube1595 Жыл бұрын
"የኔ ነገር" የሆነ አንዳንድ ቀን ሲከበኝ ሰቀቀን የታከተኝ ጊዜ ሂዎት ሳቅ ተርቦ እድሜዬ መኖሬ የዃሊት ተስቦ ወደ ድሮዋ እኔ ተመልሼ ዳግም እዛውጋ በቆምኩኝ እላለሁኝ ሳልም በቃ ሁሉም ቀርቶ በንፁህ ህሊና _ ያላሳብ ተኝቶ ከልብ እየሳቁ _ ፍንድቅድቅ እያሉ ብሶት አልባ ቀናት_ በደስታ መዋሉ ....... አብዝቶ ያምረኛል ..... ም ነ ው ያሁኑ መኖሬ _ ቀርቶብኝ ጨርሶ የድሮዋን እኔን _ በሆንኩኝ መልሶ
@susudejenea5694
@susudejenea5694 Жыл бұрын
በትክክል
@bllnewcell1858
@bllnewcell1858 Жыл бұрын
🥰🥰🥰አንቺ ቅመም
@rabiaahmedali2649
@rabiaahmedali2649 Жыл бұрын
ላላህ ብየ ስወዲሽ አቺልጂ እኔን ከነመፈጠሬም አታቂኚ ግን ሁሌ አዲናቂሽ ነኚ ያርብ ስላምሽን ያብዛዉ ማሬ
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮባይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍
@user-is7gu7cq9l
@user-is7gu7cq9l Жыл бұрын
👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿❤️❤️❤️❤️
@tubetube4903
@tubetube4903 Жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለቡሔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ...🙏
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን😍😍😍😍😍እዛሬዉ ከርሞ ያድርሰን
@HhHhhh-wy4yk
@HhHhhh-wy4yk Жыл бұрын
@@naseematariq2142 ከአኘኘገ
@rozaroza6847
@rozaroza6847 Жыл бұрын
በጣም ደሥሥሥ የሚል ነው በተለይ ጩባው ያለበት በመወኑ ደሞ የበለጠ አሳመረው 🥰🥰🥰
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
በሰድት ሀገር ውስጥ ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝት ይብል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ።
@Gedneshmoloro
@Gedneshmoloro Жыл бұрын
Amen
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
አሜን
@mulefaf8664
@mulefaf8664 Жыл бұрын
አሜን
@user-pf3sl6gq6p
@user-pf3sl6gq6p Жыл бұрын
አሜን🥰🥰🙏
@genitub984
@genitub984 Жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ ፕሊስ❤🙏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Жыл бұрын
ይህ ፍቅር ጂልም ልጂም ሞኝም ያረጋል የሚባለው እውነት ነው አለ ጩቢቲ ምርጥ ነው በርቱ 😂😂😍 ጀበር ካለች እሩጥ እናት ካለች አጊጥ💕💕
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
በጣም😂😂😂❤❤❤
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ።እግዚአብሔር ሀገርችን ስለም ያድርግልን ።
@hawasetottube
@hawasetottube Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ። ፍቅር ግን በፊልም ሁኖ ቀረ ።
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ፍቅር እኮ ሀያል ነው 😢😘😘😘😘
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
ዋው መጨረሻ የእግዝአብሄር ቃል ዋው ጌታ ሆይ ሰለቃልህ ተመሰገን መጨረሻ አሰለቀሰኝ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Жыл бұрын
ኦአ አሪፍ ፊልም ነው ወድጄዋለሁ😍 የሁለተኛው ሽጉጥ ግን ደብሮኝ ነበር አሳቀኝ እሰይ😂እውነተኛ ህይወት ልክ እንደምናየው ፊልም ቀላልና ፍፃሜዋ ያማረ ቢሆን ምንኛ መታደል ነበር!
@genitub984
@genitub984 Жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ ፕሊስ❤🙏
@user-bc7td7pp3o
@user-bc7td7pp3o Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የሺጉጡ ነገሪስ አሪፍ ፊልም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹❤🇪🇹
@hadiatube
@hadiatube Жыл бұрын
#ለሴት ልጅ ትልቁ ክብሯ እንቁነቷ በሁሉም ነገር ላይ ቁጥብነቷ ነው! #ቁጥብ ሴት ሁሌም እንቁ (ውድ) ናት ! ውድና የተከበረ እንጂ አያገኛትም
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n Жыл бұрын
የጩብቲ ጓደኛ የሽጉጡ ነገር😂😂😂የጓደኝነት ጥግ ደስ ሲል በእውነት ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያምር ፊልም ነው ጩቢት ምርጥ ትወና እናትየውን ስወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ማርትዬ ስወድሽ ረጋ ያልሽ ሴት ነሽ ተባረኪልኝ 🥰🥰
@petrossolomon4496
@petrossolomon4496 Жыл бұрын
የልባም ደሀ ምርጥ ክሩዎች ምርጥ ስራ ደገማችሁት ቃል ወይስ ፍቅር እጅግ ያምራል በርቱ ወድጄዋለዉ
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ና በጥሩ አባባሎች የታጨቀ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን
@Kidus1
@Kidus1 Жыл бұрын
ሁለም ተወዳጅ ሥራዎችን ይዛችሁ ስለምትመጡ I respect 🙏🙏🙏 selamachew bzet yibelilign salikanoche
@rosakejela1459
@rosakejela1459 Жыл бұрын
Ato maal hojata?
@user-mr6fk5hl4g
@user-mr6fk5hl4g Жыл бұрын
ምርጥ ስብከት በፊልም ሲሰራ በርቱ "ተስፍ እምነት እና ፍቅር" እነኚ ሶስቱ ፀንተው ይኖራሉ ፍቅር ግን ከሁሉ ይበልጣል እንዲል ቃሉ
@mesimesi9316
@mesimesi9316 Жыл бұрын
በእውነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በጣም ደስ የሚል ፊልም 💔💔💔😥😥
@ethiopia3929
@ethiopia3929 Жыл бұрын
እሚያስለቅስ ከሆነስ ልተወው በእረኛየ ሳለቅስ ነው ያደርኩት 😭
@eyerusalem6160
@eyerusalem6160 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም!ዉይ ይችንልጅ ስወዳት❤
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
ወይኔ በቃ በፊልሙም በጋህድም የባንባ ውሃ መሰለኮ እንባዬ ጫፍለይ ሆኖ አስቸገረኝ አብሶ አናትየዋ ያባቱን ፎቶ ይዛ ስታለቅስ አባቴ ሳቄ የልጅነት ወዜ ናፈቀኝ በቃ ድንገት እየሰራው የማዳም ኩሽና ሆዬ። አባት የሚል ስም እንካን ስሰማ በልቤ ምነበር። ዛሬ ኖረክ ደርሼልክ ባየከኝ ብዬ ሳስብ። ትኩስ ሀዘን ለቅሶቤት ያለው ይመስለኛል። አምላኬ አመስጋኝክ ነኝ ሁሌም ለበጎነው ነው ቃሌ ግን። ግራዬ ይሁን ቀኜ አጥንቴ ጎሎኛል ለመቆም ስሞክር ቀጥ ለማለት ቲንሽ ዘንበል ያረገኛል። የፈቀድከውን አረክ ክን ዘወትር ትኩስ ሀዘን ያክል ነው የሚሰማኝ እባክህ እኔ ባርያክ እንደዮብ የበረታው አይደለሁም ደካማ ነኝ አንተነክ አቅምሜ አበርታኝ አንተ አባት ሆነከኛል የሰማይም የምድርም ግን ሀዘኔን የማያስረሳኝ። ጠዋት ብርዱን ማታ ዝናቡን ንፋሱን ሳየው ትውስ ቅጥል ያረገኛል ለኔ ለቡቃያው ለፍሬው ሲል ከብርድጋር ተጋፍቶ ዳቦ መግዣ ያመጣልኝ ነበር ዛሬ። ከዳቦ በላይ መግዣ ባሳደገኝ አቅሜ ሰርቼ አገኝው ግን ምን ዋጋለው አንድ እጅ አያጨበጭብም ከእምዬ እናቴጋር ጎና አረፍ ብለክ ያባትነት ምርቃትክን እየመረከኝ ብትኖር ተመኝው ትኩሳቱ ያመኛል ጠዋት እንደዋዛ ጋደም ብለክ እነዛ የሚንከራተቱ አይኖችክን ሳየው። ማታ መጣው ታክሜ ብለከኝ ዋሸከኝ መጣው ያለሰው ይመጣ ነበር አንተግን ያለመደብክን ዋሸከኝ ሀዘኔን መቃቃም አቅቶኛል የአይኔ ብሌ ለይ ታትመካል በልቤ ነግሰካል ካልሞትኩኝ በስተቀር መሞትክን ሳይሆን ከኔ እርቀህ እሩቅ ቦታ መኖርክን ብቸኝነት መምረጥክን አሁንም አሁንም ማመን አልችልም። ግማሽ አካሌ ባዶ ነው ንፋሱ ሙቀቱ ብርዱ ሁሉ ነገር እየተፈራረቀብኝ አቅም አሳቶኛል የኔ ለፊ አባት ባንተስም በመጠራቴ ኩራቴነው የምናፍቅህ
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
የኔ ውድ ውስጤ ያለውን ሁሉ ነው የፃፍሽው😢😢😢😢
@mulu359
@mulu359 Жыл бұрын
አይዞሽ አስለቀሽኝ የኔም አባት ተንከራቶ ሻይ እያዞረ ልጆቹ እንዳይራቡበት የሸጠበትን እሮጦ ያመጣልን ነበር ለጎደለበት ተመልሶ ሸጦ ያመጣ ነበር የኔ አባት ዕድል ለሁሉም አትቀናም እግዜአብሄር ይመስገን ማለት ብቻ ነው
@user-sh3np1qs2x
@user-sh3np1qs2x Жыл бұрын
ፍቅርን በልቤ አትሜ ለቃል እኖራለሁ ብየ ይህዉ በድርሰቱ በግጥሞ በሙዝቃዉ ልቤ ቆስሎ ሞተ ኪያየ እዉነት ነዉ ፍቅር ይበልጣል ግን እኔ ቃል በለጠብኚ ሁሌም አፈቅርሀለሁ ታቃለህ የሁልጊዜ ጥያቄየ ቃል ወይስ ፍቅር ነበር ድርሰቱን ሳልሰጣችሁ ሰረቃችሁኚ ይገርማል
@user-nb2qy8mc1e
@user-nb2qy8mc1e Жыл бұрын
ዋው ቃል ወይስ ፍቅር ልባም ደሀ ተደገመ ክበሩልኝ በእንባ ጨረስኩት
@zakiail9186
@zakiail9186 Жыл бұрын
ልየው ውድ ይምራል
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
ዋውው በጣም ምርጥ ስራ ከምርጥ ተዋንያን ጋር በርቱልን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፍቅር ፌልም ላይ ብቻ ሆነ ተዋ ና ልክ እንደማየው ፌልም ፍቅር አፍቃሪ እየጠበኩህ ነው😂😂😘
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
ፊልም ላይ እንዳለዉ ይገኛል ብለሽ ነዉ ለማንኛዉም ይቅናሽ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
@@paleto3640 አሜ ን እየጠበኩ ነው ልክ እንደ ፊልሙ😂
@paleto3640
@paleto3640 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ እንደዚህ አይነት አፍቃሪወችን ያብዛልን
@ardiboardibo3079
@ardiboardibo3079 Жыл бұрын
እረ ባክሽ አፍቅርሻለሁ ብዬ ልቃጠል ባፍቅርሽ እንኳን አልነግርሽም ፍንድት ብዬ እሞታታለሁ እንጅ
@Ghionmaleda
@Ghionmaleda Жыл бұрын
እሱ እየበረደው እኔን አለበሰኝ የእሱ አንጀት ሳይሞላ ፈትፍቶ አጎረሰኝ ደጉ ያገሬ ሰው የወንዜ ልጅ ክብሬ ከአንተ ጋራ ልሙት የአገሬ ገበሬ! ኢትዮጵያ💚💛❤️
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ለህዝባችን በአድስ አበባ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ህፃናቶች ልብ ይሰብራል ፍትህ ለህፃኖቹ ፍትህ ለተበደለ ሁሉ😢
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@saronbiresaw6474 ከአንድ አመት በዋላ የት ነው መቼ ትይኛለሽዴ😏
@No1E.N.T
@No1E.N.T Жыл бұрын
ወይኔ ጩባው ገና ዛሬ ሲያለቅስ አየሁት 😢
@Fcgcchb
@Fcgcchb 9 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው😍😍 ልእልት በጣም ነው ደሰ ምትለኝ🌷🌷🌷
@melkamargeni3104
@melkamargeni3104 Жыл бұрын
በጣም ጥሩና አሥተማሪ ፊልም ነው
@messiethio4895
@messiethio4895 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ማየት ከፈለጋችሁ ሳልቃን ላይ ብቻ እዩ የኔ አንደኛ ሳልቃን ዩቲዩብ ❤
@tedycell8279
@tedycell8279 Жыл бұрын
ሁላችሁም አንደኛ ናቹ ልጅቷ ግን ያልተነገረላት ጎበዝ ተዋንያን ናት ጩባቲዬ የኔ አልቃሻ አይዞህ
@isman1344
@isman1344 Жыл бұрын
ማዘርየ ስውደውትኮ እርሜወትን ያርዝምልን
@amanuelakalu5590
@amanuelakalu5590 Жыл бұрын
በጣም ደስ ያምል ፊልም ነው
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍቅር ማጣት ያማል ያዉም የሚወዱትን ስደት ያአላህ😥😥😊😉😊
@shumaiya5915
@shumaiya5915 Жыл бұрын
ውዶቸ ሀሪፍ ይመሥላል ልቀቁልን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ይእችን ማማማዬ እናት ስወዳቸው ጩቢ ውስጤ ነክ
@mhrettube5604
@mhrettube5604 Жыл бұрын
እማ ቤቴን ጎብኚሊኝ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
@@mhrettube5604 ውዴ ሊንክ አስቀምጭ እስከ ጓደኞች ልጉብኝሽ ውዷ
@mhrettube5604
@mhrettube5604 Жыл бұрын
@@hanaalemu949 ማር ምህረት ፍቅር ብለሽ ግቢ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
@@mhrettube5604 😘😘OK my dear sister
@mhrettube5604
@mhrettube5604 Жыл бұрын
@@hanaalemu949 አረግሽኝ ማር
@samri3426
@samri3426 Жыл бұрын
በጣም ይመቻል ደስ ሢል❤❤❤
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር /ለቡሄ በአል በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏
@tsegaywolday8276
@tsegaywolday8276 Жыл бұрын
ቃል አይሻርም ቃል ክቡር ነው ፍቅር ግን ከሁሉም ይበልጣል
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r Жыл бұрын
ዋ ዉደስየምልፍልምነው ❤️❤️❤️
@foziyaayalew1589
@foziyaayalew1589 Жыл бұрын
እውነት ለናተ ፍቅር ሲል እሱ መገላታቱ የኔ ውድ 👌👌ትለያለህ ደግሞ ባጋጣሚ ልገርህ እወድሀለሁ
@sheitawolde4645
@sheitawolde4645 Жыл бұрын
ፍቅር ከቃል በላይ ነዉ ዋዉ ምርጥ ፍልም ነዉ ግን የሹጉጡ ነገሪ የረለያል
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ያበደ ፊልም ነው ኑ የመዳም ቅመሞች ቤቱን አድምቁት😘😘😘😘😘😘
@user-oh9sj4kl6v
@user-oh9sj4kl6v Жыл бұрын
ውይ ይችን ልጂ ስወዳት❤❤❤❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Жыл бұрын
ምርጥ እነት ምርጥ ኀደኘ ደሰ ሲል ምርጥ ኀደኘ ይሰጠን
@qatarrayyan1402
@qatarrayyan1402 Жыл бұрын
ጩቢቴ በጣም በዙ አድናቄ አለሁ እሚናገረውም ያስቃል ይላሉ እኔ ግን ምንም ቢስራ አስቆኝም አያቅም አድንቄውም አላቅም ግን ይቅርታ ጩቤው ሴቷ ግን በጣም ነው እምወዳት አብሶ ቀበጥ ሁና ስሰራ ያምርባታል
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
ቆጆ አስተማሪ ፊልም በርቱ
@weyntiesheta4365
@weyntiesheta4365 Жыл бұрын
ዎውውውውውው ከምር ምርጥ ፊልም ነው ፍቅር ከቃልም በላይነው ግን ምን ዎጋ አለው በፊልም ብቻ ሆነጅ በተረፈ ጎደኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ጎበዝ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወዳት የጎማዳ ቆንጆ ደስ ትለኛለች ማዘራማ አንደኛ ናቸው
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c Жыл бұрын
አይ ፍቅር በቃ ፊልም ላይ ብቻ💔
@samisami8428
@samisami8428 Жыл бұрын
𝑤𝑜𝑤𝑤𝑤𝑤𝑤 ድንቅ ትምህርት ነው 💪💪💪💪
@hiwotlove3745
@hiwotlove3745 Жыл бұрын
ፊልሙ በጣም አንደኛ ነው.ግን የሰርጋቸው ፎቶ ላይ ስታሳዩን የሰውየው ፎቶ በ አሚር እንዳጣበቃቹት ያስታውቃል (ፎቶ shop ) እሱ ብቻ ይስተካከል🥰🥰✌️
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
ያላ ልቀቁልን 😍😘
@OsamaOsama-co6dd
@OsamaOsama-co6dd Жыл бұрын
ጎዳኛ ማላት እንድ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
@user-yu1gb7vs6z
@user-yu1gb7vs6z Жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ደግሞ አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabirahmed3963
@sabirahmed3963 Жыл бұрын
ይችን ውብ ልጅ ግን ቃለመጠየቅ ቢያቀርቡልን ምነው
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 Жыл бұрын
Wow wow 🥰 thank you 💞🙏
@dawitmeron8552
@dawitmeron8552 10 ай бұрын
ዋውው 💯💯💯💯💯ያምራል
@AlamAlam-eb4tw
@AlamAlam-eb4tw Жыл бұрын
ከሰጠ አይቀር ልክ እንዲ ዋጋው ሊተመን እማይችል ጓደኛ ይስጥክ
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፌልም ነዉ
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s Жыл бұрын
ሴትዮዋ ያለችበት ድራማ በጣም ነው የሚያስቀኝ
@Kidist-di8jk
@Kidist-di8jk 7 ай бұрын
ይገርማል የሰው መመሳሰል ይቺ እናት አያቴን ትመስላለች ስወዳት እኮ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል❤
@saraworku5602
@saraworku5602 Жыл бұрын
የሽጉጡ ነገ ር 🤣🤣🤣🤣🤣😜😜ያላያችሁ እዩት በጣም አሪፍነው 🥰👌
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 Жыл бұрын
ጥፊዉ✋ተመችቶኛል😮😅😅😅😅😅🙈🙈🙈
@haymesol1833
@haymesol1833 Жыл бұрын
ዋው እኔ በጣም ነው የወደድኩት እራሴን እንድፈትሽ ነው ያረጋችሁይ
@hyme7165
@hyme7165 Жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@bdhf9370
@bdhf9370 Жыл бұрын
.ቆይ እኔ የአገራችን መሰልሰል ደስ አይሉም. .በቱርክ አይነት ስለሆነብኝ ነዉ መሰል
@asiasi8328
@asiasi8328 Жыл бұрын
ምርጥ ስራ❤❤
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
❤❤የልጅቷ አድናቂ ነኝ ❤❤
@berbere4478
@berbere4478 Жыл бұрын
ምን ድነው ሳልቃን ሳልቃን የሚል ፈዛዛ የሆነ ፊልም እንቅልፍ ያመጣል ጥሩጥሩ የሆነ ፊልም በሲነማ እየታየ ይሄ ደሞ ሳልቃን ሳልቃን ይላል
@salkantube
@salkantube Жыл бұрын
Yihe ye salkan tube sayihon yetegeza new
@berbere4478
@berbere4478 Жыл бұрын
@@salkantube እሺ
@orjiioromiyaarsii1574
@orjiioromiyaarsii1574 Жыл бұрын
wooooooowww very nice Movie❤❤
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
ጩቢቲና ማዘር ካሉ ይመቸኛል🤣🤣🤣
@mareammohamad5996
@mareammohamad5996 Жыл бұрын
ኡፉፉ መጨረሻው ሲያምር
@AlamAlam-eb4tw
@AlamAlam-eb4tw Жыл бұрын
እምትጠቀሟቸው ቃላት ትምህርት ሰጪ ናቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
አረ ወይኔ ሰራለት ከሆላ የደቀነበት ሽጉጥ መስሎት ሀሀሀሀሀ🤣🤣🤣🤣
@dubabadubaba7546
@dubabadubaba7546 Жыл бұрын
በጣምዴስይላልል
@memebakla378
@memebakla378 Жыл бұрын
በጣም ደረሰ ይላል በረቱልን እንመሰግናለን
@user-xe9wu5no4z
@user-xe9wu5no4z Жыл бұрын
ሀሪፍነው ጓደኛውም ተመችቶኛል😍😍
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ፍትህ ለውሀው አይ ጩቤ😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂 በህልሙ ነሯል😁
@user-hl4oo1do2q
@user-hl4oo1do2q Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@MaryamMeme-qb5ou
@MaryamMeme-qb5ou Жыл бұрын
ድስ ይሚልፍልም ❤❤❤
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
ዋው እውነተኛ ታሪክ
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Жыл бұрын
ድራማ ባይሆን ጥሩ ነበር ያገራችን ሰው በፊልም እንጂ በእውነተኛ ህይወቱ ውሸታም ነው
@user-cd4lb1vq4j
@user-cd4lb1vq4j Жыл бұрын
ደስስ እሚል ፊልም👍👍
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 Жыл бұрын
የሰዉ ልብአታጠልጥሉ ልቀቁት😔
@zaa4689
@zaa4689 Жыл бұрын
ዋዉ ክበሩልኝ
@alemsherwe279
@alemsherwe279 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@chiroadem1311
@chiroadem1311 Жыл бұрын
Yene qonjo mexashilign martiye anchi yaleshibet desssss yilegnal thanks gorgeous 🥰🥳💕👍🏾🎊🎉
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ በርቱ
@mesi5970
@mesi5970 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው
@saharttttss915
@saharttttss915 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ጩባ ❤❤❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Жыл бұрын
ምርጥ አለባበስ በቱታ ጨርሺልን ማርቲዬ
@user-jm2en6gi4e
@user-jm2en6gi4e Жыл бұрын
Astemarinewu betam taman mhon tdltnewu
@hfddgh1811
@hfddgh1811 Жыл бұрын
ይች እና ወላሂ ስወዳት የእውነት እናትናት
የዱርዬ ፍቅር - Ethiopian Movie Yedurye Feker 2022 Full Length Ethiopian Film Yedurye Fikir 2022
1:22:38
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,3 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 756 М.
🔵ሙቤ ቪዛ መጠለት መብሩክ በሉት🤗
5:14
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 35 М.
ድርድር ሙሉ ፊልም - DIRDER Full Amharic Movie 2022
1:40:51
Salkan Tube
Рет қаралды 2,4 МЛН
እየመጣሽ ተኚ - Ethiopian Movie Eyemetash Tegni 2022 Full Length Ethiopian Film Eyemetash Tegni 2022
1:28:34
ሳልሞት ሙሉ ፊልም New Ethiopian Full movie 2022 salmot | Abel Entertainment
1:31:43
ፍንዳታው - Ethiopian Movie Fendataw 2022 Full Length Ethiopian Film Findataw 2022 Fndataw
1:27:48
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 806 М.
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,3 МЛН
ሁለት ሌባ - Ethiopian Movie Hulet Leba 2022 Full Length Ethiopian Film Hulet Leba 2022
1:22:55
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 МЛН
minew hode baba alichil ale anjete
1:15
Salkan Tube
Рет қаралды 70 М.
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,3 МЛН
Gymrat CAT is a CHEATER?! 🙀 #kitten #cat #cute #aicat
0:45
Stunning Cat Stories
Рет қаралды 17 МЛН
А ЧТО С ЗУБАМИ ТО?😂😂🦷
0:54
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,3 МЛН