Qin Leboch (ቅን ልቦች) | ፍፁም ሚስቱን በልዩ ሰርፕራይዝ አስፈነጠዛት!

  Рет қаралды 514,392

Qin Liboch

Qin Liboch

3 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?ut...
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cT...
KZfaq:- / @qinliboch
Facebook:- / qinlebochtvandradio
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 1 400
@Titay2348
@Titay2348 3 жыл бұрын
ፅግዬ ስትስቂ እንጂ ስታዝኒ በጣም ነው የሚከፉኝ የኔ ውድ እስኪ ማነው እንደኔ ቅን ልቦችን የሚወደው👌❤
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 3 жыл бұрын
Sub argign wide
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኛ እህቶቺ
@zahabuteshome9592
@zahabuteshome9592 3 жыл бұрын
እኔ
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 жыл бұрын
ሁሌም ቀሚስ ልበሺ
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ምንድነው ስጦታው?
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ፅጌ እንደዚህ ፈገግ ስትይ እኔም አብሬ ፈገግ አልኩ ደስታሺን እንጂ ሀዘንሺን አያሳየን
@tube-sx5wi
@tube-sx5wi 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qpOmgdN93p66gas.html ሰብ
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
Amen 🙏 hulum enatoch des yebelen
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኛ
@ashanifkaskis9369
@ashanifkaskis9369 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ደስታሽን ያብዘዉ ፅጋ ደስታሺን እንጂ ሀዘንሺን አያሳየን የኔ እህት💚💛❤
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 3 жыл бұрын
Ameen ameeen yane konjo
@hswetyyy339
@hswetyyy339 3 жыл бұрын
ሰርፕራይዝ ምን ያህል ለሴት ልጅ ደስ እንደሚላት እሚያውቅ ባል ይስጣችሁ 😀😀😀😀
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 3 жыл бұрын
Aminn
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 3 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@DA-uz6ib
@DA-uz6ib 3 жыл бұрын
አሚን
@user-mm8mn5tr8h
@user-mm8mn5tr8h 3 жыл бұрын
አሚን
@sususelam8015
@sususelam8015 3 жыл бұрын
አሚን
@SaraSara-rt1cv
@SaraSara-rt1cv 3 жыл бұрын
አዉ ጥሩ ባል ማለት እንደዛ ነው አላህ ለኛም እንደዛጥሩ ባል ይወፍቀን አሚን በሉ በላይክ
@great-full3612
@great-full3612 3 жыл бұрын
Yedegrelshe
@user-jl9jt4jy8e
@user-jl9jt4jy8e 3 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aninmohammef65
@aninmohammef65 3 жыл бұрын
አሚን
@maymounaabdllah4993
@maymounaabdllah4993 3 жыл бұрын
Amiiiin
@beletetube_
@beletetube_ 3 жыл бұрын
ከብዙ ዘመናት በኃላ ጉዞ ወደ እናት ሀገር ላደርግ ነው በላይክ ሠላም ግባ በሉኝ በቅንነት በርቱልን ቅን ልቦች
@user-fh2qp8ll1i
@user-fh2qp8ll1i 3 жыл бұрын
በሰላም ገባ
@addisababa6540
@addisababa6540 3 жыл бұрын
Good luck God with you
@_yt4853
@_yt4853 3 жыл бұрын
BELETE TUBE ሰላም ጊቢ እህት
@user-zv1yb4nb2x
@user-zv1yb4nb2x 3 жыл бұрын
Be selem gibi yene wide
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው ሁሌም ደስስስስስስ ይበላችሁ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኛ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
@@miftahMekonen አርጌአለሁ ቤተሰብ ነን በርታ
@MmMm-lf4sx
@MmMm-lf4sx 3 жыл бұрын
ደስሰትሉእግዚአብሔርከናቸጋይሁን
@ayshayoutube2205
@ayshayoutube2205 3 жыл бұрын
አይ ፍፂ ተመቸህኝ ብትወፍርም እውድሻለሁ ብትቀጥኒም እውድሻለሁ ነው ያልከው እኔም ምንም ብሆን የሚወደኝ አላህ ይስጥሺ በሉኝ
@usershop6198
@usershop6198 3 жыл бұрын
አለህ ይወፉቅሽ ያራብ
@user-ij9ci6gr6q
@user-ij9ci6gr6q 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኛ
@dgst137
@dgst137 3 жыл бұрын
ይስጥሽ
@user-gy3fi1it9w
@user-gy3fi1it9w 3 жыл бұрын
ይስጥሽ
@oiu9005
@oiu9005 3 жыл бұрын
ፅግዬ ስትስቂ ነው የሚያምርብሺ የኔ ውድ ሁለየም ሳቂልኝ ማነው እንደኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው like👍ግጩኝ
@samiramohamedsamiramohamed26
@samiramohamedsamiramohamed26 3 жыл бұрын
ምርጥ ባል እኮነህ እረጅም እድሜ ይሰጣችሁ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍎🍎🍎
@Mulugetasemegn
@Mulugetasemegn 3 жыл бұрын
O8lkuujl
@hussainsaj576
@hussainsaj576 3 жыл бұрын
oiuj
@zaharaali2599
@zaharaali2599 2 жыл бұрын
የመርጥ ተሰጦ ባለቤት ነህ¡
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ዛሬ እኮ አቡነ ተክለሀይማኖት ነው ተክልዬ አባቴ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@frehiwettesfamikael5964
@frehiwettesfamikael5964 3 жыл бұрын
Amen (3)
@wudealemu8946
@wudealemu8946 3 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረስን ማሪ
@wudealemu8946
@wudealemu8946 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 жыл бұрын
አሜን (፫)
@thuntube2500
@thuntube2500 3 жыл бұрын
አሜን
@habshihabshi2943
@habshihabshi2943 3 жыл бұрын
ዋው ፀጋ በጣም ነው የምወድሽ መቸም ቢሆን ተከፍተሽ እዳላይሽ ለናትሽ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት እናትን ማጣት በጣም ነው የሚከብደው መፅናናቱን ይስጥሽ
@hirutekhachab8047
@hirutekhachab8047 3 жыл бұрын
የኔ መር ስታምሩ ፍፄ የባል ንጉስ ነህ ለሚስትህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ፀግሽ ሳቅልኝ እስከዛላለም 😀😀😀😀ከንችጋር ይሁን ሁለታችሁንም ውድድ💞💞💞
@user-zc6tg5me1t
@user-zc6tg5me1t 3 жыл бұрын
ቅን. ልቦችን እምትወዱ ብቻ Like ልቁጥራችሁ
@tube-sx5wi
@tube-sx5wi 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qpOmgdN93p66gas.html ሰብ
@sahadagylane989
@sahadagylane989 3 жыл бұрын
ፍፄ ፈጣሪ ያስደስትሕ
@user-wx8md1uh4y
@user-wx8md1uh4y 3 жыл бұрын
እንዛመድ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
አንቺ ዘዋሪ ክክ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
@@user-wx8md1uh4y እሺ ነይ
@user-cm7ei4ye6j
@user-cm7ei4ye6j 3 жыл бұрын
ዉይይይ ግን ስታምር ከምር ሁለ ነገሯ ዉብ ነዉ ታድለህ ባሉካዋ
@halimaseid3179
@halimaseid3179 3 жыл бұрын
እንኮንም ሳቅሽ ውብና ደግ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ባልና ሚስት የእውነት ባለፈው ስታለቅሽ አልቅሸ ነበር ደግ ሳቅሽ እልልልልልልልልልልልል
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
እኔ ፍፁሜ ምን አይነት ሚስት ትኖረዉ ይሆን ብዬ አስብነበር ምክንያቱም ፍፁም እጅግ የሚወደድና ቅን ሰዉ በመሆኑ ምን አይነት ሚስት ትገጥመዉ ይሆን እል ነበር ።ነገር ግን እጅግ ከሱ የበለጠች ቅንና ዉብ ኢትዮጲያዊ በማግኘትክ ደስ ብሎኛል ማሻአላህ እርጎዬ ነች ።
@user-gc2yz7jo3p
@user-gc2yz7jo3p 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ ባርች ሳቅሺ ደደሰ ይለኛል የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፍፄ ቅን ሰው
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍፄ እኛንም ስደተኞች ሴቶችዬ ሠርፕራይዝ የሚያደርግ ባል ይስጠን አሜን በሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
ምኞቲነውማሪ
@user-fm4gk2xu1j
@user-fm4gk2xu1j 3 жыл бұрын
@@user-zq5xm9so9p ምኞትሽን ያሣካልሽ ሠርኬ ማር❤
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 3 жыл бұрын
@@user-fm4gk2xu1j ላችም ማሂየ የኔውድ እደውም ባይኒ አልሞላ ብለዋን መዳህኒ አለም ይሥጠን
@user-by3py2qr6k
@user-by3py2qr6k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
አሜን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
ፍፄ ሳቁዋን ስለመለስክ እግዚያብሄር ቤታችሁን በሳቅ ይሙላው ተባረክ
@almazethio4434
@almazethio4434 3 жыл бұрын
ሲጀመር በጣም ነው የምታምሪው ኤክሰርሳይስ አያስፈልግሽም ❤️❤️
@merydemeqe6925
@merydemeqe6925 3 жыл бұрын
ስታለቅሺ አብሬ ነው ያለቀስኩት እናት እንኳን ሞቷን ሠምቼ ስለእናት ስም ሲጠራ አልችልም እናት ያለን እድሜ ጤና ይጥልን ባርችዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ዛሬ ደስ አለኝ ስትስቂ ሳይሽ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 3 жыл бұрын
አሜን🙏
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
አሚንንን
@user-zj2cy3kt9j
@user-zj2cy3kt9j 3 жыл бұрын
አሜን3
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሁሌም ሳቂልኝ በጣም ነው ምታምሪው ፍፄ ደሞ ባርችዬ አትበል ሚስትዬ ስትል ነው ደስ ምትለኝ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
የፍቅር እኮ ነው የኒ ውድ
@mdvip3327
@mdvip3327 3 жыл бұрын
የኔቆጆ፡፡ፈገግታሽ፡በጣም፡ደስይላል
@almazyesuneh3016
@almazyesuneh3016 3 жыл бұрын
Sub argign wide
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በርችዬ ቱሩጉሙ ምንድነው
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
@@GrandPrime-mt9px ታዛዤ ማለት ነው
@haiaa8247
@haiaa8247 3 жыл бұрын
አደው ዝም ብሎ 1000 ሺላይክ ያምረኛል ግጩኝ😂
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
ያገባችሁ በፍቅር ኑሩ ያላገባችሁ በፍቅር የተሞላ ትዳር ይስጣችሁ💚💛❤😍
@hayat229
@hayat229 3 жыл бұрын
የኔውድ ሁልጊዜም ሣቂ ባለቤትሽም ማሻአላህ አችን ሢያሥቅሽ ደሥ ሢያሠኝሽ የምር በጣምነው ደሥያለኝ ሁልጊዜም ደሥተኛ ሁኑና ኑሩልኝ ልጆቻችሁንም አላህ ይጠብቅላችሁ ደሥታችሁ ደሥታዬነው
@rokyarokya8206
@rokyarokya8206 3 жыл бұрын
ፍፄ የኔ መልካም ሰው እኳንም አንተ አብረሀት ሆንክ ኢትዮ ብትሆን አንተ በጣም ይከብዳት ነበር የኔ እናት ፀጊ አይዞሽ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ልጆችሽን ደግሞ አሏህ ያሳድግልሽ
@hawaahmed3675
@hawaahmed3675 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/jrCCpJWAv7CyZ30.html ዉዴ ደምሪኝ በቅንነት
@user-ou9ux9wf6e
@user-ou9ux9wf6e 3 жыл бұрын
የሰውነት መቀነሻዉን አሳይን የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@user-dg6ov2wu5n
@user-dg6ov2wu5n 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀለኔየሚያወፊር ንገሩኝ??????
@fofo704
@fofo704 3 жыл бұрын
እኔን
@user-yu9iw4fd2v
@user-yu9iw4fd2v 3 жыл бұрын
ፅጌ የኔ ልዬ ፈገግታሽ ፈገግታዬ ነው እሥኪማነው እደኔ ቅን ልቦችን ከልቡየሚወድ ላይክ ኡፍፍፍ ሺአመት ኑሩልኝ
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 3 жыл бұрын
ፀጋዬ እና ፍፁሜ እናም ሁለት ልጆቻችሁ ጠርቸ ትልቅዎች ልጆቻችሁ የማይለያቸው ሚክዬ እና ወይኔ ይቅርታ ትልቁ ልጅ ስሙን ረሳሁት? ሰላማችሁ ፍቅራችሁ ጤናችሁ ያብዛልን የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ነው እና መጨረሻችሁ የድንግል ልጅ መዳኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሰላም ላሃገራችን 🇪🇹እትዮጵያ እና ኤርትራ 🇪🇷 ያርግልን አሜን፫
@user-xc5oo8bu7n
@user-xc5oo8bu7n 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ እንያችሁ
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 3 жыл бұрын
ፈቅራቹ ያብዛላቹ
@user-bx2dd3qs2e
@user-bx2dd3qs2e 3 жыл бұрын
የሣሚን ሚስት እና የፍፄን ሚስት በጣም ነው እምወዳቸው እርጋታቸውን አስተሳሰባቸው የኔ ደርባባወች አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፍፄን የመሠለ ባል ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን አመሥግኝ
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 3 жыл бұрын
ፀጋዬ💛😘😘😍የኔ ደርባባ ሴት❤💛💚🇪🇹👈ምርጥ ሀበሻዊ ስወድሽኮ እማ እመቤቴ ማርያም መፅናናቱን ትስጥሽ አይዞን ሁላችንም ወዴዛው ነን የኔ ቅን ሴት ❤❤❤❤
@user-um3ll1sh1p
@user-um3ll1sh1p 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ማማየ ሁሌም ደስታሽን ያብዛው ውደ❤❤❤
@mmmsss9657
@mmmsss9657 3 жыл бұрын
ለሁላችንም እደ አንተ አይነት ባል ይስጠን ቀምቶ ከሚሯጥ ይጠብቀን እህቶቸ አሜን በሉ
@user-uc4xe2jk4m
@user-uc4xe2jk4m 3 жыл бұрын
Amen amen
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 3 жыл бұрын
amen
@user-gy3fi1it9w
@user-gy3fi1it9w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@woloyewanegnii3359
@woloyewanegnii3359 3 жыл бұрын
@@user-uc4xe2jk4m amennnnnnn
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር በጣም ጥሩ ባል እንደሚሆንልሽ እገምታለሁ ፍፂ መልካም ልጅ ነው በጣም ይወዳታል ፍፅዬ ሚስቱን ስለእርሱ አሳልፎ ይሰጣል ነብሱ ደስበልሽ ሙሽሪት ሙሽራ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
በቅንነት ሰብ አድረጉኛ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 жыл бұрын
ፍጼየ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ ደስታን እንጅ መከራን ያርቅላችሁ አሜን፫
@user-ij9ci6gr6q
@user-ij9ci6gr6q 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
@@user-ij9ci6gr6q ኑእንዛመድ
@martazamade6703
@martazamade6703 3 жыл бұрын
ብቻ ከሐዘን ያዉጣት ፀጋየ በጣም ተጎድታለች እህቴ ሳቅሽ ተመለሰ ተመስገን
@sofiaahmad3529
@sofiaahmad3529 3 жыл бұрын
መዳቤት ሆናችሁ የሀገራችሁ ነገር ያሳሰባችሁ ወገኖቸ እደት ናችሁ አላህ ሰላም ያምጣልን እኔስ ጨነቀኝ በዚህ ወር ሀገር እገባለሁ ዳእዋ አድርጉልኝ
@gebrilyfelt7899
@gebrilyfelt7899 3 жыл бұрын
.
@kenzaaknakay7098
@kenzaaknakay7098 3 жыл бұрын
አሏህ በሰላም ያስገባሺ ማማየ
@alemalem7864
@alemalem7864 3 жыл бұрын
ወይ ስተአምሩ ፈጣሪ እንደናንተ አይነት ትዳር እደሰጠኝ ፀልዮልኝ እሰኪ ከሰደት መልስ
@muluyemulu1693
@muluyemulu1693 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስትስቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍፄ ምርጥ ባል❤❤❤❤❤
@winshityilma4218
@winshityilma4218 3 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ሚሉት
@user-bc1nq8yn1n
@user-bc1nq8yn1n 3 жыл бұрын
ባል ማለት እድሕ ነዉ ብቀጥንም እወድሻለሁ ብትወፍሪም እወድሻለሁ ታድለሽ ባርች ጥሩባል ❤💚💛
@user-kq7qk3gs3z
@user-kq7qk3gs3z 3 жыл бұрын
ማር ሰብ አርጊኚ
@abebechmamo2538
@abebechmamo2538 3 жыл бұрын
ታድለሻል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
የኔም በል እንዴ እሱ ነዉ
@mekidiyedenegellejtube
@mekidiyedenegellejtube 3 жыл бұрын
ሀዘንሽን አርቆ ደሥታሽን ያዝልቅልሽ ፀጋ ፍፄ መልካም ባል ሁሌም ደሥሥሥሥ ይበላችሁ ::
@eraye7504
@eraye7504 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ ፍፅዬ ምርጥ ባል ነህ ቆንጅዬ ናት ሚስትህ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ፍፀሜ. እንዳአንተ. አይነት. መልካም ባል. ስለስጣት ለፀጋየ. . እግዚአብሔርን አመስግነዋለሁ. የኔ መልካም. ፍቅራችሁን ያብዛው.
@fasikatube9475
@fasikatube9475 3 жыл бұрын
ተሽከርካሪ እንደሆነ ገምቼ ነበር የመዳም ቅመሞች እንዲ ሰፕራይዝ የሚያረግ ባል ይስጣቹ 🙏እኔ በወፍራም ሰው ስቀና ሀለኛ ንፋስ ከመጣ ያለምንም ጭቅጭቅ ይወስደኝል መገን የመዳም እሩዝ🙂
@user-ik8xx3xv6h
@user-ik8xx3xv6h 3 жыл бұрын
በደንቡ ብይ ፉሲኮየ እኔም እንዳንች ነበረኩ አሁን ግን ጨምርያለሁ
@user-xl2yo4mp4q
@user-xl2yo4mp4q 3 жыл бұрын
እኔን ባዬሽኝ ማር
@teub3694
@teub3694 3 жыл бұрын
ተይ ስብስክረይብ አድርጋኝ
@user-kq7qk3gs3z
@user-kq7qk3gs3z 3 жыл бұрын
እኔም ቅጭጭ ያልኩ ነኚ እፍፍ እኔስ የቤተሰብ ሀሳብ ነው ያከሳኚ
@user-kq7qk3gs3z
@user-kq7qk3gs3z 3 жыл бұрын
@@teub3694 ነይ እንዛመድ በታማኚነት
@samiramohamedsamiramohamed26
@samiramohamedsamiramohamed26 3 жыл бұрын
ምርጥ ባል ፍቅራችሁን ለዘላለም ብዝት ይበል
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 3 жыл бұрын
ፍፄ ተባረክ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ በጣም ይመቸኛል በወጠው ይተካልህ ፍፄ በፍቅር ኑሩ ፀጋ ና ፍፄ❤😍
@lililoveyoutube8049
@lililoveyoutube8049 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ፈገግታሽን በማየቴ ደስ ብሎኛል እስለቅሰሽኝ ነበር በርቺ ፍፄ አሪፍ ባል ቅን ልቦች ብቻ አይደለም ቅን ባል መሆንንም ት/ም ነህ
@user-rt6wo2ph2t
@user-rt6wo2ph2t 3 жыл бұрын
ከለቅሦ ብኃላ ፈገግ የሚያደርግ ሠው እሡ ወደር የለውምና ፉፅየ እግዚአቢሔር ይባርክ ልጆችህን ትዳርህን ውዷ ባለቤትህን ይባርካችሁ።
@user-xz4js6lb5f
@user-xz4js6lb5f 3 жыл бұрын
ተባረክ ፍፄ የሀዘኗ ማስረሻ ጥሩ ባል የጌታ ስጦታ አንተን ሰቷታል አይዟችሁ በርቱ
@haylu8198
@haylu8198 3 жыл бұрын
ፅፈገግታሽ ናፍቆን ነበር እውነት በጣም ደስ ብሎናል ፍፄ በእውነት ጎበዝ ነክ እስቲ ያገራችንም ልጆዎች ስጦታ እንደ መሰጥ አስተምረ፬ቸው
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
የእናት ሀዘን ሁሌም ከልብ ውስጥ ይኖራል አውቀዋለሁ እግዚያብሔር ያፅናሽ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን ሰላማችሁ ብዝት ይበል በርቱ በርቱ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ሁላችንም ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል መከባበር ይስጠን
@HuaweiY-ot6si
@HuaweiY-ot6si 3 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ፈጣሪ አይለያቹ 😘😘
@mekdesayfokru4381
@mekdesayfokru4381 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው ፀግሽ ምስኪን .ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ .ፍፄ ጥሩ ሰው እድሜህ ይርዘም
@saramamo5332
@saramamo5332 3 жыл бұрын
ሁለት የምታምሩ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላቹ ልጆቻችሁን ያሳድግላቹ ፍፁም በጣም ጥሩ ባል ነህ ለሚስትህ የሚያስደስትህ ነገር አትጣ
@fasika1321
@fasika1321 3 жыл бұрын
ወፍጼ ምርጥ ሠው ምርጥ ሰርፕራይዝ ነው ጸጋየ ባለፈው አስለቅሠሽኝ ነበር ስትስቂ ደስ አለኝ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 3 жыл бұрын
Fitsumay, u are the husband of the year!!bless u more🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ፀጋየ. የኔ ሳቂታ. ሁሌም ሳቂልኝ. ፈገግታሽ. ውብ ነው. የኔ. ምርጥ. ሀዘንንሽ ሀዘኔ ነው. የኔ ማር. እንዲህ ስትስቂ ድስ ይለኛል. ብርታቱን ይስጥሽ.
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 жыл бұрын
የእኔ ወድ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ👍👍👍👍 ፉፁም ጡሩ አድርገሀል👍👍👍👍👍👍
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጪ ፀጋየ አይዞሺ የኔ እህት እኔም እዳችወነወ ያሣለፈኩት ሥደትላይ የእናት ሞት የኔማረ አብሺረ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
አቡነ ተክለ/ ኃይማኖት አዘንሽን ወደ ደስታ ይቀይርልሽ ስትስቃ ደስ አለኝ
@woloyewanegnii3359
@woloyewanegnii3359 3 жыл бұрын
እረ ለውፍረት መዳኒት ንገሩኚ
@bebebekele6202
@bebebekele6202 3 жыл бұрын
ፍፁም ፍቅራችሁን በጣም አደንቃለሁ ነገርግን አንተን ያስቀመጥኩህ ቦታና እያስተላለፍከው ያለው program በጣም እየወረደብኝ ነው የመጣው። እንደአጀማመርህ ለማስተካከል ብር ምክር ደስ ይለኛል ብታወራኝ ለመመካከር እንችላለን።
@zaharaayalewu2534
@zaharaayalewu2534 3 жыл бұрын
ዋው ፍጼ እድሜና ጤና ይስጥህ ሚሱን የሚያከብር ሠው ደስ ይለኛል ሀሣቧን ተረድቶ እንደዚህ የሚያደርግ ጸጋ ደግሞ በጣም ውድድድ ነው የማደርግሽ
@nikabismybeaut8587
@nikabismybeaut8587 3 жыл бұрын
_ፍፃ መልካም ሰዉ እንኳን አሰደሰትካት እሷን ደሰ ሲላት እኔንም በጣም ደሰ አለኝ ፀጋ የኔ ቆንጆ ሰወድሸ የኔ ፍልቅልቅ_
@user-ws9og1hz9g
@user-ws9og1hz9g 3 жыл бұрын
ፈገግታሽን እጅ ሀዘንሽን በጭራሽ ማት አልፈልግም ሀዘንሽን አላህ ያሳልሽ የምር ፈገግ ስትይ እደት ደስ እዳለኝ ልነግርሽ አልችልም ሁሌም ደስ ይበልሽ
@user-ml8pr4dn1j
@user-ml8pr4dn1j 3 жыл бұрын
ሚኪዬ ሥወድህ አሹንና ሚኪን አሣዩን ቢዶ በሠራችሁ ጊዜ ካሉ ቤት ፈቅራቸው አሥተማሪ ነው ❤
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
ወይ እኔ መኬና መሰሎይ አየኔን አፍጥጭ መች መች ሳስፔንስ ሆንኩይ በቻ ባርችን ክተመቻት ወዽዽዽድ ነወ እንኮን ደስ አለሽ ባርችይ😍😍😍😍😍😍
@wynetil1157
@wynetil1157 3 жыл бұрын
ፍፄ ፣ መልካም ባል ፡ መልካም ወንድም ፣መልካም ቤስት Friend. ስለሆንክላት ሳላመሰግንህ አላልፍም፣ በሁሉ ውደዳት፣ መልካም ሴት ከፈጣሪ ነች፡ መዝሙር 128 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሁሉ፥ በመንገዶቹም የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው። … ³ ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው። “እነሆ፥ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል።” “እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርክህ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ፥ የኢየሩሳሌምን መልካምነትዋን ታያለህ።” - መዝሙር 128፥5
@user-ri6po3hs8j
@user-ri6po3hs8j 3 жыл бұрын
የኔቆጆ አላህ ሠብር ይሥጥሽ አዳድግዜም ሣቅያስፈልጋል።በለቅሦ እሚሆን የለም ጠከር በይ ማማየ ባለፈ የጣፍሽው ግጥም አስለቅሦ ሊገለኝ ነበር ለኔም ተመሣሣ ይነበር ።
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 3 жыл бұрын
መልካም ባልም ሚስትም ከእግዚአብሔር ዘዘድ ነዉ በጣም ነዉ ደስስስ እምትሉኝ እደዚሁ በፍቅር ያኑራችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤💗💗😘
@zainabahmad8759
@zainabahmad8759 3 жыл бұрын
ደርባባዋ የፍፄ ሚሥት ቆጆ እኮ አይገልፅሽም አይለያቹ
@nohanoha4524
@nohanoha4524 3 жыл бұрын
I cant wait until the next video😯
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
መልካም ባሊ ነህ የእኔ ባሊ በለጋ እድሜ ያገባዉት ብታምኑም ባታምኑ አበባ አይሰጥም የሰጦታ ትርጉም አያዉቅም በተለይ ሰፖራይስ በጣም እወዳለሁ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይገባሻል ባርችዬ እኛም ውድድ ነው የምናደርጋችሁ ፍፄ አንተ የተቸገረ ደራሽ ነህ
@medi2217
@medi2217 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚስደስታችሁ እስኪ 👍👍👍አድርጉ
@user-su4hz2zh7m
@user-su4hz2zh7m 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ባርች ስስቂ እንዴት ደስ እንደምትይ ሁሌም ሳቂልኝ
@jemila1122
@jemila1122 3 жыл бұрын
ልክ እንደኔ ባል ምርጥ ባል ነህ ክብር ለምርጥ ባሎች 🙏🙏
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 3 жыл бұрын
ባርችየ ያች ደስታ እጅ ክፉሽን አሰማኝ ፍፁሜ ሀዘኗን እደዚህ ቀላል አርግልት በርታ እወዳችሁ አለሁ አይዞሽ ባርችየ ስወድሽ እኮ
@user-nv9fw4im9b
@user-nv9fw4im9b 3 жыл бұрын
የኛ ደርባባ በርታሽ ወይ 💋💋💋💋💋
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 3 жыл бұрын
ፍፄ ሰርፕራይሰ አይነገርም እንደኔ አመለካከት እኔ ሳይነገረኝ ነው ሰርፕራይሰ የሚያደርጉኝ ደሰ እሚለውም ሳይነገር ነው ለወደፊቱ ይሰተካከል
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 3 жыл бұрын
ልዩ ሰው ነህ ፍፄዋ ዘመንህ ይባረክ
@amsalemekuria6109
@amsalemekuria6109 3 жыл бұрын
ብራቮ ፍፄ ትልቅ ነገር ነው ያድረግኸው ምንም እንኳ ሚስትህ ብትሆንም በዚህ የሃዘኗ ሰዓት ይሄንን ስጦታ ሰጥተሃት እንዲህ ያለ ደስ የሚል ፈገግታ በፀጊ ላይ በማየቴ እኔንም አስደስተኸኛል፡፡ፀጊ ይ ውብ ፈገግታሽ አይጥፋ በርቺ!
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ገና አላየውትም ግንፓራይ ሲል በቃ ደስ አለኝ ሳላየው ገና የስው ደስታ ያስደስተኛል ሲያለቅሱም አብሬነው እማለቅስ
@KiD-hx8gx
@KiD-hx8gx 3 жыл бұрын
ምን እየሰራሽ እኔ እስክቀድምሽ አመለጠሽ በቃ
@tube-sx5wi
@tube-sx5wi 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qpOmgdN93p66gas.html
@suzijeshwa1734
@suzijeshwa1734 3 жыл бұрын
You are amazing God bless you and your family,I wish I have a good husband like you
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 3 жыл бұрын
ዋውውው ፍፄ መልካም ሰው ሚስትህን እንኳን አስደሰትካት የእኔ ምርጦች አይላያችሁ ❤️❤️
@itzjemi1220
@itzjemi1220 3 жыл бұрын
እንኳን፣በሰላም፣መጣችሁ፣ቅን፣ልቦች፣ሁሉም፣ባለ፣ትዳር፣ፍቅርን፣መተዛዘንን፣ከፍፄና፣ከፀጋ፣አይታችሁ፣ተማሩ፣በጣም፣ነዉ፣ደስ፣የምትሉት፣እድሜና፣ፀጋዉን፣ያብዛላችሁ
@Halima-tu4ul
@Halima-tu4ul 3 жыл бұрын
እኔም እዲሜ ይሥጣት ማዳም ክሎሮክስ አምጥታ ሠርፕራይዝ ብላኛለች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alainaln4771
@alainaln4771 3 жыл бұрын
ከከከከከ ከዚህ በላይ ምን ይጨመርልሽ
@user-ry7iu3eq3u
@user-ry7iu3eq3u 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@martac3910
@martac3910 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ በዝቶብሻል
@user-zd3dv1cn6z
@user-zd3dv1cn6z 3 жыл бұрын
ክክክክክ. ሽኩረን በያት. ለበጎ ነው ሁሉም ነገር እህቴ አብሽሪ
@user-ye7yp3fi5u
@user-ye7yp3fi5u 3 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልን ፈፀ እደነህልኝ የኔቅን ወዲም ሠላም ናችሁ ወይ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፀጉርሽን እራሱ ተቀርጠሽ ቆንጅየ ነሸ በዛ ላይ እርጋታሽ ውብ ነሽ በቃ ፊፄም እንደዛው መልካም ሰው ነህ ስላስደሰትካት ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ከጤና ፊቅር ተመኘሁ
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
@@Asad-ir6gr እንዛመድ ውዶቸ
@user-vj1xf5hl3h
@user-vj1xf5hl3h 3 жыл бұрын
ከባለፉት ፒዲዎች የበለጠ የዛሬ ልብን ነካኝ አስለቀሰኝ ድክም ይለኛል ስትይ እኔም እናቴን ያጣዋት በስደት ሆኜ ነው እዳቺው ሳስባት ውስጤ በጣም ቅጥል ይላል ሁላችም አላህ መፅናናቱን ይስጠን ፍፅ ተባረክ የተረጋጋህ ሰው
@yeworkwuhatesfaye9781
@yeworkwuhatesfaye9781 3 жыл бұрын
ፀጊ ስትስቂ ደስታዬ ሙሉ ነው ሁሌም ሣቂ የኔ ቆንጆ ፍፄ አንተ ጥሩ ሠው ፀባይህን አይቀይረው ቤታችው በሳቅ በደስታ ይሞላ ሠላማችሁ ይብዛ
@sususha6835
@sususha6835 3 жыл бұрын
ባርችየ የኔውድ ፈገግ ስትይ ስታምሪ ሁሌም ሣቂ😍😍😍
@user-kq7qk3gs3z
@user-kq7qk3gs3z 3 жыл бұрын
ውዴ ሰብ አርጊኚ
@user-om4ug8wt3i
@user-om4ug8wt3i 3 жыл бұрын
ፀጋ ፈገግታሽ ሳይበሉ ያሣድራል የኔ ቆንጆ ሁሌም ሳቂ 🥰🥰
@drratodarato8053
@drratodarato8053 3 жыл бұрын
ፍጴ መልካም ሠውኡፍ ደስ ሲል ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ደስ ስትሉ ሥታምሩ ውብ ቆጆ ሣቅሽ ደስ ሲል
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 3 жыл бұрын
ፅግዬ ከቁንጅናሽ የበለጠ እርጋታሽ uffffበቃ ሴት ነሽ የኔ ውድ ሴት❤❤❤❤❤❤
@sadsad2736
@sadsad2736 3 жыл бұрын
በጣም ደሥትላላችሁ ደሥታ ይጨምርላችሁ እወዳችሆለሁ
@user-st9ln4rs7j
@user-st9ln4rs7j 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች ለመጀመራያግዜ ሶስተኛ ኮመት አድራጊ ነኝ ሁላቹሁንም እወዳቹሀለሁ💚💛❤
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 жыл бұрын
Wide subscribers argigni siwodishi habitat i
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
ፍጼ ባርች ሲል በፊት ጥቁር ትመስለኝ ነበር ቀይ ሰው ባርች ይባላል እንዴ ግን ? ደስ ይላል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@kidutube1559
@kidutube1559 3 жыл бұрын
ተቃራኒ ነው መቅድዬ
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
@@kidutube1559 እሽ ማማዬ
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 3 жыл бұрын
@@user-zn9es1is2k ጥላትሽ ይሙት እሽ
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
@@user-pr2wi4op8s የኔ ልዩ ተባርኪልኝ
@m....m57
@m....m57 2 жыл бұрын
Mne
@azeberena995
@azeberena995 3 жыл бұрын
ሁሉም ለበጒ ነው ይባላል እድሜ ለኮረና አብረሀት መሆንህ አንተ በጣም ጨዋ አክባሪ ባል በመሆንህ መጵናናት አርጋለች ቅን ልብ አለህ እግዛብሄር ቤታችሁን ይባርክላችሁ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
የፍፄ ሚስት ስወዳት ኢኮ የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስይባልሽ ምንም አይክፋሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ 💚💛❤️
@user-zd3dv1cn6z
@user-zd3dv1cn6z 3 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚስዴስተው ማነው እንዴኔ
@user-ij9ci6gr6q
@user-ij9ci6gr6q 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 39 МЛН
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 11 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 966 М.