ፍፁምና ማህሌት የተጋጩት በምንድን ነው? ማኅሌት ለምን አለቀሰች?

  Рет қаралды 329,250

Qin Liboch

2 жыл бұрын

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social media, and reward a certain amount of money.
******************************************************
(Let’s Use Social Media for Positive Impact! ) ማህበራዊ ሚዲያዎችን ለበጎ ነገር እንጠቀም!
******************************************************
Buy a product here and help Muday Charity Association
******************************************************
teespring.com/Qin-leb-tube?Seller_mktauto_us#pid=2&cid=2122&sid=front
********************************************************************
========FOLLOW US=======
Telegram:- t.me/joinchat/AAAAAFX-iEVF4cTLuF_nkg
KZfaq:- kzfaq.info/love/sQ3w1a-2Da9iqJeNVotQSg
Facebook:- QinLebochTVandRadio/
Website: www.bogastube.net/
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Qin Leboch “ቅን ልቦች”

Пікірлер: 1 005
@QinLiboch
@QinLiboch 2 жыл бұрын
ሊንኩን በመጫን የማህሌት ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ kzfaq.info/get/bejne/eJuahNmWz8ndnJ8.html
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም የማለዳ ኮከቦች እንኳን በድጋሚ ደህና መጣችሁ 💓💓💓😍😍😍😍ሰብስክራይብ አርጉኝ
@ethiofacts4856
@ethiofacts4856 2 жыл бұрын
እስኪ 1000 subscriber እንድገባ አግዙኝ😍😍❤️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@ethiofacts4856 እሽ
@tube5320
@tube5320 2 жыл бұрын
በቅንናት ደምሩኚ
@zaramohamad6294
@zaramohamad6294 2 жыл бұрын
@@tube5320 demiry pls pls 🙏
@tesgatesga3269
@tesgatesga3269 2 жыл бұрын
ፍፁምን የሚወድ አሳዮኝ👍👍👍👍
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ቲጅየ ደምርኝ ማር ቤተሠብእንሁን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😍💓💓ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💗💘💘
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
@@ZAMZAM-dz6dr እሽ
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 жыл бұрын
ማማየ ደምርኚ እመልስላሁ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ፍፄን የወለደች ማህፀን እጅግ በጣም የተባረከች ናት ፍፄ ምርጥ ነህ በቃ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@bosenatadele3088
@bosenatadele3088 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 የተባረክነህ
@mimimesfin4738
@mimimesfin4738 2 жыл бұрын
@@bosenatadele3088 qAqaswaww2A
@eleni9688
@eleni9688 2 жыл бұрын
እውነትም ቅን ልቦች በእውነት ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነው ሁለታችሁም ለፕሮግራሙ ትመጥናላችሁ ትክክለኛ ሰዎች ትክክለኛው ቦታ ላይ ነው ያላችሁት በርቱልን
@asterhailu4188
@asterhailu4188 2 жыл бұрын
አቤት ትልቅነት : ለካ በዚህ ክፋ ዘመን እንዲህ አይነት መልካም እና ቅን ሰዎች አሉ:: እግዚአብሔርዘመናችሁ ይባርክ 👏👏👏
@Dani-oh1bu
@Dani-oh1bu 2 жыл бұрын
አስባችሁታል ፓለቲከኞችችን እንደዚ ቢነጋገሩ ምን ያህል ሀገራችን ሰላም እንደምትሆን😭😍😍
@user-tv5sy9vo7o
@user-tv5sy9vo7o 2 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋ ፍፄ በጣም የምገርም ባሀሪ ነው ያሐክ ፍፁም ቅን ነክ ምንአይነት እናትና አባት ቢያሳድግክ ነው ሚስትክ እድለኛ ናት የተለየክ ወንድ ነክ በዚሰአት ስኮ ስንትአይነት ወንዶች አሉ ከሴት የባሱ አንተ ትለያለክ እመቤቴ ማርያም ትዳርክን ትባርክልክ ልጆችክም ይደጉልክ በጣም ቅን ደግ አዛኝ የዋህ ነጭ ልብ ያለክ ሰው ነክ ፍፁምዬ በናትክ የማለዳ ኮኮቦችን ቶሎ ጀምረው 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@TheAbigya
@TheAbigya 2 жыл бұрын
ትልቅ አስተማሪ ሰዎች ደስ ስትሉ ፍጽም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ የሰው ልጅ ይጋጫል ችግር መፍታት ነው ዋናው ነገር።
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 жыл бұрын
ሁለታችሁምንም በጣም ነው እምወዳችሁ አንድ ላይ ስላየሁአቺሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@yenemare5565
@yenemare5565 2 жыл бұрын
እንደኔ ግን የተደሰተ አለ ዛሬ??? በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ ። ማሂየ ልብሽ ደስ ሲል ።ውድድድድ ነው ማረግሽ።ፍፄ አንተንንማ ምን እንደምልህ አላውቅም በትዳርህ በልጆችህ አግኘው ልብህን እግዚአብሔር አይለውጠው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
ሰው ማለት እንደናንተ ነው ተነጋግሮ መተማመን ፍፄ ማሂዬ በብዙ በፍቅር ኑሩ❤🙌😍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-sr9fv2qn9c
@user-sr9fv2qn9c 2 жыл бұрын
በአፍ ብቻ ሳይሆን በእዉነት ቅን ሰዉ ነህ መታደል ነዉ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
አቤት የፍፁም ልቡ ቅንነት ሁሉም እዳተ ቢሆን የት በደረስን ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ🥰🥰
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 2 жыл бұрын
ፍፄ የሁሉን እድል እንደከፈትክ እግዚአብሔር የገነትን በር ይክፈትልህ የምድሩስ ሃላፊና ጠፊ ነው በጣም ቅን ሰው ነህ እግዚአብሔር ታዲያ ምን አሳጣህ? በልጆችና በውብ ሚስት ባርኮሃል ይህ እራሱ የመልካምነትህ ውጤት ነው
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 2 жыл бұрын
ማሂ መልካምነት ትህትና ይሄ ነው ሰው ለእዚች አለም ትልቁ መሰረት ይሄ ነው ይቅርታ አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ኑሩልን
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
@lemlemhailegiorgis5574
@lemlemhailegiorgis5574 2 жыл бұрын
ተባረክ ፍፄ እጅግ ሲበዛ መልካም ሰው ነህ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ለምለምዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@user-yd9pg9hp6l
@user-yd9pg9hp6l Жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ሰው ማለት ፍፁም አስፋው ነው የብዙ ሰዎች ህይወት የቀየረ ነው የህዝብ ፍቅር አለው ፈጣሪ ይባርክህ
@Tube-ip6pb
@Tube-ip6pb 2 жыл бұрын
ፍፄ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ አሜን!
@addisalem7810
@addisalem7810 2 жыл бұрын
ፍፄ እውነትም ቅን ልብ ይሄ ከፈጣሪ ካልሆነ ከሰው ዘንድ የለም አሁንም ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ🙏😘 ማሂዬ የምወድሽ የማከብርሽ አንችም ባለ ቅን ልብ ነሽ😍😍😍😍
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😍💓💓ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💗💘💘
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ባለፈው ሰብ አርጊኝ ብለሽ ሰብ አርጌሽ ኮመንትም አስቀምጨልሽ ሳትመልሽ ቀረሽ ላንሳው
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 жыл бұрын
ማሂ ልዩ ሰው ነሽ ስለእውነት እንደዘመኑ ሰው አይደለሽም ከላይ ውበትሽ የውስጥ ውበትሽን ይበልጠዋል መልካም ሰው ፍፄም እንደዛው. ሰላምችሁ ይብዛ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በደስታ እሺ
@hanieshkuntetube298
@hanieshkuntetube298 2 жыл бұрын
@@hayatyoutube7172 እሺ ማር
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 እንደማመር
@seblekonjo8481
@seblekonjo8481 2 жыл бұрын
ሰው ለካ እዲህም ግልፅ ሆኖ ያወራል ሁለታችሁም ምርጥ ሰው ናችሁ 👍👍👍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ማሂ እኮ ምርጥ ጀግና ሴት ነች ደራሲ ፕሮዲዩሰር ተዋናይ የተውኔት መምህር ዳይሬክተር በቃ ምርጥ ሴት ነች ያልተዘመረላት 💗💗💗💗💗
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@samsunglook2963
@samsunglook2963 2 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ እንደዚህም አይነት ሠዎች አለ ለካ ማህሌት ገልፁነትሽን በጣም የወደድክት አውነት በጣም ብዙ ዎጋ ያስከፋላል በርቺ እግዚያብሔር ይርዳሽ ፍፄ ደግሞ አንተ ደግሞ በጣም መልካም ሠው ነህ ከአንተ ቅንነት እና ፋቅር ተምሬያለው ሁሉም ሠው እንደዚህ ቢሆን ደስ ይላል ለማንኛውም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ሴትን ለመረዳት ብዙ ሰው ይቸገራል። ፍፁም ሁሌም ጎበዝ እና ቀና ሰው ነህ ስለተረዳሃት። አብራቹ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ እንምትደርሱ አምናለሁ። እውነትም ቅን ልቦች።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
ሰምቼ ሳልጠግብ እናንተ ጨረሳችሁ የፃድቃኔ ማርያም ከፍፍፍ አለ ደረጃላይ ታድርሳችሁ ፍፄ እና ማሂ የትልቅ ትልቅ ናችሁ ዘራችሁ ይባረክ
@tirusewb7817
@tirusewb7817 2 жыл бұрын
ፍፁም እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልህ በጣም ቅን ነህ ሰው እንዲያድግ ትፈልጋለህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 жыл бұрын
አች ልጂ ግን በየሂድሽበት ሁሉ መልካም ነገር ብቻ ነዉ ነዉ የምኮምችሁ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ሁቢ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@berihuntesfaye1553
@berihuntesfaye1553 2 жыл бұрын
ፍጼ እውነት የመጽሐፉን ቃል ተግብረሃል ደግሞ ብዙ ሥራዎችህን አይቻለሁ መልካም ነው ያደረከው "የበደልናቸውን ሳይሆን የበደሉንን ይቅር እንላቸው ዘንድ" የሚለውን መልስ ስለመለስክልኝ ደስ ብሎኛል በርታልኝ ይሄ ነው ሰውነት፡፡
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
ብሬ እቤሰብ ሁነኝ በቅንነት
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በእግዚአብሔር ያላችሁ እምነት ደስ ይላል በርቱ
@selam4332
@selam4332 2 жыл бұрын
ፍጼን በምን ቃል ልግለጸው, ፍጼ መልካም ሰው😊እግዛብሔር ሺ አመት ኑርልን, መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለው, ተባረክ 🙏🙏🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ሞክሼ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@NanNan-tk5qr
@NanNan-tk5qr 2 жыл бұрын
@sadikdalile6525
@sadikdalile6525 2 жыл бұрын
ፍፄና ማሂዬ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ በዚህ መልኩ ስላየኋችሁእጅግ በጣም ደስብሎኛል
@melakugetachew9248
@melakugetachew9248 2 жыл бұрын
ፍፄ አንደኛ!!! ሰዎች ሲመሰክሩልህ እንዴት ያስደስታል።
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
የቅንነትን ጥግ ባንተ ውስጥ አየሁ ፍፄ ፈጣሪ ለሁላችንም እንዳንተ አይነት ጥሩ ልብ ይስጠን።
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c 2 жыл бұрын
ፍፁሜ ይህንን ስጦታህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅልህ ልጆችህን ይባርክልህ ማኅይዬ አንቺ የታደልሽ ልበ ንፁህ ሴት ነሽ ይቅርታን መጠየቅ ትልቅነት ነው ብርታቱን ያብዛልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ ይባርክልሽ🙏❤️
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 ደምሪኝ አይቸ ልደምርሽ እዳያነሳብሽ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@ሀገረኛ ሳቅ ሚዲያ - Hageregna smile media ደምሪኝ ልመልስ ሽርም ላርግልሽ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
@ሀገረኛ ሳቅ ሚዲያ - Hageregna smile media እሽ አረግልሻለሁ ኮመንት አስቀምጭ
@user-gf7yl5mt4p
@user-gf7yl5mt4p 2 жыл бұрын
እናትነት እኮ መታደል ነው ረጂምዱሜ ለሁሉም እናቶቺ እኛንም ከስደት መልስ እናት ለመሆን ያብቃን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እዉነት ነው
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 2 жыл бұрын
አሜን
@canijones6575
@canijones6575 2 жыл бұрын
ፍጹሜ ልክ እንደሾህ አንተም በጣም ቅን የሆንክ ልጅ ነህ። እንዳንተ ያሉትን ኢትዮጵያችን ውስጥ ያብዛልን።
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 жыл бұрын
It's so nice to watch this kind of "Honest & Sincere" discussion between two professional friends! It's a good example for all us to learn from our mistakes and apologise for what we think wrong doing! May God Bless both of you
@addisuawoke6415
@addisuawoke6415 2 жыл бұрын
ፍፁም አንተ መልካም ሰው ነህ ይህ ቅነልቦናህ እግዚያብሔር ያቆይልህ ተባረክ
@karimasedetube3154
@karimasedetube3154 2 жыл бұрын
ፍፄየ ስወድህ ወለየ ነህ መሰል እዲህ አይነት ቅን ሰው ብዙው ግዜየ ከወለዮች ነው እማየው ወሎዎች ስወዳችሁ ማሂ አቺም ቅን ነሽ ጥፋትሽን ማወቅሽ
@wedatadesa2042
@wedatadesa2042 2 жыл бұрын
ፍፄ ትለያለህ እረጅም እድሜናጤና ከነቤተሰቦችህ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
@tigistgossa5314
@tigistgossa5314 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ልዬ ናቹ በዚህ ደቂቃ ውስጥ ለህይወት ይሚጠቅም ጥሩ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን!!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
@elsabetbirhanu5104
@elsabetbirhanu5104 2 жыл бұрын
ለማዉራት ቃል የሚያሳጣ ቅንነት ነዉ ያለህ ፍፄ… የምር ብዙ የማውራ መስሎኝ ነበር ቪድዮዉን እስክጨርስ ግን ምንም ማለት አልቻልኩም ….እግዚዓብሄር አብዝቶ ይባርክህ ….እንዲሁ በምታወራቸዉ ወሬዎች ዉስጥ ቅንነትህ ይታያል ማስተዋል የቻለ መማር ይችላል ….ፍፁም አስፋዉ አሁንም ወደፊትም ፍፁምነትህን (የሰዉ ፍፁም ባይኖርም) ያስፋልህ ወንድሜ…….ማሂታ ግልፅነትሽ፣ ፀፀትሽ፣ ይቅርታሽ፣ ምስጋናሽ…..እንዴት ደስ ይላል ….እግዚዓብሄር አምላክ ይቅርታ የሚጠይቅ አንደበትን ይቅር የሚል ልብን ለሁላችንም ያድለን
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ቆይታና አሥተማሪይ የሆነ ነገር አግኝቼታለሁኝ ፍጴ እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይሥጥህ ልጆችህን በሀብት በጤና ያሣድግልህ ከነ ሙሉ ቤተሠብህ ፍቅር ይሙላልህ ይትረፍረፍልህ
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 жыл бұрын
ፍፄ በጣም መልካምና ቀና የሆንክ ሠው ነህ መንገድም የማይሆኑ ሠዎችም አሉ እግዚአብሔር ይስጥክ ተባረክ እንዳንተ አይነት መልካም ሠዎችን ያብዛልን!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@azebkuhemy3j8
@azebkuhemy3j8 2 жыл бұрын
ፍፄ አውነት እግዚያብሄር ልብህን አይቀይረው በጣም ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ መሀዬ አንችም በጣም ጥሩ ነሽ መነጋገር ጥሩ ነው ከመራራቅ ፍፄ ልጆችህን ይባርክልህ ።
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 2 жыл бұрын
ፍፄ ፍፁም መልካም ሰው ነህ አንተንም ቤተሰብህንም ጌታ ይባርክ ማሂም አስተዋይ ነሽና ተባረኪ በድያለሁ ብሎ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትና ስልጡንነት ነው ሁላችንም ይሄንን ልምድ ብንከተል መልካም ነው!!
@yafetbeza2698
@yafetbeza2698 2 жыл бұрын
ፍፄ እውነትም ቅን ልብ ላንተ ብቻ ይገባሀል !!!ለካ ዛሬም አለ ልዑል እግዛብሔር ዘመንህን ይባርክ አስደንቀኸኛል
@bementethiopia8825
@bementethiopia8825 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም የእውነት ቅን ልብ ነው ያላችሁ ሁላችንም የእናንተን አይነት ልብ እግዚአብሔር ይስጠን ሁላችንም አምላክ ይጠብቃችሁ ::
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
Indeed! I learned a big thing🙏🏿👏🏾👍🏾🥰 such an honest & mature discussion. Thank you so much!
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 жыл бұрын
በእውነት በደስታ ነው ያስለቀሳችሁኝ ተባረኩ በእውነት ፍፄ እኮ ከልቡ ሰው ነው
@geteneshanbese2050
@geteneshanbese2050 2 жыл бұрын
ባለቤቱ ፀጋ እጅግ እድለኛ ነሽ እንደዚህ ዓይነት መልካም ሰው ጋር ህይወትሽ ስለተጣመረ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም ጌታ ይባርክላችሁ!!
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 2 жыл бұрын
እውነት ቅን ሰው ነህ ፍፄ ፈጣሪ ከነቤተሰብክ ይጠብቅህ ስወድክ ከልብ ነው አንቺም ቅን ነሽ ውለታሽን አረሳሽም ተባርኩ
@hanagiete7041
@hanagiete7041 2 жыл бұрын
Ante tileyaleh E,r yebarekeh nw
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ዋዉ ማሂ እውነትም ፍፄ ቅንነቱ ደግነቱ ሊያስመሰግነው ሊያስከብረው ይገባል:: ፍፄ ከቤተሰቡ የወረሰው የፍቅር የሰው ክብር ያለው ሰው ነው እግዚእብሔር ከነልጆቹ ከነባለቤቱ ይባረክ🙏🏾ማሂም ጥሩ ሴት ነሽ ከለልጆችሽ ተባረኪ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ🙏🏾
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
@user-ve1tp8ip2p
@user-ve1tp8ip2p 2 жыл бұрын
ይቅርታ ትልቅነት ነዉ ፍጹም በእውነት ይሄን ማንነት ቸሩ እግዚአብሔር አይቀይርብህ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ወለትዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
በጣም አዋቄ ሰዎች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 💓💓💓💓
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ውዴ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@user-wg8ym6tk2w
@user-wg8ym6tk2w 2 жыл бұрын
ፍፄ በቃ ትለያለየህ ❤️❤️❤️
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
አቤት የፍፁም ልቡ ቅንነት ሁሉም እዳተ ቢሆን የት በደረስን ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ🥰🥰
@user-wg8ym6tk2w
@user-wg8ym6tk2w 2 жыл бұрын
@@ewnettube2001 እሽ እማ አሁኑኑ ❤️😘
@hanichogmar6343
@hanichogmar6343 2 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥ ሰው ምንም ቃል አይገልፅክም ማሂ የምት ገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ ይቅርታ አጠያየቅሽ እራሱ እንዴት ደስ እንደሚል ዘመናችው ይባረክ 👏🏼👏🏼
@tewodrosmekonnen6618
@tewodrosmekonnen6618 2 жыл бұрын
መልካም ልጅ ነህ አንተ እግዚአብሔር የምታስበውን ሁሉ ያሳካልህ
@sarauae2998
@sarauae2998 2 жыл бұрын
አቤት መተደል ፍፂ በጣም መልካም ስው ነህ እኮ ታድለህ 👐
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ሳራዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ሁለት የዋህ አንድ አይነት ሰወች ስወዳችሁ እኩል ሳከብራችሁ እኩል ቅንነታችሁ አንድ ልባችሁ ንፁህ ሰው ሁሉ እንደናንተ ቢሆን የት እንደርስ ነበር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ ሽ አመት ኑሩልን ፍቅር ናችሁ።
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ውዴ ነይ ቤተሰብ እንሁን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@birhanieabebaw8016
@birhanieabebaw8016 2 жыл бұрын
አንተ ፍፄ የእውነት ሰው ነህ።እንዴት እንደምወድህ ።እግዚአብሔር ሁሌም ይህን ባህሪህን ያዝልቅልህ።ሰው እንዴት ሁሌም ሙሉ ይሆናል ።ስለታደለክ ነው።በርታልኝ።
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
ፍፄ U make me Cried.. ቅንነትህ, አስተዋይነትህ. እኔ ሌላ ምንም አልልም , የሰማይ አምላክ ይባርክህ,, ምድርህ ትቀበልህ.. ሁሌም እላለሁ ፍፄ የኢትዮጲያ ልጅ ነው.. ቅንነት በጠፋበት ዘመን ለምን አገር አንተን ትጣ? እንኮንም ተመለስክ. ጀግና ነህ!! ማሂ U are a very Wise young Lady.. የሚደንቅ ብሩህ የሆነ ጭንቅላት ያለሽ ልጅ ነሽ.. Real ሰው ነሽ.. ግልፅ ነሽ.. ተባረኪ.. የኢትዮጲያ አርቲስቶች እንኮአን ደስ አላቹህ.. ይሄ ቅን የሆነ የጥበብ ሰው ወደ እናንተ ተመለሰ.. . ብዙ የሚጠቅም ሰው ነው ብዬ ከሚያምኑት ነኝና , በደንብ ያዙት , ተንከባከቡት.. በእጅ ያለ ወርቅ እንዳይሆንባቹህ..
@kelemtube
@kelemtube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁለታችሁንም ስላየሆችሁ በጣም ደስ ብሎኛል የምወዳችሁ የማከብራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@hayatyoutube7172
@hayatyoutube7172 2 жыл бұрын
እንደማመር
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 2 жыл бұрын
ፍፄ አንተኮ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ሁለታችሁም ቅን ልብ ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንደእናንተ አይነቱን ቅን ልብ ያላቸውን ኢትዬጵያውያን ያብዛልን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@hayatahmed6296
@hayatahmed6296 Жыл бұрын
እዉነትህን ነዉ ፍጹምየ የኔ መልካም የሰዉ ልጅ መንገድ ሊያሳየን ይችላልጅ የሚያሳካልን አላህ ነዉ
@lemiroba6504
@lemiroba6504 2 жыл бұрын
This is the best Testimony on his kindness and professionalism. We are grateful to have such wonderful examples in our Time.
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
Well said!
@hamsame6035
@hamsame6035 2 жыл бұрын
You guys are so humble, emotionally intelligent,kind hearted & lovable. May Allah protect you ever!
@tsionasele4663
@tsionasele4663 2 жыл бұрын
4Qpp
@ephrembahiru622
@ephrembahiru622 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ.... . ትልቅ ትልቅ መልእክት ነው ቆይታችሁ .
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦቹ በጣም አስተማራችሁኝ አንዳንዴ እድሜአችን ራሱ እያበሰለን እያስተማረን ያለፈውንም አሁን ያለውንም ደግና መጥፎውን ያስተምረናል እድሜ ። እጅግ ደስስ ይላል የይቅርታ ልብና ትሁት ቅን ልብ ይስጠን አሜን ፫
@tsigetsega657
@tsigetsega657 2 жыл бұрын
This is the true gospel of Jesus christ. Thank you, guys. God Almighty bless you more and more 🙏
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ፅግዬ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት ውዴ
@deboratube9945
@deboratube9945 2 жыл бұрын
የእዉነት እኔ ከናንቴ ብዙ ነገር ተምራለው! Thank you guys!
@kelemuahabtemariam3938
@kelemuahabtemariam3938 2 жыл бұрын
ጨዋዎች ተባረኩ እግዚአብሔር ያብዛልሽ ።እንዲህ ያለ እውነተኝነት ለሁሉም ሰው ይብዛ ።
@user-qy3sh6pv6u
@user-qy3sh6pv6u 2 жыл бұрын
ፋፄ እንዴት ነህ እኔ ስላንተ ቅን አሳቢነትህ የፍቅር ሰው ስለመሆንህ ብዙ መልካም ስራዎች ለመስራት ብዙ ወጣቶችን ህዝብ ሚጠቅም ስራ እንደምሰራ ማወቅ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው፡ቅን ልቦች እኮ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች መጠሪያ ነውና ከወሬ ባለፈ በደንብ እየኖርከው ነው ብዙ ልጆችን ለትልቅ ደረጃ አብቅተሃል አንተን ለማመስገን እኮ ወይ እኔ ካልሆነ ቤተሰቤ አካል ከማውቃቸው ሰዎች ውስጥ ባንተ ተጠቃሚ የሆኑ ወይም ትልቅ ደረጃ የደረሱ ሰዎችን ማወቅ አይጠበቅብኝም እና ከልብ አመሰግንሃለው እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ቅዱስ ገብርሄል በሄድክበት በወጣህበት በገባህበት ሁሉ ከፊት እና ከዋላ ሆነው ይጠብቁልኝ ስኬት በስኬት ዕድሜን ከጤና ጋር ያድሉልኝ አሜን።ሌላው ፋፄ አንድ ነገር ፈልጌ ነበር በሶሻሃል ሚዲያው እና ህሊናቸው በሸጡ ሰዎች ብዙ እየተባሉባት ያለች እህታችን አለች እኔ እጅግ በጣም አክባሪዋ እና አድናቂዋ ነኝ መቅደስ ደበሳይ ትባላለች በኢቢኤስ ቲቪ እሁድን ከሰዓት አቅራቢ ነች የእውነት ነው ምልህ እጅግ በጣም ተሰብሪያለው መቅዲ ማውቃት ኢቢኤስ ቲቪ ላይ እሳ ፕሮግራም ስታቀርብ እኔ አድናቂዋ አክባሪዋ ሆኜ እሳ ምታቀርባቸው ፕርግራሞች ቁምነገር ያላቸው ለእይወትህ ሚጠቅም ጥቂት ነው የገለፅኩልህ ፋፄ ትላንት ለዚህ ጣቢያ ተወዳጅ እንዲሆን ከለፋች ሰዎች ውስጥ አንደኛዋ ነች ዛሬ ግን ለህዝብ ግልፅ ባልሆነ መልኩ አንድ ቃል ለህዝብ እንድትተነፋስ እንኳን ዕድሉን አልሰጡሃትም፡ፋፄ ከራሴ በላይ እርግጠኛ ነኝ በፋፁም ቪዲዮውን እሳ አለቀቀችውም ብዙ ጉዳዮን ከሰማከው ይገባካሃል እባክህ ፋፄ እግርህ ላይ ተንበርክኬ ልለምንህ ባንተ ፕሮግራም ላይ አቅርባት ግፋ ቢል ስሜታን ትተንፋስ ያለችበትን ሁኔታ ሳላያት እየሳልኩት በጣም ነው ማዝነው እንባዬ ይመጣል እህቴ ቢሆንስ አይደለም የእኔ ጉዳይ እሳን አሳባን ገልፃ ሁፋ እንድትል ብቻ ነው በኪዳነምህረት በገብርሄል ልለምንህ፡እሄን በማረግህ ብዙ ስቃይ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ሰላም ትሰጣለህ እናት አባት እህት ወንድም ለልጃ ለባላ ለእኔም ጭምር አልጠራጠርም እንደምታረገው እናቴ ኪዳነምህረት አባቴ ቅዱስ ገብርሄል ይርዱህ እይወትህን ይባርኩልህ ከነቤተሰቦችህ ጭምር አመሰግናለው ሰላምህ ብዝዝዝዝዝት ይበል አሜን።
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 2 жыл бұрын
እግ/ር የተባረከ አዕምሮ ሰጥቷችሃል ለዘላለም አይወሰድባቹህ ማሂ ፍፄ ተባረኩ እንወዳችሃለን።
@hanichoo5501
@hanichoo5501 2 жыл бұрын
ኸኸ
@hanichoo5501
@hanichoo5501 2 жыл бұрын
@hanichoo5501
@hanichoo5501 2 жыл бұрын
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
@@hanichoo5501ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@workefaris9447
@workefaris9447 2 жыл бұрын
ፍፄ ግንትለያል ቅን መሆንን በምታዘጋጅ ፕሮግራም እንረዳለን አቦ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@fetyahani3055
@fetyahani3055 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🥰የረዳቹ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ትልቅ ትምህርት ነው
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 2 жыл бұрын
ወነትም ቅን ልብ ፍፄ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ
@wintanamytube6530
@wintanamytube6530 2 жыл бұрын
ስምክ እና ተግባርግ አንድ ነው ፍጴ ሰላምክ ይብዛ😘
@amhara74
@amhara74 2 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥ ሰው😍😍😍😍
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
ፍፁሜ ይህን ይህ መልካምነትህ አይቀይርብህ ጥሩ መሆን እራስ ነው ተባርክ👍👍👍👍👍
@hasnitubetube6515
@hasnitubetube6515 2 жыл бұрын
ፍፁም ቅን ሰው ነህ በዚሁ ያስቀጥልህ መልካምነት ሰላም ነው ውስጥ መረጋጋት ይሰጣል ደስታን ያጎናፅፋል በእርታ
@elizabethurgessa592
@elizabethurgessa592 2 жыл бұрын
Thanks fise , god bless you your big man Mahi don’t worry sometimes while we try to achieve something we made mistake
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
ደስስትሉ ማሂ አደበቷ ይጣፍጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤👈ፍፅ ያንተ ቅንነት ተነግሮ አያልቅም ኦድሜ ይስጥህ ልጆችህን አምላክ ያሳድግልህ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
@dishtaginayoutube9915
@dishtaginayoutube9915 2 жыл бұрын
ፍፄ በጣም ትልቅ ሰው ነህ በእመቤት እራሱ ወድጄሀለሁ በእውነት ልጅ ነህ እግዚአብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ታላቁ እግዚአብሄር ያድርስህ በእውነት ብዙ ሰዎች አያመሰግኑም አባትና እናቴ ብዙ ሰው እረድተዋል አንድ ያክስታችን ልጅ እባክህን እነዚህን ሰዎች እርዳ በነሱ ነው እዚህ የደረስከው ሲባል በነሱ ነው እዚህ የደረስኩት ብዬ ጭንቅላቴን ማሳምን አልፈልግም ይላል ብለው ሲነግሩን ሲገርመን ጭራሽ ሊያስገድለው የግድያ ሙከራ አደረገ አባቴ ግን ተረፈ አባቴ በወቅቱ ቢሞት ኖሮ በተአምር እሱን ጠርጥረን አናሲዘውም ነበር አብሮን ይኖር ስለነበርኑሮው ቢለወጥም ከክፍለሀገር ነበር ያስመጣው ታዲያ አባቴ በተአምር ከሞት ዳነ ፖሊሶች ሲመረምሩ ገዳዮችን እሱ እንደቀጠረ ታወቀ ቤተሰቡ ሁሉ በድንጋጤ ደንዝዘን ለብዙ ጊዜ የመናገር ቃላት ሁሉ አጣን እንኳን ምስጋና ይቅርና አንዳንድ ሰዎች በጣም ደካሞች ናቸው ሁልጊዜ ሰው ህይወቱን እግዚአብሄር ልቀይር ሲፈልግ ቅን ልቦችን ያዘጋጃል ፍፁምዬ ተባረክልኝ በጣም ጥሩ ውይይት ብቻ ሳይሆን ላስተዋለው ሜንቶር ነው የሰጣችሁት ለተመልካቹ
@negestwoldie642
@negestwoldie642 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርክ ያርግህ more more blessing!
@tmarcel1594
@tmarcel1594 2 жыл бұрын
As simple as it sounds, it is paramount. I wish our leaders and country's politician could apply similar approach. To forgive and forge ahead is what we need.
@whitney5003
@whitney5003 2 жыл бұрын
Exactly
@bertekuanmegnote3106
@bertekuanmegnote3106 2 жыл бұрын
Betammmmm
@Alemwerqi_melles19
@Alemwerqi_melles19 2 жыл бұрын
Fitsa , you are so very nice and pretty much optimistic and and proud of you . Forgiveness is very important in our life . She is also very honest and has her good heart ❤️.
@zabibaali9087
@zabibaali9087 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም በጣም ጎበዞች ናቸው ለሁላችንም ልብ ይስጠን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@zinetmohammd4056
@zinetmohammd4056 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም ማለማድነቅ ከባድ ነው እናመሰግናለን ለሰጣችሁን ጠቃሚ ትምህርት
@birkeendale2046
@birkeendale2046 2 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ቅልቦች በእውነት ደስ ስትሉ እንደ በፊታችሁ አብራችሁ ስሩ መስራት ከቻላችሁ ፍፄ እንኳን በሰላም መጣችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
😍💓💓ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰብስክራይብ አርጉኝ💗💘💘
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ። ከሁሉም ደስ ያለኝ ፍፄ አትላንታ ቦታህ አልነበረም። I am so glad you went back home Ethiopia where you should be. I was really wondering why you were here. I am so happy to see you on your right place.
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 жыл бұрын
👍👍👍
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@dir204
@dir204 2 жыл бұрын
ፍፂ የእሙ ሲገርመኝ በዚህ ደሞ ደግነትህ ሲገለፅ ምንኛ ጠሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር። ይባርክህ ለብዙ ክፉ ሰዎች ትምህርት እና ምሳሌ ነህ የትህትና ልብ ነህ ፍፂ ለአድማጭ ጥሩ ትምህርት ነው። እመብርሀን ቅን ልብህን አትለውጥብህ ዋውውውው አስተማሪ ነው ንግግሩ
@osmanadem4614
@osmanadem4614 2 жыл бұрын
በጣም ውቦች ትልቅ ልቦና ያላችሑ አስተማርዎች ናችሁ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ቆራጥነት ነው በርቱ
@elizabethtirfe2176
@elizabethtirfe2176 2 жыл бұрын
መልካም ምሳሌነት ነው ለሀገራችን የሚያስፈልገን ይኸው ነው። ፈጣሪ ይባርካችሁ ።
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ፍፄ ትልቅ ሰው!! ማሂም ጎበዝ እና አዋቂ ልጅ ነሽ ለዛም ነው በልዩነት ውስጥ ፍቅራችሁ ሊቆይ የቻለው .....
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
ኡመርዬ ና ቤተሰቤ ሁን
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ብመጣ ደስ ባለኝ ግን አልተመቸኝም
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@yimer2543 ምነው ???
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
@@selamtube1319ነይ አዚህ እነግርሻለሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 жыл бұрын
@@yimer2543 የት
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 2 жыл бұрын
#የእውነት ማህሌት ተቀይረሺ ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል ማለዳ ኮኮቦች ዳኛ ሁነሺ ታናድጂኝ ነበር #ፍፄ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆችህን ቤተሰቦችንን ይጠብቅልህ
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 жыл бұрын
ፍጽዬ አንተ መልካም ሰው ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ !!!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ነገር አስተማራችሁን "የሰው ልኩን የምታውቀው ሰውን በጎዳሀው ሰአት ነው " ትክክል ብለሻል ሰውን የምናውቀው በጭንቅ ጊዜ ብሎም ሰው ነን እና ያስቀየምነው ቀን እጥፍ አድርጎ ሰድቦ አዋርዶን ይሄዳል ወይስ በዝምታ ያልፈናል ? "ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር " ይባላል ያች ቀን ታልፋለች የምናገራት መጥፎ ቃል ግን ለዘላለም ትታተማለች ። ሰዎች ባስከፍን በበደሉን ቁጥር ብንችል በዝምታ እንለፋቸው ዝምታ በራሱ ሰው እንዲፀፀት ስህተቱን እንዲያውቅ ያደርጋል ክትሰዳደብን ከተከራከርን ያጠፋው ሰው ጭራሽ ወደ እልክ እና ትክክል ነኝ ወደማለት ይሄዳል ።ዝም ካልነው ግን እንዲህ አድርጌው ዝም አለኝ ይላል ። የእናንተ ጉአደኝነት ያልጠፋው ሁሌም አንዱ አንዱን የሚያስታውስበት አንዳችሁ በዝምታ ስላሳለፋችሁ ነው ።እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይስጠን ንስሐ ነው ይህ በራሱ ። ምናለ ሁላችንም እንዲህ ቢለምድብን ? እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 жыл бұрын
እህትየዋ ሰብስክራይብ አርጊን ብልሽ ይከፍሻል ውዴ በቅንነት🥰🥰
@seifet.k.afrikano1415
@seifet.k.afrikano1415 2 жыл бұрын
Dear Fistume, as I have observed, you are an extraordinarily brilliant individual with a positive outlook on life who is willing to help others flourish without hesitation. Your guest is also very good in a variety of ways. I wish you all the best in your endeavours.
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@bezawitgirma9148
@bezawitgirma9148 2 жыл бұрын
ፍፅዬ ታድለህ ፈጣሪህን አመስግን እንዲ ቅን መሆን መታደል ነው ተባረክ
@hayatibrahim3533
@hayatibrahim3533 2 жыл бұрын
ፍፄ በጣም ደስ ብሎኛል ጥሩ ልብ አለህ አላህ ለሁልም ስው ያንተን ልብ ይስጠን
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 90 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
1❤️
0:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 2,7 МЛН
Достали существо из под земли
0:29
RICARDO
Рет қаралды 1,4 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
0:17
dednahype
Рет қаралды 38 МЛН
Живые куклы и злая племянница! Часть 3! #shorts
0:35
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 3 МЛН