No video

ቆስጣ በካሮት አሰራር (Ethiopian food)

  Рет қаралды 66,036

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

5 жыл бұрын

ቆስጣ በረከት አሠራር(Ethiopian food)

Пікірлер: 71
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዜድ እናመሰግናለን
@lijinet
@lijinet 5 жыл бұрын
ጤናማ ምግብ ነው እናመሠግናለን
@TGWollotube
@TGWollotube 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው ዜድ
@DRAVOUN
@DRAVOUN 5 жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ እናመሰግናለን
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላም የአገሬ ልጆች የቻናሌ ቤተሰቦች subscribe like comment በመስጠት ስለምታበረታቱኝ አመሰግናለሁ
@FluffyFacts171
@FluffyFacts171 5 жыл бұрын
Very helpful video my dear
@user-bh1ux6pq1o
@user-bh1ux6pq1o 5 жыл бұрын
እኔም በጣም የምወደው ምግብ እናመስግናለን እናት
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 4 жыл бұрын
እረ አስጎመጀሽኛ እጅሽ ይባረክ ውዴ
@LucyEthiopiatube1
@LucyEthiopiatube1 5 жыл бұрын
betam Gobez zed👏🏽
@VijayShankarRewa
@VijayShankarRewa 5 жыл бұрын
Superb ,, Very Nice ... Osm ....
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
Wow yummy new
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 жыл бұрын
በርቺ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን
@lovely-ct8yc
@lovely-ct8yc 5 жыл бұрын
ያምራል
@fafitube1258
@fafitube1258 5 жыл бұрын
ሲያምር በርቺ
@tibebeethiopia7892
@tibebeethiopia7892 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Marytuga
@Marytuga 5 жыл бұрын
Nice 👍🏼
@sherylallensempoweryoursel3815
@sherylallensempoweryoursel3815 5 жыл бұрын
New subbie here food looks so good 😊
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 5 жыл бұрын
Tebarki zedeye
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ወገኔ በርቺ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
በርቺ እናት ጎበዝ
@amantube2265
@amantube2265 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን ዜድ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@hiwotdesta7859
@hiwotdesta7859 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@dyfgdgfffhrgfgg6546
@dyfgdgfffhrgfgg6546 3 жыл бұрын
ቅመም ብትጨሚርበት በይበልጥ ይጠፍጥፍል
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
Kosta betam ewedlehe betam kongo now.
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 5 жыл бұрын
ማማዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ደግሞም ቆስጣ በጣም ነው የምወደው ግን እዚህ እንደዚህ አይነት ፍሪሽ ቆስጣ የለም ቤኖርም አያምርም ያንቼ ሥራ ደግሞ ዋው ነው የአበሻ ምግብ መስራት አልችልም ግን ባል ካገባውኝ ካንቼ እማራለው ሙያ ጎበዝ ነሽ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ማሽላና ሩዝ ነው ይገርምሻል ያውም በደንብ አልሠራሁትም ከሰራ ገብቼ ደክሞኝ ነበር
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
TG ARABIAN FOOD dont do it for husband do it for yourself.
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
@@genetasefa4625 tikikil u r smart ቅድምያ ለራስ
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 жыл бұрын
ባለሞያ እቴም እዳቺ ነው ቆስጧ ሰትሰራ እጨቱን ከሽኩርት ጋር ነው የምትጠብሰው
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 4 жыл бұрын
wow bwtam yamiral
@ashutube6458
@ashutube6458 5 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን እህት
@toplen526
@toplen526 4 жыл бұрын
Hi
@rahelkidane1373
@rahelkidane1373 4 жыл бұрын
Niceeee 💋💋💋💋💋💋
@yihonalstyle
@yihonalstyle 5 жыл бұрын
Betam balemuya edehonishe tawukiyaleshe wow yummy
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@zenebechs8227
@zenebechs8227 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@sofifamily
@sofifamily 5 жыл бұрын
ቆስጣ ስወድ 😍 ዘድዬ vidioየ ጋደኞቺስህን share አርግልኝ 👏
@betzel706
@betzel706 5 жыл бұрын
Yes Kosta enchetu yebelal zed
@genetasefa4625
@genetasefa4625 5 жыл бұрын
Zed with all respect do Not use vegetable oil please it is not good for your health. Olive and coconut oil is the healthiest oil on the planet. I have learn a lot from you. Thank you my dear sister. God bless
@rufta12.
@rufta12. Жыл бұрын
ግን በኣረብኛ ስሙ ንገሩኝ እባካቹ
@nebibekele3019
@nebibekele3019 4 жыл бұрын
BTAM Amsgnalew, wdlAte Neje, Btam kelal New, (Erop New ymNorew ) dgmo kolefrol, karot, gare abro yseral
@mahdehss8212
@mahdehss8212 8 ай бұрын
በእንግሊዘኛ ስሙ ምንድነው
@haregyeslasefiree3732
@haregyeslasefiree3732 4 жыл бұрын
Thank you
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወደዉ ቆስጣ ስዑዲ ዓረብ ግን ኣጣሁ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 4 ай бұрын
ከሰ አደለም እዴ እሄ
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
እንጀራው ግን እይይይ ይስተካከል ወጡ ግን ያስጎመጃል
@adhen3818
@adhen3818 4 жыл бұрын
ድንችብ ብጨምሪበት
@user-rw1ut9hz7q
@user-rw1ut9hz7q 5 жыл бұрын
ዜድ በጣም ያምራል የኔ ውድ ስለ መረጃውም አመሠግናለሁ። ቆስጣ የሚመር ምን ሲሆን ነው? ባለፈው ቆስጣ ሰርቼ ምሬቱ ልነግርሽ አልችልም ።
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ቆስጣ አኮ አይመርም ሀንዬ ጥቁር ጎመን እንዳይሆን
@user-rw1ut9hz7q
@user-rw1ut9hz7q 5 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 ዜድየ እረ ቆስጣ ነው ።በጣም ነው የሚመረው እኔም ለመጀመሪያ ነው የሚመር ያጋጠመኝ። አመሠግናለሁ የኔውድ
@marythomas1821
@marythomas1821 3 жыл бұрын
@@user-rw1ut9hz7q It must be mustard green.....
@gsgggdgt7902
@gsgggdgt7902 4 жыл бұрын
ወደ ስራሽ ገቢ ከሳይን እንማራለን ጥቅሙን
@geminimars7704
@geminimars7704 5 жыл бұрын
Are Kosta and spinach the same? If not, What is kosta in English?
@almazteclemariam8314
@almazteclemariam8314 5 жыл бұрын
It is in Italian language. Spinach is English.
@marythomas1821
@marythomas1821 3 жыл бұрын
swiss chard
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ቀይስር ወጥ አሰራር አሳይን ጥብስ ሳይሆን ውሀ ሚገባበት
@gumogujako
@gumogujako 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ለእርጉዝ ምንም ችግር የለውም ቢበላ ሳየው አማረኝ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ድንችና ስጋ ቢገባበት እንዴት ነው?
@hiwimar4254
@hiwimar4254 4 жыл бұрын
በድንች አሪፍ ነዉ በስጋ ግን አልሞከርኩትም
@shellyclark887
@shellyclark887 4 жыл бұрын
Bake macaroni
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 5 жыл бұрын
ያን ሁሉ ቆስጣ የት ወስደሺው ነው ያነሰው ክክክክክክ ሳናይሺ ተደብቀሺ በላሺዋ?
@kurifekryashenfal4939
@kurifekryashenfal4939 5 жыл бұрын
😂😂😂😜😜
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 4 жыл бұрын
አረብ ሀገር ቆስጣ አለደ ፈልጌ አጣሁኝ አምሮኝነበር
@efratatadesse7741
@efratatadesse7741 3 жыл бұрын
አለ
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
እኔም እፈልግ ነበር ስሙ ምን ይባላል ባረበኛ
@ekramhassan8468
@ekramhassan8468 Жыл бұрын
@@emufikertube ሰባነህ ነው አሉ ለሙአጀነት አረቦች እሚጠቀሙት ኮመን
@user-vc6zn4xz9j
@user-vc6zn4xz9j 4 жыл бұрын
ለምግብ አሰራር ብዬ ባሌን ተፍታሁት እስቲ ሙያ ከዩቱብ ልይና ባሉን ደግሞ አስብበታለሁ እህት አመሰግናለሁ
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
በይ ተማሪ. ለሌላው ቀን እንዳፈች
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 20 МЛН
የቆስጣ አሰራር     kosta(chard) recipe @titisekitchen7013
8:09
Titi's E Kitchen
Рет қаралды 27 М.
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 793
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 20 М.
የካሮትና ድንች አልጫ አሰራር የሚጥም | Ethiopian Food | How to Make Potato carrot stew
8:13
Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Рет қаралды 11 М.
Ethiopian food How to make kosta(ምርጥ የቆስጣ አሰራር )
13:44
Mimi show ሚሚ ሾዉ
Рет қаралды 667
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН