ጠንካራ ለመሆን የኩርኩፋ አሰራር |Ethiopian cultural food | how to make delicous kurkufa recipe

  Рет қаралды 37,928

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

2 жыл бұрын

#ethiopiantraditionalfood #kurkufa #habeshafood #bettwa'stube

Пікірлер: 137
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ስለምትደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለሁሉም አመሰግናለሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ውዴ መጥቻለሁ አንችም ጎራ በይ ውዴ በርችልኝ
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 3 ай бұрын
አጅሽ ይባረክ በርቺ እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ፡ ጊዜ ፡ ነው ፡ ያየሁት ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሰብሊዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እኔን እንደደገፍሽኝ ጌታ ይደግፍሽ🙏🥰❤
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 2 жыл бұрын
Sebliye yene kin
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 3 ай бұрын
ፍቅር የሆንሽ እህታችን በጣም አመሰግንሻለው እስኳሁን የማላአውቀው አሰራር አሳየሽኝ በጣም ጥሩነው አመሰግናለው እጅሽ የባረክ እህታችን❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን እንዴት ነሽልኝ, በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@user-vl2ry1cz8t
@user-vl2ry1cz8t 2 жыл бұрын
በጣም ጤናማ የሆነ ምግብ ነው በተለይ ከአሬራ ጋር ሲበላ ይጥማል እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማኒቾዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ዋው ኩርኩፋ በጣም ምርጥ በደቡብ አካባቢ በወላንታ ማህበረሰብ የሚዘወተር ተወዳጅ ምግብ ነው የቤቷ በጣም እናመሰግናለን ይሄን የመሰለ ምግብ ስላስተዋወቅስን የኔ ባለሞያ😍👌ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አዶናዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏❤🥰
@user-nb3ip9oo4r
@user-nb3ip9oo4r 3 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 2 жыл бұрын
ቤቷዬ ዛሬም እንደ ሁልጊዜው ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌❤️🌹 ሼር & ላይክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ዮርዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏❤🥰
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
ቤቲዬ በጣም ቆንጆ እና ምወደዉ ምግብ ነዉ በጣም ይጣፍጣል 😋😋🥰🥰👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢምራንዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ የቤቷዪ👍👌🥰😘
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቤዛዬ ውዴ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው ጤናማ አሰራር ነው 😍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የሚዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏❤🥰
@sweetaddis8120
@sweetaddis8120 2 жыл бұрын
Wow interesting. Looks good.
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው ካለዛሬ አይቼው አላውቅም
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hayat2583
@hayat2583 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 2 жыл бұрын
ሠላም የቤቿዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነዉ ያሳየሸን እጂሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፍርዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏❤🥰
@mudis7458
@mudis7458 2 жыл бұрын
ዎው በጣም ያሰጎመጃል,,,, የኢትዬጲያ ባህላዊ ምግባችን ደሰ ይላል በርቺ እህት,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙዲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ እህት🙏🥰❤
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
የቤቶ ሰላምሽ ይብዛ🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ ባሕላዊ የምግብን አሰራርን ስላሣየሽ እናመሠግናለን እጅሽን እግ ይባርክ👌👌👍👍👍🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ማርቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው ብርክ በይልኝ🙏🥰❤
@uaeuae9958
@uaeuae9958 5 ай бұрын
ዋዉዉዉ❤ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 2 жыл бұрын
ቤትሻ የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው, አላውቀውም ሲታይ ግን በጣም ያምራል.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እሙዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigistberhanu2431
@tigistberhanu2431 2 жыл бұрын
Wow wonderful job Godbless you ya bahele Ekawachsh yamerle
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የማመሰግነው አዎ እኔም የባህል ዕቃ እወዳለሁ ሀገር ቤት ስለሆንኩ ነው🙏🥰❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 2 жыл бұрын
Cooking and kichan decor 💯💯💯👌🌻
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሀንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤️
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 жыл бұрын
ቤትዬ ቆንጆ ለየት ያለ ጤናማ አሰራር ነው 👌😋🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሔሊናዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@tekeleyodit9304
@tekeleyodit9304 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጇሺ ይባርክ 🙏🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏❤🥰
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
ዛሬ አዲስ ሞያ ተማርኩ ይሄ ልዩ ምግብ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሪታዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውጅ🙏❤🥰
@muntehakedir627
@muntehakedir627 2 жыл бұрын
አዎ ጣፋጭ ነዉ ያቤሎ ትዝታዬ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙንተሀዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@wewee6506
@wewee6506 Жыл бұрын
😋ወይኔ እንዴት እዳማረኝ ሰሞኑን እራሱ ኩርኩፋ አምሮኛል ስል የሀረብ ሀገር ሰው አብዛኛው አያውቀውም ምንድነው እያሉኝ ነበር 😄😋🙏
@yashidata7934
@yashidata7934 7 ай бұрын
እንዴት እንዳማርኝ ብታዬ እህት አለመዬ ከየት አምጥቺ ልብላ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
ጎበዝ i like it.
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሻሎም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas 2 жыл бұрын
እጆችሸ ይባረኩ የምራል
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
መሲዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ኢማንዳዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@ethgamer2115
@ethgamer2115 2 жыл бұрын
Wow beteye semunem semechew alawkem konjo megem yemeslal enmokrewalen selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek 👍👌♥️🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Жыл бұрын
መልካም፡ትምህርት፡ነው። አመሠግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@leelee6131
@leelee6131 Жыл бұрын
Kurkufa ...wow betam des yemil migib new enjera siselechen andande ebet yiseral....tewedaj migib new debub lay....
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው ጥሩ ምግብ ነው🙏😍❤
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 Жыл бұрын
My favorite ❤ yummy 😋
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዲቦራዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 жыл бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe mar 🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አስናዬ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏❤🥰
@LetaAdimasu
@LetaAdimasu 2 ай бұрын
Berchi bexam xurunw
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 10 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆና እሚያስጎመጅ የኩርኩፋ አሰራር ነው ያሳየሺን በጣም ነው እምናመሰግነው እኔም አሁን እየሰራሁኝ ነው ያንቺን ሙያ እያየሁኝ በርቺልኝ ማማዬ ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ነጃትዬ የእኔ ብርታት እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🌻🙏🥰❤🌻
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 11 ай бұрын
ደሞዝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእንኬንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍእናቆጆ አሰራርነውይስለሙየድኩምሀያቲላይክሽር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ከድጃዬ ኸልብ አመሰግናለሁ 🙏❤🥰
@astekastek1000
@astekastek1000 17 күн бұрын
አዎ በጣም ነ ዉ ሚጥመዉ በተለይ ወላይታዎች ይጠቀሙታል
@bettwascorner
@bettwascorner 16 күн бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@foodpointfp
@foodpointfp 2 жыл бұрын
Looks tremendous😍😘
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
Thank you🙏
@foodpointfp
@foodpointfp 2 жыл бұрын
@@bettwascorner ♥️
@etsubdinkgetachewa
@etsubdinkgetachewa Жыл бұрын
Wow bexam new mewdew
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
እፁብዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 2 жыл бұрын
ቆጆ ነው በርች
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 2 жыл бұрын
Bettye qonjo adrgesh new yeserashw slakafelshn enamesegnalen berchie yeniewd 😍👌🏾
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ጄሪዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏❤🥰
@beletechbalcha630
@beletechbalcha630 4 ай бұрын
Konjo aserar new eserawalehu endanchi❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
በለጠችዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@vipqatar7973
@vipqatar7973 Жыл бұрын
Weyneeeee.betamnew.yemwedew
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 2 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ቆንጆ ነው:: እኔ ከስጋ ጋር ነው የምሰራው እጅግ በጣም ይጣፍጣል:: ሞክረው ከሾርባ አጥንት ጋር::
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ከልብ አመሰግናለሁ አዋ ይሰራል በጣም ነው የሚጣፍጠው አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Aster-sz6ss
@Aster-sz6ss 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 6 ай бұрын
በርች
@bettwascorner
@bettwascorner 6 ай бұрын
መዲናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@user-sq4np8zd9n
@user-sq4np8zd9n 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
አለምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 2 жыл бұрын
😍😍😍😍🥰🥰🥰
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሜላትዬ እንዴት ነሽልኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
በስም ነው የማውቀው ሰርቸ እቀምሰዋለሁ አመሰግናለሁ የኔውድ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሀሚዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 Жыл бұрын
በአፌ ምራቅ ሞላኝ
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ቤቲዬ አይቼዉ የማላዉቀዉ የምግብ አይነት ነዉ በጣም ለየት ያለ በጣም ነዉ የወደድኩት ደግሞ ጣዕሙም በጣም ቆንጆ ነዉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እጅሽ ይባረክ ዉዴ💕👌👍🙏 ሼር
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ነፂዬ የእኔ አክባሪ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏❤🥰
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
Gudegn mgib new❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 жыл бұрын
I know this food how to make it but orgenaliy is from southern Ethiopia food I missed so much this kind food I'm really appreciate this lady she bringing out I grew up with this delicious food thank for sharing with us!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
የኔነሽዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@addislema661
@addislema661 Жыл бұрын
Bemigerm huneta endet endemamesegnesh alawekem kalat ateruñ mekniyatum yehenen yebelahut belejenete new enate yabekachehu gen hulgeze have lay ale gen endet endemisera alawekem neber wedehuala 50 amet wedehuala wede lejenete melesheleñ enaten behiwet yageñehuat new yemeseleñ betam amesegnalehu betam balemuya denk set nesh
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አዲስ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ያክብርልኝ🙏😍
@jalanerabiira5533
@jalanerabiira5533 Жыл бұрын
በጣም ምወደው ምገብ ነወ እርጥቡን ቦቆሎ ፈጭተሸ ትኒሸ የስንዲ ዱቄት አርገሸ በጣም ምርጥ ነው
@hiwotgonder594
@hiwotgonder594 Жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሠግነው በምን ነው የሚበላው በዳቦ ወይስ በእንጀራ የበለጠ የሚጣፍጠው ወይስ ባዶውን
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@uamawkuwnbasawko3314
@uamawkuwnbasawko3314 Жыл бұрын
curcuba, cusheca (enchel) ybalal gamogofawoch nuw umemugubut
@amineam3568
@amineam3568 2 жыл бұрын
ምወደውምግብ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤️
@aschukorra9680
@aschukorra9680 2 жыл бұрын
Kurkufa begomen aydelem yemiseraw, be haleko qitel new. Be konso hibreteseb sim amesegnishalew. Yemigibu tikiklegn sim degmo dhamaa new.
@elizabethalemu6893
@elizabethalemu6893 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ኩርኩፍ በተለይ ያድበለበልሽውን በጎመኑ ብትጠቀልይው ጥሩ ነበር።
@lehulemselamyhuni5718
@lehulemselamyhuni5718 2 жыл бұрын
Arbaminch akbabay naw hulume ga aydlem
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@kalkidanseleshiseleshi4413
@kalkidanseleshiseleshi4413 2 жыл бұрын
Lemjemrya giza nw yayeut. Setay betam yameral. Gomen mageget lemanchel bemen enseraw? Plz negerig Ema
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው የማመሰግነው በስፒናች ስሪው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@Zelalem359
@Zelalem359 Жыл бұрын
Sula ayidel ende simu
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ዞላ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ እንደየሀገሩ አጠራሩ ሊለያይ ይችላል🙏
@robelfeyissa6136
@robelfeyissa6136 Жыл бұрын
ቤቲሻ ይሄ ነገር አንዴት ነው ከድንች ጋር መስራት ይቻላል አንዴ ለስፖርትኛ አሪፍ ይመስላል።
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሮቤል በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ይቻላል ግን በቆሎ እና ድንች ጥቅሙ ይለያያል እንደባህሉ እንስራ ካልን በበቆሎ ቢሰራ ካልሆነ በድንቹ መስራት🙏😍❤️
@samiyayassin8381
@samiyayassin8381 2 жыл бұрын
Bekolo duket keyet new migegnew? Baltena weys " corn flour " milw suk wist mishet new?
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሳሚያዬ እኔ እህል የሚሸጥበት ጋር ለአጥሚት ተብሎ ነጩ ተፈትጎ ተከክቶ ይሸጣል ያንን ነው ያስፈጨሁት አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@samiyayassin8381
@samiyayassin8381 2 жыл бұрын
@@bettwascorner amesegnalw
@munamohammed2702
@munamohammed2702 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ግን ቦቆሎ ብቻውን ማክሪው ምንም አይሆንም አስሩን. ስለማውቀው
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
ሙናዬ በጣም አመሰግናለሁ ትንሽ ከበቆሎ ጋር ሁለት የሾርባ ማንኪያ ፍርኖ ዱቄት ጨምሪያለሁ እንዲያያዝ 🙏🥰❤️
@betiteshome271
@betiteshome271 8 ай бұрын
ፉሩኖ ዱቀት አይገባበትም
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ አይገባበትም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 Жыл бұрын
ይጣፍጣል. የደቡብ ምግብ ሠርተን እንበላ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ስምረትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 191 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 120 МЛН
ቡርሳሜ አሰራር | sidama culture food| Ethiopian food
11:01
Kurkufa | South Ethiopian  Traditional Food | ኩርኩፋ አሰራር
8:40
Liyu Mead - ልዩ መአድ
Рет қаралды 6 М.
ፓስታ አሰራር Ethiopian food @zedkitchen​
7:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 21 М.
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 1,9 МЛН
Anxiety panic attack (Inside Out Animation)
0:11
FASH
Рет қаралды 10 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,6 МЛН