ቆይታ ከፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ ጋር *ኢትዮጲያን ወደፊት ይዟት ወደቀ

  Рет қаралды 26,303

Min Yilalu ? ምን ይላሉ?

Min Yilalu ? ምን ይላሉ?

2 ай бұрын

Пікірлер: 101
@fikrugirmatadele9827
@fikrugirmatadele9827 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሰፊ በብዙ ተለውጠሃል በዚህ ደረጃ አልጠበኩህም ነበር ስህተት ሊኖርብህ ይችላል ግን ለኔ እንደ ቅርበታችን በጣም ባንተ ደስተኛ ነኝ። ብዙ መልካም ነገሮችን አይቼብሃለሁ ።
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 ай бұрын
ሶፊ በጣም በእግዚአብሔር የሚተማመን ፍርሃት የማያውቀው ውድ ጨዋ ጌታን ባለው አቅም ሁሉ የሚወድ ቅን አገልጋይ ነው❤🎉
@aynalemkebede8644
@aynalemkebede8644 2 ай бұрын
እውነቱን ለመረዳት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ መሆኑን ጥንትም ዛሬም ወደፊትም ትመሰክራለች ይህን ለመረደሰት የዘወትር ጸሎት መመልከት በቂ ነው። የጌታችን የመድሃኒታችንን ጽንሰቱን, ልደቱን, ግዝረቱን, ጥምቀቱን, ህማሙን, ስቅለቱን, ሞቱን, ትንሳኤውን, ዕርገቱን, ዘዳግም መምጣቱን ሁሉ የምታምንና የምታከብር መሆኑ ሊታወቅ ይገባል።
@nanboniy.8749
@nanboniy.8749 2 ай бұрын
This was an amazing show. One thing I want to reinforce is about love and the fences. I was thinking about the same thing and sharing with my kids about the fence thing as we were watching an Episode of Ethiopian movie. So, if there is love and safety, no fence is needed. May God save our nation. Thank you Sofi!
@user-ff7zg6lu6y
@user-ff7zg6lu6y 2 ай бұрын
ስለ ሰው አሉታዊ አስተያየት ለመስጠት ከጥላቻ ነጻ የሆነ በማስረጃ ላይ የተደገፈ መሆን አለበት።ጠንቋይ ቤት እየሄዱ የሚደፋትን ሳትነቅፋ ማንንም የማይነኩትን የወንጌል አማኞችን በጥቂት ሰዎች ጥፋት በጅምላ ጴንጤዎችን መጥላት አጋንንታዊ ነው።
@GEZISHASEFAW
@GEZISHASEFAW 2 ай бұрын
እኔ በባህሪ እና በስብዕና ደረጃ ብዙ የምንማርብህ ጥሩ ምግባር ቢኖርህም ከአገልግሎትህ አንፃር የምናምንቴዎች መድረክ ሆነህላቸዋል። ይሄን ላለመቀበል መፈለግህ ምናልባት ለዝና ብለህ አላስፈላጊ ዋጋ ለመክፈል የቆረጥክ ይመስላል፣ ይህን በጥልቀት ብትመለከተው።
@RuthHayile
@RuthHayile 2 ай бұрын
እናመስግናለን 🙏
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
ሶፎኒያ የሚባል የክርስትያን ስነምግባር የሌለው ገንዘብ አሳዳጅ ሰው አይቼ አላውቅም ጌታን በማሰደብ የሚያገኘው የገንዘብ እርካታ ከጌታ ከእየሱስ በልጦበቴል። በጊዜ ካልተመለሰ አወዳደቁ አያምርም እባክህ ጓደኛህ ከሆነ ምከረው መፅሀፍ ቅዱስ ምክር የማይሰማ ድንገት ይሰበራል ይላል
@HirutbH
@HirutbH 2 ай бұрын
ፀልይለት አትፍረድ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
@@HirutbH ለአውቆ አበድ ምን አይነት ፀሎት ነው የሚፀለይለት ?
@ethne4090
@ethne4090 Ай бұрын
Great interview great answer. Yes LORD JESUS CHRIST IS THE ONLY Savior of our soul.
@MesfinMekonnen-us3du
@MesfinMekonnen-us3du 2 ай бұрын
ብራቮ ሶፊ ፡፡ ስለ ቢኒ ያልከው በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ ሶፊ ተመቸህኝ😂
@tadessegebremedhin9837
@tadessegebremedhin9837 Ай бұрын
ኦርቶዶክሰ ሚሰጥር ነች በተራ ሰዎች አትነሳም።
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
ሌላው አማኝ አይሰጥም ያልከው ጴንጤ መንገድ ላይ አምስት አምስት ሳንቲም ሰጥቶ በመፅደቅ አያምንም ቪወር ለማግኘት ስትል አታስመስል እኛ ደብቆ በመስጠት እናምናለን ስለዚህ ስማችንን አታጥፋ ራስህን ወክለህ ተናገር
@user-gm9vx8xm9t
@user-gm9vx8xm9t 2 ай бұрын
ውሸታም አምስት ሣንቲም የለም ጠፍቷል መናፍቃን ብር መቼም አይሰጡም ያ ደግሞ የኢየሱስ ክርስቶስን ትምህርት መቃወም ነው ሁለት ብር ያለው አንዱን ብር ለሌለው ይሥጥ ይላልና
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 ай бұрын
@@user-gm9vx8xm9t ይሁንል እግዲህ አንድ ብር እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ ኦርቶዶክሶች ለመፅደቅ ብለው አንድ ብር ዘርዝረው ለሀያ የእኔ ቢጤ ይሰጡ ነበረ አሁንም ያው ነው እኛ ግን ስንሰጥ ለታይታ ወይንም ለአምልኮ አይደለም መስጠት ሲያስፈልገን ግራ እጃችን ሳያየን በቀኝ እንሰጣለን እንደውም እንደ ጴንጤ ሩህሩህ የለም ነገር ግን ለጫት ለመላ እና ለሲጋራ ገንዘብ አንሰጥም በተረፈ እየሱስ ይወድሻል ነይ ወደ ጌታ ከዘላለም ሞት ነፃያወጣሻል ሰው የሚፀድቀው በክርስቶስ እየሱስ አዳኝነት በማመን እንጂ ተዝካር ፍርፋሪ ሳንቲም ለሰው በመስጠት አይደለም እየሱስ ብቻውን ያድናል።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 ай бұрын
ጉረኛ ለፖስተርህ እወደድ እያልክ ሃብታም ያረገኛል እያልክ ጉቦ የምትሰጠውን ሁሉ ሰጠሁ ብለህ ልታወራ ነው። አንተ ሻይ እንኳን ጋብዘን ስንልህ የምትሰስት ስስታም ደሞ አትዋሽ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 ай бұрын
መጀመሪያ ስማ እሱ መስጠትን ከመዳን ጋር አያይዞ አላወራም::አዎ አንዳንድ ቸርች ውስጥ ከፊት የሚቀመጥ ሰው ሁሉ ይመረጥ የለ እንዴ..እውነትምንማ አንሽሽ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ቀዳዳ ሲጀመር ጴንጤ መውሰድ እን በመሰጠት አያምኑም ቀማኛ እንጃጂ 😅😅መቶ ሰጥቶ አንድ ሚሊዪን ከእየሱሰ የሚጠብቅ ደደብ ነው በሚራክል የሚያምኑ ያውም ሳይሰሩ የማፍያ ሃይማኖት ብለው ይቀለኛል 😅😅😅
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 2 ай бұрын
ሶፊ እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድካለን
@user-gr1mg6kn2j
@user-gr1mg6kn2j 2 ай бұрын
ሰላም ጠያቂው ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ተባረክ
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 ай бұрын
እንደዚህ። ካለቤተሰብ ተፈጥራችሁ አልፈን ግጠ ችሁ ወጣችሁ ጴጤ ስለሆናችሂ እንዲህ በቁማችሁ። ተቃጃአላችሁ
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz
@SmilingCherryBlossoms-ci4fz 2 ай бұрын
ተመሳሳይ ባህርይምና ተግባር ያላቸው እንደሚሞጋገሱ ግልፅነው፣ ሶፎንያስ የምትሉት የምን ፓስተር እንደሆን ባይገባንም ነውብላችሁታል፣ ገንዘብን ዝናን መታየትን፣ ከታዋቂነትን በጥማት በመከተል ፓስተርነቱን ለይስሙላ ጋዜጠኝነትን ለትርፍ ለሃብት ለዝና፣እንዲሁም ታዋቂነት ማማለይ ለመንጠልጠል ይባዝናል፣ የክርስቶስ ጠል ከሆኑ የእምነት ተቁዋማት ጋር ወዳጅ፣ከመሆን አልፎ የሀስተኞችና የስምአጥፊዎችን ቃለመጠይቅ አሳዳጅና ፖለቲከኛም ነው፣ እንዲህ ያለው በዋል ፈሰስ የጌታን እውነት ያቆሸሽ የምእመንን ስም ያጎደፈ ሰው ፓስተርነው ማለት አሳፋሪነው።
@user-bv8yy9gn5e
@user-bv8yy9gn5e Ай бұрын
Pastor Sofar I Love You ❤ You Great man God blesses you
@user-qr2ck3wg6o
@user-qr2ck3wg6o 2 ай бұрын
ለዚህ ነው በፀጋ በግርማ መጎስ የታየህው ሰውም ሆነህ የታየህው ልጅ ሶፈንያን ❤❤❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-lm6vm9cf5s
@user-lm6vm9cf5s 2 ай бұрын
Sofi ewenet new esun enem betam ewadehalhu geta yebarekew
@dogopamalaro
@dogopamalaro 2 ай бұрын
Great Sofi, balanced real and right Biblically pinpointed bold enough expressed,and closure life change call to saver . God bless you, and inviter too 🙏
@JEMOTUBE
@JEMOTUBE 2 ай бұрын
Great
@Only1God889
@Only1God889 2 ай бұрын
ቄሮ ነው ይሄ ልጀ አብዛኛው ሚያቀርባቼው ሰዎች የደብብ አካባቢ ናቼው😅
@selamlehulu2055
@selamlehulu2055 2 ай бұрын
በጌታ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ከኦርቶዶክስ ወደ ምንፍቅና የሚሄዱ ሰዎች በእርግጠኝነት ቤተሰቦቻቸው ወደ ጥንቆላው የነበሩ በክርስትና ያልፀኑ በመሆናቸው ነው። ለዚህም ነው እንደ አዲስ ጌታን ተቀበልኩ ወይም አገኘሁት የሚሉት ቀድሞውንም ወደጥንቆላው ስለሚያዘነብሉ ጌታን ስለማያውቁት ነው። ሲያሳዝኑ መልካም ቤተሰብ ለዚህ ወሳኝነት አለው
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Ай бұрын
Weeeeeeye guuuuuuuuud Ere teye Atiferegi! Meeeeeenew chekolesh?
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 2 ай бұрын
ሶፊኒያስ ሞላልኝ ጥሩ ፀጉር እና አቋቋም አለው።ሰውዬው ይሉኝታ የሚባል ማስተዋል ግንየለውም። ሠፎንያስ የአገልግሎቱን ጉዞ እና ሒደት ቆም ብሎ በመገምገም ኪሣራ እና ትርፉን ለማስላት ፍርፋሪ የምታህል ሙጣጭ ጊዜሰኘ የራስ 🎉ጊዜ የለውም።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
ፓስተር ሳይሆን ፖስተር ነዉ
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 2 ай бұрын
ግራ የተጋባ ሰው ነህ። መርዛማ ትምህርት ያላቸውን ሠዎች አውቀህ አስበህ ለህዝብ ካቀረበክ በኋላ ህዝብ ለይቶ ይስማ በማለትህ እጅግ ሃላፊነት የጎደለው ተራ ጥቅመኛ ሠው ሆነህ ተገልጠሀል እግዚአብሔር ይማርህ ሶፊ
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 ай бұрын
🤣 😅😅 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዋይ ዋይ አለ ትግራይ
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 ай бұрын
waw brother yak nagr des yelal etalk nabr
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 2 ай бұрын
Ende Beke❤ I found you ❤
@djdengem1896
@djdengem1896 2 ай бұрын
ሶፊ ከመጠየቅ መጠየቅ ይሻለዋል፡፡
@melakumamo7408
@melakumamo7408 2 ай бұрын
የወርደ ጥያቂ ነው
@Menelik27
@Menelik27 2 ай бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት አድናቂ አይደለሁም ሶፊ የኦርቶዶክስ ጥላቻ አለው ብዬ ግን አላስብ።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 ай бұрын
ጥያቄው ቁም ነገር ለመመለስ ነው፣መልሱ ግን ምንም ቁምነገር የለውም።😢
@yonasafeworki5568
@yonasafeworki5568 2 ай бұрын
ጎንፎ ማን ጀመረው ሲጠየቅ እማማ ኣበበች እንጂ። ማማ ኣበበች ባልዋን ልታስደስት በገብስ ኣድርጋ በሸክላ ኣድርጋ ጀመረችው ዓይነት መልስ ኣይመቸውም ፡ክክክ
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 2 ай бұрын
ለውጡ በሶፊ ላይ ያመጣው ግልጽ ነው። የጌታን መንግስት መርህ በአደባባይ ከሚያቃልሉ ጋር በኢንተርቪው በመጠመድ አጉል ድፍረት ውስጥ አስገብቶሀል
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 2 ай бұрын
ሶፊ የኦርቶዶክስም የማርያምም ጠላት አይደለም እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ያለውን እውነትን ፍርጥ አርጎ በሚዲያው ስለሚያሰጣው ጭምብሉ የተገለጠበት ሰው ነው የሚጠላው እንጂ ሶፊን ሚዲያውን ብትከታተሉ እንደውም ስህተታችሁን ትማሩበታላችሁ የፈለገውን ማመን መብቱ ነው ግን ሲጠይቅ ሲያፋጥጥ እውነትን ለማስወጣት በጣም ይፈጥናል እንጂ ጥላቻ ለማንም የለውም ሶፊዬ ወደ ኦርቶዶክስ እውነቱ እንዲገለፅልህ ምኞቴ ነው ልዩነትን ከአባቶች ጋር አውራ ሽንፈት አይሰማህ ወሬ እና ግርግር ፈርተህ እንጂ ለመወያየት ቅርብ ነህ ባትመጣም ባለህበት ደህና ሁን እንወድሀለን❤
@solomontessema9176
@solomontessema9176 2 ай бұрын
Really ya pentea ewnataghie paster ena nabeyate nane eyalchu hezebe yatafu hasataghoche
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 2 ай бұрын
ወደፄዋ ለፅድቅ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 ай бұрын
ስለ ኦርቶዶክስ ጥሩ ተናግረሀል
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ትእግስተኛ ዩቱብ ጠያቂ በጣም ነው የኮራሁብህ በቀለ በርታ ቆንጆ የዶክተር ዘፈን በዘፈኑ ምክንያት ነው ሾውን ያየሁት thankyou
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 2 ай бұрын
አስተውል
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 ай бұрын
ፖሥተር የተባለው በዘመድ ነው ለካ ?
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Ай бұрын
Yeees Paster Dave is the best!😂
@showa8370
@showa8370 2 ай бұрын
እነሱ ሺ ጋሻ መሬት ዘርፈው ነው ሰው በየጫካው አፈር ላይ የሚያድረው። እስቲ የቤተክርስቲያኗ በረንዳ ላይ ተኛ አያስተኙክም። ድርሽ አትልም። የኛው አንድ 500 ካሬ የማይሞላ ቦታ ይዘው የት ያሳድሩ
@tegeneabeje3791
@tegeneabeje3791 2 ай бұрын
አዘጋጁንና አቅራቢውን ወንድማችንን ማመስገን እፈልጋለሁ ትክክለኛ የሆነ ጥያቄ ነው እየጠየቅህ ያለኸው ግን ፣ ለጥያቄዎቹ ትክክለኛ መልስ አልተመለሰም ፣ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ዓይነት ነው ፣ ብስለት የሌለበት ተራ ወሬ አይነት እንጂ አስተማሪ የሆነ አንዳች ምላሽ አልተመለሰም ! ሙያ ለባለሙያው ቢተውና በዕውቀት ቢሠራ ይሻላል !
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ምንይሄ አንድ ዱርዬ አይደል እንዴ? መጋቢ? አረ ተው እነዚህ ገንዘብ አጭበርባሪዎች!!
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 2 ай бұрын
ጠ/ሚ ኣቢይ ኢትዮጵያን ይዘው ወደፊት ወድቀዋል በሚለው ብዙ ልዩነት የለኝም ። ሆኖም ኢትዮጵያውያንን ጎትተው እሳቸው ከታች በኢትዮጵያውያን ተከልለው ወድቀው ከሆነ እውነት ነው ። ለዚህም ነው በሚልዮኖች አልቀው እሳቸው እየበለፀግን ነው የሚሉን ። በስርዓቱ ተጠቃሚ ስለሆንክ ማሽቃበጥህ ተጠባቂ ነው !! ካንተ ቃል ይልቅ በዓይኔ ያየሁትን ማመን ይቀለኛል ።
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 ай бұрын
Yealem zena tayeto endemixefa enfalot new!
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 2 ай бұрын
bado kubaya
@senaitasghedom9541
@senaitasghedom9541 2 ай бұрын
Ye dawit wendm mehonhn tekmohal. Dav mrt sewu
@Truth-12
@Truth-12 2 ай бұрын
Ke family meselegn Pastor dawitm genzeb genzeb yilal….
@user-po3sk5wy3v
@user-po3sk5wy3v 2 ай бұрын
ጎሽ ለእርሻ የማትጠቀመው እውቀት ስለለህ ነው ህንድ አገር ውስጥ ይገለገሉበታል እኔ ስለማልገለገልበት ለሌላው አይጠቅምም ማለት አይደለም
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 2 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች 'ወደኋላ' በሚለው እና 'ወደፊት' በሚለው መካከል ያለውን ልዩነት አያውቁም። በዚህ የተነሳ ወደፊት መውደቅ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አያውቁም። ጠላቱን ከፊቱ አድርጎ ወደፊት የሚሂድ ከወደቀ ወደኋላ ነው የሚወድቀው። ወደፊት ወደቀ ወይም ወደኋላ ወደቀ ለመባል አቅጣጫ መያዝ ግድ ይላል። ወፈፌው አረመኔ አብይ ለሕዝቦች አይደለም ለራሱ ቅጣጫ ሳይኖረው መሪ ነኝ እያለ እያናፋ የሚውል ድልብ በሬ ነው። ወዴትም ይሁን ዋናው መውደቁ ነው። እንጂ መናፈሻና፣ቤተመንግስት ሰርቶ አለፈ መባልም ባልከፋ። የፈጸመው ወንጀል ከኋላው ይከተለዋል። ትርፍራፊ ለቃቃሚዎች አጓሩለት።
@tamiratwoldemariam548
@tamiratwoldemariam548 Ай бұрын
Tru hasab setehal chigeruwa lantem minden nw orthodox lemhon yetechegerkew
@JesusisLord-yt8dv
@JesusisLord-yt8dv 2 ай бұрын
አንተ አድር ባይ ነህ😂😂😂😂😂😂😂😂 ፕሮቴስታንቶች የሚሰጡትን/የሚያድርጉትን ሁሉ ባንዲራ አሰቅለው አዋጅ የሚያስነግሩ አይደሉም ችግረኞችን ሲረዱ አብልተውና አልብሰው ወንጌልን አስተምረው ለዘወትር ኑሮአቸው ጌታን ተስፋ እንዲያደርጉ ያደርጋሉ እንጂ ጨካኞች አድርገህ መግለፅህ ጥሩ አይደለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 ай бұрын
Binyamin mesker honk yahon mengest next kememlktacu andu nak
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 ай бұрын
tplf dro senten serat asyzo nabr Binyamin mesker honk 2 month west kelnto engeng
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 2 ай бұрын
የአንተስ:አርዕስት:ምን:የሚሉት:ነው:ወንድም::
@user-mi9pg7jg8v
@user-mi9pg7jg8v 2 ай бұрын
ሠው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ😂😂
@HappyMarathon-fk4ic
@HappyMarathon-fk4ic 2 ай бұрын
ሰው ከመጥራት አይሻልም?😅
@henockmaat9765
@henockmaat9765 Ай бұрын
Borko
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 2 ай бұрын
መውደቅ መውደቅ ነው ወደፊትም ወደኋላም ወደቀ ነው ጉራህ ግን ከቁመትህ በላይ ነው
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 ай бұрын
Binyamin meskr honk yalaw mengest lej yard kefyalaw zeme lel aygbam yahon mengest betem zem alcu ezyem ezyem setelu
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 ай бұрын
ምንአልባት? It is drama say it money is dirty
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 ай бұрын
zar lebzu sew sem letstkal naw yemtakaw
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 ай бұрын
Made in America religion to make money USA is all about money
@meemjjo677
@meemjjo677 Ай бұрын
Free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF TDF independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF TDF all tigray people
@Spurgeo
@Spurgeo 2 ай бұрын
He is not even deserve to be a pastor. He is playing just a Kid... Go to elementary school and try to read some books. Dawit Molalign is the one who called him pastor for the first time... it's family game. Gadem!
@merontekelu2146
@merontekelu2146 2 ай бұрын
yahon mengest betem zem kalchaw west andu nak
@abebatanga7958
@abebatanga7958 2 ай бұрын
Go preach the gospel if you’re really a pastor. I never saw you say or do anything about gospel. Sad
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 ай бұрын
Big mouth...setaset
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 25 күн бұрын
የወደቅክ የዘቀጥክ አንተ ነህ አፍህን ሞልተህ ማዉራትህ ሊያሳፍርህ ይገባል ምነዉ እናንተ በሀይማኖት ስም የምትኖሩ አፋችሁ ቅድ ሆነ ትህትናና ምግባርን አልተማራችሁም እንደዉ ገንዘብ ለማግበስበስ ነዉ የናንተ ሀይማኖት የሚፈቅደዉ እፈሩ አፋችሁ ቀድሟችሁ እየሄደ ነዉ ሀገር ማስተዳደርና የምፅዋት ገንዘብ መሰብሰብ በጣም የምድርና የሰማይን ያህል የራቀነ ነዉ እንደፈለጋችሁ አትቀደ ዱ።
@abderehmanabdeselam7721
@abderehmanabdeselam7721 2 ай бұрын
ይህ ሰው እኮ የብልፅግና ኦነግ ነው የኦሮሞ ተፅኖፈጣሬ ነኝ በሚል የሌላውን ብሔር የሚያንቆሽ የሙህር መሀይም ነው ፖስተሩ
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 2 ай бұрын
ህይ ሰው የዩቱብ ተመልካች ለማግኝት ብሎ የውሸት እርስ እየለጠፈ ሰውን ያደናግራል ውሸታም ነው ወጌላውያን ማስቆም አለባችው" የእግዚአብሔር ሰው አገልጋይ ነኝ " አንተን ብሎ አገልጋይ የዩቱብ ጡረተኛ😂😂😂😂😂
@bulchdemeksa4692
@bulchdemeksa4692 2 ай бұрын
ደደብ ሁሉ ለገንዘብ መለፍለፍ አሁን አንተ ፈላስፋ የሆንክበት አገር😂
@azeb2809
@azeb2809 2 ай бұрын
ልተንብይ???? ይሄ እኮ ትንቢት አይደለም ጥንቆላ ነው ያኛው ደግሞ በል ብሎ በረበጣ ብር ትተቀጥሮ ያጋግሌል በውን መፅሀፊ ቅድስ ነብያት ሲተነብዪ እንደናንተ እየተከተሊሉ ተንብይ ይሉ ነበርን?? ደግሞስ ዳዲ /አባት ከእግዚአብሔር ውጭ አባት አለን ማቴዎስ 23:9፤ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ ‘አባት፡’ ብላችሁ አትጥሩ። ይል የለም ቃሉ እናንተ ከየት አመጣችሁት this is against the word of God
@Mankush995
@Mankush995 2 ай бұрын
ጳጳስ ናቸው መሰለህ ? አንተ ዱርዬ መናፍቅ
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 2 ай бұрын
አጭቤ እኮ ነህ።1+1=2 እንድትባል ትፈልጋለህ። አንተ ግን ቄሮነህ ፉኖነህ ስትባል ሰውነኝ። ቄሮ እና ፉኖ ሰውች አደሉም ያለህ ማነው። የየትኛው አስተሣሰብ እና አመለካከት ተከታይነህ ነው ጥያቄው። አንተም የብልግና እና ኒው ሪሊጅን ግርፍነህ ለካ ለሃብት በየመስራቤቱ እና በየመንገዱ ስልጠና እንድታሰለጥኑ ተልኮ ተሰጥቷቹሃል ። ብልጽግና የፖለቲካውንም የሃይማኖቱን ወደዚች አለም መንግስት ለማሰገድ እናንተን በገንዘብ ሃይል እያስከተለ ይሰብካል። ውድቀት።
@ayeleendale4578
@ayeleendale4578 2 ай бұрын
ወሬ ሰለቸን
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 2 ай бұрын
አይ ጴንጤዎች እናንተ ባትኖሩ በዚህ ጊዜ በምን እንስቅ ነበር??
@tigisthailu3907
@tigisthailu3907 2 ай бұрын
የተረገምክ ነህ
@HaHa-df7in
@HaHa-df7in 2 ай бұрын
ወይ ሶፊ ቅድብህን እደፍዳታ ቅርፅ ሰተህዋል ደስትለኛለህ ፈጣጣ
ቆይታ ከአቶ ደረጀ ተክሌ ጋር                                                      ክፍል 1
49:27
Min Yilalu ? ምን ይላሉ?
Рет қаралды 850
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
ኡስታዝ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ/ር)                                   የኃይማኖት መምህር
52:15
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 91 М.
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 116 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН