No video

ረድፋችንን እንዴት ጠብቀን ማሽከርከር እንችላለን? How to stay centered in your line mekina anedad

  Рет қаралды 78,428

JIJE TUBE

JIJE TUBE

Күн бұрын

ረድፋችንን እንዴት ጠብቀን ማሽከርከር እንችላለን? How to stay centered in your line
ርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል
• ማርሽ አቀያየር/መቼ ይቀየራል wh... ​​​​
የነዳጅ አስተላላፊ ክፍሎች
• ክፍል 4 ለመንጃ ፍቃድ /የነዳጅ አ... ​​​​
ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ማድረግ የሌለባቺሁ ነገሮች
• ማኑዋል መኪና ሲያሽከረክሩ በፍፁም ... ​​​​
ሞተር እና የሞተር ዋና ዋና ክፍሎች
• ክፍል 2 መንጃ ፍቃድ/ሞተር እና የ... ​​​​
ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣት የሚያሰፈልጉ ነገሮች.. • ኢትዮጲያ ዉስጥ መንጃ ፍቃድ ለማዉጣ... ​​​​
የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመዳደብ
• የኢትዮጲያ የመንጀ ፍቃድ ደረጃ አመ... ​​​​
መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክፍሎች መግቢያ
• ክፍል 1 መሰረታዊ የተሽከርካሪ ክ... ​​​​
መሰናክል አሰራር የጋራዥ መሰናክል አሰራር
• የጋራዥ መሰናክል አሰራር ​​​​
የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር
• የስምንትቁጥር መሰናክል አሰራር ​​​​
የ ድልድይ መሰናክል አሰራር
• የ ድልድይ መሰናክል አሰራር ​​​​
የአንድ ቁጥር መሰናክል አሰራር
• የመንጃ ፍቃድ ፈተና የአንድ ቁጥር ... ​​​​
ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ፍቃድ ፈተና በተግባር..
• ባላንስ እና ጠርዝ አሰራር ለመንጃ ... ​​​​
የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ
• የመንጃ ፍቃድ የተግባር ፈተና ፍተሻ... ​​​​
more video
የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክቶች እና መልእክታቸዉ.
• #_ክፍል_1 የዳሽ ቦርድ ላይ ምልክ... ​​​​
ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌጆች ምን ያክል ያዉቃሉ?
• #_ክፍል_2 ስለ ዳሽ ቦርድ ላይ ጌ... ​​​​
ፍሬን ይቀድማል ወይስ ፍሪሲዎን? brake first or clutch first?
www.youtube.co....
ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር
• ማኑዋል መኪና በቀላሉ ለማሽከርከር... ​​​​
አዉቶማቲክ መኪናን በቀላሉ ለማሽከርከር.
• አዉቶማቲክ መኪና አነዳድ. How T... ​​​​
ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ? part 3
• ስለመሪ አጠቃቀም ምን ያክል ያዉቃሉ...

Пікірлер: 99
@zewditubekele5323
@zewditubekele5323 3 жыл бұрын
ባንተ ምክንያት ትምህርቱን ወደነዋል ነገር ግን ፓርኪግ የሠራህበት video የለህም ብትሠራልን ወይም በትንሽ በትንሹ ብታብራራልን በተረፈ ግን ለጥሩ ስራህ የሚከፍልህ አምላክ ነውና እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏
@yohannesd.
@yohannesd. 2 жыл бұрын
እጎዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ሥራ እየሰራህ ነወ! ተደራሸነትህን ከዚህ በበለጠ ብታሰፋው መልካም ነው radio, Tv etc ሌላው ሀገራችን ኢተየጵያ ውስጥ ረድፍ ጠብቆ መንዳረት ፈጽሞ የሌለ መሀኑን ልብ በል ሌሎች የአፍሪካ ሀገሮቾ እኖኳን በጣም ይበሎጡናል በጣም በጣም በተለያየ መልክ አስተምረው እባክህ መሠረታዊና ከአደጋ የሚጠብቦንም ነገር ነው:: ትራፊኩም እኖኳን ቸልተኛ እንኳን ቸልተ ኛ ነው እኛ ሀገር:: አደራ! አደራ! ማንም ትኩረት ያልሰጠው ነው:: ማን ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ረድፍ ሲቀይር ፎሬቻ የሚያበራ :: ቀድሞ ለመሄድ በመሞከር አንደኛ ነን ግነ በግራና በግራ ብቻ መቅደም እንዳለብን የምናውቅና የምናደርርገው ስንቶች ነን ? አደራ አደራ ሳትሰለች አስተምርልኝ:: አምላክ ይባርክህ በርታ! በርታ!
@ethiopiaethiopiaaddis6795
@ethiopiaethiopiaaddis6795 3 жыл бұрын
ማሻአላህ well done 👏 I’m so proud of you 👍 በርታ እኔ በጣም እየጠቀመኝ ነው thanks so much brother 🙏🙏🙏🙏
@birhanualex2193
@birhanualex2193 2 жыл бұрын
ከቤ ምትሰጠን ትምርት አዲስ መጃፋቃድ ላወጣን የሚገርም ትምህርትነው በዚው ቀጥል እናመሰግናለን
@cr7da745
@cr7da745 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየኸኝ አመሰግናለው ሌላው በሃይሩፍ መኪና አነዳድ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል
@hayeleysusememememehayelye2396
@hayeleysusememememehayelye2396 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ባንተ ትምህርት በደምብ ማሽከርከር ቻልኩ አመሰግናለሁ
@shemeleshaylu9607
@shemeleshaylu9607 19 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ❤❤
@tsehayazmsh2605
@tsehayazmsh2605 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ተማሪ ነኝ ሁሉም ነገር ያስደነግጠኝል አንተ ስታስተምር ይቀላል ።👍
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 2 жыл бұрын
የኔን ችግር ነው የተረዳሁት ተባረክ
@abrhamwolde4445
@abrhamwolde4445 3 жыл бұрын
It was nice explanation. I have been watching your video for my license process.
@unify9481
@unify9481 2 жыл бұрын
ብሩክ ነህ ወንድሜ 🙏🙏🙏 በርታልን 👍👌🙏
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 5 ай бұрын
በጣምቆጆነዉጡሩነዉ❤❤
@alebachewtadesse6134
@alebachewtadesse6134 2 жыл бұрын
ተባረክ ለመልካም ነገር ተጠቅመኽበታልና።
@mikitaye4146
@mikitaye4146 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እስኪ ስለ ህዝብ 1 አነዳድ በደንብ ሰፋ ያለ video ሰራልን ከመጀመሪያው ለየት ያለ ነገር 🙏🙏🙏
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍
@mikitaye4146
@mikitaye4146 3 жыл бұрын
ይመችሽ እጠብቃለሁ እንግዲህ
@azmarino6117
@azmarino6117 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ትምህርት። ግን መንገድ ቢዚ ሲሆን እንዴት ረድፊን መጠበቅ እችላለው አርቂ ማየት ስለማልችል
@birhanualex2193
@birhanualex2193 2 жыл бұрын
ከቤ በጣም ነው የማመሰግነው በተለይ ለለማጅ ምርጥ ትምህርት ነው ሌላ ቪዲዮ እደዚሁ ስራልን
@yeshimebetdamte9214
@yeshimebetdamte9214 9 ай бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ
@azmarino6117
@azmarino6117 2 жыл бұрын
Thank you very much, I have a problem with staying on the line
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ይሄን ትምህርት ቀጥልበት ።
@genettesfaye5061
@genettesfaye5061 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ትምህርቱ ረድቶኛል 1ቁጥር፣ 8ቁጥር ፣ፓረኪንገ ፣ ገራጀ የነዚህ ልምምድ ቪዲዮ ቢኖር
@kidesitkienda1260
@kidesitkienda1260 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል
@kalababebe2269
@kalababebe2269 3 жыл бұрын
Betam andeha neh Berta Berta berta
@liyakibebe1262
@liyakibebe1262 3 жыл бұрын
Yanten video ayiche kaliti Zare tefetegne alefeku Yemer betam teru sera new meteseraw yimecheh aba tnxxxxx
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
Congregations!!!!!! Enaneseginalen.
@MereraGirma
@MereraGirma 9 ай бұрын
betam amesegenalew wandime bewanet ❤
@zemasenmulugeta2783
@zemasenmulugeta2783 2 жыл бұрын
አገግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ
@alexaherrera255
@alexaherrera255 3 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ምርጥ ትምህርት ነው
@zewditubekele5323
@zewditubekele5323 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን 🙏🙏❤
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 Жыл бұрын
Kebye thank you so much bro. Sele hazared atekakeme eski andande negerie .noted bro!
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 21 күн бұрын
KIDUS EGZEABHER YBARKEHE 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@BABIBOY
@BABIBOY 3 жыл бұрын
አቤ ይመችሽ
@user-hh6xy4wj8g
@user-hh6xy4wj8g 6 ай бұрын
እናመሰግአለን
@sosinamezgebe3050
@sosinamezgebe3050 3 ай бұрын
gobez neh setasreda enamseginalen
@omerblali3511
@omerblali3511 2 жыл бұрын
የዉስጥአድርስ ነህ ይመችህ
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 3 жыл бұрын
አንደኛ
@user-kq1ub6rc3t
@user-kq1ub6rc3t Ай бұрын
Waw thanks wondimachin!!
@meserethagos2897
@meserethagos2897 Жыл бұрын
Thank u wendma slower driver right sid new myez balhubt hagr ena mesmr metbk echgralhu yellow line kenkah ketat selalw eyfrahu wed nechu egbalhu salasbw thanks
@nunuabay1820
@nunuabay1820 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@hamerewerku9908
@hamerewerku9908 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዮባርክህ
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ
@amanuellegese8276
@amanuellegese8276 3 жыл бұрын
ሰላም የላዳ ባላንስ አስተምረን
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርካታ
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 2 ай бұрын
Thanks
@user-bf7ht9fp1l
@user-bf7ht9fp1l Жыл бұрын
Good tips
@askrufask2973
@askrufask2973 2 жыл бұрын
የአጅ ፍሬን ባላንስ ማረግ በጣም ከበደኝ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@abebebarassa1835
@abebebarassa1835 Жыл бұрын
በተጨማርም የአይሱዙ መኪና አነዳድና አጠቃቀም ብታስተምረን?
@abdulmajidbugdad3302
@abdulmajidbugdad3302 3 жыл бұрын
ስለ ፍሪሲዮን አጠቀቀም እን መኪናዎች በበዙበት ጊዜ ቀስብለን ስንሄድ ፊሪሲዮን እዘን ስንቆም ብተስተምረን!
@kidesitkienda1260
@kidesitkienda1260 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sabanizgi4131
@sabanizgi4131 3 жыл бұрын
Thanks 🤴🤴🤴
@ttmtube9731
@ttmtube9731 10 ай бұрын
thanks
@dglmaryamwahsey8562
@dglmaryamwahsey8562 Жыл бұрын
Good job
@habtamumechal9871
@habtamumechal9871 Жыл бұрын
betam tichilaleh
@user-qm6eq1jz4t
@user-qm6eq1jz4t 3 жыл бұрын
Thanks sss bro
@alumitealu2904
@alumitealu2904 Жыл бұрын
❤❤❤ጎበዝ
@user-kv4od6kh1b
@user-kv4od6kh1b Жыл бұрын
Ymachsh Aba
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 2 жыл бұрын
Berta Tnx
@tsehayazmsh2605
@tsehayazmsh2605 3 жыл бұрын
ሰላም የእኔ ችግር ፈሪን ስረግጥ አሰነስቼ ከሄድኩ በኋላ ይለማል ምንድ ነው ችግሪ ? ሰለሱ ብስተምረን አመሰግናለሁ
@BitanyaBito12345
@BitanyaBito12345 2 жыл бұрын
Btme amsgenlhu teru tmhert new
@tamritmitiku7570
@tamritmitiku7570 2 жыл бұрын
መኪና እያሽከረክ ማርሽ ስትቀያይር ፍሪሲዮንና ፍሬን ጎበስ ብለው ለሚያዩ ሰዎች ምን ትመክራለህ
@MekdiYekiristosbariya
@MekdiYekiristosbariya 5 ай бұрын
እኔ እራሱ ብዙ ጊዜ ጠይቄዉ ነበር ግን እስኪ አንተ ከኔ ትሻላለህ እኔ ገና አንደኛ ዙር ለማጅ ነኝ እርዳኝ ምን ትመክረኛለህ ያለሁት አረብ አገር ነዉ የለሁት አስረዳኝ ወንድም
@getasewfikad8089
@getasewfikad8089 4 ай бұрын
Smart
@henokalemu2394
@henokalemu2394 2 жыл бұрын
Betame temecetogale ketelebete
@gecholove9326
@gecholove9326 3 жыл бұрын
TANXMY B3ST
@mohammedkedirlaahadda8659
@mohammedkedirlaahadda8659 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@josyalemu4256
@josyalemu4256 3 жыл бұрын
Bertaaaaaaaaaaaa bro
@asegedcheethio7721
@asegedcheethio7721 2 жыл бұрын
Good
@naser884
@naser884 3 жыл бұрын
ፊሪስዮን መጠቀም እረ አስተምረን አያያዝ እና አለቃቅ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍👍
@almazmekonnen802
@almazmekonnen802 Жыл бұрын
ᴛʜᴀɴᴋs
@birhanualex2193
@birhanualex2193 2 жыл бұрын
ከቤ በግል ታለማምዳለክ መጃፋቃድ ይዣለዉ ካለማመድክ አድራሻክስ የት ነዉ
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 2 жыл бұрын
እንዴት መንጃ ፍቃዱን ሰጡክ ሳትለምድ ??
@kidusbir2330
@kidusbir2330 3 жыл бұрын
FSR Driving
@kidusbir2330
@kidusbir2330 3 жыл бұрын
FSR driving
@gadesacancho4339
@gadesacancho4339 2 жыл бұрын
❤❤
@user-vt2vf3pm4n
@user-vt2vf3pm4n 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mikimaraki7315
@mikimaraki7315 3 жыл бұрын
ere be chenet mekina na derek 1
@user-te7cq1up9p
@user-te7cq1up9p 3 жыл бұрын
እናማሰግነላን ግን ይቅርታ ፓርክኪ እንዴት እንደ ምቆም ብታሰያን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
👍👍
@user-te7cq1up9p
@user-te7cq1up9p 3 жыл бұрын
@@JIJETUBE thank you 🥰🥰
@finot2023
@finot2023 Жыл бұрын
አረ አንተ ቀሽት ልጅ የት ጠፍተህ ነው ግን???? አረ አዳዲስ ቪዲዮ ስራልን በማሪያም
@user-wt9ff1pp2w
@user-wt9ff1pp2w 2 жыл бұрын
🌾🌿🌿
@hanaolani5668
@hanaolani5668 Жыл бұрын
Tasetemralk ende selkn
@JIJETUBE
@JIJETUBE Жыл бұрын
0938019343
@seblehailes9962
@seblehailes9962 Жыл бұрын
​@@JIJETUBE❤❤❤
@altalbeauty
@altalbeauty 3 жыл бұрын
እናተ ልጆች ግን አላችሁ 🙆‍♀️😘 በዚህ አነዳድህ ኬኒያ እንዳትገባ 😂 😚😘
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
አለን 😂😍
@mimiayele3992
@mimiayele3992 3 жыл бұрын
💯👌👍👍👍🇪🇹🇸🇪
@ethiopiaethiopiaaddis6795
@ethiopiaethiopiaaddis6795 3 жыл бұрын
ታስተምራለክ እንዴ?? Busy ካልሆንክ?? I guess you are so busy? Anyhow let me know if you can ?
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
ለጊዜው አላስተምርም
@ethiopiaethiopiaaddis6795
@ethiopiaethiopiaaddis6795 3 жыл бұрын
Ok no worries thanks for u reply my question. Thanks a lot I’m really appreciate you . Thanks again
@JIJETUBE
@JIJETUBE 3 жыл бұрын
Lela aselitagn endagenagnachu Call me👉 0955434321
@michaeltadesse7748
@michaeltadesse7748 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kbromtkue9601
@kbromtkue9601 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@adisufekede8617
@adisufekede8617 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 902 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 14 МЛН
በከተማ ዉስጥ አነዳድ ክፍለ 1 city drive
7:35
አደባባይ ላይ አነዳድ
9:00
JIJE TUBE
Рет қаралды 44 М.
ALL TYPES of Parking in ONE Video! Parallel/Straight/Angle Parking
8:17
Lamar's Driving Instructor
Рет қаралды 952 М.