እርድ ለምን ይጠቅማል? | Tumeric | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 757,656

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

2 жыл бұрын

ተጨማሪ መረጃ እዚህ ላይ ይገኛል
👉onlinelibrary.wiley.com/doi/a...
👉www.mdpi.com/2223-7747/10/9/1908
👉scholar.google.com/scholar?hl...
👉www.sciencedirect.com/science...

Пікірлер: 985
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
እኔ በሳምንት 2 ግዜ እርድ ማርና እርጎ እየተቀባው በ40 አመቴ የ25 አመት ወጡሌ መስያለው አባቴ እናመስግናለን
@Mimi-qw4tw
@Mimi-qw4tw 2 жыл бұрын
10q
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 2 жыл бұрын
ለበላሸ ፊት የወሆናል
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
ወጡሌ ምንድነው ?😅
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ሀሀሀ ወጣት ማለት ነው በአ.አ ቋንቋ
@user-yr2sh4ky6c
@user-yr2sh4ky6c 2 жыл бұрын
😂😂😂
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ Please ስለ ሰን እስክሪን ንገረን ለኛ ለሀበሻዎች የሚሆን
@mesekerkifle9008
@mesekerkifle9008 2 жыл бұрын
ዶክተር አምላክ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ ዕድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ተባረክ ።
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mohammedabdu7802
@mohammedabdu7802 2 жыл бұрын
❤️
@tizibteabera2387
@tizibteabera2387 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku ዶክ እባክህ ፊቴ ከእርግዝና ጋር ተያይዞ የመጣ ማድያት አለብኝ በምን ማጥፋት እችላለሁ
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
@@tizibteabera2387 Yanen atfetolengal 1, AVOQUIN 2, ALPHA PLUS Adeley Kelaklesh Mata mata Tetekami Ehite Yane Tefaleng
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 2 жыл бұрын
Fake Doctor, where did you get your dr, show us the document!!!???
@wusmanmohammed6847
@wusmanmohammed6847 2 жыл бұрын
ውይ ዶክተርየ እናመሠግናለን አብሽርልን ውዶቸ እናበረታታው ለኛ ይጠቅመናል
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 жыл бұрын
ወላሂ ትምህርት በጣምነው ደስ ብሎኝ የማዳምጠው ትለያለህ በርታ🌷🌷🌷
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 Жыл бұрын
Thank you Dr! It helps
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 Жыл бұрын
@@IChangedMyName_123 ውድ🌷🌷🌷👏👍
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Жыл бұрын
Mereki newa
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 жыл бұрын
ዶክተር ያለ እድሜ አይን ስር ለሚሸበሸብና ለሚጠቁር ፊት እባክህ ተባበረኝ 😳
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ተባረክ አላህ ይጪጭርልህ ብዙዎች እህቶቻችን በyou tube እያያችሁ ፊታችሁን አታበላሹ ተፈጥሮን ማድነቅ አለብን
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ
@bayushabebe2731
@bayushabebe2731 2 жыл бұрын
ተባረክ ዕውቀትክን ያብዛልክ
@user-jb9uz2ri9k
@user-jb9uz2ri9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር መልካም ሰው 😍😍😍
@drzemen4328
@drzemen4328 2 жыл бұрын
good point dr keep the lesson for our society thank you for the information
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ እንኳን ደህና መጡ በጣም አሪፍ ነው እናመስግናለን
@Aine2721
@Aine2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር
@user-fh4ft5fh7l
@user-fh4ft5fh7l 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ አላህ እውቀትህን ያብዛልክ እናመሰግናለን
@workeago426
@workeago426 2 жыл бұрын
ዶክተርእውቀትህን ያብዛልህእብዝቶ ተባረክ ወንድሜ
@grace3563
@grace3563 Жыл бұрын
Thank you konjo, and Ere, please recommend us anything to help hair grow
@haarmeetoowaanhundumatoo4257
@haarmeetoowaanhundumatoo4257 2 жыл бұрын
Thank you so much dr for your advices
@user-vd3gx1zy2b
@user-vd3gx1zy2b 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምእርነው
@weinitushibeshi7321
@weinitushibeshi7321 2 жыл бұрын
Thanks again Dr.stay blessed too 🙏
@tsehaygwold
@tsehaygwold Жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ገልፁህ ዋል እድሜ ይስጥልኝ
@helenfikir3671
@helenfikir3671 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ዶክተር💜
@easypc8806
@easypc8806 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ዶክተራችን
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
ዶክተር ስለምሰጠን ምክር እናመሰግናለን
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 2 жыл бұрын
ወላሂ ትምህርትህ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው. በርታ እናመሰግናለን
@user-nv4qi4pv5u
@user-nv4qi4pv5u 2 жыл бұрын
ልብ ብሎ ላዳመጠው ሰው ጥሩ ትምህርት አለው በረታ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
ወንድም ኡሉም ሰይፍዬ ቅን ሰው ተባረክ አገራችንን ስላም ያድርግልን በርታ መልካም ስራ ጥሩ ነው
@tigreweyti
@tigreweyti 7 ай бұрын
በጣም ነው ምናመሰግነው እግዘአቢሄር ይባርክልን🙏🙏🙏
@user-pz4rp7yr4b
@user-pz4rp7yr4b 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ዶክተር የማዲያት መዳኒት ነገረን
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርብልን በርታ👍
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ምርጥ አገላላለፅ በርታ ወድማችን
@kaalpww1345
@kaalpww1345 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን እዉነት እናመሰግናለን
@fekertube5822
@fekertube5822 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ ተባረክ ትልክ ትምህርት ነው የሰጠከን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካምነትህን ያብዛልህ አንተ መልካም ነህ ሰላምህን ያብዛልህ
@Today_better
@Today_better Жыл бұрын
ዶክተር ፊቴ ዝንብሉ እየጠቆረ ተቸገርኩኝ ምን ማደርግ አለብኝ
@MahderHaftu-vj4qi
@MahderHaftu-vj4qi Жыл бұрын
ዶክተር ኣምላክ ጥበብህን ኣብዝቶ ይባርክልህ
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Wow wow wow it’s so amazing thank you very much for you express sharing
@genettecere8937
@genettecere8937 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ትምህርት
@eyarustube9545
@eyarustube9545 2 жыл бұрын
ዶር ሰይፍ ቸሩ መድሀኒያለም ዘመንክን ይባርክልህ ወንድማለም እናመሰግናለን አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልህ🙏🙏🙏👈
@saratube7323
@saratube7323 8 ай бұрын
ዋዉ ደኩተርየ እናመሰግን አለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ
@Eftahz
@Eftahz 2 жыл бұрын
doctor desyilal...merejak.Egzihaber yebarekek....
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 2 ай бұрын
ዶክተር ለማዲያት ከምን ጋር ቢቀላቀል ይመርጣል 😢
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የእኔ ውድ ወንድም የሀገሬ ልጂ የሀገሬ ልጆች ሁላችሁም ወንዱንም ሴቱም ሁላችሁም ሰላማ ችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ያምጣልን ሰላምን ፍትህን ከፈጣሪ እንጅ አትለምኑ ከፈጣሪ እንጅ አትጠብቁ!! ሁላቸንም በየ ሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ ፈጣሪን እንጣራ ሀገራችን ሰላም ያድርግልንና እድገቷም ጨምሮ በሀገራችን ተከባብረን የምንሮር ያድርፈን ያረብ
@user-bw5bg2hn4n
@user-bw5bg2hn4n Жыл бұрын
አሚንእህይ
@asratakele3179
@asratakele3179 Жыл бұрын
እግዛብሔር ያክብርህ እወድሀለሁ በጣም ጥሩ ነው
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 6 ай бұрын
Aminnnn yareb❤❤❤❤❤
@zeburaawel6093
@zeburaawel6093 2 жыл бұрын
betam enamesegnalen eski madat matfiya ngeregni
@melkam5482
@melkam5482 Жыл бұрын
betam Asitemari Neger New Yemitakerib Dr Enameseginalen Beritalin
@haymaritube4981
@haymaritube4981 Жыл бұрын
ዶክተርዬ እንደናንተ ያሉትን ያብዛል ተባርክ
@mimi-no1se
@mimi-no1se 2 жыл бұрын
ተባረክ 😘😘😘
@Semira945
@Semira945 Жыл бұрын
ማሻአላህ ዶክተር ትምርትህ ደስ ይላል በርታ👍❤❤
@salamsalam951
@salamsalam951 8 ай бұрын
እናመሰግናለን doctor በጣም እናመሰግናለን እውቀትን ይጨምር ፈጣሪ
@misrakesileshe1031
@misrakesileshe1031 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመስግናለን ስለእርድ ሳሙና ጥቅሙን ስራልን
@foziyayasin7176
@foziyayasin7176 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር😍😍
@yesrebahmohialdin9778
@yesrebahmohialdin9778 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@mdadi127
@mdadi127 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የእውነት ጠቃሚ ነው
@rukyaajman9128
@rukyaajman9128 6 ай бұрын
Eshi Docter btam Einamginaln .Eirjim Eidimea Eina Ateana Yistiln Wondm.
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 2 жыл бұрын
ዳክተር በጣም እናመስግን አለን በርታ Thank you so much!!
@habsi7989
@habsi7989 Жыл бұрын
ሸክረን
@lubuumerga3047
@lubuumerga3047 2 жыл бұрын
It's great, for my face I used ones a weeks even I have tablets
@thutthut4051
@thutthut4051 2 жыл бұрын
እግዝሐብሔ እዉቀትን ይጨምርልህ
@bizenayele433
@bizenayele433 2 жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 жыл бұрын
Thank you doc
@titimulatu5426
@titimulatu5426 8 ай бұрын
ይህንን ዶክተር ስወደው ብርክ በለ የልጅ አዋቂ ነህ አንተ ❤
@beklacharegamo1380
@beklacharegamo1380 2 жыл бұрын
ታባራክ ጌታ ይባርክክ ዶክቶር
@mekatube1706
@mekatube1706 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደ/ር በረታ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you for sharing Doctor
@lewamehabtay7842
@lewamehabtay7842 2 жыл бұрын
ተባረክ ዶክተራችን ብዙ እየተማርን ነው
@user-gi3vk9vy9x
@user-gi3vk9vy9x Жыл бұрын
ኧረለማዳትንገረኝዶክተርየበፈጠረክበጣምተቸግሬነዉ
@AsAs-uj9fq
@AsAs-uj9fq Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ዶክተር እነመሠግነል ለትምህርትህ ወንድማችን በርታልን 🌷🌷🌷
@makkamakka3537
@makkamakka3537 2 жыл бұрын
Shukuren dr betam Enamaginalen
@jaalalii
@jaalalii 2 жыл бұрын
Thank you Dr
@user-pv7sn4rz3c
@user-pv7sn4rz3c Жыл бұрын
ወንድሜ ሠላም ይብዛ እኔ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ምንም አልወድም በሰሙና ብቻ መታጠብ ነዉ የሚያሰደሰተኝ🥰🥰🥰
@user-nr6de1sy2t
@user-nr6de1sy2t Жыл бұрын
ማሻአላህ ምንአይነትሳሙናነዉየምትጠቀሚዉ
@gggu5782
@gggu5782 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርየ ጎበዝነህ በርታ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
በጥሩ አስረድተኸናል እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ዶክተርዬ
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው ነህ !!
@teg22345
@teg22345 2 жыл бұрын
God Bless you DR tekami meker new yesetehen
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
Thanks for the tip🙏
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@heran6415
@heran6415 2 жыл бұрын
Thank you for all you do🙏
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AlemGebru-fj6ey
@AlemGebru-fj6ey 3 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተር ሠላምህን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤
@bertukanzegye5862
@bertukanzegye5862 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርታልን
@user-lj8bu5sn3l
@user-lj8bu5sn3l 2 жыл бұрын
شكرا جزيلا يا دكتور الله يحفظك
@neimamuhammad4765
@neimamuhammad4765 Жыл бұрын
امين
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዬጵያውያን በጣም ሞኝ ነው አንድ ተነስቶ የፈለጉትን ዓይነቶች ይመርጡና ሶሻል ሚዲያ ላይ ይዘው ይቀርባሉ እኛ ይህ ውህድ ጥሩ ነው ብለን እንጠቀማለን የሚበላሽም አለ የሚፀድም አሉ እነሱ ለገንዘባቸው ብለው ነው አሥሩን እየደባለቁ የሚመጡት ብንጠነቀቅ ይሻለናል
@emusalhi
@emusalhi Жыл бұрын
ትክክል🎉
@jemberteshale2246
@jemberteshale2246 Жыл бұрын
ትክክል ነኸ
@fityaabdlia3365
@fityaabdlia3365 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን ዶክቶር
@haimanotmoges
@haimanotmoges 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በርታልን
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w 2 жыл бұрын
ዶክተርየ አንተ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ 😍
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@majazsajaa3378
@majazsajaa3378 2 жыл бұрын
የቴሌግራም እባክህ ቁጥርህ በስጠኛ ብዙ ማአማክር ምፈልገው አለኛ በተለይ እቅልፍ ላይ አመሠግናለሁ
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w 2 жыл бұрын
@@majazsajaa3378 የቴሌግራም ቁጥሩ ቲክቶክ ፕሮፍይሉ ስር አለ ቀጥታ ቴሌግራም ከገባሽ በሃላ በተጠቀሱ ቀንና ሰዓት ታገኝዋለሽ እናት 💓
@bertukanzegye5862
@bertukanzegye5862 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህን የማዲያት ማጥፌያ ንገረኝ
@wddss8555
@wddss8555 2 жыл бұрын
እህእኔሰለቺኚሞክርእያረኩመቀባትፊቴተበላሽበኚማዳትሲስጠላባልቴትአረገኚ😭
@fisshagetnte8076
@fisshagetnte8076 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሠግናለን ዶክተር
@hawasaeed2528
@hawasaeed2528 2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሠግናል
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 2 жыл бұрын
Doctor: What is the cure for bruises?
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
Hello Dr. Do uou think tumeric will work for melasma? Thank you
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ስወድህ በርታ
@almazotterbein7424
@almazotterbein7424 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡ እደገና ፡ እሞክራሁ ፡
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 2 жыл бұрын
❤❤thanks🙏🙏🙏
@user-yo7oy4fb5x
@user-yo7oy4fb5x 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ለአይን እብጠት ምታቅ ከሆነ እስከ ተባበረኝ ወይም ተጠቅማቹ ለውጡ ያገኛቹ ካላቹ ተባበሩኝ ሰላማቹ ይብዛ አገራችን ሰላም ያውርድልን ፈጣሪ
@salemtegen8077
@salemtegen8077 2 жыл бұрын
እህቴ ለአይን አብጠት ህክምና አድርጊ ቼካፕ ኡድርጊ የውስጥ ችግር ሲኖር ነው ምርመራ ማድረጉን እመርጣለሁ
@abebechgetaw1050
@abebechgetaw1050 Жыл бұрын
በቀዝቃዛ ውሃ በፎጣ እየነከርሽ ለ5ደቂቃ ከአይንሽ ያዥው እነ ሞክሪው ካልሆነ ግን ሀኪም ቤት ሂጅ
@mulualemshiferaw4036
@mulualemshiferaw4036 2 жыл бұрын
Ewinet betam gobezina mirti hakim neki tnx so muchi docter andi tiyake sile alpecin or coffein shampo c1 yemibalew Le 3 weri yetegodawin bota beteketatay tetekem yilali never gini giltsi yale mereja yelewim side efectu mindinew sikuareti endelelochu melisi tseguren yaregifali?
@frozzajainab2998
@frozzajainab2998 2 жыл бұрын
እናመስግናለን Dr,
@user-ss9vh6uc1g
@user-ss9vh6uc1g 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የማዲያት ማጥፋ ምክር አካፍሉን?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
Go and see a dermatologist
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 2 жыл бұрын
Woww ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ጥሩ ምክር ትምህርት ነው ✅️❤
@z.e598
@z.e598 2 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ሳይሆን ፍጡሩነው እደኛ ሰውነው አትሳሳቱ እሽ
@user-qc3gg2gc2j
@user-qc3gg2gc2j 2 жыл бұрын
ፍጡርን ፍጡር እንዴት ሊባርከው ይችላል
@user-mo3wt9zm6d
@user-mo3wt9zm6d Жыл бұрын
@@z.e598 እፈር
@user-oy3gw4zp7r
@user-oy3gw4zp7r 9 ай бұрын
Eyesuse.keresetose.yedengele.mariyame.lege.amenkeme.alamenekem.begochu.yefeTüren.esetenefasun.yesten.fetaryachen.new😢😢😢😢
@DanielTeffera
@DanielTeffera 6 ай бұрын
​@@z.e598እምነትሽን ብቻ ተከተይ በማይመለከትሽ አስተያየት አትጪ።
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 2 ай бұрын
እግዚያብሔር በብዙ እዉቀት ይባርክህ
@aa8751
@aa8751 2 жыл бұрын
ትክክል ዶክተር እናመሰግናለንን
@melatmenber1073
@melatmenber1073 2 жыл бұрын
Thank you Dr,
@wedneshbadenga7331
@wedneshbadenga7331 2 жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ጸጉር ማሳከክ እና የፎሮፎር መፍትሄ ካለ? 🙏🙏🙏
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
ማሬ ሎሚ ከመታጠብሽ በፊት ከዘይት ጋ ቀላቅለሽ ተቀቢው
@sisisisi8885
@sisisisi8885 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር 🥰🥰🍇🍇
@awet5949
@awet5949 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥ ጥበብን አብዝቶ ይጫምርልህ ዶክተር 🙏🙏❤️
@user-lf9go4rv2n
@user-lf9go4rv2n 9 ай бұрын
😍😍
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 60 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 327 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН