የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 316,818

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

5 ай бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 942
@zizu142
@zizu142 5 ай бұрын
አንተ መልካም ሰውየ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወላሂ ሁሌ ቪዶህን እያየሁ ሁሌ ዱአ አደርግልሀለው ጀሊሉ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ
@tegshe281
@tegshe281 3 ай бұрын
በጣም ብዙ ትምርቶችንና መድሀኒቶችን ያገኘሁብህ ጎበዝና ጀግና ዶክተር ነህ ክበርልኝ እናመሰግናለን👏👏👏❤❤❤♥♥
@sare6524
@sare6524 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምፈልገው ትምህርት ነው እድሜ ይስጥልን
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx 5 ай бұрын
እናመሰግነናለን ዶክቶር የምታዘጋጀው ትምህር በጣም ጥሩ ነው በረታ
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 5 ай бұрын
አንተን አላ ማድነቅ ንፍግና ነው አላህ ይበርክህ ❤❤
@user-cx5wt2vp9c
@user-cx5wt2vp9c 4 ай бұрын
እኔ ምጠቀመው ላይፍ ቦይ ነው ፊቴ ወዛማ ነው ፊቴ ግን ጥርት ብሎ አያውቅም
@kemalkak1448
@kemalkak1448 5 ай бұрын
መልካምነትህ ይጋባል ዶ/ር ሰይፈ ተባረክ🙏
@Kelye284
@Kelye284 5 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@hiruttesfaye190
@hiruttesfaye190 5 ай бұрын
ይማድአት
@chaltulelisa1153
@chaltulelisa1153 5 ай бұрын
ሰላም ላት ይሁን ደ/ር የ1 ዓመት ከ11 ወር ልጄ ጉንጩ ላይ እንደ ማድያት አይነት ጥቁረት አለበት ምን አይነት ሳሙና ልጠቀምለት
@DrFasilPediatrician
@DrFasilPediatrician 5 ай бұрын
Great points እናመሰግናለን ዶክ ❗keep it up ❗
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 5 ай бұрын
ስለምትሰጠን መረጃ እጅግ እናመሰግናለን ተባረክ🙏
@Gizzz381
@Gizzz381 5 ай бұрын
Dr duru arif nw ende?
@makyaahmed6527
@makyaahmed6527 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን በዚሁ አጋጣሚ ለማዳት መድሀኒት ካለህ መላ በለኝ
@user-rq9nq8ld2m
@user-rq9nq8ld2m 2 ай бұрын
የኔምጥያቅነዉ ፊቴተበላሸ
@sabasol6682
@sabasol6682 5 ай бұрын
ምርጥ ምክር ነዉ ዶክ እናመሰግናለን🙏
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 10 күн бұрын
ዶክተረ በጣም አመሰግናለሁ የምትሰጣቸው የጤና ምክሮችህ በሙሉ ከልብ ምሰጋናየን አቀረባለሁ
@user-dz6lo2mw9c
@user-dz6lo2mw9c 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ፊት ወዛማ አና ቡጉር አለብኝ ምን አይነት ሳሙና ልጠቀም
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 5 ай бұрын
ከዱባይ ዉሀ ካልተገላገልን የፊት ጥራት ይኖራል ማለት ዘበት ነዉ ምክኒያቱም በጣም ጨዋማ ነዉ እኔ ከላክስ ሳሙና ዉጭ ምንም አልጠቀሞም ፊቴም ማድያት ብቻ ነኝ
@Fawzea-jz6xc
@Fawzea-jz6xc Ай бұрын
አብሽሪ የሀገሩ ሁኔታ ነዉ የኔም ነዉ መላ አጥቻለሁ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 5 ай бұрын
God bless you.
@Samirwyi
@Samirwyi 5 ай бұрын
Thank you seife for sharing this video 🎉🎉🎉🎉 berta
@kiyaye7774
@kiyaye7774 2 ай бұрын
ማዲያት ለላብን የትኛውን ሳሙና እንጠቀም ንገረን 🙏
@user-er6eh1ec1i
@user-er6eh1ec1i 4 ай бұрын
ሰላም ዶር የግንባር ሽፋታ በጣም አስቸገረኝ ፊቴ ወዛማ ነው ምን ላድርግ
@AaAa-ff6xb
@AaAa-ff6xb 5 ай бұрын
እንኳን ደህናመጣህ ወድሜዋ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@merontube8885
@merontube8885 5 ай бұрын
Thank you doctor
@user-pe7cx3nn6r
@user-pe7cx3nn6r 5 ай бұрын
ለላብ ምን ብጠቀም ይሻላል በጣም ነው እሚያልበኝ😢
@Yemsrch
@Yemsrch Ай бұрын
እኔም እንደዛው የማዲያት ማጥፍያ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 5 ай бұрын
የተባረክ ዶክተር ጤና ይስጥህ እዲሁም እድሜ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 ай бұрын
Enamesegnalen Dr
@user-eh5xy8ro6i
@user-eh5xy8ro6i 5 ай бұрын
እኔስ ቡጉር ሊገድለኝ ነው ቆዳየ ደረቅ እዲሁም ወዛማ ነው ይመስለኛል ምክኒያቱ ስታጠብ ድርቅ ይላል አመድ ይመሥላል ከዛቡሀላ ምን ሳልቀባ በራሡ መልሶ ወዛም ይሆናል ግን ቡግሩ ምን እደማደርግ ግራ ገብቶኛል ሀኪም አልሄድ እደልቤ አደለሁም ጠፍቸ ነው የምሰራው በስደት ሀገሬ ገብቸ ጌታየን ምን ብየው😢
@user-nz9cz3zh7s
@user-nz9cz3zh7s 5 ай бұрын
በፈጠረህ የብጉር ማጥፊያ ንገረኝ 😢
@madina3828
@madina3828 5 ай бұрын
ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@user-jk3vr3fj8i
@user-jk3vr3fj8i 18 күн бұрын
ዶ/ር እመሰግናለን በጣም ደስ የምልገለፃ ነው
@user-iw9po4uk8i
@user-iw9po4uk8i 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እባክህ ስለ ብልት ማሳከክ መንስኤ ና መፍትሄ አሳዉቀኝ🙏
@sishaia6875
@sishaia6875 5 ай бұрын
ህክምና ሂጂ በማህፀን እምታጠብ ይሰጡሻን ወይ ትንሽ ጨው እና ውሃ ታጠቢ በደብእህቴ
@tgyemariyam2120
@tgyemariyam2120 5 ай бұрын
Yewent enam
@user-iw9po4uk8i
@user-iw9po4uk8i 5 ай бұрын
@@user-yp6vl7xc9d የለብኝም🙏
@user-iw9po4uk8i
@user-iw9po4uk8i 5 ай бұрын
@@sishaia6875 እስኪ ዶክቸር የሚሰጠዉን መልሰሰ አይቼ 🙏❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 5 ай бұрын
ዶ/ር የማድያት ማጥፊያ መላ በለን ኮሜት በግማሽ ማዲያት ነው ሚሉ😢 የኔ ፊቴ ሲበዛ ወዛማ ነው ምን ሳሙና ልጠቀም የእርድ ሳሙና እጠቀማለሁ ይመከራል?
@user-zw1vt7yp2c
@user-zw1vt7yp2c 5 ай бұрын
Dr.Geta yibarik tebarek lebizuwoch tiyake Mels neh ine bemanegnawum samuna sitateb fite Bula yimeslal nech yihonal
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 5 ай бұрын
ምርጥ ነው ብርታ ዶክተር❤
@sadahussen620
@sadahussen620 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እስኪ ተረከዜ ይደርቃል አንዱ ይፈካል ምን ልጠቀም
@melkamelka23
@melkamelka23 5 ай бұрын
ደምሪኝ
@madi8643
@madi8643 5 ай бұрын
ይገርማል የኔ አንድ እግሬ ምርጥ ነው አንዱ ደሞ የሌላ ሰው ነው እሚመስለው😂 ይፈካል ይደርቃል ይሰነጣጠቃልሽ
@melkamelka23
@melkamelka23 5 ай бұрын
@@madi8643 እህትእኔምነኝ
@fgfg3784
@fgfg3784 5 ай бұрын
እኔን ግን ሁሌም ጎርርዬ የመኘል ከአፍጨዬ አደዴ ደም ይፈሰል እስኪ አንድ በለኝ በጣም ታጨንቀለዉ በአላህ ?
@user-fr5bo5is3j
@user-fr5bo5is3j 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@laniefufa3481
@laniefufa3481 5 ай бұрын
Thank you Dr ❤
@FaisaL-dr2sc
@FaisaL-dr2sc 2 ай бұрын
ሰላም ዶከቴር እኔ በጣም ቴቸገርኩ ሸዎር መግባት ፈራው በሳሙና ታጥቤ ስዎጣ የሳክከኛል ሰዉነቴ እበክህ መፍቴ ሲጠኝ
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Ай бұрын
ያለሳሙና ታጠቢ ወይም በእንዶድ ታጠቢ😅😅😅😅😅
@fhhjgf5165
@fhhjgf5165 5 ай бұрын
Dr. ባከወን. የፊት. የቡገር ጠባሳ የሚጠፍ ይንገሩንን
@user-zo6eq9jc9p
@user-zo6eq9jc9p 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ መልካም ሰው ነክ
@user-dy3mu3mr3v
@user-dy3mu3mr3v 5 ай бұрын
Thank you docter❤❤❤❤
@user-oq1ui3yp5c
@user-oq1ui3yp5c Ай бұрын
Dr እኔ ፊታ ማዳት ጭርት ሽፍታ እነዚህ ነገሮች ፊቴ ላይ ይታያል ምን አይነት ሳሙና ብጠቀም ሀሪፍ ይሆናል በአላህ መልስልኝ በጣም ተቻገርኩ
@user-oq1ui3yp5c
@user-oq1ui3yp5c Ай бұрын
በአላህ ምክርህ ያስፈልገኛል
@ZahrahAhmad-pj4el
@ZahrahAhmad-pj4el 5 ай бұрын
እህቶቼ ማዳት ያለባቾሁ ሁሉ ከላህ ያሣልን የደሰሠበት ያቃዋል😢😢😢
@Alhamdulilah_207
@Alhamdulilah_207 5 ай бұрын
አሚን እኔማ ፊቴን ማየት አስጠላኝ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 5 ай бұрын
እንደእኔ ያስቃየው ያለ አይመስለኝም efffff
@teqyaahmed
@teqyaahmed 5 ай бұрын
ካስተር ኦይል ተጠቀሚ የአጉሎ ዘይት ማለት ነው ሰወች ተጠቅመውት ለቀቀለኝ ሲሉ ስለሰማሁነው ማታ ተቀብተሽ ጧት መታጠብ
@Alhamdulilah_207
@Alhamdulilah_207 5 ай бұрын
@@teqyaahmed የምርሽ ነው??
@ZahrahAhmad-pj4el
@ZahrahAhmad-pj4el 5 ай бұрын
አይ እህቶቼ እዳው ፈረጃው ከፈጣሪ ይመጣጂ ልባችንም ተሠብሮ ገዘባችንም አለቀ ምናምቴ በመግዛት ምርር አለኝ የምር
@elisabit8946
@elisabit8946 5 ай бұрын
Enamesegnalen ❤
@aryamy6177
@aryamy6177 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር ❤❤❤
@user-wf1yl9he1e
@user-wf1yl9he1e 5 ай бұрын
የተለያየ ሳሙና አጠቀማለው ፊቴ ምንም የለውም ፈጣሪ ይመስገን
@user-lc5fl6sb8r
@user-lc5fl6sb8r Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍
@AaaAAA-gm2hs
@AaaAAA-gm2hs Күн бұрын
❤❤❤
@TaknyTwo-gy2cc
@TaknyTwo-gy2cc Ай бұрын
አረ በናትህ ወዝ ያለዉን ፊት የሚሆን ንገረኝ
@Kidist19
@Kidist19 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
@titiyababe9490
@titiyababe9490 5 ай бұрын
Thank you doctor 💊🙏
@fatumademise2405
@fatumademise2405 5 ай бұрын
ጥቁቁርንምንይለቅል😢😢😢
@user-ry5gl9qx5l
@user-ry5gl9qx5l 5 ай бұрын
እረ ማዳት ዩሚባል ነገር ፊቴን በመስታውት ለማየት አሥጠላኝ እስኪ ኮመንታትሮችመዳኒት ተጠቅማችሁ ከማዳት ነጻ የወጻችሁ ካላችሁ ንገሩኝ እንዳታልፍኝ
@sheenasheena3745
@sheenasheena3745 5 ай бұрын
🎉
@hawa7349
@hawa7349 5 ай бұрын
እናመሠግናለንን ዶክተር❤❤❤
@saraseid690
@saraseid690 5 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር
@user-kj1gu4xj3n
@user-kj1gu4xj3n 3 ай бұрын
የቡግር ሳሙና ምንድነው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 3 ай бұрын
ቀይዩን ሣሙና ተጠቀሚ የመሥቀል ምልክት ያለበትን
@kubramehemed7141
@kubramehemed7141 5 ай бұрын
ዶክተሮች ነጭ ጋውን ለብሰው ሳይ ደስታ ይሰማኛል ህልሜ ዶክተር መሆን ስለሆነ እኔም ያን ቀን እናፍቃለሁ
@FatySam
@FatySam 5 ай бұрын
ትሆኛለሽ
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 5 ай бұрын
ያሣካልሽ
@mahnamahna-hk6cu
@mahnamahna-hk6cu 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክታርዬ
@emafikir21tube
@emafikir21tube 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣሕ ዶክተር
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h 2 ай бұрын
ማርያም የኔ ፍት አላዉቅም በምን ድነው የምማቀዉ ንገሩኝ በማርያም ማለትም ደረቅ ይሁን ኖርማል ወይ ወዛማ መሆነ ???
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Ай бұрын
ያንቺ ይባስ አንቺ የራስሽን ያላወቅሽ እኛ በምን እንወቀው 😢😢😢 ጠሽ ነገር አሁን እዚህ ውስጥ ካንቺ ጋር የሚኖር ሰው አለ?😅😅😅😅😅😅 በየሱስም😊😊
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h Ай бұрын
@@sweetttpooll7926 😂😂😂😂ለካ ሰው ሁሉ ከራሱ ጋ አይደለም በወላድት አምላክ ስም አላቀዉም አጥያት የለውም ምድረ ጰጤ በቃ የመቤታች ስም ስነሳ በርበሬ የገባበት ዓይን እኮ ነው ምትመስሉት
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Ай бұрын
በሳሙና ታጠቢና ለተወሰነ ደቂቃ ምንም ክሬም ሳትቀቢ አቆይዉ ከጨመደደሺ ይደረቃል በጣም ደረቅ ከሆነ ነጭ ነጭ ሆኖ የሚፈረፈር ይወጣዋል እንደ ፎረፎር አፍንጫሽ ግንባረሺ ላይ ወዝ ከለዉ መካከለኛ ነሺ ምንም ካልተሰማሺና ቅበት የተቀባሽዉ የሚመስል ስሜት ከተሰማሺ ወዛም ነዉ ሌላ ቦታ ላይ አይቸ ነዉ 😂
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h Ай бұрын
@@zebibazebiba4936 በጣም አመሰግናለሁ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እኔ ስጀምር ፍቴየን ምንም አይነት ክሬም አልቀባዉም በሳሙና ታጥቤ በቃ ዋሃዉ በሶፍት አደርቃዋለሁ እጅ ምንም ነገር አልጠቀምም
@janatsaed2877
@janatsaed2877 5 ай бұрын
እኔስ ማዳት ነዉ ያቸገረኝ ያልሞከርኩት ነገር የለኝም አሁንማ ሰለቸኝ
@batibatibati3199
@batibatibati3199 2 күн бұрын
😢😢😢😢
@MekdesAbebe-rh9kt
@MekdesAbebe-rh9kt 5 ай бұрын
Yene fit betam derk new yetu yshalegnal ena tekur netbtab alebgn
@umabdulrazaqatube5305
@umabdulrazaqatube5305 5 ай бұрын
Thank you so much dr God bless you 🙏🙏❤
@user-sq9fj8sq9p
@user-sq9fj8sq9p 2 ай бұрын
ዜና ነውደ እረጋ በል ዶክተር
@zinetfker
@zinetfker 2 ай бұрын
ደግሞ እደሱ አገላለፅ የሚመች አለደ መቸም እኛ አድ ሳካ ካላወጣን እንሞታለን
@haymanotwerkneh6734
@haymanotwerkneh6734 2 ай бұрын
በነፃ በቂ መረጃ ስለሠጠን ነው በጣም የምንወደው የምናከብረው ወሣኝ ነገሮችን በፋጥነት በቂ መረጃ የሚሠጥ
@Alewya-ve8vp
@Alewya-ve8vp 2 ай бұрын
ኧረ ጉድ ግዜ የሌለው ሰው ይመቻል ዝምምምም በሉ
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Ай бұрын
የበላሽው አይርጋልሽ 😅😅😅😅😅😅
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Ай бұрын
እራስሽ እያርፍሽ መስማት ትችያለሽ አቃቂር ካላወጣን አይሆንልንም አይደል? ቲሽሽሽሽሽ😊😊
@tigisttigist2009
@tigisttigist2009 5 ай бұрын
ዶ/ር የኔ ፊቴ ግማሹ ደረቅ ግማሹ ወዛማ ነው ቅልቅል እደማለት ነው ማዳትም አለብኝ የቱን አልጠቀምም እፍፍፍፍ ዛሬስ ፊቴን ማየት አስጠላኝ😢😢
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 5 ай бұрын
ዶክተር እረ ፊቴተበላሸ ምን ይሻለኛል ግማሹ ነጭ ሆነ ቋቁቻ ይሁን አላቅም ግን ተላሸ ወገቤም ላይ አለ
@umueimran
@umueimran 5 ай бұрын
እኔምነኝውደዋ
@user-vx3ku6oh1b
@user-vx3ku6oh1b 5 ай бұрын
እኔም
@user-nt2di9ho1h
@user-nt2di9ho1h 5 ай бұрын
😢እኔም መልኬን አበላሸብይ
@Lili-wc8oe
@Lili-wc8oe 5 ай бұрын
Kojik yemilewun sabun tetekemi ehte
@user-mp8cm3wo2e
@user-mp8cm3wo2e 5 ай бұрын
ትለያለህ ዶክተር እናመሰግናለን❤❤❤❤
@enat1821
@enat1821 5 ай бұрын
ተባረክ ዶክተርዬ😘
@user-ne2rs7xt9r
@user-ne2rs7xt9r 5 ай бұрын
እኔስ ጥርስ እመም ነው መፍትሄ ያጣሁለት በሽታ አረ መላ በለኝ መፍትሄ ካለው😊
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
የጥርስ ሀኪም ያማክሩ
@belchasheshoro4510
@belchasheshoro4510 5 ай бұрын
Enem Limot Now Mala Balu Uuuuuufffff
@Meseret-og6fc
@Meseret-og6fc 5 ай бұрын
እኔ ቡግር ገደለኝ ምንም አይነት ነገር ሊሆንልኝ አልቻለም
@aben3645
@aben3645 2 ай бұрын
ፊቴ ላይ ነጠብጣብ ቀዳዳ እየወጣ ነው ምን ልጠቀም?
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Ай бұрын
ቀዳዳውን በሲሚኒቶ ድፍኚው😂😂😂😂😂😂
@BetelhemDereje-yt7op
@BetelhemDereje-yt7op Ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@sweetttpooll7926
@mimiworku4129
@mimiworku4129 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር👍
@RASSY578
@RASSY578 5 ай бұрын
Thank you for your information, Dr. Seife. I have the so-called combination skin. I have used Dove soap bars for almost 6 years and Nivea cream as a moisturizer and sunscreen for UV protection. However, I started seeing melasma on my nose last year around this time. It it is getting worse day by day. I visited a dermatologist and got several prescriptions to try out e.g. Anti-pigment lotions, face washes, and Serums but nothing changed. What do you recommend to me?
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 5 ай бұрын
ሁሉንም ሞክሬ ምንም መፍትሄ አላየሁም እሚገርማችሁ የሞሪንጋ ሻይ መጠጣት ስጀምር በወር ውስጥ ያን ጉብራም ፊቴ እሚያምር ሆነልኝ ማርያምን ነው እምላችሁ ጉብር ያለባችሁ ሞሪንጋ ሻይ ጠጡ
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 5 ай бұрын
ሞሪንጋ ምንድን ነዉ እማ
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 5 ай бұрын
@@user-wt5kk6br4s አብሳላት እምትባል ልጅ ተናግራለች ግሊና ህይ ቅጠሉ አረብ ሀገር ከሆነሽ ሞልቷል በጣም ታምራዊ ቅጠል ነው እኔ መቶ በመቶ ጉብሩ ጠፍቶልኛል
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 5 ай бұрын
​@@user-ze7ti3vr7bእንደት አዲርገሽ ማለቴ እርጥቡን እያፈላሽ ነዉ ወይስ የተፈጨዉን
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 5 ай бұрын
​@@user-wt5kk6br4sሜኖ በአማረኛ
@user-ze7ti3vr7b
@user-ze7ti3vr7b 5 ай бұрын
@@tewekeltuaellah6638 እርጥቡን አምጥቸ አጥቤ አስጣሁት ፀሐይ ላይ ደረቀልኝ በፌስታል አስቀምጨ ትንሽ ትንሽ እያረኩ ልክ እንደ ሻይ እጠጣለሁ ግን ሰውነት ያከሳል
@merehaile2615
@merehaile2615 5 ай бұрын
ስትናገር በጣም ትቾክላለህ ለምድነው። ረጋ ብለህ ለህዝብ ብታስረዳ የምትለው ይገባል ምንም የምትለው ነገር አይረዳም
@ameenalam1223
@ameenalam1223 5 ай бұрын
ከዚ በላይ😮
@senayt-bn9kz
@senayt-bn9kz 3 ай бұрын
ጆሮሺ አይሰማም እንዴ ሆ
@tigmit5080
@tigmit5080 3 ай бұрын
ምን ሆነሽ ነው ከዚህ በላይ አንቆረቆረልን እኮ ውዴ
@SmilingBluebonnetFlowers-nu4ni
@SmilingBluebonnetFlowers-nu4ni 2 ай бұрын
ዘገምተኛ አትሁኝ ፈጥነሽ ተረጅ ።አቀራረቡ ቀልጠፍ ያለ ጊዜ ቆጣቢ ነው
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 5 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ❤ዶክተር ❤ሰይፊ ❤በጣም ጠቃሚትምህርትነው❤በርታ ❤
@user-xd5bj9ld3i
@user-xd5bj9ld3i 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@yalem2598
@yalem2598 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ክበርልን
@riru4847
@riru4847 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና አሏህ ይስጥልን
@HelenAlex-nv6ob
@HelenAlex-nv6ob 5 ай бұрын
Enamesegnalen
@anayilosanayilos
@anayilosanayilos 5 ай бұрын
for dry skin please tellme the best
@zenatahmed5204
@zenatahmed5204 5 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር
@celcel1383
@celcel1383 5 ай бұрын
Enamesgenalen Dr🙏🙏🥰
@lili-of7qm
@lili-of7qm 5 ай бұрын
እናመሰግናለን.ዶክተር
@kkw5614
@kkw5614 5 ай бұрын
ሰይፈየ😍እናመሰግናለን❤💙💚
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር❤❤❤❤
@deshmichael557
@deshmichael557 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-ot8ld7jy1z
@user-ot8ld7jy1z 5 ай бұрын
ትለያለህ አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ ዶ/ር ሰይፈ
@meseretabebe
@meseretabebe 5 ай бұрын
Enamsegenaln doctoriyeee
@deberabelay4823
@deberabelay4823 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶከተር
@hayimtubi
@hayimtubi 5 ай бұрын
Eski Dr poropor aschegeregn yesu siralin❤❤❤
@SofiaSofia-ct5hi
@SofiaSofia-ct5hi 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@mesmes9858
@mesmes9858 5 ай бұрын
Enamasagnalin dr
@ewqetbirhannew772
@ewqetbirhannew772 5 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር እውቀትህን የበለጠ ይጨምርልህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@giftibintnuraba6745
@giftibintnuraba6745 5 ай бұрын
Dr thanks you 👍🥰
@AfiyAfiy
@AfiyAfiy 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር አይን ስር ለሚያብጥ መድሀኒት ካለህ እባክህ
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቅንነትህ አይወሰድብህ ይጨመርልህ በገንዘብ የማይተመን አገልግሎት ነዉ የምትሰጠን
@azebelias8697
@azebelias8697 2 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@kalkidanzerab7643
@kalkidanzerab7643 5 ай бұрын
Pls dr le dry skin mn ayent samuna entekem pls pls
እርድ ለምን ይጠቅማል? |  Tumeric  | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
12:25
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 749 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:28
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН